ዶ/ር ተስፋዬ ደበሳይ የኤርትራ ጥያቄ የነፃነት ጥያቄ ነው በሉ አለን @Nahoo TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 106

  • @alemayehudesta2529
    @alemayehudesta2529 2 года назад +5

    Elias is a very knowledgeable and skilled journalist who looks cultivated himself by reading a lot. And I also appreciate his guest for his genuineness.

  • @AhmedMohamed-nb6mk
    @AhmedMohamed-nb6mk 2 года назад +6

    ኤልያሥ ሁልግዜ ፕሮግራምህ በጣም ድንቅ በቃ ምንልበልህ አሥተማሪ ነው።ብርታልን ወንድሜ

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 2 года назад

      Are you sure? You are not some kind of Amhara house kerper

  • @ketemahaile7579
    @ketemahaile7579 2 года назад +3

    ትምርታዊ: ዝግጅት: ስለሆነ: የምታቀርበው: በርታበት: ኤልያስ: thank you for your hard work.

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 2 года назад +3

    ዋው በጣም ትልቅ፣ትምህርት ፣ነው ለትውልድ፣ይኸ ቃለ፣መጠየቅ፣በኢትዮጵያ ቲሌቪዥን መተላለፈ አለበት ለትውልድ ፣በተለይ ይኸ ትውልድ ፣በደም በዘር ነቀርሳ፣የተደፈነ ጆሮ ሰለሆነ ፣ከእነዚህ ወድሞች አባቶች ፣ለሀገር ልዋላዊይ ብቻ በአንድ አለማ የተገሉ ፣ናቼወ።

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 2 года назад +4

    ኤልያስ በርታ በጣም አስተማሪ እና የሃገር ፍቅር ቀስቃሽ program ነው። ይሄውልህ እኛ የምናውቀው የፍቅር ሰው ፣ እውነተኛ ፣ በቃሉ የታመነ እንደ አቶ ካህሣይ አብርሃ አይነት የትግራይ ተወላጅ ነው። አቶ ካህሣይ እግዚአብሔር ይባርክዋ!

  • @HAWI-SO
    @HAWI-SO 2 года назад +2

    Loved the story, after the whole day work, I listened This discussion with full energy.

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 2 года назад +2

    * What a MOVING STORY; So, Genuinely ETHIOPIAN, and Piece Of ETHIOPIAN History!!!!! And, Of course, The TRAGIC History of the Generation that Dreamed Big, But Drifted Into Perilous Path, Unfortunately!!!
    * THANK YOU, Ato Kahsay Abrah!!!!!
    And, the Host, Elias Awoke, THANK YOU!!!! SUPERBLY Objective Journalism!!!!!

  • @jagme334
    @jagme334 2 года назад +1

    Betam des yemilu sew, thank you!

  • @tewogcptewogcp4528
    @tewogcptewogcp4528 2 года назад +1

    I’m going to buy this book asap!

  • @tewodroskinfe9099
    @tewodroskinfe9099 2 года назад +1

    thank u Elias .

  • @tseigadnglgirmamelakamu6429
    @tseigadnglgirmamelakamu6429 Год назад +1

    ደስ የሚል አጓጊ ታሪክ ነው ።ነገር ግን አሁን አስተያየት እንዳልሰጥ ታሪኩን መጨረስ ግድ ነው ። ፀሀፊውን ላመሰግን ይገባል ምንም ያልተበረዘ ጫካ በገቡበት እድሜ በንፁ ህሊና የፃፉት እንደሆነ ተሰምቶኛል እስካሁን በሰማውት ታሪክ ውስጥ ።

  • @phun4379
    @phun4379 Год назад +1

    ተማሩ አልተማሩ ሁሌ ኤርትራ እያሉ ካላላዘኑ አይሆንም

  • @repent5044
    @repent5044 2 года назад +1

    እኔም በጣም አልረሳውም
    የበለሳ ልጅ ነኝ
    ድላይየ የእኔ ቆንጆና የጀግና ጀግና የእሴት አንበሳ ነበረች የተሰዋችውም ከውቤ ወንዳያ ጋር ስትዋጋ ነበር እኔ በጣም ልጅ ነበርኩ
    ድላይየ እንደታናሽ እህቷ ትወደኝ ነበር
    አመራሮችም
    ሰለሞን
    ወርቁ
    አምባየ
    አንደኛው ጠፋብኝ ክንፈ ይሆን?

