Ethiopia - ESAT ሞጋች "ከንቲባዋ ያባሩኛል ብየ የምፈራ ፍጡር አይደለሁም" - አቶ ግርማ ሰይፉ | Sun 20 Mar 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 112

  • @yafetabi475
    @yafetabi475 2 года назад

    Thank you very much

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 года назад +7

    ጋዜጠኛው ምንም አይነት የጋዜጠኝነት ስነምግባርም አጠያየቅም አይችልም እውነት አይችልም

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 2 года назад +1

      ታዲያ እየተቅለሰለሰ ይጠይቅ ጸባዩ ነው ምኑ ነው ስነምግባር የሌለው ፖለቲከኞች ቢሆኑም እንደ እኛ ሰዎች ናቸው ምን ይጎድልባቸዋል

  • @binyamyassin267
    @binyamyassin267 2 года назад +1

    አቶ ግርማ ሰይፉ በጣም በጣም ጀግና ሰው

  • @ethiolove8626
    @ethiolove8626 2 года назад

    Great job Amanuel

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 2 года назад +2

    ግርማ ሠይፉ እንዲሁ ይስማማኛል።

  • @shemelisfantahungne6066
    @shemelisfantahungne6066 2 года назад +1

    ጋዜጠኛው አቶ ግርማን ለግምገማ ማጋለጥና የማስመታት ተልእኮ የያዝክ ይመስላል

  • @mks5655
    @mks5655 2 года назад

    Gemed af

  • @ermiasfikru6434
    @ermiasfikru6434 2 года назад +1

    አቶ ግርማ is so wonderful and smart gentleman.

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 года назад +2

    Thank you both ATO GIRMA and AMANUEL ✅

  • @hornofafricatube1601
    @hornofafricatube1601 2 года назад +4

    ግርማ እንደስምህ ግርማ። ጋዜጠኛ ዜሮ:: እነ ሲሳይ እና መሳይ አይተህ ሼም ነው። ገመድ አፍ።

  • @geremewbeyene3919
    @geremewbeyene3919 2 года назад +1

    እባካችሁ የአ/አ የኢሳት ጋዜጠኞች ከዚህ ጋዜጠኛሁ ምን ትማራላችሁ?

  • @geremewbeyene3919
    @geremewbeyene3919 2 года назад +4

    አማኑኤል የጋዜጠኝነት ብቃት ገና ይቀራል በደንብ አጥና ሁሌ በማታውቀው ጉዳይ ትደነፋለህ ገና ገና ጨቅላ ነህ።

  • @dinkeevra
    @dinkeevra 2 года назад

    ይሄ ጋዜጠኛ ልደባደብ ነው እንዴ ምን ጉድ ነው ጌታዬ

  • @jemalyimam8220
    @jemalyimam8220 2 года назад

    ብሷል ግርማ

  • @samgreat8918
    @samgreat8918 2 года назад +1

    The Journalist is on fire...like him

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 года назад +1

    AMANUEL Great PROGRAM Please Keep up PERIODICALLY TO INVITE Government officials and scan their integrity and accountability regarding their duty

  • @xhhdhhdhd6714
    @xhhdhhdhd6714 2 года назад +4

    ጋዜጠኛው፣ቂም፣አለው፣እንደ፣ከእንግዳው፣ጋር፣ቱግ፣ቱግ፣ያደርገዋል!

  • @abateassefa8333
    @abateassefa8333 2 года назад

    ጋዜጤኛ አማኑኤል ላንተ ትልቅ አክብሮት አለን ሲንል በምክንያት ነው።1ኛ ዘረኛ አይደለህም 2ኛ የአንድ ጋዘጠኛነት መሰፈረት ሰላሟላ 3ኛ አሰመሳይ አለመሆንህ 4ኛ ለሙያ እንጂ ለሆድ ያልተጠዛ እና 5ኛ ኣትዮጵያዊ በመሆንህ !!! እያለ ወዘተ ይቀጥላል።

  • @nugusebeynesofiy2960
    @nugusebeynesofiy2960 2 года назад

    እማኔ ጎበዝ ለውነት ከዘረኒት እንኸቆምክ ኑር

  • @Mamite926
    @Mamite926 2 года назад

    I like the discussion.

