ዳንጉር የደቅ ስውር ገዳም መገኛ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 65

  • @dinkiegashaye4530
    @dinkiegashaye4530 11 месяцев назад +24

    እባክህ እንቁው ጋዜጠኛ ወደ ደቡብ ጎንደር እስቴ ወረዳ ከምክሬ ከተማ 1 ሰዓት የሚፈጅ ሲሆን የገዳሙ ስም እየሱስ አቡነ ሳሙኤል አንድነት ገዳም በጻድቁ አቡነ ሳሙኤል ዘዋልባ የተመሰረተ ሲሆን በደርግ ጊዜ ይዞታው ተወስዶ ተዘግቶ የነበረ ሲሆን አሁን ግን በእግዚአብሔር ፈቃድ 2013 ዓ.ም ተከፍቶ መናንያን ይኖሩበታል። ነገር ግን የገዳሙ ይዞታ አልተመለሰም ገዳሙም ለልማት ጀማሪ ስለሆነ መናንያን በልዩ ልዩ ችግር ናቸውና ይህን ታላቅ ገዳም ብዙ ሚስጢራዊ ነገርን የሰወረ ሲሆን ብትጎበኝው አንተም ትባረካለህ ቦታውን በማስተዋወቅህ ለችግሩ መፍሔ ይገኛል ::

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 Год назад +2

    እጅግ በጣም እድለኛ ሰዎች ናችሁ ቦታውን የረገጣችሁ ሁላ.......ለእኔም እንዲፈቅድልኝ ፀሎቴ ነው.......ፀሎቴን የማይብህ ሰው ነህ ጋዜጠኛ ሄኖክ.....

  • @Dirsanat
    @Dirsanat 11 месяцев назад +2

    ሄኖክ በዉነት እግዚአብሔር የባረከህ ሰዉ ነህ። እዉነትም ሄኖክ
    ይህ ቦታ በመ.ማዕበል ፈጠነ መጽሐፍ ሐሽማልና ከርታታ ኮከቦች ላይ በስፋት ተገልጿል።

  • @abebemedhine9923
    @abebemedhine9923 5 месяцев назад +6

    አቶ ሄኖክ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ፣ አቀራረብህ እጅግ ይመስጣል በርታ!

  • @HaimanotBogale-m7n
    @HaimanotBogale-m7n Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፤ጎበዝ ነህ ።

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Год назад +3

    ውይይይይይ እንዴት ደስ ይላል ቀጣውን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @mahiderambaye
    @mahiderambaye Год назад +2

    እግዜአብሄር ይስጥልን ❤❤❤

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy Год назад +2

    እናመሰግንናለን ደስ የሚል ስራነዉ በርቱልን

  • @superferu05
    @superferu05 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ አተራርክህ ይመስጣል :: በርቱልን

  • @amarechasefa4045
    @amarechasefa4045 Год назад +1

    Betama enamsgenalen 🙏🙏ename endatew Sinaga new yayenew 🤲🤲🤲🤲

  • @elnathanyezinash.m4142
    @elnathanyezinash.m4142 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይሰጥልን እናመሰግናለን

  • @bezak5069
    @bezak5069 Год назад +2

    Betam enamesegnalen bertalen ❤❤❤

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Год назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏

  • @danimelaku1
    @danimelaku1 Год назад +1

    Thank you for your hard work.

