የቀድሞ ተቃዋሚው .. እኔ ሕወሐት ነኝ !!! |አቶ እብርሃ በላይ |የ ኢትዮ ሜዲያ መስራች ጋዜጠኛ | Nahoo Tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 фев 2022
  • #MIRAF
    #ELIAS AWEKE
    #አቶ እብርሃ በላይ
    @NAHOOTV
    #DAILY NEWS
    Our Facebook page: / nahooethiopia
    #ETHIOPIA #NahooNEWS #NahooTV

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @solomonnigatu6023
    @solomonnigatu6023 2 года назад +31

    አቤት የጭንቅላት ልዩነት!!!!!!!!!!!

  • @marken3608
    @marken3608 2 года назад +13

    ጋዜጠኛው በተደጋጋሚ ህወሀት ለትግራይ ህዝብ እዳ ነው ትላለህ እንደዛ ከሆነ የአማራ ብልፅግና እዳ ነው ማለት ነው

    • @jonihoy7643
      @jonihoy7643 2 года назад +1

      Awo new

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад

      Ye Amhara bilisigna l Amhara was new woiane gin aragi zerafi new ere sintu

    • @markos6406
      @markos6406 5 месяцев назад

      Yes

  • @batiibirra889
    @batiibirra889 2 года назад +10

    Mr. Elias, if you want your guest confirm what you think and want, there is no need for interviewing and asking questions.

  • @segarentertainment1212
    @segarentertainment1212 2 года назад +27

    👉ኢልያስ ማለት 👉ከታማኝ ቀጥሎ 👉ቁጥር ኣንድ የትግራይ ህዝብ ጠላት ኣንዱ ነው :: ኣብርሽ ግን ወረድክብኝ ከዚህ 👉 እጅግ የወረደ ፍጡር ውይይት ማረግህ ኣሳዘንከኝ ሊያናግርህ እንኳን ኣልፈለገም ሆን ብሎ ያለፈውን እያመጣ ኣንተን ለማሸማቀቅ ያደረገው ፕሮግራም ነበር በጣም ያናድዳል ካሁን በኃላ ኣብርሽ ከነዚ ሰዎች ያለህ ነገር በዚህ ይብቃ እራስህን ፈልገህ ኣግኝተሃል ከጭቁን የትግራይ ህዝብ ቁመሃል በዚህም ኮርተናል በቃ በዚ ፅና ከነዚ ኣቁም ባክህ ::

    • @genetatsbeha3205
      @genetatsbeha3205 2 года назад +2

      ይገርማል እነዚ ኣውሬዎች የትግራይ ህዝብ ያለው ጥላቻ ኣማራ ይገርማል ከነዚ ስዎች ብንለያይ ጥሩ ነው

    • @thetruth5261
      @thetruth5261 2 года назад +2

      ሲደግፋቸው ጀግና እውነቱን ሲነገራቸው ሌባ ይላሉ አቶ አብርሀም. ትክክለኛ ሰው ናቸው

    • @amarekasaye1278
      @amarekasaye1278 2 года назад

      @@genetatsbeha3205 menew afeshe ende emsch kerna

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад

      Hulu ende enante yimesilachihwal lebochi zerechochi tesew dem asekerachihu

  • @tigrayfirest1340
    @tigrayfirest1340 2 года назад +15

    አብራሃም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ናመሰግናለን !!!

  • @alijosu1689
    @alijosu1689 2 года назад +17

    ጠይቀህ መልስ ሳይናገር ሌላ ጥያቄ መጠየቀ እንዴት ይሆናል?ለምን ፋና ቴሌቪዥን አትገባም?ጥያቄና መልስ ከሆነ ይናገር ከዛ ጠይቅ

  • @tigrayfirest1340
    @tigrayfirest1340 2 года назад +28

    አቶ አብረሃም ናመሰግናችዋለን !!!

  • @jackinoassefa3291
    @jackinoassefa3291 2 года назад +10

    ትግራዋይ ሰላም ላይ የሃሳብ ልዩነት ተገቢ ነው።ግና ከጆኖሳይድ ግና ልዩነት የለም።thank you Abraha.

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 2 года назад +3

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ግን እንግዶችህን ሳታቋርጥ ብታስጨርስ መልካም ነበር እኝህን እንግዳ 2 እና 3 ክፍል ወስደህ ተረጋግታችሁ ብትጫወቱ ብዙ አድማጭ ታገኝ ነበር ሰውዬው ድሮም በልባቸው ወያኔ ነበሩ ብዬ ነው የተረዳሁት ጦርነቱ ነው ያጋለጣቸው

  • @wf594
    @wf594 2 года назад +3

    I am confused! Is Abraha there to be lectured or interviewed? Abraha should have quited in the middle of the interview. Nonsense!

  • @azebatsibha2713
    @azebatsibha2713 2 года назад

    አቶ አብርሃ እውነተኛ ትግራዋይ ስለሆንክ በጣም እኮራብህ አለሁ : :
    በርታ ብዙዎቻችን ህወሃትን በተለያየ መልኩ ነቅፈን ቢሆንም
    ከእንግዲህ ወዲያ ግን ጠላቶቻችንን ለይተን አውቀናል : :
    ትግራይ ትስእር !!!!!!!!!
    ትግራዊነ always ሃቅ እና እውነት : :
    ህብረትና እንተአጠንኪር ጸላእትና ክነህፍሮም ኢና
    ፍቅርን ሰላምን ንተጋሩ
    ክብሪ ንስውአትና !!!!!!!

