The mother of Nahusenay was interviewed by Journalist Mesay Mekonen and she said that he is the only son and he has only one sister. So that documentary filmed by Abiy is untruthful .😡😡😡
Yqrta america le ethiopia hzb blew yemiserut sra yelem ye america flagot ye ethiopia na somlia hzb ers le ers liyawagu new flagachew. Be metersh ye ethiopia hzb ygodal slezih be ahunu ghizie ye ethiopia hzb qom blo maseb yasfelgewal mkniatu be ethiopia wst yalew chgr mejemeria meftat yasfelgewal. Donot be fulled again by janda america
ፅዱ ጎዳና፤ ኑሮ በጤና፥ ጽዱ ኢትዮጵያ
ኢንሻአላህ።በርቱ፡ጀግነቻችን፡አብዛኛው፡እውነት፡ወዳድ፡ህዝብ፡ከጎናችሁ፡ነው።ምንም፡እንኳን፡የሴረኛ፡አስመሳይ፡ባለስልጣናት፡ክፋት፡መቻኮል፡ብቀላ፡ቢሚመስልም፡ሁኔታ፡ከመንግስት፡የሚወርደው፡መመሪያ፡በልማት፡ስም፡በማዛባት፡በማቻኮል፡እውነተኞቹ፡ጀግና፡የለውጥ፡መሪዎቻችንና፡እና፡አገር፡ወዳዱ፡ህዝብ፡የሚሰሩ፡በማስመሰል፡እያታለሉ፡ገፈት፡ቀማሽ፡ሊያደርጉን፡እየሞከሩ፡ቢሆንም፡ዘላቂ፡ድል፡በእውነት፡ፀንቶ፡ለቆመ፡ህዝብ፡እና፡መሪዎቹ፡እንደሚሆን።በቅርብ።ተረጋግጧል።ሴረኛ፡ውሸታም፡መ ጋለጡ፡አይቀርም።ኢንሻአላህ።
Good Afternoon fetha Midiya sharing the truth word of God in jesus christ our lord in jesus christ our lord my friend ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለዜናው በጣም እናመሰግናለን*🙏 ነግር ግን መሸጋገሪያው ድምፅ በጣም ይጮሀል! ማታ የተኛ ሰው እረበሽን ሰለሆነ እባካቹ ቀንሱት!!!
የአላህ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ከአንተ ነው
ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
ፍትህ ለተጨቆነዉ አማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢
ናሁሰናይ ከመጀመርያም ኣላመንኩም ሰቶቹ በመልኩ ስለወደዱት ነዉ ጀግና የምሉት ጀግና ጠፋዴ ???
ናሁ የዉሻሞት ነዉየሞተዉ😂😂
ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ 💚💛❤
አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አደርገለን ያአላህ
አልሀምዱሊላህ።እውነት።ያሸንፋል።እውነተኞቹ፡ጀግና፡መሪዎቻችን፡በርቱ፡ማንንም፡ለመጉዳት፡ሳይሆን፡ለሁለቱም።አገር፡ከፍታ፡ነው።ሀያሉ፡አላህ(ፈጣሪ)ከእውነት፡ጋር።መሆኑን፡የምቀኞች፡የክፋት፡ሩጫ፡ውድቅ፡እንደሆነ።ማረጋገጫም፡ነው።ኢንሻአላህ።
ኢትዮጵያ ትቅደም የድንግል ማሪያም ልጅ የአማራን ህዝብ በካሃዲዎች ከሚተኮስ ጥይት ሰዉረዉ ለፋኖወች ፍቅር ሞገስ የማሸነፍ ጸጋ አልብሳቸዉ ለካሃዲዎች ዉርደትን ስጣቸዉ አሜን
በረከት ጀግናዋ
ክብር ለገበሬዋ ሀገር ወዳዷ
ናሁሰናይ ፋሽቱ አብይን ሊደፋው ነበር እጅ አዲስ አለምን ሊጠልፍ አይደለም የምን መዘባረቅ ነው ድል ለፋኖ
ፍትህ ስለ ናሆ ሰናይ እደኔ እራስ ምታት የሆነባችሁ እስኪ😢😢😢😢😢😢እረ እንወቅ ተጨነቅን😥😥😥
የምን እራስ ምታት ነው ? የሀገሪቱ የደህንነት ምተሀታዊ ብቃት የታየበት፣ ጠላት ሀሳቡም አመራሩም ሲኦል የተሸኘበት ድንቅ ብቃት ነዉ።
Tagah newu beka tesewa
