‹‹የሚቀጥሉት ሁለት ሶስት ዓመታት የፈተና ጊዜያት ናቸው›› ክቡር ገና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopiareporter
    #EthiopianReporter #Ethiopia #EthiopiaNews
    @ethiopiareporter
    Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
    This RUclips channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.

Комментарии • 98

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Месяц назад +5

    ለዝቅተኛው የከተማ ነዋሪ የመንግሥት ድጎማ ያስፈለገበት ምክንያት ለዚህ ነው ።

  • @biniam6655
    @biniam6655 Месяц назад +5

    We will use the funds to establish the industrial base needed to facilitate import substitution. መዳኒቶችን እና የምግብ ዘይት ኢትዮጵያውያ ውስጥ ካመረትን የውጭ ምንዛሬው ጫና ትርጉመ ቢስ ነው::

    • @samuelsolomon8098
      @samuelsolomon8098 Месяц назад +1

      ይህ እኮ ቅዠት አይደለም ሀቅ ነው ፋብሪካ በ1 ሌሊት አይገነባም። ዋጋ ከፍለህ መስዋዕትነት ይጠይቃል ።

    • @biniam6655
      @biniam6655 Месяц назад

      @@samuelsolomon8098 ዋጋ የማያስከፍል በነፃ የሚመጣ እድገት መመኘት ህልም ነው:: የችግሩን ጫና ለመቋቋም የሚያስፈልጉ እርምጃዎች ይወሰዳሉ:: ነዳጅ አሁንም ቢሆን በመልግስት እየተደጏመ ነው ሌላውም እንዲሁ ለተወሰነ ግዜ ይቀጥላል:: ዋናው ዘላቂ የሆነ ትውልድን የሚታደግ ኢኮኖሚ መገንባት ነው::

    • @eyobbehailu9144
      @eyobbehailu9144 Месяц назад

      @@samuelsolomon8098 yalut fabrikawochim eyameretu aydelum

    • @rebbybam230
      @rebbybam230 Месяц назад +2

      Awo and and gdeta yehonu negeroch lay mengist talka bigeba , yesetoch modes , medanitoch , zeyt , nedaj , fertilizer enezi lay nesa gebeya bayonu
      Lek ende taxi ena bet kiray lay mengist gedeb endawetaw

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Месяц назад +5

    ገበሬው እና ድሐሀው የመንግሥት ሠራተኛ ከውጭ የሚገቡ እንደ ሽቶ፣ ነዳጅ፣ አሻንጉሊት፣ ፓስታ ፣ መኮረኒ፣ የታሸጉ ምግቦች እና የቤት መኪና አይጠቀምም። ስለዚህ የዶላር ጭማሪው ጉዳት ብዙ ላይሆን ይችላል።

    • @johnsisay6349
      @johnsisay6349 Месяц назад

      Tkkl adelm astesasebk hulunm new migodaw

    • @kidussintayehu3049
      @kidussintayehu3049 Месяц назад

      Madaberiya trnasportation cost ye hkmna wechi ye tmhrt mesariya geberen ena yemengst serategnan aymeleketm?

    • @estibelenyew9187
      @estibelenyew9187 Месяц назад +2

      please give economic analysis ????

    • @Peaceandlv
      @Peaceandlv Месяц назад

      What about transport fee, clothes, Medici service, food and other things they must be considered in the inflation

  • @user-bq3il6vb4v
    @user-bq3il6vb4v Месяц назад +5

    የኑሮ ስቃያችን ከ እስካሁኑ በጣም ይብሳል መከራውን በጋራ እንቀበል እንኳን ደስ አላቹ ሚባል ያላዋቂወች ስላቅ

  • @Jemsbond6553
    @Jemsbond6553 Месяц назад +7

    እስካሁንማ በጣም ደልቶን ነበር 😏

  • @wostes603
    @wostes603 Месяц назад

    አሀ እስከዛሬ ተደላድለን ነው የምንኖረው::

