አዲሱ በገበያ ላይ የሚመሠረተው የውጭ ምንዛሪ ተመን ሥርዓትበኢኮኖሚያቸን ላይ የሚኖረው ጥቅምና ጉዳት ምንድነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • አዲሱ በገበያ ላይ የሚመሠረተው የውጭ ምንዛሪ ተመን ሥርዓትበኢኮኖሚያቸን ላይ የሚኖረው ጥቅምና ጉዳት ምንድነው?

Комментарии • 86

  • @chernetayenew637
    @chernetayenew637 Месяц назад +3

    REALLY THANK YOU HABTAMU LEGESSE(ASS. PFOFESSOR) FOR YOUR COMMITMENT AND BRIEF EXPLANATION ON WHAT IS MEANT BY FLOATING EXCHANGE RATE AND ISSUES ASSOCIATED WITH IT.

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 Месяц назад +4

    በርታ ከፓለቲካ ወገንተኛነት የፀዳ ሞያዊ ትንታኔ ነው ። 🎉🎉🎉

  • @edlawitlema1520
    @edlawitlema1520 Месяц назад +2

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Sahlemariam.D
    @Sahlemariam.D Месяц назад +10

    1. ለምሳሌ የምትጠቀማቸው ሀገሮችን ከኢትዮጵያ ጋር ማወዳደር ተገቢ አይደለም። ፈጽሞ ለአብነት የሚቀርቡ ሀገራት አይደሉም።
    2. የብር የመግዛት አቅም ሲቀንስ ኤክስፖር ይጨምራል እቃዎቻችን እርካሽ ስለሚሆኑ። እሱ እውነት የሚሆነው እራሳችንን ችለን የምናመርተው ምርት ሲኖር ነው። እያንዳንዱ የሀገራችን ምርቶች የውጭ እቃ የሚጠይቁ ናቸው። እርካሽ ሊሆኑ አይችሉም። ማዳበሪያ፣ መድሀኒት፣ ኬሚካሎች፣ ነዳጅ፣ ማሸጊያዎች፣ ማሽነሮዎች፣ ወረቀት፣ ቀለም፣ መለዋወጫዎች፣ ስንቱን ይገለጽ ምስር፣ ዘይትና ሽንኩርት እንኳ ከውጭ ነው የሚገባው።
    3. የውጭ እቃ ሲወደድ ገቢ እቃ ይቀንሳል። እንዴት? ምን ዋጋቸው ውድ ቢሆን መድሀኒት፣ ነዳጅ፣ ኬሚካሎች፣ ማዳበሪያ፣ መለዋወጫዎች፣ ሌሎችም የምንጠቀማቸው የምግብ እቃሞች ማስቀረት ይቻላል? ቀልድ ነው። ወይም እራስን ሀገርን ያለማወቅ ነው። ብዙ ችግሮች አሉብን እነሱ ቀድመው መፈታት ነበረባቸው። መተሳሰባችንን በመለሱልን።

    • @economicsbyhabtamu
      @economicsbyhabtamu  Месяц назад +4

      ​@@Sahlemariam.D በትክክል እኔም እንደ ዋና ውድድር አላወዳደርኳቸውም የገንዘብ ምንዛሬ የሀገርን የኢኮኖሚ ደረጃ ለብቻው አያሳይም የሚለውን ሀሳብ ለማሳየት ነው የተጠቀምኩት እንጂ $ 34,000 እና $ 32,000 የነፍስ ወከፍ ገቢ ያላቸው $1,000 ብቻ የሚደርስ የነፍስ ወከፉ ገቢ ካላት ሀገር ጋር የሚወዳደሩ አይደሉም🙏
      ሁለተኛ ላይ ያነሳሀውም ትክክል ነው ምናልባት በደንብ ተረጋግተህ እና ጨርሰህ የተመለከትከው አይመስለኝም እስኪ እረጋ ብለህ አንተ አስቀድመህ እንዲህ ሊል ነው የሚለውን ትተህ በትክክል ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ስማው 🙏 እመነኝ አንድ አይነት ሀሳብ ነው

    • @Mule_meseleAAU
      @Mule_meseleAAU Месяц назад +3

      በቀጥታ አላወዳደራቸዉም ይልቁንም እንደ misconception የሚታሰበዉን, የአንድ ሀገርን ኢኮኖሚ አቅም ከዶላር ምንዛሪ አንፃር ለሚመለከቱ ሰዎች ትክክል እንዳልሆኑ ነዉ የተናገረዉ!

