Bete Habesha
Bete Habesha
  • Видео 218
  • Просмотров 1 443 092
አብዮቱ| ያለምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም| የዘውዳዊ ስርዓቱን የተቃወመው የተማሪ አብዮት እንዴት ሃግሪቱን ከፍሎ ደም እንዳቃባ @betehabesha
Ethiopia's tumultuous past with this gripping exploration of the people's struggle in the early 1970s. Delve into a pivotal period of Ethiopian history marked by social unrest, political upheaval, and grassroots movements for change.
Join us as we uncover the voices and stories of ordinary Ethiopians who dared to challenge oppression and fight for their rights. From urban centers to rural villages, witness the resilience and determination of a nation striving for justice and equality.
Through archival footage, interviews, and expert analysis, this video sheds light on the complex factors that fueled the people's struggle in Ethiopia during this era. Explore the socio-economic disparities, p...
Просмотров: 170

Видео

የበረከት ማስታወሻ| ህወሃት እና ሻብያ ለምን እንደተጣሉና በህዝብ ስም ስለሚካብት ሃብት የተባለው @betehabesha
Просмотров 2,7 тыс.4 часа назад
Welcome to our deep dive into the history and evolution of the Ethiopian National Defense Force (ENDF)! 🇪🇹 In this video, we explore the remarkable journey of one of Africa's oldest and most resilient military forces. From its early days as a traditional army defending Ethiopia's sovereignty to its current role in regional peacekeeping and national defense, the ENDF has faced numerous challenge...
ሽግግሩ| እንደ አዲስ| የኢትዮጵያ መሪዎች ህዝቡን ለማሳመን ሲጠቀሙበት የነበረው ስልት @betehabesha
Просмотров 7557 часов назад
Welcome to our deep dive into the history and evolution of the Ethiopian National Defense Force (ENDF)! 🇪🇹 In this video, we explore the remarkable journey of one of Africa's oldest and most resilient military forces. From its early days as a traditional army defending Ethiopia's sovereignty to its current role in regional peacekeeping and national defense, the ENDF has faced numerous challenge...
የመጨረሻዋ ቅፅበት|አዳኙ ሲታደን| የአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ እና የኦሮምያ ልዩ ኃይልንበአንድነት ያሰለፈው እልህ አስጨራሽ ውግያ@betehabeshaofficial
Просмотров 9 тыс.12 часов назад
Welcome to our deep dive into the history and evolution of the Ethiopian National Defense Force (ENDF)! 🇪🇹 In this video, we explore the remarkable journey of one of Africa's oldest and most resilient military forces. From its early days as a traditional army defending Ethiopia's sovereignty to its current role in regional peacekeeping and national defense, the ENDF has faced numerous challenge...
ጁንታውን እንፋረደው| የያለው እናት| ያገለገልነው ህዝብ አንቋሾ እየገደለ ሲያብርረን የገደልነው ህዝብ እያለቀሰ ተቀበለን @betehabeshaofficial
Просмотров 3,4 тыс.14 часов назад
Welcome to our deep dive into the history and evolution of the Ethiopian National Defense Force (ENDF)! 🇪🇹 In this video, we explore the remarkable journey of one of Africa's oldest and most resilient military forces. From its early days as a traditional army defending Ethiopia's sovereignty to its current role in regional peacekeeping and national defense, the ENDF has faced numerous challenge...
