የአክሱም ፂዮን ታሪክ ye Axum Tsion Tarik ጽላተ ሙሴ እንዴት መጣ
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- የአክሱም ፂዮን ታሪክ ሲነሳ የንግስተ ሳብ (ማክዳ) ታሪክ እንዲሁም የቀዳማዊ ምንሊክ (First Minillik) ታሪክን ይዟል።
This video is mine., this video is story content. However, the sound was taken from 1 volunteer church minister. Someone who is a programmer can take the voice, so we made a deal with me and we made 5 videos, I posted three of them. One of them is this video.
ትምህርቱን የሰማሁት ዛሬ(17/05/2017 አ.ም) ነው በአክሱም ማርያም ፅዬን ገዳም ፀበሉ እየተጠመኩ ያወራሀው ሙሉ በአይኔ እያየሁት ነው❤ ለዚህ የተቀደሰ ሥፍራ ደጁ ለመርገጥ ስላበቃሀኝ እግዚአብሄር የተመስገን ይሁን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ዐንድማችን እግዚአቢሄር አምላክ ይባርክልን ጠዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
የዳዊት አምላክ የድንግል ልጅ መድሕን አለም እየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜን
Ene betam mawek mfelgew tarik new.የ አክሱም ጺዎን ታሪክ ጭፈራ ቤት ምናምን የለ ጫት ቤት የለ ሙስሊም መስጅድ እንኳን የለም እና በጣም ይገርመኛል አርሴማን ደስ ሲል እስቲ ላዳምጠው enamesgnalen eshi slakerebkln
አኩሱም ስር መሰረት የኢትዮጰያ ሃገራችን እግዚአቢሄር ይክበር ይመስገን
Ethiopiawiyan gin Axumn bedroom behozbu tifat aeigachuhal Ahun sileAxum mazen atichilum ya Hulu mekera Alfo Ahun Axumnbetam selam nat enante bicha tornetu tesfafitobachu lemin selam hunewal bilachu ahunim eyetarachu new
ኢትዮጵያ አየናት ገዳይ ናት በእውነት ሰ ውን በብሔሩ ምክንያ ት በእሳት ስያቃጥሉ ካህን ከቤተ መቀደስ አስወጥተው እምያሳስሩ አክሱም ላይ 900 ሲጨፈጨፍ ጳጳሳቱ ፌሽታ ላይ ነበሩ በደስታ ሰክረው ነበር
አሜን በጣም ልብ የሚያርስ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
ፅላተ ሙሴን ለመስረቅ የተባበሩ ጠላቶችን ለመከቱ የአክሱም ህዝብ ክብር ለነሱ ይሁን ፅዮን ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ብሎ ቤተ ክርስትያኑን ከጠላት ሲከላከል የተሰዋው ወጣት አባቶች ቄሳውስት መነኮሳት ይሰንበት ትምህርት ቤት አባላት ታሪክ ስርታቹሃል እና አንረሳችሁም በረከታቹ ይደርብን አሜን!
ሊዘርፍ ከመጡት መካከል የኤርትራ አራዊት እስላም ወታደር የሶማሊያ ወታደር የእስራኤሉ ሞሳድ ስላዮች የአማራ ዘራፊና ጨፍጫፊ ቡድን የአብይ ጴንጤ ጉሩፕ ናቸው::: ኢትዮጵያ ክህደትሽ ታሪክ አይረሳውም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም በሚጣፍጥ አንደበት ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ድንቅ የሆነ አነባብ ከመሆኑም በላይ። ስሜትን ይስባል። እግዜር ይስጥልን።
በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህር💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹
ጌታችን መድኃኒታችን የተሰቀለበት መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ የመጣበት አስገራሚ መንገድ በሚያምር ትረካ በዚህ ሊንክ ያገኙታል። 👉 ruclips.net/video/XUZ-i4pqSeU/видео.html
አክሱም ፅዮን አገራችን ትጠብቅልን። አሜን!!! ተራኪው ግን በጣም በጣም የሚጥም አተራረክ ደስ የሚል አስሬ ቢሰማ የማይሰለት እንደሆነ ስላደረገው ሳላመሰግነው አላልፍም። ቀጣልበት።
Ye teret teret teret ye terka zeri nacho eko this is lie & fake history he is talking g shit axsum history is never Ethiopia history that tigray history only
እሜንየእናታችንየቅድስት ድንግል ማርያም እትዮጵያን ይጠብቅልን
Gotes Segen für dich ❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም መንፈሳዊ መድሀኒት ታሪክ ነው!!!
የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሀንስን ተርክልኝ እባክህ በጣም ነው የምወደው እባክህ እባክህ
הכל גנוב מהיהודים הקדושים אף גוי לא קבל קדושת השם אך ורק עם ישראל לכן הארון ברית באיתיופיה גנובבב
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ዘመንክን አግልግሎትክን የቅዱሳን አምላክ ባርኮ ያፅናልክ
እማምላክ እመብርሃን ትባርክህ ወንድሜ ይህን የመሰለ ሕይወትን የሚያለመልም ኢትዮጵያዊነትን የሚያከብር የእግዚአብሔርን ታላቅ ሀይል እና የእማምላክን የእመብርሃን ጣፋጭ እናትነት ስላስደመጥከን ከአንገቴ ጎንበስ ብዬ ምስጋና አቀርብልሃለሁ ወንድሜ እማምላክ የጭንቅ አማላጃ ትባርክህ አሜን። ፅዪን ማርያም የአስራት ሀገሯን ኢትዮጵያንም አሁን ከገባችበት መከራና ዋይታ ታውጣልን አሜን ። ኢትዮጵያ ለዘላለም በኦሮቶዶክሳዊነት ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን። በርታ ወንድሜ ።
እንኳን ያንቺ ልጅ ሆንኩ እትዬጵያየየየየየየ🌺🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤👸👸👸👸👸👸👸👸👸👸🎋🎋🎋🎋🎋 እናት ኣገሬ እትዬጵያ ለዘላኣለም ተባረከሻል እልልልልልልልልል እመቤቴ ማርያም ሰላማችን ፈቅራችን ኣስመልስልን ቅድስት ሆይ ህዝብሽ ኣለማወቁ ራስ በራሱ እየጠፋ ነው በረከታችን እየተነጠቅንን ነው ኣቤቱ ጌታየ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊😊
Fuxk this not Ethiopia history only tigrqy
አቤቱ አምላኬ ሆይ እደቸርነትሕ
የኢትዮጽያ ና የኤርትራ ሰራዊት በዚህ በ21ክፍለ ዘመን በአክሱም የሰሩት ግፍና ታቦታችን አናስነካም በማለት በቤተክርስትያን የተሰው ምእመናን በዚህ ትረካ ይካተትልን ።
Not only Eritrea themselves too why u always say Eritrea there were to too
በጣ ያምራል ታሪኩ እገዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን እናመሰግን አለን እግዚአብሔር ድምጥ ሶጥታሐል አና ተጠቀምበት በሰማህ በሰማህ ማትሽለቸኝ በርታ
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደሰ እያለኝ አዳመጥኩ።
ኣክሱም የሁሉም መሰረት ሰላምሽ ይመለሰልሽ
በጣም ደሰይላል እድሜይስጥልኝ የህይወት ቃል ያሰማህ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏
ያባቶቻችን በረከታቸውይደርብን ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ
መምህራችን ቃለህይወት ያሰምልን መንፈስን እጅግ የሚያስደስት የእመቤታችን በረከት ይደረብን ፀጋውን ያልብሶት