  • @gmekonnen397
    @gmekonnen397 Год назад +1

    Thanks God Eritrea have other good countries who are honest to work with. Almighty God always protect Eritrea from super lairs Ethiopian activist . They are not thankful what you give them but their eyes is always on they do not belong.

  • @አዚዛ-ቈ5ኀ
    @አዚዛ-ቈ5ኀ 2 года назад +4

    ፍትህ ለዘመነ ካሴ ለኅበዜ ሲሳይ ለጋዜጠኝች ለተማሬዎች በየቦታው ለታስሩት ፋኖዎች ይለቀቁልን⚖️የአለም ህዝብ ይወቁልን መንግስት ማስቆም ያልፈለገው በወለጋ የአማራን ነዋሬ ኦነግ እየጨፈጨፈ መንግስት ኦነግን ደግፎ እረጂ እንዳይገባ ምንም በደል የለም እያለ አየዋሽ እያስገደለ ሰለሆነ እባካቹህ ለወገን ድምፁ እንሁን 🙏

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 11 месяцев назад

    ስለ ኢህአፓ ዘመን የተጻፉ አውነተኛና ልብወለድ መጻህፍትን አንብቤያለሁ"የአሲምባ ፍቅር" እና የቆንጂት ታዬ "ምርኮኛ" የተለዩ ናቸው ዘመኑን በግልጽ ያሳዩን መጻሕፍት ናቸው።አሁን በቅርቡ "የሱፍ አበባ " አይቻለሁ ።እሱም ጥሩ ነው።

  • @jonnyleo5355
    @jonnyleo5355 2 года назад +7

    Elias we Eritrea knew the hate and envy you have for us I wonder what is your problem?

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 2 года назад

      What is your problème too .? If they are saying is not true give your own stand

    • @AbTek6532
      @AbTek6532 Год назад

      That's how he makes money!😂

  • @bruckf
    @bruckf 2 года назад +1

    Great show. ግን how can you write/translate a whole book using የሲጋራ ፓኮ? Hmmm.

  • @besm113
    @besm113 2 года назад +18

    ናሁ ምንድነው ፍላጎታችሁ አሲምባ ዐጋሜ የኤርትራ ነፃነት አወቀ አላወቀ ኤርትራ እንደ ሌሎች የአለም ሃገሮች የታወቀችበት በአለም የተሰጣት ካርታ አገር የሆነች መረጋገጫ ያላት ናት።እንኳንስ ኤርትራ ጁብቲ ትላንትና ናትኮ ነፃ የወጣች።ናሁ Tv ምንድነው ለማስተላለፍ የፈለጋችሁ መልእክት?ወደድክም ጠላህም ኤርትራ በህግም በመስዋእትም ነፃ ወጥታለች።እናንተ የወያኔ የጥፋት ቅሪት ወያኔዎችና ዘራቸው እያመጣህ የታደርገው ትንኮሳ ብታቆም ይሻለሃል።

  • @woldetewolde7029
    @woldetewolde7029 2 года назад

    ሁለታችሁም የምትመሰገኑ ናችሁ ምክንያቱም ጠያቂና ተጠያቂ ሀቁን ይዛችሁ ስለ ተወያያችሁ። በርቱ ቀጥሉበት ገና ነው ዕውነተኛ ትርክቱ።

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 2 года назад +11

    Poor Eritrea 🇪🇷 people born feed by yr hands look no appreciated like tewdros adhanom born in Eritrea educated in Eritrea now look what he is accusing so of all the good Lord is with Eritrea and Eritreans we are going to prevail with God. God bless Eritrea and Ethiopia.

    • @azmarino6117
      @azmarino6117 2 года назад

      When Dr Tedros Adhanom was in Asmara University, Eritrea is a part of Ethiopia. Also all Ethiopian University were founded by Ethiopian government
      Instead, you have to said, Thank you Ethiopian government for building Asmara University. Malet yenberebh Ethiopia batgenbalh man neber yemgenbalh yehew 30 min genbachu? Degmos ke ejachen belto telaleh atafrem?

    • @zemen913
      @zemen913 2 года назад +4

      @@azmarino6117 Asmara university was built by Italians. It was known by the name Santa Familia

    • @azmarino6117
      @azmarino6117 2 года назад +1

      @@zemen913 I m sorry, I didn't know that thank you for correct me

    • @yohanneszerazion1614
      @yohanneszerazion1614 2 года назад +1

      @@azmarino6117 Eritrea was never been part of ethiopia OK Agaminos?

