ጀኔራል ተፈራ ማሞ አሰላለፋቸው ከማን ጋር ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • ጀኔራል ተፈራ ማሞ አሰላለፋቸው ከማን ጋር ነው?
    t.me/+8dPbAqLe...
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiscompassmedia
    t.me/+8dPbAqLe...

Комментарии • 141

  • @H2o-581
    @H2o-581 2 месяца назад +4

    የአማራን ጉዳዮች ለአማራዎች ተውላቸው!

  • @yafet2121
    @yafet2121 2 месяца назад +22

    እድሜ ልክህን ያልተሳካልህ ፖለቲከኛ አሁን ብልጽግና ቅንጥብጣቢ ቢወረውርልኝ ብለህ መከራህን አየህ#ፋኖዎችን ለመከፋፈል ያልፈነቀልከው ድንጋይ የለም#አንድ የሆኑ ዕለት ምን እንደምታወራ እናያለን! ሴረኛ

    • @kukutilove
      @kukutilove 2 месяца назад

      ኤርምያስ እውነት ነው ያወራው ፋኖ የትም አይደርስም እዛው በገንዘብ ይፋጃል

  • @belaynewtedla3251
    @belaynewtedla3251 2 месяца назад +2

    ስታሊን እኔ ነኝ ከኢትዮ360 ክፍዬ የገዛውት ነገር ግን የበላበትን ሳያገለግል ወደ ብልፅግና ሂዷል እያለ ነው:: አሪፍ ስምም ስጥቶሀል

  • @asfewandargie
    @asfewandargie 2 месяца назад +2

    እባክህን ኤርሚ ዘመድኩንን ጠይቅልን በምን ምክንያት ታላቁ እስክንድርን ትልቅ ያልነው እኛነን እና ታናሹ እንለዋለን እንደሚል እባክህን ኤርሚ

  • @Thunder-l9x
    @Thunder-l9x 2 месяца назад +1

    አንድ መታየት ያለለበት ጀነራሉ ያለው አሰግድ የሚያዘው ፋኖ ውስጥ ሰለሆነ ነፃ ሆኖ ይናገራል ብዬ አልጠብቅም

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 2 месяца назад +1

    ከይቅርታ ጋር ፋኖ " ይማርካል እንጂ እጅ አይሰጥም" ምን ማለት ነው?? ፈኖ ሰው እይ ድል እንዴ ። ሰው የው ከመንግስት ጋር ከስር እስካሁን ለምን ዝም አላችሁ??።

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 2 месяца назад

    ኤርምያሥ ግልፅና አሰተማማኝ መረጃ ነዎ
    ጎበዝልጅ።

  • @MinteAlemu5767
    @MinteAlemu5767 2 месяца назад +6

    ኤርሚ የነመሳይ፡ሀብታሙ ፕሮፖጋንዳ የ Go fund me ፕሮፖጋንዳ ነው።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 месяца назад

    የናንተ ፓለቲካ ሁሉም የኛ ብቻችን እንብላ በዚህ ዘመን ተቀባይነት የለዉም ማንም በነፃነቱ የሚወያይ የሚደራደር የለም በመረረ ተጋድሎም ቢሆን አማራ ነፃ ይወጣል።

  • @kukutilove
    @kukutilove 2 месяца назад

    የትግራይ አምላክ እርስ በርስ እያፋጃቸው ነው ይፋጀ እነ መሳይም እያለቀሱ ነው ያልቅሱ THABKS GOD❤❤❤❤❤

  • @AbinetGirma-ji5vv
    @AbinetGirma-ji5vv 2 месяца назад +2

    ኤርሚ ቆይ ጀ ተፈራ ሰራዊቱ ተከፋፍሏል ብሎ መንግስትን ማስደሰት አለበት ወይ ቢከፋፈሉም አልተከፋፈሉም ማለት ነው እኮ ያለበት

  • @JemilMohemmed
    @JemilMohemmed 2 месяца назад +4

    የተፈጠረውን ሁሉ ሊነግሩህ ትፈልጋለህ አተ እናዘመድኩን ፋኖን ለመበተን ወይም አንድ እዳይሆን የምትፈልጉ ናችሁ እባካችሁ እየሞተ አትግደሉኝ ብሎ ሊታገል በወጣ የአማራ ህዝብ ላይ አትቀልዱ።

