/ባለትዳሮቹ/ "እስቲ እረጋ በይ ትዳር አታገኝም ሲሉኝ ይኸው 19 አመት ሞላን ... አፈቅርሃለሁ" //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Комментарии • 82

  • @BMT368
    @BMT368 2 месяца назад +42

    መቅዲዬዬዬ የእኔ ቆንጆ ትዳር ወደ ገጠሩ ማህበርሰብ ብቅ ብትይ ሰማንያ ዘጠና አመታትን ያሰቆጠሩ በፍቅር እናበመተሳስብ የሚኖሩ አሉ❤❤❤

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 2 месяца назад +17

    በጣም ደስ የሚል ትዳር ነው እኛንም እንዲህ አይነት በአይምሮ የበሰለ ትዳር ይስጠን

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 месяца назад +2

    በጣም ደስስ የምትሉ ጥንዶች ናቹህ ናቹ ፍፁምዬ ገበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹህ😍😍❤❤🙏🙏

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 2 месяца назад +2

    ሚገርሙ ሰው ናቸው- እግዚአብሔር ይባርኮት አባት! እንዲህ ቀና እና ብሩክ አእምሮ ያላቸው ይብዙልን❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 месяца назад +5

    ትልቅ ምክር ጀግና ሴት ነሽ እኔም ልጅ ሆኜ መሬት ለማግኘት ማዘጋጃ ቤት የተሰለፍኩበትን አስታወስሽኝ መልካም ትዳርይሁንላችሁ ! የተማርክ ስለሆንክ እንድትማር መፈለግህ ድንቅ ነው ሃበሻ አባዎራዎች የተማረችን ሴት ይፈራሉ አሜሪካ ያሉ እህቶቻችን ምስክር ናቸው ዘርህ ይለምልም

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 2 месяца назад +12

    እኔ ሤት ልጅ ፈታ ያለች ሥቶን ደሥ ይለኛል እግዚአብሔር መልካም ሚሥት አድርገኝ ልባም ሤትን ማን ያገኛታል እሷ ከቀኝ እንቁ እጅግ ትበልጣለች የባሏም ልብ ይታመንባታል

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 2 месяца назад +30

    እንግዳ ስታቀርቡ ወሀ አቅርቡ ሴትየዋ ዉስጤ ያለዉን ነዉ ምታወራዉ

  • @salcnail6660
    @salcnail6660 2 месяца назад +6

    በጣም ጎበዝ ሚስት ናት❤ ባሏም አክባሪዋ እንደሆነ ያስታውቃል ትዳራቹ ይባረክ👩‍❤️‍💋‍👨

  • @Nesrunesru67
    @Nesrunesru67 2 месяца назад +21

    መቅዲ እሳ ፈጣን ናት ሰውየው የተረጋጋ ባይሆን ከባድ ነው

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 2 месяца назад

      ፈርተው ነው የኖሩት የሚመስለው፣በስማም እንዴት ሚጥሚጣ ናት ደግሞ ጩኸቷ።እግዚዎዎዎዎ፣እኔ አስራ አምስት አመት በትዳር ኖሬአለው ፣ ግን እንዲ ብለፈልፍ ጉዴ ነው።

  • @lemlemtaye2246
    @lemlemtaye2246 2 месяца назад +4

    Fitse is an excellent mentor and role model for many young women....they r blessed family....wish u long and successfull life journey together...

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 2 месяца назад +1

    በጣም የምወደው ኘሮግራም የቤተ እምነት፣ የሀገር የመልካም ማህበረሰብ መሠረት ነው ትዳር❤❤❤❤❤

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 2 месяца назад +9

    እኛንም እንደዚህ የበሰለ የተረጋጋ ትዳር ይስጠን

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ 2 месяца назад +44

    ጌታ ሆይ አንተ እምትከብርበት ባሌ እሚደስትብኝ ሴት አርገኝ

    • @abdallahrachidi1423
      @abdallahrachidi1423 2 месяца назад +4

      AMEN

    • @AbebawTsega
      @AbebawTsega 2 месяца назад +4

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @MrMonkeyIsHere
      @MrMonkeyIsHere 2 месяца назад

