መምህራኑን ፊትለፊት አፋጠጥናቸው | "ኦርቶዶክስ በመጽሃፍ ቀዱስ ብቻ አታምንም!" | መዳን በክርስቶስ በማመን ወይስ በሥራ? | Haleta tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • #Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Комментарии • 464

  • @frehiwotleake8535
    @frehiwotleake8535 Год назад +21

    እዉነት በጣም መሚገርም ሁኔታ ነዉ እያብራራ ነዉ በደንብ ነዉ የሚገባዉ ምንም የሚጋጭ አይታይም ስናምን መልካም ነገረ ለማድረግ ልባችን ይከፈታል ወንዱሜ ዲያቆን በእድሜ በፀጋዉ ይጠብቅ ተባረክ

  • @getachewchanie8925
    @getachewchanie8925 Год назад +22

    ዳቆን ዮሐንስ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የሚገርም አገላለፅ ነው:: ለኛም እንድዚህ ማስተዋሉን ያድለን:: ጥ ቅ ስ አንጠ ልጥሎ ከመሄድ ይጠብቀን:: አሜን...ፓርት 2ን ቶሎ ልቀቁልን

  • @Behailu-zh1nx
    @Behailu-zh1nx Год назад +28

    ዲያቆኑ አሳምነህኛል በርታ ፀጋውን ያብዛልህ ሀሌታዎች በርቱ ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @LeabkalYigezu
    @LeabkalYigezu Год назад +42

    እባካችሁ እዩ ተመልከቱም የትኛው ትክክል እንደ ሆነ እዩ ።😢
    ትክክለኛዋ ቤተ ክርስቲያን መቼም አትሸነፍም ሁላችሁም እንዳያችሁ መምህራችንም እንደ ተናገረዉ እምነት ያለ ስራ የሞተ እንደ ሆነ ተመልክታችኋል ። ስለዚህ የቀደመችዉን እምነት ተመልክታችዉ ወደ ክርስቶስ ተመለሱ።
    መምህራችን ዲ/ን ዮሐንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።❤❤

  • @getachewchanie8925
    @getachewchanie8925 Год назад +13

    ዳቆን ዮሐንስ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የሚገርም አገላለፅ ነው:: ለኛም እንድዚህ ማስተዋሉን ያድለን:: ጥ ቅ ስ አንጠ ልጥሎ ከመሄድ ይጠብቀን:: አሜን...

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 Год назад +18

    ሀሌታዎች በጣም ጎብዛችኀል ። እንደዚህ አይነት ውይይት ከተራ ወሬ ይልቅ ጠቃሚ ነው ። በርቱ ቤተሰብ ሆነናል ።

  • @orthodox-tube29
    @orthodox-tube29 Год назад +38

    ይህ ዲያቆን የሚገርም እግዚአብሔር የገለጠለት ምርት መምህር ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 Год назад +2

      መምህር ነዉ

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 Год назад +1

      ምርት ነው ምርጥ??😂😂

    • @misganabere6115
      @misganabere6115 Год назад

      kalat mesentek mn yaderglhal lemeredat kebad aydelem

  • @ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ

    "በእኔ ያለውን ፍሬ የማያፈራውን ያስወግደዋል።[ዮሐ.15፥2]።

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Год назад +7

    ዳቆን ዮሐንስ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የሚገርም አገላለፅ ነው ለኛም ማስተዋሉን ያድለን ።ሀሌታዎች በጣም እናመሰግናለን ቀጥሉበት!!🙏❤

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 Год назад +45

    ዲቆን 🙏♥️ጥሩ ውይይት ነው "እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ ገበሬውም አባቴ ነው።ፍሬ የማያፈራውን *''’'በእኔ ያለውን’''* ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል።" ከክርስቶስ የሆነ ያመነ ፍሬ የማያፈራ የዘላለም ሕይወት የለውም

  • @AbelAndemichael-r6e
    @AbelAndemichael-r6e Год назад +11

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ድያቆንዬ እድሜ ከ ጤና ጋራ ይስጥህ እግዚኣብሄር ግብዝልን ደስ የሚል ውይይት ነው part 2 እንጠብቃችዋለን ❤❤❤❤❤❤

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Год назад +21

    ተዋህዶ እኮ ሙሉ ናት ሁሌም ቢሆን ከማያልቀው የእውቀት ምንጯ እየቀዳች ታጠጣናለች እኛ እንጠጣለን የማይጠጣው ተጎዳ ዲ/ን ዮሐንስ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ የምታገልግልበትን ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @YosefWoji-xq5bs
    @YosefWoji-xq5bs Год назад +8

    በጣም ደስ ትላላቹ ። ሀሌታዎች ስርዓታቹ ሁሉ ነገር ተመችቶኛል ከቻላቹ እባካቹ ዲ/ን ዮሀንስ እና አቶ ኤርምያስን በ ፕሮቴስታንት አገናኝልን እባክህ እባክህ እባክህ ሀሌታ በተረፈ ፀጋው ያብዛላቹ ዲ/ን ዮሀንስ እድሜ ጤና ይስጥህ

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Год назад +2

      ኤርሚያስ የቱ? የቲክቶኩ?😂😂😂

    • @Abel377
      @Abel377 Год назад +1

      ኤርሚያስ የቲክቶኩ ከሆነ ብዙ ጊዜ የኦርቶዶክስ ወንድሞች ለውይይት ጠርተውት ባልሰማ ያለፈ ሰው ነው 😀😀

    • @amirsad4113
      @amirsad4113 Год назад +2

      ኤርምያስ የቲክቶኩን ከሆነ እሱ እኮ እውቀት የለውም ገድላት ላይ ተጥዶ መሳደብ እንጂ

    • @YosefWoji-xq5bs
      @YosefWoji-xq5bs Год назад +2

      Lezam eko nw endemar yefelekut ake tertot eko enbe bilo enbe alegn yale sew nw gin minalbat ketemare biye nw

    • @baslel-zw1ec
      @baslel-zw1ec Год назад +2

      ኤርሚያስ እኮ ውይይት አይችልም ገድል እያለ ሲሳደብ መዋል የእሱ እውቀት

  • @bedilutilahun4969
    @bedilutilahun4969 Год назад +37

    ዲያቆን ዮሐንስ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንኽ ይባረክ ።

  • @getachewchanie8925
    @getachewchanie8925 Год назад +17

    😢ዳቆን ዮሐንስ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የሚገርም አገላለፅ ነው:: ለኛም እንድዚህ ማስተዋሉን ያድለን:: ጥ ቅ ስ አንጠ ልጥሎ ከመሄድ ይጠብቀን:: አሜን...

