የግሸን ደብረ ከርቤ ታሪክ - Ye gishen tarik

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 144

  • @WorkeWorka
    @WorkeWorka 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Год назад +12

    አሜንንንን ቃለሕይወት ያሰማልን
    አቀራረቡ ሲጣፍጥ የእግዚአብሔር በረከት በአተላይ ይደር

  • @TarekegnAlemayew
    @TarekegnAlemayew 3 месяца назад +4

    ተባረክ ወድም ፈጣር እርሱ በፀጋ ያኑርህ የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @momyena9617
    @momyena9617 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማል፤መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን።የቤተክርስቲያን ታሪኮችን ሁሉ አንተ ብትተርካቸው የህይወት ምግብ የአዕምሮ ሰላም የልብ እርካታ እኮ ነው አተራረክህ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያልብስስህ። በቤቱ እንደስምህ ለዘላለም ያፅናህ፤ተባረክ ወንድሜ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ።

  • @endalelove4148
    @endalelove4148 25 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ልብን ወደቦታው ውስድ የሚያደርግ ትረካ ነው።እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @MesseretMazengia
    @MesseretMazengia Год назад +22

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አቀራረቡ ተስምቶ እማይጠገብ እሚጣፍጥ ነው ምን ማለት ብዪ እንደምል ጠፋኝ ሂወትን ያድሳል ብዙ አለን ግን ምን ይሆናል ፍቅር የለንም ባክህን ጌታ ሆይ አባቶች በፍቅር ያሳለፉትን ጊዜ መልስልን አሜን አሜን አሜን

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Год назад +1

      እንደዚህ ያለ ታሬካችንን ለምን ሌይጠፉት ወደድ❤ኢትዮጵያ እናቴ ❤

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Год назад +1

      ቅርሳችንን ይሜወድም ያውድመው ኢትዮጵያ ይግዛቤር ሜስጥር እግር ናት ግ

    • @ከስደትመልሽኝእመብረሐን
      @ከስደትመልሽኝእመብረሐን Год назад

      አመቤቴን እጅጉን ደሰሰ የሚል አቀራረብ አደት ፈልጌ አዳገኘሁት ቲክቶክ መስመር አግኝቸው💒💒💒

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 25 дней назад

      ኢትዮጲያ እኮ ምድረ ገነት ናት እሚባለዉ በምክንያት ነዉ ግን ምን ይሆናን ፈጣሪ ሠላማችት መልስልን

  • @rahelataklti
    @rahelataklti Год назад +1

    Amen Amen Amen Kal Hiwet Yasemalen🙏💝🙏💝🙏💝

  • @sosinabekele4621
    @sosinabekele4621 Год назад +7

    እጅግ ግሩም የሆነ አቀራረብ ከመሆኑም በላይ ልብን ይመስጣል። እግዚአብሔር ይስጥልን፣ ቃለሕይወት ያሰማልን። ማንኛውንም የቤተ የክርስቲያንን ታሪክ እርስዎ ቢያነቡት ብዙ ሰው ይማራል።

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጸጋዉን ያድልልን ሀገራችንን ኢትዮጵያንንና ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ስለቀደሙት አባቶቻችን ብሎ ይማረን😢

  • @sabamekonnen2071
    @sabamekonnen2071 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 25 дней назад

    አሜን፫ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ እመብርሀን እናቴ ለደጂሽ አብቂን ለሀገራችን ሰላምን አድነትንና ፍቅርን እዲሰጥልን ወደልጅሽ ለምኝልን አሜን አሜን አሜን😥🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @folakoalkobali5475
    @folakoalkobali5475 Месяц назад

    ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው እግዚአብሔር ይባርክህ ቃል ህየወትን ያሰማልን ደስ የሚል አቀራረብ🙏🙏🙏

  • @ወለተማርያምናታኒምነኝ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከትን ያሰማልን የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን❤❤❤💠💠💠❤❤❤🌷🌷🌷🌹🌷🌻🌷🌻🌷