  • @TekluTesema-zd6tx
    @TekluTesema-zd6tx 2 месяца назад +10

    የዚህ ትግል ዓላማ ለግለሰቦች ሥልጣን ማመቻቸት ከሆነ ህዝብን ለስቃይ ከመዳረግ በቀር ትርጉም የለሽ ነዉ::

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 2 месяца назад

    ተክክልነህ ኤርሜ

  • @atbianehzewudie
    @atbianehzewudie 2 месяца назад +2

    የምን ህዝባዊ ድርጅት ምናምን ነው የምታወራው የማንን ህዝብ የአማራ ህዝብ ከሆነ መሪውን ለመምረጥ ንግግር ላይ ነው

  • @abathunpaulos
    @abathunpaulos 2 месяца назад

    እውነት ስሌላቸው ነው የተከፋፈሉት መቼም አንድ አይሆኑም ።

  • @berhanuasefa9104
    @berhanuasefa9104 2 месяца назад +5

    ያልጠራ ፖለቲካ ይዘህ እታገላለሁ ማለት በጨለማ ውስጥ እንደመጓዝ ነው። የመሐይማን ጉዞ እንደዝሁ ነው።

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 2 месяца назад

    የአማራ ፅንፈኞች ትግል
    አስቂኝ ኮሜዲ ትራጄዲ ነገር ነው
    ታሪካዊው ፋኖ በማንም ሽፍታ መዋረዱ ያበሳጫል

  • @Fanobelew
    @Fanobelew 2 месяца назад +1

    አንድ ጥያቄ መጠየቅ ያለበት ፋኖ ተብሎ የተጠረጠሩ ቤተሰቦች ሲታሰሩና ቤታቸው ሲበረበር ለምን ያሰግድ ቤት ማንም የ መንግስት አካል ሳይደፍረው ቀረ ?

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 2 месяца назад +3

    የጎጃም ፋኖዎች ሌላ ፋኖን ማውገዝ ማቆም አለባቸው። ዘመነ ካልተመረጠ ለአሳር ማለትን ምን አመጣው? አንድ ያለው Neutral ሰው እስክንድር ብቻ ነውና! በተለይ ለመጀመሪያው ምርጫ ላይ የእስክንድር መመረጥ ለፋኖ መረጋጋት አስፈላጊ ነው።

  • @BY-ul4zr
    @BY-ul4zr 2 месяца назад +4

    የብልፅግና ኮረኔል እና ጀነራል ተምታቶብህ እንዳይሆን ከፋኖ

  • @eskenderhaile4010
    @eskenderhaile4010 2 месяца назад +1

    ኤርሚያስ የብልጽግና ዋናው ሽብልቅ መሆንህ ያሳዝናል።

  • @jemalali78
    @jemalali78 2 месяца назад

    በልዩነቱላይ መስራቱን ሰለወደድኩት ነው እንጂ እስክንድረን መላው አማራው ብደግፈው ደግፈኸው አትቆምም በተቃረኖ ነው

  • @Yesh2345-l3t
    @Yesh2345-l3t 2 месяца назад +3

    ይድረስ ለኤርሚያስ (ሽለምጥማጥ)
    ውሸት ከአንተ ነው የተማሩት፡፡እኔ እኮ ኮረኔል ብሎ የተናገርው fana ነው ብሎ ምክሩን የሚሰጠው ደግሞ ለፍኖ ነው፡፡ፍኖ መች ኮረኔል ብሎ ጠረው፡፡

  • @abathunpaulos
    @abathunpaulos 2 месяца назад

    በግልጽ ትግሉ መስመር ስቷል እራሱ ተናግሯል። ያመነበትብን በግልጽ ሰውዬው ያደረገው ።

  • @jemalali78
    @jemalali78 2 месяца назад

    ኤረሚስ አላማው የአማራን ትግል ጥላሸት መቀባት ነው ለአማራ የተቆረቆረ መስሎ

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 2 месяца назад +1

    Appearance seems more important for them than understanding facts and facing realities. In such scenario, learning is quite difficult and comes with unnecessary and avoidable costs of lives.