  • @akalewoldreda7447
    @akalewoldreda7447 Год назад +13

    ዲያቆን የአገልግሎት ዘመንህን ይጨምርልን። የፕሮቴስታንት እምነት ነገሮችን ጨርሶ አያጠፋም ነገር ግን ታላቅ ጥርጣሬን ይወልዳል እነርሱም ገና ሁሉንም ነገር በመመርመር ላይ ያሉ ናቸው መጨረሻውን አየውቁተም።እኛ ፍፅምት
    ኃይማኖታችነን አጥብቀን እነያዝ።

  • @moges0716
    @moges0716 Год назад +10

    መምህር ዮሐንስ ጸጋውን ያብዛልህ
    ክርስቴያኖች ትምህርተ ጽድቅ እና አምደ ሐይማኖት የሚባሉ መጽሐፍቶች በጣም ተጠቀሚባቸዋለው አንቡቧቸው።

    • @kingdomofaxum6891
      @kingdomofaxum6891 Год назад

      የማን መፃህፍት ናቸው?

    • @moges0716
      @moges0716 Год назад

      @@kingdomofaxum6891 ትምህርተ ጽድቅ የዲያቆን ዮሐንስ ዓምደ ሐይማኖት የብርሃኑ ጎበና ናቸው።

  • @fikerkebede2504
    @fikerkebede2504 Год назад +3

    ቄስ ኤርሚያስ እግዚአብሄር ይባርክህ ። የእግዚአብሔር እውነት (እምነት )ምስክር እንጂ ጠበቃነት አይፈልግም ። ጆሮ ያለው ይስማ ። እየሱስ ያለ ስራ እንድንድን ዘንድ በመስቀል ስራችንን ሰርቶልናል።

    • @wrapupthestory
      @wrapupthestory Год назад

      የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤
      አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥
      በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል።
      ንጉሡም በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል፦ እናንተ የአባቴ ቡሩካን፥ ኑ፤ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ።
      ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥
      ታምሜ ጠይቃችሁኛልና፥ ታስሬ ወደ እኔ መጥታችኋልና።
      በዚያን ጊዜ በግራው ያሉትን ደግሞ ይላቸዋል፦ እናንተ ርጉማን፥ ለሰይጣንና ለመላእክቱ ወደ ተዘጋጀ ወደ ዘላለም እሳት ከእኔ ሂዱ።
      ተርቤ አላበላችሁኝምና፥ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝምና፥ እንግዳ ሆኜ አልተቀበላችሁኝምና፥
      የማቴዎስ ወንጌል 25 :- 31-42
      ይህውልሽማ ይህ የማቴዎስ ወንጌል የሚናገረው ስል “መጨረሻው የፍርድ ቀን” ጌታ ሲመጣ የሚሆነውን ነው …እደግመዋለው “የመጨረሻው የፍርድ ቀን ምን ላይ አተኩሮ ፍርድ እንደሚሰጥ የሚናገር ነው”፡፡ እናም በዚህ የመጨረሻው የፍርድ ቀን ወደ መንግስቱ ለመግባት ጌታ ያቀረባቸው ጥያቄዎች “አብልታችሁኛል ወይ ? …” ወዘተ የሚሉ ናቸው ! ይሰማል ??? የሥራ ጥያቄዎች ናቸው !!! …እናም እነዚህን “ሥራ የሠሩት” ወደ መንግስቱ ሲገቡ - እነዚህን “ሥራ” ያልሰሩትን ደግሞ “እርጉማኖች” ብሎ ወደ “ሲዖል” ወርውሯቸዋል …እንግዲህ ይህ ተረት ተረት ሳይሆን ላይ የተጻፈ የታመነ ቃል ነው …

    • @wrapupthestory
      @wrapupthestory Год назад +2

      ልጨምርልሽ ??? ህግንም መፈጸም እንደሚያጸድቅ ልጨምርልሽ ?? በይ እንዳትደነግጪ !

      ሮሜ 2- 13: በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና !
      .
      ይህም በእውነት የታመነ የመጽሀፍ ቅዱስ ቃል ነው !!!

    • @maedotwondesen3471
      @maedotwondesen3471 Год назад

      bizu manbeb yetebekibishal

    • @SolomonFisseha-ky4rl
      @SolomonFisseha-ky4rl Год назад

      ​@@wrapupthestoryለመዳን ምን ምን ትሰራለህ?

    • @wrapupthestory
      @wrapupthestory Год назад

      @@SolomonFisseha-ky4rl ...ቅዱሱ መፅሀፍ ላይ በግልፅ ተፅፎልሀል አንብብ ! ...ዝም ብለህ የተያዘብህ ተለቆልሀል ፣ ባንክ አካውንትህ ውስጥ ይሄን ያህል ገንዘብ ገብቶልሃል ራሻፓራራራ እያላችሁ በተረተረት ከመንከባለል ወደ ወንጌሉ ተመልሳችሁ አንብቡ !!!

