ግልጽ ትንኮሳ| የህዝብ ልጅ| አንደበት ላጣ ህዝብ ካልተናገሩለት፣ ወንጀል አይሆንም ወይ ወገኑ ነኝ ማለት @betehabesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • In this insightful documentary, we delve into the enduring struggle and resistance of the Amhara people in Ethiopia. Known for their rich cultural heritage and historical significance, the Amhara have faced numerous challenges throughout history, including political marginalization, ethnic conflicts, and human rights abuses. This video explores the roots of these struggles, the resilience of the Amhara community, and their ongoing fight for justice, equality, and recognition.
    Through interviews with historians, activists, and members of the Amhara community, we shed light on their powerful stories of perseverance and resistance. Discover the cultural traditions that have kept the Amhara spirit alive and the collective efforts being made to ensure a better future for the next generation.
    Join us as we journey through the past and present of the Amhara people's fight for dignity and peace in Ethiopia.
    #Ethiopia #Amhara #AmharaPeople #EthiopianHistory #HumanRights #Resistance #Struggle #CulturalHeritage #EthiopianCulture #AfricanHistory #SocialJustice #EthnicConflict #Resilience #AmharaStruggle #EthiopianDocumentary #AmharaCommunity #Justice #Equality #HistoricalSignificance #Activism #Peace
    ያለዎትን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ ይፃፉልን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!!
    👉 / @betehabeshaofficial
    Email: Betehabeshaofficial@gmail.com
    Twitter: @BeteHabesha
    Facebook: / bete.habesha.9

Комментарии • 19

  • @user-je5qs6cq1u
    @user-je5qs6cq1u Месяц назад +7

    አማራ አገሩን የምወድ ህዝብ ነዉ በአማራ ላይ የሚደርሰ በደል ባስቸኳይ ይቁም በዳዬች ባስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡ ከደቡብ ኢትዮጵያ ።

  • @getachewkebede282
    @getachewkebede282 Месяц назад +5

    You're are right .Respcet ❤

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 Месяц назад +2

    Ethiopia is country which honor ,value ,consult ,worship and protect the worst public criminals like mengestu ,melese ,Abyi Berekete ,Agenehu ,temesgen,Shemeles ,Getachew 100 and 1000 more

  • @RoseLyrics-mz7mm
    @RoseLyrics-mz7mm Месяц назад

    fantastic Analysis

  • @yisehaktadesse5687
    @yisehaktadesse5687 Месяц назад +7

    መጋራት ያለበት ፣ታስቦበት በመያወላዳ ሁኔታ ታሪክን እና ነባራዊ ሁኔታን በማገናዘብ የቀረበ አስተምህረቱ የላቀ
    መጣጥፍ ነው።

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek Месяц назад +4

    ቦረዳን ምነው አለፍካት ከካረሚሌ ቀጥሎ ያለችዋን ከተማ በዙ አማራ ግፍ አልተፈዐመበትም?

  • @fiori_norit1991
    @fiori_norit1991 Месяц назад

    Ayzoh AMARA 💪🦁❤️‍🔥💛💚✊🏻

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo Месяц назад +1

    ይሕ አንባቢ ደራሢዉን ራሡን እንዳገኜኹት እንዲሠማኝ ያደርገኛል አያዉቀኝም የጋራ ዘላን ጓደኛ አለን ሌላም ይኖራል ያኑረንናኢትዮጵያችን ን ማርያም እንኳን ማረችሽ በሽልምም ታዉጣሸ በሚባልበት በቅርቡ በኅዋዌደምቢያ ሣይኾን አርባምንጭ ከዚያም ብርብር ማርያም የአባ ባሕረይ ደብር ቦረዳ እንገናኛለን
    ቦረዳ የዎላይታዉ ካዎ ጦናለሚኒልክ እሽ እገብራለሁ ብለዉ በጋሞ ካሕናት ሠላም እንዲወርድ የተደረገባት መንደር ሥትኾን አቅራቢያዉቁጫ "ሠላምበር" የምትባል የወረዳዉ ዋና ከተማ ትገኛለች

  • @Amhara.A.Mohamed
    @Amhara.A.Mohamed Месяц назад +1

    እና አሁንስ ይሄ ሰውየ (ታምራት ላይኔ) አለ አይደል በሂወት !