    • @azmarino6117
      @azmarino6117 2 года назад

      @@yohanneszerazion1614 don't be stupid, if you were not a part of Ethiopia. Why you celebrating an independent day?

  • @aaronmerihyemane5912
    @aaronmerihyemane5912 2 года назад +16

    ሥለ ኤርትራ ኣትዘባርቁ
    Way beyond your limited views..
    #Eritreaprevail
    #Ethiopiaprevail

    • @Xestra37490
      @Xestra37490 2 года назад

      That’s absolutely right all I want’s you parasites to leave Ethiopia and go back to your province. I been praying for you to start using your minerals and get rich everyday just because you’ll leave us alone. I can’t stand you snakes leave us alone!
      I’m still praying 🙏🏼 for you to get rich … so we never have to hear or see you in Ethiopia!!!

    • @sirgotasima860
      @sirgotasima860 2 года назад +3

      Don't always limit yourself. Go out of your box and you will learn more.

    • @gmekonnen397
      @gmekonnen397 2 года назад +5

      Learning lies is not going to take you anywhere The truth prevails. Eritrea prevails
      Lairs will be ashamed

    • @gmekonnen397
      @gmekonnen397 2 года назад +4

      In Ethiopia. Reading fake stories is normal
      They cannot differentiate between lie and truth

    • @elizabethyemane9570
      @elizabethyemane9570 2 года назад +2

      Exactly

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt 2 года назад +1

    Very genuine and honest gentle man

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 2 года назад +11

    መጽሃፍህ የውሸት ታሪክ ነው ምን ለማለት ፈልጋቹ ነው ኤርትራ በሰዎሰት አራት መንግስታት ተገዝታ እንደ ሌሎች አፍሪቃ አገራት ነጻነት መሰዋእት ከፍላ ያገኘችው ነው ውሸት ሰለ ኤርትራ መናገር የውሸት መጽሀፍህ ለኤርትራውያን አይሰራም
    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 Год назад

    እኔ የማንም የፖለቲካ ደጋፊ አይደለሁም። ነገር ግን ወንድሞቼን ስላጣሁበትና ቢኖሩ ኖሮ ዛሬ ላይ ምን እንደሚሉ ስለማስብ አስተያየቴን እሰጣለሁ። አዎ የኢህ አ ፓ ታሪክ እጅግ በጣም የሚያሳዝን፤ የኢትዮጲያን ህዝብ ከዳር እስከዳር ያቀፈ የሚመስል፤ የብዙ ደሀ አማሮችን በሚያሳዝን ሁኔታና ባላሰቡት መንገድ ህይወት የቀጠፈ፤ የስንቱን በር በሞት መርዶ ያንኳኳ፤ ስንቱን ወጣት ተመልሰው ከሞት የሚነሱ እስኪመስላቸው እርሳቸውን ለጮሌዎች ጓዶቻቸው አሳልፈው የሰጡበት ፓርቲ ነው። ጥቂት ጮሌዎች ግን በኢህ አፓ የመዋጮ ገንዘብ በመክበር ዛሬም እንደትናንቱ የተረፉትን በተለይም የሐረርጌን ወጣቶች ታሪክ ልብ አድርጌ የማውቀውና በልጅነት ጭንቅላቴ የቤተሰቤን ታሪክ እንዴት እንደተፈጸመ በግልጽ ስለደረስኩበት፤ የኢህ አፓ ታሪክ ገና አልተጻፈም ብዬ አምናለሁ። በተለይም የአማራው ህብረተሰብ አሁንም በእምነቱ የጸናው አሁንም በተለያየ መንገድ ምስጥር አወጣ እየተባለ እየተገደለ ነው። እያንዳዳችን ለእምነታችን ስንል ይቅር ለእግዚአብሔር እያልን ተቀምጠናል። መጻፍ ጥሩ ነው፤ ምክኛቱም ታሪክን ታሪክ፤ እውነትንም እውነት ያወጣዋል። እንዲሁ አይቀርም። የሀገሬን እውነተኞች ሳስብ በቃላት ስለደግነቱ መግለጽ የማልችለው፤ ለዘላለም የአንጀት ቁስልና የእግር እሳት የሆነብኝን ወንድሜን ያጣሁብትን የኢህ አፓን ታሪክ ሳስብ በምሬት ነው የምናገረው። ፍቅርና ዲሲፕሊኑ ለሞቱት እንጂ፤ በህይወት ለተረፉት አይደለም። ጥቅት መኢሶንና ኦነግ እንዲሁም ጉራጌ ከትነግ ጋር ተባብረው፤ ያደረጉትን ያውቃሉና የኢትዮጲያን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ይገባቸዋል። ብዙዎቹ ምንም አይነት የመንግስት አመሰራርት አቋም የሌላቸው፤ ለጓዶቻቸው ህይወት ያልሳሱ፤ ለደሀ ቤተሰቦቻቸውም ሳያዝኑ ጥቂት አማሮች ደግሞ ከነዚሁ ከከሀዲዎች ጋር የተሰለፉ አሁንም ኢትዮጲያ እድሏን እንዳትጠቀም እንቅፋት እየሆኑ ይገኛሉ። አሁንም ስንቱን ለእግዚአብሔር ሰጥተን እንችላለን? ኢትዮጲያ በግፍ ያጣቻቸውን ልጆችዋን የሰማይ አባታችን ይታደጋት!!! አንድ ልብማ ቢሆኑ ኖሮ እስከዛሬ የት በደረስንና ኢትዮጲያም በለማች ነበር። ይህንን ደሀ ህዝብ እርስ በርስ ማባላት ለማንም አይጠቅምም።

