ከ ፈንጅ አምካኝነት የግል ጀት እስከመግዛት ያልተሰማዉ ድብቁ ታሪክ | ከስኬቱ ጀርባ Rich Man Miko / Keseketu Bestejereba

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • Miko Mikee, [10/6/2023 8:20 AM]
    ከ ፈንጅ አምካኝነት የግል ጀት እስከመግዛት ያልተሰማዉ ድብቁ ታሪክ | ከስኬቱ ጀርባ
    Miko Mikee, [10/6/2023 9:09 AM]
    "Behind Your Success: The Inspiring Journey of Firew Tufa
    🌟 Prepare to be inspired as we delve into the incredible success story of Firew Tufa

Комментарии • 977

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  Год назад +82

    ቤተሰቦች ከስኬቱ ጀርባ በተሰኘዉ ፕሮግራሜ በ ክፍል 2 ያቀረብኩት እንግዳዬ ጥሩ የስራ ሀሳቦችን ይዞልን ቀርቧል ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን በቀጣይ በመመልከት ጥሩ Comment ላስቀመጡ ተሳታፊ የምትሆኑበትን እድል አዘጋጅቶላችኋል
    👇 👇 👇
    ruclips.net/video/SEYibyD1acw/видео.htmlsi=Y1N5zzEIxvLeJd09

    • @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
      @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ Год назад +10

      ሚኮ ሀብት ዕድልም ያስፈልገዋል ይኸዉ እኔ መንታ ልጆች አሉኝ እና እነሱን ላሳድግ ቤተሰቤን ልረዳ ዐረብ አገር ኤጄ 7 ዐመቴ እንኳን ለቤተሰቤ ለራሴም ችግር ዉስጥ ወደቅኩኝ እና እና እስቲ የትኬት እንኳን ተባብራቹ ለአገሬ አብቁኝ ከልጆቼ አገናኙኝ ፕሊስ 🙏

    • @mubarektofek1640
      @mubarektofek1640 Год назад +5

      ወሸት ታቅርባለህ

    • @crowntube4586
      @crowntube4586 Год назад +5

      ማይኮ ስለፕሮግራምህ አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነት ሰዎችን ስታቀርብ እነሱ እንዲያወሩ እድል ስጣቸዉ እና ደግሞ እንደነዚህ ባለሃብት ስታቀርብ መነሻቸዉን ያለፉበትን ነገር ስለመጀመርያ ገንዘብ አያያዛቸዉን ብትጠይቅ ደስ ይለኛል ቦንብ ጥያቄዎችን አቅርብ እነሱ ለብዞዎቻችን ትምህርት ይሆናል 🙏🙏🙏

    • @HelzerTube
      @HelzerTube Год назад

      ​@@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ fetari yrdash yenenat behagersh keljochsgna ke betesebochsh gar endtnori tselylshalew

    • @matusala8322
      @matusala8322 Год назад +3

      ለምንድነው ግን ቁስ መሰብሰብን እንደ ስኬት የሚትቆጥሩት??
      ሀብት ማማ ላይ ደርሷል የተባሉ ሰዎች ራሳቸውን ያጠፉ ምንም የለለው ደሃ የተባለው ግለሰብ የሳቀ እግዚአብሔር ይመስገን ይላል::
      ቁስ መሰብሰብ የሆነ ቦታ ስንደርስ የሚቆም አይደለም: ለዘላለም የቁስ ባርያ ሆነክ ስትጨነቅ ትኖራለክ::
      When you submit to materialism your natural happiness slowly fades away and you become dependent on expensive drugs to lift your spirits.

  • @habibibrahim3495
    @habibibrahim3495 Год назад +25

    ሚኮ አጠያየቅህ ልክ አይደለም ምቀኝነት ነው ሚመስለው ...interview skill ተማር

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Год назад +93

    የዚህ ቤት እራስ ክርስቶስ ነው።❤❤❤
    ጌታን ያስቀደመ አይከስርም ተባረክ

    • @khalidseid6112
      @khalidseid6112 11 месяцев назад

      You forgot to say hallelujah😂😂😂😂😂

  • @ajitiaklil3287
    @ajitiaklil3287 Год назад +47

    ጥያቄ አጠያየቅ ብትማር ጥሩ ነው ፡፡እንደዚህ አይነት ብዙ ተሞክሮ ያላቸውን እንግዶች እውቀታቸውን ማካፈል እየቻሉ ካንተ አጠያየቅ የተነሳ ብዙ ሳንማርባቸው በመቅረቱ ያስቆጫል፡፡

    • @KidaneMaDebebe-pk4lv
      @KidaneMaDebebe-pk4lv 11 месяцев назад +2

      shuuu you got it

    • @Enimamar_channel
      @Enimamar_channel 8 месяцев назад

      Kemir aw, Saycheris tolo tolo adis tiuaqe miteyiqew neger yanadidal

    • @Islamistheonly
      @Islamistheonly 7 месяцев назад

      He really needs to learn how to ask questions. Every interview is a mess . The other thing is he keeps on interrupting their answers when they are almost to talk about important things,