  • @meseretdemeke3048
    @meseretdemeke3048 2 года назад +26

    ጋዜጠኛው ኢንተርቪው ስታደርገ ማዳመጥ መቻል አለብህ ካልሆነ ሰውን አትጋብዝ ብቻህን ማውራት ነው የምትፈልገው።

    • @or4808
      @or4808 2 года назад +1

      ኤልያስ ብልፅግና ካድሬ ሰለሆነ እይስማም

    • @itsme-wj7zg
      @itsme-wj7zg 2 года назад +1

      ደም አሰሬ tplf ወንጀለኛ ድርጅት ነው ይላል ብልፅግናስ የመላእክት ነው እንዴ አብይ ሲነካ ይነዝረዋል

  • @jhontom9706
    @jhontom9706 2 года назад +8

    ኤልያስ ከናንተ አብሮ መኖር ይቅርና ጎረባብት ሆኖ መሆንም ያስጠላል

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад

      Awo dem silalebachihu new eko k 30 amet belai aredachihu zerefachihu

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад

      alenEcha min enibel rasachihun zerfachihun yiker alin

  • @nigusazaria2734
    @nigusazaria2734 2 года назад +13

    የኢትዮጵያ ልሂቃን እነሱ የፈለጉት ካልተናገክ የመስማት ምንም ፍላጎት የሌላቸው :::
    ከነዚህ ጋ ር አብሮ መኖር ይቅርና መወያየት እንዴት አስቸጋሪ እንድሆነ ጥሩ ምስክር ነው!
    የአብርሃም ትግስት ግን ይገርማል!

  • @FBelay
    @FBelay 2 года назад +2

    አብርሃም በጣም ትግስተኛ ሰው ነው።

  • @girmaykahsai
    @girmaykahsai 2 года назад +28

    It's amazing how Abraham is patient with this guy he doesn't let him finish a sentence I would have walked on this interview

    • @tesfazeweldi2474
      @tesfazeweldi2474 2 года назад

      Abraham was deceiving and he was trying to get him in the right track.

    • @bitaniaethiopia2238
      @bitaniaethiopia2238 2 года назад

      B/c you couldn’t have answers to the journalist

    • @tesfazeweldi2474
      @tesfazeweldi2474 2 года назад +1

      @@bitaniaethiopia2238 Abraham belay was known that he was undercover Woyane for a long time. He was pretending to be anti Woyane which was a cover. How on earth you you turn 180 degrees and be supporter of this criminal group who caused havoc and suffering of the people of Ethiopia and the horn. No doubt Woyane will be devimated completely

    • @sawsow3279
      @sawsow3279 Год назад

      Because he is spiral heart

  • @user-cq1cp3us4d
    @user-cq1cp3us4d 2 года назад +6

    ተቀላቢ ጋዜጠኛ መሆን ከዝህ በላይ ያስቀባጥራል

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад +1

      Dem yasekerachihu lebochi

  • @solomongerma2406
    @solomongerma2406 2 года назад +7

    ሕውሀት ነኝ ያለን ሰዉዬ ለምንድነው አትዋሽ የምትሉት።

    • @kirosaberra4615
      @kirosaberra4615 2 года назад

      አሁን ከአብይና ተከታዮቹ ዋሾ በዛች ምድር ተፈጥሯል? TPLF በእሳያስ ተረዳ ችግር አለው አብይ ቢረዳ ችገር የለውም ምን አይነት ሀቅ የሌለው ትንታኔ መሆኑን በራሱ የሰውየው አካሄድ ያስታውቃል:: ለማንኛውም አማራ እንደ ህዝብ በሦስት ክፍል ልዩ ሀይል ምልሽያና ፋኖ ያውም የፈደራል መንግስት ሳይጠራው በማን አለብኝነት የትግራይን ህዝብ ያን ሁሉ ግፍ ያደረሰ እያለ እልያስ መርዛሙ ተናገረ ተናገረ ተብሎ ዋጋም የሚሰጠው አይደለም ቢፈልግ አብይን ተሽክሞት ይዙር!! እልያስ ስለ አማራ ህዝብም ተጨንቆ እንዳልሆነ ይታወቃል የሱ ጭንቅ ብር / ነዋይ ብቻና ብቻ ነው!!

  • @kedirbushera3511
    @kedirbushera3511 2 года назад +23

    Respect your audience as well as your guest.

  • @ethiopialion4442
    @ethiopialion4442 2 года назад +5

    አቶ ኤልያስ ኢትዮጵያ ህወሃት ለ27 ከጫፍ ኢስከ ጫፍ ዝምብም ኢንካ ኢሺ ሳይል ፀጥ ረጭ አርጎ አስተዳድረዋል አሁን አብይና ኢሳያስ ኢትዮጵያን ይጠብቅለህ መልካም ኢድል ☝☝☝☝☝☝☝

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад

      Kikikikiki li Awo TPLF 31 amet belai ardonal zerfo always gagerachinin a wud was hagerachin atitefam lebochi

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 2 года назад +8

    እኔን የማይገባኝ ነገር ፀሀይ የሞቀውን የአደባባይ ሚስጥር የሆነውን ነገር በመካድ የሚከራከሩት ክርክር ነው የትግራይ ህዝብ እንደህዝብ ሀብታምና ከበርቴ የገዢ መደብ ሆኖ የትግራይንም ክልል ከሌሎቹ የሀገሪቱ ክልሎች እጅግ ሀብታም ክልል ማድረጉንና በአድሎ በግፍ ሀብት ወደዚህ ህዝብና ክልል እንዲፈስ የሆነበትን እውነታ መካዳቸው ያሳዝናል የትግራይ ህዝብ ፀረ ህውሃት ትግል የማያደርው በነበረው ስርአት ብቸኛ ተጠቃሚ ስለነበረና ለውጡ ጥቅሜን ያሳጣኛል ብሎ ስላመነ ነው?

