Ethiopia - ግድቡ የተኛበት መሬት እየተናጠ ነውበርካቶች ወጥተዋል የተፈራው አደጋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 163

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 16 дней назад +39

    ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነት ይቅር በለን 🙏🙏🙏

  • @Jaa1231-c8q
    @Jaa1231-c8q 10 дней назад

    አምላኬ ሆይ ላንተ እሚሳንህ የለምና ኢት ሀገራችን ጠብቅልን አቤቱ ይቅር በለን 😢😢🙏🙏

  • @serkalemmengestu7452
    @serkalemmengestu7452 16 дней назад +17

    የምታሳየን ግን የውጭ ስዕል ነው እግዚአብሄር ያዘዘው ይሖናል

  • @ZenebeTadese-z4p
    @ZenebeTadese-z4p 16 дней назад +31

    ኢቲዮጰያዊያን አይዟቹ ፈጣሪ ይጠብቀናል ሁላችንም አፀልይ!!

    • @wondimukassa8295
      @wondimukassa8295 16 дней назад +1

      Amen!!!

    • @Hagere739
      @Hagere739 16 дней назад

      እናቱን ልብዳው ፈጣሪን የለም

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 16 дней назад

      ይቅር ይበልህ ይበለን​@@Hagere739

    • @cosmicwonder5890
      @cosmicwonder5890 12 дней назад

      Egziabher mheret yarglhe lebhen wede rasu yemelsew

  • @rahmaabdurahman2539
    @rahmaabdurahman2539 16 дней назад +6

    ያለጢፍ 🤲በእዝነትህ እየን 🤲ኢላሂ ወንጀላችንንማረን 🤲❤

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 16 дней назад +11

    ምንም እንኩዋ ሀጥያታችን ሞልቶ የፈሰሰ መሆኑ ግልጽ ቢሆንም አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ በምህረትህ አስበን።

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 16 дней назад +13

    አላህ ሆይ እዘንልን ያረቢ

  • @እሙሱመያ-ኈ7ቐ
    @እሙሱመያ-ኈ7ቐ 11 дней назад

    ያራህማን

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 15 дней назад

    ጌታ ሆይ የጠገበዉን ና ያልጠገበዉን ለይ

  • @kifletabor833
    @kifletabor833 16 дней назад +11

    ላ'ንተና ለ'ንዳንተ አይነቱ ከይሲ እልኽ እግዚአብሔር ይጠብቀን።

    • @HaroonKhan-wk1ew
      @HaroonKhan-wk1ew 16 дней назад +2

      ትክክል እስኪ ምን አይነት እብደት ነው ሃገሩን አሳልፎ ለግብፆች ደስታ ይህን የሚቀባጥረው የኢትዬ ይድሆች አምላክ ዬት ሄዶ

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 15 дней назад

      ግብፆች ለዚህኛዉ ግድም ምንድን ናቸዉ እሱ የህዳሴን ግድብ አላለም ደግሞ ከራሱ ፈጥሮ አላወራም እየሆነ እያየን ነዉ እሳት መሬትን በርግዶ እየወጣ እያያችሁ አይደል በዚህ ሳምንት ስቱን አየን ከማየት በላይ ሆ የመጣዉን ቁጣ ፈጣሪ ይመልሰዉ በዚህ ይብቃ ፀልዩ የሱ ማስጠንቀቅ ክፋት የለዉም ።​@@HaroonKhan-wk1ew

  • @alethiopia4587
    @alethiopia4587 16 дней назад +6

    ናላህ ይናጥ! በቃ አንተ መርዶ ካላወራህ አይመችህም አይደል?

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 15 дней назад

    አላህ ከመጣው መአት ኢትዮጵያን ያ ና ዝባን ያድን

  • @mamoddada7838
    @mamoddada7838 16 дней назад +9

    ግብፅ ሀገር ሆነክ ነው ዜናውን እያስተላለፍክ ያለሄው?