  • @user-vw3cf8rw9y
    @user-vw3cf8rw9y Месяц назад

    አርባ ጉጉና ጉራ ፈርዳ ከአንድ ሚሊዎን ተ ኩል በላይ ገድለዉ ገደል በመክትና ቤታቸዉን አቃጥለዉ ምድረ በዳ በማድረግ ለወሬ ነጏሬ ምሰክር እንዳኖር ያደረጒት እነመ ለሰ ዜናዊ ናቸዉ። ፍርዱን አምላክ ይሰጣቸዉ።

  • @HaylemariamWoldesemayate
    @HaylemariamWoldesemayate Месяц назад

    የሞተ፣ይፈሳል፣ወይ፣

  • @nahomkidane9320
    @nahomkidane9320 Месяц назад +1

    ኢትዩጲያ ገደል ትግባ ከዚ በኋላ አማራ ኢትዪጲያን አፈራርሶ የራሱን ሀገር ነው መመስረት ያለበት

  • @user-zq4iw2is5k
    @user-zq4iw2is5k Месяц назад

    ወያኔን መንገድ እየመራ እና መረጃ አየቨጠ አ/አ የመጣዉ ሆድአምላኩ ማን ነዉ ? ለማያዉቀዉ ንገር :: በንዳ

  • @wesenyel
    @wesenyel Месяц назад

    እስቲ ለመሆኑ በአገሪቷ ሕገመንግስት አማራን ከኦሮሞ ኦሮሞን ከአማራ አማራን ከትግሪ ትግሬን ከአማራ እንዲሆም ከሌሎቹ የሚለያዬበት የሚበላለጡበት አንቀፅ አለ ወይ ? ታድያ ተደራጅቶ ማደራጀት ምን ይከለክላል መቼም ከዚህ ውጪ ሊላ አቶ ጋዊ መንገድ የለም ለምን ሌላውም ኢትዬጲያዊነቴን አስቀድማለው ማለት ሕግ የሚፈቅድለት መብቱ ነው ዋናው ወደማዲው ወርዶ የሕዝብ ተቀባይነት ለማግኘት እጋዊ እንቅስቃሲ ማድረግ ነው ከዚህ ውጪ ላም አለኝ በሰማይ .....

  • @EyerusalemTaddese
    @EyerusalemTaddese Месяц назад

    አማራ አይደለም የአማራ መደብ ነው የዛን ግዜ ኡማራ መደብጂ አማራ የሚባል ብሄር የለም ዩሀይለሥላሤ ሥልሣው የተረሸኑት በሙሉ ዱርግ የረሸናቸው ያማራ መደብ ኦንጂ አማራ ገበሬ አይደሉም ኦራሣችሁ በግድ ነፍጡኛ ነኔ አላችሁን ኦንጂ ገበሬውማ በግሩ የሚሄድ ድሀ ነው ግዩናዊነት ዱም ኡአክሡማዊና ዩኦሮሞጂ ያማራ ማን ኡረገው ድምፅህ ግን ይደብራል ውሸቴ በዝቶብክ ነው ያነቀህ የወንድ አገረድ ድምፅ ይመሥላል አገሩን ሥለሚወድ ነዋ ሢሾም ያልበላ ሢሻር ይቆጨዋል የሚለው ያባትህ ቤቴ ሢወረር አብረህ ውረር የሚለው

  • @Lemishe
    @Lemishe Месяц назад

    የአማራን ህዝብ ለዚህ ውርደት መሣደድ የዳረጉት ታምራት ላይኔ አገው በረከት
    ስሞን ኤርትራዊ ታደሠ ጥንቅሹ አገው
    አላምረው መኮንን የራያው ህንዳዊ ዮሴፍ
    አገው አዲሱ ለገሰ ኦሮሞ አገው ተፈራ
    ዋልዋ ደቡብ ዲቃላ መለስ ዜናዊ ትግሬ
    ጌታቸው ሴኮቱሬ አገው ገነት ዘውዴ አገው
    እነዚህ ሁሉ በአማራ ህዝብ ውስጥ ተደብቀው ስም ባህል እምነትን ተከናንበው
    አማራን ለማጥፋት ሩቅ ሄደዋል ዘግናኝ
    ወንጀልን በሰፊው አማራ ህዝብ ላይ ፈፅመዋል ርስት መሬቱን እንደ ዳቦ ቆርሰው
    ሸጡት አዋረዱት ተጫወቱበት ህልውናውንም
    ለአደጋ ዳርገው ዛሬም በህይወት አሉ
    ያሳዝናል እነዚህ ዘር አጥፊዎች ዛሬም አዲስ አበባ አሉ ሳንረሳ አሳደን እንፋረዳቸው
    አኛ አማራዎች አነዚህን በአገኘንበት መበቀል
    አለብን አይቀሬም ነው !

  • @yohannesg.medhin687
    @yohannesg.medhin687 Месяц назад

    ገገማ