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 Год назад

      What do you Expect ?Abrha Belay pupet of Seye Abraha

  • @mulubirhanyohannes8424
    @mulubirhanyohannes8424 2 года назад +9

    አሁን ያለው ግን የሕውሓት ሳይሆን ጥላቻ ያለው አሁን አይተናል በግሌጭ የትግራይ ህዝብ ጥላቻ ነው ሕውሓት ትማ ቢሆን ኖሩ የትግራይን ህዝብ ይጥፋ ባላሉ ከእግዚአብሔር ፍረድ አለ

    • @mulubirhanyohannes8424
      @mulubirhanyohannes8424 2 года назад

      በታሪክ ይወቀሱበታል ግን ዛሬ ሕውሓት ይላሉ ግን ፖለቲካ ህዝብ መለየት አቅቷቹሁ ሳይሆን ጥልቅ የትግራይ ህዝብ ጥላቻ ሲቀጥል ዘርኝነታችሁ ሌላው ሞቶ እናንተ ልትኖሩ አድዋን እኮ ከመንፈሱ እንጂ ከወርዳው ምንም የለንም ያላችሁ ናችሁ ትንሽ እንኳን እግዚአብሔር አትፈሩም የእናንተ ኢትዮጵያ ሌላውን ተገሎ ነው ባይሆንማ ዛሬ የትግራይ ህዝብ በምግብ በውሃ በመብራት እጦት ላይ ነው ጋዜጠኛው ግን እግዚአብሔር አይፈራም የትግራይ ህዝብ እያለቅ ኢትዮጵያዊ ነበሩ ዛሬስ ኢትዮጵያዊ ነኝ ያለ ትግራይ በኢትዮጵያዊነት እየተገደለ ነው ታሪክ ይፋረደው ማንም የዘራውን ያጭዳል እግዚአብሔር ይፍረዳል ።

  • @abe7478
    @abe7478 2 года назад +2

    ሰላም አቶ ኤልያስ እንዴት ነህ? እኔ ኢትዮጵያዊ ባይ ነኝ ። ነገር ግን አሁን በሚታየው ሁኔታ ኢትዮጵያዊነት ማን? ምን? ወዘተ ግራ ገብቶናል። አሁን እንዳንድ ጥያቄዎችን ላንሳና መልስህን ትለግሰኝ ተስፋ በማድረግ ። የ አማራ ሜድያን ስከታተል፣ የሚሉት እነሱ ብቻ ኢትዮጵያዊ እንደሆኑ ነው፣ ይሄ ምን ይህል እውነት ነው? እንደዚህ ሊሉ ያሰኛቸው ምንድነው? ክርስትናን በተመለከተ ፣ ተዋህዶ የኛ ነው ፣ አማራ ደሞ ተዋህዶ ነው? ይሄ ከየት የመጣ ትርክት ፣ ምን ያህል ሃቅ ነው? አማራ ብቻ እኔ ነኝ ካለ፣ ተዋህዶ የኔ ነው ካለ፣ ኢትዮጵያዊ እኔ ብቻ ነኝ ካለ ፣ የ አማራ ቄሶች ፣ ጳጳሶች የ ቤት ክህነት ሊሂቃን ባዮች ፓለቲከኞች ወዘተ ሌላው አካል ታድያ ኢትዮጵያዊ አይደለህም ካሉት ምንድነው ታድያ? ሌላው በጣም የሚየጠላውና፣ የሚያሳፍረው፣ ውርደት የሆነውና ክርስቲያን ተዋህዶ መሆኔን ያስጠላኝ፣ ያሳፈረኝ፣ የ አማራ ጳጳሶች፣ ቄሶች ክርስቲያን ነን ባዮች ከፓለቲከኞቹ በበለጠ የ ጦርነቱን እወጃ ደግፈው ውድ ጦር ግንባር እየሄዱ ግደሉ፣ ጨፕጭፉ፣ እረዱ፣ ረሽኑ ወዘተ የሚሉት ለሰላም ከሚያስተምር መምህር ይሄ ይጠበቃል? አንደኛውን መስቀሉን አልባሳቱን አስቀምጠው ፓለቲከኛ ይሁኑ? በሰላም ጊዜ ክርስትናን በ ቤተ ክርስቲያን ስንማር ለሰላም እንደቆመች ፣ ጠላትን በሰላም ማሸነፍ እንደሚቻል ነበር የተማርነው ፣ ይሄ ሁሉ አሁን የ ትምህርት አሰጣጡ አሁን ባለው አስተዳደር ተቀየረ ማለት ነው? ጌታ ለኛ የሞተው ለኛ ሰላም ፣ ፍቅር ነው ነበር የተማርነው አሁን ካሪክለሙ በተዋህዶ አማሮች ተቀየረ ማለት ነው? እንደ ዳንኤል ህፍረት በቂም በቀል የተሞላ እውነት ድቁና ይገበዋል? አንተ የ አራዳ የ ጨርቆስ ልጅ እንዲህ አይነት ሰው ጨርቆስ ቤተ ክርስቲያን ቢሰብክ እንጫረስ ነበር? እኔም ለነገሩ የ ቢ ሜዳ ቄራ መንገድ ወንድማማቾችና ፈለገ ዮርዳኖስ ነበር ተወልጄ ያደኩት፣ እኔ ሳስበው ግን በዚያ ጊዜ እንዲህ አይነቶችን ቃል ቢያወጣ እንጃ የሰፈሩ ሰው ዝም የሚል አይመስለኝም እንደ አሁኑ ። በ ተዋህዶ ስም ለዘላለም የሚያሳፍር ፣ የሚያዋርድ ፣ ለዘላለም የማይፋቅ ጥላቻ ፈጠሩ ። እኔ አሁን የ ዳንኤል ህፍረት ስም ስሰማ ሰይጣን እንደሰማሁና እራሴን ያመኛል። መቼም ላለፉት ጊዚያትና አሁን እየሄደ ያለው ሁኔታ ተዓምር መጥቶ ያሳጥረው ። ሌላው የሚገርመኝ አንተ ስለ ሌላው መወገዝ ትፈልጋለህ ፣ ለምሳሌ ወያኔ እንዲወገዝ ትፈልጋለህ ነገር ግን አማራ አውግዝ ስትባል ግን ትከላከላለህ ፣ ይሄ በጣም ከጋዜጠኝነት ወይም ዩትዩብነት ስራ ጋር አይሄድም ። በማንኛውንም አካል የተደረገውን ጥፋት በማስረጃ ማውገዝ አለብህ ፣ ካለበለዝያ የሚሰማህ ያንተ አካል ብቻ ነው ፣ ይሄ ደሞ ትክክል አይደለም ። መቼም መስንበት ደግ ነው ሁሉን ያሳየን ይሆን?