ታላቅ የርስት ጥያቄ| አማራ እና ኦሮሞ| ቀደምት የሆኑ ማንነቶች መወረርና የማንነት ድብልቆች በኢትዮጵያ @betehabesha
Просмотров 7 тыс.16 часов назад
In this insightful documentary, we delve into the enduring struggle and resistance of the Amhara people in Ethiopia. Known for their rich cultural heritage and historical significance, the Amhara have faced numerous challenges throughout history, including political marginalization, ethnic conflicts, and human rights abuses. This video explores the roots of these struggles, the resilience of th...
የተቀበረው እውነታ| በረራ| የግራኝ ወረራ| እውነተኛው የአዲስ አበባ ባለቤት| ለዘመናት ተቀብሮ እንዲቆይ የተደረገበት ምክንያት@betehabeshaofficial
Просмотров 12 тыс.19 часов назад
In this insightful documentary, we delve into the enduring struggle and resistance of the Amhara people in Ethiopia. Known for their rich cultural heritage and historical significance, the Amhara have faced numerous challenges throughout history, including political marginalization, ethnic conflicts, and human rights abuses. This video explores the roots of these struggles, the resilience of th...
ነፃ ህዝብ| አማራ| ከፖርቱጋል ጋር የሚስተካከል ስልጣኔ| ቀደምት የሆነው የአማራ ስልጣኔ ግብፅን እንዴት እንዳሳደገ @betehabeshaofficial
Просмотров 6 тыс.19 часов назад
In this insightful documentary, we delve into the enduring struggle and resistance of the Amhara people in Ethiopia. Known for their rich cultural heritage and historical significance, the Amhara have faced numerous challenges throughout history, including political marginalization, ethnic conflicts, and human rights abuses. This video explores the roots of these struggles, the resilience of th...
ይህንን እንዳናውቅ ግብፅ ብዙ ሰርታለች| የቴዎድሮስ ህልም| የአማራ ውኃ| ኃያል የኢትዮጵያ ክንድ እስከ እየሩሳሌም እንደሚገዛ ይናገራል @betehabesha
Просмотров 3,2 тыс.День назад
In this insightful documentary, we delve into the enduring struggle and resistance of the Amhara people in Ethiopia. Known for their rich cultural heritage and historical significance, the Amhara have faced numerous challenges throughout history, including political marginalization, ethnic conflicts, and human rights abuses. This video explores the roots of these struggles, the resilience of th...
ንስር| አዲሱ የአማራ አርማ| ቀደምት ስለ ሆነ የአማራ ማንነት ይህንን ያቁ ኖሯል? @betehabesha
Просмотров 6 тыс.День назад
In this insightful documentary, we delve into the enduring struggle and resistance of the Amhara people in Ethiopia. Known for their rich cultural heritage and historical significance, the Amhara have faced numerous challenges throughout history, including political marginalization, ethnic conflicts, and human rights abuses. This video explores the roots of these struggles, the resilience of th...
ግልጽ ትንኮሳ| የህዝብ ልጅ| አንደበት ላጣ ህዝብ ካልተናገሩለት፣ ወንጀል አይሆንም ወይ ወገኑ ነኝ ማለት @betehabesha
