Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔን የሚያሳዝነኝ አንዱንም ቅርስ አለማየቴ ነው ግን ደግሞ አምላኬ እግዚአብሔር ይረዳኛል በቪድዮ ያየዋቸውን ሁላ በእግሬ እንደምረግጥ......ሲነጋ የወዳደቁ ህልሞቼን እሰበስባለሁ አይቀርም አምላኬ የዚህች ቅድስት ሀገር አምላክ ይረዳኛል እናም አመሰግነዋለሁ..........ጋዜጠኛ ሄኖክ የእዚህ ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጆች ሁላ ከልቤ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ስራችሁን መልካም ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ ኢትዮጵያ የአስራት ሀገሯ ኢትዮጵያ ናት እና ምልጃዋ አይለያችሁ
ጋዜጠኛው እንኳን አንዳንድ አፈታሪካዊ ግነቶችን ብታስተካክላቸው ጥሩቨይሆን ነበር
ይህ አስደናቂ ገዳም በሚያሳዝን ሁኔታ አደጋ ውስጥ በመውደቁ እንደ ቅርስነቱ መንግስት እንደ ሃይማኖታዊነቱ ቤተክርስቲያን እንደ ክርስትና ደግሞ የእምነቱ ተከታይ የሆነ ሁሉ የሚመለከተው አካል ደርሶ ከመፍረስ አደጋ እንዲታደጉት ጥሪውን ልናስተጋባ ይገባል፡፡
ሀገሬ ብዙ ያልታዉቁ የጠበእብ ማፍለቅያ ዳዉንት
እግዚአብሔር ይመስገን ባታወወን አይቸዋለሁ በጣም ልዮ ልዮ ነው
ክብርለእግዚአብሔር በጣምመልካም ሰውነህ። ግን። ወደእግዚአብሔርቤት ስትሄድ ነጠላ ልበስ የእግዚአብሔርን ድንቅሥራ እንድትመለከተ የተመረጥህ መሆንህን አትርሳ
አይ አንተ ! ( አንቺ !!! ) ? ክመንፈሳዊ መዝሙሮቻችን ክላሲካል መስወድ እየቻለ ያስክሬን ማጀቢያ የሚመስሉ ክላሲካሎችን ከተቀረጸው በላይ ሆነው ሲለቀቁ አትረዳም !!! ( አትረጅም !!") የሚስራቸው ድንቃድንቅ የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ዳይመንድ ቅርሶች !!! ያሎት መሆኑን በቢዲዮ ካሜራው በጥልቅ በመቅረጽ ልዩ ልዩ የቤት ስራ ተሠጥቶት እርስ ብርሱ እየተጠፋፋ ላለው ትውልድ የቅዱሳን አባቶቹን ታሪክ እንዲያውቅ እና እራሱን ለበጎ ነገር እንዲያዘጋጅ ጥርጊያ የከፈተ ምርጥ ወንድማችን ነው ልጅ ጋዘጠኛ ሔሞክ ማለት!!! አሁንም በቀረችው ዘመኑ የተዳፈኑ የመስሉ ነገር ግን በውስጣቸው ለጭስ አልባው ኢንዱስትሪ አስተዋጾ ያላቸውን ቅርሶች ጊዚ እና ወቅት ሳይበግረው ለአዲሱ ትውልድ ምሳሌ ሆኖ የሚያስተላልፍ የንጹህ ውሃ ባንቡሐው ኩሬ ሆኖ መልካም ቀን ሲመጣ የሚዘከርበት ዘመን ሩቅ አይሆንም !!! ሰውን ከፍ ዝቅ ሳታደርግ የደካማ ሰው አስተያየትነው ብለህ ጥቆማየን በከንቱ እንደማትጥለው ረስፋየ ጽኑ ነው !!! በመጨረሻም ሐገረ እግዚአብሔር ኢትዮጽያን እግዚያብሔር ስለ ድንግል ብሎ ያስባት !!!
አኛ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶዎች አጅግ በጣም እድለኞችን
በሞላ ኢትዮፒያ ገንዘብ ተስባስቦ ይታደስ። በአስቸኳይ ኮሚቴ በመንግስት በኩል ይዋቀር። አመሰግናለሁ!
ምን መንግስት አል! መንግስት ተብየውማ የኦርቶዶክስን ቅርስን ማፍርስ ነው ግን ህዝበ ክርስቲያኑ ግዴታችን ነው የምንችለውን እናድርግ!!