  • @solomonhabtamu4681
    @solomonhabtamu4681 2 года назад +1

    well articulated view of Elias which makes Abrah under the bellow level of understanding which makes me admire him.nice

  • @EAHUNTRS
    @EAHUNTRS 2 года назад +4

    You gotta appreciate the guest’s patience, one can not ask a question and answer it himself. Sir what you need is a wall to talk to not a guest.

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 2 года назад +7

    እግዛብሄርን ከላይ ይቅርታን ካላዘነበ በስተቀር ከዛ መንደር ምንም fair የለም

  • @bilisumaggemeda104
    @bilisumaggemeda104 2 года назад +35

    የጋዜጠኝነት ስነምግባር የሌለው ጠይቆ የማያዳምጥ ግለሰብ ነው።

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 2 года назад

      yemesimat filagot yelewom

    • @thetruth5261
      @thetruth5261 2 года назад

      ኤልያስ የሚባለው ሰውየ እኩ የመንግሥትን ጥፋት ሸፋፍኖ ለማውራት የተቀመጠ ሌባ ነው

  • @majoshe10
    @majoshe10 2 года назад +2

    ጋዜጠኛው ጠያቂ ነው ተጠያቂ ምንም ዕድል ሊሠጠው አልቻለም ሰው እኔዴት ከነዚህ ጋር ያወራል ክልል 3 ቶች የውሸት ሬከርድ ሰብረዋል

  • @freedomseeker6336
    @freedomseeker6336 2 года назад +11

    እንዴ, ሰውየውን ጥያቄ ከጠየከው ዝም ብለህ አዳምጠውእንጂ:: ለራስህ ማውራት ከፈለክ ምን አስጋበዘህ?

  • @berhanearegawi1056
    @berhanearegawi1056 2 года назад +3

    ትግራይ ኣገር እንጂ ••••••
    ክልል ኣይደለችም !
    እኛ ትግራውያን ነን እንጂ •••••
    ኢትዮጵያውያን ኣይደለንም ?
    ኢትዮጵያና/ ኢትዮጵያውያን ••••••
    ኣንፈልጋችሁም ?

  • @gere704
    @gere704 2 года назад +1

    Mr Eleyas I respect your opinion and your judgment this conversation clearly
    I we can see how TPLF is paying to LAYE FOR THER CRIMES
    GOD BLESS ETHIOPIA AND ETHIOPIAN

  • @abembatti1644
    @abembatti1644 2 года назад +2

    ምርጥ ውይይት እናመሰግናለን

  • @wegf6808
    @wegf6808 2 года назад +11

    አብራሀ በላይ የውስጥ አርበኛ እንጂ ተቃዋሚ ነበር እንዴ???

  • @user-vl9kv4mr5s
    @user-vl9kv4mr5s 2 года назад +33

    ጋዜጠኛ ኤልያስ በአፍህ ፌር ነኝ ስላልክ ፌር ነህ ማለት አይደለም የሚሰማ ጆሮና የሚያመዛዝን አይምሮ አለን

    • @user-nx8pe6lt6b
      @user-nx8pe6lt6b 2 года назад +2

      ኤልያሰ አወቀ ማለት አፈ ጮማ ማንንም ማሳመን የሚችል ነው
      የትግራይ እናቶችን አምባሻ እየገመጠ ነው ቂርቆሰ ክ/ከተማ ያደገው ነገር ግን የገዛ አብሮ አደጎቹ መርጠው ባልተወለዱበትሲታሰሩ አንድም ቀን ድምፅ ሆኖ አያቅም አዝነ ንብሀል ሁሉም ያልፋል
      በተረፈ የትግራይን ህዝብ በማይወክሉ ጥሩ ትግሬ(አቃጣሪ ትግሬ) ግዜ አታጥፋ
      የትግራይ ህዝብ ንቁ ህዝብ ነው ሚፈልገውን ጠንቅቆ ያቃል ማንም ሚመራውን ሚመርጥለት ህዝብ አይደለም
      እንጥፍጣፊ አብሮ አደግነት ካለህ እህልና/መዳኒት እንዳይገባ ለተራበው የትግራይ ህዝብ ድምፅ ሁን በተረፈ ግን በጣም ታዝበንሀል አብሮ አደጎችህ