  • @solomonmengesha331
    @solomonmengesha331 2 месяца назад +4

    ኤርሚያስ አዝናለሁ በጣም ጥላቻህ በአማራው ላይ እጅግ የረቀቀ መንገድ ይዘህ እየተዋጋህው ነው ምናለ ትንሽ እያየህ ቢሆን ? ህዝብም እየታዘበህ ነው ተወው ጥላቻውን !

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 2 месяца назад +3

    ኤርሚያስ አንተ እኮ ከተበላሸህ ቆይተሀል።

  • @TewodrosB.G.
    @TewodrosB.G. 2 месяца назад

    ከርታታው፡ኤርሚያስ😢😢😢

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 2 месяца назад

    ከባድ አደለም ጅንራሉ ያለው ትክክልነው በውይይት ሊፈታይችላል

  • @wediabagemorahdesta7205
    @wediabagemorahdesta7205 2 месяца назад +2

    You stopped talking about Abiy.
    Because he is paying you now.🎉😮

  • @HassenHassen-k9f
    @HassenHassen-k9f 2 месяца назад +6

    ኤርሚ መርሀቤቴ ለመሄድ ኮምቦልቻ ምን ይሰራል😂😂😂😂

    • @jemalali78
      @jemalali78 2 месяца назад

      መታጠፊው መኮይ ላይ ስለሆነ የመራቤቴ በዛ ይዘውት ኮምቦልቻ ለመኮይ ቅረብ ነው

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 месяца назад

    የአማራ የተፈጥሮ ነፃነቱን ማግኘት ድርድር ዉይይት የለዉም በጡንቻዉ ያገኘዋል ተወደደም ተጠላ።

  • @MebrahtuWuneh
    @MebrahtuWuneh 2 месяца назад

    ራሱ የተናገረውም ጋዜጣኛ እና ደራሲ ብሎ ተናግረዋል

  • @IsmAbe1698
    @IsmAbe1698 2 месяца назад +1

    "አቶ ሲሳይ አጌና" የመረጃ ምንጭ... 🤣

  • @samyy3559
    @samyy3559 2 месяца назад

    Weyzero eskender _YEMTNAGREWN ATAWEKME

  • @girmadisasa6187
    @girmadisasa6187 2 месяца назад

    ባOLA ዳሞ ስንት ዓመት ትግል ላይያቆዩ ማሮ ጃል ማሮ ይባላል

  • @asfewandargie
    @asfewandargie 2 месяца назад

    ተው ኤርሚ ታናሹ እያለ የሚያደነቁረን ዘመድኩን በቀለ ነው እና እሱ ተው ብትለው እባክህን ❤❤❤

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 месяца назад

    አባዱላ በደርግ ስርዓት ተራ ተራ ወታደር ነበር አሁን የለለ መአረግ ቢሸከምም።

  • @MGFelo
    @MGFelo 2 месяца назад

    Conflicting statements- the Eskinder group & Tefera Mamo gave two different reasons. Why do they conflict?

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs 2 месяца назад +4

    አንተ ቱልቱላላላላላ

  • @DeribaBegna
    @DeribaBegna 2 месяца назад

    Messay and tefra works for eritrean government

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 2 месяца назад

    ኤርምያሥ ለምን ማሙሽትአማረን አጠይቀውም ዝርዝሩን ይነግርሐል።

  • @abaymekuria3977
    @abaymekuria3977 2 месяца назад

    General Tefera has to go to Wallo and reconcile Mire and the Colonel and fight to that side.

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 2 месяца назад +1

    ጆተኒ

  • @AdugnashSeyoum
    @AdugnashSeyoum 2 месяца назад +2

    አተ አጭበርባሪ አሀርፈኸ ተቀመጥ እሊናኽን ሁልጊዜ ሸጠኽ ትኖራለኽ ለዲቃላዎቾኽ ግፍ አታስቀምጥ

  • @kukutilove
    @kukutilove 2 месяца назад

    ኤርሚ ሁሉም ዝም ብለው ነው የሚቀደዱት ጀነራሉም ቀዳዳ,ዘመነም ቀዳዳ , ሀብታሙም ቀዳዳ መሳይም ቀዳዳ ነው እያታለሉ የዳያስፖራውን ዶላር ፈጁት ዘረፋት የአማራ ትግል የትም አይደርስም እርስ በረስ ይፋጃሉ