Просмотров 30 тыс.День назад
In this insightful documentary, we delve into the enduring struggle and resistance of the Amhara people in Ethiopia. Known for their rich cultural heritage and historical significance, the Amhara have faced numerous challenges throughout history, including political marginalization, ethnic conflicts, and human rights abuses. This video explores the roots of these struggles, the resilience of th...
ያልተዘመረለት| ፕሮፌሰሩ| የተጠለፈው ትግል| ፀረ አማር የሆነ ዘመቻ ከተከፈተ ቆይቷል ይህንን የመቀልበስ ስራ ይዘው የተነሱትም ተገድለዋል @betehabesha
Просмотров 4,8 тыс.14 дней назад
In this insightful documentary, we delve into the enduring struggle and resistance of the Amhara people in Ethiopia. Known for their rich cultural heritage and historical significance, the Amhara have faced numerous challenges throughout history, including political marginalization, ethnic conflicts, and human rights abuses. This video explores the roots of these struggles, the resilience of th...
ጥሪውን ላልሰማ| ምፅዓተ አማራ| የማንነት እና ህልውና ጥያቄዎች በተራ የልማት እና ዴሞክራሲ ጥያቄዎች ተሸፍነዋል @betehabesha
Просмотров 23 тыс.14 дней назад
In this insightful documentary, we delve into the enduring struggle and resistance of the Amhara people in Ethiopia. Known for their rich cultural heritage and historical significance, the Amhara have faced numerous challenges throughout history, including political marginalization, ethnic conflicts, and human rights abuses. This video explores the roots of these struggles, the resilience of th...
ታላቅ ምስጢር| ጎንደር| ለአንዲት ባንዲራ| የአማራ ህዝብን ከመከላከያ ሠራዊቱ ጋር እንዲጣላ ያደረገው ክስተት @betehabesha
Просмотров 32 тыс.14 дней назад
Welcome to our deep dive into the history and evolution of the Ethiopian National Defense Force (ENDF)! 🇪🇹 In this video, we explore the remarkable journey of one of Africa's oldest and most resilient military forces. From its early days as a traditional army defending Ethiopia's sovereignty to its current role in regional peacekeeping and national defense, the ENDF has faced numerous challenge...
አስገራሚ ንፅፅር| ጎንደር| ያጎረሰ እጅ| በብሄር የሚገድለን፣ የሚያስፈራራን፣ የሚፎክብን የለም እዚህ ያለው ሰው ነው @betehabesha
Просмотров 12 тыс.14 дней назад
Welcome to our deep dive into the history and evolution of the Ethiopian National Defense Force (ENDF)! 🇪🇹 In this video, we explore the remarkable journey of one of Africa's oldest and most resilient military forces. From its early days as a traditional army defending Ethiopia's sovereignty to its current role in regional peacekeeping and national defense, the ENDF has faced numerous challenge...
አሳዛኙ የደም ጎርፍ| ጓዲት| እናት እና እህት| እኔን ለሶስት ደፍረው ከጨረሱ በኋላ ያመጧት ሴት ነፍሰጡር በመሆኗ ከራሴ በላይ አዘንኩላት@betehabesha
Просмотров 9 тыс.14 дней назад
አሳዛኙ የደም ጎርፍ| ጓዲት| እናት እና እህት| እኔን ለሶስት ደፍረው ከጨረሱ በኋላ ያመጧት ሴት ነፍሰጡር በመሆኗ ከራሴ በላይ አዘንኩላት@betehabesha
ቴዲ የት ጠፍቶ ነው?@betehabesha
Просмотров 1 тыс.21 день назад
ቴዲ የት ጠፍቶ ነው?@betehabesha