  • @user-qw1tl6en2k
    @user-qw1tl6en2k Месяц назад

    እረ ጁንታው ናፈቀኝ ..,
    ትግራይ ህዝብ ሆይ ይቅር በሉን 🙏🙏🙏

  • @user-ot2ks1nn1z
    @user-ot2ks1nn1z Месяц назад +17

    የኢትዬጲያ የወቅቱ የኢኮነሚ. የገንዘብ. ችግር ሁለት ዓመትና ሦስት ዓመት ብንቸገር. ነው አሉ. አቶ ገና ከዚያሰ. በጛላስ. ትለምዱታላችሁ. ነው አቶ. ገና

  • @yaredyeshitlla793
    @yaredyeshitlla793 Месяц назад +3

    The basic issues that the government should take, especially to stabilize inflation
    1. It is possible to stabilize the price by subsidizing the poor society by providing the food sector at an affordable price through consumers.
    2. It is necessary to subsidize the poor sections of the society through the safety net.
    3. To increase the salary of the government employee in the internal procedure
    4. It is possible to save the society from problems by educating the merchants who increase the prices excessively or by taking administrative action.

    • @gobezugobez5062
      @gobezugobez5062 Месяц назад

      All of your points are invalidated due to the free market society. Free market is the evil of sins on the Ethiopian economy. Unless there are strict rules imposed, there is no way to achieve economic stability on Ethiopia. 💯

  • @SamiYatachuhat
    @SamiYatachuhat Месяц назад +13

    አብይ ለራሱ የሚፈልጋዉ ነገር ይሳካለት እንጅ የህዝብ ጉደይ ምኑም አይደለም።

    • @getachewnekere1980
      @getachewnekere1980 Месяц назад

      የአባይ ግድብ መጠናቀቅ የኮይሻውን ግድብ እንዲቀጥል ማስደረግ ለኢ/ያ ህዝብ ሳይሆን ጠ/ሚሩ ለኪሳቸው አይደለ!

  • @47sh01
    @47sh01 Месяц назад +2

    ነጋዴው በእጁ ያለውን በተለይ ከውጭ የገባ ዘይትና ሌሎችም የሉም አልቋል በማለት በከፍተኛ ጭማሬ ለመሸጥ እ የተሯሯጡ ነው

  • @mukerembedru4776
    @mukerembedru4776 Месяц назад +1

    እንካን ደሰ አለን ወሀው ተዳጠ እንጂ አልሞቀም

  • @abiylulseged3153
    @abiylulseged3153 Месяц назад +1

    መንግስት ግን በህይወት መኖራችን ደስ አላሰኘውም

  • @lightworkers19
    @lightworkers19 Месяц назад +1

    "This is an era of the idiots on power with their blind followers" william shakespeare, miskinwun ena ewntegnaw yehonewuni ye ethiopia hizb fetari yirdaw engdi, its panful and disappointing to wittiness this in 21st century. thank you mr. kibur gena for the analysis.

  • @user-bw6dx2ud6q
    @user-bw6dx2ud6q Месяц назад

    ከዛ በኋላ እንለምደዋለን ::

  • @mesfindemissie7074
    @mesfindemissie7074 Месяц назад +1

    ከዚህ በፊት ተድላ እንደነበረ ማለት ነው?

  • @rasteferi2802
    @rasteferi2802 Месяц назад +1

    Where can we find the full interview

  • @NegoDhab
    @NegoDhab Месяц назад +1

    ከጠ/ሚ አመራር ጋር ወደፊት አቢቹ

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 Месяц назад +4

    2-3 አ መ ታ ት ተጨማሪ ፈ ተ ና? No, I rebuke it in Jesus Name

    • @seid1189
      @seid1189 Месяц назад

      Amen.

    • @tilahunyimer25
      @tilahunyimer25 Месяц назад +1

      ..እየሱስ የሚባል በግጠባቂ ምን ይፈይዳል?..በቀን 10ጊዜ ይጠራል ከድህነት 1 ጋት የኢትዮ ህዝብ ፈቀቅ አላለም። እየሱስ ምንም አይፈይድም። ከማደንዘዝ በስተቀር

    • @user-yc8lo5nc1s
      @user-yc8lo5nc1s Месяц назад

      Ateserana wede laye anegate!