  • @LOVe-b2d
    @LOVe-b2d Месяц назад

    መምህር ዮሐንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚገርሙ መምህር ናቸው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @gudisoosebo6746
    @gudisoosebo6746 Год назад +12

    ተዋህዶ ለዘለምለም ትኑር ትክክለኛ መንገድ ተዋህዶ ነት ከተዋህዶ ውጭ ሌላ ሐይመኖት ብቆም ይሸላል ጴንጤ አስውሉ ዎዴ እውነት ተዋህዶ ተመለሱ የተዋህዶ ሊጆች ሁለችሁም እግዝአብሔር ይባርከችሁ ተዋህዶ አንች ኩር ትክክለኛ መንገድ ነት

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 Год назад +11

    ዲን ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው በእውነት እንደአንተና እንደአንተ የመሳሰሉትን አገልጋዮችን ስላዘጋጀልንና እንደኢህ ፊት ለፊት መታችሁ ስለሃቅ እንድትናገሩ እንድትመሰክሩና በፈጣሪ ዘንድ አንድ ንፍስ መመለስ ማለት በሰማይ በመላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ነውና ምን ይታወቃል በዚህ ዲን አንተ በምትሰጠው መልስና ማብራሪያ አንድ ነፍስ ልትመለስ ትችላለች አንድ ነገር ማወቅ ያለብን የምለው እኛ ኦርቶዶክስ አማኞች እስከአሁን በእምነቱ ያለነው ምንም ቢሆን ስለ እምነታችን ምንም አይነት ጥርጣሬ እንዳይገባን ማለትም ይች እምነታችን ነች መንግስተ ሰማይ የምንገባባት ሌላ እምነት አይደለም ለነዛ ለጠፉት ፈጣሪ በቸርነቱ ያስባቸው ውደ ነበሩበት እምነታቸው ይመልሳቸው ሌላው ደግሞ አሁን እየተጠቀምንበት ያለው መ/ቅዱስ እኛ ኦርቶዶክስ አማኞች እንድንጠቀምበት ተብሎ የተጻፈ አይደለም ማለቴ ጴንጤዎች ጂሆቫዎችና ሌሎች እንዲጠቀሙበት እንደሚመቻቸው አድርገው የጻፉት ነው ስለዚህ ኦርቶዶክሶች እንዳንደናገር በጸሎት በስግደት እንትጋ

  • @selambirhanu7875
    @selambirhanu7875 Год назад +7

    God bless both for the mannered discussion. And kale Hiwot Yasemalin Diakon well explained based on bible.

  • @AndualemGetachewu-o2x
    @AndualemGetachewu-o2x Год назад +8

    ሀሌታዎች በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው። በጣም ደስ ይላል።በርቱ፣

  • @fisehamersha2289
    @fisehamersha2289 Год назад +15

    ውይይታቸው በጣም ደስ ይላል የዲያቆን ትንታኔ ብዥታየን አጥርቶልኛል አንደበተ ርቱ ነው

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 Год назад +4

    ውይይቱ በጣም በጨዋነት የተካሄደ ነው።ተባረኩ።በጣም ደስ ይላል።ቀዳሚው ዕምነት አንደኾነ የታወቀ ነው።ዕምነት ግን ከጥምቀት ይቀድማል።ይህንን ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ምን ትለዋለችበእርግጥ የዚህ ውይይት ርዕስ እንዳልሆነ አውቂያለሁ።በተረፈክርስቶስን በቢቸኛ የነፍስ አዳኝነት ተቀብሎ የፅድቅፍሬ ማፍራት ክርስቲያን ነኝ ከምን ሁሉ የሚጠበቅ ነው።አለበለዚያማ በእምነት ፀድቅያለሁ ብሎ በሐጢዐት ባሕር መነቦጫረቅ ሰለሐጢዐታችን በመስቀል የፈሰሰልን የክርስቶስ ደም መግፋፋት ነው።ይህ ከሁላችንም ይራቅ!!!የዲያቆን ትምህርትና የአገላለጽ ዘዴ በእውነትተመችቶኛል።ክፍል 2ይቅረብና ደግሞ እናያለን።

    • @mulu359
      @mulu359 Год назад +1

      እምነት ይቀድማል ከዛ መጠመቅ

    • @Yorilua
      @Yorilua Год назад

      ጥምቀት ላላመነ ሰው ምኑ ነው ወንድሜ? ኦርቶዶክስ ስለ ጥምቀት ስታወራ ሁሌ ላመኑት ነው

    • @ሰላምለኪማርያም
      @ሰላምለኪማርያም Год назад

      ​@@Yorilua መጀመርያ እምነት ከዛ ጥምቀት ያላመነ ስው እኮ ሊጠመቅ ኣይችልም

    • @tadumeshesha2027
      @tadumeshesha2027 Год назад

      @@Yorilua እሺ ከኾነ የአርባ ቀኑ ሕፃንና የሰማንያ ቀኗ ሕፃን አምነው የኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን የምታጠምቃቸው???ወይስ በወላጆቻቸው ዕምነት?እንዲህስ ከኾነ የመነች በፅት ናት የተባለላት ቅድስት ማሪያም የወለደችው የበኩር ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን እስከ ሰላሳ ዓመቱ ሳይጠመቅ ቆየ ነገር በሕፃንነቱ ወራት እናቱ ማሪያምና ዮሴፍ ወደቤተመቅደሰ ወስደው ለካሕኑ ስምዖን እንዳሳቀፉት ቅዱስ ቃሉ ይነግረናልና።