አሳዛኙ ፍጻሜ| ፅናት እና ብርቱ ተጋድሎ| በብሬን ጥይት ከተመታ 25 ቀን ቢያልፈውም ምንም እርዳታ ሳያገኝ የ10ሰዓት የእግር ጉዞ አጋጠመው@betehabesha
Просмотров 3,3 тыс.21 день назад
አሳዛኙ ፍጻሜ| ፅናት እና ብርቱ ተጋድሎ| በብሬን ጥይት ከተመታ 25 ቀን ቢያልፈውም ምንም እርዳታ ሳያገኝ የ10ሰዓት የእግር ጉዞ አጋጠመው@betehabesha
አሳዛኙ ጉዞ| ነፃነት እና ሞት| ሰራዊቱ በደረሰበት ግፍ እና መከራ ተጎድቶ ትግራይ የባዕድ ሀገር ሆናበት ነበር @betehabesha
Просмотров 6 тыс.21 день назад
አሳዛኙ ጉዞ| ነፃነት እና ሞት| ሰራዊቱ በደረሰበት ግፍ እና መከራ ተጎድቶ ትግራይ የባዕድ ሀገር ሆናበት ነበር @betehabesha
ያልተጠበቀው የኤርትራ ውለታ| ነበልባሉ| ጦርነት የምናደርገው ከሻብያ ጋር ነው እያሉ ስለነበር ነገሩ በጣም ግራ ያጋባ ነበር @betehabesha
Просмотров 71 тыс.21 день назад
ያልተጠበቀው የኤርትራ ውለታ| ነበልባሉ| ጦርነት የምናደርገው ከሻብያ ጋር ነው እያሉ ስለነበር ነገሩ በጣም ግራ ያጋባ ነበር @betehabesha
ማመን የሚከብድ እውነተኛ ታሪክ| ድርድሩ| የጊዜ ገደብ| የታፈነውን ሰራዊት መቀበሪያ የሚቆፍረው ዶዘር ሲመጣ ደብረጽዮን በመቃወሙ አተረፋቸው@betehabesha
Просмотров 12 тыс.28 дней назад
ማመን የሚከብድ እውነተኛ ታሪክ| ድርድሩ| የጊዜ ገደብ| የታፈነውን ሰራዊት መቀበሪያ የሚቆፍረው ዶዘር ሲመጣ ደብረጽዮን በመቃወሙ አተረፋቸው@betehabesha
እውነተኛ ታሪክ| ቃል ያልበሉት|ረሃብ እና ክብር| በተከፈተባቸው የዘር እና ብሄር ጥቃት ሳይሸበሩ ለሀገራቸው የገቡትን ቃል ያልበሉኡ ህያዋን@betehabesha
Просмотров 4,1 тыс.Месяц назад
እውነተኛ ታሪክ| ቃል ያልበሉት|ረሃብ እና ክብር| በተከፈተባቸው የዘር እና ብሄር ጥቃት ሳይሸበሩ ለሀገራቸው የገቡትን ቃል ያልበሉኡ ህያዋን@betehabesha
ማመን የሚከብድ ጀብዱ| ደፋሩ ታፋኝ| ከፍርተኛ አመራሮችን የደመሰሰው የኮረኔል ሻንበሉ ክፍለ ጦር|ሚሳኤል ማስወንጨፊያ ኮድ የደበቁት ጀግኖች@betehabesha
Просмотров 40 тыс.Месяц назад
ማመን የሚከብድ ጀብዱ| ደፋሩ ታፋኝ| ከፍርተኛ አመራሮችን የደመሰሰው የኮረኔል ሻንበሉ ክፍለ ጦር|ሚሳኤል ማስወንጨፊያ ኮድ የደበቁት ጀግኖች@betehabesha
እውነተኛ ታሪክ| የነፍስ ቁማር| ጦርነት ያስጀመረው የሠላም ሽልማት| ሴት ስለሆነች ንቀዋት መሄዳቸው ብዙ ዋጋ አስከፍሏቸዋል @betehabesha
Просмотров 10 тыс.Месяц назад
እውነተኛ ታሪክ| የነፍስ ቁማር| ጦርነት ያስጀመረው የሠላም ሽልማት| ሴት ስለሆነች ንቀዋት መሄዳቸው ብዙ ዋጋ አስከፍሏቸዋል @betehabesha
መብረቃዊ ጥቃት| ሁለት መልክ| ቄሱ ሻሽ ጠምጥሞ ክላሽ ታጥቆ መስቀል ሲያሳልም ነበር| ባድመ ትፋረዳለች እያሉ ሲያለቅሱ ነበር @betehabesha
Просмотров 4,7 тыс.Месяц назад
መብረቃዊ ጥቃት| ሁለት መልክ| ቄሱ ሻሽ ጠምጥሞ ክላሽ ታጥቆ መስቀል ሲያሳልም ነበር| ባድመ ትፋረዳለች እያሉ ሲያለቅሱ ነበር @betehabesha
የበደል አይነት| ግንባር እና ጥይት| ግንባሩን በጥይት ተመቶ ያልሞተው ሰው| እጅ ከሰጡ በኋላ በጅምላ ነው የተጨፈጨፉት@betehabesha
Просмотров 29 тыс.Месяц назад
የበደል አይነት| ግንባር እና ጥይት| ግንባሩን በጥይት ተመቶ ያልሞተው ሰው| እጅ ከሰጡ በኋላ በጅምላ ነው የተጨፈጨፉት@betehabesha
እውነተኛ ባለቤቶች| የወልቃይት ጠገዴ አርበኞች| ጣልያን እንኳን በቋንቋ ተናጋሪዎች አገሪቱን በከፈፈለበት ውቅት ወልቃይት የአማራ ነበር @betehabesha
Просмотров 7 тыс.Месяц назад
እውነተኛ ባለቤቶች| የወልቃይት ጠገዴ አርበኞች| ጣልያን እንኳን በቋንቋ ተናጋሪዎች አገሪቱን በከፈፈለበት ውቅት ወልቃይት የአማራ ነበር @betehabesha
ኩሩ ብሔር| ኦሮሞ| እጅ የበዛበት የኦሮሞ ፖለቲካ እና ኢትዮጵያዊነት| ከቤተ መንግስት እስከ ቤተ ክህነት የነገሱ ሐሰቶችና የተድበሰበሱ እውነቶች ቅኝት
Просмотров 2,9 тыс.Месяц назад
ኩሩ ብሔር| ኦሮሞ| እጅ የበዛበት የኦሮሞ ፖለቲካ እና ኢትዮጵያዊነት| ከቤተ መንግስት እስከ ቤተ ክህነት የነገሱ ሐሰቶችና የተድበሰበሱ እውነቶች ቅኝት
አስፈሪው እውነታ| የሀጥያት ዝናብ| በድንጋይ ቀጥቅጠው የገደሉት ሰው ብዙ ቢሆንም ሲደክማቸው ግን ያደረጉት ለመስማት ይከብዳል @betehabesha
Просмотров 9 тыс.Месяц назад
አስፈሪው እውነታ| የሀጥያት ዝናብ| በድንጋይ ቀጥቅጠው የገደሉት ሰው ብዙ ቢሆንም ሲደክማቸው ግን ያደረጉት ለመስማት ይከብዳል @betehabesha
አሳዛኝ ክስተት| ወርቅ ላበደረ ጠጠር| የግፍ እና በደል ጥግ| ትግራይ ክልልን የገነባው ሰራዊት ለምን ከጀርባ ተወጋ? @betehabesha
Просмотров 17 тыс.Месяц назад
አሳዛኝ ክስተት| ወርቅ ላበደረ ጠጠር| የግፍ እና በደል ጥግ| ትግራይ ክልልን የገነባው ሰራዊት ለምን ከጀርባ ተወጋ? @betehabesha

