17 ምክትሎች ያሏቸው ጌታቸው ረዳ ፤ ‘’ከሕዝቡ በፊት እኔ ልዳን’’ ህወሓት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025

Комментарии • 738

  • @AmanuelAbebe-n3s
    @AmanuelAbebe-n3s 6 месяцев назад +45

    ያየሰዉ ሰመልሽ ሁሌ ሰለ ምታቀርበው እዉነተኛ መረጃ እ/ር ኣብዝቶ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ!!

  • @Kidane-y1n
    @Kidane-y1n 6 месяцев назад +61

    ያየሰው ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥልን እውነተኛ የሚድያ ሰው ። ትልቅ ሚድያ በስነምባር የታነፀ ብቁ ኣቀራረብ🤚!!

  • @oneday4084
    @oneday4084 6 месяцев назад +39

    ያየሰው ሰላንተ ቃል የለኝም አምላክ ይጠብቅህ

  • @AtaklitiTsehayeAbay-qw2np
    @AtaklitiTsehayeAbay-qw2np 6 месяцев назад +14

    በዚህ ሰአት ትከከለኛ መረጃ ሰለምትሰጠን ናመስግናለን ያየሰው በርታ ትግራይ ፈጣሪ ይጠብቃት በቃ ይበላት ኣደ ይኣኽላ

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 6 месяцев назад +58

    ሕወሃት በጣም የማደንቀውና ደስ የሚለኝ ግልጸኝነቱ ነው፡፡ ሲደክም ደክሜአለሁ፣ ሲወድቅ ወድቄአለሁ፣ ሲፍረከረክ ተፍረክርኬለሁ ብሎ በግልጽ ነው ድካሙን የሚናገረው!! ይኼ በየትኛውም ፓርቲ ተለምዶና ተሰምቶ አያውቅም፡፡ ሕወሃት የምሑራንና የአርቆ አሳቢዎች ስብስብ ነው!! አይደለም ፓርቲ ሀገርንና ዓለምን መምራት የሚያስችል አቅም ያለው ፓርቲ ነው፡፡ ሕወሃት ለዘላለም ይኑር!!!

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 6 месяцев назад +6

      በትክክል ።ህወሓት በጣም በሳልና ጠንካራ ፓርቲ ነው ።መደነቅም አለበት።

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv 6 месяцев назад +2

      ኣለጅ ይሀ ኣህያ ብልፅግና ኣገር እያፈረሰ በልፅገናል የምል ዶቆሮ ከየትነዉ የመጣብን ሆ😮😅😅

    • @wondemagegnehudenbel6239
      @wondemagegnehudenbel6239 6 месяцев назад +1

      ደንቆሮ !በዘረኝነት ስለምታስብ የትግራይን ህዝብ ጉዳት አይታይህም።

    • @Tibets-z3c
      @Tibets-z3c 6 месяцев назад

      ዠዠ

    • @DestaGeberzher
      @DestaGeberzher 6 месяцев назад

      😂

  • @eyobteff
    @eyobteff 6 месяцев назад +45

    ህወሓት ይከፋፈላል በላቹ የምትጠብቁ ሰዎች መርዶ ልንገራቹሁ ተስፋ ቁረጡ ህወሃት አይከፋፈልም‼️😊 ❤✊🏽EF 🙏🏽

    • @btbt4487
      @btbt4487 6 месяцев назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💃💃💃💃😭😭😭😭😭😭😭

    • @HiwotKidanemariam-bu6yn
      @HiwotKidanemariam-bu6yn 6 месяцев назад

      ❌❌​@OnlyTrueeer

    • @AndualemFekadu-bc2cl
      @AndualemFekadu-bc2cl 6 месяцев назад

      አብይ ካለ አንድ አይሆኑም
      የሚያዋጣቸው ከፋኖ ጋ ቢሰሩ ነው

    • @Deganet
      @Deganet 6 месяцев назад

      Mesloh newu​@@arayahaile5264

    • @sonofelamida
      @sonofelamida 6 месяцев назад +5

      ​@OnlyTrueeerደግሞ ማነው እንደዚ ያለው😂😂😂 ጌች እኮ የራያ ልጅ ነው ያውም የወያነ ልጅ

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 6 месяцев назад +1

    ያዬ የእኔ ጀግና ስለአቀራረብህ በጣም እናመሰግናለን።

  • @henokGoyitom
    @henokGoyitom 6 месяцев назад +1

    Great analysis Yayesewe ! Tnank You !