    • @abegebremariam7038
      @abegebremariam7038 Месяц назад +1

      ​@@economicsbyhabtamu ማስተባበሉን ተወው ምክንያቱም ሀገር ሽጠህ ግለሰብ የማዳን ስራቹን በጃፓን እና በደቡብ ኮሪያ እያመሳሰላቹ ትሸፍኑታላቹ ለማንኛውም ሼም ነው መፍትሔውን እንደመፈለግ ሀገርን መሸጥ ቀዳማዊ ተግባር አደረጋቹት

  • @sentayhuzerihun4807
    @sentayhuzerihun4807 Месяц назад +2

    እናመሰግናለን ውድ መምህራችን Sir. policy መሬት ላይ ወርዶ ሲተገበር ደሞ ለሀገራችን ያመጣውን ጥቅምና ጉዳት በቀጣይ የራስህን ጥናትና ግምገማ እያደረክ እንደምታቀርብልን እጠብቃለሁ ። Sir. አመሰግናለሁ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ መልካም ፀባይ +ትህትና + እውቀትን የታደልክ ድንቅ መምህር ስላስተማርከኝም በጣም እድለኛና ደስተኛ ነኝ አመሰግናለሁ።

  • @israelted6544
    @israelted6544 Месяц назад +3

    Well said

  • @gamebirhanu
    @gamebirhanu Месяц назад +2

    Great

  • @user-cn8fi4tv8j
    @user-cn8fi4tv8j Месяц назад +2

    What a great explanation🤙

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Месяц назад +2

    My brother your explanation on the new dollar exchange was very clear. I wish they put people like you to work for national Bank. The guy from NB reading I meant 😂 talking gave me a headache. I can't understand what he was trying to say. Thank you again for all you do. You got my subscription ❤

  • @bibletruthreformed
    @bibletruthreformed Месяц назад +1

    Great information! Thank you! 🙏🏻

  • @deaasabu1862
    @deaasabu1862 Месяц назад +1

    Thank you Sir.

  • @gsiyoum
    @gsiyoum Месяц назад +2

    great thanks Pro!

  • @user-cn8fi4tv8j
    @user-cn8fi4tv8j Месяц назад +5

    ሊደረጉ የሚገቡ ቅድመ ጥንቃቄዎችን ብትነግረን

  • @alaedna6718
    @alaedna6718 Месяц назад +1

    Smart guy, thanks for the video.

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Месяц назад +2

    Thank you

  • @NatanimNatu
    @NatanimNatu Месяц назад +1

    Wow😮😮😮😮😮

  • @natiman8775
    @natiman8775 Месяц назад +2

    Thanks habtu.... Poor community laye yalewen effect ande biteseralin tebarek

    • @economicsbyhabtamu
      @economicsbyhabtamu  Месяц назад +1

      @@natiman8775 ቪዲዮውን እስከመጨረሻው እየው መጨረሻ ላይ በከፍተኛ ደረጃ ለጉዳት ተጋላጭ ስለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች በደንብ አንስቻለሁ🙏 Thank You🙏

  • @maranatabeyoutube6822
    @maranatabeyoutube6822 Месяц назад +1

    Thank You dear

  • @adamemadiva1041
    @adamemadiva1041 Месяц назад +1

    good view.

  • @Ethiopianhistory1000BC
    @Ethiopianhistory1000BC Месяц назад +1

    እናመሰግናለን!

