ሰበር - የኢራን የለሊቱ አስፈሪ መግለጫ | በኢትዮጵያ ደሞዝ ሊጨመር ነው | የሱዳኑ ጦርነት ነገር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

Комментарии • 153

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 2 месяца назад +18

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @ahmedsiraj1899
    @ahmedsiraj1899 2 месяца назад +21

    ሰላም ኢትዮጵያዊን
    ሰላም ፍቅር እነ መተሳሳብ ለኢትዮጵያውያን❤

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 2 месяца назад +21

    በየ ሀገሩ የገባውን እሳት ያብርድልን😢

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 месяца назад +37

    ወገኖቼ ጌታችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደተናገረዉ ሊመጣ መሆኑን የተናገራቸዉ ምልክቶች ሁሉ ተፈፅመዋልና በእዉነተኛ ንሰሀ ወደ ቃሉ እንመለስ

    • @aviya5907
      @aviya5907 2 месяца назад +6

      ማራናታ ጌታችን ቶሎ ና !!!!!!!

    • @AbdiFatax-pz5ot
      @AbdiFatax-pz5ot 2 месяца назад +1

      Eyesus sew new geta ayidelem

    • @AbdiFatax-pz5ot
      @AbdiFatax-pz5ot 2 месяца назад +1

      Eyesus simeta inde mangham sew yimotal

    • @KadirShmsdin-we4bf
      @KadirShmsdin-we4bf 2 месяца назад

      ወዴትነው የምማጠው

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d 2 месяца назад

      ይመስለኛል ድጋሚ አይሁዶች እንዲሰቅሉት መሰለኝ ወይኔ ድጋሚ ሊሞት ነው ሲያሳዝን ከዛ ማን ነው ታዲያ ምድርን የሚጠብቃት😂😂😂😂😂😂

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 2 месяца назад

    አቤቱ ለንስሃ አብቃን

  • @zd820
    @zd820 2 месяца назад +9

    ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ

  • @hanakokeb6571
    @hanakokeb6571 2 месяца назад +5

    ❤❤ፈጣሪያችን ሰላምን ያስፍንልን

  • @dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398
    @dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398 2 месяца назад +3

    የኔ ዉድ ኢስራኤል የእግዚአብሔር ክንድ አይለይሽ❤❤❤❤

    • @zeydashamil7438
      @zeydashamil7438 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂እስራኤል እግዛብሔር መኖሩን ቢያውቁ ነቦያቶችን ገላ ባል,ጨረሰች ነበር 😂 እስራኤልን ሴጣን የተረገሙ ፍጡር ናቸው

    • @dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398
      @dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398 2 месяца назад

      @@zeydashamil7438 ለደምሳሽና ለመሀመድ ንገሩዋቸዉ😄😄😄

  • @MeskermMoges
    @MeskermMoges 2 месяца назад +5

    የግል ስራትኛች ማነው የሚያዝንላቸው 😭😭😭😭😭

  • @marshetayou2198
    @marshetayou2198 2 месяца назад

    እስራኤል ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን እስከመጨረሻው የሔን የሙስሌም እምነት አንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ አጥፊያቸው .የእስራኤል አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም 🙏🙏🙏

    • @RaeeCell-l2w
      @RaeeCell-l2w 2 месяца назад

      Balege aybalem

    • @MadenaHosen
      @MadenaHosen 2 месяца назад

      አፍ ሲከፈት ቅጭላት ይታያል 😃😃😃

  • @makiyasharief3208
    @makiyasharief3208 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 2 месяца назад +6

    ሁሌም ዛቻ nonsense
    ከእስራኤል ጋር በሰላም መኖር የተሻለ ነው ከእስራኤል ጋር መዋጋት ዋጋ ያስከፍላል

  • @JemalJemal-tr9xs
    @JemalJemal-tr9xs 2 месяца назад

    ብቻውን ሁኖ ወራሪውን አይሁድ ለአርባ አመታት የታገለ የነፃነት ታጋይ ኢስማኢል ሀኒ ጀግና የጀግና ዘር አላህ ይረሀመው ፌርዶስም ይወፍቀው ሁሉም ይሟች ነው እሰ ለአላማው የሞተ ጀግና ነው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 месяца назад +4

    Peace All Over The World .

