ከ ሃያ ዓመታት የሱስ ሕይወት በአንድ ቀን የተፈወሰው ወጣት......ትዳሬን እስከማጣት ያደረሰኝ ፈተና.......የገርጂ ቅድስት ማርያም ተአምር
HTML-код
- Опубликовано: 29 окт 2024
- ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund....
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp....
TikTok www.tiktok.com...
RUclips / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን መድሃኒአለም ፀሎትህን ሰማህ
አግዚአብሔር ይመስገን ስለምትሰጡት አስተያዬት አመሰግናለሁ በእኔ ህይወት እያለፋችሁ ያላችሁ ምህረት ከላይ ነው እና ወደ ላይ ተመልከቱ ጌታ ይመለከታችኋልና ይርዳችሁ አሜን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰማህ ጌታ ሁሉንም ይስማ ፍፃሜህን ያሳምርልህ
እግዝያብሔር ይመስገን የኔም ወንድም እንዳተ ነው እናም ያንተን ህይወት የቀየረ አምላክ ለእኔም ወንድም ይድረስለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
ወንድማችን ለዚህ ቀን ላደረሰህ ፈጣሪ መድሀኒአለም ለድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባል
በጨለማ ውስጥ እምንኖር ብዙ ሰዎች አለን መድሀኒአለም ይድረስልን አሜን
አንተ ግን በፀሎት ትጋ በርታ
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ
እንኳንም መንፈስ ቅዱስ እረዳህ ወንድማችን
በእዉነት ስለሁሉምነገርእግዚአብሔር ይመስገንበጣምድቅታሪክነዉ እኳን ከሱስአዉጥቶ ለዝህክብርአበቃህወዳማችን በዝህሱስዉስጥ ያሉወገኖቻችንእግዚአብሔርያዊጣልን❤❤❤❤❤
ጌታሆይ እኔም ከታሰርኩበት የሐጥያት ሱስ ፍታኝና እንደ ወንድማችን ለክብርህ ልመስክር ወንድሜ እድለኛ ነህ
በርቱልን
ድንቅ የሕይዎት ተሞክሮ ነው ።
ይህን የመሰለ ቻናል እንዴት ተከታይ የለውም ??? እባካችሁ ላይክ ሸር እያደረግን አንድም ሰው ቢሆን ይጠቅማል
ሰለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመሰገን❤❤❤😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌹🌻🌻👏👏🌾🌾🌾👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እድለኛ ነህ 😇🙏🏻
Enqan Egziyabher erdake wendmi
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ሁሉም ሰው የተለያየ ችግር አለበት ችግራችንን ይፍቅልን ልቤና ይስጠን ለሁላችንም እጂግ በጣም ደሥ የሚል አስተማሪ ሚዲያ ሳርዬ ደስምትሉ ናችሁ በርቱ😊
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🌾🌿💐🌿🌾🌿💐💐🌿🌾👍👍
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ጊዜ አለው😊
ይህ ቻናል በጣም ጥርት ያለ አቅርቦት አለው ግን ለምንድነው ተከታይ የሌለው😢የት ነን ኦክቶዶክሳዊያን
ፕራንክ ጋር ነን
@@ግእዝቲዮብትክክል የአለም ነገር ወስዶናል
ምርጥ ነበር ግን ከእኔ ጀምሮ ምን እንደነካን አላውቅም❤
በትክክል የኛ ልጆች በአለም ዝባዝኬ ነገር ተጠምደው መንፈሳዊ ቻናል አይከታተሉም😢
ቲክቶክ እያለ መቼ እናዳምጥ ይቱብ አይይይ😢❤
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ቸተመሰገነ ይሁን
Egziyabeher yemesgen Embetachen kebruwa yesfa❤🙏
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም አስተማሪ ነው አንተን የረዳ እግዚአብሔር በዚህ ውስጥ ያሉትን ይርዳቸው
ዋውውውውውው እደው እገዜአብሔር ይመሥገን ሥለቀየርህ ሢቀጥል ኪዳነምርት የሠማችሁት ይችናት ያች እያለ መርጣይቱላይ ፍጣሪ የሠጠውን እኒንም አዱንመርጡ ሠቱ በገላገለኝ አሜንበሉ ከገባችሁ እሺ ውዱች ከሦበታች ማድርገየሠለብኝን አምላክይርዳንአሜን❤❤❤❤
እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁላችንም ለቤቱ ያብቃ እላለሁ፡፡
እንኳን ጌታ ረዳክ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
Good job 👏 👏 this is one way God when you chooses you
ለአንተ የደረስና የረዳህ አምላክ በሱስ ውስጥ ያሉትን ሁሉ ይርዳልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አሜን
እግዚአብሔረ ይመሰገን የተዋህዶ ልጆች ወደ ልባችን እንመለሰ እረሱ እግዚአብሔረ ይመልሰን ፕራክ ዳንክራ ብሆን ማንም አይቀድመንም 😢
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳንደህና መጣኸ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
Wendemie tebareke berta
ኢቲ አርት ጥርት ያለ አቀራረብ የብዙ ሰው ህይወት ያስተምራል እይታ የለለው prak ቢሆን አይ እኛ ተው እንመለስ
እግዚአብሔር ያበርታህ፤ በሰንበት ትምህርት ቤት ደግሞ እየተማርክ ብትቀጥል (ምናልባት እየተማርክ ካልሆነ)
Gerji mareyam yena enate ewnet ewnet ye gerjewa mareyam ye shenkete derash
እኔም ጎጉቻለሁ መጨረሻዉን ለመስማት❤
❤❤❤ተመስገን
በሰመሀብ እንዴት ያለ ውጣ ውርፕድ ነው እግዚአብሔር ስል በቃ ሲል ይሆናል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንልን
ጀሞማርያም ተፀብለሕ ቡና እንጠጣ ም
Egezbehre yimesegne
Edilgna nh Egziyabher yewedhal keri zemenih yebark ❤
Yejemo emebiet yetemesegene yimemsgen
የሻይ ሱስ ነው ያስቼገረኝ ጾም ሲሆን ግን ያውቃል አያስቼግረኝም ሆኖም ሱስይጎዳል ጨጎራዬን ላጠው
🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤
Des mil astemari tarik new
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጋንጃ ምንድን ነዉ
ጋንጃ ማለት ፓፍ እቃ ባዬ አሽሽ ማለት ነው ወዳጄ
እብድ ውሾች
Borko worada illuminati
ማለት?
ለምን ወዳጄ ምን አጠፋሁ ?
Egezaber yemasgane susune yastallek Egezaber machareshaken yasamereleke
ተራጋሚ የተረገመ ነው አሁን ስድቡ ከምን የመጣ ነው ምን አጠፋ እሱኮ ያሳለፈውን ህይወት እና ለኛ ለወጣቶች ትምህርት እሚሆን ነገር ነው የተናገረው
❤❤❤❤