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 2 года назад +18

    I think this man is grieving not getting his dream for POWER

  • @teddyman5372
    @teddyman5372 2 года назад +19

    It is funny that he brought the panelist to media and don’t want him to finish even one point with out disruption unless the panelist talked what he wants. Let alone feeling his argument and trying to understand his point he won’t even let him finish his a sentence. How can you bring a panelist and do the majority of the talking your self ❗️

    • @harenetalo305
      @harenetalo305 2 года назад +2

      Exactly!!

    • @user-qh8bw5oz1w
      @user-qh8bw5oz1w 2 года назад

      @soccer Sage Elias he shouldn't Intrupted the guest panelist Abraham Belai. In others handed Ato Abraham you must remembered tplf is the one's thrown the first punched by attacked N/C armies based. now ato Abraham and weyanes sympathizers twisted the stories. Or trying flipped the scripted. Honestly speaking this brutalized civilis war's sponsored by OLF Elite's PM Abyi Ahmed and famous Shabyia Ertrean Spy Debretsion H/Michael and Issayas Afeweki. The purpose of this brutalized civils war's is to divided Orthodox Christians and breaking the backbones of Amhara and tigre people's. And others benefit of this brutalized civils war's between Amhara vs Tigre is in near future the assistance of Shabia is gone be birth's of Oromia for Oromia, Amhara tigrea and Orthodox is enemies that's why systematically eradicated this peoples

    • @yelaylay5409
      @yelaylay5409 2 года назад

      ኤልያስ ደደብ ቆሻሻ መሃይም ስርዓት የሌለህ ባለጌ ነህ ። ሰዎችን ጋብዘህ ራስህ ብቻ የምታወራ ስነምግባር የሌለህ ነህ የሚገርመኝ ለምን እንግዶች አንተ ጋር እንደሚቀርቡህ ነው

    • @Eth.1964
      @Eth.1964 2 года назад

      How can he tolerate while the panelist is lying against the justified truth?

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 2 года назад +11

    Brother Elias,please watch famous journalists like Larry King and etc. They ask a question,they sit back and listen. You can ask a follow up question too with out getting emotional. Control your emotions. If your guest is lying,let them finish lying. That in fact is to your advantage. Being argumentative is a horrible idea. Even journalists from programs like hard talk win their cases because they let their guests talk.

  • @yordanosgirmay569
    @yordanosgirmay569 2 года назад +8

    ህውሓት ለዘልአለም ንርልን❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️💛

    • @sosweet6192
      @sosweet6192 2 года назад

      Ke 350,000 wetat tefto des alesh?
      Ye tgray gebere e yetefa ayasaznshim?Ye junta wshma feger mdreleba ke ewqet 000000 nesh

  • @TimmyTurner5-l5z
    @TimmyTurner5-l5z 2 года назад +6

    አቶ ኤልያስ! ትንሽ ሰከን ብለው የጠየቁዋቸዉን ጥያቄ እስኪመሊሱ ዲረስ ብጠብቁ ቆንጆ ነበር። please do that.

  • @mihrettesfaye4410
    @mihrettesfaye4410 2 года назад +2

    God bless Ethiopia! let us pray for Peace !

  • @wegf6808
    @wegf6808 2 года назад +24

    አብራሀ በላይ አይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ ሆነ!!!

    • @wegf6808
      @wegf6808 2 года назад

      @soccer Sage የህወሓት እውነት እና የኔ እውነት ይለያያሉ ስለዚህ ልንግባባ አንችልም።

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 2 года назад +4

    አንዳንድ ነገሮች ብዙ ያስገርሙኛል አለ ጋሽ ጥላሁን.... [debate is good anyway....to clear everybody's mind]

  • @user-xj2wg6bx6r
    @user-xj2wg6bx6r 2 года назад +4

    ' ትግሬ በጦርነት ግዜ መስመር ይይዛል' ታዴዎስ ታንቱ

    • @mhmh5996
      @mhmh5996 2 года назад

      🤣🤣🤣

  • @Hk-xz3qc
    @Hk-xz3qc 2 года назад +17

    ፕሮግራሙ ደስ ይላል ግን ጋዜጠኛና ተጋባዥ መለያየት ኣለባቸው ብየ ኣስባለው ጥያቄ ይጣይቃል ራሱ ይመልሳል ፌር ኣይደለም።

  • @yordanosgirmay569
    @yordanosgirmay569 2 года назад +3

    አይ ኢትዬጲያ ከንግዲህ ከነዚህ እንዴት ይኖራል አረ ፅዬን ገላጊልን

  • @Tsedya2929
    @Tsedya2929 2 года назад +26

    ጋዜጠኛ ኤልያስ ሃቁን ማወቅ ኣልፈለገም every second ያቛርጠዋል ባለጌ ሰው ነህ

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Год назад

    አቶ ኤልያስ ውይይቱ መልካም ነበር ነገር ግን በፍፁም የአቶ አብርሃን ማስጨረስ እልቻልክም መደማመጥ ያስፈልጋል እናመስግናለን ለሚቀጥለው የተለይ እንድንሆን ተስፋ አለን