ጽላት አንድ ነው እርሱም ለሙሴ የተሰጠው ይህም እግዚአብሔር ከእሥራኤላውያን ጋር ቃል ኪዳን ያደረገበት የቃልኪዳን ጽላት። ከዚያም በኋለ በትንቢተ ኤርሚያስ ምዕራፍ 31 ቁጥር 31-34 ስለአዲሱ ኪዳን ትነቢት ተነገረ ከዚያም በአዲስ ኪዳን መጽሐፍ በዕብራውያን ምዕራፍ 10 ላይ የትንቢቱ ፍፃሜ ተፃፈ ይህም የህጉ ጽላት በልባችን ውስጥ እንደተፃፈ፣ የሙሴ ህግ በልባችን እንጂ በታቦት ላይ እንዳለ፣ ሊቀ ካህናችን ደግሞ ስለ እኛ የሞተው ኢየሱስ እንደሆነ ምክንያቱም ማንም ካህነ ለዚህ የሚበቃ ስላልሆነ እርሱ ካህናችን ሆኖ በእርሱ የሚያምን ወደ ቅድስተ ቅዱሳን በክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ መግባት እንደሚችል ትልቅ ዕድል ተሰጥቶን እያለ ገና ታቦት ፍለጋ ምን ይሉታል? ተመለሱ ስታችሁ አታስቱ፣ ጊዜ የለም ኢየሱስ ሊመጣ ቀርቧል በእርግጠኝነት እናንተ የምትፈልጉትን ጽላት አክሱም ጽዮንም የትም አታገኙትም የእግዚአብሔርም አጀንዳ ይሄ አይደለም በኤፌሶን 1:10 በዘመን ፍፃሜ በሰማይና በምድር ያለውን በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው። (የቦታ ቅዱስ የለውም በክርስቶስ ደም ታጥቦ በመቀደስ የሰው ቅዱስ እንጂ) ኢየሱስ ወደ ምድር የመጣው ሰውን ለመቀደስ እንጂ ቦታን ለመቀደስ አይደለም እንዲያውም እኮ ምድረ ከአዳም ሀጢያት የተነሳ ስለተረገመች ወይም ስለረከሰች እንደምትጠፋ እን በአዲስ ሰማይና በአዲስ ምድር እንደምትተካ መጽሐፍ ቅዱስ የነግረናል። ከተረት ወደእውነት እንመለስ!
amen Egziabeher yemesegen
ተዋህዶ እምነቴ የማልደራደርብሽ✝️❤ፅዮን እመቤታችን አክሱም ሰላምሽ ይመለስ ሀገሬ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢✝️🤲😢
አሜንቃል ህይወት ያሰማርን🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ታሪካችን እዳይጠፋ ነው እግዚአብሔር ለቅኚ ግዛት አሳልፎ ያልስጠን ይመስገን የእኛ አምላክ
QAl Hiywaten yasmaln Wendmachn dimtseh 👍
አሜን ደኢትዮጰመያ አምላክ መጨረሻችንን ያሳምረው ከተቀጣብንና ከተዶለተብን ምክርና ሴራ ፈጣሪ ይድረስልነሰ እንዲሁመሰሱባያችንን የድንግል ማርያም ልጅከእናቱ ጋር መልሰ ይሰጠን
ልብን የሚያድስ ነብስን የሚያረካ አቀራረብ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
Thank you, I am from Asmara. Asmara "May Bela" Yetebalew miknyat (12:15 TIME), Nigistwa Minilik sitiweld Yemiyasweludwat weha asfelegachew ena " May Bela... May Bela" eyala choha. "May" malet weha malet new. "May Bela" , weha amtu lemalet new. Tabotu yarefebet sefer demo "St Mary Asmara" yalebet new.