  • @champange134
    @champange134 Год назад +258

    ጀግና ነህ አቶ ፍሬው ብዙ መማር ስንችል በሚኪ ደካማ አጠያየቅ ተበሳጭቻለሁ እባክህ ተማር

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 Год назад +19

    ምርጥ ሰው እንኩዋን እግዚአብሔር ሰጠህ።ይጨምርልህ።ማይኮ ግን እራስህን በባለሙያዎች አሰልጥን አጠያየቅህ ፐርፌክት አይደለም።

    • @mihirethoye6210
      @mihirethoye6210 Год назад

      ጌታ አሁንም ጨምሮ ይስጥህ ከፍቱ ሁሌ አትታጣ

  • @abdurezakekader8863
    @abdurezakekader8863 Год назад +66

    ማይኮ ይህን ሾው ኮሚክ ነክ ከማድረግህ ቁምነገር አዘል ጥያቄ አዘጋጅተህ ካሜራ ፊት ቅረብ አለዚያ ተመልካች አይኖርህም

    • @nunupleschke644
      @nunupleschke644 Год назад +1

      ምቀኛው

    • @sintayehutiku2833
      @sintayehutiku2833 Год назад +3

      ገንቢና ጠቃሚ አስተያየት በቅንነት ከተቀበልነው።

  • @Fitsummidia
    @Fitsummidia Год назад +79

    ሚኮ እንደዚህ አይነት ትልቅ ሰው ለብዙሀኑ ሞዴል የሚሆንን ሰው ኢንተርቪው ለማድረግ እድሉን ስታገኝ በመጀመሪያ ምን እንደምትጠይቅና በምን ዙሪያ እንደምትወያይ ሚሞ በመያዝ ለመጠየቅ መዘጋጀት አለብክ።
    በተረፈ ከዚህ ሰው ብዙ እውቀት መገብየት ሲቻል ነገር ግን ኢንተርቪው ተራ እንዲሆን ሆኗል።

    • @ethiobusiness2603
      @ethiobusiness2603 11 месяцев назад +1

      ወይኔ አምላኬ ይሄ ባርያ ነብይ ፍሬው በሰነድ እንመጣብሃለን ሞላጫ ሚኮ መጠየቅ ያልቻልክበት ምክንያቱ ስላላመንክበት ነው ስለከፈለህ ብቻ ነው ጌታን ፈርተህ ምላስህ ተሳሰረ እንጂ አቅቶክ አደለም ሚኪ እስቲ የድሆቹን ቪዲዮ አሳየን ውሸቱን ነው ህገወጥ መሳሪያ ነጋዴ ነው ደህነነት ነው ወንጌላዊ ዳዊት ያዘነበት ሰው ነው ጀቱ የታል አብራሪው ማነው እባክሀ እውነታውን ከወንጌላዊ ዳዊት ተረዳ ፌስቡኩላይ የዱባይ ፎቶ አለ ስለጉዞአቸው እውነቱን ይነግረክካል በየሱስ ስም ማፊያ ነብይ

    • @EGD402
      @EGD402 11 месяцев назад

      ​@@ethiobusiness2603እሰይ ደግ አረገ

    • @MehdiMaher-rq2mb
      @MehdiMaher-rq2mb 9 месяцев назад +1

      Exactly 100% tera interview
      Beza lay anegageru ye mendertegna nw

    • @Israelxox
      @Israelxox 8 месяцев назад

      Sijemer’ he’s Bale’ Gizee- and miko is enough for him.

  • @ethzoom
    @ethzoom Год назад +20

    በለው ማይኮ እሄን የመሰለ ጀግና ሰው ስላስተዋወከን አመስግነናል ፍሬው ይመችህ ትችላለ❤❤❤

  • @mimohaile5955
    @mimohaile5955 Год назад +7

    ጠያቂዉ ብስለት ይጎልሀል ፈንጅ አምካኝ ነኝ እያለህ አጥፍቶ ጠፊ ትላለህ?! የምትጠይቀዉን ነገር ማወቅ አለብህ , እንደገና ነገሮች እንደማይቻሉ አርገህ ከመጠየቅ እዛ ለመድረስ ያለፈበትን መንገድ እንዲያካፍለን ብታረገዉ መልካም ነበር

    • @Hkim185
      @Hkim185 11 месяцев назад

      ቆንጆ አጥፍተህ ጥፋ አልተመቸችኝም እኔም

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r Год назад +43

    ወንድማችን ማይኮ በዚህ ስራ መሰማራትህ ምልካም ነው ነገር ግን
    1ኛ እንግዳህን እንደት መጠየቅ እንዳለብህ መማር ወይም መሰልጠን አለብህ please this is public --
    2ኛ የእንግዳህን ሃሳብ ማስጨረስ አለብህ
    3ኛ ቃለ መጥይቅ አድማጭን ወይም ተመልካችን የሚስብና ጣዕም ያለው ሊሆን ይገባል

    • @abiyekemal6898
      @abiyekemal6898 11 месяцев назад

      የፕራንክ ልማድ አለቀወውም😂

    • @aniley873
      @aniley873 8 месяцев назад

      Thanks miko sayinor frewun bicha bisemaw dess yilegn neber❤

  • @Imom1708
    @Imom1708 Год назад +42

    የዚ ቤት ራስ ክርስቶስ ነዉ❤❤

  • @tigisttedy-ns5ee
    @tigisttedy-ns5ee Год назад +11

    ማይኮ ብዙ ነገር ጠይቀይ ብዙ መማማር እንችል ነበር አስጀምረህ አታስጨርስም ሌላውአጠያየቀቅህ ብዙ ማድነቅ ብቻ ነው የሰውየውን እምቅ የሆነ እውቀት ገልጠህ ማሳየት አልቻልክም ብዙ የምንማርበት ሀሳቦች ነበሩት አቆራረጥክብን ❤❤❤ የምታመጣቸው ሰዎች ብዙ የሚያሳዩን ናቸው❤❤ማይኮ በቅንነት እየውና ❤❤❤❤ ለስሪህ እና ለምትጋብዛቸው ሰዎች ጠለቅ የለ❤❤እውቀት ይዞ ለመጓዝ አጠር❤ያለ❤የጋዜጠኝነት ኮርስ ብትወስድ እላለውው❤ወንም❤ ማይኮ❤❤❤❤❤❤