    • @seid1189
      @seid1189 Месяц назад

      @@tilahunyimer25 እግዚአብሔርን የሚያውቅ ደግሞ ሠራተኛ ነው ። ስለዚህ፣ ያለ ሥራ ሙት ነው የሚል እምነት አለን።

    • @seid1189
      @seid1189 Месяц назад

      @@user-yc8lo5nc1s በሥጋዊ ጦርነት ብቻ ድህነትን ማሸነፍ አንችልም መንፈሳዊ እና አእምሯዊ ጥንካሬ ያስፈልገዋል የምንለው ለዚህ ነው::

  • @user-sz3fc6xt5v
    @user-sz3fc6xt5v Месяц назад +3

    I thought the national debt is calculated in USD terms. When the official exchange rate increases, it shouldn't affect the amount to be paid to forign loan providers. In addition, when the government faces shortage of the local currency, they can borrow from the national bank, they can also sell bonds to borrow from the local private sector.

    • @birhanuderbew2629
      @birhanuderbew2629 Месяц назад

      Ante ke economistoch belteh new

    • @samyoung8880
      @samyoung8880 Месяц назад +1

      The government will eventually pay most of the debt from revenues collected in birr that has yet to be exchanged to the USD.

    • @user-sz3fc6xt5v
      @user-sz3fc6xt5v Месяц назад

      @@birhanuderbew2629 Anbibew iko new economist yehonut...lela te'amir yelewum!!!

    • @user-sz3fc6xt5v
      @user-sz3fc6xt5v Месяц назад

      @@samyoung8880 Yihun. Yam bihon..ye mengist gebi fixed indemihon..indemaychemir tasibo new malet new?? Exchange rate float sidereg..ke wuchi additional investment indimeta encourage ayadergim?? Ya..additional tax income ayifetrim?? Temporary shortages..be bidir ayimolum??

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Месяц назад

    ብርክስ የተባለው የኮሚኒስቶች ገንዘብ የት ገባ? እንዳው ፍጥ ፍጥ ለፍጥጥ

  • @amanuelfasil5276
    @amanuelfasil5276 Месяц назад

    እግዚአብሔር አለ የከፈተውንጉሮሮ ሳይዘጋ አያድርም

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 Месяц назад +3

    ይኸን ህዝብ ደግ አደረገዉ።
    መብትን መጠየቅ...ከኬንያዎች እንኳን መማር የማይችል!..እንከፍ ኋላቀር አንድነት የሌለዉ ምቀኛ ህዝቦች ነን‼...ይኸን መግስት በአንድቀን መለወጥ ይቻላል ነገርግን የሃሰት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ተፈልፍለዋል። የሚያታግለዉም የለም!!

    • @michaelm1440
      @michaelm1440 Месяц назад

      ሁሉም ባላየ ባልሰማ የሚያልፈው ነገር የኛ እኮ የማህበራዊ ትስስር ገመዱ የተበጠሰው በትግራይ ጦርነት ወቅት ተጋሩ አዛውንትና አቅመ ደካማ እናቶች አና አባቶች ከጳጳስ እስከ ቄስ መነኩሴ ሼኪ ሳይቀር እነሱም አብደው ህዝቡን በጥላቻ አሳብደው ጎረቤቱን እየጠቆመ አሳሰረ አሁን ደግሞ ወደ አማራው ዞረ አሁንም ንፁሃን አማሮች አዲስ አበባ ላይ እየተለቀሙ ሲታሰሩ አሁንም ባላየ ባልሰማ ደንዝዘናል…በዚህ ሁኔታ እንዴት ብለን ነው እንደ ኬንያዎች አንድ ልንሆን የምንችለው 😢

    • @user-yc8lo5nc1s
      @user-yc8lo5nc1s Месяц назад

      Esti mejemeriya yegebahe mehayeme!

  • @MalaffMali
    @MalaffMali Месяц назад

    Because there is no tax due to the war in Ethiopia, they will grab private lands by force at a low price and sell them to the private for a higher bid, so violating human rights.

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Месяц назад +1

    Ethiopia will face like Nigeria. When a currency weakens against the US dollar, local prices increase because many essential items, like food, are imported. For most countries in the region, more than two-thirds of imports are priced in US dollars.
    Inflation
    A 1 percentage point increase in depreciation against the US dollar can lead to a 0.22 percentage point increase in inflation within the first year.
    Harm to businesses and consumers
    Higher costs for raw materials can lead to inflation, which can harm businesses and consumers. This effect is especially pronounced in countries with weak currencies or economies that rely heavily on exports.
    Difficulty sustaining economic growth
    If countries can't maintain their current level of production or exportation due to high import costs, they may find it difficult to sustain economic growth.
    Increased risk of poverty
    Currency depreciation can increase the risk of poverty. For example, Nigeria has experienced high inflation, increased unemployment, and multidimensional poverty after devaluing its currency.