እግዚአብሄር ይስጥልን:: ከዚህ የምንማረው ሰው የእግዚአብሄር ፍጡር መሆኑን አምኖ በንፅህና ተዋዷ ተፋቅሮ ህግን ጠብቆ መኖር ነው እንጂ የኔ የኔ የሚለው የሰይጣን አስተሳሰብ ይዟ ይህ ሁሉ ደምን ማፍሰስ መጣላት የጺዬንን ሐገር ለማጣት የሚደረገውን ነገር ሁላችንም አቁመን ወደቀደመው እንድንመለስ ካልሆነ በምድርም በሰማይም ቤት የለንም🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን ።ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።❤❤❤
ወደነበርንበት ሠላምና ፍቅር ይመለስልን ዘንድ ወደልጇ ትለምንልን አሜን።
Amen yembetacen ager lezelalmu tekbrshe nuri
እናት አለም እናቴ ሀገሬ ኢትዮጲያ ሀገሬ እምየ ተዋህዶ ሀይማኖቴ የማልደራደርባቸው አንገቴን አሳልፌ የምሰጥባት የምሰዋበት ሀገሬ እምነቴ❤❤❤❤❤❤
Kalehiwot yasemalen
እባክህ ስለክርስቶስ ሰምራ ተርክልን ❤❤❤❤
ቃለህወት ያሰማለን❤❤❤አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማለም በእዉነት
የማላዉቀን ለማወቅ ችያለሁ❤❤😊
በጣም ያዛዝናል እንደዚህ ክብር ያለን ነበርን ግን አሁን ያለው ትውልድ ከነዚህ የመጣ ነው ።
እቤት ይቅር በለን እቤቱ አምላክ ሆይ እሄንን ሁሉ ክብራችንን አላወቅነውምና 🙏🙏🙏
This fake history hell no 🤣🤣🤣🤣🤣❌️❌️❌️❌️❌️ nothing to do with Ethiopia
Thank you for sharing
kalehiwot yasemalin lezelalemu amen
Kale hiwot yasemaln.❤❤❤❤
በሂወት ዘመኔ እኔ ከቱና ደካማ ሠው ነኝ ግን ዛሬ ይሂን ሚስጥር ስሠማ አጥቴ ሠብሮት ነው የገባው አሁንም ኢትዪጲ ይባርክልን አገራችን ሠላም ያድርግልን ይሂን ታሪክ እማያውቁ ጎሊያዳኖች በሀይማኖታችን እሚገቡትን ያጥፈልን ቃለ ሂወት ያሠማልን
ቃለሕይወት ያሰማል❤❤❤
Kale hiwet yasemalen
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅለን
በጣም አመሰግናለሁ
Frieden und Freiheit ❤❤
በአሁኑ ጊዜ ትልቁ ጉዳይ በሐዋርያት ሥራ 2:37-41 መሠረት ንስሓ ገብቶ በኢየሱስ ስም ለኃጢኣት ሥርየት መጠመቅና የዘላለምን መዳን መጎናፀፍ እንጂ የብሉይ ኪዳንን ፅላት ፍለጋ ምንም ፈይዳ የለውም::የክርስቶስ ኢየሱስ የመስቀል ሞትና ትንሣኤውን አምኖ ባንዱ በሥጋ በተገለጠ አምላክ መታመን ነው
Qale hiwet yasemalin Amen 🙏🙏🙏
God bless you keep it up this is good to know our self many thanks brother.
ቃለህወት ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያስማልን እናቴ ፄወን ማርያም ለደጀሽህ ያብቃኝ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
አምላከ ሰለሞን!! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን!
ቃል ሕይወት ያሰማልን
Great thanks Brother. God Bless You.
_ቃል ህይወት ያሥማልን ኣሁን ነው ታሪክ ኣባ ሰላማ በትግራይ የተገለጠ እግዚአብሔር ይመሥገን😔✝️_
ካነበብኩት መፀሀፍ ጋር የተወሰነ ፐርሰንት ይለያያን ትረካህ በተረፈ👌
Menesha menged yesat medreshaw wode seol nw yezemnu asaschoch astwulu!!!
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
Die beste❤
Amen kalehiyiwet yasemalin
Amen thank you thank you my brother. God bless you forever day and night man.🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️🙏🏽
Abeet ye wushet trike. Igziabiheer yikir yibelachihu. Ye Itiyophiyan hizb le zemenat asatachihu. Igziabiheer inna kidusun Melaak tesadebachihu.
ቃልህውት ያስማል ፡እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
እመ አምላክ ❤እመ ብዝሃን ❤ቅድስት ድንግል ማርያም ❤
ሳይነገሩሽ ሁሉን ታውቂያለሽ እና እናቴ የቸገረው የ ጨ ነቀው ወዳንቺ ይጭሆሃል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😭😭😭😭
አሜንአሜን
Amen Amen Amen Temsegen Tekkl 🇻🇳😍🤝🇪🇹🙏🏽➕️🙏🏽➕️🙏🏽➕️🙏🏽➕️🙏🏽➕️🙏🏽🤲🤲😭🤲🤲
ሰሚም አድራጊም ያ በናትሽ መሀፀን በክብካቤ ሲጠብቅሽ የነበረዉ የማርያም አምላክ ያንቺም እንዲሁ ሰሚዉ እሱ እንጂ ሌላ አይደለም አትሳሳች ማርያም በሀናን መሀፀን ስር እንደነበረች የረሳሽ ይመስለኛል
@@Ozil129,, ምን አባሽ አገባሽ?? ገደል ግቢ ,,, የርጎ ዝምብ
መናፍቅ 👎
@@abebahabte8469 አትሳሳች ባልኩኝ ስድብ
መናፍቅ ማለት ከፈጠረዉ አምላክ ዉጭ አምልኮ ሚተገብርነዉ ልሁን መናፍቅ እኔግን ምልጃም ሆነ ልመና ያኔ ካልነበርኩበት ላስገኘኝ ለጌታዬ እንጂ ለፍጡር አይደለም !