    • @user-hz4jc8rw5t
      @user-hz4jc8rw5t 16 дней назад +2

      ነው መሰል እነሱም ጠምደው ይዘውናል ወላሂ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ሀገራችንን እሱ በእዝነቱ ይጠብቅልን

    • @Daniel-zg6up
      @Daniel-zg6up 16 дней назад +2

      😂

    • @tiyaabeki9164
      @tiyaabeki9164 15 дней назад

      🤣🤣🤣🤣

  • @geteneshalayou1991
    @geteneshalayou1991 15 дней назад

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @YaredAbrha-wb3px
    @YaredAbrha-wb3px 15 дней назад

    ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @Urgi-xk5ns
    @Urgi-xk5ns 16 дней назад +3

    ሽብሩ!

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 16 дней назад +1

    መጸለይ አለብን።ለአገራችን

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 16 дней назад +3

    ደስ ይበላችዉ የዉ ደም ስታፈሱ እደበግ የሰዉልጅ ያረዳችዉ በመተት አላህ በጠላዉ ሽርክ በተጥለቀለቃችዉ ያገሬልጆች ቻሉት ያላህን ቁጣ

  • @sofiakasaw3333
    @sofiakasaw3333 16 дней назад +1

    አላህ አለን ኢሻአላህ ዱአ አዱርጉ ወገኖቼ

  • @MINA-u7q3t
    @MINA-u7q3t 15 дней назад +1

    ግብፅን ይውሰዳት

  • @Adme1244
    @Adme1244 15 дней назад +2

    የቂያ ምልክቶች አንድ ባንድ እየታየ ነው
    አላህ ያለው አይቀርም ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 16 дней назад +2

    እግዚአብሔር እሪሳሔን ይናጠዌ የረፈምድር እርግማን ነቀርሳሳሳ !

  • @SaifulRana-b6d
    @SaifulRana-b6d 15 дней назад

    አላህ ያብርደዉ ያረብ

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 16 дней назад +4

    የሰው ልጅ እያረዱ ያሉትን አረመኔው የብልፅግና ሽኔ ምናለ መሬት ተከፍታ በጥውጣቸው እሳተ ጎሞራ ፈድቶ ብጨርሳቸው

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 16 дней назад +5

    ፈጣሪ ስለ ስሙ ሲል ኢትዮኽያን ይምራታል አይዞን አይዞን ይህም የሚሆነው ሁሉ ለበጎ ነው. እንፀልይ ኣብዝተን. መፀለይ የማይፋልጉት እነ አስረሽ ምችው ልብ ይስጣቸው. አይዙዋችሁ እምዬ ኢትዮጵያ ትንሽ መንገጫገጭ አለ አይዞን ወገኖቼ!!

  • @hau427
    @hau427 16 дней назад +3

    እኛ ስንት አመት ሆነን በድሮ ስናልቅ 😢

  • @HermonMama-cp7qj
    @HermonMama-cp7qj 16 дней назад +9

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ዮጠብቅ

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 16 дней назад +1

    በስማም

  • @Tgstbrhqne
    @Tgstbrhqne 16 дней назад +5

    እግዛብሔረበምህረቱያስበን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 16 дней назад +3

    ምቀኛ ወረኛ 1ግድብ ለ130ሚልየን ኸዝብ በዛች ብለኸ እንደግብፆች ታሟርታለኸ

  • @anteneh_omer
    @anteneh_omer 15 дней назад +1

    ትኩረት ለመሳብ ብላችሁ ደስ የማይል ርዕስ አትስጡ።

  • @Sameera-ic5mb
    @Sameera-ic5mb 16 дней назад +1

    አይጠብቅም ይጨርሠው

    • @mamoddada7838
      @mamoddada7838 16 дней назад

      ኢናሊላህ ዎኢና ኢሌህም ራጂኡን!

  • @geremewgghiorgis7426
    @geremewgghiorgis7426 16 дней назад +9

    እግዚአብሔር ይጠብቀን።

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 15 дней назад

    አቤት በሰዉ ሰራሽ በተፈጥሮ አደጋ ቡዙ መከራ አየን ግን መቼም ተስፋ አንቆርጥም ያሻግረናል እግዚአብሔር !