  • @የአዳምልጆችYouTube
    @የአዳምልጆችYouTube 11 месяцев назад +29

    ከወንድም ፍሬው ብዙ መማር እንፈልጋለን ብዙ አነቃቂ የሆኑ የህይወት ታሪኩ በሳል በሆነ ጋዜጠኛ ቢቀርብ እኔንም ጨምሮ ብዙዎች ይቀይራል የሚል እምነት አለኝ አመሰግናለሁ 🙏

  • @YKtube-ze9zp
    @YKtube-ze9zp Год назад +2

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ሚኮ በጣም ነው ምወድህ በጣም ብርቱ ወጣት ነህ በዚህው ብርታትህ ላይ ሌላ ብርታት መጨመር እንደምትችል ተስፋ አደርጋለሁ ደሞም ታደርገዋለ ስቀጥል አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ ስልህ ወጣት ነህ እንደወጣት አክት ማድረግ በጣም ደስ ይላል ግን ማወቅ ያለብን ነገር ብኖር ሚኮ እንደሁኔታዎች መቀያየር ብንችል እላለሁ ማለት በኢትዮጵያ ውስጥ አሉ የተባሉ ሰዎችን ስናገኛቸው ለእነሱ የሚገባ ጥያቄዎችን ብንጠይቃቸው እነሱ ካለቻቸው በጣም ጥቂት ጊዜያቸው ሰውተው ለአንተ ጊዜ ስሰጡህ ያቺን አጋጣሚ በደንብ መጠቀም እንዳለብህ ይሰማኛል እና አሳቤን ስቋጭ ለአቶ ፍሬው በጣም ከፍ እና ላቅ ያለ አክብሮት አለኝ እንዲሁም ላንተም ጭምር ሚኮ በጣም እወድሃለሁ አባቴ እንኳን አቶ ፍሬው አይነት ሰዎች ይቅሩና አንተን ማግኘት በጣም የከበደኝ ሰው ነኝ እንደው መልካም ፈቃድህ ብሆን ባገኝህ እጅግ በጣም ደስተኛ እሆናለሁ ሚኮ 0991442316

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 11 месяцев назад +5

    አለባበስህን የእንግዶችን ክብር በሚመጥን መልኩ አድርገው:: ተመልካቾችንም የሚስብ ይሆናል::

  • @habjoo3664
    @habjoo3664 Год назад +2

    ሰዉየዉ ፈንጅ አምካኝ ነበርኩ ካሌ ከእሱ በኃላ እርሱን ትቶ ወደንግድ ገባ ከዛ ለዛሬ ስከቱ በቃ እንደት? መዉደቅ መነሳቱን አላሳየሄንም,,, ሀብት ካለዉ ምን ያህል? ጄት ካለዉ ዋጋዉ? ትምህርት ያለዉ ችግሮቹን የማለፍ ህደት ላይ ነዉ ያንን ነዉ ከስከቱ ጀርባ ምንጠብቀዉ። ሪች ማን ለመጠየቅ በጣም መዘጋጀት አለብህ❤

  • @helentaye2354
    @helentaye2354 Год назад +20

    አጠያየቁ እደልጅነው

    • @alem7785
      @alem7785 7 месяцев назад

      ጅል ነው

  • @Zeeyinab
    @Zeeyinab Год назад +12

    ማይኮ መጀመሪያ መጠየቅን ተማር ሰዉየዉን ግራ አጋባሀዉ

  • @mintamirpetros1742
    @mintamirpetros1742 Год назад +32

    ክርስቶስ እረድቶሀል። ክብር ለእርሱ ይሁን !

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 Год назад +10

    ሚኪ ይሄን የመሰለ ሰው አቅርበህ ለምን ቧልት እንዳረከው አልገባኝም። ብዙ ቢጠየቅ ብዙ የሚያጋራው ነገር ያለው ድንቅ ሰው ነበር።

    • @aniley873
      @aniley873 8 месяцев назад

      Thanks ❤

  • @DAT991
    @DAT991 Год назад +32

    ወንድም ፍሬም በጣም ጨዋና ቅን ሰው መሆኑ አንደበቱና እርጋታው ያሳያል; ፈጣሪም ከዚህ በላይ ጨማምሮ ይስጠው:: Thanks Miko !!!

  • @Ethios019
    @Ethios019 Год назад +11

    አንተ የምታቀርባቸው ሰወች መነሻቸውን አድበስብሰው ነው የሚያልፉት 😂😂

  • @Danielasham
    @Danielasham 11 месяцев назад +3

    የለጅ ጥያቄ ይመስላል ጥያቄዎችህ በሳል አዝናኝ መሆን አለባቸው

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube 11 месяцев назад

    ወንድሜ በጣም ደስ ይላል በጣም ደስ ብሎኝ ነው እንደራሴ አገኘሁ ነገር እየመሰለኝ እንከታተለው አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅርእስ ጥምጣም ጉብዝና አገራችሁ የሚረዱህ አገራችሁን የሚያሳድጉ አባላት ቶችን ያቆይልን አንተ ጎበዝ ነው ጥሩ ጥሩ ቦታ አገራችንን ከችግርና ማጣት ችግር ላይ ስንጥቅ ደረጃ እንደሚደርስ እንደ ምታረገውን ተስፋዬ አረጋ አለን እግዚአብሔር ካንተ የሆነው መልካም የሚሰራ ስፍር አምላክ ወርደው❤❤