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 2 месяца назад

    የባሐር ሐይል አባልነዘ ማረጉን አለውም
    ምን አልባት ፔቴኦፌሰር አይመሰለኝም

  • @ፍትህእዬተሰቃዬላለውህዝብ

    አቶ አሰግድ በመረጃና በማስረጃ በሰነድ የተደገፈ ከአገዛዙጋር እንደሚሰራ እርግጥ ነው። ይሔ ደግሞ ለህዝቡ ይፋ ይደረጋል በአስፈላጊው ጊዜ።

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 2 месяца назад

    የ አማራ ፅንፈኛ ታጣቂዋች እንደዚህ የሚያባላቸው ምንድነው ???
    አንድ አላማ እና አንድ እውነት ይዘዋል
    ነገር ግን ትግሉ ተጠልፏል
    የ አባይ ግድብ እና የ ባህር በር ወደብ
    የ ብልፅግናው መንግስት የሚያራምደው ጠንካራ አጀንዳ ነው
    ይሄ አጀንዳ ደግሞ ኤርትራ እና ግብፅን እንዲሁም ምዕራባውያንን
    ያስደነግጣል በዚህ ምክንያት ለ አማራ ፅንፈኛ ታጣቂ ዶላር እየፈሰሰ ነው
    ዶላሩን ለመቀበል በሚደረግ ግብግብ እና ኢትዮጵያ ነኝ አማራ ነኝ በሚሉ ሀይሎች ከፍተኛ ክፍፍል ተፈጥሯል
    ክልሉ ግን አደጋ ውስጥ ነው
    የ ብልፅግናው መንግስት ሳይቀደም መቅደም አለበት ይሄው የ ሱማሌላንድ ን
    ስምምነት ወደ መሬት ማውራድ ኢትዮጵያ ን አሸናፊ ያደርጋል በርግጥ ሰራ ጀምሯል ዛሬ የ ሱማሌላንድን ደህንነቶች አስመርቋል
    ኢትዮጵያ ሱማሌላንድ ትጠብቃለች በምትኩ የ ባህር በር ታገኛለች

  • @YemaneTeklay-q2e
    @YemaneTeklay-q2e 2 месяца назад

    መርህ ወይም መስመር የሚባል ነገር የለም

  • @demoztbaraki-uk1id
    @demoztbaraki-uk1id 2 месяца назад +1

    ኢንፈሪዮሪቲ ለመሽፈን የተፈጠረ ሱፐሪየሪቲ

  • @SelomonBirahane
    @SelomonBirahane 2 месяца назад +1

    የዛሬውን ፕሮግራም 100% ሰጥቸዋለሁ በርታ ፣

  • @MinteAlemu5767
    @MinteAlemu5767 2 месяца назад +3

    ወይኔ ወይኔ ወይኔ አባቴ አባቴ አባቴ kkk አይ አማራና ትግል kkk

  • @berhanuasefa9104
    @berhanuasefa9104 2 месяца назад +1

    እግር ነው የሠጠው!!! kkkk

  • @TekaligneTesfaye-ye2nk
    @TekaligneTesfaye-ye2nk 2 месяца назад

    The question is where is Gojami? Where is Gonder? The border demarcation between Gojami and Gonder must be demarcated. This is very important because Zemeni is eliminating all Gonder fans in the vicinity of Gojami to annex some of Historical Gonder territories

  • @Gebby85
    @Gebby85 2 месяца назад

    የአማራን ለአማራ ተውላቸው የዋቅጅራ ልጅ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AbebeChane-l1u
    @AbebeChane-l1u 2 месяца назад

    ሶስት ጊዜ የተማረከ ምርኮኛ ፊልድ ማርሻል እያልክ የአሰግድ ኮለኔርነት ከገረመህ ምንም ማድረግ አይቻልም

  • @amdebeyene9484
    @amdebeyene9484 2 месяца назад

    ስብሰባው እኮ አንድ ለመሆን እና የፖለቲካውንና የጦሩን አሰራር ለመለየት ነበር ሳይስማ ሙ ቀሩ እንጂ ?

