Correction: the inscription you read wasn't from an Axumite king, it was the inscription of Ptolemy II king of Egypt. Cosmas distinctively said so. Besides the beginning of the inscription spelled out his name clear. Incase you're wandering Ptolemies are Greeks thus sacrifice to Greek gods. Aua = Yeha = Yersalem. Also you should check out Daniel 11:1-9 while reading this inscription copied by and from Cosmas Indicopleustes.
አሪፍድረሰት
Correction: the inscription you read wasn't from an Axumite king, it was the inscription of Ptolemy II king of Egypt. Cosmas distinctively said so. Besides the beginning of the inscription spelled out his name clear.
Incase you're wandering Ptolemies are Greeks thus sacrifice to Greek gods. Aua = Yeha = Yersalem. Also you should check out Daniel 11:1-9 while reading this inscription copied by and from Cosmas Indicopleustes.
በርታ
እሰከ ኸንድ ውቅያኖስ ነው ብየ እገምታለሁ
Axum civilization amazing
አንተ ብስበስ አህያ፣ ምትናገረው እወቅ፦ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያራገ። ኤርትራውያን ደግሞ ከ አሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። እና የኢትዮጵያ ጉዳይህ አርግ፦
ኤርትራችን አውጣት ከችጋራም ድሃ ስጦቢያሽ ካርታ። ብስብስ ፈሳም፦
OROMO. XOORRINATU KA GIRIKI KA SORYA KA ALAKKISSADARIYA GA SIDDARAG. EHEE hullu. Ethio nanii bayoochii yetti ne Aluuti ?
Not true Ethiopian history begins 4470 BCE thus Ethiopia has 6486 years of history.
"አክሱም"የሚለው ቃል በመጀመሪያ ከየት መጣ? ይህንን ፈልገህ ያገኘህ ቀን የአክሱምን ትክክለኛ ታሪክ አውቀሃል ማለት ነው። ይህም ባልሆነበት ይህ የምትተርከው ድርሰት ውሸት ነው።
" አክሱም" የሚለው ቃል "አኩሱማ" ከሚለው የኩናምኛ ቃል የተወረሰ ቃል ነው። ትርጉሙም "አምስተኛ" ማለት ነው። አምስተኛ የንጉስ ባዜን ግዛት እንደሆነ ለመግለፅ ነው።
ዋናውን ትክክለኛ ታሪክ በቅርቡ በሰፊው ሲቁርብ ልታውቀው ትችላለህ ።
መግቢያውን ይመልከቱ... ቢነበብ ይጠቅማል የሚሉትንም ያጋሩን
አክሱም አኽሹም ነው። አኽ እረኛ ፡ ሹም ደግሞ አለቃ መሪ የተሾመ ማለት ነው። ትርጉሙ የሹሞች ሹም። የእረኞች የመሪዎች አለቃ ማለት ነው። በአጭሩ ንጉሰ ነገስት ማለት ነው አኽሹም ነው።
አንተ ብስበስ አህያ፣ ምትናገረው እወቅ፦ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያራገ። ኤርትራውያን ደግሞ ከ አሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። እና የኢትዮጵያ ጉዳይህ አርግ፦
ኤርትራችን አውጣት ከችጋራም ድሃ ስጦቢያሽ ካርታ። ብስብስ ፈሳም፦
እናመሰግናለን የትግሬ አርገዉ ይተርካሉ ንግስተ ኢሌኒ ትግሬ ናት ይላሉ እሷ የአይሁድ ልጅ ነበረች የቤተአምሀራ ላሊበላ አገባት
ሁሉም በሚመቸው ለመተርጎም ይዳደዋል ...! የሆነ ይመጣና ከኣገው ነው ይለሃል ...ሌላ ደግሞ ይመጣና ኩናማ የተወሰደ ነው ይልሃል ...ሌላም ሌላ ይላል። እውነተኛው " ኩስሚ" ከሚለው የግእዝ ቃል ነው ቃሉ በትግርኛም የተለመደ ቃል ነው። ኩስሚ ማለት እንግዳ ተቀብሎ መጋበዝ ማብላት ማጠጣት ማለት ነው። በትግራይ በኣክሱም ማርያም ፅዮን ማርያም የንግስ በአል ቀንንና በኣጠቃላይ በትግራይ ኣብያተ ክርስትያናት በኣል ሲደረግ እግዚኣብሄር ሲከብር በኣሉ ወደሚከበርበት ቤተ ክርስትያን የመጡ ምእመናን በሀገሩ ስርኣትና የእንግዳ ኣቀባበል መሠረት እንደሁኔታው ነዋሪዎች የተመደበላቸው የእንግዳ ቁጥር ይዘው ቤታቸው ወስደው ይጋብዛሉ ።ይሄ ሂደት ኩስሚ አደረገ (ኣከሰመ) የሚል ማለት እንግዳ ተቀብሎ ጋበዘ የሚል ትርጉም ያለው ነው።ስለሆነም " ኣክሱም " የሚል ቃል ኩስሚ ከሚል ቃል የተገኘ እንጂ ከሌላ ለማጣበቅ የሚደረግ ጥድፍያና ሽምያ ውሸትና ምንም ተቀባይነት የሌለው ሆን ተብሎ ታሪክ ለማዛባት የሚደረግ ነው።
Ya habasha ya washat taratra t
አጋሜን ትግሬ ወግቶ ነው አክሱም የነገሰው።
ትግሬና አጋሜ ምን ልዩነት አላቸዉዴ
አንተ ብስበስ አህያ፣ ምትናገረው እወቅ፦ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያራገ። ኤርትራውያን ደግሞ ከ አሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። እና የኢትዮጵያ ጉዳይህ አርግ፦
ኤርትራችን አውጣት ከችጋራም ድሃ ስጦቢያሽ ካርታ። ብስብስ ፈሳም፦
ጅላጅል
ውሸት ድርሰት 😂😂😂
የላም በረት ....እሺ...😂😂😂😂