  • @mafis9959
    @mafis9959 Год назад +10

    We need this man with professional interviewer👌👌👌👌👌😊

  • @sefimedi
    @sefimedi 11 месяцев назад +2

    ማራኪ ወግ ይህንን ሰው ቢያቀርበው ሀሪፍ ነበር።

  • @TedyTefeta
    @TedyTefeta 8 месяцев назад +4

    በሌላ ጋዜጠኛ ይጠየቅልን የምትሉ ቀላይክ አሳዩ

  • @mehalekzeleke5459
    @mehalekzeleke5459 10 месяцев назад

    ማይኮ ያንተ ዕድገት ደስ ከሚላቸው ሰዎቸ መካከል አንዷ ነኝ፡፡ካየሁት ነገር አስተያየት ብሰጥህ ይጠቅምሃል ብየ አሰብኩ፡፡እንደዚህ ጥሩ የስኬት ደረጃ ላይ የደረሱ ሰዎችን ሰታቀርብ የምትጠይቀውን ጥያቄ ቀድመህ መዘጋጀት አለብህ፡፡ሌግጀሪ ነገር ያስፈልግሃል አልገባኝም፣በጣም ተጋነነ፣፣በጣም ብዙ ባለሀብት ቀርጨ አቃለሁ፣የሚሉት አነጋገሮች ትንሽ ከበድ ይላሉ፡፡

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 Год назад +5

    ማይኮ ከስኬት ጀርባ ብለህ ጥያቄህ አያረካም መጠየቅ ያለብህን መጀመርያ አስብ

  • @asratGmil
    @asratGmil 9 месяцев назад

    ወንድሜ ፍሬው ቱፋ ሰላሙን እየትመኝውልክ በጣም ደስ ከሜለው ነገር አንድቀን ትልቅ ደረጃ እደምትደርስ አውቅ ነበር ጅጅጋ አብረን ፈንጅ አምካኝ በነበር ገዜ ታስትውሳለክ እና በጣም ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኝል የፍንጅ አምክኝ ሹፌር ነበርኩ መቼስ ታሰታውሳለክ አንድቀን አመጣለው ፍሬው ያንትው ወንድምክ አሰራት ነኝ መልካሙን እመኝልክለው ሰላም ላንት ይሁንልክ

  • @ermias2859
    @ermias2859 Год назад +12

    Hey miko please make ready for questions

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Год назад

    ዋው በጣም ጀግና ጠካራ መሆንህ ነው ያየሁት የሰው ልጅ ጠካራ ታታሪ ሰራተኛ ከሆነ ማይደረስበት ምንም ነገር የለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 Год назад +1

    መናፍቅ ከሆንክ ገንዘብ ታገኛላችሁ ብልግና ደግሞ ይደግፍሃል

  • @befkadumekonnen5112
    @befkadumekonnen5112 Год назад +10

    ማይኮ በመጀመሪያ ከመልካ ወይንም ከጥሩ ጎኑ ስነሳ እያቀረብክልን ያለወ ሾዉ በጣም አሪፉ እና አስተማሪ ነዉ በተጨማሪም ስኬት ላይ የደረሱ ከተለመዱት እና በተደጋጋሚ በተለያየ ሚድያ ከቀረቡ ሰወች ዉጭ አዳዲስ ፊቶችን እና ስኬታማ ሰወችን ተሞክሮ ስለምታቀርብልን እንዲሁም በበጎ አድራጎት ዙሪያ እያደረክ ያለዉ ነገር በጣም የሚያስመሰግን ነዉ እንደ ድክመት ወይም ቢስተካከል የምለዉ ነገር ቢኖር አጠያየቅህ ትክክል አይደለም ወጥነት የለዉም ለሰወች አስተማሪ እንዲሆን ከ አነሳሱ አንስቶ በመሀል ያለፈበት ዉጣ ዉረዶች ን እንዲሁም ስኬት ላይ እንዴት እንደደረሰ sequence በጠቀ መንገድ ቢቀርብ አስተማሪ ነዉ ብዬ አስባለሁ ስለ ቁሳቁስ ሳይሆን እንዴት አድርጎ ስራዉን ሰርቶ ለዚህ ስኬት እንደበቃ ረጋ ባለ እና በመሀል እየገባህ ሀሳቡን ሳታቋርጠዉ ወጥ በሆነ መንገድ ቢቀርብ መልካም ነዉ በተጨማሪ አልፎ አልፎ ጥያቄ ጠይቀ አንተ በሀሳብ ጭልጥ ብለህ ትሄዳለህ ለምሳሌ በዶክተር ገመችስ ሾዉ ላይ እሳቸዉ እያወሩ አንተ ሌላ ታሪክ ዉስጥ ነበር ለማንኛዉም ከጠቀመህ በማለት ነዉ በርታ ትልቅ ደረጃ ደርሰ እንደማይህ ሙሉ እምነቴ ነዉ you're making great headway

    • @genetgirm3649
      @genetgirm3649 Год назад

      Very good advice

    • @yisakmekonnen1236
      @yisakmekonnen1236 Год назад

      ልክ ነው ፈፅሞ የኢንተርቪ ሥነ ምግባር የለውም። አለባበሱ ጨርቅ ሱሪ እና ሸሚዝ መሆን አለበት።

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg Год назад +1

    ከስኬት ጀርባ አንድ ሚስጥር አሉ እሱም ሉሱፈር ነው መቼም መድከምማ የኢትዮጲያ መቶ ሀያ ሚሊዮን ህዝብ ይለፍል ግን ጠብ የለም። ለማንኛውም ከሀብት ጀርባ ወይ ሌባ ወይ ሙስህና ወይ በለስልጣን በቃ ብቻ የሆነ ነገር አለ አለቀ ።

    • @Mesiso4188
      @Mesiso4188 Год назад

      Anch nage habtam sitogn esu nesh?

