አዲሱ የደሞዝ ጭማሪ ይፋ ሆንዋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • አዲሱ የደሞዝ ጭማሪ ይፋ ሆንዋል

Комментарии • 45

  • @adanemengesha5187
    @adanemengesha5187 9 дней назад +2

    መንግስት አሁንም ያስብበት ካልሆነ ለቀቅ ያድርገን የኢትዮጲያ ህዝብ በጣም ደምቷል!!

  • @Bereketbet
    @Bereketbet 9 дней назад +2

    በመብራቱ ሊዎስደው አደል ለማንኛውም 10q መምህር

  • @rmzi5915
    @rmzi5915 9 дней назад +2

    ጡረተኛች በወጣው የደመወዝ ጭማሪ ይካተታሉ ወይስ እንዴት ነው እጅግ በጣም አስቸጋሪ ሁኔታ ነው ያለው ጡረተኛው

    • @economicsbyhabtamu
      @economicsbyhabtamu  9 дней назад

      @@rmzi5915 እስካሁን ምንም አልተባለም ነገር ግን ከዚህ የተሻለ መሆን አለበት❗️

  • @muluWT
    @muluWT 9 дней назад +2

    ጉዱ ነው....ዘንደሮ እንዴት አንድሚታለ ፍ

  • @nahomyonas5843
    @nahomyonas5843 9 дней назад

    well said Habte

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 9 дней назад +1

    Turetegnas ?? Yrchemereletalwey?😊

  • @FaizShakirNure
    @FaizShakirNure 8 дней назад +1

    ♥️💔♥️♥️

  • @ትዕግስትገዛኸኝዘለቀ-ጰ5ዀ

    ወይኔ

  • @Ethiopianhistory1000BC
    @Ethiopianhistory1000BC 9 дней назад +1

    ተናደናል አሞናል ከፍቶናል😢

  • @እንግዳወርቅደሳለኝ
    @እንግዳወርቅደሳለኝ 9 дней назад +1

    tax less

  • @user-ol2eb2rb6x
    @user-ol2eb2rb6x 9 дней назад +1

    አይ ኢትዮጲያ እናሳዝናለን የባሰ አለ ሚባለው ይሄ ነው

  • @YosefFantahun
    @YosefFantahun 9 дней назад +2

    Asafary

  • @user-se7dx9kc2q
    @user-se7dx9kc2q 2 дня назад

    በዚህ ልክ አልጠበኩም፡፡

  • @Abush-i3z
    @Abush-i3z 9 дней назад +1

    habish Sla info thank you

  • @funnyvideos-ik6do
    @funnyvideos-ik6do 8 дней назад +2

    ያልተማራችሁ እና የመንግሥት ሰራተኛ ያልሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ, ጌታችሁን አመስግኑ

  • @alemlakew6702
    @alemlakew6702 8 дней назад

    እብድ እየመራን ምን ደህና ነገር ያገኛል ምን፣መንግሥት ሰራተኛ

  • @misganawseyoum
    @misganawseyoum 7 дней назад

    ይህ ጭማሪ አይደለም ኑሮውን አውቀውታል አስበላንኮ!

  • @kiyaGemechu-xc5lo
    @kiyaGemechu-xc5lo 9 дней назад +1

    Keep up🎉🎉

  • @selinamax4108
    @selinamax4108 9 дней назад

    ያልገባኝ ነገር አዲስ ለሚቀጠሩት ነው ወይስ አሁን ላሉት መነሻ አሁን ላሉት ከሆነኮ በእርከን አሁን ከተባለው ይበልጣል እርከኑ ይነሳል ወይስ አይነሳም አልገባኝም ቅነሳ ነው ወይስ ጭማሪ በጣም የወረደ ነው ታይቶየማይታወቅ ቅናሽ ነው በጣም ያሳዝናል

  • @Economist-1621
    @Economist-1621 9 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @user-pl6hc2bf4r
    @user-pl6hc2bf4r 9 дней назад

    ጡረተኛ ችግር ላይ ነው ያለው ምን እደታሰበለት አጣራልን

  • @bekaluadane3111
    @bekaluadane3111 9 дней назад

    እውነት ከሆነ እናዝናለን ለተፈናቃዮች ተሰብስቦ ቢሰጥ ለኛ ለመንግሥት ሰራተኞች የካደ መሪ sorry

  • @GemedaDaluJaragalato
    @GemedaDaluJaragalato 8 дней назад +1

    Ye demoz mexanun awurdawu sarrataynawun lamagudat kalhone bastaqar ye iskelu mannasha 1100 yemmikkaffalewu ye mangist sarratayna yellem .

  • @kiyaGemechu-xc5lo
    @kiyaGemechu-xc5lo 9 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @addisubogale-d8j
    @addisubogale-d8j 9 дней назад +1

    እዉር መንግስት ታዉሮል እንዴ

  • @saved2501
    @saved2501 9 дней назад +1

    This is crazy 😧

  • @firewgabiso1167
    @firewgabiso1167 9 дней назад

    ቆይ መንግስት ለምንድነው በሁለት መንገድ የምጎዳን

  • @SUNTUBE-1
    @SUNTUBE-1 9 дней назад +1

    😢😢😢

  • @TheFrezer1
    @TheFrezer1 9 дней назад +2

    Doro ashkakta ashkakta 1 enkulal tixilalech. Keteweraw anstar sitay 😮

  • @henokadimasu3686
    @henokadimasu3686 9 дней назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NegusTulu
    @NegusTulu 9 дней назад

    Taxes rate metayet yelebetem bichemerem waga yeleum

  • @Jowar-e2l
    @Jowar-e2l 9 дней назад +1

    Nice continue my teacher 🎉🎉🎉

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 9 дней назад

    ደመወዝ የሚቸመርከት ሰራተና ሰርቶ ነው የተዘጋ ቢት ሰቶ አይደለም

  • @misganawseyoum
    @misganawseyoum 7 дней назад +1

    አሳፋሪ

  • @shimelesAyelemoio
    @shimelesAyelemoio 9 дней назад

    tu, afer tibla wusha

  • @misganawseyoum
    @misganawseyoum 7 дней назад

    አሳፋሪ ነው ይህ ጭማሪ ሳይሆን መቀነስ ይመስላል መንግስት ኑሮውን አያውቀውም አስበላን
    ኮ!

  • @dabaejersa1345
    @dabaejersa1345 9 дней назад

    ስለጡረተኞች ምን መረጃ አላችሁ?

    • @economicsbyhabtamu
      @economicsbyhabtamu  9 дней назад

      @@dabaejersa1345
      እስካሁን አልሰማሁም ነገር ግን ማሰብ የሚችሉ አካላቶች ካሉ እንዳውም ጡረተኞችን በደንብ ማሰብ አለባቸው🙏

  • @samimovie2678
    @samimovie2678 8 дней назад

    eseke yehuni achmameru teru new lebel gen lala infelation ayaseketeleme new eytebale yalew?!?
    lala metayet yalebet turetegnoch bedolare kotebew bebeer eyetekefel bemehonu chemare ledergelachew ayegebamene? Turetegnoch kemenegeste serategawe nuroachew yebase bemhonu bechemerachew???

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 9 дней назад

    ለብልፅግና በተለይ ተረኞቹ በቱልቱላ ጋብቻ ህይወታችንን አመሰቃቀሉት።ሁሉንም ሰራተኛው መረታ ያውጡን😮😮😂😅

  • @DawitDaniel-rl4le
    @DawitDaniel-rl4le 9 дней назад +1

    ፐ ጨመሩት?

  • @Jowar-e2l
    @Jowar-e2l 9 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