  • @honest241
    @honest241 2 года назад

    ኤሉ ተባረክ ይሄ ማፈሪያ መጀመሪያም መሱሪ ነበር የጠበቀዉን አንበጣ ያባረረለት ሰሜን እዝ ሲጨፈጨፍ የካደ የባሰ አረመኔ ነው

  • @user-vk4me6sx8r
    @user-vk4me6sx8r 2 года назад +21

    ውሸት ነው የትግራይ ሰራዊት አይደፍርም ። አድርገዋል ከተባለ በገለልተኛ ወገን ይጣራ ሲባል ለምን ትቃወማላችው? አሁንም ይጣራል ልጃገረድ ነኝ በልጄ ፊት ደፈሩኝ እየተባለ የውሸት ወሬ ነው

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 2 года назад +11

    ኋቶ ኣብርሃ ኣላማው ስልጣን ለማግኘት ነበር ለትግራይ ህዝብ ኣሳቢኣልነበረም ኣሁን ደግሞ የሚለው ሁሉ የክህደት መልስ ነው አንደዚህ መካድና ሽፍታን ደግፎ መናገር ግን ፈጣሪም መካድ ንው ያሳዝናል

    • @Katana_00
      @Katana_00 2 года назад

      TPLF is the cause of woes of Tigray. Fact

  • @thetruth5261
    @thetruth5261 2 года назад +2

    አቶ አብርሀም በላይ እውነተኛ እና ትክክለኛ ሰው ነው 30 አመት ስለ ኢትዮጵያ ሲሟገት የነበረ ነው አሁን ትግራይ ተበደለ ማለቱ ጥፋቱ ምንድን ነው ኤልያስ ተብየው የአብይ ፖንት ነው

  • @SofiTub12
    @SofiTub12 2 года назад +2

    ኤልያስ ከጋዜጤኝ ስርአት የወጣ ነው side ታደርጋለህ😊😊😊

  • @voiceforthevoicelesspeople8667
    @voiceforthevoicelesspeople8667 2 года назад +28

    Proud to be a Tigraway✊🏿💪🏿

    • @mimit4032
      @mimit4032 2 года назад +1

      Tigre = racist

    • @Katana_00
      @Katana_00 2 года назад

      Typical diaspora….Hope you are NOT proud of TPLF causing so much unneeded pain.

    • @aman-wg1bz
      @aman-wg1bz 2 года назад

      You should be proud to be Tigraway because you are Tigraway !!!!

    • @Resilience3
      @Resilience3 2 года назад

      @@mimit4032 balege. You don’t insult the whole community. Deneqoro

  • @teddyman5372
    @teddyman5372 2 года назад +5

    Targeted interruption of the guest is very unethical..feels like Abraha is the journalist instead ❗️

  • @omj326
    @omj326 Год назад

    አቶ ኤልያስ በጣም አመሰግናለሁ ለምታደርገው ነገር ሁሉ አቶ አብርሃ ደሙ በTPLF ተለውሶ የተሰራ ነው።

  • @user-mq7lb7qw6w
    @user-mq7lb7qw6w 2 года назад +1

    TPLF ጥሩነቱ አልጀምረውም:: አብይ, ኢሳያስ እና የአማራ ክልል ሌሎች ክልል የውጭ ሀይሎችም ጭምር ነው::

  • @ewnet639
    @ewnet639 2 года назад +10

    ወንድሜ አትድከም ድሮም ውሸታም ነው የሚጵፈው ርእስ አንቀጽ ቢኖሮው ኖሮ ይገለጥ ነበር አይምሮአቸው እስኪመለስ አንድ መቶ አመት ይፈጃል።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 2 года назад +3

    አብርሃም አይን ግን በጨው አጥበህ ትግሬ አልተጠቀመም ትላለህ?

  • @user-vl9kv4mr5s
    @user-vl9kv4mr5s 2 года назад +1

    ማውራት እንጂ መስማት የማይችል ጋዜጠኛ የፈለገው አይነት መልስ ጋላገኘ ለማብራራት እድል አይሰጥም ሰውን ከመተቸትህ በፊት ራስህን እይ

  • @yisehaktadesse5687
    @yisehaktadesse5687 2 года назад +1

    በቅድሚያ ወቅታዊና ስኬታማ ለሆነው የአቶ ኤሊያስ አወቀ ናሁ ሚድያ ዝግጅት ያለኝን አድናቆት እገልፃለሁ። በአንድ ወቅት አቶ አብርሐ በላይ የቀድሞው የኢሕድሪ ም/ፕሬዚደንትና የኢሠፖ ፖሊት ቢሮ አባል ኮሎኔል ፍስሐ ደስታ መጽሐፍ ለንባብ ከበቃ በኋላ በአንድ አጋጣሚ" እኛም ወቅቱ ሲፈቅድ የምንለው አለ " ባሉት መሠረት ይሆናል የሚል እሳቤ ነበረኝ በቀደመ ታሪክ ያሉት እንደተጠበቀ ሆኖ አገር ያወቀውን ፀሐይ የሞቀውን ወቅታዊ ጉዳይ ለማፋለስ የሄዱበት አቅጣጫ የሚያሳዝንና የሚያሳፍር ሆኖ አግኝቼዋለሁ።

  • @nardosaklile5406
    @nardosaklile5406 2 года назад +8

    ወያኔን እቃወማለሁ ይላል እንጂ ከወያኔ የተለየ ሐሳብ የለውም።

  • @alihussien6899
    @alihussien6899 2 года назад +3

    ELIAS today's discussion is so beautiful, I proud of you, keep up your intellectual approach with intellectual participants, Thanks.