የባህር በር መፍቀድ የሶማሊያ ሞቃዲሾ መሆን ሲገባው መቃወሙ በጣም አሳፋሪ ነው ስል ያለበቂ ምክንያት ነው። ሱማሊያ ቀድመው የተለያዩ ስለሆነ ይህ የኢትዮጵያ ጉዳይ አይደለም።
የሀገሬ ነገር ትክት ይላል ይስለቻል ያስጠላል ተስፋ ያስቆርጣል
ይቅርታ!!! ያለበቂ ምክንያት አይደለም ለማለት ነው ።
እኔ የናሁሜ ነገር ሰላም ነስቶኛል😢😢😢
እኔም😢😢
እኔም 😢😢😢
ምን ይሆናል ወንድ የወንድ ልጅ እኮ ነው ለአላማ አደል እንዴ የወጣው ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ
Yinfash 😂
እኔም 😢
አሜሪካ ከፋፋይ ናት
ናሁሠናይ አንዳርጌ ወንድም የለዉም እናቱም አንድልጄ ብቸኛ ወንድ ነዉ አንዲት እህት አለችዉ ብለዋል አጣርተህ አዉራ ፈታላሜደያ ናችሁ።
ሰላም ሶላምሺ ይብዛ እኮንገህናመጣሺ ሰላምናፍርንንያብዛልንበያለንበት አላህ ይጠብቀን ሰላምለህዝባችንይሁን በርች አላህ ሀገራችንሰላም ያድርግልንን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ድል ለአማራ ፋኖ
ሞት ለፅንፈኛ 😅
የመጀመሪያነኝ ዲል ለጀግናዉ ፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
DDDDDDD DEMBISH NW?
ወላህ በይ😅
ሙሎ አየረ መነገድ ላያ ሜሰሮ ሰራተኞች ይወገዱ ምንም ትርጉም የለለው ስራ ነው ሜሰሩት ብዙ ዜጋ ነው ሜነገላታው 😢
አረ ዉድ ጋዜጠኛዉያን የናሁ ሠናይን ነገር 😢😢😢ግራ እየገባን ነዉ
💪💪💚💛❤️💪💚💛❤️
ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን
በረከት እንዳንቺ በራስ መተማመንና እንቢ በተሳሳተ መንገድ ለምን ትኤዳላችሁ ብለሽ የተጣመመውን ለማቃናት የኤድሽበት መንገድ አኮራሽኝ ይኤ ነው አገር መውደድ ይኤ ነው ለአገር ታማኝነት መቆም ተባረኪ እህቴ መብትሽን አስከብረሽ ለሌላውም ትምህርት የሰጠሽሸበት ሁኔታ ኮራሁብሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሱማሌ ላንድና ኢትዮጵያ የጋራ ስምምነታቸውን ተግባራዊ ማድረግ አለባቸው ። አልሲሲ ሁሌም እኮ አደጋ ውስጥ ናችሁ አይዞህ ።
ስማ አንድ የአሜሪካ ባለስልጣን ደገፈ ማለት አሜሪካ ደገፈች ማለት አይደለም
ትክክል ብለሀል የአንድ ሰው ጭብጫቦ ከሚሊየኖች ውስጥ አይደምቅም ።
የአሜሪካ ሴራ አይታወቅም ምናልባትም በኛም ሃገር አፕላይ እንዳታደርግ እፈራለሁ ምክንያቱም ብዙ ያኮረፉ ክልሎች የሶማሌላንድን ምሳሌነት ሲገልፁና defacto state ሲሉን ነበር።
Exactly
የኬኛው ብልፅግና ይውደም
አገሪቱ ሙታለቺ ነፍሷን ይማረዉ ህዝቡ የአማራ ህዝብ አንድ ሁን አድ ብኮን እዴትግሬ ከክልሉ ነፃ ይሆን ነበር ያዉሬዉ ጨፍጫፊ በቀረ ሁሌም አዴተጨፈጨፍክ ትኖራለህ ዘላለም ፋኖዎቺም በናታቺሁ ለህዝቡ አሥቡለት እናተ ተዋግታቺሁ ሥለቁ በጥላቻ ህዝቡ ላይ ነዉ በዴሉ ሥለዚህ አድ እልባት አርጉ ኧረ እሥከ መቼ ይጨፍጨፍ
ናሁሰናይ ጀግና አተንየሚረሳ ጀግናን የሚወድ ሁሉ አለብየ አላስብም ወላሂ ናሁየ ሁሊም በልባችን ትኖራለህ በድልአጥቢያ የወደቅበትቦታሀውልትህ ይቆማል ጀግናችን ነፍስህን ከደጋጓቹ ጋርያኑርልን ድል ነፃነት ማሸነፍ ለህዝባችንጀግኖቻችን እናሸንፋል
አንድ ኢትዮጵያ ማለት ጊዜ ያለፈበት ነው! (የነጻ አውጭ ድርጅቶች)
ያንተ ጊዜነው ያለፈው
መንግስቱ ሐይለማርያም ስለ ትግራይ የተናገረውን አስታውሱ ኢትዮጵያ ሁልግዜ የምትደማው ከትግራይ ክልል በመነጨና በሚመነጭ ችግር ነው ብሏል ይኼው ችግሩ አልቆመም
ቸዕ ኣድግ😅
ድላ ለፋኖ
Ene oromo neng dr. Abiyi agaritun mamrat alchalem siltanun yilkak..