    • @Yorilua
      @Yorilua Год назад

      @@tadumeshesha2027 እየውልህ መፅሀፍ ቅዱስ የ ዮሃንስ ጥምቀት እና የ ኢየሱስ ጥምቀት እያለ ይለያል አንተ ምትለው ስለ ዮሃንስ ጥምቀት ነው የ አዲስ ኪዳን ጥምቀት የተመሰረተው ጌታ ከ ትንሳዔው በሆላ ሂዱ እና በ አብ በውልድ እና በመንፈስ ቅዱስ አጥምቁ ካለ በሆላ ነው:: የህፃናት ጥምቀት በ ቤተሰቦቻቸው ነው መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ሰው ካመነ በሆላ ሲያጠምቁ ሁሉም ቦታ ላይ እስከነ ሙሉ ቤተሰቡ ነው የሚለው:: መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ህፃናት ወይም ሴቶች ማይቆጠሩበትን ቦታ በግልፅ ነው የሚያስቅምጠው( ጌታ ምግብ እበርክቶ ካበላቸው በሆላ ስንት ሰው እንደበላ ሲናገር እራሱ ልጆች ሳይቆጠሩ ይላል) የ ህፃናት ጥምቀት አይድለም በ ሀዋሪያት እና በቀደምት ቤተ ክርስቲያን ቀርቶ የ ፕሮቴስታንት መስራች እራሱ እንደሚያምን ታቃለህ እንደውም የማይቀበሉትን ሴጣን እስከማለት ይደርሳል::

  • @tko4438
    @tko4438 Год назад +12

    አክሊለ አቀረብልን❤❤❤❤❤❤❤

    • @deaconsemere5558
      @deaconsemere5558 Год назад

      አው ጎበዝ ነው ልጁ ብቀርብልን አኬ

    • @tko4438
      @tko4438 Год назад

      @@deaconsemere5558 እዎ በጣምም💒✝️☺️☺️☺️🥰

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg Год назад +73

    ዲያቆን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ሀይማኖታቺን እውነተኛዋና ቀጥተኛዋ መንገድ ናት እግዚአብሔር ይመስገን

    • @YosefWoji-xq5bs
      @YosefWoji-xq5bs Год назад +2

      ወንጌላዊ ኤርሚያስ አበበ መርጌታ ነበርኩኝ ይላል እንግዲ

    • @wendimagegnt.dinbore9361
      @wendimagegnt.dinbore9361 Год назад +3

      😢😢 በመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ አናምንም ከሚል ምን ሕይወት ትሰማለሽ??

    • @feriwaneemeyenesh4973
      @feriwaneemeyenesh4973 Год назад +1

      እኔ ግን የሚያሳዝነኝ ከመጽሀፍ ቅዱስ ውጭ ያሉ የምናምናቸው……ያለው!

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 Год назад

      ምን ማለት ነው እውነተኛና ቀጥተኛ ማለት? ወይም ምኗ ነው እውነተኛና ቀጥተኛ?

    • @dafna4027
      @dafna4027 Год назад

      ​@@danieleyu6832ትምህርቷ።

  • @ያሬድተክሌ
    @ያሬድተክሌ Год назад +6

    ማመንማ ሰይጣንም ያምናል
    ዲያቆን ዮሐንስ ድንቅ ነው
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️❤

    • @SolomonFisseha-ky4rl
      @SolomonFisseha-ky4rl Год назад +1

      ሰይጣን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደሆነ ያምናል? የብሉይ ኪዳን ድህነት ከአዲሰ ክዳን ድህነት ይለያያል? አንተ ለመዳን ምን ትሰራለህ?

  • @woinshetayalew5181
    @woinshetayalew5181 Год назад +1

    በጣም ደስ የሚል ውይት በጨዋነትና በመከባበር ነበረ ዲያቆን ዮሐንስ ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ለዘላለም ያኑርክ።

  • @lakewkidane7340
    @lakewkidane7340 Год назад +1

    ሁለት መልካም እንደበት ያላቸው አዋቂዎች በመጋጠማቸው ንግግራቸው ይማርካል ።
    ውይይት ማለት እንዲህ ነውና

  • @deaconsemere5558
    @deaconsemere5558 Год назад +1

    ኤርምያስ ቀለሜ ከዚ ተማር በሉሉኚ ትዝታው ከስድብ ነጻ ሆነህ ተማር በሉሉኚ እደ ዛሬ በእምነቴ ኮርቼ አላቅም ዲያቆን አደበትህ ሲጣፍጥ አተ ተናገር እኛ ልጆጅህ ንሰማለን በርታልን በጣም ደሰ ይላል በጣም ነግግርህ በጸጋ የተቀባ ነው

  • @Abel377
    @Abel377 Год назад +8

    አወያዩ ፕሮቴስታንት ቢሆንም ለማንም ሳይድ አይዝም። ገራሚ አወያይ ነው። ክቡር አወያይ በርታ።

  • @selamawithailu8197
    @selamawithailu8197 Год назад +1

    እጅግ በጣም ግሩም ማብራሪያ ነዉ፨ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ዮሃንስ

  • @tesfaethiopia4436
    @tesfaethiopia4436 Год назад +2

    እምነት ብቻ ያድናል የሚል ጥቅስ ከመፅሃፍ ቅዱስ አሳዩኝ።
    እምነት ብቻ አያድንም።
    አብረሃም የፀደቀው በእመነቱ ብቻ ሳይሆን በስራውም ጭምር እንጂ።

  • @Behailu-zh1nx
    @Behailu-zh1nx Год назад +12

    ቀጣዩን ለመቼ ?አታዘግዩት በጣም የተማርኩበት ውይይት ነው።ቸሩ እግዚአብሔር ሁላችንንም በእውቀት አንድናመልከው በመምህራኖቹ ላይ አድሮ ያስተምረን

  • @WeynshetDenbel
    @WeynshetDenbel Год назад +23

    ኦርቶዶክሥ ለዘላለም ትኑር የተዋሕዶ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @weredeasbu8799
    @weredeasbu8799 6 месяцев назад