እጅግ በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Very impressive
በጣም እናመስግን አለን ይች ናት አገሪ ዳውንት ካዛው ዳውንት ተወልደን ይህን ያህል አናውቀውም
Sub title chemerebet. Le tourism arif nw. Bereta 👍👍👍
Very comendable'-
Tank you breather lange live Ethiopia
oh my god how Beautiful
አመሰግን አለሁ ድቅነሽ አገሬ💚💚💚💛💛💛❤❤❤
እውነት ድንቅ ነው
በረከታቸዉ ይደርብን
አሜን ❤
ወንድማችን አመሰግንሃለሁ በርታ ፡፡
እጅግ በጣም አስደሳች ቅርስ በመሆኑ ጉዳቱን
ፈጣሪ ይርዳቸው
Tlk sew bemdrm besemaym yemiyasmesegn new ayzon berta egziabher katega yhun
❤❤❤❤🇪🇹🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
ውቢቷ ዳውንት የበረከት አገር
በጣም እናመሰግናለን
Wey tadleh gen bedenb astewawkew programhen pls
4:08
ዳውንት ብዙ ያልተነገረላት ብዙ የቅርስ ባለቤት ናት መንግስት ትኩረት ሰቶ መስራት አለበት
መንግስት ያጠፋልእንጂ ልማት የለም!!😭
Do you organize a trip ?
እፁብ
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Yehay ye turizim birro serategnaaa eza min yeseralll B/k yerasewannn qerseee masgobgnete techelaleche
ዳዊት የትነው ውሎ ኮሬብነው
❤️💛💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒
Work with Eshetu Mellesse as he’s well known at the moment
ለመሄድ የፈለገ ሰዉ ከሰሜን ወሎ ወልደያ ተነስቶ ማን ብሎ ነዉ የሚሄደዉ አስረዱን
ጋሸና ኮን ዳዉንት ብላችሁ መጎብኘት ይቻላል
@@tesfamoges3256 asgobgni keyet enagegnalen? new weys asgobgni ayasfelgm?
ከወልደያ ዳውንት ከደሴ ዳውንት። ከብሀርዳር። ዳውንት ነው
ከወልደያ ዳውንት
ሄኖክ በጣም ትለያለህ ይህን ቦታ ማሳየትህ ልትደነቅ ይገባል።
አንተ እድሜ ይስጥህ
ዳዉንትም ወረዳን አስተዳደርም ማያርስዉትም ቦታም ከፍታም ቦታዌችም ህዝብዉም እያተባበረም በሳምንትም አንድቀንም በሰንየም ግዝየም ወይራም ጥድም ዛፌችንም. ያስተክል በርየትዉም እራቁትዉም ስለሆነንም ለዝናብንም ለፃሀይም ጭምርም ሚስብንም ዛፍም ነዉም ናቱርዉም መጠበቅም እየተከልክም ግድንም ነዉም ስንፍናም አስተዳደርም ያለበትም መሄንዉም መርየትዉም ዛፍንም የለዉም እራቁትዉም ይታያልም እንደሊሎችም አለማትም ቦታቸዉም ጥድም እየተከልዉም መንከባከብንም ህዝብንም እያስገደድዉም ፍልም እያፈልዉም ፍልም ዛፍንም እያቀረበም አስተዳደርዉም ማቅረፍ ፍልም ዛፍንም ጥድናም ወይራም ግድየታዉም ነዉም ስራዉም የደንም ሚብስተርም ስራዉም በሊሎችም አመም ገበሪዉም ሚቀርብለትም ገንዘብንም ጭምርም ዛፎችንም እንዲተክልዉም ከፈላቸዉም ያቀርባልም በሳምንትም ተሰባስበዉም ዛፎዥም ይተክላልዉም በግድም ተጠርተዉም ኖርይዎችም በሳምንትም አንድቀንም የሰርዉበትም የጉልበትም ይከፈላቸዋልም ባስተዳደርዉም የቀንም የጉልበትም ስራም በመንግስትም ሚከፈልም ባጀትም ይወርባልም ለደንም እናም ናተትንም ጥበቃም ሚንስተርዉም ይከፍላልም ይህንም አድርግዉም ዳዎትም አማራም ክልልንም ደጋም ቦታም ያላችሁም የማህበርም ዘፍንም ተከላም ጀምርዉ ባስቸካይም ይህንም ያስፈልጋልም ያለዛችንም መኖርም በምድርዋም አይቻልም ዝናብንም ይስባልም ዛፍም ንፋስዉም ይስባልም እናም በሶስትም አመትዉም በኻላም በራተኛዉም አመትዉም ተቆርጦም ቢትም ይሰራበታልም ዛፍዉም ይጠቅማልም ለገንዘብንም ገቢይም ለወረዳዉም ይቀርባልም ለሚያስፈልገዉም ልማትም አቅርቦትም ማዋልም ዛፍዉም ቆርጦም ጭምርም ቢትም መስርያም ሊያቀርበዉም የወረዳዉም ኖርይም ይጠቅመዋልም ዛፍንም ተክሎም ሲንከባከብዉትም
እማማ ኦርቶዶክስ
እግዚአብሔር ጥቡህ አልቅም
ይቅርታ ወንድሜ ፥ ያለህበት ቦታ የቱሪዝም መድረሻ በፍጹም አይደለም ።