  • @Sariethiopian
    @Sariethiopian 2 месяца назад +1

    Good morning everybody 😢 god bless ethiopian and lebanon 🇱🇧 😢

  • @nurddinelaj
    @nurddinelaj 2 месяца назад +1

    ኣሁን ኢስራኤል እና ደጋፎች እንሻኣላህ ይጠፋኣሉ

  • @Mekides-z8s
    @Mekides-z8s 2 месяца назад +6

    ባለፋት ስድስት አመታት ደምዝ አልተጨመረም ኑሮው ግን አስር እጥፍ ጨምሯል ምንም የህል ቢጨመር ኑሮውን አይደጉምም ጭራሽ የመንግስት ሰራተኛውን ሂወት ያመሰቃቅለዋል እንጂ

    • @ethioeritrea2350
      @ethioeritrea2350 2 месяца назад

      በትክክል አብሶ የሠምኑ የውጭ ምንዛሬ አካሄድ ባለሀብትን ያማከለ እንጂ ደሀውንና መንግሰራተኛውን አላማከለም😢

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 2 месяца назад +4

    ዛቻ ብቻ ነው ያሰለቸን
    ቁም ነገር ይዘህ ና!

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 2 месяца назад +5

    የደሞዝ ገቢ ግብር በቀነሰልን !!! ፈፅሞ ትክክል አይደለም ።

  • @user-tamrattafera123
    @user-tamrattafera123 2 месяца назад

    Abel❤

  • @AlexAbunne-gv9pz
    @AlexAbunne-gv9pz 2 месяца назад +4

    Good bless Ithopia

  • @Wasim-k3l
    @Wasim-k3l 2 месяца назад +1

    የት ይሆን ሰላም ያለው ኦፍፍ

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 2 месяца назад +5

    ተለባ ቢንጫጫ አለች ሀቢባ ሁሌ ይፎክራሉ ልባሟ እስራኤል በፀጥታ ስራዋን ሰራች

    • @fakihasherif7585
      @fakihasherif7585 2 месяца назад

      ዝንብለህ እዝህ እየመጣህ ተልባ ብንጫጫ ክምትዩ ድህነትችን እትፍቅም እህኔ እናትሽና እንች እራሽ የአረብ ጥራጌ ትሆኝለሽ ሁሌ በዝህም ህ በዝያም ተልባ ብንጫ ያለሽ አርፈሽ ድህነትሽን ብታሽንፌ ይሽልሽል እንችን ብሎ እርስታያን 😂😂😂😂

    • @wubitji3349
      @wubitji3349 2 месяца назад

      @@fakihasherif7585 እራስሺን ገለፂሽ ማንም ሳይጠይቅሽ😂😂😂

  • @Amen-qd4xs
    @Amen-qd4xs 2 месяца назад

    Thanks❤

  • @MahadeKhan-c5d
    @MahadeKhan-c5d 6 дней назад

    peace all human beings except israel and his friends yaraby ya allah😢

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 2 месяца назад +1

    ዝቀተኛ ገቢ ያለው የምግስት ስራ የለለው ስንት ሰው አለ አጂብ ሰው ሰው ላብላላው ነው ምንዛሪ የቀንስ ኖሮ ይቀንስ ሹሀይ ሀገራችን ለዶራል ሺጠው ጉድኮነው

  • @danielghebre
    @danielghebre 2 месяца назад +4

    ኢትዮጵያ ሀገሬ የኣቢ የግል ፋብሪካ ሆነሽ ቀረሽ?

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 месяца назад

    LE HAGERACHN SELAM ,FQR METESAEBNA MEGBABAT AYLEYAT!!!!!!