  • @Seadajesus-zd1ik
    @Seadajesus-zd1ik Месяц назад +1

    እናመሰግናለን ተጨማሪ ማብራሪያውን በቶሎ ብትለቅልን

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 Месяц назад +1

    thanks

  • @dagi3298
    @dagi3298 Месяц назад +2

    Hi sir, can you estimate for how long this devaluation will stay before the goverment takes back control??

  • @merontesfaye9716
    @merontesfaye9716 Месяц назад +1

    አይይይይ ኢትዮጵያ 😭😭😭

  • @teddybest02
    @teddybest02 Месяц назад +1

    ምርጥ ማብራሪያ

  • @sherefedinnassir1591
    @sherefedinnassir1591 Месяц назад +1

    በ እንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ !

  • @chernetful
    @chernetful Месяц назад +1

    The cases you mentioned (Japan and South Korea) can't be an example to mention here. It is like South East Asia countries were successful in developmental state (DS) and let's copy it here. We did a DDS but doesn't work out. I personally can't see the benefit of changing from managed floating to a completely flexible exchange rate. I feel like my country is being sold for 10 billion USD.
    We better focus on adding value to the agricultural products (instead of exporting raw materials) we export to the rest of the world. It is like we export fruits and we import processed juice

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Месяц назад +3

    My brother, not to question your expertise, but what is it poor people use from imported material to affect their daily life?

    • @economicsbyhabtamu
      @economicsbyhabtamu  Месяц назад +2

      Currency devaluation in Ethiopia can significantly affect poor individuals who rely on imported goods by increasing prices, reducing access to essential goods, and exacerbating economic hardship.

    • @Sahlemariam.D
      @Sahlemariam.D Месяц назад

      @@5501sku
      Not only fertilizer, but all imported goods.

  • @user-lx6wh4hg2r
    @user-lx6wh4hg2r Месяц назад +3

    የሳዉዲ ሪያል በእጃችን የያዝንሰ ኣሁን መላክ ያስፈልጋል ወይ ብዙ ሰዉ ይቆይ እያሉ ነዉ

    • @economicsbyhabtamu
      @economicsbyhabtamu  Месяц назад +2

      @@user-lx6wh4hg2r ወደፊት የበለጠ መጨመሩ አይቀርም ዶላር ከብር አንጻር ያለው ምንዛሬ በጨመረ ቁጥር የሳውዲ ሪያልም ከብር አንጻር የሚኖረው ምንዛሬ መጨመሩ አይቀሬ ነው

    • @hayat.712
      @hayat.712 Месяц назад

      የኢማራትስ በተመሣሣይ ነዉ ወይስ የተለየ ሀሣብ አለ ​@@economicsbyhabtamu

    • @user-lx6wh4hg2r
      @user-lx6wh4hg2r Месяц назад +1

      @@economicsbyhabtamu ኣመሰግናለሁ ወንድሜ❤

  • @ZeMaTech15
    @ZeMaTech15 Месяц назад +1

    ቆይ ግን ሳንሳደብ የቀረበው ሀሳብ ላይ አድምጦ ሀሳብ መስጠት መቼ ነው የምንለምደው? እናመሰግናለን ወንድም!

  • @worknshail
    @worknshail Месяц назад +2

    ጉዳት ነዉ የሚያመዝነዉ

  • @dawitdadi36
    @dawitdadi36 Месяц назад +1

    well explained Habtish....as someone who have little knowledge in economic How does devaluation narrow the gape with black market? is black market not expected to increase with same proportion?.....keep up good work