አወ ይልቀቅ እሱ ከመጣ እሱ በሱ አስፈጀን😢😢😢
አነተ ኦሮሞ ሳቶን የጎበና ዳጪ ባርያ ነህ።
@@be-liever ራሱ ባሪያ አለነበር
Tabadah😏😏😏
የባንደዎች÷ የግብፅ ተላላኪዎች÷ የገድሎ አልቃሾች÷ የመተተኞች÷የቀረርቷሞች÷ የባለ 40 ክንድ ምላስ አረገብጋቢዎች÷ የቆሞ ቀሮች......አይን እየቀላ: አንጀታቸው እያረረረረረ ኢትዮጵያችን ያሰበችበት ትደርሳለች!!!!💚💛❤💚💛❤
At the Air Port a lot has to be done to clean from corruption & maladministration.
ወራዳ መንግስ የግፍ እስረኛችን አስገድዶ ማሳቃየት ተናጉሩ እያለ መዘገብ ማንም አይሰማህም ብልፅግና እንደዚህ ሰውን እዳሰቃያችሁ አትኖሩም ለአማራ ህዝብም ቀን አለው ሁን ሳቅ ወደድግም ጠላህም ፋኖ ያሸንፋል ❤
አሜርካ ምን ስለሆነች ነው የሰው ሀገር መሬት ለኢትዮጵያ ምትፈቅድ ይህ እንቆቅልሽ ነው እማይሆን ነገር ነው ።
ማንህ ባንዳ
ዜናው በሱማሌ ላንድ ብቻ እኳ አለቀ ወገን
Nege démo tigray teregna nat
ምራባውያኑ እኮ አንድነትን አይፈልጉም። ኢትዮጵያንም ቢገነጣጥሉዋት ደስታቸው ነው። ለዛ አደል ኦሮሞ እና ትግራይን የሚያግዙዋቸው። በምእራባውያን አስተሳሰብም እኮ አማራ አንድ ኢትዮጵያ ስለሚል አይወደድም የመኖርያ ፍቃድ እንኩዋን አይሰጠውም።
እናተግን ኢትዮጵያዊናችሆ
ምንድነው ምታወሪው
አየ ኢትዮጵያ! ሕጂ ከኣ ሶማሊላንደ ተመሊስኩን? ነዳይ ናይ ልቡ ይሓልም ድዮም ዝብልዎ ኣምሓርኝ አፈልጥ አለ ይምካሕ ኔረ አሞ አዛ ምስላ ባአምሐርኛ ትሓባበሩኒ እምቸ ያሆ
አንድ ዜና ሁለት ጊዜ?መገንጠሉ ተመችቶሀል
መአስተዳደጋቸው ትህትና የሌለበት ያልተቀጣ ሁሉ ነው የሚሰበስቡት በቂ እውቀትም የላቸው ሳያጣራ አትሄጅም ማለት ምንድነው ቢያመልጣት ማነው ኪሳራውን የሚሸፍን ባካችሁ እንዲህ አይነት እንከፎችን ዞር አድርጉልን
የአሜሪካ ፖለቲከኛ ደገፈ ማለት አሜሪካ ድገፈች ማለት አይደለም እኮ😂😂
ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡
ሁሉም ንስሀ ይግባ
deleee lafano ❤❤❤❤
ኢስከ መቸ ናት አትዮጵያ ኣገልጋይ ሁና የምትሀደው
ደግ አደረገች በረከት ገበሬዋ።
እኔም ቀን እያለኝ ቀንሽ አልቋል አትሄጂም በለውኝ በስንት መከራ ነው በሰወች እያላት እንደት አትችይም ትላላችሁ ተብለው ነው በጭቅጭቅ ያሳለፍኝ ችግር ነው በሰው አገር በክብር እያስተናገዱን አገራችን ላይ እንድህ ነው ?