  • @legendaryeth
    @legendaryeth 2 месяца назад +2

    ኢራን ምንም መፍጠር የማትችል ልፍስፍስ ሀገር እንደሆነች 100 ጊዜ አረጋግጣልናለች

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d 2 месяца назад

      እሱን ጠብቅ በቅርቡ ማን ልፍስፍስ እንደሆነ ታያላቹ ኢራን ብቻዋን እስራኤል ከግብራበሮቾ ሴጣን አምላኪዎቾ ኢሉሚናቲዎች ጋር ይቺ ታዲያ ምንድ ነው ፂዎን ሀገር የግብረሰዶም መነሀሪያ

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 2 месяца назад +3

    🔥ኢትዮጵያውያን ገና ጀማሪ ነኝ እባካችሁ አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢

  • @biratugeresu5805
    @biratugeresu5805 2 месяца назад +7

    እነሱ ብዙ ይዝታሉ እስራኤል ስራዋን ትሰራለች ።

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d 2 месяца назад +1

      የትኛውን ስራ ያየለመደችውን ደም መጠጣት እሱንማ ልማዱዋ ነው የጌታቹንም ደም ጠጥታለች

    • @abduljelilali568
      @abduljelilali568 2 месяца назад

      Ye eyesusinm dem afsisalech aydel ? 😆 🤣 😂

  • @sikosilo1317
    @sikosilo1317 2 месяца назад +1

    እር እሰራይልን አለህ ያጥፋልን

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 месяца назад +1

    ተልባ ብንጫጫ ባንድ ሙቀጫ እስራኤል ጀግናናት ስራዋ እየሰራች ነው እየለቀመች ፈጀቻቸው እነሱ ፍከራ ብቻ

  • @AhmaedMohammedAhmed
    @AhmaedMohammedAhmed 2 месяца назад

    Aihayganat yiderg😢😢😢😢😢😢

  • @MansurKorma2
    @MansurKorma2 2 месяца назад

    አሰለሙ አለይኩም ዎረመቱለህ ዎበረከቱለህ ሰለምሰለም ዎድሜ ሰለምነክ ቤተሰቦችህ ሰለምነክ

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 2 месяца назад

    በርታ

  • @Shalommoges
    @Shalommoges 2 месяца назад +2

    I love Israel 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomongossaye1385
    @solomongossaye1385 2 месяца назад

    ይህ የአቤል ድምጽ አይደለም። አቤልን የምንሰማው ስለማይዋሽ ነው።

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 2 месяца назад

    Betammmm yasazinal wellahi 😢😢 allah yejenet yargew 😢😢

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 2 месяца назад

    አፍሪካዊያን የራሳቸውን ችግር በራሳቸው መፍታት አለባቸው ።

  • @tadesseazage3306
    @tadesseazage3306 2 месяца назад

    አቤል ብርሀኑ መፍትሄነው

  • @GUTI318
    @GUTI318 2 месяца назад

    ድሮን ይግዙበት

  • @samisher.
    @samisher. 2 месяца назад

    ዛሬ የተናገረዉን ሳይውል የሚሽር መንግስ ት ይህን አለ ያንን አለ እያላችሁ አትለፍልፉብን ፡፡ ለነገሩ ማን ስማኝ አለህ አትለኝም ፡፡

  • @mulefish8503
    @mulefish8503 2 месяца назад

    ።አይይይ አቤል ።አንተ ይሁዳ ,የአዳነች ሰገራ ነህ አንተ።።አለህ ።።በሰሜኑ ጦርነት አረሳህም ።በህፃናት ና በአዛውንት ሞት በደስታ ስዘግብ ።እስታውስሀለው።የእጀህን ታገኛለህ

  • @Sarabelayneh
    @Sarabelayneh 2 месяца назад

    👍‼️1

  • @seamseam6612
    @seamseam6612 2 месяца назад +1

    ጉራ ብቻ ይቀምሳሉ

  • @Samsontube1
    @Samsontube1 2 месяца назад +10

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ 250 አስገነቡኝ 8 ብቻ ነው የሚቀረኝ ❤🙏

    • @YordiMuna
      @YordiMuna 2 месяца назад +1

      አድርጌሀለው

  • @Kid-fz8kf6xl5s
    @Kid-fz8kf6xl5s 2 месяца назад +8

    እስራየልን የሚጠብቅ አይተኛም አያቀለፋም!!!!