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 2 месяца назад

    ለመከፋፈል ብዙ ትፈራገጣል ኤርሚያስ : ማገዶ አትፍጅ ፋኖ ከአብይ ውጪ ጠላት የለውም ::

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 2 месяца назад

      ኦነግ ም ወያኔም ግብፅም ኤርትራም ሱማሌም.... ከ አብይ ውጪ ጠላት የላቸውም

  • @ፍትህእዬተሰቃዬላለውህዝብ

    ኤርሚያስ አስተካክል የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጂት ነው የሚባለው። በአብላጫ ድምፅ የተመረጠ እንጂ የታላቁ እስክንድር የግሉ ድርጂት እንደሆነ አድርገህ ሪያክት አታድርግ።

  • @Gebby85
    @Gebby85 2 месяца назад

    የፊልድማርሻሉን ኬርየር ንገረን 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Amin-cg9fx
    @Amin-cg9fx 2 месяца назад

    General Tefera le huletenya gize yimarekal. Mejemeriya lederg siwaga be woyane temareke be qirbu degmo be biltsigina.

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 2 месяца назад

    ኮማንደር አሰግድ በነገራችን ላይ ኮማንደር አትበሉኝ እኔ ደራሲ ነኝ ብሏል
    ነገር ግን ታጣቂዋቹ የ ግለሰብን ቤት ሲያተራምሱ ሲያላግጡ የሚያሳይ
    ቪዲዮ በማህበራዊ ሚዲያ ለቀዋል
    አሁን በሰማሁት መግለጫ ደግሞ
    የ አማራ ፅንፈኛ ታጣቂዋች ዶለር እያባላቸው መሆኑን ነው የተረዳሁት

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 месяца назад

    ፈታላ ፣፣፣፣፣

  • @adanemelese2042
    @adanemelese2042 2 месяца назад

    Focus on the relevance! Merquirial! I remember you yourself said ታላቁ እስክንደር before your betrial action

  • @TemesgenHantal
    @TemesgenHantal 2 месяца назад

    ፋኖ የተጠቀመበት መኣርግ ነው።

  • @thespot5382
    @thespot5382 2 месяца назад

    Their inferiority is reflected at their responses to any discussion. They are like barking at everybody, insulting everyone

  • @GashoSaeda
    @GashoSaeda 2 месяца назад

    ምን አባክ አገባህ ሲቀጥል ከዘመነ ጋ ነዉ እስክድር የሚባል መላጣ መሠሪ ማንም አማራ አይፈልገዉም

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 2 месяца назад +1

    career, not carrier

  • @yakiman1927
    @yakiman1927 2 месяца назад

    ፐሮፐጋድ ነው

  • @AliMohammed-cf9xp
    @AliMohammed-cf9xp 2 месяца назад

    Ermi ድሮ 50/50ነበር የሚሰጥህ
    አሁን ግን 5 በ 95 ነው የሚሰጥህ
    ከንቱ ልፋት !!!!!!

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 2 месяца назад +1

    Do you believe that TPLF Generals are real Generals? You were the one who was training them. How you didn't know about it until now? That's why people think you are pro-TPLF. Until the Constitution changes & real reform comes we can not condemn anyone for this matter because it is not easy to clean up this garbage. Thank You!!!

  • @tsegayetefera
    @tsegayetefera 2 месяца назад

    የወያኔ ጁኔራሎች 5 ክፍል ነበሩ። ሂሳብ አስተምራቸው ነበር ብለሃል። ስለ እነሱ አሁንም ሆነ ቀድሞ ምንም አልተነፈስክም። 😅
    አሁን ደግሞ አሰግድ ኮማደር፡ . ተባለ ብሎ ይህ ሁሉ ጩኸት ምን የሚሉት ነው።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 месяца назад

    አንተ ለመሆኑ ማነህ ምንድነህ እንዴት ነህ ወዴትስ ነህ ስለ ፋኖ ቀን ማታ አሉታዊ መርዝ የምትረጨዉ። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።

  • @AsnakeWoldetsadik
    @AsnakeWoldetsadik 2 месяца назад

    ኤርሚ!ኮማንደር ም ወታደራዊ ሹመት ነው'equivalent to Colonel'ትንሽም ቢሆንም ስህተት ነው።

  • @xxxxxc1172
    @xxxxxc1172 2 месяца назад

    ለምን ግን ከአማራ ትግል ገለል አትልም፤እንጀራ የምትበላበት አጣህ አይደል?