  • @alemtsehayberhe2515
    @alemtsehayberhe2515 6 месяцев назад +21

    እናመሰግናለን ያየሰው ለትንተናህ የገባው ካለ 💕💕💕🙏

  • @hithere4939
    @hithere4939 6 месяцев назад +6

    Ethio forum and Yaye sew Thank you so much 👌 ❤️ 🙏

  • @sinkibeyene4943
    @sinkibeyene4943 6 месяцев назад +1

    You ate Brilliant and fair Journalist .
    Thank you as usual .
    Take care young man.

  • @titi1401
    @titi1401 6 месяцев назад +9

    Thank you!

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme 6 месяцев назад +2

    Thank you 🙏 Ethio Forum ❤❤❤❤

  • @michaelmichael5251
    @michaelmichael5251 6 месяцев назад +30

    ትግራይ ዓደይ ንበርለይ ኩሉ ነገረይ ኢኺ
    ዓዲ ጅግና ዓዲ ዋዕሮ

    • @nahierdawit9721
      @nahierdawit9721 6 месяцев назад +2

      😂😂😂😂 ዶንቆሮ አይይይይ ዓዲ ጅግና በራብ ታልቃላቹ ገና ጉራ ብቻ

  • @WoldeWolde-d9l
    @WoldeWolde-d9l 6 месяцев назад +64

    🎉ገብርኤል!

    • @mebratukidane2597
      @mebratukidane2597 6 месяцев назад +4

      ግን እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው ዛሬ ቀኑ 19? ገብርኤል የኢትዮጵያ ብቻ ነው?

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i 6 месяцев назад +2

      ​@@mebratukidane2597ጥሩ ጥያቄ ነው ግን ምን ዋጋ አለው መልስ ስለሌላቸው ፀጥ ይላሉ እንጂ

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 6 месяцев назад

      ​@@mebratukidane2597 ግብጽም ዛሬ ንፕው ክብረ በዓሉ

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 6 месяцев назад +2

      ​@@Yahuah-d3i ሳታውቂ አትለፍልፊ

    • @wediKdusGebrial
      @wediKdusGebrial 6 месяцев назад +3

      ቅዱስ ገብርኤል እድሜና ጤና ይስጥሽ (ህ)

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 6 месяцев назад +3

    Excellent reporting

  • @amanhaile6579
    @amanhaile6579 6 месяцев назад

    Thank you Ethio forum

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 6 месяцев назад +37

    የኔ ውድ ህወሓት ሺ አመት ኑሪልን❤❤❤❤ ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን😢❤❤❤

  • @DestaHaftu-v1h
    @DestaHaftu-v1h 6 месяцев назад +1

    በጣም አሰተማሪ የሆነ አቀራራብ ከገባቸው በሂወት ካሉ ሊማሩበትና ሊታረሙበት ይገባል የዚ ጠንካራ ህዝብ መከራ እያራዘሙ እነሱ በምቾት ለመኖር የሚደረገው ትንቅንቅ መቆም አለበት

  • @Muma-of2jy
    @Muma-of2jy 6 месяцев назад +34

    ህወሓት የኔ ፍቅር ሰለሁሉም ነገር እናመሰግናለን ሺ አመት ኑሪልን

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv 6 месяцев назад +2

      እኔ ኣልደግፈዉም ብልፅግና እጁ ስያገባግን ያናድደኛል ትግራይ ራስዋ በራስዋ ናት ሽግርዋ ምትፈታጅ ብልፅግና ኣይፈታላትም።❤

  • @paulosh6916
    @paulosh6916 6 месяцев назад +28

    ትግራይ ሃገረይ ማዓር ወለላ ጸላኢኺ ዓይኑ ይደፈን!