  • @Habtam837
    @Habtam837 16 дней назад

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @Merry-t5s
    @Merry-t5s 16 дней назад

    የጠላት ስሜት እንዳይሳካ አምላክ ይሰራል።

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 16 дней назад

    ይህ የፈጣሪ ድንቅ ስራ ነው

  • @abiy-s
    @abiy-s 16 дней назад +2

    ስታነብ አይስብም~ዝጋው-ዝጋው ነው ሚለኝ
    ከሙያ አጋሮችህ ጋ ተወያይ

  • @bekrijemal13
    @bekrijemal13 16 дней назад

    ደስ ብሎሃል አይደል? 😢😢😢

  • @ETHEIOPIA
    @ETHEIOPIA 16 дней назад

    በእየሱስ ስም ምንም አይሆንም ግድቡ የተኛበትንም ሆነ ህዝቧን🙏🙏

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 16 дней назад

    ያረብ በረህመትህ እዝነቴ ከቁጣይን ይቀድማል በለኸናል ያረብብ እዝነትህንንን 😢😢😢😢

  • @Ayalnehyeshaw
    @Ayalnehyeshaw 16 дней назад +2

    ዝም ብለህ ትቀባጥራለህ። ሕዝብ ያለአግባብ ታስፈራራለህ።

  • @አልሀምዱሊላህ-ፀ3ቘ
    @አልሀምዱሊላህ-ፀ3ቘ 16 дней назад

    ያአላህ እዝንትህን

  • @ebrahimabdela4292
    @ebrahimabdela4292 16 дней назад +1

    ቀባጥርና ሳንቲም ልቀም! ሟርተኛ!

  • @ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው

    የዛሬ ሁለት አመት አለሁበት መሬት ተቀጥቅጦ ሲስፈራ ወላሂ

  • @VipVi-12345
    @VipVi-12345 16 дней назад +9

    አላህዋ ይቅር በለን ክፋሥራቺን በዛና አላህም ተቆጣ እኛማ ሢያሠን ነዉእሡ ይሁነን ሥራቺን ከፋ ያረብ መሀሪዉ ጌታ አተ በራህመትህ ማረን ያማራህዝብም ተሠየ እደት ይሁን ሠላሙን ያምጣልን 😢😢

  • @Sameera-ic5mb
    @Sameera-ic5mb 16 дней назад +1

    ቤታችን ፈርሶ ግድብ አይቀርም ህጋዊ ድሀ አረግ ናቸው አለ እኮ ቤት አፍራሽ የት ናቸው ❤❤❤❤❤

  • @Mulegebdaw-zc2mp
    @Mulegebdaw-zc2mp 16 дней назад

    በጣምጥሩነዉ

  • @retasa7652
    @retasa7652 16 дней назад +1

    Menew Adegaw endifeter yefelgachiwt yemeslal

  • @Zeyedegebertsadick
    @Zeyedegebertsadick 16 дней назад

    ግብጽ እና ከግብፅ ጋር ግጥሞ ኢትዮጵያን የጎዳ ሁሉ በሜድትራኒያ ባህር ይዋጣል።

  • @peaceloveunity3079
    @peaceloveunity3079 16 дней назад

    የንጹሐን ደም እየጮኸ ነው ☝️

  • @DenekeDarilo-l5h
    @DenekeDarilo-l5h 16 дней назад +1

    አብይ ግድብ ነው ብዬ በጠም ደነገጥኩኝ አዞችሁ ሁሉንም እነፈለን ብቻ የሰመዩን ፈጠር እንለምን

  • @genetregassa9625
    @genetregassa9625 16 дней назад +1

    Adegaw ante lay yehun felfela

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 15 дней назад

    የሚሰራውን የሚያውቅ አምላክ አለን ለነጭ ጅቦች አሳልፎ አይሰጠንም! ስንት መስዋት ተከፍሎ የቆመች ሀገር ናት የኛ አምላክ ይለያል ከዚ ይጠብቀናል አያደርገውም!