  • @yohannesbaraya4269
    @yohannesbaraya4269 2 года назад +3

    ኤልያስ፥ ኤርትራን ተፋታት እባክህ! ያላወራረድከው ሂሳብ ኣለ እንዴ? ሁሉም ነገር በወቅቱ ሲሆን ያምራል። ኤርትራን እየጎተትክ የኣርእስት ማሳመሪያ ኣታድርጋት።

  • @dadidad4572
    @dadidad4572 2 года назад +2

    የኢትዮጵያ ኢሊቶች ና ፃሃፊዎች ከተረት ተረት መቸ ነው ምትወጡት? ኣንድም ኢቪደንስ የላቹሁም ከንግስት ሳባ እከ ኣሁኑ ሁሉም ተረት ተረት ነው ግን ተረት ተረት ዳግም ዋጋ እንዳያስከፍላቹ

  • @samsontesfazion2416
    @samsontesfazion2416 2 года назад +2

    tigray Tiyake ye naxenet tiyake newu belu atelem ? Eritrea yegeza raswa tarik alat.

  • @stifmg8885
    @stifmg8885 2 года назад +4

    በኔ እምነት በዚያን ግዜ የነበረው ትውልድ ባልገባው ፖለቲካ ተሳክሮ በአሳዛኝ ሁኔታ አለቀ፡ አገራችንም ዛሬ ለደረሰችበት እጅግ ፈታኝና አደገኛ የመከራ ዘመን ውስጥ እንድትገባ አድርጓታል። ያን ዘመን በፈለከው ቋንቋ ብታሽሞነምነው የሚለውጠው ነገር የለም። ትላንት ያላቦካኸው ዛሬ አይጋገርም። ኢሕአፓም በለው መኢሶን፡ ደግም ይሁን ሕወሓት በዚያን ግዜ የተከተላችሁት ግራ ዘመሙ ርዕዮተ አለም ዛሬ በውድ እንድንከፍል ማድረጉን እንኳ መቀበል አልደፈራችሁ።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l Год назад

      Gira zemem..kegn zemem ayidelem chigru..yezan gize chigru zeregninet neber..yehe denkoro wetat demo le zeregnoch meremameja hono hager ferese..meret yeteweresew wanaw alama hizbun bale meret madreg sayihon..enesu be cod neftegna yemilutin hizb matfat neber..enji meretu behwala yenesu habt makabecha honowal.

  • @endalkyidenekal8878
    @endalkyidenekal8878 2 года назад

    good question at 56:00

  • @mesfinshiferaw6616
    @mesfinshiferaw6616 2 года назад +3

    Very touching story. I participated in dessiminating EPRP'S pamphlets, hanging red pieces of cloths on poles...etc. I was young. Lately hearing the influences of Algerians & other Arab countries on EPRP and the strategy of killings derg supporters in daylight forced me to think about the party twice. I find it difficult to appreciate the whole purpose. But I don't mean to be disrespectful. Sorry.

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 2 года назад

    መፅሐፋቸውን እንዴት ማግኘት ይችላል ? ምናልባት on Amazon ? Please.