  • @tinatadele5319
    @tinatadele5319 2 года назад +1

    የታች ሰፈር ጋዜጤኛ ነን ባዮች ግን እንዴት ነው ነገሩ 😂 የምር ይደብራል anyway much respect brother #Abrha_Belai✊

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 2 года назад

    የሚገርመው የአስተሳሰብ ልዮ ነትዘረኝነት ኤልያስ አስተሳሰብ አደነኩት ፈጣሪ የዘረኝነት ሰንኮፎን ንቀልልን አሁንም የትግራይ ህዝብ ልቦና ይስጥን

  • @esayasgebretsadik5978
    @esayasgebretsadik5978 2 года назад +17

    ከሚቀር ይሻላል እንጂ ጋዜጠኛዉ ማፈርያ ነዉ። ትግራይ ላይ የደረሰዉን በደል የሚከዳ ብቻ ነዉ fair የሚመስለው ። ትግራዮች እዉነትም የተሻሉ ናቸው ።

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад +1

      Maferiawochi 31 amet mulu aredachihu zerefachihu gin dem alebachihu

  • @motbainorabera6687
    @motbainorabera6687 2 года назад +11

    "አንደ ትግራይ ተወላጅነቴ" ብሎ የሚያምንና አቋም ከያዘ ሰው fairness ብሎ ነገር የለም አይጠበቅምም። ገለልተኛና ትክክለኛ የሆነ አስተያየት ለመስጠት አቅም የለውም በጎጠኝነት ልጓም ተቀብድዷልና። ጠያቂው ግን የሚደነቅ ነው

  • @rchoyona6839
    @rchoyona6839 2 года назад

    የአፄ ዮሃንስ ልጁ አንድ ነገር ስማ ተወደደም ተጠላም የመላው የኢትዮጲያ ህዝብ በተለይ
    የታላቁ አማራ ህዝብ ህልውና የሚረጋገጠው
    በትግሬ አጋሜ መቃብር ላይ ብቻ ነው ይህ
    የመላው አማራ ህዝብና ወዳጆቹ አላማ ነው
    ይህን ለማድረግ ደግሞ የማንፈነቅለው ድንጋይ የለም ስሙ እኛ አማራዎች ነን አይደለም እናተን ውራጃሞችን እሳትና ቦንብ እየዘነበብንም የነጭን ባት ቆራርጠን ጥለናል
    አሁን እናተን ከሃዲ አውሬዎችን ጨብጠናችሃል

  • @yimegnushalseyfu3067
    @yimegnushalseyfu3067 2 года назад

    በስመአብ ኤሊያስ ፅናቱን ፀጥቶሀል

  • @henokmicael216
    @henokmicael216 2 года назад +3

    Sorry Eplf (Eritrean) was founded in 1961 and Tplf was founded in 1974. History can not be changed or diluted. Tplf did not creat Eplf.

  • @user-mq7lb7qw6w
    @user-mq7lb7qw6w 2 года назад +8

    ጌታቸው ከአማራ ህዝብ ጋር ሂሳብ እናወርርዳለን አላለም ከእውነት የራቀ ነው::

    • @yemanekassye7513
      @yemanekassye7513 2 года назад

      Gatachewe ke amara hezbe ga hisabe aweraredalewe alaleme . Ke amara elyte ga new yalewe . Gazategawe astekakele

    • @loveethiopia8132
      @loveethiopia8132 2 года назад +1

      ውሸታም ጆሮ ሽን(ህን) ደፍነሽ ካልሆነ ድፍን የሚዲያ ተከታታይ
      የሚያውቀው ስለሆነ እምነት ክህደት
      አይጠበቅም።

  • @ga3775
    @ga3775 2 года назад +2

    This is my first time to see this guy elyas don't waste your time he never admit his mistake see his face he used to blame TPLF he is so rude

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 2 года назад +1

    ዘባራቂ ኤርትራውያን የማንንም ድጋፍ አንፈልግም እዛው እራሳችሆንችላቾ ብትኖሩ ይሻላል : ትግራዋይ ኢትዮጵያውያን ናቸው ::

  • @sesawha9301
    @sesawha9301 2 года назад +8

    My Brother Abraha, I feel sorry, please do not west your time with this people, he doesn’t even give a chance to get your ideas and positions.

  • @workineshmengistu4134
    @workineshmengistu4134 2 года назад +5

    ይገርማል ሁሌ ነገር እንደእህል መብላት ለህዝባችን አይጠቅምም እናንተ ውጭ ቁጭ ብላቹህ ህዝቡን ለጦርነት እራብ ትጋብዙታላቹህ እንጅ ምንም አትጭምሩለትም እባካቹህ የነገር መቆጫ አድርጉ ::

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 2 года назад +1

    ኤሊያ አወቀ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን በርታ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tsegaygebru
    @tsegaygebru 2 года назад +1

    ኣብርሃ በላይ ብዙ ይቀባጥራል እንዴት ኣድርጎ ነው ወያኔ ኤርትራን ኣስገነጠለ የሚለው? ኤኤርትራውያን ትግል የጀመሩት ወያኔ የሚባል እባብ ከመፈጠሩ ብፊት ነው

  • @roseg324
    @roseg324 2 года назад +12

    Mr Abraham thank you so much for standing with the truth and being a voice for the voiceless ppl of Tigray.