    Dekon jigna ❤️☦️ big fan from Eritrea orthodoxe for ever

  • @yordanosgebremariam6000
    @yordanosgebremariam6000 Год назад +31

    please 😢😢😢😢 ወንድም አክሊልን ጋብዝልን

  • @Ankober
    @Ankober Год назад +3

    ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው ቃለ ሂወት ያሰማልን ዘመንክ ይባረክ

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Год назад +11

    ድያቆን ዮሃንስ አፈ ማር እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ይጠብቅልን

  • @etiopiaenattube5202
    @etiopiaenattube5202 Год назад +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን አሁንም ጨምሮ ያብዛሎት❤❤🙏

  • @NoahAshenafi-ns3yv
    @NoahAshenafi-ns3yv Год назад +2

    ገላትያ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ በሕግ ልትጸድቁ የምትፈልጉ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከጸጋው ወድቃችኋል።
    ⁵ እኛ በመንፈስ ከእምነት የጽድቅን ተስፋ እንጠባበቃለንና።
    ቄስ ኤርሚያስ ደስ የሚል ምልከታ ❤❤😊

    • @woldeeyesustekle
      @woldeeyesustekle 8 месяцев назад

      እዚሁ የትም ሳትሔድ መልሱ አለልህ እኮ 5 ላይ የተገለፀው እኮ የፅድቅ ስራ ግድ እንደሆነ ሲሆን በፅድቅ ስራ ደሞ አለመሆኑ የግድ በኢየሱስ ማመን እንዳለብህ ያስረዳል

  • @addiswold3462
    @addiswold3462 Год назад

    እውነት የሚወጣበት ጊዜ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የ ቅድስ ኦርቶዶክስ አማኝ ያደረገን በጾም በጸሎት በርቱ በክቡር ደሙ በቅዱስ ስጋው ታትማችሁ ታትመን እንኑር .

  • @tamiratweldeteklehaymanot3246
    @tamiratweldeteklehaymanot3246 Год назад +5

    ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ።

  • @fact_4189
    @fact_4189 Год назад +1

    ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @ethiopia5644
    @ethiopia5644 Год назад

    ዲያቆን ዩኋንስ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ቤንጤ ተዝረክርኳል አጥበህ ነው ያሰጣሀው

  • @ራየተይቲ
    @ራየተይቲ Год назад +1

    ቃል ህወት ያሰማልን ዲያቆን ዮሐንስ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤

  • @SisayFeleke-e4h
    @SisayFeleke-e4h Месяц назад

    " በእኔም ከሚያምኑ ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ፥ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር መስጠም ይሻለው ነበር።"
    (የማቴዎስ ወንጌል 18:6)

  • @ምንጊዜምተመስገን

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን በእድሜ በጤና በቤቱ ይጠብቅልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር 💒💜✝️💒
    መንገድ ለጠፋባቸው ብርሃን ኹንላቸው !🤲

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Год назад +10

    Romans 2 አማ - ሮሜ
    13: በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና።

  • @addisnet21
    @addisnet21 Год назад +1

    🟢ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው - ፐሮቴሰታንት ያልተፆፈ ቃል (ቡቻ: ቡቻ) ቃላቶቸን ጨምሮ መፀሐፍ ቅዱሱን በቀኝ ግዛት መግዛት የሚፈልጉ ናቸው አለም እነዳይድን አደርገዋል::

  • @HaiLumulalemHailu
    @HaiLumulalemHailu Год назад +2

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር..መምህራችን ዲያቆን ዮሀንስ ቃለሕይወት ያሰማልን...ተወዳጅ መምህራችን በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ...ሀሌታዎች ስትጋብዙ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህር ስትጋብዙ እንደዚህ በሳል መምህር ጋብዙልን።

  • @esmaelbargicho951
    @esmaelbargicho951 11 месяцев назад +1

    tebarku bmigrem mlku yfetarine qale bmigba eyegelsachu selastmarachun ejige tdsecalhu

  • @mulukendagne5789
    @mulukendagne5789 Год назад +10

    ዲቆን እናመሰግናለን

  • @Theotokos-tube12
    @Theotokos-tube12 Год назад +1

    ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሃሌታዎች እናመሰግናለን, አክሊልን አቅርቡልን

  • @MerawiBuayalew-ww7ux
    @MerawiBuayalew-ww7ux Год назад +1

    ርትዕት ንጽህት ተዋህዶ ስትገለጽ ሙሉ በኩለሄ ስንዱ እመቤት መልስ አላት ቃለሕይወት ያስማልን መምህር ዲ/ን።

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 Год назад +19

    ሁሉ ቢሰማ እንደ ኦርቶዶክስ ትክክለኛ ትምህርት ያለ የለም የምር ምን አይነት ድንቅ ነው ዲያቆኑ

  • @BereketAbraha-n1j
    @BereketAbraha-n1j Год назад +4

    ተዋህዶ ለዘልኣለም ትኑር፡ ድንቅ መልስ ነው። ያልገባቸው የክርስቶስና የሰውን ስራ ነው።

  • @MamoGoa
    @MamoGoa 9 месяцев назад

    ዉይይቱ ግንዛቤአችንን ያዳብራል፣ አወይይ መልካም ድርጊት ነዉ፣ተባረክ፣ ፈጣሪ አሥሩን ትእዛዝትን ለምን አዘዘን? ስለዚህ የሃይማኖት ልዩነትን ለመፍጠር ክርክር ማድረግ ተገቢ አይመስለኘም፣ ሃይማኖት አንድት፣ጥምቀት አንድት፣ጌታ አንድ፣ ነዉ፣ ሁላችንም ወደ አንድነት ያምጣን፣

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Год назад +2

    የሄ ሶውየ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ያርገዋል ወደ እግዚአብሔር በጸሎት የሚያደርሰን ይላል ተስፋ አለኝ ተምሮ እንደምሄድ