  • @tekletolesa5772
    @tekletolesa5772 Месяц назад

    ወይ ብልፃግና የመንግስት ባለስልጣን በልፃጎ ህብረተሰቡ ነው የተጎሳቆለው

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin Месяц назад

    የትኛው ነው የኢትዮጵያ ህዝብ 20 በመቶ የማይሞላው የከትማ ነዋሪ ነው ወይስ 80 በመቶ የሚሆነው አርሶ አደሩና አርብቶ አደሩ ነው ?

  • @rhe7187
    @rhe7187 Месяц назад

    ከ 2 እና 3 አመት በኋላስ?

  • @cutetube369
    @cutetube369 Месяц назад

    Build a community unlike aweramba , take land and do that

  • @user-yc8lo5nc1s
    @user-yc8lo5nc1s Месяц назад

    Yehe seweye hule chelema new yemitayewe!

  • @abiythelegend9532
    @abiythelegend9532 Месяц назад

    Enezi hodachew chenkelat heyonu sewoch

  • @leaftif
    @leaftif Месяц назад +1

    ቀባጣሪ ባለሙያ ተብዬው

  • @habelsolomon1085
    @habelsolomon1085 Месяц назад

    Hulam sekaye nan kalanbete ayebesem belatane menderaw enda egezabher chernte inge bega akem ayedalem

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 Месяц назад +2

    Fake economist

  • @DawitMana-wj6xk
    @DawitMana-wj6xk Месяц назад +1

    ይሄ ችግር የመንግስታችንን እውቀት አልባነት እና የረባ አማካሪ አለመኖሩን ነው። hello ethio Genz

  • @ayelegebregiorgise
    @ayelegebregiorgise Месяц назад

    ሟርተኛው ኤኮኖሚስት ስልጣን በሟርት አይገኝም በእግአብሔር ፈቃድ እንጂ ኡፍ አታሰልቹን ሰለፈጠራችሁ እንኑርበት በቃ።

  • @user-oi6bg8fe6l
    @user-oi6bg8fe6l Месяц назад +3

    እኔ ወደፊት ብሩህ ነገር ነዉ የሚታየኝ :የሽግግር ጊዜው ከሚፈጥረው ምስቅልቅል ውጭ ምስቅልቅሉም 3 ወር ድረስ ቢሄድ ነዉ ከዛ በዋላ ይረጋጋል ::
    የሸቀጦች ዋጋም አሁን ካለበት እየቀነሰ ይሄዳል ምክንያቱም አሁን ያለው የሸቀጦች ዋጋ እየተሰላ የሚሽmው በብላክ ማርኬት ዶላር 115 ብር ሂሳብ ነዉ :: ወደፊት የብላክ እና የባንክ ዋጋ አንድ ስለሚሆን የሸቀጦች ዋጋ አንድ አይነት የሆናል ::
    መንግስት በቂ የውጭ ምንዛሬ ማቅረቡ ሳይዘነጋ ::

  • @ayalewasres4632
    @ayalewasres4632 Месяц назад +1

    ለአንተና ለመሰሎችህ ያድርገው ጋሸ

    • @lightworkers19
      @lightworkers19 Месяц назад +1

      bigebah talekis neber. len gerwu yaw chika lay wuha mafisesi new le zemnu ashakabchochi ewnte menager.