  • @saved1580
    @saved1580 16 дней назад +12

    ኢሳይያስ 9
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁶ ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
    ⁷ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል፥ ለሰላሙም ፍፃሜ የለውም። የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህን ያደርጋል።

    • @liya7235
      @liya7235 16 дней назад +1

      አስተማሪ ኮመንት ነው ጆሮ ያለው ይስማ ❤❤❤

    • @liya7235
      @liya7235 16 дней назад +1

      ጆሮ ያለው ይስማ ጆሮ ያለው ይስማ ጆሮ ያለው ይስማ ❤❤❤

    • @fasikasefa8496
      @fasikasefa8496 16 дней назад

      አሜን

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 16 дней назад +3

    የግብፆች ወሬ ነው ግድብ ኢትዩጵያ ብቻ ናት ያላት 😂😂😂😂😂

  • @FikaduBayushi
    @FikaduBayushi 16 дней назад +1

    ፈታ ይመቻል ለምን ካልቹ ሰሚው ማነው ዋናው ነገር ምፈልገውን ካልነገረኝ አልከተለውም ስለዚህ ስሙት እሱም ሰው ነው ስራ ነው 👉👉መሬት ላይ ያለው እውነት ግን እንደሚወራው ነው ወይ መልስ የላችሁም. ካላችሁ ደሞ ከ ጃዊሳ ወሬ እስከ👉👉 ጦርነት ባሕላዊ ጨዋታችን ነው እስካሉት አሁን ሚበላ ሚጠጣ የሌለበት ሀገር እስካደረጉት ሰዎች ጭምር ንገሩኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @روزامحمد-ح7م
    @روزامحمد-ح7م 16 дней назад +2

    Ant.morataqa.

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 16 дней назад

    አላህም በጣም ታግሦናል እሥከጥግ ድረሥ
    አላህ በክብር የፈጠረውን የሠውንልጅ እደአረፋ በግ በየደረሡበት ያለምንም ጥፋት በግፍ ኢትዮጲያ ምድር ላይ ታረዱ በገዛ ሀገራቸው የራሣቸው ወገን እርሥ በእርሥ እሥካሁን ድረሥ መገዳደሉ ቀጥሏል
    የመሬቱ ባለቤት አላህ በቁጣ መጣ እሺ ይህን የዘነጉ ጋጠወጦች አሁን እሣ የመሬቱ ባለቤት ማን እደሆነ አወቃችሁ?
    ያረቢ ምናለ ለይተህ ወጀለኞችን በቆሙበት ብታሠምጥሌን😢😢😢😢

  • @enush7338
    @enush7338 16 дней назад +1

    ይናጥህ ሟርተኛ

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 16 дней назад

    መቸም አያልፍልነ ሰው አይሙት እጂ ግድቡስ ጦሱን ይዞ ይሂድ አታስፈራራነ

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n 15 дней назад

    የመሬት መቀጥቀጥ በሂንዱ. በቻይና በኔባል አሁን እየተንቀጠቀጠ ነዉ🥲🥲

  • @teklayg.tsadik7697
    @teklayg.tsadik7697 12 дней назад

    እንፀልይ ፈጣሪ ይቅር ይለናል ።በዘር በጎጥ በሃይማኖት በጥቅም ፣ ተነሳስን ሰው መጉዳቱ እናቁም፣እንፋቀር ፣እግዚአብሔር እንፍራ።

  • @anwarmohamed-aty
    @anwarmohamed-aty 16 дней назад

    ማን ገነባው?🤔

  • @Adeleq2011
    @Adeleq2011 16 дней назад +3

    ሟርተኞች!!

  • @BirukTsegaye-x1o
    @BirukTsegaye-x1o 16 дней назад

    1

  • @SintayehuMekuriya-s5l
    @SintayehuMekuriya-s5l 15 дней назад

    ስታወራ አውቀህ በሆን ጥሩ ነው::ሰምተህ ባትዘግብ::አንጀራ ወጣልኝ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 16 дней назад