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Год назад +1

    አቤቱ አምላኬ ቦታው ራሱ የመስጣል በእውነት

  • @ሙሉነህአላምረው
    @ሙሉነህአላምረው Год назад +1

    ደቅ ማርያም ወ ደቅ እስጢፋ
    የተዋነይ ምድር።

    • @BobMarley-xs2cr
      @BobMarley-xs2cr 5 месяцев назад

      አይደለም ይሄ ቤንሻንጉል ጉምዝ ውስጥ ነው የሚገኝ

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 4 месяца назад +1

    ውባ አገሪ ናፈቀኝ😢😢😢አተሠው በጣም አድናቂህ ነኝበርታ ❤❤❤❤❤❤

  • @AlimohammedDawed
    @AlimohammedDawed Год назад +1

    እናመሰግንናለን

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ 3 месяца назад

    ❤❤❤❤
    እግዚአብሔር ይባርከወ

  • @mishamougamo1632
    @mishamougamo1632 4 месяца назад

    Hule Gedam Asayen - Tebarek

  • @Allamehara
    @Allamehara 4 месяца назад

    ፈጣሪአምላክለቦታውአብቃን።

  • @sinta8585
    @sinta8585 Год назад +1

    አሁን ተገኘ ገነት እንኳን ደስ አለህ ሄኖክ መና የወርደ በት ቦታ ነው

  • @TitiyaKinfe
    @TitiyaKinfe 4 месяца назад

    Beautiful job ❤ thank you 🙏

  • @Ab-gk4pg
    @Ab-gk4pg 5 месяцев назад +5

    ዘገባው የሚበረታታ ቢሆንም ስለቦታው በሚገባ አልተዘገበም፡፡ ብዙ መራጃ ልንሰጥህ እንችላለን፡፡ ገዳሙን ስለ ቆረቆሩት አባት ጭምር፡፡ ቦታውም አውጀሚስ ነው የሚባለው፡፡ ይህም ቃል ትርጉም አለው፡፡ ቢጅሚስ ግን ታሪክ ለመቅየር ሲሉ የክልል ባለቤት ነን የሚሉ እየተጠቀሙበት ነውና ዘጋቢው የአካባቢውን ማህበራሰብ መጠየቅ ነበረበት፡፡

    • @destaz2312
      @destaz2312 4 месяца назад

      ተባረክ

    • @filimonaSimachew
      @filimonaSimachew 4 месяца назад

      ስልክ ልላክል ለኔም ንገረኝ???

    • @Ab-gk4pg
      @Ab-gk4pg 3 месяца назад +1

      እሺ

    • @samsongetachew7647
      @samsongetachew7647 3 месяца назад

      ​@@Ab-gk4pgሰላም WhatsApp ቁጥር አለህ?

  • @meseretyilmadagn7662
    @meseretyilmadagn7662 Год назад +1

    TLIKIWA ETHIOPIA 💚 💛 ❤ Addis Abeba KEMENIM KEMANEM YEMIBELTEW FETARIYACHIN EBAKI EBAKIHI YIKIR BELEN TAREKEN TELOTACHININ SMAN YISMAN AMEN MELAKITOCH BAKACHIW BAKACHIW AMALDUN YIKIR BELUN TAREKUN AMEN ABATOCHACHININ YITEBKU YISMUN ENEDEZI YEMIYAMER BOTA BESELAM EYETEZEWAWERIN LEMAYET😍 ABKAN AMEN LIBONA YISTACHEW YISTUN
    TLIKIWA ETHIOPIA 💚 💛 ❤ Addis Abeba Wendime Betam ENAMESEGINALEN Grazie RESPECT ❤

  • @tamratbushramuhammed4463
    @tamratbushramuhammed4463 Год назад +1

    Thank you

  • @abrhamnegash616
    @abrhamnegash616 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ስራህን ይባርከው

  • @habtamutadlo1175
    @habtamutadlo1175 Год назад +3

    Endat new mehid yemichalew
    Ebakib silk asikemitlgn ena bizu yemitsyikeh alegn

  • @EthoTikFunny
    @EthoTikFunny Год назад +2

    next part please

  • @yeshewubet855
    @yeshewubet855 10 месяцев назад

    Kalehiot yasemaln yedmea zemenchum yarzimew

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 9 месяцев назад

    አሜን

  • @ededeyaassefa1132
    @ededeyaassefa1132 Год назад +1

    Thanks to hagerie media! But ignored it's topic(spretuality) in the main body. (Adress , region:benishangule gumuz Zone: metekel , woreda=dangur, on the right of or near to ethiopian ressinssence dam)

  • @Allamehara
    @Allamehara 4 месяца назад

    ወንድማችንበርታላይክሸር፡ሠብስክራይብአድርጉትለአለምእንድዳርስኦርቶዶክስለዘላለምትኑር።

  • @AbiAmsalu
    @AbiAmsalu 11 месяцев назад +1

    ቤጉ

  • @ShimelesBitew
    @ShimelesBitew Год назад +1

    ❤🇪🇹❤

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 5 месяцев назад

    Yemistr botawechin le agannt atasayubn ,eyetebereveruna eyerekesu yalut benante video newu

  • @EndriesYebrhim
    @EndriesYebrhim 4 месяца назад

    አትዋሹ ዳንጉር የጎጃም ቅማንቶች ሃገር ነው በላያ ተራራ ያለበት ሁሉ የኛ አትበሉ ቀጣፊዎች

  • @fast2799
    @fast2799 4 месяца назад

    በርታ ትልቅ ሥራ ነው እየሰራህ ያለኸው

  • @azebg328
    @azebg328 Год назад +2

    አይከፋም ግን ከየት ተነስተህ የት ገዳም እንዳስጎበኘህ አንጠልጥሎነዉ የቀረው. መልእክት የማይሰጥ ልፋት ከንቱ ሆነብኝ

  • @alsekela
    @alsekela 11 месяцев назад

    ❤ 😍🙏

  • @S1219M
    @S1219M 5 месяцев назад

    ቦታው የት ዞንና የት ወረዳ እንደሆነ አልተገለፀም። ቦታው በእጅጉ ያምራል። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @AdisuMengestie
    @AdisuMengestie 5 месяцев назад