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 Год назад

      M. !!! ሞኞች ሁሉ አልቀው አንቺ ብቻ የቀረሽ ይመስላል በቃ ሰው. መስራት ስለማያውቅ የሚያያ ይዘው ከሆነ ነገር ጋር ነው ምን አለበት እግዜአብሔር ይረዳል ይቻላል ብትሉ ????

  • @mualimjemal8686
    @mualimjemal8686 Год назад +6

    ይሄ ፓስተር አደለ ባለፈ አለማየው ከተማ ሚባል ባለሀብት መሬት ሊወስድብኝ ነው ያለው ሰውዬ ነዋ

    • @Samuel-Ethio
      @Samuel-Ethio Год назад

      ትክክል

    • @DRGEMCHU
      @DRGEMCHU Год назад +1

      ወይ ሀበሻ እስኪ ከምትቀኑ ከምትመቀኙ እንደሱ ጠንክራችሁ ስሩና ተለወጡ😂😂😂😂😂😂

    • @mualimjemal8686
      @mualimjemal8686 Год назад +2

      @@DRGEMCHU ማን ተመቀኘ ንብረቱ ሊወሰድበት ሲል ፓስተር ነኝ ይላል አሁን ደሞ ሀብቱን ማሳየት ሲፈልግ ለምን ከነማእረጉ ፓስተር ተብሎ አይጠራም

    • @mubarektofek1640
      @mubarektofek1640 Год назад

      ሌባ ነው

    • @YonasYoni-j6g
      @YonasYoni-j6g Год назад

      Kinat ayidelem ene germognal be achir amet endih mehonu tiake new le ene ewnet chrchu tekafiye silemawk new lamberet akababi

  • @amanuelkahsuamanuelkahsu
    @amanuelkahsuamanuelkahsu Год назад +1

    እግዚአብሔር ካመንክ ሁሉ ትሆናለህ ከብዙዎቹ መረጠው

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 Год назад +4

    ምን ሀሳብ አለህ ነው እንጂ ማለት ያለብህ ከዚህ በላይ ብትረዳ ምናለበት ብለህ ትጠይቃለህ እንዴ ለዛውም እየረዳ ያለውን ሰው? ይሄን ስትጠይቅ አንተ ስ???

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 7 месяцев назад

    እንኩዋን ደስ አለህ ወንድሜ ሀብት ከልብ ጋር ከሆነ ጥሩ ነው ለብዙ ሰው ተስፋ መሆን ደስ ይላል የበለጠ ያበልፅግህ::
    ኢንተርቪ አድራጊው ግን መጠየቅ ብትማር ጥሩ ነው:: እዚያና እዚህ አትዝለል ከጠየቅክ እስኪመልስ ጊዜ ስጠው አንዱን መልሶ ሳይጨርስ ሌላ አትጨምር:: ጎበዝ ጠያቂ ብትሆን ከዚህ ሰው ብዙ ልናውቅ እንችልነበር:: የልጅነት ወይም አራዳ መሳይ ነህ ገና አልበሰልክም:: ብዙ አንብብ እውቀት ጥበብ ይስጥሀል አእምሮህ ሲሞላ አንደበትህ ይረጋጋል:: ኢንተርቪ ስታደርግ የራስህን ስሜት ሳይሆን ትምህርት ለሌላው እንዲያገኝ ነው ጥያቄህ ማተኮር ያለበት:: እንግዳህ መልካምና ትሁት ስለሆነ አበረታታህ :: የኔ ምክሬ አንብብ ብዙ እንብብ መፅሀፍ ጉዋደኛህ ይሁን ግን ረጋና በሳል ሁን::

  • @aregadiza9762
    @aregadiza9762 Год назад +4

    አንተ ልጂ ሁልግዜ ስለግንዘብ ምታዉራዉ በጣም ገንዘብ ትወዳለህ

  • @fevenkassa
    @fevenkassa Год назад +9

    Mik you have to prepare yourself whenever interviewing someone please we have a lot to learn from most of them

  • @tsigiyeabebe9217
    @tsigiyeabebe9217 Год назад +33

    ከሁሉ በላይ ራስ የሆነውን ክርስቶስን አንግሶ የሚጀምር በመሆኑ ደስ ብሎኛል ተባረክ

  • @yemishaw6802
    @yemishaw6802 Год назад +10

    It's good to have a great Interview skill., Miko develop your skills with interviewing people.

  • @abelarega8428
    @abelarega8428 Год назад +27

    MIko am proud by him ...እግዚአብሔር ካለህ ምንም የሚያቅትህ የለም ...