    አረ ግብፆች በደስታ ሊሞቱ ነው አኡዙቢላህ በጣም ያሳዝናል አላህ አለን😢😢😢😢

    • @Mdjahid-bg7th
      @Mdjahid-bg7th 16 дней назад

      በጣም ምን አይነት ፍጥሮች ናቸው

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 16 дней назад +2

    ገንዘብ ያሰከረህ ሟርተኛ ነህ

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 16 дней назад +1

    ከ1500 አመት በፊት የነበሩት ኢትዮጵያዊያን እመንገድ ላይ ቁመው መንገደኛውን ኑ ብሉ ኑ ጠጡ ይሉ ነበር! ውሀ ሲጠይቋቸው ወተት፣ማር፣ምግብ ለመንገደኛው ሁሉ ይቀርብ ነብር! የአሁኑ ትውልድ በዘር፣በሰፈር፣ነጻ አውጭ ተደራጅተውና ተባብሮ ቡድን አዘጋጅተው ዛሬ የሰውን ሀብት ይቀማል ይነጥቃል፣ያቃጥላል፣ይገድላል ያለውን መሰረተ-ልማት ያፈርሳል ራሱን ለድህነት ያዘጋጃል፡፡

  • @SemiraFaris-x8g
    @SemiraFaris-x8g 15 дней назад

    ሰከሰ

  • @OlaKhumalo
    @OlaKhumalo 16 дней назад +2

    LA gibits telkah new.. Inde..

  • @EminetuKajidaki-z5e
    @EminetuKajidaki-z5e 16 дней назад +1

    ሟርተኛ አይሳካልህም አንተ የሀገር ጠላት

  • @wondimuheme477
    @wondimuheme477 16 дней назад +2

    Ante wushetam

  • @HassenJemale-x7i
    @HassenJemale-x7i 15 дней назад

    ከግብፅ ተከፍሎክ ይሆናል ብዙ ሴራዎች አሉ ህዝቤ ሆይ ነቅታቹ ዙርያችሁን ጠብቁ በአንድ ድምፅ በእሳተ ጎመራው መንቀጥቀጡ መንስኤ ይጣራልን በተመራማሪዎች የሚል አንድ አይነት አቋም እናንፀባርቅ

  • @ethiod09
    @ethiod09 16 дней назад

    መሬት መንቀጥቀጡን በማጋነን ሰውን ከቦታው የማስለቀቅ ስራ እየተሰራ ነው 😮

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 16 дней назад +1

    አንተ ሁሌም ለምን ምኞታም ነህ ኢትዮጵያዊ አትመስልም

  • @MohammedjemalAhmad-gp8ix
    @MohammedjemalAhmad-gp8ix 16 дней назад +1

    Ant kushasha mat atawra kebt afr bla

  • @prosperty4785
    @prosperty4785 16 дней назад +1

    እና ታዲያ የአብይ ፎቶ እዚጋ ምን ያግላችሁ ግድቡ ተሠርቶ ሲያልቅ የምታሳዩት ሌላ የሆነ ነገር ችግር አለ ሲባል የአቢይን ፎቶ ድርግምታላችሁ ድርግም ታረጉታላችሁ ትርጉም የሚያደርጋቸው እናንተም ግብጽም አንድ ናቹ

  • @emunabrhane2198
    @emunabrhane2198 15 дней назад

    Egzabhier yexeleyachu setachu ethiopia hule ke bahar ber flega arefech yqr ybelilin

  • @Sameera-ic5mb
    @Sameera-ic5mb 16 дней назад

    መግሥት ቤታችን እያፈረሠ ነው ይቀጥቀቀጥ

  • @tanatube8759
    @tanatube8759 16 дней назад

    ፈጣሪ ይናጥህ አጋሰሰ ለገንዘብህ ብቻ የቆምህ መሆንህን ብቻ ነው የምታመላክት

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 16 дней назад +3

    የግብጥመጥፊያደረሰማለትነው.

    • @حليمهحسن-ر7ث
      @حليمهحسن-ر7ث 16 дней назад

      የራሷ አሮባት የሠው ታማስል አሉ ኢትዮጵያ ስንት ጥፋት ውስጥ ሆና ስለግብፅ መጥፋት ማውራት ሁሉንም ከጥፋት ይጠብቅልን አላህ

    • @raheemaghfgg5748
      @raheemaghfgg5748 16 дней назад +1

      ተቀናቃኛችን ስለሆነች ነው​@@حليمهحسن-ر7ث

  • @meklitasamenew
    @meklitasamenew 16 дней назад +3

    ሁለት ሺህ አመተምህረት የገልባጭ መኪና ሾፌር ነበርኩ የግድቡ ቦታ ሲቆፈር እሳት የሆነ ዉሃ ወጣ እኔ እንዴት ይህን የሚያህል ፕሮጀክት ጂኦሎጂካል ቴስት አልተወሰደም ብዬ ስናገር አንድ ሾፌር ይህን ተናገረ ብለው መከራ አብሉኝ