    Belaya , ye negus dawit mekaber yalebeten bota tasayenaleh bey etebekalehu

  • @AntenehChekole
    @AntenehChekole 5 месяцев назад

    ሠላም የእግዚአብሔር ልጆች ቦታው የት አካባቢ አገር ነው

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 5 месяцев назад

    እናመሰግናለንይህንንውብሀገርስላሳየህንተክሎችንምይዘህብትመለስጥሩነውበስማቸውይተዋወቅበታልሰውምተነሳሽነትንያድርበታልበርታእግዛብሄርይከተልህበሄድክበትሁሉፍቃዱንይግለጥልህ

  • @AnimutMulugeta
    @AnimutMulugeta 4 месяца назад

    Bejems sayhon awjemes endmebal nw ymnawkew tarek atazbu..

  • @Fire-j1f
    @Fire-j1f 3 месяца назад

    Endet new mhede yemichslew selke askmtilne denke new

  • @AbnetTefera-hu2ek
    @AbnetTefera-hu2ek 9 месяцев назад

    ቦታው የት ነው

  • @ይጉሳዕ-p3s
    @ይጉሳዕ-p3s 4 месяца назад

    ወንድም ይበርቱ ነገር ግን እንደዚ የተቀደሱ ገዳማት ሲሄዱ ፡ነጠላ ይልበሱ የበለጠ በረከት እንድያገኙ ።

  • @ልጅነትበተረተረት
    @ልጅነትበተረተረት 3 месяца назад

    ምን ዓይነት ዕድለኛ ሰው ነህ!!!

  • @MedhanitNegash-tm4wi
    @MedhanitNegash-tm4wi 3 месяца назад

    ሎጎክ ግን ...

  • @chackylove5584
    @chackylove5584 4 месяца назад

    Lemin siwir new tilaleh?
    Ye tesewere eko ayitayim!
    KAYEHEW DEMO, SIWIR/ ye TESEWEREW GEDAM AYIBALIM.

  • @gisheba7022
    @gisheba7022 Год назад +3

    አይይይይ አሁን ይህንን ማሳየት ምን ይባላል፠፠በተለያዮ ስፉሬዎች የስርቆት ለዝርፊያ የምታጋልጡት፠፠

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Год назад +1

    Moleksewin Agaziyan eneman nachew ? Emnetachewww min neber ena yemesaselutin teyaqe betteyeqqq temhertawi yehone neberr kemeterekk yeleqq…

  • @simret.bereket6400
    @simret.bereket6400 Год назад +1

    ዝፈትዎ መደብ እዩ፡ቀጽሉዎ ኢኹም።

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 9 месяцев назад

    ድንቅና ታይቶ የማይጠገብ ስውር እምነታዊ ገነታዊ ገዳም መልካ ምድር የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ከሞቀ ከተማ ወሬን መለቃቀምንና ማስተጋባትን እንጂ🤮🤮 ድንቅንና ታይቶ የማይጠገቡ ከገዳማት እስከ ባህላዊና ፍቅሪያዊ አኗኗርን የሚያስመለክትን ምድረ ገነት አገርን ለማስተዋወቅ ብዙ ስራን ሰለሚጠይቅ ደፍሮ ለመግባት ይፈራዋል ፤ በተስለበ የድንቁርና ስሜት ሳይደክም በተደላቀቀ ህይወት እየኖረ ምን ቸገረኝ ብሎ ከቤቱ ተቀምጦ በየገጠሩ ያዞረዋል 👻👻

  • @AhmedAbdellh-m8y
    @AhmedAbdellh-m8y 13 дней назад

    እስልምናን ብትቀበል ይሻለሃል ተቀበል

  • @GirmaObsi
    @GirmaObsi 5 месяцев назад

    ቦታውን ለማወቅ ከፈለጋችሁ በነሻጉል መተከል ዞን ከህዳሰ ግድብ 160ኪ መተር ልሆን ይችላል በግምት የመተከል ብርቅዬ ቦታ ነው ሰለጠየቃችሁ አመሰግኛለሁ፣፣፣፣፣፣፣

  • @etabezubaye7337
    @etabezubaye7337 7 месяцев назад

    ቦታው የት ነው