      የዛሬዎቹ ደግሞ ይለያሉ ሴት ልጅ እንደዚህ powerful ስትሆን ደስ ይለኛል ረጅም እድሜ እመኝላችዋለሁ

    • @belayneshaltaye9838
      @belayneshaltaye9838 2 месяца назад +1

      Amen 🙏

    • @SL-ix4qo
      @SL-ix4qo 2 месяца назад

      amen

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 месяца назад +17

    ጎበዝ ሴት ጠንካራ ሴት ❤

  • @MOMRakeb7
    @MOMRakeb7 2 месяца назад +10

    እኔ እንደዚህ ግልፅ እና ጎበስ ሴት ያኮራኛል ::

  • @haimanotyilma160
    @haimanotyilma160 2 месяца назад +2

    ቀሪው ዘመናችሁ የተባረከ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ፡፡

  • @Samiyatube-q2s
    @Samiyatube-q2s 2 месяца назад +10

    ከላይ ነው ትዕዛዙ

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 2 месяца назад

    She is so honest and sweet

  • @meskeremhaile3365
    @meskeremhaile3365 2 месяца назад

    ወደድኩሽ በጣም በንግግርሽ ጀግና ነሽ ወይ ንግግርሽ እኔም አላማዬ እንዳንች እንደዚህ ነው በእግዚያ ብሄር ፍቃድ ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 месяца назад +4

    ወይኔ አፋም እጃም አይናም በድላይ ያወራን ቅልጥፋዋ ጉድ እሱ ግን ረጋያለ ከባድነው ሰውየው

  • @BesufekadCenter
    @BesufekadCenter 2 месяца назад

    ሴትዮዋ ጎበዝ ናት ግን እረጋ ብትል እሳት ናት ይሄን ቃለመጠይቅ አይታ ትማር ይሆን ጌታ ሆይ

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 2 месяца назад +1

    መቀቅዲዬ እንዳቺውጣጣቴ ግን ደስ ትላለች።

  • @DhgdDhgfe-zj9li
    @DhgdDhgfe-zj9li 2 месяца назад +5

    የሚስቲቱ ወሬ ፈጠንያለነው ወሐቢኖር ጎጨት ብትል ጥሩ ነበር እኳንውሓ እሚጠጣ ነገር መቅረብ አለበት እዴ ትልልቅ ሰዎችን ነው እምታቀርቡት ሶ የሚጠጣ አቅርቢ ሶፍት አቅርቡ በተረፈ የሰውዬው እርጋታ አዱፈጣን አዱ ቀዝቀዝ ሲል ጥሩ ነው

  • @elisaMebratu
    @elisaMebratu 2 месяца назад +1

    ደሰ የምትል ሴትዬ ፈገግተዎ ደሰ ይላል

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 месяца назад +1

    እሰይ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ❤

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 месяца назад +1

    Mekdie, this program is perfect for you ❤❤❤

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj Месяц назад

    Mekidiye anchinime enameseginalen ❤ adinakish neg beterfe berchi

  • @RahelAlemayehu-t4r
    @RahelAlemayehu-t4r 2 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤ Thank you very much

  • @tsige-my7ui
    @tsige-my7ui 2 месяца назад +4

    የዛሬው ከባድ ነው ፤ ሆሆሆ

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 месяца назад +1

    አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @MsLidkid
    @MsLidkid 2 месяца назад +1

    ጋሼ የኔን ባል ምከሩልኝ 🙋‍♀️

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 2 месяца назад

    Great manage Fusume. Egziabehare yimesgen

  • @aynalemmoges2021
    @aynalemmoges2021 2 месяца назад

    ፍጹም እንዴት ነሽ አብረን አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ሰርተናል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @MisaSami-u7n
    @MisaSami-u7n 2 месяца назад +4

    igizabeheri isaka macarashali abaro ya norachuu❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ
    @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ 2 месяца назад +1

    ፍጼ የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ! FB ላይ ጠፍቸሻል

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj Месяц назад

    Wow des silu ❤enameseginalen

  • @asya782
    @asya782 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤ wish you long life with togetherness

  • @SaraMoreda-z5j
    @SaraMoreda-z5j 2 месяца назад

    Ato Tafese merte sew new sew Akebary tellk sew tebaerku

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 месяца назад +1

    ሁኔታዋ አውራሯዋ ግልጽነቷ ውበቷ የድሬ ልጅ ትመስላለች

  • @AbebaGetanhe
    @AbebaGetanhe 2 месяца назад +1

    that is right

  • @exodus134
    @exodus134 2 месяца назад +2

    ውይ ሴት ልጅ ካለቻቸው ታድላ!