እና እንዳትታገት ነው ያሰሯት😅😅😅😅
ወንድሙ???
በሚገርም ሁኔታ ኢትዮጵያ አሰብን ስታጣ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ከተበተነ በኋላም የኢትዮጵያ የቁም እንስሳት የዱር እንስሳት ብርቅና ቀንድ ቡና ርግብ ኢግል አሞራ ሳይቀር በኮንትሮባንድ በገፍ እየወጣ ነዉ እስከ ዛሬም ድረስ የበሰበሰ ጉምሩክ አየር ማረፊያ ተቀምጦ ህዝብ ያስለቅሳል ጠረፋችንን ወለል ብሎ ክፍት ነው የማንም ሀገር ዜጎች ሁሉ እንደፈለጉ ይወጣሉ ይገባሉ ያለ ገደብ።።።።
It’s very shameful airline staff behaviour and professional and arrogant if he doesn’t know why ask his superiors Berket well done.
ሱማልያም ላንድንም ሀገርነትም ፈርመህም ወደብንም መጠቀም ግድየታም ነዉ ከየትም ማንም መንካትም አይችልም ለኣልያም ላንድንም ኢትዮጵያም ከጎንዋምይቆምላታም ህዝብንም ኢትዮጵያም ለሱማያም ላንድንም ህዝሽንም ነፃነታቸዉም ንግድም እንደልባቸው የመኖርም ሰላማቸዉ ያገኛልዉ ሱማልያም ላንድንም ይህንም መሰራትም መረዳትም አለበትም የሱማልያም ላንድንም ሀገርነትም ታግኝ ከባሀርዋም በቦታዋም አልፎንም ሚሄደዋም ትፈትሸዋለሽም ሰፕማልያም ላንድንም ባህርንም ጥበቃም ከኢትዮጵያም መንግስትም የባሀርንም ሀይልም ጋርም ጋርም መስራትም ቦታዉንም መጠበቅም ግድንም ነዉ ግብፅም አታልፍም
Wow you ok now we know that you work for the government
መቸሽነው ሰላም የሚመጣው ደከመን😢 😢😢
የሚዋጉት ሳይሰለቻቸው የማይዋጋው ሰለቸው?
አስተያዬት፤
1.ይህ የባህር በር ስምምነት በ30/12/2023 ከስምምነቱ ፍርማ በፊት ሰማይ ያፀደቀ መሆኑን በግልጽ ተረጋግጠዋል፡፡
2.ከዚህ በኃላ በኢትዮጵያ ምድር የሰላም አየር ይነፍሳል፡፡
ወንድም አማች ናቸው እንዴ ናሁ እና ሀብታሙ 😢😢😢
No they are not brothers.