  • @MulunehYohannis
    @MulunehYohannis 2 месяца назад

    Edemelikihin,,Eran endaliki tinoralen,,,beka shinifat amino mekabal,,Egizer nw miwagalechawu,

  • @lehakeyekome
    @lehakeyekome 2 месяца назад +2

    ለመሆኑ ጭንቅላት አለህ ደሞዝ ሊጨመር ነው ትላለህ ይጨመር አይጨመር ለደሞዝተኛው የከፈ ግዜ ነው ላንተ ቢጤ የ RUclips ተቀላቢ ግን ሰርግ ነው

  • @MadenaHosen
    @MadenaHosen 2 месяца назад

    ኢራን ይች አተላ ብስብስ እሷናት የገደለችዉ ያስገደለችዉ እሷ ናት ኢራን እየወሰደት ቦታ እያመቻቸች የሀማስን መሪ የምታስገድላቸዉ

  • @MebrahtomHaile-jb9wh
    @MebrahtomHaile-jb9wh 2 месяца назад

    abew yeabiy knf neh ende

  • @tadeltadel-wr9nx
    @tadeltadel-wr9nx 2 месяца назад +1

    እስራኤል በቅርቡ አያቶላን ትገድለዋለች ።

  • @Aersena
    @Aersena 2 месяца назад +1

    ዶሞዝ ቢጨምርም ባይጨምርም ብር ወድቀዋል ለዉጥ አያመጣም

  • @oneethiopia1482
    @oneethiopia1482 2 месяца назад

    ማነው ዝቅተኛ ደሞዝ? ማነው ከፍተኛ።የድጊሪው ደሞዝ እዛው፡ የዲፕሎማው ደሞዝ የዲግሪውን እኩል የሆናል ማለት ነው። የተማረ መሪ የሌላት ሀገር

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 2 месяца назад +2

    ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች አሜን 🙏🙏🙏🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @Ayehut
      @Ayehut 2 месяца назад +1

      እኛስ በስደት ያለነው ቤሩት አናሳዝንም ያልፍልናል ብለን ሲያልፍብን ብቻ ሰላም ለአለማችን ብንል ጥሩ ነው ሰው ሞቶ የምናገኘው ጥቅም የለም ባይ ነኝ😢😢

  • @GetachewMekonen-bi7be
    @GetachewMekonen-bi7be 2 месяца назад +1

    ውሾች ይጮሀሉ ግመል ግን ጉዞውን ይቀጥላል። እነሱ ይጮሀሉ እስራኤልንን ግን ከጉዞዋ ምገታት አንድም የለም😂😂

    • @RaeeCell-l2w
      @RaeeCell-l2w 2 месяца назад

      Aydel ye serawan new yemtagegew ye Dem Hager

  • @GetahunAbadi
    @GetahunAbadi 2 месяца назад

    አነስተኛ ተከፋይ በየትኛው እርከን ያለ ነው ጡረተኞችስ

  • @SewmehonTamiru-q5f
    @SewmehonTamiru-q5f 2 месяца назад

    ደሞዝ መጨመር ሳይሆን የኑሮ ውድነት ሊጨምሩ ነው ብለህ አስተካክለው።

  • @DanielWorku-bh6vq
    @DanielWorku-bh6vq 2 месяца назад

    ብር ሊጨመር ነው ከምትል ወረቀት ሊጨመር ነው ብትል ይቀላል ምነው እንኳን ደሰ አላችሁ አስመሰልከው? ከዚያ ይልቅ ሸቀጥ ስንት ደረሰ? እሱን ዘግብ

  • @habtamamare3057
    @habtamamare3057 2 месяца назад +1

    ዉሾች ይጮሀሉ

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem 2 месяца назад

    አቤላ እስኪ በፈጠረህ 70 ሺ ብር ብቻ እርዳኝ ወይ ይችን እምታዩ እርዱኝ ሰው ልሁን መስራት እችላለሁ እችን ብር ካገኜሁ እቀየርባታለሁ ከምሞት ልሰንብት😢

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 2 месяца назад +1

    Brother Medahnialem Kristos Bae Kirbu Simeta Ye Ersu Mengist Wana Ketema Yemiadergat Eyerusalem Mehonwan Tawkaleh ?