  • @አጸደማሪያምስደተኛዋ
    @አጸደማሪያምስደተኛዋ 25 дней назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳቹሁ የመስቀሉ በረከት ይደርብን ለደጅሽ አቢቂን የጊሸኗ ማሪያም

  • @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል

    ክብርሁሉ ለባለቤቱ ለቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @melesechteshager674
    @melesechteshager674 Год назад +1

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን።

  • @derejelelesa9491
    @derejelelesa9491 Год назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን አመሰግናለሁ

  • @GvdGsj
    @GvdGsj 2 месяца назад

    እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ተራኪው እግዚአብሄር ይስጥህ እናመሰግናለን ስለ ሰማሁት ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏

  • @Baniyas-z4i
    @Baniyas-z4i 5 месяцев назад

    አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእግዛአብሄር በረከት አይለይክ የመቤታችን ጥበቃ አይለየን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan 26 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን እኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ አምላካችንና ፈጣሪያችን ልዑል እግዛብሔር ሆይ ይቅር በለን❤❤❤❤የዘላለም ህወትን አዲለን ሀገራችንን ባርካት 🎉🎉🎉

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад +1

    መታደል ነው ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማህ

  • @BelongsAltogether
    @BelongsAltogether 26 дней назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ይሰማልን የግሸኛ እናቴ እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማረያም የአመላኬ ናት ለድጅሺ አብቅኝ እናቴ የአሰራት አገራሺ ኢትጽያን በቃለኪዳነሺ ጥብቃት በመሰቀሎ ህይል ይጥብቅኝ አሜን አሜን አባቶችን አመላክ በሰማዕታት ብረክታቸሁ ረድኤታቸሁ ይድረብኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg Год назад +1

    ቃለ፣ሕይወት፣ያሰማልን፣ኢትዮጵያን፣ይባርክልን፣ጠላቷን፣ያጥፋልን፣፣🙏🙏🙏አሜን

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን🎉🎉🎉

  • @emebetbeletegebeyehu9022
    @emebetbeletegebeyehu9022 Год назад +2

    ትለያለህ በቤቱ ያፅናህ የግሸኗ እናቴ ለደጅሽ ታበቂኝ ዘንድ እማፀንሻለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SalamaHagos
    @SalamaHagos 26 дней назад

    አቤቱ አምላክሆይ ሠምህየተመሠገነይሁን
    ቃለህወትያሠማልን

  • @ፐerutesfaw
    @ፐerutesfaw Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወትን ያሰማልን ከአመት አመት ያሸጋግርል አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @letinaghebremeskel3072
    @letinaghebremeskel3072 Год назад +3

    Amen amen amen qlhiwet yesmelna

  • @OneLove-mg4oc
    @OneLove-mg4oc 6 месяцев назад

    አቤት እንዴት እንደምወደው የዚህን ሰው ድምፅ ዘመንክን ይባርከው ለደጇ ያብቃን

  • @KidistAlemayehu-f7l
    @KidistAlemayehu-f7l 25 дней назад

    የህይወትን ቃል ያሰማል!🙏🙏🙏

  • @Mabart-16
    @Mabart-16 25 дней назад +1

    Ameen ameen qala hiwot yaseman inate gishen mariyam hule imegnalewu betishi lemimaxati fiqejilign inate hoo

  • @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
    @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ 4 месяца назад +3

    ማርያም እናቴግሸንዋ እመቤት ለደጂሽ አብቂኝ እናቴ🙏😭🥰❤

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወትን ያሰማልን የኛ ጌታ ሞታችንን ሞቶ ሒወቱን የሰጠን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢

  • @TigistuMelak
    @TigistuMelak 8 месяцев назад

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @berhanubalemi7649
    @berhanubalemi7649 29 дней назад

    ቃለህይወትን ፧ያስማልንቃለበረከትንያሰምርልን

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 Год назад

    አሜን ስለድንቅ ታሪክ ሰጡት ላካፈልከን እናመሠግናለን 😢😂😂😮😢😊😅

  • @maryethiopia
    @maryethiopia Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልንንን

  • @DadashEniyew
    @DadashEniyew 5 месяцев назад

    ቃለ ህወት ያሰማልን❤❤❤

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 Год назад +2

    Amen amen semu yebareke egzabher yimsegne kaleyewete yasmalene

  • @ጥነኝናፋቂዋ
    @ጥነኝናፋቂዋ Год назад +2

    አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏❤️❤️

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 Год назад +4

    እግዚአብሔርይመሥገን❤❤❤❤

  • @aber5403
    @aber5403 17 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️➕➕➕➕➕➕➕➕➕➕

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 3 месяца назад

    ቃለሂወትያሰማልን God bless you all🙏♥

  • @EdenBirhanu-x9r
    @EdenBirhanu-x9r Год назад +2

    Kale hiwet yasemalen mengeste semayat yawerselen ❤

  • @bezawitkeflu2872
    @bezawitkeflu2872 Год назад +1

    እንደርሶ ያሉትን አስተማሪ ያብዛልን

  • @KibebeNegash-fe2zt
    @KibebeNegash-fe2zt Год назад +1

    AMEN AMEN

  • @berihunkahsegn
    @berihunkahsegn Год назад +6

    መድሀኒአለም ፈጣሪ አችን ምህረቱ እዝልን አሜን

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Год назад +3

    እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ግሸን ማርያምን እንደ እየሩሳሌም አገሩ የባረካት በመሆኗ የኢ/ያ መዕመናን ወደ እየሩሳሌም በብዙ ወጪና የዓመታት ምዝገባ ጥበቃ ወደዛ ከመጉረፍ በአገሩ በሚገኘው እየሩሳሌም የማይመጣው ? በዚህ በየአቢተ ክርሰቲያኖች ለመዕመናን መገለፅ ያሰፈልጋል 🙏🙏🙏

  • @arsemalove
    @arsemalove Год назад

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን 🤲😥

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት Год назад +4

    እናመሰግናለን ቃለ እይወት ያሰማልን

  • @TekleabEndale
    @TekleabEndale 29 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @WoinshetKumsaWoine
    @WoinshetKumsaWoine 8 месяцев назад

    አገሪችን ሰላም ያረግልና ለቤቷ ያብቃን።

  • @HasaanHasan-kj4hk
    @HasaanHasan-kj4hk 5 месяцев назад

    እናቴግሸንደብረከርቤለደጂሽአብቂኝ፣እንሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AshenafiWoldemariam-r7c
    @AshenafiWoldemariam-r7c 7 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @NitsuhTseganeh
    @NitsuhTseganeh 25 дней назад

    Amen kalehiwoten yasemaln yagelgloten egime yasrezmiln

  • @yeshimolla8776
    @yeshimolla8776 3 месяца назад

    እሜንቃለህይውትያስማልንአባታች❤❤❤❤❤

  • @BelongsAltogether
    @BelongsAltogether 26 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AberaMitikuYes
    @AberaMitikuYes 2 месяца назад

    ቃለ ህይውት ያሰማልን።

  • @37753
    @37753 Месяц назад

    ድንግል እናቴ በድጋሜ ደጂሽን እደምረግጠው ተስፍ አለኝ😢😢😢

  • @BemnetHabte-yv1lg
    @BemnetHabte-yv1lg 8 дней назад

    Amen qale hiwet yasemaln

  • @GaniGanat
    @GaniGanat 4 месяца назад

    እግዚአብሔር.ይባርካቹ

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 Год назад

    Kale.hiywot.yasemalen.amen

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ZalekeKebede-e7l
    @ZalekeKebede-e7l Год назад

    ❤❤❤አሜን አሜን አምን

  • @HanaYfiru
    @HanaYfiru Месяц назад

    ቃለሕይወት ያሠማልኝ

  • @bizuneshturuneh-xk4fe
    @bizuneshturuneh-xk4fe Год назад +1

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @waaa4954
    @waaa4954 28 дней назад

    አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 Год назад

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።

  • @ganchofeyisa3981
    @ganchofeyisa3981 Год назад

    የዚህን ልጅ ዝግጅቱን ስወደው እንደ አጃቢ ሙዚቃ የሚጠቀምበት የዋሽንት ድምፅ የሚረብሽ ነው ፣ለምን እንደመረጠው አልገባኝም

  • @liltya3613
    @liltya3613 Год назад

    አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 25 дней назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማን

  • @KidistAlemayehu-f7l
    @KidistAlemayehu-f7l 25 дней назад

    በቸርነቱ ይችን የተቀደሰች ቦታ ለመርገጥ ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiargaw
    @yeshiargaw Год назад +1

    Amen amen amen kalhewet yasmalen hagrachnen selim ya rglen 8:55 🙏🙏🙏

  • @mazayeshitilamaza6554
    @mazayeshitilamaza6554 Год назад

    አሜን አሜን አሜንእዚያብሔር ይክበርይመሰገን እመቤቴ እናቴ ማሪያርያም ከሰደትመልሰሽ ለደጅሽ ለንሰሀሞት አብቅኝ

  • @bamlakgetachew-q2p
    @bamlakgetachew-q2p Год назад +3

    amen amen amen "amelake yafekereabate nawe !!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @a3sa03s4
    @a3sa03s4 Год назад

    Amen amen amen

  • @YuhonasDeriso
    @YuhonasDeriso 25 дней назад

    አሜን ቃለ ሄይወት ያሠማልን

  • @hannahanna7566
    @hannahanna7566 Год назад

    አሚን አሚን አሚን

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 Год назад +1

    እግዚአብሔርይቅርታአርግልንቃልህይወትያስማልን

  • @damtegidyelew1800
    @damtegidyelew1800 Год назад

    ቅድስት፡አገር፡ኢትዮጵያ፡ለዘለዓለም፡ትኑር።
    በጣም፡ደስ የሚል፡ታሪክ፡ነው።

  • @Asenafi-r4y
    @Asenafi-r4y 26 дней назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @FkerteFekadu
    @FkerteFekadu Год назад

    🎉የህይወትን ቃል ያሰማልን ።

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Год назад +4

    አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Год назад

    እምየ ኢትዬጵያ ክብርሺን አምላክ እስራኤል ይመልስው ።

  • @amezleyu4725
    @amezleyu4725 Год назад +2

    Kale hiwet yasemaln

  • @JonhAsrat
    @JonhAsrat 25 дней назад

    Keli hiwoti yasemalin emeni

  • @HaimanotAyele-xp2xp
    @HaimanotAyele-xp2xp Год назад +3

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @DkfgkDkfkk
    @DkfgkDkfkk 26 дней назад

    መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ😢😢😢

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Год назад +2

    Igziabher yestlan ❤❤❤

  • @GashawBesif
    @GashawBesif 26 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alxble6402
    @alxble6402 Год назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @FardousOmet
    @FardousOmet Год назад

    Amen Amen💚💚💚💛💛💛♥️♥️🙏🙏🙏🙏

  • @EsubalewGashew
    @EsubalewGashew 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜን

  • @Kibamobirhanu-l3o
    @Kibamobirhanu-l3o 9 месяцев назад

    Amen 🙏🙏🙏😢😢😢🇪🇹

  • @BezaAgere-op3yf
    @BezaAgere-op3yf Год назад

    Egeziabehare kezi belated endetesera yeredahe

  • @GetachewZeberga
    @GetachewZeberga 7 месяцев назад

    KALE EYWATE YASEMALEN

  • @KfhjsHfv
    @KfhjsHfv Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alxble6402
    @alxble6402 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @yeshalem-t1q
    @yeshalem-t1q Год назад +2

    ወንድሜ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @EsubalewGashew
    @EsubalewGashew 5 месяцев назад

    አቤትጌታይይቅርበለን