Ethiopia - የጃዋር ዝግመተ ለውጥና የልደቱ ትንቢት ‹‹የብሄር ፖለቲካ ያበቃለታል››

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 101

  • @Typing67
    @Typing67 8 месяцев назад +16

    አንዲቷን ኢትዮጵያ ናፋቂ ነኝ ሰላም እና ህድገት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @Hassentube38
    @Hassentube38 8 месяцев назад +14

    የብሔር ፓሎቲካ በህግ መታገድ አለበት ክልል መፍረስ ሰው ከብት ነው የሚካለለው መወገድ ሰው እንደፈለገ ተንቀሳቅሶ መሥራት አለበት

  • @AberaOtiso
    @AberaOtiso 8 месяцев назад +2

    ድል ለጀግና አማራ ህዝብ ፋኖኖ

  • @getahunwoldemeskel
    @getahunwoldemeskel 8 месяцев назад +4

    መብሰሉ ጥሩ ነው፤ ግን የነኝህ ሰዎች የቀድሞ ማንነትና ስራ የማይረሳና አወዛጋቢነት ይቀጥላል፤ አደገኛ አዋቂዎች ናቸው፤

  • @DechasDaily
    @DechasDaily 8 месяцев назад +1

    ጀዋር መሐመድ ጅግናችን ነው።
    የ ኣውሬ ጭንቅላት ይዘው አይሄድም።
    ጀዋርን በ ወቀስ ኦኔ ዬለትም ባባ።

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 8 месяцев назад +3

    የብሄር ፖለቲካ በህግ ይታገድ😢

  • @IrreessaanDaniel
    @IrreessaanDaniel 8 месяцев назад +1

    ልደቱ፡ በሕግ፡ ይጠየቅ

    • @meharisahile2868
      @meharisahile2868 8 месяцев назад

      መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሰብስበው አንድ ልደቱን የሚደርስ አላየውም ብለው የመሠከሩት ስለ ሰውዬው ጠንካራ አቋም የሚያሣይ ነው ;ከዛም አልፎ 1997 ቅንጅት ኢህአዲግን በምርጫ በዘረረበት ወቅት የአንጋፋው ፖለቲከኛ ልደቱ ሚና መለኪያ የለውም ሲያልፍ በተቃዋሚ ፖለቲከኞች አቅም ማነስ እሱን እራሳቸው የማጥቃት ስራ የሠሩበት የሚረሣ አይደለም ;ፓርቲያቸውና ፖለቲከኛው ምክንያታዊ ፖለቲካ ቀኝ ዘመም የነበሩ መሆናቸው የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው ።

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 8 месяцев назад +2

    ብሔርተኝነት ሐገርን ከማፍራረስና ህዝቦችን ከማናከስ ወጭ የምፈጥረው ፋይዳ ሊኖር አይችልም።

  • @eskuema187
    @eskuema187 8 месяцев назад +1

    ሌላው መብቱን መጠይቅ ብሄርተኛ አማራ መብቱን ሲጠይቅ ኢትዮጵያዊ ለዚህ ማሳያዎችን ዋነኛው ፈታ ደይሊን ማየት በቂ ነው

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 8 месяцев назад +8

    አዎ ኢትዮጵያዊነት ለሁላችንም ይጠቅመናል።
    ግና ጀዋርን ማመን 🤔

    • @bazatube2270
      @bazatube2270 8 месяцев назад

      ጀዋር ኦርቶዶክስና ሰሜናዊነት ከአይምሮው በላይ ጥላቻ አለው እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው

  • @DerejeAlemu-l3o
    @DerejeAlemu-l3o 8 месяцев назад +1

    ደነዝ ፖለቲከኞች ባሉበት የብሄርተኝነት ፖለቲካ የሚቀር አይመስለኝም ፖለቲከኞቻችን በአዴስና ስል በሆኑ መተካት ያስፈልጋል ።

  • @AaBy388
    @AaBy388 8 месяцев назад +4

    ከዛሬ አምስት አመት በፊት " ብሄረተኝነት ነብርን እንደመጋለብ ነው... ። መውረድ ወይ መጓዝ አትችል።" ብሎ ነበር። search አድርግ።