  • @Goitomkidane-yb9ns
    @Goitomkidane-yb9ns 6 месяцев назад +42

    ዕድመ ንሕዋሓት::ህዝባዋ.ወያነ.ሓርነት.ትግራይ.ማለትእዩ

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 6 месяцев назад +19

    አማራና ትግራይ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ናቸው አንድነታቹህን ፈጣሬ ያምጣላቹህ ለደግ ህዝቦዎች ሲባል ድል ለሰሜን ህዝቦዎች💚💛❤💪💪💪🙏🙏

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp 6 месяцев назад +6

      ምን ዋጋ አለው ኦሮማራ በማለት የትግራይ ህዝብ ተከዳ ተጨፈጨፈ አሁን ዋልታና ማገር ብሎ ነገር የለም ሥራው ያውጣው

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 6 месяцев назад +1

      🤍🤍🤍

    • @Amare30
      @Amare30 5 месяцев назад

      ነበሩ ግን ከወያኔ ወዲህ አማራ ጠላት ነው ተብሎ አማራ ተከዳ

    • @fuaduwado2800
      @fuaduwado2800 5 месяцев назад

      ketafi leba yatigray hizb matfat albet setlu alnber kamachew resachu

    • @Amare30
      @Amare30 5 месяцев назад

      @@fuaduwado2800
      እንደሱ እንድታምን የተደረግከው አንተ ነህ ወይም የተወሰኑ የፖለቲካ ቡድኖች ወያኔን በመጥላት የተናገሩት ዋልታ ረገጥ ንግግር ሊኖር ይችላል በዛ ንግግር ላይ በመነሳት ፀረ ህዝቡ ወያኔ ሁሉም የአማራ ህዝብ ሀሳብ ነው በማለት እናንተን አደናግሮ ይሆናል

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 6 месяцев назад +4

    Thanks EF ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 6 месяцев назад +11

    Abe &yaye 🖤👑 በጣም ገራሚ ትንተና ልዩ ችሎታ‼️

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ 6 месяцев назад +10

    ሰላም ንትግራይና ሰላም ንህዝብና ። ምስ ወዲ ረዳ ንቕድሚት❤❤

  • @KbGg-mg9go
    @KbGg-mg9go 6 месяцев назад +37

    TPLF🥰🥰🥰🥰TDF🥰🥰🥰🥰TIGRAY🥰🥰🥰🥰🥰

  • @henokgelan8091
    @henokgelan8091 6 месяцев назад +2

    Thank you, bro ❤

  • @hagoseyasu9625
    @hagoseyasu9625 6 месяцев назад +39

    እናት ወልዳለች።ያየሰው በርታ!!!

    • @GebremeskelTesfay
      @GebremeskelTesfay 6 месяцев назад

      በጣም ጅግና የአፍሪካ መሪ ነዉ መሆን የነበረበት

  • @BobaBella-pj4do
    @BobaBella-pj4do 6 месяцев назад +6

    Tigray is the beacon of Democracy, land of the bravest and home of civilized citizens!❤
    Tegarus are like the Jewish nation!! I wish I was born from that gold nation.
    Sending love and solidarity from Jimma

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 6 месяцев назад +31

    እኔም ህዋሀት ነኝ እንዲውም ለእልህ በምችለው ነገር ሁሉ ከህዋሀት ጎን እቆማለሁ ጀግና ደስ ይለኛል💪

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv 6 месяцев назад +2

      ይገርማልኮ እኔም ሳልወደዉ በእልህማ ሁላችን ንቆማለን ግን ራሳችን ሁሉም ነገር እንደምንወስን ኣያቁምዴ ሾርት ምሞር የሆነች ኣገር ገደል ትግባ ከብልፅግናዋ ይዛ😮😅