  • @abdulatifabdu3265
    @abdulatifabdu3265 Год назад +8

    ሰላም ማይኮ የምትጠይቀውን ጥያቄ ትንሽ ጠለቅ ብታደርግልን amazing keep gooing bro

  • @biniyamabebe
    @biniyamabebe Год назад +5

    ማይኮ ሰውየውን አስወራው እንጂ

  • @amens6543
    @amens6543 11 месяцев назад +6

    የምት ጠይቀቸውን ጥየቄዎች በደምብ ተዘጋጅተህበት እንደ ወጠጤ ወጣት ሳይሆን እንደ ሙሉር እና ትልቅ ሰው question ብታረግ መልካም ነው። ወድሃለሁ

    • @SamiAsgodom-rv4le
      @SamiAsgodom-rv4le 11 месяцев назад

      ወይነ እንደዛ ማለት ስፈልግ ቀደምከኝ ኣጠያይቅህ ኣስተካክል

  • @ZelalemWesenu-o8u
    @ZelalemWesenu-o8u Год назад +5

    Miko interview lay yeqrekal mnm alechalkim mn aynet theyaqe nw yemtetheyeqew jezba

  • @yowhanazekrstos4239
    @yowhanazekrstos4239 Год назад +1

    ከኣጥፍቶ ጠፊነት ኣይተናነስም ትላለህ እንዴ? ምንስ ያገናኘዋል?
    በጣም ጥሬ ነህ ምን መጠየቅ እንዳለብህ ኣታውቅም ትንሽ እንኳን ተዘጋጅተህ ኣትመጣም? የህፃን ወሬ እኮነው ያደረግከው ለማንኛውም ፈንጅ ኣምካኝ የንብረት ና የሰው ህይወት ለመታደግ ህይወቱን የሚሰጥ ትልቅ ዋጋ የሚከፍል መልካም ሰው ነው። ኣጥፍቶ ጠፊ ግን የሰው ህይወት የሚያጠፋ ንብረት የሚያወድም ለራሱ ህይወት እንኳን የማይሳሳ ከንቱ ሰው ነው። እሺ
    ስራህን ሳየው የመጀርያየ ነው በጣም ነው የገረመኝ ኣለመቻል ሃጥያት ኣይደለም ነገር ግን ለስራህ this much ደንታ ቢስ መሆን ግን ተገቢ ኣይደለም።
    ተራራ ምያክል ሰው ኣቅርበህ የህፃን ወሬ ታወራለህ ጉድ

  • @tarikuayele4115
    @tarikuayele4115 Год назад +24

    ሀብታም ሆኖ መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ደስ ይለኛል ያለው part wow msy always God with you big man!!

  • @Liuelsegedalemayehu
    @Liuelsegedalemayehu 11 месяцев назад +1

    እኔ ወደ ሎጤ ዛንጋ የምያስገባ የመኪና መንገድ 2005 ሠርቻለው በዩራፒ ማለት ቀበሌን ከቀቤሌ የምያገናኝ መንገድ ነው ሎጤ በብዙ አርሶ አደሮች በቆሎ ጫት በአብዛኛው ለአጎራባች ከተሞች እስከ ሶዶ ያቀርባሉና እኔዝህ ህዝቦች በተለይ ወደ ሎጤ የምያስገባው መንገድ ላይ አነስቸኛ ድልድይ መንግስት ፕሮግራም ተይዞ እስካውን ያልተሠራ በመሆኑወንድማችን ለዚህ ላበቃቸው ለሕብረተሰብ ከይቅርታ ጋር የሆነ ነገር በስሙ ብያደርግ ወንድማዊ ጥያቀየን አቀርባለው ።እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ይስጥህ።

  • @melkamsibena8927
    @melkamsibena8927 Год назад +7

    Other media holders pls think of interview this guy. We can learn a lot from Frew. Unfortunately the interviewer failed to do so

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 8 месяцев назад +1

    ሚኪ አጠይየቅህ ትክክል አይመስለኝም
    እንደጎረምሳ ጋደኛህ ሳይሆን እንዳንድ ጋዜጠኛ ጀንትል ጥይቄዎች በፅሁፍ በተዘጋጀ መልክ ይዘህ በቀጥታ ለተመልካቹ ማድረስ አለብህ ብዬ አምናለሁ ::

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 Год назад +11

    መልካም ሰዉ ነህ እንዳንተ ያብዛልን

  • @Abduy194
    @Abduy194 11 месяцев назад +2

    አረ miko interview ማድረግ በስነስርዓት እወቅ

  • @michoa5489
    @michoa5489 Год назад +4

    አተያየቅህ የነፈዘና ስርአት የጎደለው ነው

  • @kiflomhymanot3689
    @kiflomhymanot3689 Год назад +1

    ምንድ ነው የዚ ፊልም ስም ምን ይባላል ሌላ ድራማ ነገር የለህም የዚህ አይነቱ ተበልቶበታል ቀይር ለዛሬ አልተሳካልህም ዱቄት

  • @Ethiopian_music74
    @Ethiopian_music74 Год назад +6

    ሠላማቹህ ይብዛልኝ-የmiko famiሊዎች የመጀመሪያ ኮማች-be🤙🤙🤙

  • @abyalatmillion1831
    @abyalatmillion1831 Год назад +1

    ይህ ሰው በቅርብ ነቢይ ነኝ ብሎ ቤተክርስቲያን ከፍቶ ብዙ ሰዎችን ዘርፍ ነው። ነብይ ፍሬው ብትሉ ማወቅ ትችላላችሁ። በዚህ ቪዲዮ ብዙ ህዝቦችን የሚዘርፍበት ማስታወቂያ ነው እየሰራ መሆኑ ነው። አእምሮ ያለው ሰው ይንቃ ።

  • @Miki-c4u2h
    @Miki-c4u2h Год назад +4

    I guarantee you everybody he is a big layer even he didn't write his name perfectly !!!!

