የትግራይ ክፍፍሉ የተፈጠረው በሙስና መሆኑን ተጋለጠ፣በደብረብረሃን ቅርብ ርቀት ላይ ታላቅጀብዱ ተፈፀመ፣የመከላከያ ከፍተኛ አዛዦችላይ ዱላ ቀረሽ ግምገማ ተካሄደ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የትግራይ ክፍፍሉ የተፈጠረው በሙስና መሆኑን ተጋለጠ፣ የአማራ ፋኖ በጎጃም ግዙፍ ኃይል ገነባ፣ የመከላከያ ከፍተኛ አዛዦች ላይ ዱላ ቀረሽ ግምገማ ተካሄደ፣ በደብረብረሃን ቅርብ ርቀት ላይ ታላቅ ጀብዱ እተፈፀመ ነው፣ 87 በመቶ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተና ወደቁ፣ አይ ኤም ፍ ለኢትዮጵያ ብድር አፀደቀ፣ አዲስ አበባ የንግድ ድርጅቶች ጭር አሉ፣ የፋሲል ቤተ መንግሥት እድሳት ተጀመረለት፣ በባህርዳር ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋረጠ፣ ቱርክ ለመካከለኛው ምስራቅ አገራት አደጋ ነች ተባለ፣ በዘውዱ ሾዎ Zewdu Show 30/07/24

Комментарии • 13

  • @YilmaNadew
    @YilmaNadew Месяц назад +1

    ዘውድ የነደረጀ ያለህ እያልን ነው ድምፃቸውን ያሰሙን እባክህ

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 Месяц назад +1

    Don't lie Abey is good leader for Ethiopia

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Месяц назад

    እንኳን አደረሳችሁ ሳይሆን ልጅ ተላ እንኳኳን ደስ አላችሁ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад

    Welcome Ato Zewdu

  • @muluw.tsadik9864
    @muluw.tsadik9864 Месяц назад +1

    እስኪ ፋኖን የውስጥ ጉዳይ ለነሱ ትተን የእኛን ድርሻ እንወጣ።
    በሀሣብ አለመስማማት መከፋፈል (ከሆነ) በፋኖ አልተጀመረም። ኦነግ፤ ህውሀት እና ሻቢያ በትግል ወቅት ስንት ጊዜ ተከፋፈለ ተጋደለ? ብልፅግናስ ስንት ጊዜ ተጣላ ስንቱን አባረረ? ፋኖን ለቀቅ አድርጉት ድርሻህን ተወጣ።

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Месяц назад

    በኢትዮጵያ ውስጥ የዘር ማጥፋት ዘመቻ የተካሄደባቸው (በአኙዋዎች፣በኑሮዊረች፣በአማራዎች ፣በአፋሮች፣በሱማሌዎች፣በወላይታዎች ፣በኮንሶዎች) ላይ ተፈጽሟል፡፡

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 Месяц назад

    ት/ሚ ትክክለኛ ስራ እየሰራ ነዉ። ደካማና ጠንካራ መለየት አለበት። Graduate አድርጎ በተማረዉ ራሱን መግለጽ የማይች፣ ሰርቶ ሳይሆን ዉሎ የሚገባ የአገር ሸክም የሆነ እንደበዛ መታወቅ አለበት። professor Birhanu በርታ እንላለን።

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Месяц назад

    ህዝቡ ካልተነሳ ይበለው አትዘኑለት

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Месяц назад

    ደም የመሰለ ሰንደ አለማ ለብሰው ኢትዮዮጵያዊ እነቱ ከምላይ ነው

  • @GeneralJackie101
    @GeneralJackie101 Месяц назад

    Ethiopia never ever civilised

  • @amefke2069
    @amefke2069 Месяц назад

    የዱባይማ አይወራ ሙቀቱ