  • @yegele9787
    @yegele9787 2 года назад +4

    ልተደባደብ ይመስላል ጋዜጠኛ 😄😄😄

  • @kassahunmulatu1346
    @kassahunmulatu1346 2 года назад +2

    ጋዜጠኛ አማኑኤል ጀግና ለመምሰል መድረቅ ተገቢ አይደለም አቶ ግርማ በአቋሙ አቶ መ

    • @kassahunmulatu1346
      @kassahunmulatu1346 2 года назад +1

      አቶ ግርማ በግልፅ ምላሽና ለመጠየቅ በአቶ መለስ ፓርላማም አይታማም ስለዚህ ተሟጋች ጋዜጠኛ ለመምሰል መሞከሩ ጥሩ አይመስለኝም ።(ግርማን እንዳደረቅህ የሌሎችን አቅርበህ ባየሁህ።)

  • @ZEBRAWIET
    @ZEBRAWIET 2 года назад +1

    በሚቀጥለው መስራ ቤት እየሄዳችሁ አወጣጡ የስራ መሻሻልን ይፈጥራል የተሰራና ያልተሰራ ለማሳየት ይጠቅማል አቶ ሰይፉ በጣም ጥሩ መልስ ነው የሚስጠው በስራውም እንደሚመስለኝ እንደዛው ነው ግን ደግፉት በመመርመር

  • @kallante4661
    @kallante4661 2 года назад

    ሌቦች! በምስር ወጥ ቡክርናቹሁን የሽጣችሁ ወራዶች!

  • @mohakemal2035
    @mohakemal2035 2 года назад +1

    አቶ ግርማ የመርህ ሰው ሚያውቅህ ያውቀሀል

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 года назад +1

    A NEW breakthrough and a Progress towards the right directions working with the Oppositions Party for the sake of the Nation - BRAVO BILTSEGENA

    • @mikrachewjuhar8533
      @mikrachewjuhar8533 2 года назад +1

      ብልጽግና ብልጽግና አትበሉ ከቀበሌ _እስከ ላይ ሌባ ብቻ ነዉ ምን አፍ አላችሁ...

  • @TheoDRoss-Tedi
    @TheoDRoss-Tedi 2 года назад

    Hell no. ማነህ ደንቆሮ: የፕሮግራምህን ርእስ ሞጋች ብለህ እንግዶችህን ቅቤ ትቀባለህ? እኔ ለዚህ አይነቱ ቦታ ጋላ አመጥንም የምለው በዚህ ምክንያት ነው:: ሞጋች ማለት መወጠር ማለት ነው

  • @emebetdzekale4709
    @emebetdzekale4709 2 года назад +2

    ይሄ ጠያቂ ነው ወይ ስ ጨቅጫቂ?

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 2 года назад

    Be Temkhet yetewetere

  • @imranmunsif2351
    @imranmunsif2351 2 года назад +1

    O Allah, send upon our master Muhammad a prayer through which You deliver us from all terrors and tribulations; and through which You fulfil for us every need; and through which You purify us from every sin; and through which You raise us to the loftiest of degrees in Your Presence; and through which You cause us to reach the furthest limit, in all forms of goodness, in this life and after death.

  • @aklilgetachew6775
    @aklilgetachew6775 2 года назад +2

    ካሜራው ይሰራል ወይ? ምን ማለት ነው?ካካካካካካካ

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 2 года назад

    Kkk🤔

  • @jemalyimam8220
    @jemalyimam8220 2 года назад

    ሀላፊነት መወጣት አዲሳበባ የኦሮሞ ክልል ማድረግ ነው ሆድ ሀገሩ።

  • @Radiohelina
    @Radiohelina 2 года назад

    Amazing start. Keep it up.

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 2 года назад

    The country existence matters. Ethiopia 🇪🇹 shall ♥ prevail and prosper ♥. 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹.

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 2 года назад +2

    I don't think the journalist is professional.

    • @jerrygetachew8129
      @jerrygetachew8129 2 года назад

      እንዲህ የሚፋጥጥ ጋዜጠኛ ነው ኢትዮጵያ የምትፈልገው የሚቅለሰለስ ምን ያሰራልን

  • @birukaga8260
    @birukaga8260 2 года назад +1

    አማን አንተ መተርጎም ይሻለሃል

  • @mahlettade6229
    @mahlettade6229 2 года назад

    ግርማ ሰይፉ ግን እውነት የሸገር ልጅ አይመሰለኝም

  • @yegele9787
    @yegele9787 2 года назад +4

    አር ጋዜጠኛ አደብ ግዛ በግድ ተሳደብ ብሎ ጥያቄ አለ እንዴ 😠

  • @thoufeeqthoufeeq2799
    @thoufeeqthoufeeq2799 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 2 года назад

    እኔን የሰደበኝ ግለሰብ ፖርልመንት ውስጥ ቁጭ በማለቱ አሳፋሪ ነው ምን ሊጠቅመኝ🤷🏽‍♀️መልሶ ሊጨቁነኝ

  • @gurshaa1994
    @gurshaa1994 2 года назад +1

    የአዲስ አበባ ኢሳቶች እርእሳቸሁ ሁሌም ተቃራኒ መልእክት ነው ለምን?