  • @fidelgebreamlak
    @fidelgebreamlak 2 месяца назад +2

    i wish i get a wife like you

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 2 месяца назад +1

    Gobez nesh gen qedemiya lebalesh seche fetan nesh

  • @fitsunmekonnen2880
    @fitsunmekonnen2880 2 месяца назад +4

    Happy wife happy life

  • @MihaelaAndrea-k9d
    @MihaelaAndrea-k9d Месяц назад

    Energywa garami naw

  • @xinabsu45
    @xinabsu45 2 месяца назад +1

    ሁልጊዜ you think you are perfect. But in the reverse. አብረውም ለፍተው ያግኙ ከሁለት አንዳቸውም ኖሯቸው ይግቡ ምንም ለውጥ የለውም:: እንደወንድ ከጠየቅሽኝ ግን ወንድ 😊ኖሮት ሴት ብትገባ ይሻላል:: ለሴቶች በማምሻ በሚባል እድሜ ስላገባሽ ምርጫ አልነበረሽም::

  • @meazakidane72
    @meazakidane72 2 месяца назад

    እውነት ለመነ

  • @SabreenAliNaji
    @SabreenAliNaji 2 месяца назад

    ጀግና። ነሺ🩷💕

  • @kassechmamo4812
    @kassechmamo4812 2 месяца назад

    Great

  • @demelashgeberemarime9255
    @demelashgeberemarime9255 2 месяца назад +2

    መቅደስ ላነሳሽልሽ ጥያቄ ከልጅሽ ጋር ጊዜ አልሰጠሁትም ብለሽ አይቆጭሽም ብላ ጥያቄ አንስታልሽ ስትመልሽ አይ አይቆጨኝም እኔ ልጄን የትም ቦታ ይዤው ነው የሚሄደው እንደው ከኔ ጋር የአራት አመት ሆኖ ስብሰባ አድርጏል አልሽና እንደውም ዛሬ ሁለት መፅሀፍ አስመርቀን ማታ ነው የገባ ነው ብለሽ መልሰሻል እና አንቺ የጊዜ አጠቃቀምሽ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ለኔ ግን ጥያቄ የሆነብኝ አንቺ ያየሽው የአንቺን እንጂ የልጅሽን አላየሽም ምክንያቱም የሱስ የልጅነት ጊዜስ እንደ ልጅ ሳይጫወት ከሰፈር ልጆችም ይሁን ከተማሪቤት ጏደኞች ባለበት እድሜው ሳይጫወት ማሳለፉን አላሰብሽውም ? ለምሳሌ እኛ እንደልጅ ሸርተቴ ባይክ ጅዋጅዌ ኳስ ተጫውተን ከሰፈር ልጆች ጏር ስላሳለፍን የራሳችን የሰፈር ልጆች ትዝታ አለን እና የአንቺ ልጅ ግን ትዝታው እናቱ ነች የናት በናት ነት የልጅም ትዝታ የራሱ የልጅ ነው እና ይህ ወደፊግ ጥያቄ እኔ እንደልጅ አላደኩም ያደኩት እንዳዋቂ ነው ብሎ አይቆጭብሽም ይህንንስ እንዴት ታይዋለሽ?

    • @fitsumethiotube1791
      @fitsumethiotube1791 2 месяца назад

      ክብር ይስጥልኝ! ጥሩ ምልከታ ነው፡፡ ልጄን ሁልጊዜ አይደለም ይዤው የምሄደው፡፡ የእኔ እና የሱ ቀን ሲሆን ብቻ ነው፤ ጥዬው ስሄድ ቅር ሲለው ብቻ ነው፡፡ ከዚያ ውጪ ከጓደኞቹ ጋር እየተጫወተ ነው ያደገው፤ ሆያሆዬ ሳይቀር እንዲጫወት አድርገነዋል፡፡ አሁንም ከጓደኞቹም ከእኔም ከአባቱም ከአያቱም ጋር ጊዜ አለው፡፡

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 2 месяца назад

    መቅዲዬ 🥰

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 2 месяца назад +2

    Agelaletsesh yigermale

  • @MerryDanedena
    @MerryDanedena 2 месяца назад +1

    Wooooowww❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @orittesfamariam3049
    @orittesfamariam3049 2 месяца назад