    • @economicsbyhabtamu
      @economicsbyhabtamu  Месяц назад +2

      A floating exchange rate system can help narrow the gap between black market and official market exchange rates in several ways:
      1. Market Determination: In a floating exchange rate system, the value of the currency is determined by supply and demand dynamics in the foreign exchange market. This can lead to a more accurate reflection of the currency's true value, which may reduce the incentive for black market trading.
      2. Reduced Arbitrage Opportunities: When the official exchange rate is allowed to float, it is less likely to be significantly different from the black market rate. If both rates converge, arbitrage opportunities diminish, making black market trading less profitable.
      3. Transparency: A floating exchange rate can increase transparency in currency valuation. As rates reflect real market conditions, individuals and businesses may prefer to transact through official channels rather than risk legal repercussions associated with black market dealings.
      4. Policy Response: Governments may find it easier to implement monetary policy in a floating exchange rate system. By allowing the currency to adjust naturally, they can respond to economic conditions without resorting to strict controls that often lead to black markets.
      5. Confidence in Currency: If a floating exchange rate leads to greater stability and confidence in the currency, individuals and businesses may be less inclined to seek out black market alternatives, believing that the official market will provide a fair exchange rate.
      6. Reduction of Currency Controls: If a country transitions to a floating exchange rate from a fixed or heavily managed system, it may simultaneously reduce or eliminate currency controls. This can directly decrease the size of the black market as individuals gain easier access to foreign currency through official channels.
      7. Economic Adjustment: A floating exchange rate allows for automatic adjustments in response to economic shocks or imbalances. This flexibility can help stabilize the economy and reduce the factors that contribute to black market activity, such as inflation or scarcity of foreign currency.
      While floating exchange rates can help narrow the gap between black and official markets, it is important to note that this transition must be managed carefully, as sudden shifts can lead to volatility and uncertainty, which might initially exacerbate black market activities before stabilizing.

    • @dawitdadi36
      @dawitdadi36 Месяц назад +2

      Thank you for brief explanation....let see time will tell..I heard today black Marek increase by close to 30%

    • @economicsbyhabtamu
      @economicsbyhabtamu  Месяц назад +1

      @@dawitdadi36 Please see the last paragraph

    • @dawitdadi36
      @dawitdadi36 Месяц назад

      ​@@economicsbyhabtamuI have seen it habtish It would be 🤞....hope you remember who i am as well :)

    • @economicsbyhabtamu
      @economicsbyhabtamu  Месяц назад

      @@dawitdadi36Yes, I remember you 🙏 You are Dawit Dadi from Harar and you are also my brother 🙏

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Месяц назад +1

    የኛ አገር ሰራ የለም በቄ ምግብ የለም ቤት የለም እራሳችን ማሰተዳር አለልቻንም ።

  • @stouttaaddis989
    @stouttaaddis989 Месяц назад +2

    What is wrong with you people? Why can't you make your point without insulting the uploader. Some people will never civilize, Jesus! Anyways thanks for the video, it was very helpful!

  • @tarikuworku2254
    @tarikuworku2254 Месяц назад +1

    No those decorations are produced here, you can visit those in industry zones. Be informed before comment

    • @economicsbyhabtamu
      @economicsbyhabtamu  Месяц назад

      @@tarikuworku2254 እና 32 billion birr የወጣው ለ industry ነው? ነገሮችን በሙሉ አይንህ ለማየት ሞክር🙏

  • @yoseftadesse
    @yoseftadesse Месяц назад +1

    Export እንዴት ሰላም የሌለብት ይጨምራል?
    DFI እንዴት ይመጣል የትኛው ክልል ሊሰራ?

    • @economicsbyhabtamu
      @economicsbyhabtamu  Месяц назад

      እውነት ነው ሰላም በሌለብት ጥቅሞቹ ሊገኙ አይችሉም እኔ ሌሎች ጉዳዮችን ትቼ በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ ምንዛሬ ምን ጥቅም እና ጉዳት ይኖረዋል የሚለውን ብቻ ነው ያብራራሁት🙏

  • @mogesbeyene4712
    @mogesbeyene4712 Месяц назад

    ቁምነገሩ ጥቅምና ጉዳቱን መለየት ነው ሰለዚህ ጉዳቱ ለመረዳት መማርም አያስፈልግም አታባብለው ጉዳቱን ተናግረህ ተገላገል :ደሃዉን ሊጎዳ ይችላል ሳይሆን ይጎዳል ሌላዉ ራሱን ችሎ የሚኖረዉን ስዉ በሴፍትኔት እንዲኖር ማድረግ ምን ማለት ነው አሳዛኝ ነው ::