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 2 года назад +4

    ሰላም ላንተ ኤልያስ

  • @amenamen8983
    @amenamen8983 Год назад

    ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ኤርትራ ለዘላለም ትኑር ጋዜጠኛው ሚሰማህ ኤርትራዊ የለም ። መለፍለፍ ብቻ ነው የምታውቁት ምንግዜም EDF

  • @tadelealemu407
    @tadelealemu407 2 года назад

    መደብበሌለበት የመደብ ትግል ; ወዛደር በሌለበት የወዛደር አምባገነንነት እገነባለሁ ብሎ ወጣቱን ያስፈጀና ሀገሪቱን አህን ያለችበት ችግር የከተተ ትውልድ ሲሞካሽ ይደንቀኛል

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu8100 2 года назад +1

    ጋዜጠኛው መጽሐፉን ለማስተዋወቅ የወሰደውን ረጂም ሰዓት ስናይ ምን ያህል እንደወደደው ያሳያል። ግን ሰው ስለ 60ወቹ ትውልድ ብዙም ፍቅር የለውም። እነሱ ይጋነኑ የነበሩበት የየዋህነት ዘመን አልፎአል። በማያውቁት ፖለቲካ ውስጥ በእልህ ገብተው አገራችን ለዚህ ውድቀትና መከፋፈል ያበቁ የተረገሙ ናቸው። እነሱ የልጅነት ትውስታቸውንና ፍቅራቸውን ያውሩ፤ ለኛ ግን ምንም ቢያሽሞነሙኑት ያተረፉልን ሐገራችን ማጣት ነው።

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 2 года назад

    Hi how are you doing? Much love from your neighbouringy countty Otomia

  • @oromay02
    @oromay02 Год назад +1

    Eritrea was a colony of Italy , and Ethiopia was not that made two countries! Germany lost a lot of its land after world war2 ! Germany doesn’t whine : however accepted reality rather than history. I can explain a lot of African countries had those problems.

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 2 года назад

    ❤️🇪🇹❤️💯👏

  • @getchtefera7928
    @getchtefera7928 2 года назад

    Ato Kasaye netsheh Ethiopiawe. Geta Yebarekowet. Enderswo Ayenet Sew Leger Tesfa New. Egezabher teweledowon yebarek .Agerachenen selam yaregelem .TPLF Tewegedo Yetegeraye Hezeb netsaKewyaneTegelagelo Hager selam Hona Lemayet Yabekan .Zergnanet Tewegedo Ethiopiawemet kebero yenore.

  • @tekahailu6360
    @tekahailu6360 2 года назад

    በ2005ምን?(ዓ.ም?/በነጮች)ኣቆጣጠር?መቼ ተፃፈ?

  • @dreqvhjjii
    @dreqvhjjii 2 года назад +2

    ተንዛዛ

  • @frewabebe6891
    @frewabebe6891 2 года назад

    አይዞህ - ይህ ታሪክ ነዉ - እዉነትም ነበር - "ነበር" ማለት ያኔ ነዉ - የአሁኑን ነፃነት አይቃወምም - ደግሞም የሕዝቡ ፍቅር ዛሬም አለ - ይህ ነፃነትን አይነካም ::

  • @faircaster3076
    @faircaster3076 2 года назад +1

    You need to monitor the audio. We can't hear

  • @betelhemtesfaye6360
    @betelhemtesfaye6360 Год назад

    Did `EHASE` fought the war with SOMALIA solger in the Hararigie region?

  • @danielgebremariam
    @danielgebremariam 2 года назад

    አይናችሁን ጨፍናቹ ድምፁን ብትሰሙት፣ ቁጭ አቶ ፋሲካ ሲደልልን ይመስላል

  • @dejenedesalegn2055
    @dejenedesalegn2055 2 года назад

    ውድ ኤልያስ ፣ለቃለመጠይቁ አመሰግናለሁ ።ግን ከሃምሣ ስምንተንኛው ደቂቃ በኋላ ተቆራርጧል።እናም ያልተቋራረጠ ቪድዮ ካለ!