ቆንጆ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን
ታሪክንበዚህ መልኩ ያስቀመጡልን የዳዊት አምላክ የቅድስ ድንግል ማርያም ልጅ የነብያት የቅዱሳን የፃድቃን የሰማእታት አምላካቸው መድኃኒዓለም ይክበር ይመስገን አሜን!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 47:41
😮 48:1
ፈጣሪን አመስግን ወንድሜ///// ማንም ይተርክ ለአንተ ግን ተሰጥቶሃል ታውቀው ይሆን ተባክ///
ደስ ይላል ❤❤❤
አውነት ምንኛ መታደል ነው ቃለ ሂዎት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ክብር ይስጥልን በቤቱም ያጽናን እምዬ ኢትዮጵያ ያዋረደሽ ይዋረድ
ቃለህይወት ያሰማልን ተዋህዶ ህይወቴ እናቴ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሩልኝ
ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አተራረኩ እራሱ አይምሮውስጥዐእንዲቀመጥ ይረዳል
ቃለ ሂወት ያሰማልኔ። ይህ አይነት የክርሰትና ታሪክ ያላት አጀር አሁን ምን ጉድ መጣብን አጀር ለመገነጣጠል ኢትዬጰያዊነትን ለማጥፋት የሚኬደው። ገዳምችሰ የጥር ምሸግ የሚሆነው? ጌታ ምህሠቱን በረከቱን ፊቱን ያዙርልን። በተለይ ኦርቶዶክሰ ቀየቦታው እየዞሩ ይህን ክብር እያሰተማሩ ህዝብ መቀየር አለቢቸው በመኪናና ቤት ከመጨቃጨቅ
ትክራይ የእምነታችን መሰረት ሰላምሽን ያብዛልኝ 😘💚💛💝
ቃለ ህወት ያሰማልን
በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን የንግስት ሣባ ና የሁሉም ቅዱሣኖች በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🕯🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐 ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ ተመስገን አምእላኬ
እነኝህ የእግዚአብሔር የሆነ ታርክ ሁሉ የኔ እያሉ ነገ እግዚአብሔርንም ጎጃሜ ወይም ጎንደሬ ልሉ ዳዴ እያሉ ነው።
ተረት ተረት ፈጠራ የማይሰለች ሰዎች!