ዋው በሉ
" ብዙ መልካም ሰዎች አሉ ። በአንዳንድ ዋልጌዎች እንገላታለን "
ዶር አብይ ሁሉን ነገር ውጫዊ ( ታሪካዊ ጠላት በንዳዎች ጁንታ ጃዊሳ ሸኔ ) ከማድረጋቸው ይልቅ ውስጣቸውን ቢፈትሹ የችግሮች ሁሉ መነሻ ምንጭ ( የህዝብ ድጋፍ መሸረሸር ) ሊረዱት ይችሉ ነበር ::
ሀብታሙና ናሁ ሰናይ ወድምና ወድምናቸውደ
አይደሉም
በህልም እስከ መቸ ነው የምትኖሩ ከመውረር መግደል ወጥታቹለምን በሰላም ኣትኖሩም ባሕር ከህልም ውጪ ሌላ የለም ታድያ ኣባይ ለግብጽ ይመለከታታል ::
ምንም ስሜት የማይሰጥ የተዘበራረቀ ወሪ ነው የምታወራው : አንዱን ትጀምርና መቋጫውን ሳታስቀምጥ ደግመህ ሌላ ወሪ ትጀምራለህ , ዜና ሳይሆን ልፍለፋ ነውና እያደረክ ያለኸው ።
የፊልሙ እርስ ምድነው ንገሩን❤❤❤❤❤❤
ያልኮራንበትን ያህል በጣም አሣፋሪ ሆኗል
❤❤❤❤
Stop destroying Ethiopian airline
Bertu
ዛሬ አድኛ ነኝ
መዝሙር 150
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤ በኃይሉ ጠፈር አመስግኑት።
² በችሎቱ አመስግኑት፤ በታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት።
³ በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት።
⁴ በከበሮና በዘፈን አመስግኑት፤ በአውታርና በእምቢልታ አመስግኑት።
⁵ ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት።
⁶ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን፦ ሃሌ ሉያ።
Wey misrak Africa
አየር መንገድማ የግል ሆኗል
ማያረባዘገባ
አማሪካ ኢትዮጰያን ማውደም ተያይዘዋለች በዚሕ ሤጣን መሪ
ይሄ ሚዲያ የብልፅግና አለስልሶ የሚሰራ ቅጥረኛ ነው ስንል በምክንያት ነው
እና አሜሪካ የሰው ሀገር የምትሰጥና የምትከለክ ናት እንዴ ከዛስ በሰላም መኖር ይቻላል ።
አይ ፋኖን ስንጨርስ ሰላም ይመጣል።
@uየሚጨርስ ይጨርስ አንቺ የጋላ ቡችላser-op8xm9bx4b
የስራ ግብሩንማ ኢሠማኮ ለመንግሥት ካቀረበኮ ሁለት ዓመት አለፈው ....ወፍ
ወደ ፊት ነው ወደፊት ይለይለት
አንተ ራስህ እልል ያልክ ብል.ግና ትመስላለህ...!!
ETHIOPIA YEMITBAL HAGER YELECHIM FERSALECH ABEQA
አቢቹ የኛ ጀግና 🇪🇹 ሺ አመት ምራን ፣ ውሾች ይጮሃሉ ግመሎች ይጓዛሉ💪💪 አቢቹ ኑገሰ ነገስት ዘ-ኢትዮጵያ ።
አንችንይምራሽአሽቃባሽትባያለሽጨካኝ
❌❌❌❌❌
@@Hayat-r3x 80% የኢትዮጵያ ህዝበ ጠቅላይ ሚንስትር አብይን ይፈልገዋል የቀሩት ይወደዋል 20% ፅንፈኞች ዘረኞች አሸባሪዎች እና ተባባሪዎቻቸው አናቸው።
Dr Abey yegna ye Ethiopha Meri newu 1000 amet ngesln ❤
@@HalleSaale-b2jayidelm memrat bibedashi mn ageban ezaw arci yimrashi
Rignale midea sisetme,acet or atked stop
ዜናህ በሱማሌላንድ ብቻ አለቀ ሱማሌዎችን ያመነው አብይ እየቃዠ ነው የሚታመኑ አይደሉም።
አይ አብይ ውድቀትህ ሩቅ አይሆንም ኢንሻ አላህ አንድ ስው ቢማርኩ ዶክመተሪ በለው መጡ እስኪ ሂዱ አማራ ክልል ሙርከኛቹን ቆጥራቹ አትዘልቁትም መከላከያ የምትሉት ማለት ነው ድል ለተገፋው አማራ ማህበረስብ ድል ለጀግናው ፋኖ🎉🎉🎉ሞት ወድቀት ለስው በላው አብይ እና ደጋፊዎቹ
Menw alekesach abichu Gena yegzal lametat😂😂😂😂😂
Menw alekesach abichu Gena yegzal lametat😂😂😂😂😂
@@RozaTalegin ምነው አንቺስ ዳይፐሩ ነኝ አልሽ
Jegna slhone🤪🤪🤪🤪🤪
አብይ የትግራይ የሦማሌ የደቡብና የአማራ መንደሮችን ሢገነጣጥል ዕውቅና የሠጠናል በማለት ነው የሦማሌ ላንድን ዕውቅና ለመሥጠት የተፈለገው። ይሕ በአለም ላይ ያሉ ታላላቅ የጥቁር ሕዝብ ተከራካሪ ምሑራን ከሚያሠሙት ውሕደት አንድነት ሕብረትና የጋራ አንድ ገንዘብ ዕንዲኖረን ከሚያሥቡት ተፃራሪና ያለወንም ሕብረት የሚያዳክም ለጠላትም ተጋላጭ ሊያደርጉን ሐይልም ሊበትኑ በመሖኑ መላ ጥቁር ሕዝብ በኢትዮጵያ የተሣካላቸውን የአረብ ቅጥረኞች በቶሎ መመታት ዕንዳለባቸው ዕሙን ነው።
ይመስላሃል ኣመርካ ኣትልም ውሸትኖው ሶማልያ ኣገር ከተፈቀደላት ትግራይ ትከላልች ለትግራይ ጡሩኖው
sobaa
The mother of Nahusenay was interviewed by Journalist Mesay Mekonen and she said that he is the only son and he has only one sister. So that documentary filmed by Abiy is untruthful .😡😡😡
You consider mesay a man of integrity ?? He could have told her to say that she has one son!