    • @michalegg1956
      @michalegg1956 6 месяцев назад +2

      ደነዝ

    • @Setandforget-iu4ry
      @Setandforget-iu4ry 6 месяцев назад +2

      ህልኽ እንታይ ማለት እዩ ???? ብህልኽ ይድገፍ ብምክንያታውነት እዩ ዝድገፍ ??? ብናይ ህወሓት ድክመት ንመሃረሉ ዝግባእ ዝነበረ ዕድመና ኣብ ከርተት ኣሕሊፍና ኣሕዋትና ኣዕረክትና ቤተሰብና ሲእናሰ ሐዚ ውን ወፃኢ ኾይንኩም ብህልኽ ንድግፍ ኢና ትብሉሰ ንህዝቢ ኣይትሓሰብይ ????
      ህልክ ዘይኮነ ክንሓትት እና ዘለና ክልቲኦም ዝበሰበሱ ናይ ህወሓት ሰሱዓት ንሰልጣኖም ዝሓሰቡ ይኣክሎም ንበል ንሶም እዮም ውን ህዝቢ ዝኸፋፍሉ ዘለው ።
      ብህልክ ትድግፉ ሰባት ኣብታ ፀባብ እዋን ኣብ ሙቸት ዝነበርኩም , ኣሕዋትኩም ዘይሰኣንኩም , ወይድማ ሰለህዝቢ ዘይትሓሰቡ ትዕቢተኛታት ኢኹም ተ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 6 месяцев назад +1

      ሕወሓት ራሱ ብቻ ሳይሆን ሕዝቡንም ይዞ ዘላለም ከማይወጣበት አዘቅት ውስጥ ገብቶ ተቀረቀረ። That's all!

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv 6 месяцев назад

      @@Setandforget-iu4ry መን ይብሉኻ ደደብ እሞ ኽድ ተጎምባሕ ኣብ ብልፅግና ተጋሩ ኹሉ ባዕሉ ህዝብ ዝመረፆ ባዕሉ ህዝብ የዉርዶ።

  • @YemaneAbrha
    @YemaneAbrha 6 месяцев назад +4

    ኢትዮ ፎሮም በምትሰጠው ማብራርያ በጣም አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት በጎንህ ነኝ ።

  • @Ademrose90
    @Ademrose90 6 месяцев назад +36

    Our blood with TDF TPLF and tigraians God bless tigraians mother's forever ❤️ ♥️ why abiy and isayase want to disarmament TPLF and TDF????our solidarity it was,now in future we will stand with people of tigraians, TDF and TPLF ❤❤❤😢😢😢

    • @binyamygizaw6680
      @binyamygizaw6680 6 месяцев назад +1

      TPLF malet tseret tgray eyu.aneyn kebabyeyn ltsere jugile nkales ena kab kebabinale newegdo Lena ena ..gin TDF hashker koynu alo

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 6 месяцев назад

      Yesssss ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍💯💯

    • @Setandforget-iu4ry
      @Setandforget-iu4ry 6 месяцев назад

      TDF ( ዕሸላት ትግራይ ህወሓት ዘምፀኦ መርገም ዝተኸላኸሉ ) l ✅✅✅
      TPLF (ቃንዛ ትግራይ , ብሰሩ ንሰልጣን እምበር ንህዝቢ ዘይሓሰቡ, ቅድሚት ውድብ ዝብሉ , በቢወወለድኡ ጦርነት )❌❌❌❌

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 6 месяцев назад +2

    Tnx ethio forum media 🎉🎉❤❤

  • @DannyTekaBeyene
    @DannyTekaBeyene 6 месяцев назад +3

    ትግራይ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 6 месяцев назад +3

    በጣም ጥሩ ትንተናና እይታ ነው !!

  • @atsion7214
    @atsion7214 6 месяцев назад +8

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatoumaHassan-hi2vj
    @FatoumaHassan-hi2vj 6 месяцев назад +14

    ያየሰውን የወለዴች እናት ኧረ እንዳተ ያሉ ልጆዎች ደግማ ትውለድልን

  • @selamawithagos5248
    @selamawithagos5248 6 месяцев назад +8

    Peace and stability for the people of Tigray, long live TDF

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 6 месяцев назад +4

    Our voice ❤❤❤

  • @TeddyNegash-g4l
    @TeddyNegash-g4l 6 месяцев назад +72

    ልዩ ትንታኔ 100%

  • @amanuelkahssay
    @amanuelkahssay 6 месяцев назад +1

    አዲስ ነኝ ለፖለቲካ ወሬዎች ግን እንደዚህ እውነተኛ መረጃ የሚናገር ሚድያ ካለ ግን 👍ከዛም seb አድርጊያለሁ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ❤🇻🇳🇻🇳🇻🇳