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n 2 месяца назад +3

    ያለምንም ጥርጥር. ኢስራኢል ተጠፋለች🙆‍♂️ የመጨረሻዉን ቀይ መስመር ተላል ፋለች

  • @minewjal
    @minewjal 2 месяца назад

    ዝቅተኛ ደሞዝ ስከል ከስንት ይጀምራል? ይህ ሳይታወቅ እንደ አጠቃላይ ደሞዝ ልጨመር ነው ብሎ አርስት ይሰጣል? ለተወሰኔ ግሩፕ የሚደረገውን?

  • @אבטהדגן
    @אבטהדגן 2 месяца назад +1

    እጇን አጣጥፋ አትቀመጥም

  • @מולוגטהטגנייה-ה4ד
    @מולוגטהטגנייה-ה4ד 2 месяца назад +1

    በጭባጫ ስለሀገርህ በግፍ ስለሚያልቁት ዘግብ

  • @gvrlmlada
    @gvrlmlada 2 месяца назад

    ቀሜሱን ያወልቃል

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 2 месяца назад

    በብር ቅድሚያ ተቀብለው ቀሪውን በዶላር ለመሸጥ እውነተኛ ለህዝብ መረጃ ብትሰጡ ጥሩነው

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt 2 месяца назад

    ቆይ ዝቅተኛ ተከፋይ የሚባለው ከስንት ጀምሮ ነው?🤔🤔🤔

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 2 месяца назад

    ewnet beloal yewnjlgnoch ena yeduriywoch sibseb!!

  • @alelegnchekol
    @alelegnchekol 2 месяца назад

    አይጥ ለሞቷ የድመት አፍንጫ ታሸታለች አለች
    አሉ። እማ ሰንዱ
    ዝም ብለው ይፈንዱ
    ወይዘሮ ይጋርዱ

  • @SolomonWisdom-z5v
    @SolomonWisdom-z5v 2 месяца назад

    በጠጥ አስፈሪ ምናምን ዘለአለም በእጅ ጅምላስቲክ ለማይሰለቸው ሕይወት የሰሜን መልክ ሰጥተህ ትመጣለህ!!!!!!

  • @alexabebe5617
    @alexabebe5617 2 месяца назад

    መንግስት ደሞዝ ለመጨመር ነው ብድር የተቀበለው በጠም የምገርም ነው

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 2 месяца назад

    Demozu le menegest serategnoch becah selehone.. be Ethiopia demoz lichemer new atebel.. yaletetara were atekebater

  • @tsegabutsamlak9976
    @tsegabutsamlak9976 2 месяца назад

    Israel ferach keareboch tekat enda ymat wendme

  • @MansurKorma2
    @MansurKorma2 2 месяца назад

    ቤተሰብ አዱርገኝ

  • @davezerzira6726
    @davezerzira6726 2 месяца назад +6

    ለምድር ምስቅልቅል መፍቴው አንድ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ።

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 месяца назад +1

      😂😂

    • @Gerageru-Media
      @Gerageru-Media 2 месяца назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @B-dy7bb
      @B-dy7bb 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 2 месяца назад

    lengade liyasbelun new demoz chimari blew yemiysewrut kahunu eka eydbeku yelem malet jerwal

  • @endaleMulugeta-r4x
    @endaleMulugeta-r4x 2 месяца назад

    ደመወዝ ጭማሪ ለጠላት አታውራብን

  • @גחקסיעשרים
    @גחקסיעשרים 2 месяца назад +1

    እሰራኤል ትፈራለች ብለህ ነው?

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d 2 месяца назад

      በጣም ትፈራለች እነዛ ሴጣን አምላኪዎች ከጎንዋ ከሌሉ በጣም ፈሪ ቦቅባቃ ናት ያለነሱ እርዳታ ባዶ ህዝብን ቀፎ ነች

  • @amenasaeed495
    @amenasaeed495 2 месяца назад +2

    አይ ኢራን የወረደች አግር መሆኗን አሁን አወኩኝ እንደ የፍልስጤምን መሪ ታስግድላለች 😢

  • @mekke6544
    @mekke6544 2 месяца назад

    ደሞዝ ጭማሪው ከፋፍለህ ግዛ ነው😂😂😂😂

  • @act1238
    @act1238 2 месяца назад

    manew keftegna tekefay???????????????????????????????????????????????????? hulume ethiopiawi mengest serategna zeketegna tekfay new.