  • @biniyammengistu-kk2dk
    @biniyammengistu-kk2dk Месяц назад +2

    beqa sw edzi beweket siwera dese yelal yemche

  • @sosnew4164
    @sosnew4164 Месяц назад +2

    እንዴ ስለጃፖን እና ኮርያ ብር አቅም የተናገርከው ስህተት ነው። የነሱ እኮ ብራቸው ከ1000 ነው። የኮሪያ 1,384 ማለት እኮ 1 ብር ከ38 አካባቢ ነው። ከዶላር በ38 ሳንቲም ብቻ ነው የሚያንሰው። ለዲፕሪሽዬሽን ምሳሌ በፍፁም ሚሆን አይደለም። ሁሌም መነሻው/ዝቅተኛው የኖት መጠንን ነው ልብ ማለት ያለብህ።

    • @economicsbyhabtamu
      @economicsbyhabtamu  Месяц назад +2

      1,384 ማለት አንድ ብር ከ 38 ሳንቲም ማለት ነው ማለት ብራቸው ምንድነው ማለት ነው😀? እራስሽ መለስሺውኮ🙏 በኖትማ ዝምባዋብዌ በአንድ የብር ኖት ላይ 100 ትሪልዬን የዝንባቤ ዶላር አሳትማ ነበር ነገረ ግን ችግሩ 100 ትሪሊዮን የያዘ ሰው በቀን ውስጥ ማሟላት ያለበትን እንኳን ማሟላት ላይችል ይችላል! ለማንኛውም ጃፖንና ከንደኛ አይነት ደካማ ኢኮኖሚ ጋር የሚወዳደሩ አይደሉም ብራቸውንም depreciate ያደረጉት ከ IMF ለመበደር ሳይሆን በራሳቸው trade policy ነው🙏

    • @sosnew4164
      @sosnew4164 Месяц назад

      @@economicsbyhabtamu ወንድም የኮሪያን ውሀን ወደ እኛ ብር ሊኖረው የሚችለውን ምንዛሬ ቀይረውና የምለው ይገባሀል። የኮሪያ 1ሺ ዉሀን (የወረቀት ኖት መጀመሪያው) ኮሪያ ውስጥ መግዛት የሚችለውን የኛ 1ብር መግዛት ከሚችለው ጋር ፍፁም አይገናኝም። እናም 1000ሺ ስለተባለ ደካማም ዲፕሪሺየት ተደርጎ ነው ማለት አይደለም ምክንያቱ ትንሹ ሳንቲም እንኳ 250 ብሎ ነው ሚጀምረው።

    • @economicsbyhabtamu
      @economicsbyhabtamu  Месяц назад

      @@sosnew4164 ለምንድነው ከ 250 የሚጀምረው የሚለውን ጥያቄ መመለስ ከቻልክ የኔም ሀሳብ ይገባሀል 🙏

  • @mikiyaskibrom6101
    @mikiyaskibrom6101 Месяц назад +1

    Wesebee sebee yaleee mabrarya la magist arife lehone yechelale la ethiopia hizebee gen gefeee nawe ya ethiopia hizebee tamero enedaletamara tadaregalachu

    • @economicsbyhabtamu
      @economicsbyhabtamu  Месяц назад

      @@mikiyaskibrom6101 ወንድሜ ያልገባህ ጥያቄ ካለህ ለመጠየቅ እንዳትፈራ ጠይቅና እንወያይ 🙏

  • @UtopiaTube.
    @UtopiaTube. Месяц назад

    ትንታኔህን ወድጄዋለሁ በደንብ ነው ያብራራከው ግን ጥያቄ አለኝ ። የኛ ሀገር ብር የመግዛት አቅሙ ሲቀንስ እንዴት ነው ኤክስፖርት ሊጨምር የሚችለው ? ?? ይሄንን የጠየኩህ ኮመንት ላይ የፃፈ ሰው አይቼ ነው እሱ አልገባኝም