  • @jesusking3536
    @jesusking3536 2 года назад +2

    Antenblo muhr anten blo Ewnet Tenagari gentlo ylqeqh mecham Tigaru budana mqegnuchi aydelachu sijemer Eritrea 🇪🇷 yea Eritreawiyan nechi kea Ethiopia befit Eritrea 🇪🇷 neberechi mdrea yenachochi ashekerochina werariwoche qemagnuche bewererachuht yea Eritrea 🇪🇷 huzb lemeratuna lemannetu kea werariw hayl kea shabyea befit Jebha new yetemeseretew Hzbawi gnbar bhalanew wshetam mehonh erash ketenagerkew tenescha new yemmelslh yea Haileslasa qtregna hula game has qondaf Tigraway Err belnji anaqhm wshetam endantea Aynetu kea Eritrea 🇪🇷 ayweledm behayl new Eritreawi mehon felgeh new game over qondaf Tigraway Eritrea 🇪🇷 weymot Eritrea 🇪🇷 yea Eritreawiyan bcha yewshet tngrt kemtleqelq wend honeh moda wred wshetam feri hadami (shentam sheshi) America 🇺🇸 qchibleh mewashet yea Tigraway bahri new hasad buda game over qondaf Tigraway

  • @amerahmed7
    @amerahmed7 2 года назад

    መፅሀፎን የት እናገኘዋለን. ትግራይ ይህ ምንም ድንቅ ስው አበርክታለች ተባዮችን ብቻ አንመልከት

  • @amichemedianetwork7324
    @amichemedianetwork7324 2 года назад +21

    ናሁ Tv ምንድነው ለማስተላለፍ የፈለጋችሁ መልእክት?ወደድክም ጠላህም ኤርትራ በህግም በመስዋእትም ነፃ ወጥታለች።ሥለ ኤርትራ ኣትዘባርቁ::ኤልያሥ ተንዛዛህ

    • @solomommisrak9417
      @solomommisrak9417 2 года назад +1

      እንተ የፈለግህውን ማመን ትችላለህ ። እንዳልከው ኤርትራ ነፃ ሐገር ናት፣ ነገር ግን እውነትን ማወቅ አይጎዳህም። የተሰበከልህን ፕሮፓጋንዳ፣ አምነህ የተቀበልከውንና የኖርክበትን እውነት ጋር ሲጋጭ ምቾት አይሰጥም። እስቲ መጽሐፉን እንብበውና ሌላውን የማታውቀውን እውነትምን ለመረዳት ሞክር

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 2 года назад +1

      What is your problème ..? YOU DO NOT HIDE THE REALITY ...That is our history.

    • @yohannesyalew6229
      @yohannesyalew6229 2 года назад +1

      ኤርትራ ነፃ አገር ናት ቢሆንም እኛ ኢትዮጲያውን ወደፊት ከዛች ምድር ጋር ለሚኖረን ግንኙነት ያለፈውን ጉዳይ መመርመር ግድ ይለናል።

    • @davidorsa3367
      @davidorsa3367 2 года назад

      Ethiopia is doing fine without!!!! People who were trying to destroy made Ethiopia great again. I am glad Eritrea is gone because after all no other people live or own anything. The world and the commerce is changed so I do not see the relevance of Eritrea to Ethiopia except being good neighbors!!!

  • @onedrop33
    @onedrop33 2 года назад

    Tesfaye Debesay is Tigre, from Irob. There you have it. BTW Assimba is in Irob.

  • @semaineshtewolde4360
    @semaineshtewolde4360 2 года назад +5

    እርስ በርሳችሁ ስለ ትግራይና ስለ ኢትዮጵያ ማዉራት
    ትችላላችሁ ስለ ኤርትራ ማዉራት ይቅር ምንም እዉቀት የላችሁም ኤርትራ ታላቅ ሃገር ናት

    • @abrahamasfaha5651
      @abrahamasfaha5651 2 года назад

      Yaw shnfla tatbom ayteram libi tgray wesikela aleku

  • @wonder580
    @wonder580 2 года назад

    የኤርትራ ድርጅቶች ነበሩ የመገንጠል ሐሳብ ነበራቸው እኔ ግን አልተቀበልኩትም ሌሎች ደግሞ እነህዋሀት የብሔር ትግል ያነሱ ነበር ብለህ አልደግፈዉም አላልክም: አንተ ኢሃፓ ብትሆን ኖሮ ብሔርተኞቹም ጭምር መኮነን ነበረብህ:: ያም ሆነ ይህ እናንተ የጻፋችሁት መጽሐፍቶች የኢትዮጵያ ታሪክን ቀየጣቹ አበላሻቹ ያሳዝናል::

  • @eyosiasmesfin5439
    @eyosiasmesfin5439 2 года назад +1

    በገላውዴዎስ አርአያ ታርሞ በእንግሊዝኛ የተጻፈ ?
    ለመሆኑ ገላውዴዎስ ማነው ?
    ሃሃሃ short memory ነነ መቸም ።

    • @abrahamasfaha5651
      @abrahamasfaha5651 2 года назад

      Ygermal !!!