Комментарии

  • @zerihunejegu3710
    @zerihunejegu3710 8 минут назад

    በአፄ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ጅቡቲን ለ99 ዓመታት መሣሪያ ለማግኘት ሲሉ ለፈረንሳይ መንግስት በኮንትራት በመያዣነት መስጠታቸ ው በታሪክ መዛግብት ላይ ተመዝግቦ ይገኛል የጅቡቲ ሕዝብ ነፃነት እንዲሰጣቸው በተባበሩ ት መንግስታት ሲወሰን የደርግ መንግስት አን ዳችም ጥያቄም ሆነ ተቃውሞ ስላላሰማ ነፃ አገርነት ይዛ አገር ሆነች ይህ የመሪዎቻችን ጥ ፋትና ንዝህላልነት የባሕር በራችንን እንድናጣ ተደርጓል አገራችን አዲሱ ትውልድ ከ130 ሚ ሊዮን ሕዝብ የያዘች አገራችን ያለባሕር በር ተዘግታ እንዳትኖር በውድም በግድም ተጋድ ሎ ማድረግ ይኖርበታል ።

  • @SofiaKeren
    @SofiaKeren 5 часов назад

    ጅግና የ ኤርትራ ሰራዊት ሁል ግዜ ባለ ጅብድ ነው ህዝቡና ሰራዊቱ ለ ኢትዮጽያ መከላከልያ ወለታ የዋሉት ውለታ የሚረሳ ኣይመስለኝም

  • @gdr668
    @gdr668 15 часов назад

    እነ በረከት ወራዳ የሶሪያና የግብፅ ቅጥረኞች ናቸዉ ። ደሞ እርሻ ሰብል ዘረፈ ይላል .....እናት ቤት ቁጭ ብሎ አባቱን የሚሳደብ ዋልጌ

  • @HanaMuluye-ng8cv
    @HanaMuluye-ng8cv 22 часа назад

    ቁጪ ብሎ ሰቶ ቁሞ ልመና

  • @HanaMuluye-ng8cv
    @HanaMuluye-ng8cv 22 часа назад

    አተ ሰው ( አባቢው )ከወዴት ተገኘህ ?

  • @user-tb9ej3zv2m
    @user-tb9ej3zv2m 23 часа назад

    ቁም ነገር ኛ መዥገር ከቆዳ ጋር ትሽጣለች እሉ ። በረከትም ያው ነው ።።

  • @creaseldaklass
    @creaseldaklass День назад

    enen.sbdalugne.yenorut.guday.nawe.bamset.amat.sdest.muya.1991-1992poreter.kazya.bado.amset.kazya.ordenanse.kazya.prsonel.kazya.wotdrawe.seltana.mamreya.kazya.ywtdar.akdamey..mamher..ysaxenal.sbat.amaten.endamnim.chareshe.tglgalku.yawe.rsachawe.ytagelu.beye.erefe.geta.bder.kfay.nawe.ahun.yet.agneto.yzkalu

  • @michaelhaile7895
    @michaelhaile7895 День назад

    ምን አይነት ወሳላታ ተራኪ ነህ እስከ አስብ ይሄ ወሀ ያሰኘ ምርህ ከነበረ ለምን አገሬትዋ ወደዝህ አመራች እባክህ ክብርህን አታውርድ ስንት የሚተረክ ኢያለ እዚህ ምውደቅህ ያሳዝናል የወደቁ ታሪኮች አየትጋትክ ወደ ነሱ ተከተል ውዳቂ።

  • @mahiderkassay4431
    @mahiderkassay4431 День назад

    Totally false political does not answer the people's question with any political leader ,layer stolen the people, becket also one of collecting the profits from people

  • @eliaskebede547
    @eliaskebede547 День назад

    ከልብህ ነው ? ቀጣፊ ሀገር አፍራሽ !!!!!

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 День назад

    ተ በ ዳዳዳዳ😆😆😆

  • @muzedebesay1345
    @muzedebesay1345 День назад

    There’s still Tplf in the power 😂😂 Ante ye shabiya kitrgna we are working hard we will take back our Red Sea soon 😂😂 trust me

  • @MubarekMahmud-wq1yx
    @MubarekMahmud-wq1yx День назад

    እምየ ኢትዮጲያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ አሉ እንድህ ያዳናችሁንና ያበላችሁን ሚስኪን የአማራ ህዝብ መልሳችሁ ትገሉታላችሁ ግን ለገዳዩ ትግሬ እርዳታም ስልጣንም ይሰጣል ወላሂ አማራ ተገንጥሎ ሀገር መሆን አለበት እንደ ኤርትራ

  • @yosiefghebrezghi3830
    @yosiefghebrezghi3830 День назад

    Boring nonsense TPLF as usual wrong history

  • @luciotewolde3869
    @luciotewolde3869 День назад

    The Eritrean Defence Forces Role in Humera, AdiGhrat, Zalembessa and Other Fronts was Huge in Destroying the Junta Army, and in Your Story Not Only Did You Completely Avoid from Mentioning the Truth, You Highly Exaggerated Your Role in This War as Well.

  • @BahreNeGash
    @BahreNeGash День назад

    For over 50 years, TPLF's ethnic wars & miscalculated adventure to invent & expand independent "Greater Tigray Republic" (Albania) had only left the horn of Africa into endless bloodshed. Those who cover up TPLF's war crimes are those who benefited from the terrorist TPLF.

  • @biki3498
    @biki3498 День назад

    ደሞ ደናነገር መዘሎኝ መስማቴ የሚረባ ነገር አታቀርብም ቀራቅንቦ ከምታቀርብ

  • @melakusam8969
    @melakusam8969 День назад

    The first and most important question to be answered is whether Bereket is Amhara or not. The true answer is that Bereket is not Amhara, and Woyane assigned him to kill Amhara people and to work against the development of the Amhara region.