  • @germantube5745
    @germantube5745 8 месяцев назад

    Feta daily ke fana tv more tedemach new be melaw alem 👌👌👌👌

  • @danielsintayehu2203
    @danielsintayehu2203 8 месяцев назад

    አምሃራ የብሄር ፖለቲካን ከመቼውም ግዜ በላይ ይፈልገዋል ፤ እንደብሄር ነው የተበደለው ፤እንደ ብሄር ፍትህ ይፈልጋል።

  • @dohaqatars8279
    @dohaqatars8279 8 месяцев назад +3

    ሰላም ፈታ ዛሬ አንደኛ ነኝ በርቱልን እንወዳችኋለን

  • @genetudaricha327
    @genetudaricha327 8 месяцев назад +2

    ሲያጭርብር ነው ጃዋር !!

  • @KdrKdr-pn1mw
    @KdrKdr-pn1mw 8 месяцев назад

    ጆሀር ተለወጠ ማለት ሙሉ መልስ ለመስጠት ቢከብድም ግን የበፊቱ እራእይ ዋጋ የሚያስከፍል ዝግመትን የሚያመጣ ወይስ ፍላጎቱን ከሰፊው ህዝብ ጋ ተቀላቅሎ ማስፈጸም ወይስ ፍትሀውይነትና በእድሜ ጋ የሚመጣ ለዚህ አለም እሩጫ ዋጋ አጥቶ ሰው ሁሉን በአንድ አይን ማየት ችሎ ብቻ አላህ ይወቅ።

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile1717 7 месяцев назад

    ጅዋርናልደቱ ዝግመተ አይምሮያላቸው ምንምየማይጠቅሙ እደዎሻ የሚጮኩ በህዝብእምነትያጡ አጭቤዎችናቸው

  • @lulu3845
    @lulu3845 8 месяцев назад

    ቸጁሃር መለሳለስ እባብም ይለሰልሳል

  • @ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ
    @ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ 8 месяцев назад +3

    እኔ ጁሃርን የተባለን ሠይጣንን ከማምን ሠይጣንን ማምን ይሻለኛል በእሡ ምላስ የወጣው መርዝ አይደል የወለጋ ሙስሊሞች የታረዱት ብቻ አላህ የስራውን ይስጠው

  • @henokkiros8988
    @henokkiros8988 8 месяцев назад +8

    ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 8 месяцев назад +1

    ምን ዋጋ አለውየ ሰውን የኦሮሞን ህዝብ አይምሮ ከለኮሰ በሃላ???? ዱሮም እነሱን ተከትሎ እንደዛ መሆን??? ግን ቢሆንም ማን ጀዋርን ያምናል????

  • @MustefaAbduljewad-wn6mx
    @MustefaAbduljewad-wn6mx 8 месяцев назад

    Jawweee ❤❤❤❤

  • @EmanSulitan
    @EmanSulitan 8 месяцев назад +6

    የጃዋርን ዝግመታ ለዉጥ አትእመኑ፣ የእናጀዋር ንግግር የኮንፍዩዝና የኮንቬንስ ነዉ።እነሱ በሚነገሩት ነገር ዉሻትነት የለዉም።ግን አንተ እዉነት እየተነገሩ ነዉ ብለህ ስትታላል እነሱ የሚሠሩት ግን ከሚነገሩት በተጋለቢጦሽ ነዉ።

