Thanks Addis Compas. 300,000 soldiers are killed Gene.Berhanu.Egypt wasn't in Nakfa, in Nekemty,or in Dedebit, you could have gone back to long history .
Medemer basically argues on the basis of balancing the negative forces of competition and cooperation, Accordingly,the page you are reading unchores the foreign policy on national interest instead of allies and foe which at times tends to be misleading, Meaning it merely changes the litmus test for foreign policy from that of foe and allay to one of national interest. And doesnot rule out the existence of allay or foe to a nation or a state , Thus, it attempts to address the inherent conceptual contradictions.
የፊልድ ማርሻሉ ንግግር የኢትዮጵያን ጠላት በገሀድ ለህዝባቸው የተናገሩ የመጀመሪያ ከፍተኛ ሹም ናቸው መደረግ የሚያስፈልገውን ማድረግ ነው በፊት ውስጥ ለውስጥ ነበር አሁን በግልፅ ፊት ለፊት መጥተዋል ከጀመሩት አስፈላጊውን ትምህርት መስጠት ፊልድ ማርሻላችን ያላቸውን confidence እና ዝግጁነታቸውን አደንቃለሁ እኛስ ምን እናድርግ እንዴት ተባብረን ሀገራችንን እንርዳ ብንረዳዳ ሁሉም በጣም የቀለለ ይሆናል መከላከያችንን እንርዳ
በትክክል ኤርሚ አብይን የሚጠሉ ሰወች ከፍተኛ የኦሮሞ ጥላቻ ስላለባቸው ነው።
ወያኔን የፈጠረው ግብፅ ከሆነ ፊልድ ማርሻሉ የግብፅ እና ወያኔ ውለታ አለበት
ኤርሚያስ አንተን ለምን ንጱህ አድርገህ ትቆጥራለህ አብረህ ነበርክ አሁን ለምን ለአንዳርጋቸዉ ብቻ
በትክክል ገልጾአቸዋል ፍልድ ማርሻሉ
በግልፅ የነገርን ፤የሀገር መንግሰት ባይኖርም ታሪክ ሲነግርን የኖረ እውነታ ነው ፌልድ ማርሻሉ የነገሩን ፤የባንዳ ማምርቻ ግብፅ መሆኖን ሳይደባብቁ ሰለነገሩን እናመሰግናለን።
እናመሰግኔለን አቶ ኤርምያሶ ሐበሐራዊ ጥቅም ለምተሰራዉ ሞዛኑን ለጠበቀ ስራ ።
ወሬ ካጣህ ስለስፖርት አውራ ደነዝ ደርምሴ
ትክክል ነው የተናገሩት።
መጀመሪያ የኢህአዴግ ከፍተኛ ባለሥልጣን ነበርክ፤ ኢህአደግ እየደከመ መሄዱን አየህና ቀይሰህ የግንቦት 7 አባል ሆንክ። አሁን ደግሞ የብልጽግና አገልጋይ ሆነሃል። ፋኖ ቢያሸንፍ ወደ ፋኖ ትቀየሳለህ።
ብዬ ነበር ለማለት 3 ሰዓት ሙሉ ትጋጋጣለህ ? ስለራስህ በማውራት የተጠመድክ ድቅል ትምክህተኛ ነህ ስለራስህ አትዘብዝብ ከንቱ ደርምሴ
ምሳሌ መለስ ዜናዊ ዘር ቢኖረውም ጎበዝ ሊሆነ አልቻለም፤ከዘር ነው፤ዳዊት ወልደጎርጊስ ዋና ምሳሌ ነወው
GmN በትክክል ጠቅሶ ዘግቧል
Sufian he is Right
'አይፈራም ሞሶሎኒ'......... ን የገለፅከበት መንገድ ተመቸኝ 😂😂😂😂
Thanks Addis Compas. 300,000 soldiers are killed Gene.Berhanu.Egypt wasn't in Nakfa, in Nekemty,or in Dedebit, you could have gone back to long history .