  • @melakusam8969
    @melakusam8969 День назад

    Bereket is a real enemy of Ethiopian people. All these are false narrations, and I don't agree with any of the things you mentioned. 😢😢😢

  • @Abachada1
    @Abachada1 2 дня назад

    አሁን የበረከት ስምኦንን መነባንብ እንጂ በመሬት ላይ ያወረዱት የዘረኛነት ፖለቲካ ብቻ ነው:: በረከት የዘረዘረው ድል የተገኘው በደርግ አመራር እንጂ በወያኔ ብአዴን ሴረኛ አካሄድ አልነበረም:: ይልቅ አሁን ኢትዮጵያ ከወደቀችበት ጉድጓድ ከተታት እንጂ ሌላ የተገኘ ድል የለም:: እንኳን የሌላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ነጻ ሊያወጣ ቀርቶ ራሱንም ወደመቀመቅ ይዞ ወረደ:: ከመቀመቅ ሳትወጡ ቅሩ እላለሁ!!

  • @nigusumersha298
    @nigusumersha298 2 дня назад

    Sirafet Bereket is nothing but Anti Amara

  • @kalchayadete841
    @kalchayadete841 2 дня назад

    ዬ አማሃራ ዉሸት አይልቅም ስልዝህ ትቶ ማላፍ

  • @ያለውአይቀር8
    @ያለውአይቀር8 2 дня назад

    በቅድሚያ በፖለቲከኞች የርስ በርስ ግጭት ለተሰውት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ነብስ ይማር እላላሁ ይህን ነገ ለህዝብጀሮ እንዲደርስ ምክንያት የሆናችሁትንም ከልብ አመሰግናለሁ ቀጣይ የምሰጠው አስተያየት ቢኖር ከተቻለ ከመነሻው ጀምሮ ተራ ጥቁር ቢኖረው መልካም ነው እላለሁ ።

  • @alamgedbi
    @alamgedbi 2 дня назад

    በሚያሳዝን ሁኔታ ሁኔታ በአንድ ወቅት ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ እንዲውል ታስቦ እንደ ታሪክ የተቀመጠን የሐሰት ጥናታዊ ሰነድ እየመነዘሩ መጭውን ትውልድ ከእኛ በላይ የሚያደናብር ልፋፌን ሁሉም እንዳመቸው ያናፋበታል ይህ ባይሆን ኖሮ የሁለቱን ተከታታታይ ስርዓቶች ከመጨረሻው የሽፍታ ደናቁርት ስርዓት ጋር ለማመሳሰል አይሞከርም ነበር፣ እርግጥ ነው ጊዜም ለውጭ ፖሊሲ አቋም አንዱ ወሳኝ ኩነት በመሆኑ ፍፁማዊነት በየትኛውም የታሪክ ዘመን ነበረ ብሎ ለመደምደም የሚደፍር ባይኖርም አንዱ ከሌላው ግን የሚለይበት የእየራሱ ግማድ አለው።

  • @user-sj2gb6pf7e
    @user-sj2gb6pf7e 2 дня назад

    AMHARA WAS CREATED BY THE REVOLATIONARY MONK ABA TEKLEHIMONET OF SEMAN SHEWA EVER SINCE YOU ARE LYING & FUBRICATING THINGS & MATTERS THAT DOESNT BELONG TO YOU. WHO IS QUEEN OF SHEBA? YOU DON'T BELONG TO HER.

  • @user-sj2gb6pf7e
    @user-sj2gb6pf7e 2 дня назад

    Garbage!

  • @user-sj2gb6pf7e
    @user-sj2gb6pf7e 2 дня назад

    FOR how long you are going to lie we don't know! You have been lying for mony years & you are writing fake story to this day. Lyers go to hell..

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 2 дня назад

    DEREGEME HONE WEYANE YE ETHIOPIAWE MERECIA SAYHON YE ETHIOPIA TELATOC MERCIA BICIA NEBERENA ARATE NETEBE::SELEHONEME HULUME TETENTOBETE YE TEZEREGA MESEMERE NEWENA ESKE ZARE CEGERU EYANAWETENE YALEWE:: FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 2 дня назад

    WEYE WEYE!YELALUNA YE FASCESETU HAGERE FASCESETENE YENAKU:HONOME LE TEKEMACEWE KEHONE!TEKEMACEWENE BICIA YE MIYASEKEBERUTE !:WEDETE WEDETE?HEGE NEBERACEWENA :YAME LITENABETE LITASESE YASEFELEGEWAL::HONOME KE HULUME YE BELETE FETARIN MEFETATE!BE FETARI HEGE MEHEDU KEYETEGNAWEME YE ZEMENU HEGE YELAKE AYEMESELEHEME WEYE?YAME HONE YEHE BE HAYEL SELASE YE TEWELEDE TARIK ANDANDE TEKAMI GUDAY TAGENALEHENA::