  • @samrawittibebu-q7k
    @samrawittibebu-q7k Год назад +3

    ሀሌታዎች እናመሰግናለን ስለእንደዚ አይነት ውይይቶች። ነገር ግን የሰጣችሁት ርዕስ በራሱ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምትቀበለውን አይገልፅም። ወይም misslead ያደርጋል። በእምነት እና(AND) በስራ ነው የምትለው። ነገር ግን እናንተ እደሰየማችሁት 'ወይስ' የሚል ከሆነ በስራ ብቻ ያረገዋል። ዋናው base እምነት ነው።ያንን እምነታችንን የምናረጋግጥበት ማህተሙ ስራ ነው። የሰው ልጅ ነፃ ፈቃድ አለውና ከመስመር እንዳይወጣ የሚያረገው ስራ ነው ለማለት ነው ዲያቆኑ የተናገረው።

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Год назад

      ዉሸት ነዉ ይህን ተዋህዶ መቸም አትልም በሰራ ብቻ በፍፁም አንፀድቅም መጀመሪያ በክርሰቶሰ ጌትነት ፈራጅነት በፈሰሰዉ ደሙ መዳናችን ካመን እና ክርሰቶሰን የአለም መድሀኒት እንደሆነ ካወቅን ጀምሮ ነዉ መልካም ሰራወችንም በመሰራት እንደምንፀድቅ የምናምነዉ

  • @Tekleabzetewahdo3965
    @Tekleabzetewahdo3965 Год назад

    መምህር ዲ/ን ዮሐንስ ቃለሕይወት ያሰማልን። በጣም ግሩም የዕቅበተ እምነት አገልግሎት ነው የሉተር ልጆችን ዕርቃናቸውን ያስቀረ ነው። "በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ እንደሚባለው" ፓስተሩ በተናገሩ ቁጥር ሐሰተኛ አስተምህሯቸዉን እየገለጡልን ነበር። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተምህሮን ደግሞ ርቱዕነቱን ተመስክሯል። በቤቱ ያጽናልን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ያድርግልህ ዲን ዮሐንስ።

  • @feriwaneemeyenesh4973
    @feriwaneemeyenesh4973 Год назад +1

    I RESPECT HALITA TV......እየሱስ ይባረካ፤ እንዲሁ በነፃ በጸጋ መዳኔ ! ሲቀጥል ውይይቱ ተመችቶኝ ሳለ፤ወንጌል አንድ ነው እሱም የሚወራበት እየሱስ ብቻ ነው ተባረክ ወንድሜ ቄስ ….

    • @wrapupthestory
      @wrapupthestory Год назад +6

      ...የእዩ ጩፋ መንፈስ አደንዝዞሻል ልበል ? … ወንጌል ስለ ኢየሱስ ብቻ ነው የሚያወራው የሚለውን ከየት አመጣሽው ? ወይስ ስለሌላ ልቦለድ መፅሀፍ ነው የምታወሪው ? …የትኛውስ ፓስተር ነው ያስተማረሽ ? …
      ወደጄ ወንጌል ስለ አብ ያወራል , ወንጌል ስለ ኢየሱስ ያወራል, ወንጌል ስለ ቅዱሱ መንፈስ ያወራል, … ወንጌል ስለሐዋሪያት ያወራል (የሐዋርያት ሥራ ሀዋሪያት ምን እንዳደረጉ - ምን እንደሆኑ - ምን እንደደረሰባቸው- እንዴት እንደሞቱ) ወዘተ ያወራል … እናንተ ሰዎች ግን ምንድነው አዳራሽ ውስጥ የሚያስተምሯችው ? ወንጌል አትማሩም እንዴ ? ወንጌል የሚማር ሰው እንዴት ወንጌል ስለነዚህ ሁሉ እንደሚናገርና እንደሚያወራ አያውቅም??? … ለዚህም ነው ቅዱስ ጳውሎስ ከሌላ የሆነ ትምህርት የሚለው !
      .
      ጌታ ከተያዝሽበት ከእንደዚህ አይነት ሌላ ወንጌል ሌላ ትምህርት ነፃ ያውጣሽ አሜን !

    • @amirsad4113
      @amirsad4113 Год назад +2

      ደግመሽ ስሚው ከፉከራ ውጭና ህይወት ላይ አተኩሪ

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 11 месяцев назад

      born and raised Ethiopia then to been another relgion it's look like you got cursed I really sorry my brother you people came to Ethiopia to spoiled our beautiful relgion and country 😢😢😢

  • @HAYMANOTEABEW325
    @HAYMANOTEABEW325 Год назад

    ዲያቆን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛልን 🙏🙏🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @nebyatgee
    @nebyatgee 9 месяцев назад

    ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ህይወትን ያሰማል❤❤

  • @ertmastawosha552
    @ertmastawosha552 Год назад +2

    እምነት ብቻ አያስኬድም እንኳንስ በእግዚአብሔር ፊት በሰዉኩአን አለቃህ ያዘዘህን ትዕዛዝ በሀሳቭ ተቀበልከዉ እንበል ሪፖርት ስታደርግ መልሰህ ትዕዛዙን ነዉ ምታቀርበዉ ወይስ የሰራህዉን?
    🎉አስርቱ ትዕዛዛት ስራና እምነትን የግድ ያዛሉ

  • @sam846
    @sam846 Год назад +2

    ይልመድባችሁ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ሙግት ነው

  • @meskeleberhe2475
    @meskeleberhe2475 Год назад +6

    ነብሴ እንዴት ደስ እንዳላት ብነግራችሁ ሀሌታዎች ።
    ለሁለታችሁም ለመረጃችሁ ከልብ አመሰግናለሁ እንዲሁም ለአወያዩ እና ለሙሉ እስቴዲዮ ግሩፕ❤❤❤

  • @BikilaBilate
    @BikilaBilate 11 месяцев назад

    ዲያቆንዬ ተባረክልኝ አረ ተፈወስኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @ps1al3m63
    @ps1al3m63 Год назад +2