  • @BY-ul4zr
    @BY-ul4zr 2 месяца назад +5

    ኮረኔል ያለቅሳል እንዴ ( ጃዋርም ትከብባለሁ ሲል አላለቀሰም )😂

    • @getachewtessema3979
      @getachewtessema3979 2 месяца назад +1

      ምክንያቱም ጃዋር ውሸቱን ነበር " ተከበብኩ " ያለው ።

    • @BY-ul4zr
      @BY-ul4zr 2 месяца назад

      @@getachewtessema3979 እስካሁን እያለቀስክ ነው ?

  • @yphanneslechebo6450
    @yphanneslechebo6450 2 месяца назад

    You guys!! You can't defeat Ethiopian defence force

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 2 месяца назад

    Inferior ermias is so funny

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 месяца назад

    ኦሮምኛ ሳይናገሩ የኦሮሞ ፓለቲከኛ መሆን ሙርከኛን ፊልድ ማርሻል ያደረገ ስብስብ ፋኖ የራሱን ተዋጊዋች ያለውን ቢል ምን አገባችሁ ኦነጋዉያን።

  • @samyy3559
    @samyy3559 2 месяца назад

    Immediately eskender nega must deported from amara killil he is working with tplf and olf this is eskender ngne propaganda

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 2 месяца назад

    ምናለ ይሄንን ሰቅጣጭና እንኩሮ እንግሊዝኛህን የጠረጴዛ መሳቢያህ ውስጥ ብትደብቅ።

  • @zemenefentahun-sw2jy
    @zemenefentahun-sw2jy 2 месяца назад

    አጀንዳ ምታደርገው ስላጣህው ምትዘበዝበው

  • @muktarhamid866
    @muktarhamid866 2 месяца назад

    Abey seems politically superior to his opponents . These days, the political drama unfolds the truth that one can argue that Abey is the writer of this scrip, which depicted one leader publicly crying like a baby and the other leader surrendering within a few days after the split of zemene and eskinder groups. I believe that perhaps more than half the opponents are paid by Abey. He allowed military training of fano in a daylight because he has the strategy to control and stop them from becoming a threat to his power.

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 2 месяца назад

    Tadya lemn ante Doctor Abiy tilaleh doctrate yelewum asegd rasu enie coloniel aydelehum blual

  • @Amin-cg9fx
    @Amin-cg9fx 2 месяца назад

    Continue your analysis but reduce your hatred for biltsigina.

  • @shermekashebeta6680
    @shermekashebeta6680 2 месяца назад

    ማረፊያ የጠፋብህ ተቅበዝባዥ!!

  • @Tirualem-x8b
    @Tirualem-x8b 2 месяца назад

    አንተ አሁን እሄ ወሬ ምን ለማለት ነዉ ምን አቃጠለህ ጀግና ነዉ እንዳንተ አዉርቶ የሚኖር አይደለም ወሬ አለቀብህ ምንም የተሳካልህ ነገር የለም ዝም በል

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161 2 месяца назад +1

    ዋና ነገር አራጋቢ ሆነሀል

    • @MinteAlemu5767
      @MinteAlemu5767 2 месяца назад +1

      ይህ ማራገብ አይደለም እውነታውን እያወጣ ነው። ፋኖ መቼም ለህዝቡ ታግሎ አያውቅም።

  • @IsmAbe1698
    @IsmAbe1698 2 месяца назад

    እድሜ ልክ ሴራ አይሰለችም? አንተ ስለ ኦህዴድ እንጂ ስለ ፋኖ ምን አገባህ? እስክንድርም ዘመነም አሰግድም ፋኖ ናቸው! አንተ ፀረ ፋኖ ነህ ታድያ ስለ ፋኖ ቀን ከሌት ለምን ታወራለህ?