  • @HanaMuluye-ng8cv
    @HanaMuluye-ng8cv 2 дня назад

    ዛተራ ከማክሰኝት 18ኪሎ ሜትር ርቀት ደጎማ መግቢያ ነው።

  • @negattibulla215
    @negattibulla215 2 дня назад

    ኦሮሞዎቹ ከየት መጥተው ነው ከአማራው ጋር ጦርንት የገጠሙት ማውደምስ ደረጃ እንዴት ደረሱ ? የት ነበር የሚኖሩት? ይሄ ነው ያልገባኝ::

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 3 дня назад

    ቀዳማዊ ኃይለሥላሴን ከደርግና ከህወሀት ሥርዓት ጋር አንድ አድርጋችሁ በማቅረባችሁ በፍፍፁም ሊወዳደር ከማይችል ጋር አስተያየት ለመስጠት መሞከራችሁ በኔ ዘንድ ተቀባይነት የለውም ሀገሪቱ የክርስቲያን ደሴት የተባለችው ከኢዛና ጀምሮ እንጂ ከኃይለሥላሤ ዘመን ጀምሮ አይደለም ኃይለ ሥላሤ በጊዜው ከነበረው ማህበረ ሰብ በላቀ ዕውቀት ላይ የነበሩና የኢትዮዽያን ችግር በዘዴ ሲያስታምሙ የነበሩና እሣቸውን ሊተካ የሚችሉ የተዋቀረ የፖለቲካ አመራር ባለመኖሩ እንቅሥቃሴ የሚያደርጉትም ለሥልጣን እንጂ የኢትዮዽያን ተጨባጭ ሁኔታ ያልተገነዘቡ በውጭ ጠላቶች የሚገፉ ጀሌዎች እንደነበሩ በሥልጣን ዘመናቸው በሚገባ ተረድተናቸዋል

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 3 дня назад

    ባንተ ድምፅ የሚነብ አይደለም....ማነዉመጽኀፊን የመረጠዉ ማዳመጥ አቃተኝ ደርግ ምዝበራ አልነበረዉም ሊገባኝ አልቻለም የወያኔ ፕሮፓጋንዳ ባነተ ላንቃ?

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 2 дня назад

      እናትህ ትጣህ የደደብዘር ብትፈልግ አግባት ብትፈልግ ዳራት ግን የለምሰኬት እቀብራታለሁ ሰማ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ ትዳሯን የህቷን ባል አፋታኝ የለችን ሴት አላህ ነው የቀበረሽኮተት እውነቱን አወቅን እጂ ነገ ከቀፎው ቅይር በምን አዛ ታረገኝ ሞዴሳሙ ፔረዳም ያራሱ ሀሳቡ ገብቷሀል እከካም አህያ ተበዳ በለው

  • @belayhayleab249
    @belayhayleab249 3 дня назад

    የመኃይሙ በረከትን ቅጥፈት እዚህ አምጥተህ ትውልድ ታደነቁራለህ: እነ ዶ/ር ምናሴ ኃይሌ የፃፉት የውጪ ፖሊሲ ነበር : ደርግና ወያኔ ካላቃጠሉት በዚህ መመሪያ መሰረት ጃንሆይ ሞስኮ ሄደው እርዳታ እንዳየይቁ ሲጠየቁ እምቢ ብለው ሄደው 400 ሚሊዮን ሩብል ይዘው መጡ::አሜሪካና እንግሊዝ በዚህ ቂም በመፈንቅለ መንግስት ጣሏቸው አንተም አንብብ :ትውልድ አታሳስት

  • @dawitdebena8513
    @dawitdebena8513 3 дня назад

    Amara = GURA Eritrean + Tegaru = action takers victorious you should be ashamed under 20 million with five other countries you cannot challenge the people of Tigray.Gurenia

  • @MelakeHaile-gj5mc
    @MelakeHaile-gj5mc 3 дня назад

    Edezi sele shaebya bedebi slegelexu Betam Enamesegnalen ❤

  • @authenticethiopian5364
    @authenticethiopian5364 3 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 3 дня назад

    ቆማጣኮ ከፈለገች አለም ሁሉ የኔ ነው ትላለች

    • @EhiteWondimagegn
      @EhiteWondimagegn 2 дня назад

      ደደቦች እውነታኛ ታሪክ ሣይሆን ሥለሆዳቸው ማሣበጥ ሲነገራቸው ጥንብ እንዳገኘ ጅብ እጅግ በጣም የሚደሠቱ መሆኑ በተግባራቸው ይገለፃል ።