Banda wusha
Menew ye menegedet tureba honekeben demos nahusenay ande new lewelajochu teblo yele ende
ሲጀመር ሀብታሙ የናሁም ውንድም አድለም ሲቀጥልም የሚሰሩት ዲራሞ የከሸፈው ሴራ ሳይሆን የከሸፈው ምንግስት በሚለው ይቀርልን😂
ኢትዮጵያውያን ፡‐ ሶማሊያን ሳይጎዳ ላደረጋችሁት ከሶማሌላንድ የብሐር ወደብ ለማግኘት ስምምነት ጥሩ ነው ። ግዙፏ ኢትዮጵያ ከ 30 ዓመታት በላይ ያለ የብሐር ወደብ ኑራለች ። ሰላምና ብልጽግና በኢትዮጵያ ምድር ላይ የዓለም ፈጣሪ ይሰጣት ዘንድ የዘወትር ምኞቴ ነው ።
የብልጽግና ካድሬ የግራኝ አብይ አህመድም ሆነ የአሜሪካን ሴራ እግዚአብሔር ያክሽፈው የማንን ስራ እንደምትሰሩ ይታወቃል አሜሪካ አስመሳይ ናት እርኩስነት በላይዋላይ የፈሰሰ እንደናንተ ያሉትን ሆዳሞች ሰብስባ ዶላር እየበተነች አገር ታተረማምሳለች እሷ የምትፈልገውን እርኩስነቷን ጭምር ታስፋፋለች ግራኝ አብይ አህመድን ዝም ብላ አላስቀመጠችም ፍላጎቱን እየፈጸመ ስላለ ነው እሱ ግን ሕዝብ የሸወደበትን የተንኮል ምላሱን ከእነሱ ነው የተማረው ለኢትዮጵያ ሕዝብ እግዚአብሄር ይድረስለት ይሄንን ከሃዲ እግዚአብሔር ያንሳው ፣ድል ለፋኖ እግዚአብሔር ከተጮቆኑት ከተገደሉት ከተፈናቀሉት ጎን ነው
With 769k subscribers, why hasn't the government acted? The reason is obvious.
150 million? atkededu gebtse 150m hezbe yelatm
አቤት ፈታደል ቅሌታም ነህ በእውነት እኮ ናሆ ሰናይ ነው አድስ አለምን አፍኖ እሚወስደው ሽታም ነህ የእውነት✊✊
እና ምንማለት ፈለግክ ሙታቆዉ ካለክ ቀርበህ መስክርለት
Yqrta america le ethiopia hzb blew yemiserut sra yelem ye america flagot ye ethiopia na somlia hzb ers le ers liyawagu new flagachew. Be metersh ye ethiopia hzb ygodal slezih be ahunu ghizie ye ethiopia hzb qom blo maseb yasfelgewal mkniatu be ethiopia wst yalew chgr mejemeria meftat yasfelgewal. Donot be fulled again by janda america
አንተ ምታሟርተው ሟርት እውን ሆኖ አያቅም በማር የተለወሰ መርዝ ነህ የጀውሳው ነገር ነፍስህ ነው ምን ታደርገዋለህ ፋንዶ የእንቧይ ካብ ሆነብህ አድሮ መፍረስ ሆነ