  • @digitalweyanne
    @digitalweyanne 6 месяцев назад +2

    ጉባኤው ግዴታ በአጭር ግዜ ውስጥ ይደረጋል::መነፅሩ የህዝብ ጥቅም በህዝብ ማረጋገጥና ማረጋጋት ብቻ ነው::የትም ያለ ሰላም ፈላጊ መሀበረሰብ ሊደግፈው ይገባል::

  • @etheth5034
    @etheth5034 6 месяцев назад +68

    ህውሀትን ለማፍረስ ይሄ ሁሉ ሹኩቻ ለምን ህውሀት ከነችግሩ አይደለም በኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ የህውሀትን የሚያክል ጠንካራ ድርጅት ነው ❤❤

    • @TayeTessema-cs5lr
      @TayeTessema-cs5lr 6 месяцев назад

      አይ ኣቦይ ፈቓዱ

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 6 месяцев назад

      በተንኮል አዎ

    • @etheth5034
      @etheth5034 6 месяцев назад +1

      @@TayeTessema-cs5lr ባእሎም ይናአዱ ለማንኛውም ህውሀት ትልቁ በደሉ ትግራዋይ መሆኑ ብቻ ነው ለማንኛውም ህውሀትን እኛ ገና 100አመት ድርጅቱን ሳይቀር በእዮቤልዩ ነው የምናከብረው አለን ተተኪዎች ዱቄት ሲሉን አንባሻ ጋግረን የመጣን

    • @TayeTessema-cs5lr
      @TayeTessema-cs5lr 6 месяцев назад

      @@etheth5034 ጉሒላ እንመለስ ከመይ ጌሮም እዮም እቱ ዓንጎልኩም ሓፂሮሞ ?

    • @etheth5034
      @etheth5034 6 месяцев назад +1

      @@TayeTessema-cs5lr ስቅበል ጡስጡስ ሻእቢያ ደቆሮ ብጀካ ፀርፊ ካሊእ ስራህ የብልኩምን ሰረቅቲ ጨፍጨፍቲ ባራዩ ጥሊያን

  • @saratekelay6285
    @saratekelay6285 6 месяцев назад +6

    Thank you so much for your service ❤

  • @zinabuabreha7110
    @zinabuabreha7110 6 месяцев назад +6

    No#1 choice EF.... good analysis

  • @Haylish-x7g
    @Haylish-x7g 5 месяцев назад

    ጠላት ሆይ ደስ እንዳይልህ አንለያይም

  • @AbdlisemedJemal-ue2ro
    @AbdlisemedJemal-ue2ro 6 месяцев назад +1

    The king of ሚድያ ❤❤#❤

  • @Mahamdseraj
    @Mahamdseraj 6 месяцев назад +1

    ከአ,ጥላቻ,ይጠብቂህ,ጀግና,
    ኑር

  • @brhanetewold9843
    @brhanetewold9843 6 месяцев назад +10

    Thank you yaye sow

  • @gemenaadula8670
    @gemenaadula8670 6 месяцев назад +12

    እትዮ ፎረም our news source

  • @AdemEdnris
    @AdemEdnris 6 месяцев назад +7

    መደገፍ የሚገባው ሚዲያ❤

  • @jemal.hassen8736
    @jemal.hassen8736 6 месяцев назад +10

    ህዋሃት እንደ ሀገር ሊወዳደር ይገባል ሁሉም ይመርጠዋል

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba 6 месяцев назад

      እዛው ሰሜናችሁ ተቡካኩ የምናባትህ አገር ነው ደሞ ምድረ ሌባ ሁላ😂😂😂😂😂

    • @gwalsheka1709
      @gwalsheka1709 3 месяца назад

      የትኛው ሕወሓት?