  • @mulusewnigussie516
    @mulusewnigussie516 11 месяцев назад +1

    ማይኮ እነዚህን የሀገር ባለውለታ ሰወች በወረዳ አነጋግርህ interview ማድረግ አይመጥንም

  • @nebazone
    @nebazone Год назад +3

    አንተ ባትጠይቀው አሪፍ ነበር ሁሉም በሙያውና በእውቀቱ ሲሆን ነው ደስ የሚለው። ምናምን እያሉ interview ሰምተን አናውቅም

  • @yohaneshonsebo8055
    @yohaneshonsebo8055 Год назад +1

    የዛሬ አምስት አመት ነቢይ ነኝ ብሎ ገንዘብ ካልሰጣችሁ አልጸልይም ስል ነበር ዛሬ ምን ተሰርቶ ነው ወደባለሀብትነት እና ጄት መግዛት ቀላል ነው ብሎ ማውራት የመሃይም ወሬ ነው በዝህ አጭር አመት አንዴ ነብይ አንዴባለሀብት ያስተዛዝባል

  • @biniamfikadu6758
    @biniamfikadu6758 Год назад +45

    የሁሉ ባለቤት ጌታ ይክበር

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Год назад +2

    ዋው🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኮግራ

  • @bethel2
    @bethel2 Год назад +15

    አጠያየቅህ በጣም ብስለት ይጎለዋል

  • @IyasuReshid-et4rv
    @IyasuReshid-et4rv 11 месяцев назад +1

    ይመችሽ bro
    ግን ትንሽ ግር የሰኘኝ ''ፈሬው'' የሚለው ስም ትርጉም እኔ እንዳሰብኩት ነው ወይስ ሌላ😂😅😅😅

  • @makbelmesafint5211
    @makbelmesafint5211 Год назад +24

    ክርስቶስ የገባው ሰው ምንም ነገር ብርቁ አይደለም ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርከው

  • @TofikWorku-g1t
    @TofikWorku-g1t 11 месяцев назад +1

    ማይኮ ጎበዝ ነህ በርታ ግን ሰው ነንና ጉድለቶች አሉብን እና ከቻልክ ይሄን ቪድዮ ደጋግመህ በማየት ጉለቶችህን ለማስተካከል ሞክር ። ለኔ የታየኝ ዋናው ስህተትህ ሀሳብ የማታስጨርሰው እና አንድ ጥያቄ ጀምረህ ሳትጨርሰው ወደሌላ ጥያቄ የምትሄደውን ነው ይሄ የሆነው ደግሞ ጥያቄዎችህን በማስታወሻ አለመያዝክ ነው እና እስብበት

  • @Channel-i3x
    @Channel-i3x Год назад +9

    Wow ….Very humble guy. God bless you!!

  • @suzitesfaye1379
    @suzitesfaye1379 11 месяцев назад +1

    Miko interview አሻሽል ወንድሜ

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 Год назад +5

    ጌታ እግዚያብሄር ዘመንክን ያለምልመው ከምድሬ ውስንነት ይነሳ ❤❤ ማይኮ ጀግና❤

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 Год назад +2

    ሚኮ እንዲህ አይነት ስኬታማ ሰዎችን እንደማስተማሪያ የምታቀርብ ከሆነ አጠያየቅህ ተዘጋጅተህ ጠይቅ ከእነሱ በበለጠ አንተ ታወራለህ ትልቅ ፕሮግራም ነው

  • @esubalewseyoum8831
    @esubalewseyoum8831 11 месяцев назад +2

    ፍሬው አሁን ለደረሰበት የእግዝአብሔር እርዳታና የግል ጥረቱ ስኬታማ እንዳደረገው የገለፀበት መንገድ ተመችቶኛል ፡፡ ማይኮ ከቲክ ቶከርነት ወደ ጋዜጠኝት ዘሎ ገብቶ ኢንተርቪው ለማድረግ ስቸገር ይታያል ለጋዜጠኝነት ትምህርትና ትንሽ ልምድ እንጂ ድፍረት ብቻ በቂ አይደለም፡፡

  • @DanielDesta-o8n
    @DanielDesta-o8n Месяц назад +1

    እባክህ እኔም ብታሳድገኝ እወድዳለሁ ፍረው በጌታ

  • @tamiratmishke959
    @tamiratmishke959 Год назад +27

    የእግዚአብሔር ሰው ጌታ በብዙ ባርኮሀል። ለኢትዮጵያ በረከት ከሆኑ ጥቅቶች አንዱ ነህ። ዘመንህ ይባረክ።❤❤

    • @MarkosMihretu
      @MarkosMihretu Год назад

      ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ ????????

  • @seblewongelfelege9673
    @seblewongelfelege9673 Год назад +2

    ያንኑ የድሮ እንጨት እንጨት የሚል ፕራንክህን ብትሠራ ይሻላል።

    • @yoniman1273
      @yoniman1273 Год назад

      Haha ewnet new, minum aytimim ሚኮ ሰገጤ ነገር ነዉ።

  • @sebleaklilu4425
    @sebleaklilu4425 Год назад +6

    He is wonderful man ever seen my life. I apperciate his success.