    • @bel259
      @bel259 Месяц назад +1

      ብር የመግዛት አቅሙ ቀነሰ ማለት ረከሰ ማለት ነው ፣ይህ ደግሞ የሃገር ዉስጥ አምራቾች ሃገር ዉስት ከመሸጥ ይልቅ export ማድረን ይመርጣሉ ምክያቱም የዉጭ ምንዛሬ ተወዷልና

  • @simont733
    @simont733 Месяц назад +1

    black market manew control yemuyaregew... black market erasu wagawe yechemerale demom manem sew nurowem wedenete selemikebedew l 1birr terf sile black market mehedu ayekerem

    • @economicsbyhabtamu
      @economicsbyhabtamu  Месяц назад

      @@simont733 A floating exchange rate system can help narrow the gap between black market and official market exchange rates in several ways:
      1. Market Determination: In a floating exchange rate system, the value of the currency is determined by supply and demand dynamics in the foreign exchange market. This can lead to a more accurate reflection of the currency's true value, which may reduce the incentive for black market trading.
      2. Reduced Arbitrage Opportunities: When the official exchange rate is allowed to float, it is less likely to be significantly different from the black market rate. If both rates converge, arbitrage opportunities diminish, making black market trading less profitable.
      3. Transparency: A floating exchange rate can increase transparency in currency valuation. As rates reflect real market conditions, individuals and businesses may prefer to transact through official channels rather than risk legal repercussions associated with black market dealings.
      4. Policy Response: Governments may find it easier to implement monetary policy in a floating exchange rate system. By allowing the currency to adjust naturally, they can respond to economic conditions without resorting to strict controls that often lead to black markets.
      5. Confidence in Currency: If a floating exchange rate leads to greater stability and confidence in the currency, individuals and businesses may be less inclined to seek out black market alternatives, believing that the official market will provide a fair exchange rate.
      6. Reduction of Currency Controls: If a country transitions to a floating exchange rate from a fixed or heavily managed system, it may simultaneously reduce or eliminate currency controls. This can directly decrease the size of the black market as individuals gain easier access to foreign currency through official channels.
      7. Economic Adjustment: A floating exchange rate allows for automatic adjustments in response to economic shocks or imbalances. This flexibility can help stabilize the economy and reduce the factors that contribute to black market activity, such as inflation or scarcity of foreign currency.
      While floating exchange rates can help narrow the gap between black and official markets, it is important to note that this transition must be managed carefully, as sudden shifts can lead to volatility and uncertainty, which might initially exacerbate black market activities before stabilizing.

    • @simont733
      @simont733 Месяц назад

      @@economicsbyhabtamu so for example today ret is 74 and black is120 its hard to say gap.. my question is what aver you call floating or samthing because no one control black tommorow can be 500 and the NBE goes to 499.5 to naro the gap???

    • @economicsbyhabtamu
      @economicsbyhabtamu  Месяц назад

      @@simont733 Please read the last paragraph of the above comment

  • @natnealmeneliknata
    @natnealmeneliknata Месяц назад +2

    አንተ በቦታው ብትሆን ይህን ወሳኔ ትውስን ነበር እንዳባለመኛ አ

    • @economicsbyhabtamu
      @economicsbyhabtamu  Месяц назад +2

      @@natnealmeneliknata
      ለዚህ ጥያቄ መልስ ለመስጠት መንግስት በካዝናው ውስጥ የቀረው የውጭ ምንዛሪ ስንት እንደሆነ በትክክል ማወቅ ያስፈልጋል ምክንያቱም መንግስት በመግለጫው እንደሚለው ወዶና ፈቅዶ ሳይሆን ብድር ለማግኘት ሲል ተገዶ መሆኑን ማወቅ ያስፈልጋል ❗️ ነገር ግን ሙሉ ለሙሉ ለገበያው ይለሸዋል የሚል እምነት አልነበረኝም 🙏

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat Месяц назад

    ሰውዬ! በሕግ አምላከ!!!