    ደስ ይላል የተረጋጋ እና ደስ የሚል የሚያስተምር ፕሮግራም ነው ።

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ

    ዲ/ን ዮሐንስ. ቃለ ህይወት ያሰማልን. ግሩም አገላለፅ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ
    @ሰደተይልሂወትኮይንለይ 8 месяцев назад

    ዲያቆን ወንድማችን ቃል ሂወት ያሰማል❤❤❤

  • @Yeabsera-z3w
    @Yeabsera-z3w Год назад +1

    Giltsi nw orthodox Bekiristos Kexilom Kehawariat Eyale Eyewerede Eyetewerarede yemexa nw protestant gin Lutherial nw yawm 1517 yejemerew😢😢😢

  • @Solohaile
    @Solohaile Год назад +3

    በለዉ በስማአም በወልድ አንተ የተዋጣልህ ሰዉ ነህ ዲያቆን ይሐንስ አንተ ከዚህ በላይ ማብራራት የለም ትችላለህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ ❤

  • @SisayFeleke-e4h
    @SisayFeleke-e4h Месяц назад

    " በሕግ ልትጸድቁ የምትፈልጉ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከጸጋው ወድቃችኋል።"
    (ወደ ገላትያ ሰዎች 5:4)
    " እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፥ በእርሱ በኩል የኃጢአት ስርየት እንዲነገርላችሁ፥ በሙሴም ሕግ ትጸድቁበት ዘንድ ከማይቻላችሁ ሁሉ ያመነ ሁሉ በእርሱ እንዲጸድቅ በእናንተ ዘንድ የታወቀ ይሁን።"
    (የሐዋርያት ሥራ 13:38-39)

    • @SisayFeleke-e4h
      @SisayFeleke-e4h Месяц назад

      (ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ 2)
      ----------
      8፤ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
      9፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
      " ኢየሱስም። እውነት እልሃለሁ፥ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ አለው።"
      (የሉቃስ ወንጌል 23:43)
      ንስሐ ብቻ ገብቶ ገነት የገባው በእምነት ነው!!?!

  • @Zwb-z8w
    @Zwb-z8w Год назад

    ለመዳን የመዳን የሕውነት መንገድን መያዝ ያሰፈልጋል ሐዋራ 4 :12 እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ሌላ ሰም የለም ።

  • @bruktesefaye
    @bruktesefaye Год назад +2

    ቆይ ግን ሰው እንዴት ለመዳን የሚጠበቅበትን አድርግ ሲባል እንቢ ይላል ኸረ እያስተዋልን ወገን ዲያቆን የተናገረውን ለመረዳት የግድ ኦርቶዶክስ መሆን አይጠቅባችሁም አህዛብም እንኳን ይፆማሉ ይሰግዳሉ ዳሩ ግን በኢየሱስ ክርስቶስ እምነት ስለሌላቸው አይድኑም ጴንጤም እንደዛው ዕምነት ያለተግባር የሞተ ነው የሚያሳዝነው የኦርቶዶክስ ተዋኅዶ እምነት ከሁለቱም ቀድማ የተገኘች እንደሆነች እያወቁ እንኳን ከሷ መማር አይፈልጉም ''መስማትን ትሰማለህ ግን አታስተውልም እንደ ሚለው ቃሉ'' አስተዋይ ልቦናን ያድለን።

  • @Jesus-4721
    @Jesus-4721 Год назад +2

    ክርስቲያኖች የሚታዘዙትና ለበጎ ሥራ የሚበቁት ግን ስለዳኑ ነው እንጂ ለመዳን አይደለም።ማንም በአንዱ የእግዚአብሔር ልጅ ካመነ መዳኑ ተረጋግጦለታል።ይህን እውነት የዮሐንስ ወንጌሉንና መልእክታቱን በማንበብ ብቻ መረዳት ይቻላል።ያለ እምነት እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይቻልም የተባለውም ስለዚህ ነው።

    • @swagzuu
      @swagzuu Год назад

      ዳቆኑም ሲያስረዳ የዋለው ይሄንኑ ነው የክርስቶስን የማዳን ስራ የሚተካ ምንም ነገር የለም መጀመሪያ ማመን ይቀድማል ካመንን በኋላ ደግሞ ተግባር ስራ ግድ ነው አምኖ በህጥያት የሚመላለስ ሰው በማመኑ ብቻ ገነት አይገባም በክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ አምኖ ዝሙተኛ ቢሆን ውሸታም ቢሆን ሰውን የማይረዳ ክፉ ቢሆን ንፉግ ቢሆን ነፍሰገዳይ ቢሆን መንግስተ ሰማያትን አይወርስም

  • @solomontesfaye497
    @solomontesfaye497 Год назад +4

    በስርአት ፡ መወያየት ፡ እግዚአብሔር የሚወደው ነውና በርቱበት ።

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Год назад +8

    ኢምነት ከምግባር ጋር ኢምነት ያለ ስራ የሞቴ ነው በስራ ብቻ ይዳናልም አይባልም በኢምነት ብቻም አይባልም ኢምነት ከስራ ጋር ነው ተባረኩ

    • @helinasebsibew8615
      @helinasebsibew8615 Год назад +1

      ❤❤❤

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 8 месяцев назад

      Min malat now sistu esk teyaqe letayeqsh anch le 1 sawe setota sesach kaza sawi yehona nagar faligash now laza sawi setota mesachlat anchi laza sawi setota sesachew ya sawume lanch indegena setota indesatish tifalgalesh malat now woyins setota sesat melash saytabaq now mesato ?