  • @batiibirra889
    @batiibirra889 2 года назад

    Good job. But what does it mean: investment permission without business proposal?

    • @mikrachewjuhar8533
      @mikrachewjuhar8533 2 года назад

      ans :previously the proposal was prepared by the investement office by it self by coruption chain like preparing Building design drawing in construction and design approval sector.

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 2 года назад

    አምናለሁ

  • @rebeccatadesse4024
    @rebeccatadesse4024 2 года назад

    He said he doesn’t serve poor and rich equally. He will do whatever takes to serve rich man. But poor people doesn’t matter

  • @so_life_8770
    @so_life_8770 2 года назад

    mariyamn grma temechihign

  • @jemalyimam8220
    @jemalyimam8220 2 года назад

    ያፍራሉ ተግባር ነው እንደዚህ ከሆነ ወያኔዎች ጋር በጋራ በሰራህ ከዚህ በበለጠ ገደሰይ አልነበረም የግል ጥቅም ነው የኢትዬ ተቃዋሚ ፓርቲ ንግዱ እንዴት ነው ሰይፈሻ።

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 2 года назад

      Junta weyane.why do you change your name?

  • @edenshiferaw8111
    @edenshiferaw8111 2 года назад

    አይ፡አቶ፡ግርማ፡ወዴት፡ይሸሻሉ፡ለባለጌ፡ማ፡መልስ፣መስጠት፡ተገቢ፡ነው።

  • @zablonprinting7030
    @zablonprinting7030 2 года назад

    The journalist should know the previous work ethics and make the comparison, if not go and do observation instead of asking the guest to tell you the problem and the solutions as well....this is not journalism??? Dont call, go investigate!!

  • @ሳተናው-ፐ7መ
    @ሳተናው-ፐ7መ 2 года назад

    Hodamoch

  • @jemalyimam8220
    @jemalyimam8220 2 года назад

    መንግስት ከወያኔ ይደራደር ያለውን እንደሠይጣን ነበር ያተከው አሁን ሀገር ከወደመ ቡሀላ መንግስት ሊደራደር ነወ አብይን ምን ልትለው ነው።

  • @TK-hn2wf
    @TK-hn2wf 2 года назад +1

    Ofcourse you are working to make your country and the city look good but Ezema should be proud of you !

  • @mks5655
    @mks5655 2 года назад

    sewyew fertol ::

  • @mks5655
    @mks5655 2 года назад

    Jornalist ZERO 👎

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 2 года назад +7

    ጋዜጠኛው ሊማታ ይመስላል ተመችተህኛል ጋዜጠኛው በርታ አፋጥልን የመግስትን ካድሬን ስጠይቅ ለምን ኢትዮጲያ አልተረጋጋችም በልልን

  • @Ruta2345
    @Ruta2345 2 года назад +4

    OMG !! ጋዜጠኛው የሰፈር ዱርዬ ተደባዳቢ ምንም ስብእና ልምድ የሌለው ነው :: ኢሳቶች What happened to you guys?

  • @amutynebilo5448
    @amutynebilo5448 2 года назад +1

    You should have to be ethical! your kind of questioning and interviewing is weird!