  • @kebedebeka9131
    @kebedebeka9131 2 месяца назад +1

    ማዕረግ አሰጣጥ ስርዓት አለዉ፡፡የገረመኝ ነገር የጄኔራል ተፈራ
    ዕድሜ ልክ ተቃዉሞ እና ዛሬም ጫካ መግባት ነዉ፡፡ ዘመነ መሳፍንት
    አማራ ክልል እያየን ነዉ፡፡ ራስ እገሌ…. ደጃዝማች እገሌ………..የሚባልበት
    ዘመን ላይ ደርሰናል፡፡

  • @MinteAlemu5767
    @MinteAlemu5767 2 месяца назад

    ኤርሚ :አንድ ነገር ልጠይቅህ ? አማራ እኔነኝ ያለ ከሚለው አጉል ባህል ካልወጣ መቼም አይሻሻልም ። በየት ሀገር ነው እንዋጋ በለው እየተባለ ባጊያ ሚኬደው ወይ አማራ ። በዚህ 1አመት ያለቁት የፋኖ ወታደር በጣም ይሰቀጥጣል። ሌላው ብሔር አንድ ሰው ከሞተ ሺህ አድርጎ ያቀርባል አማራ ግን እየተጨፈጨፈ አሁንም እኔነኝ ያለ ይላል ። አይ አማራ kkkkk

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 2 месяца назад

      tekatel kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk amara yichilal

    • @mulemule160
      @mulemule160 2 месяца назад

      አንተ ቀፎ ልታብድ እኮ ነው።።።Waw fano King !!!

  • @Misganew-u8y
    @Misganew-u8y 2 месяца назад +2

    ኤርሚያስ መለጠፊ አጣህ ስራ የለህም ፓለቲካ አትችልም፡፡

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 2 месяца назад

    እ---ሺ 😂 ጀግናው ኮማንደር ኮለነል ፋኖ አርበኛ አሰግድ😂 "እጅ ሰጠ" ማለት ጀግናውን ማዋረድ ስለሆነ "ተማረከ" ወይም "ተያዘ" ቢባል ነው ክብሩ😂"እጁ ነበልባል ነው"😂 ሊሰጠው የማይችል ግን የሚያዝ እጅ😂 "ወላፈንዲ" ያለው ማን ነበር😂😂

  • @Halofom-g5u
    @Halofom-g5u 2 месяца назад

    ብዙ በማይመለከትህ ጉዳይ አትግባ። የአብይ አህመድ ቅጥረኛ ነህ። ነፍሶብሃል። የሚሰማህ የለም። አታላዝንብን። ቅጥረኛ አስገዳይ ነህ።

  • @woyinekassa2475
    @woyinekassa2475 2 месяца назад

    ኤርሚያሰ ያንተ ፓለቲካ እጅ እጅ ካለ ከረመ። ፋኖ አራት ኪሎ ቢገባ ህዝቡ ዝም ይላል እንዴ ማለትህን
    እረሳህ እንዴ? ዛሬ ደግሞ ለፋኖ ለወንድሞቼ ብለህ ትላለህ አዛኝ ቅቤ አንጉዋች አጭቤው እረፍ

  • @Getachew-u7f
    @Getachew-u7f 2 месяца назад

    He was a solder of dereg , he can be better than TPLF , Abiy Army .Ermiyas stop underestimating dereg soldiers.Ge was the member of dereg or majesty or haile . That is why shewa Fano leader that is why shewa Fano strong . Ask dereg army if you know any of them . Ermiyas Sisaye gudela Leba Abiy pupet that he loves money he is gudela , that is your witness . Are you sheger son , stop supporting Abiy and ONEG or TPLF . TPLF General is your student that you helped them to study ABCD. Be in a good mood . You are lost find yourself . Focus on your way find your agenda that you can be successful. Work on unity.

  • @GorfuGetachew
    @GorfuGetachew 2 месяца назад

    ኤርሚ ለምን ታወናብዳላችሁ የኢትዮጵያ ችግር እናንተ ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶች ናችሁ። ሲጀመር እናን ተ ዉጪ ያላችሁ ተጣልታችሁ ፋኖ እንዴት አንድ ይሁን። ያንተ ወሬ ለአገራችን ባዶ ነው። ብር ለማግኘት አትስራ። ኢትዮጵያን የምናስብ ከሆነ አንተን ዘመድኩንንና ሀብታሙን ምን ያጣላችኋል አትረቡም። አታወናቡድን። ቡሽቲዎች ናችሁ። ከሀዲዎች።