  • @fafiEmuluqman
    @fafiEmuluqman Месяц назад

    ቆይ ሰዉዬዉ ይሄን ሁሉ እዳ የተበደረዉ ለምኑ ነዉ እኛ ያየነዉ ሀገር ሲገነባ or ኢትዮን ሲያሳድግ ሳይሆን እንደመር ብሎ ህዝቡን ሲያጫርስ ነዉ ምናየዉ በተለይ እኛ አማራወች ጥላቱ ነን

  • @watcher6397
    @watcher6397 Месяц назад +1

    ያስገነዘብከን መልካም ቢሆንም ይቺ መጨረሻ ላይ ወጋ ማድረግ የፈለግሀት ነገር አንተነትህን ይገልፃል ። መንግስት ህፃን አይደለም ካንተ በለይ ብዙ ሀላፊነት አለበት ። ተርበህ ስታበቃ ሄደህ ፎቶ የምትነሳው አንተ ነህ

    • @economicsbyhabtamu
      @economicsbyhabtamu  Месяц назад +3

      @@watcher6397
      አታቀኝም እኔን ለማወቅ እስከዛሬ የሰራሁትን እና በተለያዩ አለማቀፍ ጆርናሎች ያሳተምኩትን ከ 20 በላይ የኢኮኖሚ ጥናታዊ ጽሁፎችን ማንበብ ከቻልክ ማንበብ ይጠበቅብሀል 🙏 ነገሮችን የምሰራው በዘፈቀደ በስሜት ስይሆን በሞያዊ ስሌት ነው🙏 በተረፈ ግልጽ ጥያቄ ካለህ በፈለከው ጉዳይ በማስረጃና በመረጃ እና በቅውቀት መነጋገር እንችላለን🙏

  • @tsehayeandargie405
    @tsehayeandargie405 Месяц назад

    ቆይ አንተ አሁን ባለ ሙያ ነኝ ብለህ ስታወራ አታፍርም አማራኛ ለሚናገር ህዝብ የፈረንጅ ቋንቋ እየቀላቀልክ ምታወራው አዋቂ ለመባል ነው።

    • @economicsbyhabtamu
      @economicsbyhabtamu  Месяц назад +9

      @@tsehayeandargie405
      ወንድሜ ሁሉንም ቃል በአማረኛ መናገር ይከብዳል አንተን ያልገቡህን የእንግሊዝኛ ቃላት ላክልኝና ልተርጉምልህ 🙏 አይዞን ይለመዳል👏

    • @chernetful
      @chernetful Месяц назад +2

      why don't you focus on few words lemalet feleku ena endemaygebah sasbew tewkut. Focus on the implication of the new policy, not in the words.

    • @abdimuktar759
      @abdimuktar759 Месяц назад +1

      ነገሮችን ከመለቃቀም ዋናውን ብትረዳ አይሻልህም ወንድም?

  • @nowarpeace2488
    @nowarpeace2488 Месяц назад

    ስንት ነው የተከፈለህ ለማባባል?? ባንተ ጭን ቅላት እየበለፀግክ ነው??

    • @economicsbyhabtamu
      @economicsbyhabtamu  Месяц назад +3

      @@nowarpeace2488 መች አባበልኩኝ የግድ አንተ የምትፈልገውን የስድብ ቃል ስላላገኘህ መሳደብ አይጠበቅብህም🙏 መጀመሪያ በንጹህ ልብ ጨርሰህ እየው ከዛ ጥያቄ ካለህ በግልጽ ጠይቅ 🙏

    • @abdimuktar759
      @abdimuktar759 Месяц назад +2

      ሁሌም ሀሳብን ከመቀበል/ያልገባህን ከመጠየቅይልቅ ለምን ወደ ኔገቲቭ ትሮጣለህ?ካልገባህ ጠይቅ፣ከገባህ ዝም በል።ምሁር እና የሀገር ተስፋ መምህር ነውና። ክበርልን ረ/ፕሮፌሰር ሀብታሙ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