  • @yidnekachewnigusse1407
    @yidnekachewnigusse1407 Год назад +2

    ማይኮ ግራ የገባው ሰው ፣ወደሗላ ሔዳቹ እስካሁን ሚሰራውን ጵሮግራም ስትመለከቱ ዠቡርቅርቅ ያለ ተከታታይነት የሌለው የልጅን አለመረጋጋት ሚያሳይ ነዉ ።መጠየቅ አትችልም ፣ አንተ ጥሩ የሆንክበት ነገር ላይ ትኩረት አድርግ።

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Год назад +19

    እሰይ እግዚአብሄር ይባርክሕ 🙏🏾
    ይሄንን ቀና ወጣት ልጅ ስራ በመስጠትህ እድሜህን ያራዘመው ❤️👍👌

  • @adeyadmasu5706
    @adeyadmasu5706 Год назад +2

    ቀሽም ወይ አጠይቅ ከጠየክ ደግሞ ሰውየው መልሱን እስኪጨርስ ጠብቅ በዛ ላይ ትምህርት ቤት ሂደህ ትንሽ ተማር ካልሆነ አንብብ ጋዜጠኞች ጓደኞች ፈለግ ፈለግ አድርገህ ለመማር ሞክር

  • @afro90s78
    @afro90s78 Год назад +5

    miko Ateyayek Wef

  • @DestaKetsla
    @DestaKetsla Год назад +2

    ሚኮ የኢንተርቪው ኮርስ ብትወስድ መልካም ነዉ

  • @ABD-xu6iw
    @ABD-xu6iw Год назад +3

    Miko protocol ykeral!!!first impression must new

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq Год назад +2

    ማይክ በጣም የሚደነቅ ሰው ነው ያቀረብከው ግን መጠየቅ አትችልም አቶ ፍሬው ከየት ተነስቶ እዚህ ደረጃ እንደደረሰ በዝርዝር አልጠየቅከውም የመሳሰሉት

  • @yohannestigistu8908
    @yohannestigistu8908 Год назад +4

    Pastor alnbre ende yehe sewye

  • @theo4460
    @theo4460 Год назад +1

    ጥያቄ እና መልሱን እቃ እቃ ጨዋታ አረከው።ጥያቄህ ቅደም ተከተል ይኑረው።አንዱን ሳያወራ ከአፉ እየጠለፍክ ወደ ሌላ ጥያቄ ትገባለህ።ሌላው ደሞ Interview እንዴት እንደሚሰራ training ብትወስድ መልካም ይመስለኛል።

  • @nooaaaa64
    @nooaaaa64 Год назад +3

    ስንቶቻቹ ናቹ prank እንደሆነ ምታዉቁ

  • @BGM-AgabuuB.
    @BGM-AgabuuB. 11 месяцев назад +1

    Please Miko checkout and learn some technical things about journalism. Specifically about interviewing gusts.👍

  • @amanuelkahsuamanuelkahsu
    @amanuelkahsuamanuelkahsu Год назад +3

    እኔም የሆነ ቀን እንደዚ እሆናለው

  • @gediondawit7535
    @gediondawit7535 11 месяцев назад +2

    “የእግዚአብሔር በረከት ባለጠጋ ታደርጋለች፥ ኀዘንንም ከእርስዋ ጋር አይጨምርም።”
    - ምሳሌ 10፥22 ደስ ይላል በጣም

  • @bigebass6042
    @bigebass6042 Год назад +15

    የዚህ ቤት ራስ ክርስቶስ ነው ❤ 1ቆሮ 11፣3
    ወንድሜ በሰማያዊ በምድራዊም ተባርከሀል።

  • @eperemayaana4839
    @eperemayaana4839 Год назад +1

    አረ ጥሩ ኮሜዲያን ናችሁ፤ሁለታችሁም፤ምኞት ጥሩ ነዉ፤ምንም የሌለዉን ሰዉዬ፤ባለኃብት አድርገኸዉ ቁጭ አልክ???ግን 😂😂😂😂😂ሳቄን ማቋረጥ አልቻልኩም😂😂😂😂😂

  • @divinewisdom1990
    @divinewisdom1990 Год назад +8

    Very interesting interview which gives hope for most of Ethiopians who are easily depressed without any reasons

    • @rahelayele2578
      @rahelayele2578 Год назад

      Your right

    • @tegestsetegn9566
      @tegestsetegn9566 Год назад +1

      ቃለ መጠይቁ ብስለት የጎደለው ሃሳብ የማያስጨረስ ነውና ወድሜ እባክ እራስህን እይ እንግዳህ ብዙ ትምርት የሚሰጥ ነገር ነበረው ከሃሳብ ወደ ሃሳብ ስለምትዘል ነገሩን አላስጨረስከውም

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 Год назад +1

      እግዜአብሔርን መፍራት መታዘዝ የስኬት ቁልፍ ነገር ነው አመሰግናለሁ ።

  • @demebe5171
    @demebe5171 Год назад +1

    ሰውየው እንዴት እንዳገኘው የማይገልፀው ከፍተኛ ሀብት አለው። ባለገንዘብ እንጂ ስኬታማ ወይም ወ....ኛ ይሁን ሳታረጋገጥ ና ትምህርት የማናገኝበትን ሰው ማቅረብህ ትክክል አይደለም!

  • @DerejeDamene-d6b
    @DerejeDamene-d6b Год назад +4

    ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ይባርካችሁ

  • @bonibekele1291
    @bonibekele1291 11 месяцев назад +1

    ማይኮ ግን አንዳንድ የስኬታማ ሰወችን
    መጠይቅ ብትከታተል ጥሩ ይመስለኛል

  • @Victory_map
    @Victory_map Год назад +7

    Miko you got a talent but you need to make it professional...you don't seem mature enough to hold the interview pls be smart...much love and respect!

  • @cheguveraab
    @cheguveraab Год назад +1

    ሚኮ ጥያቄ አጠያየቅህ ስርዓት እና አጠያየቅ ቅደምተከተል( coherence)ይጎድልሃል ብር ዝምብለህ prank ስራ

    • @MillionGebeyehu
      @MillionGebeyehu 11 месяцев назад

      ፕራንክ ላይ ሞር አሪፍ ነው