  • @hvgb6263
    @hvgb6263 2 года назад

    Abo Ymachh Gazetagnaw Tamachahgne

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 2 года назад +1

    የዘር ፍጂት ጠማቂውን
    ዳንኤል ክስረት አቅርቡት እንጂ
    ሆዳደር ኮተቶች🥱

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 2 года назад

    Esate + ODPA= yewatuwachewn prtiwoch makeshefia

  • @dagmawiberhanu9703
    @dagmawiberhanu9703 2 года назад

    የአቶ ግርማ አቋም ጥሩና ብስለት ያለበት ነዉ። ሰዉ ብልጽግናን የመረጠዉ ስንዴ ስለተሰፈረለት ነዉ ብሎ መደምደም ግን ነዉር ነዉ። እንግድያዉስ ብዙ ሰዉ ያልመረጣችሁ ይህንን ማንነታችሁን ስለሚያዉቅ ነዉ። ብልጽግና ከነኮተቱ ከእናንተ ስለሚሻልና የዜግነት ፖለቲከ ብላችሁ የምታዘሙት አብዛኛዎቻችሁ ቀንደኛ ዘረኞች ስለሆናችሁ ነዉ።ከዘጠናሰባት ምርጫ በኋላ የጀመራችሁትን ቅርጫም ዜጋዉ አልረሳም ።ያም ሆኖ ፓርቲያችሁ ስለ መቻቻል ፓለቲካ ያለዉን ሃሳብ አለመግዛት አይቻልም።

  • @TK-hn2wf
    @TK-hn2wf 2 года назад +7

    What I am hearing from Ato Girma about their office, if it is true ( which I believe) is very encouraging and I advise Ministers and Commissioners to do the same .

  • @tessm9551
    @tessm9551 2 года назад +7

    የጋዜጠኛ አጠያየቅ ስነምግባርና እውቀት የሊለው ግለሰብ አንድ ከፍተኛ ባለስልጣን አግኝቶ የሥራ አካሄድና የከተማውን ሰላምና እድገት እንዴት ዘመናዊ ለማድርግ እንደሚቻል ህዝብም ተሳትፎ የሚያደርግበን መንገድ መጠየቅ ሲገባው ወሬ እንዲህ ተባለ እንዲህ እላሉም እያለ የሚቀባጥር የሚሰራውን የማያውቅ ትምህርት ቤት ገብቶ እንደገና መማር ያለበት ለቦታው የማይመጥን የሚዲያውንም ሰነምግባር ያበላሸ መወቀስ ያለበት ነው ። ለተጠያቂው ግን ለትግስትዎት ትልቅ አክብሮት አለኝ። ኢትዮጵያችን ገና ብዙ ሥራ ይቀራታል።ወያኔ የዘራው አልባሌ ትውልድ በስነምግባር መታነጽ አለበት።

    • @NowIstheTime581
      @NowIstheTime581 2 года назад

      Girma is very much challenged more about election process, his stance for the respect to Addis Abeba people, etc, It really is encouraging. What is bad in asking Girma about his political role after taking on this commissioner position? Furthermore, don't forget this is a Mogach program ( a kind of hardtalk). Girma, as a political person, needs self checking regarding his attention and reaction about what goes politically in Addis Ababa as well as in Ethiopia. Otherwise excessive discipline leads to submissiveness and then to kneeling for the ruling party.

  • @malik-8513
    @malik-8513 2 года назад +5

    ኢሳት ሰው አጥቶ ነው እንዴ ይህን አይነቱን ደንቆሮ እውቀት አልባ ሞጋች ብሎ ከታዋቂ ፖለቲከኞችና የስራ ሀላፊዎች ፊት የሚያንተባትበው? ጋሽ ግርማ ለትዕግስትህ እናመሰግናለን።

  • @sanchomola766
    @sanchomola766 2 года назад

    Aye Ababa Shanko😀

  • @mela1567
    @mela1567 2 года назад

    እስካሁን በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ካለው ሞት ስቃይና መከራ በላይ የሚደርስ ችግር አይመጣም! ስለዚህ የHR6600 ረቂቅ ህግ እንድጸድቅ እንደግፋለን። አማራ በጅምላ እየታረደና እየሞተ እየተፈናቀለ ማን ሊበለጽግ ያምረዋል? ከዚህ በኋላ በአማራ ሞት የሚበለጽግ መንግስት አይኖርም። ማለቅ ካለብንም ሁላችን ተያይዘን እናልቃለን! የብልጽግና ቅጥረኛ ተከፋይ ሆዳም አማራ ካልሆነ በቀር የአማራ ሞት ግድ የሚለው አማራ ይህን ህግ አይቃወምም። በውጭ የሚኖር የአማራ ህዝብ ሞት ግድ የሚለው ዲያስፖራ በመከራ ውስጥ ከሚኖረው የአማራ ህዝብ ጎን ልንቆም ይገባናል። ኖሞር እያልን ስንጮህ የነበርን እኛ አማራዎች ባለፉት ሶስት ዓመታት እየታረድንና እየተፈናቀልን ያለነው እኛ አማራዎች! ስለዚህ ስለሞታችን ቆም ብለን ልናስብ ይገባል። እስኪ የኦነግ ብልጽግናዎች ኖሞር እያሉ በተራቸው ሰልፍ ይውጡና አበልጻጊ መንግስታቸውን የግብጽን ባንዲራ ይዘው በመውጣት ይደግፉት።