  • @ሀይልዬአለማየሁ
    @ሀይልዬአለማየሁ 8 месяцев назад +4

    ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ ጁሀር አራጅ ወሀቢያ ነዉ

  • @IrreessaanDaniel
    @IrreessaanDaniel 8 месяцев назад

    የብሔር፡ ፖለቲካ፡ ለማንም፡ አይበጅም፡ እውነት፡ ነው።

  • @aere9610
    @aere9610 8 месяцев назад +6

    የወጋቢረሳየተወጋአይረሳምጥብጋላአራጂየሰራንንአንረሳምያሳረዳቸውንአማራአንረሳም🙁🙁🙁🙁😬

  • @solomonfantu7863
    @solomonfantu7863 8 месяцев назад

    እኛ ኢት/ያዊያን አዝጋሚዎች በመሆናችን ከዛሬ 100ዓመት በፊት የተሠራብንን ሐገር አፍራሽ የብሔር ፖለቲካ ገና ይፈትነናል።

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 8 месяцев назад

    ኢትዮጵያ ሰላም ሇሆኖ እንድትቀጥል ከተፈለገ ክልል የሚባል መፈረስ አለበት አንቀጽ 39 ከሕገ መንግስት መወገድ አለባት የአገር መሪ አማራ

  • @EtanaAbeshu-hj9ge
    @EtanaAbeshu-hj9ge 8 месяцев назад

    የሕዝቦችን እኩልነት በፀጋ የምትቀበሉ ከሆነ ለአገርቱ የሚሆን መፍተሔ ነዉ። ደሩ ግን የቆዬ የአባቶቻችሁን አሰተሳሰብ ለማስፈጸም የሚደረግ ከሆነ የሞኝነት አስተሳሰብና ጊዜው የአለፈበት መሁኑን ቢታሰቡበት ይበጃል

    • @Yoye156
      @Yoye156 8 месяцев назад

      Cheka yeantem abatoch eko nachw esti enesu yeseruten bego tarik seruna asayun meder kosasa

  • @kibrugirma6933
    @kibrugirma6933 8 месяцев назад

    አልሰማህም እጂ የገርምሀል ኦሮሞያ ቸርች አለ።

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 8 месяцев назад +1

    ያንን ሐውልት ኦሮሞ ቦታ ያለው ጡት ተቆረጠ ገሌ መሌ የሚለውን እንዲፈርስ ማድረግ አለበት ጀዋር ልብ ካለው ????

  • @Zedo1992
    @Zedo1992 8 месяцев назад +1

    👌👌👌👌👌

  • @eyobedtewodros1496
    @eyobedtewodros1496 8 месяцев назад +2

    የሚፈልጉትን ካሳኩ በኃላ "አልፋ እና ኦሜጋ" አይደለም ቢል ባይል ምን ፋይዳ አለው????????????? አምስቱን የትግል pillars የሚሏቸውን ከመለሱ በኃላ "ከሰመ አልከሰመ" ምን ትርጉም ይኖረዋል

    • @gebregebru4407
      @gebregebru4407 8 месяцев назад +1

      ከስህተት መማር ተምሮም ለሀገር ሰላምና ለህዝብ አንድነት ደህነት መሰለፍ የሰብዓዉነት መለክያ መስፈርት ነዉ።

    • @Lionhearted777
      @Lionhearted777 8 месяцев назад

      @@gebregebru4407ayyyyy inesu mechem tenegna astesaseb aynorachewm. Sewun lemadenager new bakh.

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 8 месяцев назад +1

    ስማ እግር ችብቅላት አይሆንም
    ቀን የሰተው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ሁሉም ለበጎነው አንተ ግን የአረብ እታቢ ነህ

  • @dejed9804
    @dejed9804 8 месяцев назад +2

    Unmatured analysis!

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 8 месяцев назад +1

    ይህን ጭራቅ ጀሀረን አትመኑ አሁን ሰው አሁን አፈረ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 8 месяцев назад

    ስው ጥሩ ሲባል ልደቱ አያለው ልደቱ በአንድ ራስ ሁለት መላስ ያለው የህዋሓት ቡችላ አማራ የካደ ነው🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 8 месяцев назад