  • @MulugetaDeribew
    @MulugetaDeribew 6 месяцев назад +2

    ያየሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጠህ!!!! 100 % እውነትን የሚተነትን ሚድያ ነው።

  • @tsimele8360
    @tsimele8360 6 месяцев назад +43

    ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰሞኑን ወጥቶ የጮህው ለምን እንደሆነ ግልፅ አድርገህልናል። እናመሰግናለን።😊

    • @tekka3535
      @tekka3535 6 месяцев назад +1

      በ እርጅና ምክንያት ህፃን የሆነው ህወሃት በአሩ መጫወት ስራዬ ብሎ ይዞታል! ሰበብ ደግሞ እየሞተ ካለ ይጠበቃል!

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 6 месяцев назад +7

    The poll. All is upto the Tigray people , what to do, to say and to do !!! Wish them good luck.

  • @isaiaskiflay2520
    @isaiaskiflay2520 6 месяцев назад +9

    ድል ለ ህወሕት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tamekebe-o3u
    @Tamekebe-o3u 6 месяцев назад +12

    Our hero is Tigray, TPLF, TDF and Ethio forum

  • @freybare5825
    @freybare5825 6 месяцев назад +5

    We will be standing up with TPLF❤

  • @Sidama2002
    @Sidama2002 6 месяцев назад +4

    Thank you gents

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 6 месяцев назад +6

    ሰላም ነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @chrstian-o4t
    @chrstian-o4t 6 месяцев назад +6

    ante bcha zegib . . . . . . .101/100 👌👌👌👌👌👌👌

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 6 месяцев назад

    ምርጥ ትንታኔ እትዮ ፎረም በርታ

  • @temesgenafework7280
    @temesgenafework7280 6 месяцев назад +9

    Wow, amazing articulation.

  • @RedaeSisay
    @RedaeSisay 6 месяцев назад +3

    ህወሓት ፅቡቅን ትክክልን እዩ ግዝያዊ ምምሕዳር ግን ሕማቅ አሎ ክእረም ይግባእ

  • @HsuveuBsgyi
    @HsuveuBsgyi 6 месяцев назад +5

    thanks ethio forum

  • @hurytesfay2190
    @hurytesfay2190 6 месяцев назад +25

    ኢትዮ ፍሮም ጀግና ጋዜጠኛ ❤

  • @AABB-v3h2f
    @AABB-v3h2f 6 месяцев назад +3

    ትክክል ሪፖውት

  • @nadernegash827
    @nadernegash827 6 месяцев назад +16

    ትግራይ ትግራይ አህህህህ ጀግኖች እኛማ ገና ያፋችንን ፍሬ በልተን አልጨረስንም አላህ ገና ይቀጣናል

  • @Nohdailynews
    @Nohdailynews 6 месяцев назад +22

    አቤት ብቃት በርታልን❤

  • @mulefish8503
    @mulefish8503 6 месяцев назад +4

    ጀግናው ጋዜጠኛ ደህና ነህልኚ

  • @AlemZena-m2p
    @AlemZena-m2p 6 месяцев назад +9

    ገብርኤል

  • @lubabadubai5580
    @lubabadubai5580 6 месяцев назад +3

    ትግራይ እኮ ጀግናነው አንድ ናቸው

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 6 месяцев назад +23

    በአውነት አሕዋት የዲሞክራሲ ሀሁ ችን ነው አስከ ፎረሸበት 1997 ደረስ የሕግ የበላይነትን አነታምራትን በማሰር የሐሳብ ነፃነት ቢያንስ 20የሚደርስ ጋዜጦችና መትሸቶችን በማሰራጨት የሠዎች አኩልነት ያሳየን ደርጅት ነው ማረን አእሀዲግ

    • @wediKdusGebrial
      @wediKdusGebrial 6 месяцев назад +1

      ደንቆሮ ፅሕፈትካ ኣስተኻኽል ደደብ እንታይ እዩ እዚ

    • @DannyTekaBeyene
      @DannyTekaBeyene 6 месяцев назад +3

      ​@@wediKdusGebrialልምንታይ እሞ ትፃረፍ ህግደፍ😂

  • @ndgyd8797
    @ndgyd8797 6 месяцев назад +2

    እንኳን ትግራዋይ ሆንኩ O my GOD I Love tigray

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 6 месяцев назад +22

    Above anything else the Tigrai people come 1st. Before Debreszion, Getachow, TPLF.