  • @gebrekrstosembaye3186
    @gebrekrstosembaye3186 2 года назад +11

    OMG Abraha belay so patient I can't wait for one minute with this guy and kind of discussion

  • @danielzenebe9281
    @danielzenebe9281 2 года назад

    እጅግ ይገርማል ማነዉ ጋዜጠኛዉ? ማነዉ እንግዳዉ?

  • @lozaalem7462
    @lozaalem7462 2 года назад +1

    Betam betam yewredk neh ato aliyas manager ankan alchalkm tilachn beletbh .respect for abraham 🙏🙏🙏

  • @haye5696
    @haye5696 2 года назад +3

    Wow after I heard this interview they will go far to cover up than face the reality on the ground if you really want just only independent country and people could investigate this

  • @sertsegebremeskel4942
    @sertsegebremeskel4942 2 года назад +7

    Viva Tplf glory to the people of Tigray!!!

  • @getayferdal8827
    @getayferdal8827 2 года назад +1

    Still TPLF is over confindet, you see after all that you guys you did in Tigray, TPLF survive very well.You the journalist what you are talking just a words of Meshirefet.Tigray Will Prevail. ❤💛❤💛❤💛

  • @sawsow3279
    @sawsow3279 2 года назад +2

    Genocide happened on gambela, Ethiopian Eritrea origin, afar, by tplf, abraha never condemn

  • @yetitesfa1775
    @yetitesfa1775 2 года назад +5

    This man forgot who TPLF is & what TPLF did. So sad.

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 2 года назад +6

    I am so sorry. I didn't expect such kind of idea from educated person..

  • @user-dy1fx3xx3s
    @user-dy1fx3xx3s 2 года назад +1

    ጀግና ትግራዋይ

  • @mulyebelew835
    @mulyebelew835 Год назад

    ኤሊ እንግዶችህ ሁሉ ልዪ ናቸው

  • @assefag.tesfay2270
    @assefag.tesfay2270 2 года назад +7

    I always respected Abraham Belay, thank you

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад

      He is zerecga that us why you respect him eve degimo haset echa Mika’s sitela

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад

      He is a good barrette

  • @fevenayale5593
    @fevenayale5593 2 года назад +9

    እስኪ ይናገሩበት ዝም ብለህም መሸፈን አትሞክር ትግራይ ከነማስረጃው ነው ያለን ጉቦ ተቀብለህ ትሆናለህ እዉነት ግን ያሸንፋል ትግራይ ትስስር ኡፍ ፍ ምንአይነት ነህ ለማጠፋፋት ትምክራለህ ልታጨበርበር አትምክር አንተ ኩፉ ጋድያ ነህ። አቶ አብርሃም በርቱልን !!!

  • @dawittesfay4402
    @dawittesfay4402 2 года назад +1

    The biggest Amharas problem is listening they rush to conclude their assumptions is the ultimate truth

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 2 года назад +2

    This guy lives in Western world what a shame

  • @yerguadwa1977
    @yerguadwa1977 2 года назад +6

    when you say 'lets talk fair' hear yourself if you sound fair or not! Thank you Abraham.

  • @romeospina1530
    @romeospina1530 2 года назад +8

    You are a competent and professional journalist, I really appreciated your questions based on real facts. Thank you

  • @abrahimahmed5559
    @abrahimahmed5559 2 года назад

    አቶ አብርሀም ክነፍጠኞች ግራ መነጋገር እንደ ማይቻል ከዛሬ ጀምሮ መረዳት አለብህ

  • @ngstik1kahsu170
    @ngstik1kahsu170 2 года назад +1

    ወዲ ራያ ትግራዋይ አብርሃም የላይ
    አቤት ትእግስትህ ይሄን ደንቆሮ የመዳመጥ ችሎታ የሌለው አውሬ ችለህ እስከ መጨረሻ መቆየትህ ይገርማል ወንድሜ አብርሽ ከነዚህ ደናቁርት መገናኘት አያስፈልግህም

  • @ezzel897
    @ezzel897 2 года назад +9

    እድሜ ልኩን ከናንተ በላይ ኢትዮጵያዊ ልሁን ብሎ ስለኢትዮጵያ ሲጮህ ነበር አሁን ከተበደለው የትግራይ ህዝብ ጋር በመቆሙ የኸው ዘሩን ቆጥራቹ ሰደባቹት እኛም እንላለን well come brother።
    ትግራዋይ በመሆንህ ብቻ መኩራት አለብህ።
    ትግራይ ትስዕር!!!

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 2 года назад +8

    አሞሌጨው የላሰ መቼም እውነትን አይነግርህም ብቻ አምላክ ፍርዱን ይስጣችሁ ይሄንን የተዋለደ ህዝብ የምትከፋፍሉ የምታገዳድሉ

  • @michaeldesta1569
    @michaeldesta1569 2 года назад +1

    ኤልያስ የነፍጠኛ ተወካይ ስለ ትግራይ ምን ያገበሃል ።

  • @mershaq21
    @mershaq21 2 года назад +1

    አቶ አብርሐ እስኪ በአማራ ክልል በተለይ በጎንደር ምን ተሰራ ?