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 Месяц назад +1

    አይ ክቡር ገና?..ወሬሬሬ ሰለቼን እኮ

  • @habibali9128
    @habibali9128 Месяц назад +1

    አሁን ምን ትጮሀላችሁ እያንዳድ እስከዛሬ ገበያው የሚወሰነው በጥቁር ገበያ 120ብር እየተባዛነው ስለዚህ ጥቁር ገባያ እዚህ ላይ ከቆመ የቀረጥ ዎጋ ነው የሚጨመርው ማለት ነው የጥቁሩ ገበያ በአቅርበት ና ፍላጎት ይወሰናል አቅርቦት ካለ ከዚህም ይቀንሳል ከልሆነ ግን እስከዛሬም 200 እንዳይገባ ያገደው የለም ወደፊትም ይገባል የታገድት እቃወች ትንሽ አንዳይንቀሳቀስ ይዘውት ነበር አነሱ ሊጨምሩት ይችላሉ አዳድስ ፈላጊ ስለሚኖር ስለዚህ አኔ ያን ያክል አለአጀበኝም ለዛም ይመስለኛል አመጽ ፈንድቶ ያላደረው ሁሉም ብንክ ላይ የነበረው ብር ፋይዳ አልነበረውም

  • @user-sj2gb6pf7e
    @user-sj2gb6pf7e Месяц назад +1

    WHEN WAS THE COMFORT TIME FOR THE PEOPLE OF ETHIOPIA? THIS IS THE WORST TIME FOR ETHIOPIA. ABIYE AHMED ALI & HIS PUPPETS ARE KILLING IT.

  • @user-yp6vg3bz4v
    @user-yp6vg3bz4v Месяц назад +3

    gena ehe serat wede seol yawerdatal echin hager 😂😂😂

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Месяц назад +2

    እነዚህ የምድራችን ምሁራን ተብዬዎች ያለኔጌቲቭ ነገር (ሟርት) አያውቁም አንዴ?ይሄ ሰውማ መልካም ነገር ይታየኛል ሲል ሰምቼው አላውቅም።ጥሩ ተቃዋሚ እና ጨለምተኛም ከስሙ የራቀ ተግባር ያለበት ነገር ነው። ሪፖርተሮችም የወያኔ ድምጽ ስለሆናችሁ እንደዚህ አይነቷን ድምጽ ትፈልጓታላችሁ። በእኛ ግዜ ጥሩ ነበረ ለማለት።

    • @kassayenegga-yu9kg
      @kassayenegga-yu9kg Месяц назад

      MinAlk?

    • @user-bq3il6vb4v
      @user-bq3il6vb4v Месяц назад +1

      ሰውየው በእውቀት ላይ የተመሠረተ ትተና ነው የሰጠው ወድሜ በሬ ወለደ ነው የፈለከው ትንሽ ሰከን በል

  • @felimingo52
    @felimingo52 Месяц назад +8

    አብይ የሚባል ፡ የዉሻ ፡ ልጅ ፡ የኢትዮጵያ ፡ ህዝብ ፡ መከራ ፡ ነዉ። ይህ ፡ ቆማጣ ፡ መወገድ ፡ አለበት።

    • @dagmegetachew3954
      @dagmegetachew3954 Месяц назад +1

      ዘር ማንዘርህ ይወገድ የእንቦጭ ልጅ

    • @felimingo52
      @felimingo52 Месяц назад

       ፡ ጥንብ ፡ ጋላ። ትገማለህ።

    • @Jemsbond6553
      @Jemsbond6553 Месяц назад

      እኛ እንደ እንስሳት እርስ በእርስ እንባላለት እሱ እየተፀዳዳብን ነው ።

    • @dagmegetachew3954
      @dagmegetachew3954 Месяц назад +1

      @@felimingo52 ዘር ማንዘርህ ግማታም እና ጭቅቅታም መሆናቸውን አየን በባዶ እግር እየሄዱ በፈርስ እየታጠቡ ሲቆንሱ አየን እኮ ከእነ ሙጀሌ 4ኪሎ ሊትገቢ አስበሽ ነው? እንደ እንቦጭ ትታጨዳለሽ የበጭባጫ ዘር

    • @felimingo52
      @felimingo52 Месяц назад

       ፡ ጥንባተም ፡ ቦቲያማ ፡ ጋላ። You stink!

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 Месяц назад +1

    መቸ ችግር ከእናንተ ሄዶ ያቃል ኢትዮጵያ ነዳጅ ብታገኝም እዝህ አማራ ክልል ከድንጋይ ዘመን ጭንቅላት ለማውጣት 100ዓሜት ይፈጃል😁😁😃😃😃😃😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @GebreTezera
    @GebreTezera Месяц назад

    ruclips.net/video/Nyb7yOHTi18/видео.html