      እና ሻቢያ ምን አገባው😂

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ 8 месяцев назад

    ጀዋርን 😈 የሚያምነው የለም ።

  • @tamasgenmashasha8540
    @tamasgenmashasha8540 8 месяцев назад

    የብሔር ትግል የምቆመው የብሔር ጥያቄ ስመለስ ብቻ ነው ።ነፍጦቹ

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 8 месяцев назад

    ጸረ ልማቶች ፋኖ በባህር ዳር ድልድይ ላይ ቦንብ አፈነዳ ብላችው መዘገባቸው ፋኖና ዘጋቢው ጸረ ልማት መሆናችውን ያመላክታል። ፋኖ ሸፍታ ነው። ጸረ ልማት ነው። የአማራ ህዝብ ድህነትና ሸብር የእለት ኑሮው ሆኖ መቀጠል የለበትም። መሰልጠንና መበልጸግ ሰልጡንነት ነው። ድህነትና ጉራ ባህል መሆኑ መቅረት አለበት።

  • @nuremohammed9105
    @nuremohammed9105 8 месяцев назад

    ትልቁ ችግር ኢትዮጵያዊነት ለአንድ ብሔር ውክልና መሠጠቱ ነው።

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 8 месяцев назад

    ሁለቱ ከንቱዎች ጁወር በሰው ደም እጁ የጨቀየ ልደቱ የፖለቲካ ነጋዴ በዚህ ንግድ የግል ክስ ለሞምላ የትግል ጓዶችን እስከ መሽጥ የሚደረሰ ክፉ የቅንጅት ትግል ያስታውሰዋል።

  • @emanuelmalede3111
    @emanuelmalede3111 8 месяцев назад

    🤔🤔ጀዌ

  • @nuremohammed9105
    @nuremohammed9105 8 месяцев назад +1

    ልደቱ ስለፌዴራልዝም
    ስለአናሳ ምንነትና መብት አልገባውም። ለስሙ ነው ፖለቲከኛ ነኝ የሚለው። ስለሀረሪ ክልል አመሠራረትን በደንብ ያንብብ። እንደነ ፊጂ እና ሌሎችም መሰል አናሳዎች መብትን ያጥና።
    የሚገርመው የሚይዘውና የሚለቀውን ያቃተውን የእሱን የእብደት ወሬ ማቅረባችሁ

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 8 месяцев назад +2

    አባም ሰው ሆኑና ?????

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 8 месяцев назад

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @wowwoww2333
    @wowwoww2333 8 месяцев назад

    ፋኖ ጀግና ነው

    • @Nati_Gang
      @Nati_Gang 8 месяцев назад

      Tiktok Lay😂

    • @Nati_Gang
      @Nati_Gang 8 месяцев назад +1

      Comment Lay kehone awo 😂

    • @wowwoww2333
      @wowwoww2333 8 месяцев назад

      ​@@Nati_Gangበግ? ድሮም በግናችሁ

  • @yematasisay3327
    @yematasisay3327 8 месяцев назад

    OK....it is good to reconsider the thought whether it is good to move on with it or find another alternative. However, with all these damages and birth of new realities....l think it is impossible to have a paradigm shift and build a new nationwide thought of politics making Ehiopianism first. We are awaiting the bad time and sinking slowly on the swamp of fractured states.