    • @Setandforget-iu4ry
      @Setandforget-iu4ry 6 месяцев назад +1

      @@mekdeshagos5888 This is what we want, but all TPLF leaders aren't ready to do it. They are even willing to sacrifice the people if they feel their power is threatened. I am frustrated and shouldn't even be watching this Ethio forum news. I need to study, but we are scared, so I keep watching. Tigray is really destabilized both psychologically and physically. Nobody wants war or political crisis. We want to learn and grow, to use our young age productively, but the TPLF leaders don't care about us-they still prioritize TPLF first.

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 6 месяцев назад +1

      Exactly !!!

  • @AyalewAlemu-m5y
    @AyalewAlemu-m5y 6 месяцев назад +2

    Tigrai is the land of the braves.

  • @KhanKhan-kj2fj
    @KhanKhan-kj2fj 6 месяцев назад +15

    እናከብረሃለን ወንድማችን

  • @TeweldeNegash-zo7nm
    @TeweldeNegash-zo7nm 6 месяцев назад

    ተባረክ ተባረክ

  • @bereketgetachew3384
    @bereketgetachew3384 6 месяцев назад

    ኑርልን ያየሰው ወንድማች እውነተኛ መረጃ ስለ ምታሰማን

  • @teamemedhanie3669
    @teamemedhanie3669 6 месяцев назад +3

    You guys are doing incredible job it’s amazing analysis

  • @klm9872
    @klm9872 6 месяцев назад +3

    Selam❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TimnitTesfay-s4p
    @TimnitTesfay-s4p 6 месяцев назад

    tigray adey fetari meliau selam ygberelki❤❤

  • @arcominnab2871
    @arcominnab2871 6 месяцев назад +7

    ህዝብ የሚባል ኣንድ ኣካል የለም። የተደራጀ የሰለጠነ የህዝብ ፋላጎት የያዘ ድርጅት ከህዝብ በላይ ነው ምክንያቱ ህዝብ ማለት ቁጡር ኢንጂ በተግባር ያለ ድርጅት ነጻ ኣይወጣም።

  • @tekaassefa182
    @tekaassefa182 6 месяцев назад +9

    የራሳቸው ጉዳይ
    ሕዝቤ ይሄ አይገባውም ምድር ላይ የሰው ልጅ ሊሸከመው የማይችለው ብዙ ነገርን አሳልፏል በደሙና በአጥንቱ መስዋትን ከፍሎ ለእዚች ቀን ደርሷል ትላንትና እነሱ ባሰተማሯቸው ሰዎች እንዴት ይሸጠራሉ ለትግራይ ሕዝብ ሰላሙን ስጡት አምጡለት አትበጫበጩ ተስማሙ ያለበለዚያ ምንማችሁ አያምርም
    ዘለአለማዊ ክብርን ሞጎስን
    ንሰማእታትና ትግራይ❤❤❤

    • @isaiaskiflay2520
      @isaiaskiflay2520 6 месяцев назад

      በተላላኪ ትገዛለህ
      እደድሮ ጀዲድን ትለብለህ

  • @danielberhane4236
    @danielberhane4236 6 месяцев назад +3

    Nice analysis

  • @mokonenkedame5715
    @mokonenkedame5715 6 месяцев назад +3

    ያየሰው ....በመጀመሪያ እድሜና ረጅም እድሜ ይስጥህ ....በቃ ቃላት የለኝም እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን በአንድም በሌላም ምክንያት የዛሬ 31 አመት ከኤርትራ ውጪ ነው የኖርኩት ከ15 ዓመት በላይ ደሞ ካናዳ ነው የምኖረው .....ከ 2020 ጀምሮ ....ማለት አንተ ከመሰደድህ በፊት ...በስራ አዲስ አበባና ዩጋንዳ ለ 5ጌዜ ተመላሏሺአለሁ ...አሁንም አዲስ አበባ ነኝ ....ይህን ሁሉ ጌዜ ግን ያንተን ሪፓርትና ዜና እውነተኛነት በመገረም በፍቅር ነው የምከታተለው .......