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 8 месяцев назад

      tsaga imnat bicha baq ayedelam alishe tada ignan yegnan hatiyat mantsat yemchlo yegna tinshete taraa seraa now bilash now metamegnwu good uko now

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 8 месяцев назад

      Wude iyesus yetsaga setota yesatalne kegna melash falgo ayedalm gabash turu sera eunkn yemnsarwu lamadan sayehon seladanu now okay injy turu seraa yeminsarwu lamadan ayidelam yegna tinsheye turu seraa ye iyesusn dame liyakli yeqrnaa isu yaworawun 1 qalunm anwoklim igna ganash chirsh kesraa gar teyalesh basera matsedaq indematchy awiqo eko now yemotalsh yetasaqayalsh yegna gubezna wude bebelukedan tafatinan fatanawun malaf seyaqtan now iyesus yematwu fatanawun wodiqanal bebelukdan silaz sawi lamadan turu sera ayasfalgm yemidnow baiyesus dami bicha now yench turu sera yetignawu now demo twat hatiyat ansarame sihtat ansaem belane mata deben ylaa hatiyat yeminsara sawoch nan eko igna tada yetignawu tsideq serachin now keiyesus demi gar mitanatsatsrut demo yehatiyat tinsh tilik yelam hulum 1 now baswi fit yetalaya yihun injy bafatar fit gin hulum hatiyat 1 now

  • @yaredabadi3192
    @yaredabadi3192 Год назад

    መምህር ዲያቆን ዮሐንስ እግዚአብሔር ቃለ ሂወት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Год назад +4

    ድያቆን ወንድሜችን የሄ የቲፌዞ ነገር አይደለም መናፍቃን የሚያልፉት እና የሚያነቡት የምታስጨንቃቾው ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ የሚያዘን ንስሐ እንድንገባ ነው ሂድ ለካህን ነፍስህን አስመርምር
    ወ/ማቴ 8፡ 4 ምክንያቱም በትዕቢት የተወጠሩ ናቾው ዓይነ ልቦናችን ያብራ

  • @herenewos1305
    @herenewos1305 Год назад

    ኮራሁብህ ዲያቆን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @EyerusKasu-zl9rc
    @EyerusKasu-zl9rc 9 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ዲያቆን ካተ ብዙ ተማርን

  • @fikerkebede2504
    @fikerkebede2504 Год назад +2

    Wow ነገሮችን ከ ቅዱሱ መፅሀፍ እያጣቀሰ መናገሩ ደስ ይላል ። ሀሳቦቻችንን ፣ እምነቶቻችንን ከእግዚአብሔር ቃል አንጻር እንመልከት ። ሌላ መጽሐፍ ከንቱ ነዉና

  • @tenayeshimbr8141
    @tenayeshimbr8141 Год назад +3

    ውነትም ኦርቶዶክሰ መሆን መታደል ነወ!!!!!

  • @MesseleAbrha-j7n
    @MesseleAbrha-j7n Год назад

    ቃለ ሕዎት ያሰማልን ድያቆን.የሃዋሳ ግቢ ጉባኤ ትምህርትህም ጠቅሞኛል አሁንም እንዲሁ

  • @habtomberhane6960
    @habtomberhane6960 Год назад

    I'm Seventh day Adventist and we believe about faith and work the exact same thing with the Brother Deacon from Orthodox teaching. The Bible is very clear about this.

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 Год назад +2

    ኡንኳን ደና መጣሁ

  • @hgggfgsfgfgjigy
    @hgggfgsfgfgjigy Год назад +1

    ዲን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @jonney235
    @jonney235 20 дней назад

    Ethiopian orthodox has an answer for every single question very proud deacon yohanesse

  • @MadinaAli-c7m
    @MadinaAli-c7m Год назад

    ትክክል።ዲያቆን።ዮሀንስ።እናመሰግናለን።ተባረክ።።

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 Год назад +4

    ሀሳቡ ደስ ዪላል ግን አፋጠጥናቸዉ የሚለዉን ቃል አወያየናቸዉ ብትሉት መልካም ነዉ ምክንያቱም በመወያየት ዉስጥ መተማመን አለ

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Год назад +5

    ኮመንት የምንሰጥም በመከባበር ቢሆን ደስ ይላል

  • @habtamukebede9762
    @habtamukebede9762 Год назад +7

    እኔ ለፕሮቴስታንት አማኞች የምጠይቀው አዳም ከገነት የተባረረው በስራው ነው በእምነቱ?

    • @konjoawash7123
      @konjoawash7123 Год назад

      አዳም ኤዋንን ሰምቶ በማመኑና ኤዋን ሰይጣንን ሰምታ በማመኗ እግዚአብሔር ያለውን ባለመስማት
      እንዳትሞቱ ከእርሱ አትብሉ ያለውን ባለማመን በመብላታቸው…..ዘፍ3(1-7)

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 11 месяцев назад

      Period

  • @GebrehiwetMesfinTekle-nr2kc
    @GebrehiwetMesfinTekle-nr2kc Год назад +4

    የድነት ስራ የተሰራው ጌታ የሱስ ብምድር ሲመላለስ ሳይሆን በመስቀል ላይ ያፈሰሶው ደም ነው ።
    ምክንያቱ ስሬት ሃጢኣት የሚገኘው በደም ስለ ሆነ ።

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Год назад +1

    እንደዚህ ተቀራርቦ በመከባበር መወያየት በጣም ደስ ይላል።
    መድየተሩ በጣም ኣስተዋይ ነው።

  • @ayenachewkore3526
    @ayenachewkore3526 Год назад

    ኦርቶዶክስ ሁሌም በቂ መልስ አላት።❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewodrosberi7633
    @tewodrosberi7633 Год назад +5

    አወያይ ሆይ ነገሮችን summerize ለማድረግ አትሞክር ምክንያቱም በበቂ ልታስቀምጠው አትችልምና፡፡

  • @habtamukebede9762
    @habtamukebede9762 Год назад +3

    ኦርቶዶክስነት መታደል ነው