  • @Rest-k7b
    @Rest-k7b 8 месяцев назад

    😢😢😢😢

  • @DiresBiyabl
    @DiresBiyabl 8 месяцев назад

    ልደቱ ውሻ ውሻ ውሸ ውሻ ውሻውሽ

  • @sabaamohammed2239
    @sabaamohammed2239 8 месяцев назад +1

    Harari can't be region that's right

  • @sofoniastibebu
    @sofoniastibebu 8 месяцев назад +1

    bekti ne enate, bitewocuiyim tasazinanacj]ju
    gimamatam yegimatam lij

  • @dnx_dd
    @dnx_dd 8 месяцев назад

    ⬛️🟥⬜️ Jawar 👑

  • @AlemayehuTsadik
    @AlemayehuTsadik 8 месяцев назад

    ፈታዎች አተዘላብዱ ጆሀር ጆሀር አትበሉ ተለሳለሰ አልተለሳለሰ ጆሀር ምን አገባዉ አጨብጫቢዎች ዝጉ ።

  • @nardneg
    @nardneg 8 месяцев назад

    የብሄር ፖለቲካ መልካም እንዳልሆነ ብዙ ማሳያዎች አሉት፣ ነገር ግን የሃይማኖት ፖለቲካም መልካም እንዳልሆነ መገንዘብ አስፈላጊ ነው፣ የሃይማኖት ፖለቲካ (ኦርቶዶክሳዊ ኢትዮጵያም) መልካም አይደለም፣ ስለዚ የሃይማኖታዊት ኢትዮጵያ ካልታረመች በስተቀር፣ የብሄር ፖለቲካ አይከስምም፣ ስለዚህ የብሄር ፖለቲካ ይቅር ስንል የሃይማኖት ፖለቲካም አስፈላጊ አይደለም ፣ በሃይማኖት ስም የሌላውን ባህልና ወግ እንደ ነውር መቁጠር መቆም አለበት ፣ ኦርቶዶክሳዊ ኢትዮጵያ ስትከስም ብሄርተኝነትም ይከስማል።

  • @kefaleejigu278
    @kefaleejigu278 8 месяцев назад

    የብሔር ፓለቲካ ወሳኝ ነው😊

    • @Yoye156
      @Yoye156 8 месяцев назад

      Kehone ketelebet

  • @ashenafibrihanu6077
    @ashenafibrihanu6077 8 месяцев назад

    ባክህ ደሞ ሌላ ቁማር ነው ሁለተኛ ካርዳቸውን ለመምዘዝ እያኮበኮቡ ነው ያው አባ ሳክሶ ተቀባይነቱን ስላጣ በጀዋር አፍ እያወራ እና የሕዝቡን ግብረ መልስ ለመፈተሽ ነው።

  • @AfileBahakito
    @AfileBahakito 8 месяцев назад

    ከሁለት ወራት በላይ የፈጀው የአፋር እና የኢሳን ጦርነትን ግን ለምን ለመዘገብ አለመሻታችሁ ግርምት አጭሮብኛለ

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 8 месяцев назад

    ልደቱ የሞተ የከሰረ እስካሁን ያረጀ አሳማ በሉት ያገኘውን የሚያግበሰብስ ትግል ከጀመረ የኔን እድሜ ያህላል ግን ? እውቀት ቢኖረው አገር ይመራ ነበር ቀበሌ እንኳን የመምራት እድል አላጋጠመውም እሱ ሞቷል ቁራ ሆኖል ።

  • @simbasimba-y5n
    @simbasimba-y5n 8 месяцев назад

    i never knows ethiopia was colonased by italy b/c they see them self the onlyl country in african not colonased

  • @tamasgenmashasha8540
    @tamasgenmashasha8540 8 месяцев назад

    በጣሊያን ዘመን አማራ የምባል ብሔር አልነበረም።አማራን የወለደው መለስ ዜናዊ ነው ።

  • @belayenehgetent5007
    @belayenehgetent5007 8 месяцев назад

    😅

  • @wakshumshiferaw883
    @wakshumshiferaw883 8 месяцев назад +1

    The lier media

  • @mixedtube5610
    @mixedtube5610 8 месяцев назад

    🎉 Be yea mn. Km nmmr year vvthi I k kii

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 8 месяцев назад +1

    😂😂ልደቱም ህንደ ጃዋር የከሰረ አጎዛ ነው😁😂😂

  • @lukewarm170
    @lukewarm170 8 месяцев назад

    Are you kidding me ባለጌበለውተደብቆ ዳይመድ እየሸጠ ነው አይየኢትዩጵያ ልጆች ማንም ሲጫወትባችሁ እንከፎች

  • @meweds8media
    @meweds8media 8 месяцев назад +1

    አይ ጀዋር ለማያውቅህ ታጠን በሉት ቆሻሻ።

  • @belayenehgetent5007
    @belayenehgetent5007 8 месяцев назад

    😅