አቶ ኤርሚያስ ፊልድ ማርሻሉ እንደገና በሚዲያ ወጥተው የተናገርኩት ስህተት ነው ግብፅ ታሪካዊ ወዳጃችን ነች እንዲሉ ነው ? ይቅርታው ለማነው ለባንዳው ነው ? ወይስ ለግብፅ
100%❤❤❤
አይ ኤርሚያስ ነገር ዓለሙ ስለጠፋብህ ፣ስለጨረስክ ይብቃህ
100%
ምንም መሸፋፈን አያስፈልግም ግብፅ ታሪካዊ ጠላት ኔች አራት ነጥብ
Medemer basically argues on the basis of balancing the negative forces of competition and cooperation, Accordingly,the page you are reading unchores the foreign policy on national interest instead of allies and foe which at times tends to be misleading, Meaning it merely changes the litmus test for foreign policy from that of foe and allay to one of national interest. And doesnot rule out the existence of allay or foe to a nation or a state , Thus, it attempts to address the inherent conceptual contradictions.
ከሁሉም ከጎረቤት ተጣልቶ ነው ለጋረቤት አገር ትኩረት የሰጠው? ትክክል ነው ብየ እቀበላለሁ ታርሟል የምትለው የአብይን ቅዥት ነው እባቴ? ግራ የገባህ ካድሬ:: በንፅፅር ካየነው ተሳስቷል ያልከው የአለቆችህ የነመለስ ከጎረቤት ጋር ሰላም ነበር
he is right
ኤረሜያሰ አሁንሰ ጋዘ ጋዘ አልከን ለምን የአቡየን ፈቶ አትልጠፈመ
he is not right , according to the constitution , it is Amhara not egypt
እነሱ ናቸው ኤርትራ ጋብዞ የትግራይ ህዝብ የጨፈጨፉ ም ? አዬዬዬ ብሬ
ግብፅ አርፈ ከልታቀመጠች ያአባይን ውኃ አቅጣጫውን ቀይሮ ከአዋሽ ወንዝ መጫመር ነው የኢትዮጵያ ያችግር ምንጩ ግብፅ ነት በቃሽ ያምላት ትውልድ ያስፈልገል ።
አንዳንዴ ግድ ነው ኤርሚ
ኤርምያስ፤ ፊልድ፡ ማርሻል፡ ብርሃኑ፡ ጀግና፤ ግልጥ፡ ተናጋሪ፡ ናቸው። ግብፅ ሱዳንና፡ ሱማሌን፡ ንቃ፡ እኛጋ፡ ደርሳ፡ ጓሮ፡ ስትቀመጥ፡ ልካቸውን፡ ነገሩልኝ!
ዘመድ ከዘመዱ - የአህያ ውርንጭላዋ ኦቦ ዋቁ - አይከብድም???
እንደዚህ አይነት ሰው ኢትዮጲያዊ የልሆነ የሻብያ ውላጅ የመሰለ የለም አንደርጋቸው፤
ኤርምያስ፤ ክክክክክክክክ ይቅርታ፡ ድፍረት!!!!
ኤርሚያስ ያልተፃፈ የምታነብ እብድ ነህ ማርሻሉ ያሉት ግብፅ ለምን እንደምትፈራን ባላውቅም ትፈራናለች ነው ያሉት አንተ ግን እኛ ለምን እንደንምፈራ አላውቅም አሉ እያልክ ትዘላብዳለህ በቃላት ስንጠቃ አትዘብዝብ ወሬ ካጣህ ስለስፖርት አውራ ደነዝ ደርምሴ
ከሻዕቢያ ጋር የሚሰራው ወያኔ ባለስልጣን የነበርከው አንተው ነህ።ያው ባንተ ስሌት።ባንዳ ነበርክ ማለት ነው። ሲጀምር በወረርቲ እና ጨፍጫፊው አባትህ ብትኮራ ይገርመኝ ነበር።የአባትህ ስራ እንደሚያሳፍርህ በመናገርህ ጥሩ አድርገሃል።ሲቀጥል ባንዳነት የአገርን ጥቅም አሳልፎ መሸጥ ከሆነ አገሬ ኦሮሚያ፣ትግራይ፣አማርያ...ቢሆንስ? ይህ ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ኢትዮጵያም አልበደለችኝም፣አትበድለኝምም ብሎ የሚያምን ሰው ችግር ነው።
ኢ/ያውያን ጠንቀቹ ውስጣቹሁ እንጂ የጦስዶሮ መፈለግ ኣዋጣችሁም ።