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 6 месяцев назад +9

    እኔ ግን ህወሓት የኢትዮጵያ ተስፋችን ነው ፋኖ ጋር ይጣመሩ ህወሓት አደራ ትግራ ይህንን ድርጅት ጠብቁት መሰዋት ተከፍሎበታል 😢😢😢😢

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba 6 месяцев назад

      😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😛😛😛😝😝😝

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 6 месяцев назад +8

    ጉባኤ ማድረግ ምን ጉዳት አለው ና ነው ።ጉባኤ የእራሱ ድርጅት ነው ።ለምን ኦህዴድ ብአዴን ሌሎችም ጉባኤ ሲያካሄዱ ጦርነት ውስጥ እንገባለን አልተባሉም? እረ ጎበዝ ይህን ጉዳይ ሁሉም ህሊና ያለው ኢትዮጵያዊ ይፍረደው ።

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu 6 месяцев назад +20

    ድል ለፍኖ፣አንድ አማራ።ያለመስዋትነት ድል አይገኝም

    • @joshuanate1741
      @joshuanate1741 6 месяцев назад +1

      ገና ቀበሌ በቅጡ ሳታስተዳድሩ እርስ በእርሳቹ መባላት የጀመራቹ ውሾች ሀገር ብትመሩ አንድ ሰው አይቀርም

  • @klm9872
    @klm9872 6 месяцев назад +3

    Tigray❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sultankader4182
    @sultankader4182 6 месяцев назад +49

    ሳለም ለትግረይ ሳለም ለእቲዮ

    • @mmmarketing5683
      @mmmarketing5683 6 месяцев назад

      ሰለ ራሳቹህ አዉሩ ሰለኛ ተዉን አሰመሳዬች

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 6 месяцев назад +14

    Viva viva viva ethio ፎረም my family❤❤❤❤❤❤ we'll come❤❤❤❤❤❤

  • @maryamtsionhizbeyhadera9233
    @maryamtsionhizbeyhadera9233 6 месяцев назад +4

    ❤❤❤ethio forum tebareku

  • @traaaaavhayene3555
    @traaaaavhayene3555 6 месяцев назад

    ለንስሐ ያብቃቸው

  • @KibromGebremariyam
    @KibromGebremariyam 6 месяцев назад +9

    T D F ❤

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 6 месяцев назад +5

    በሕወሀት ጌታ ገና ድንቅ ይሠራል

  • @peacelove2741
    @peacelove2741 6 месяцев назад +57

    ህወሓት ለዘልዓለም ይኑር ይኽም ፈተና ያልፋል

    • @abrishmichael4465
      @abrishmichael4465 6 месяцев назад +5

      ሒወትካ ትሕለፍ

    • @KbGg-mg9go
      @KbGg-mg9go 6 месяцев назад +2

      100%Fact 🙏 🙏 🙏 🙏

    • @milliontafese4418
      @milliontafese4418 6 месяцев назад +2

      ለምን ለካድሬ እንጂ ለትግራይ ህዝብ መከራ ነው

    • @GebretatyosHadush-yb9su
      @GebretatyosHadush-yb9su 6 месяцев назад +1

      Na seraki post

    • @netsanettdf9263
      @netsanettdf9263 6 месяцев назад

      ንስኻ ፈንፃሕ ዘይትብል ​@@abrishmichael4465

  • @MeskeremEshete-k1i
    @MeskeremEshete-k1i 6 месяцев назад +9

    ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን።ህውሀት ልብ ያለው ልብ ይበል ነውና እልኩን ትታችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ።ለህዝቡ ብላችሁ።

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 6 месяцев назад

      ዛሬ እሽ ብለው ቢተው ነገ ጦርነት እከፍታለሁ እያለ እንደሌላው ክልል በትግራይ ይፈነጫል

  • @tesfayteklay3027
    @tesfayteklay3027 6 месяцев назад +1

    viva viva ❤❤❤❤❤ ethioforem