    Betame are newe bltedaroch 🎉

  • @abdallahrachidi1423
    @abdallahrachidi1423 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DorusHotel
    @DorusHotel 2 месяца назад

    Endezich melasam fetan gobez bilte set ayich alawekim

  • @T.TAbebe
    @T.TAbebe 2 месяца назад +5

    ሰውየው ስትጣጣ በመገረም ነው የሚያት

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 2 месяца назад +2

      ዝም ሲሉ መከራ ሰያወሩ መንጣጣት

  • @aster8918
    @aster8918 2 месяца назад +2

    👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @ShimelisFikadu
    @ShimelisFikadu 2 месяца назад +2

    Ere mekidi yemaninim wefefe ataqiribi mitawraw nger rasu point yelwm

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 2 месяца назад

      ምነው ለሰው ሞራል ማሰብን አቆምክ!!????ከሰወቹ ጥል አለህ እንዴ?አረ ሼም ነው

    • @amisyasgashu5889
      @amisyasgashu5889 2 месяца назад +2

      ምኗ ነው ወፈፌ በአግባቡ ነው የትዳራቸውን ሂደት የተናገረችው

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 2 месяца назад +1

      ቅናት ነው

  • @RahelMeshesha-w2p
    @RahelMeshesha-w2p 2 месяца назад

    Dess yemilu tendoche

  • @sinduabebe2088
    @sinduabebe2088 2 месяца назад +1

    ለሰውነታችሁ ግን አስቡበት ጅም ይታስብበት ጅም ሂዱ

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 2 месяца назад

    ❤🎉🎉🎉

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 2 месяца назад

    Bytheway me 50 belay sekone fwqer, metsaseb, metzazen yecmtal,
    Saten yemykber wend seksesful life, yenoralu...

  • @xinabsu45
    @xinabsu45 2 месяца назад

    የመታወቅ ርሀብ የያዛት ሴት😂😂 አንቺማ ኢቢኤስ ድልብ ዘመድ አለሽ:: አንዴ ትእግስት ጋር ትቀርቢያለሽ አንዴ.... ለምን መሰለሽ ሰው የማያውቅሽ? Fake ስለሆንሽ ነው:: አንድም ጊዜ ራስሽን ሆነሽ አታውቂም:: አብረን ሰርተናል I know you. መኪናም እኮ የያዝሽው ውጭ ዘመዶች ስለነበሩሽ ነው እንጂ በመንግስት ደሞዝ ከየት መጥቶ:: ትንሽ ነኝ ትንሽ ነኝ አላበዛሽም? በ58 አመትሽ እግዚአብሔር የሰጠሽን እድሜ አመስግኚ

    • @MeronMe-pm2ul
      @MeronMe-pm2ul 2 месяца назад

      አቤት ቅናት እግዜኦ

    • @fitsumethiotube1791
      @fitsumethiotube1791 2 месяца назад +2

      ስምህ ተስፋ ይላል የእውነት ስምህ ከሆነ፤ እኔ አብረውኝ የሰሩ ሰዎችን አልረሳም አንተን ግን አላስታወስኩህም! እኔ ኢቢኤስ ብቻ አይደለም የምቀርበው፤ ያልቀረብኩበት ሚዲያ ያለ አይመስለኝም፡፡ ምክንያቱም ሕይወቴ አስተማሪነቱ ስለታመነበት፤ በተግባር እያሳየሁ ያለሁ በመሆኔ ነው፡፡ ፌክነት እኮ ዘመን አይሻገርም! የራሴም ሚዲያ አለኝ እኮ! እየተማርኩ፣ እየሰራሁ፣ እያደግሁ፣ ሌሎችንም እየደገፍኩ ስላሳየሁ ሕይወቴ ለሌሎች ያስተምራል ማለት ነው፡፡ ሌላው እድሜዬ ደስ ይላል! ያኔ ነው ስቀጠር 58 የነበርኩት ማለት ነው? ያን ጊዜ በመ/ቤቴ የመጨረሻዋ ትንሽ መሆኔን እኔም እሱም እናውቀዋለን፤ ተመስገን አሁን ጎልምሻለሁ፤ ግን አላረጀሁም! በማርጀት እንዲያድለኝ ፀሎቴ ነው! እና ካወቅከኝ የበደልኩህ ያለ ይመስላልና ከሆነም ይቅርታ አድርግልኝ፤ እኔ ግን ሰው አልቀየምም!