  • @zenatumelsan8816
    @zenatumelsan8816 2 года назад +5

    አቶ ግርማ ሰይፉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ።ሰላምና ጤና ከነቤተሰቦቻቸው ።እመኛለሁ ።

    • @flameyt1642
      @flameyt1642 2 года назад

      አቶ ግርማ ለትግስቶዎ እጅግ አመሰግናለሁ።

  • @olinadhufe4338
    @olinadhufe4338 2 года назад

    Do you remember what Akililu Habtewold said to Tadasa Biru? Determined to uplift and expand educational opportunities, General Tadesse Birru volunteered to lead the “Fidel Serawit”, a literacy campaign, in addition to his military duties. It was during this campaign that he encountered a life changing experience. Aklilu Habtewold, then prime minister of Ethiopia, not knowing General Tadesse Birru was an Oromo, suggested that it was unwise to educate or recruit Oromos to the military. Aklilu Habtewold said that doing so would mean sinking the empire under the Oromo ocean, an apparent reference to the large size of the Oromo population.
    The prime ministers’ comments proved an eye-opener for the unsuspecting General. He realized the longstanding government policy to keep the Oromo uneducated and unempowered, in an effort to keep them away from the state power. Baffled by what he was hearing from the very government he served and defended, General Tadesse Birru decided to join the Macha Tulema Association and went on to become a prominent figure, a pioneer and the founding father of the Oromo national movement.
    The much celebrated hero to millions of Oromos, General Tadesse Birru, advocated empowering the Oromo mass through education, modernizing their economy and infrastructure. He emphasized Oromo self-reliance as a primary means of development instead of dependence on the government with the sinister motive of keeping its own citizens in the dark. Although the sincere objective of General Tadesse Birru and the association was to build roads, schools and health centers, their attempt to unify and mobilize the Oromo for development was not welcomed by the government.

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 2 года назад +4

    ጋዜጠኛው ምን ሆነህ ነው የሚወራጨው እጅህን መሰብሰብ አትችልም እንዴ በጣም ስሜታዊ ሆነክ ለምን እንደ አቶ ግርማ እራስህን ለምን አታረጋጋም ??

  • @hvgb6263
    @hvgb6263 2 года назад

    Ezaw betasabachun Mru Mdra Leba

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 2 года назад +2

    ህዝብ የፈለገውን መንግስት መርጧል
    ጉለቱን እንዲያስተካክል እንተቻለን እንመራዋለን
    የአይዶሎጂው ደጋፊነን። መግስታችን የተቸገረው አብዮት አለማድረጉ ነው ። እሱም አሁን ይስተካከላል።
    ሌላው ማንኛውም አካል ሊያውቀው የሚገባው
    ነገር ይሄን መንግስት ባለሆነ መንገድ መተንኮስ
    ህዝብን መናቅ ስለሆነ መጠንቀቁ መልካም ይሆናል። ምክንያቱም የተቀመጠበትን ወንበር
    የሰጠው ህዝብ ነው። ግጭታቹ ከመንግስት ሳይሆን ከህዝብ ጋ የሆናል። አፍ እላያቹ ላይ
    ስለተቀመጠ ብቻ ለወሬ ብቻ አትጠቀሙበት።

  • @muluemebetmoges2216
    @muluemebetmoges2216 2 года назад +1

    እረ የጋዜጠኛ ያለህ !የጋዜጠኝነት ሙያ ብጭራሽ የሌለው gestures 👎🏻

    • @jerrygetachew8129
      @jerrygetachew8129 2 года назад

      ጋዜጠኛ መቅለስለስ አለበት እንደዚህ ያፋጡልን እንጅ

  • @hvgb6263
    @hvgb6263 2 года назад

    Sltan Styz sarqah Ltmals Enat Hagar zkamtmaru

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 2 года назад +3

    አቶ ግርማ ምን ጊዜም ሀቅ ሚዛናዊነት ከርሥዎ ጋር ስለሆነ እናመሰግናለን ።

  • @gedymedia3552
    @gedymedia3552 2 года назад

    Lemn Aquaretachu Mirt Bota lay Neber

  • @hvgb6263
    @hvgb6263 2 года назад

    Sra At Kalaseyazk Mndnaw Srah Dagmo Ayagabagnem Ylal

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 2 года назад +1

    Amanie !!!!
    Your program is good . We can learn a lot from this discussion.