  • @eyobtadele2488
    @eyobtadele2488 3 дня назад

    አማራ ማለት ክርስቲያን ማለት አይደለም ይሆን ? ስለዚህም ብሄር ተደርጎ መውሰድ ትክክል አይሆንም ! ኦሮሞ ,ትግሬ ,ጉራጌ,ቅማንት ,አገው, የመሳሰሉት ብሄር ናቸው ክርስትናን የተቀበሉ ሲሆኑ ሁሉም እነኚህ አማራ ይባላሉ ።ስለዚህ ፀረ አማራነት የብሄር ጉዳይ ሳይሆን የፀረ ክርስትና ጉዳይ ነው ! ጎበዝ ጉዳዩ የፀረ አማራነት ጉዳይ የእምነት ጉዳይ ነው ! በድህረ ዘመናዊነት መስፋፋት ምክንያት ያንሰራሩ ጥንታዊ እምነቶች ክርስትናን ለመገዳደር እየተደረጉ ያሉ እንቅስቅሴ ዎች ናቸው እንደ ፀረ አማራ/ፀረ ክርስትና እራሳቸውን እየገለጡ ያሉት !

  • @user-xu5jl6yq8m
    @user-xu5jl6yq8m 3 дня назад

    ኡውነት👌 ❤🐪🐪🐪🐪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤💪❤🇪🇷❤🇪🇹💪

  • @SofiaN552
    @SofiaN552 3 дня назад

    Be'ewketim belimdim este ewnetun awtu, begenzeb yetegezu afe sefewechima sewin leyacharisut tatkew tebestewal!! Mingizem ewnet yashenifal!! Selam lemidrachin!!

  • @hayelehagos7802
    @hayelehagos7802 3 дня назад

    Zeregna Banda.

  • @hayelehagos7802
    @hayelehagos7802 3 дня назад

    Stupid

  • @Dawit893
    @Dawit893 4 дня назад

    Men waga alwu tadiya kadachehun endmtkdun tenkekn enawuk nebr

  • @bettynegest8571
    @bettynegest8571 4 дня назад

    Haku ehe hono sale tadya lemindnew eyezebarekin aseb yelnmegnew mnlik erasu asalifo leserew meret yelele wishet lemin yweral. Djibouti ye Ethiopa akal neberech awo gn memagn mengist laselis alchalim.

  • @helen-pq8dk
    @helen-pq8dk 4 дня назад

    በትግራይ ክልል ዘመን የማይረሳው አሳፋሪ የታሪ ቆሻሻ ምግባር ተፈፅሟል ውሸት ነው ?።የሴት ጡት መቁረጥ ያውም በህይወት እያለች ፈጣሪ በርሀብ እያሳያችሁ ነው

  • @user-le4rn6mx3f
    @user-le4rn6mx3f 4 дня назад

    Wushetam qinibir

  • @tadeletafere3351
    @tadeletafere3351 4 дня назад

    Fesam shimagile

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg 4 дня назад

    በረራ ደብረሊባኖስ ነዉ ዉሸታም። ማስረጃ አለ Bererah arabic text አለ ፉቱህ ሀበሻ አህመድ ግራኝ በአገሩ ይዟት ነበር። ፊንፊኔ በጣይቱ ጉግሳ (ወሌ)አባት ቋንቋ ኦሮምኛ ነዉ። በመነን አስፋዉ አሊ(ቦሩ ጋልኛ ነዉ) በ H.S. መኮንን (ጉዲሣ ጋልኛ ነዉ)፴ ከአክሱም ላስታ በ1274 ስትመጣ በወረራ ሸዋ በ895 ሙስሊም ሱልጣኔት ነበር። በ1300-1600 ሰረፀ ድንግል ካምፕ ሳይንት ስፈጥር ከኤርትራ ባሬንቶ ናራ ኩናማ ባሪያ ተነስተህ የጀመርከዉ ማፈናቀል አክሱም ላስታ ለወረራ ኦሮሞ የማፈናቀል ሂደት ታሪክ የመሰረዝ ነበር። ደብተራ ዉሸታም። ከኤዛና ጀምረህ ኩሽን የመግፋት ከግሬኮ ሮማን አብረህ ሰርተሃል። ሬሳ ነህ ፖርቹጋላዊ 👂*ፋኑዔልን 🦻ከንቲባ እስከ ባሌ አዝተሃል አስፍረሃል። 🩸ባንዳ B.S. የሃይማኖት imaginary map አማራ Christian ማን ሰጠዉ ❓ Oromo ን የመሰልቀጪያ የክርትናም ስያሜ ሆነ እስልምና የመግፈፊያ ማረግ ሊሆን አይገባም። ጫላ ሆኖ እስላም ጳጳስ ካልሆነ የሽመልስ አባባል ትክክል ሚሆነዉ ይሄኔ ነዉ።

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 4 дня назад

    የጃጀ የደርግ በቀለኛ