    • @worknesh896
      @worknesh896 15 дней назад

      ታዲያ ይታወቃል እኮ geotechnical ጥናቱ ተስርቶ የጣሊያን ባለሙያዋች አስተያየት የስጡበት የከስም ቀበና spring የሚተነፍስብት መንገድ ተምቻችቶለት የተስራ ነው እንኮን ግድብን ያህል ነገር ቀርቶ ህንፃም ሲስራ ጂኦሎጂካል ጥናቱ ይካሄዳል ስህተቱ ያለው አንተ ጋር መስለኝ።

  • @abdurahimsani4296
    @abdurahimsani4296 16 дней назад +1

    ማርተኛ ነህ

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 16 дней назад +1

    There is nothing wrong with the Dam; we have enough of that BS from Egypt; we do not need Fetadaily's Filfella

    • @Daniel-zg6up
      @Daniel-zg6up 16 дней назад

      My Dear the mountains are to large to take down. The machine is made in the United States, it's almost big as the nuclear bomb. Sad in truth.

  • @krasnyglucklih517
    @krasnyglucklih517 16 дней назад +1

    Don't spread terror for the sake of money

  • @alemayehutamiru2051
    @alemayehutamiru2051 16 дней назад +1

    አንጀትክ ይናጥ ደነዝ ጋዜጠኛ የማንን ሀገር ዜናነው ምት ዘግበው አንተን አይመለከትም

  • @JemilaAbdullah
    @JemilaAbdullah 16 дней назад +1

    ያረብ አንተው ጠብቀን

  • @Jutuu
    @Jutuu 16 дней назад

    😭😭

  • @danadkw9918
    @danadkw9918 16 дней назад +1

    We need any good news. So, earth quick could be a mistake of PM Abiye, Fanno leader Zemene, Gecho/D..Tshion or Jal Maro? Tired of bad fortune dreamers.

  • @GeinabHormah
    @GeinabHormah 16 дней назад +3

    አላህዪዘንልንአላህይጠብቀን።😢😢😢😢😢

  • @tayeduresa622
    @tayeduresa622 16 дней назад +2

    ይሀ ገደበ ክፈርስ የአሚባራ የመሰኖ እርሽ መልካውርረ ዕርሽ ምርምር ድርጀት ገዋኒ አካብቢ እና የአዋሸን ደእልደይን ሊያውደም ሰአሚቸል የገደቡ ዉ ባሰቸክዋይ መለቀቅ አለበት

  • @Moderngame2024
    @Moderngame2024 15 дней назад

    ሙወርተኛ ሚዲያ በገዛ ሀገሩላይ አሞራች ህዳሙ ሚዲያ

  • @bacherjatteni1501
    @bacherjatteni1501 16 дней назад +2

    እንዴት ያለ አሳዛኝ ሰው ነህ? ለመሆኑ ለምንድር against Ethiopia የምትሠራው?

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 15 дней назад

    😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳

  • @chimdessa156
    @chimdessa156 16 дней назад +1

    መርዶ ነጋሪ

  • @yadolij8239
    @yadolij8239 16 дней назад

    ክፉ ምኞት በሀገርህ ላይ?

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 15 дней назад

    ተመራማሪ ማለት ማህይም ማለት ነዉ የነሱ ሀጤአት ነወ

  • @Sameera-ic5mb
    @Sameera-ic5mb 16 дней назад

    አሥር አመት ሠርቼ ያሠራሁት ቤት መግሥት አፈረሠው ያለሁት ሣውዲ በረሀ ፈየል እየጠበኩ ነው ቤቴ ሊፈርሥ ኤክሥ አረጉበት አላህ ያጥፍቹ

    • @KkK-rz7wn
      @KkK-rz7wn 16 дней назад

      አይዞህ አላህ የተሻለውን ይስጥህ

    • @seait840
      @seait840 16 дней назад

      አላህ ከበረሃ አያውጣሽ ያስቀርሽ