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 2 года назад +3

    Amanuel, be professional. Ask the rumor distributors for proof. Ato Girma does not have to answer to rumors that you gathered from hearsay and unreliable sources.
    It is okay to be inquisitive. It is not okay to be accusatory. I don't like your attitude.

  • @malik-8513
    @malik-8513 2 года назад +2

    The so called ESAT Mgach journalist is too immature even to interview high school students let alone government officials. What is the criteria to put him on this position? Shame!

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 2 года назад +1

    ከሌብነትና ከአድሎ ነፃ የሆነ ባለሥልጣን በሕዝብ ፊት ሲቀርብ አፍን ሞልቶ በድረት ለመናገር ያስለዋል

  • @jerrygetachew8129
    @jerrygetachew8129 2 года назад +1

    አማን ጎበዚ ጋዜጠኛ በርታ ሌላም እንደዚህ አያነት ፕሮግራም ካንተ እንጠብቃለን🙏

  • @edneasafat3201
    @edneasafat3201 2 года назад

    ትችላለክ አደኛ የሚገርም ጋዜጠኛ እዳተ አይነቱን ያብዛልን

  • @samsonzeleke5096
    @samsonzeleke5096 2 года назад

    ወንድም ግርማ እያለን ያለው የብልጽግና ተቀጣሪ ስለሆነ መተቸት አልፈልግም አፌን ዘግቼ ስራዬን ብቻ ነው የምሰራው ነው የሚለን? ታዲያ የተቃዋሚ ፓርቲ አባል መሆን ምን ያስፈልጋል፣ የብልጽግናን አጀንዳ ለማስፈፀም ከሆነ። ምርጫ አካባቢ ቢሆን ኖሮ ያ አዲስ አበባን ህዝብ ሲሳደብ ለምርጫ ስለሚጠቅም ወጥቶ ይቃወምና አካኪ ዘራፍ ይል ነበር። አሁን ምርጫ ጊዜ ስላልሆነ እስከምርጫ ስለአዲስ አበባ ህዝብ አይመለከተኝም እያለ ነው። አዲስ አበባ ነዋሪ ነኝ ካለ የተሰደበው እሱም ጭምር እንደሆነ አልተረዳም።

    • @gurshaa1994
      @gurshaa1994 2 года назад +1

      የሚገርም ነው ለምን ሀገሩንነገለገለ ነው?

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 2 года назад +1

    Amazing new beginning. NoMore criticism with out enough evidence. Ethiopia 🇪🇹 shall ♥ prevail and prosper ♥.

  • @addan6145
    @addan6145 2 года назад +1

    Ante tebtaba galla gemed af, idme likihin yetekeberewun ye hayal Hizb quwanqa lemasamer bititir qefafi neh. Bequwanqachinin abelashehaw.

  • @shgndovhgkvhjb2821
    @shgndovhgkvhjb2821 2 года назад +1

    ግርማ መቀባጠር ከጀመረ ቆየ ፍሬ የሌላቸው ነገሮች እየፖሰተ ህዝብ እያደናገረ ነው በተለይ የተቋም መሪ ሐላፊ ሆኖ ሳለ በህዝብ ዘንድ ልዩነት የፈጠረ ነገር በተለይ በባድራ ዙሪያ ጸብ አጫሪ ነገርሮች ወደ ሰምምነት ሳይደረሰባቸው የግል ፍላጎት ማጸባረቅ ምን ያህል ቅብልነት አለው ወይሰ ህዝብ መናቅ ነው።

    • @enatanatahungmersha2448
      @enatanatahungmersha2448 2 года назад +1

      ሞጋች ያልሆነ ሰው በግድ ልሁን የሚለዉ ግብግብ የውይይቱን ደረጃ አውርዶታል።

  • @shewadegtereda1332
    @shewadegtereda1332 2 года назад

    This journalist doesn't fit to do such interviews. He doesn't even listen and realize Mr Girma's answers. But I appreciate Girma's patience.

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 2 года назад

    Once you are in the political process there's transparency. Ethiopia 🇪🇹 shall prevail and prosper ♥.

  • @mulumitku4817
    @mulumitku4817 2 года назад +3

    አማኖኤል አንተ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