    • @adhanetberhane9028
      @adhanetberhane9028 2 года назад +1

      He is Tigray Ethiopia. He doesn't want to be called an Ethiopian. He wants to divid Eritrea and Ethiopia and creat big Tigray called Agazian. He is a day dreamer cancer of Eritrea and Ethiopia. He called himself a professor you know Wayne's professors they are all retarded they twisted African histories.
      Eritrea is for Eritrean. God Bless Eritrea!
      How in the world do you trust Ethiopians when it come Etiopian history specially, Tigraian.

    • @onedrop33
      @onedrop33 2 года назад

      Geladewos Abrha is an old tplf operative. Tigres were EPRP LEADERS.

  • @dddwww1948
    @dddwww1948 2 года назад +1

    Man, I thought this video was about Eritrea.😂
    The title is very misleading.

  • @paulosdula6922
    @paulosdula6922 2 года назад +3

    What was his crucial role during the defining moment when TPLF beat ignominously EPRP at Bizate? You abandoned the defense postion you were assigned to stall TPLF while EPRP was in massive retreat for dear life into ELF hands. You joined TPLF with your machine-gun. One can understand your perfidious nature after decades later as if you are a genuine EPRP. Simply put, you are contemptuous rubbish. Don't get me wrong there were Tigrayan youths who paid a high price for being EPRP.

  • @amenamen8983
    @amenamen8983 Год назад

    Agame is agame

  • @tesfqtsionhaile4090
    @tesfqtsionhaile4090 Год назад

    Were bezabet

  • @bekabeka7732
    @bekabeka7732 Год назад

    enantema mesekel neberebacho. ye sinton wetat hiwot yeketefacho

  • @eyobabay
    @eyobabay 2 года назад +1

    መጽፉ እና ጸሐፊ ጥሩ ነዉ ።ኤልያስ ግን ቅቤ አንጓች ነህ።

  • @ramadansalim1192
    @ramadansalim1192 2 года назад

    Bad connection! We can't listen

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 2 года назад +2

    ኤልያስ ይሄን ድርጅትና ዘመኑን ምን ብለን በመልካም እናስታውሰው? ለሀገር ጥፋት መሰረተ ድንጋዩ የተጣለው በዚህ ሰውዬ ነውና ከ አምስቱ የኢሀሰ አመራር ትግሬ ከሆነ እንዴት አድርገን ኢህአፓን እንመን።

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 2 года назад

    It is too early to comment on this Book.Because I have to read it.But how on earth is this person (member of EPRP) could blame top (executive member) Dr.Tesfaye Debesay.Dr.Tesfaye Debesay was a philosophy PHD holder.He tried to mobilize Ethiopian youth in bringing democracy in Ethiopia.Dr.Tesfay Debesay is one of the indispensable leaders of EPRP.
    I am one of the followers of this program.But why this person is important now to give an interview.How on earth was this guy blaming Dr.Tesfay for Eritrean Secession.

  • @phoenixrisingfromtheashes4886
    @phoenixrisingfromtheashes4886 2 года назад

    Ye asamawoch media nahoo media

  • @faircaster3076
    @faircaster3076 2 года назад

    You need to stop and fix your audio

  • @tesfaiasbu6694
    @tesfaiasbu6694 Год назад

    የተሽነፍና የትጨነቀ ወታድር መጽሕፍ። ውሸት የትግራይ ባህል ነው። Dr. ውሽት ማስተር ያደረጉት አንደኛው ሞያቸው ነው።

  • @negatesfai8826
    @negatesfai8826 2 года назад

    What are you trying to do.this people dis humanized Ethiopia and think Ethiopia is noting and uncivilized..look go back what they did to Ethiopia the last 45 years and what is going do with prime minster Abbey.they will destroy Ethiopia.

  • @TesfaRimna
    @TesfaRimna 2 года назад +2

    እና ምን ይበሉ: that is the only point. Eritrea question was a question of independence from expansionist and colonial Ethiopia. Stop your nonsense and invite other. #NoMore. It is too late to little. Game over