ye Enatachin dengel mariyam erdeheto berketuo kdrben meljawa ayeleyen amean Abatochachachin Ye Kedusan Enatochachin berket erdehet ayelyen amen
WEndemachin kalihiwouť yasemalen bedemee betena yetebkelen Amen
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለህይውትያስማልንእማን 🎉🎉🎉
ቃል ህይወት ያሰማልን ✝️🙏
ነብይ ሙሴ ያገባት ምስት እትዮጸያዊት የኛ ሃገር ሳይሆን ለላ እ/ያ የምባል ቦታ ነው ት/ቲ ሰምቻለሁ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤
አቤቱ ይቅር በለን አሜን ቃለሂዉት ያሠማልን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
Kal hiwet yesmalna
ኢትዮጵያ ካለትግራይ ባዶ ቤት ናት ከ95 ፐርሰንት በላይ ታሪክዋ የተጋሩ ነው ኣሜን
ብትክክል❤
ተድባበ ፂዮን ማርያም በኦሪት ዘመን በ982 አመተ አለም ከክርስቶስ ልደት በፊት በኢትዮጵያ የተመሰረተ ነው በአማራ ሳይንት የሚገኝ አክሱም ፂዮንም በዛው ዘመን የተመሰረተች ነች ። ክርስትናን ከእስራኤላውያን ተቀብሎ ያስፋፋው አማራ ነው ትግሬ አይደለም ።ሲጀመር ትግርኛ ቋንቋ የተፈጠረው ፣ በ10ኛው ክፍለ ዘመን (ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ ከገባ ከ800 ዓመት በኋላ) ነው። በአክሱም ዘመን ትግራዋይም ሆነ ትግርኛ አልነበረም ።
ተድባበ ፂዮን ማርያም በኦሪት ዘመን በ982 አመተ አለም ከክርስቶስ ልደት በፊት በኢትዮጵያ የተመሰረተ ነው በአማራ ሳይንት የሚገኝ አክሱም ፂዮንም በዛው ዘመን የተመሰረተች ነች ። ክርስትናን ከእስራኤላውያን ተቀብሎ ያስፋፋው አማራ ነው ትግሬ አይደለም ።ሲጀመር ትግርኛ ቋንቋ የተፈጠረው ፣ በ10ኛው ክፍለ ዘመን (ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ ከገባ ከ800 ዓመት በኋላ) ነው። በአክሱም ዘመን ትግራዋይም ሆነ ትግርኛ አልነበረም ።
ኣማርኛ ቃንቃ እኮ በሃፀይ የውሃንስ የወታደራዊ ሚስጥራዊ ቃንቃ ሁኖ የሚያገለግል የነበረ ኣያቶቻችን የደረስበት ሃቅ ነው ኣማራ የሚባል ቢሄር ክልል የተሰጣቹ በኢሃዲግ ህገመንግስት እንጂ ኣማራ የሚባል ቃንቃ ቢሄር ኣልነበረም የነበሩ ኣገወኛ ኣርጎባ ኣገው ሺናሻ የየራሳቸው ቃንቃ የነበራቸው ነው የነበሩ ኣትበጥረቅ ታሪክ ኣንብብ ወይ ጠይቅ ይህ የጎንደር ተረትተረት የሚያወሩ የጠላ ቤት ወረ ይዘ መጥተህ ምናልባ ለዛ ጀዝባ ህዝብ በተረተረት ያበደ ከእውቀት ናፃ የሆነ ህዝብ ሊያምንህ ይችላል ግእዝ ነው የነበረ ቃንቃው የነገስታት ኣክሱማውያያን ግእዝ ለሃይማኖት እንዲውል ሲደረግ ትግርኛ ነው ከግእዝ የወጣ ቃንቃ ኣኩስማውያን ወይ ተጋሩ የሚናገሩበት የነበሩ ካኣንዲሺ ክፍለዘበን በፊት ነበር ትግርኛ ስለዚ ተረትተረትህን ይዘ እዛ ጎንደር ኣብያተ ክርስቲያን ደናቁርት ሰብስበህ እንደልማዳቹ እዛ ንገራቸው ትግራይ የቢሄር ቢሄረ ሰቦች ኣንገት ብቻ ሳትሆን ለመላ ኢትዮፒያ ሃይማኖት ያስተማረች ከበየ ተራራው የምትኖሩ የነበራቹ ኣውርዳ ማረስ መንገድ ሃይማኖት ያስተማራቹሁት ካኣውሬኔት ወደሰውነት ፈሪሃ ዝጋቢሄር ኢንዲኖራቹ ያደረገች ሃገር ናት ግን እናን ደናቁርት ሰው ጠብሳቹ መብላት ኣንገት ሰው ኣንጠልጥላቹ ወደ ኣውሬኔታችሁ ተመለሳቹ የናንተ ወይ ያንተ እምነት ሲሜት እንጂ እውቀት ናፃ በተረተረት የምትነዳ ከብት ነህ ታሪክ መጠምዘዝ ካሁን ቦሃላ ኣይቻልም ዝምብሎ የሚያያችሁ የለም ምድረ ባንዳ የባንዳ ዘር
የተባረከ ትውልድ ፈጣሪውን ይሰማና ያነጋገረ ትውልድ ምንኛ መታደል ነው
ቃለሂወትን ያሰማልንንንን አሜን አሜን አሜን
ነፍስን የሚያረስርስ። ቃለህይወትን ያስማልን