  • @Addisababa-nz4uc
    @Addisababa-nz4uc 2 месяца назад

    bejet b lemena bedere?

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 2 месяца назад

    አይ አብይ የማትወጣው አዝቅት ገባህ ሁሌ ብድር ገበሬው እዳይሰራ በጦር እያመሠገክ አሁንም ሀብታምን ያማከለ አሰራር እንጂ ለደሀው ማህበረሰብ ከድጥ ወደማጥ ነው የከተትከው በሸቀጥ ላይ 400 ብር በላይ በአድቀን ጭማሬ እግዚዎ😢

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 2 месяца назад +2

    የደሞዝ (የብር) ሳይሆነ የወረቀት ጭማሪ ይባል እንጂ ....ኢኮኖሚው በ300 እጥፍ አሻቅቧል።

  • @seifegashaw1590
    @seifegashaw1590 2 месяца назад

    ድምፅህን ከፍ አርገው

  • @rahelligedion511
    @rahelligedion511 2 месяца назад

    Iran cant do any thing
    Israel is great country with great people
    Shame on iran

  • @zaynaba4355
    @zaynaba4355 2 месяца назад

    mitii laa isarelii😡😭😭😭😭👎🏿🇮🇱🐕‍🦺🇮🇱🐕‍🦺👎🏿❤️🇵🇸❤️🇵🇸❤️🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸✊

  • @קסטהסמינך
    @קסטהסמינך 2 месяца назад +1

    ድል ለእስራኤል ፈሳም አረብ እሰይ 🎉🎉🎉🎉😂😂😂

  • @yeneneheanebessie1589
    @yeneneheanebessie1589 2 месяца назад

    Yehe Hulu yeamryekane sera nw amerikanen esralen endemesraya eyetetekemeche muselimun mahberesebe yechefechefeche nw muselimun hezebe beande laye amerikanen lewgate yegebale.

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 2 месяца назад +5

    እስራኤልን የሚነካ በራሱ ላይ ቤንዚን አርከፍክፎ ክብሪት የሚጭር ነው። በራሱ ላይ የሚፈርድ ነው።
    እስራኤል ለዘለአለም ትኑር 💚

    • @Aliya485
      @Aliya485 2 месяца назад

      Kotitam Yezarachiwen Macaduwa Aykarim:: sidtang Hulua

    • @ShelemewAsefa
      @ShelemewAsefa 2 месяца назад

      ለዘላላም አብራሃት ጥፋ

    • @asratsintayehu8954
      @asratsintayehu8954 2 месяца назад +1

      Viva Israel 🇮🇱🇮🇱

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d 2 месяца назад

      እየሱስም እልቻላቸውም አይደል እንዴ እንደዛ ቂጡን ገርፋው እስኪሰቅሉት በአይሁድ እጅ እንደሞተ ዘነጋህ መሰለኝ ከፈለክ አንተንም ይሰቅሉሀል

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 2 месяца назад +2

    ሊጨመር ነው ወይስ የመንግስት ሰራተኛውን ሕይወት ልናመሰቃቅለው ነው የሚባለው። 100% እንኳን ቢጨመር ኑሮው ከድጥ ወደ ማጡ ነው የሚሆነው።

    • @GML90-b7r
      @GML90-b7r 2 месяца назад

      አይ ሠው ????????

    • @rossross6520
      @rossross6520 2 месяца назад

      እሺ ምሁሩ መፉትሄውን ትነግረን ሁሉ የማይጥማችሁ በፈጣሪ የዚሁሉ መንስሄ ወደዳችሁም ጠላችሁም እራሳችን ነው ምንም በምንግስት መለጠፉ አያዋጣም

    • @GML90-b7r
      @GML90-b7r 2 месяца назад

      @@rossross6520 ትክክል እግዚአብሄር ይባርክህ ሁሉ የማይጥመን አንሁን

    • @GML90-b7r
      @GML90-b7r 2 месяца назад

      @@rossross6520 ትክክል አምላክ ይባርክህ ።

  • @henoktadesse5340
    @henoktadesse5340 2 месяца назад

    የ አይሁድ ትልቁ ሙከራብ እሚገኘው ከ እስራይል ቀጥሎ ያለው ኢራን ነው። 😂😂😂 የ መርከብ ስራ ኢራን ውስጥ 2 አመት ሰርቺያለው ደቡባዊ የ ኢራን ክፍል ጥንታዊ የ አይሁድ መሀበረሰብ የተሞሉ ናቸው😂😂😂😂 bro ይሄን አለም አትመኑ ኢራንም ግብጽም የ ላይኛው እርከን ሚገኙ ባለሰልጣናት አይሁድ ሲሆኑ ግን ገራሚ ሙስሊም ናቸው even እንኳን ተሰሚነት ያላቸው ustaz ጭንቅላታቸው ላይ ኑር ሁላ ኣላየው ግን ከ ማጋራጃው ጀርባ አይሁድ እና ለ እነሱ ሚሰሩ ናቸው። ካላመናቹኝ Iranian አይሁድ ብላችሂ you toub lay cheak adergu ke 11 አመት በፊት የተሰራ documentary ታያላችሁ😋😋

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 2 месяца назад

      በኢራን የሚኖሩ ይሁዲወች ከእስራኤል ኢራንን መርጠው የሚኖሩ እስራኤል የሚጠሉ ህዝቦች ናቸው የኢራንን መንግስትም ለፖለቲካ ስለሚጠቅሙት በእንክብካቤ ይዟቸዋል ስኬታማ እንደሆኑም ይነገራል እነሱም እንደኢራናዊያን እስራኤል ትጥፍ ይላሉ ኢራናዊያንም ይወዷቸዋል የመሰብሰቢያ ግዜዓችን ገና ነው ብለው ነው የሚያስቡት ነገሮች ሲከሩ ይወጡ ይሆናል በሌሎች ሙስሊም ሀገራትም እስራኤል ስትመሰረት ፀብ ስለነበረ እንዲወጡ ተደረጉ የኢራኖች ግን ቀሩ ስለነሱ ለማወቅ በጣም ከባድ ነው

  • @gunatube016
    @gunatube016 2 месяца назад

    ABEL BEFETARI YIHUNIBIH real state atastewawk Scammer nachew ebakihin
    enleminih kalakomk gi Youtubun report enadergallen 60000 team allen Brother. please stop it !!!

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 2 месяца назад

    መሪ ቢሞት ትግሉ አይቆምም ከባድ መሰዋት ከፋለዉ ፋልስጤሞች ነፃ ይወጣሉ ወራሪዋ አይሁድ የሂትለር ታሪክ ይመለሳል ትጠፋለች

  • @MmMm-p3o7n
    @MmMm-p3o7n 2 месяца назад +3

    ሞት ለስራኢልሞት ላሜሪካ

    • @FarRuknn
      @FarRuknn 2 месяца назад

      indaza Silu smtk nw donkoro

    • @גדימנגשה
      @גדימנגשה 2 месяца назад

      Alema eko wana wanawen xeb xeb aderegechachu eko ahunem ye israeiln hayalenet atamenum Ye hem America agezechat letelu yehonal qexay neserella new israeil k mezegebech tadergewalech yegize guday new enji Areb ende feri wesha sicho alequ😂😂😂

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d 2 месяца назад

      ​@@db5173አቤት ለአይሁድ ማሽቃበጥ ምነው እየሱስን ሲሰቅሉት አብረሽ ሚስማር ስታቃቢ ነበር እንዴ

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d 2 месяца назад

      እስራኤል እና አሜሪካ የአንድ ሳንቲም ገፅታዎች ናቸው ምድር ግብረሰዶም

  • @YemarimLiji-tn6lt
    @YemarimLiji-tn6lt 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @GezahagnYifru-yr6ew
    @GezahagnYifru-yr6ew 2 месяца назад +1

    ❤❤❤