Eyeta - በተማሪዎች ንቅናቄና በኢህፓ ስማቸው ጎልቶ የሚነሳዉ አቶ ያሬድ ጥበቡ በዕይታ ያደረጉት ቆይታ ክፍል 1 - NAHOO TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 60

  • @Misneb
    @Misneb 8 месяцев назад +1

    ጀስዊቶች "ታሪክ ብንማር ይበረዛሉ ብለው ያስቡ ነበር" ሲል ያሬድ በጣም ገረመኝ። ለመሆኑ የትኛውን ታሪክ ቢማሩ ነበር? ስገምት የራሳችንን ታሪክ እንዳናውቅ ይመስለኛል። በነገራችን ላይ መኩዋንንቶችና ንባለባቶች ዘመናዊውን ትምህርት መቃወማቸው በተወሰነ መልኩ ትክክል ነበር ምክንያቱም በተግባር እንደታየው ጀስዊቶቹ ታሪኩን የማያውቅ ትውልድ ለማፍራት ሲሉ ታሪክን ከካሪኩለም ውጪ አድርገው ስለቆዩ። ባላባቶቹና ህዝቡ አስክዋላን መቃወሙ ጥፋት አልነበረም።

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Год назад +2

    This dude will do anything for power.

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 9 месяцев назад

    Very articulate narrating....facinating memory!!!

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l Месяц назад

      ሚሞሪ ምን ያደርጋል ዉጤት ከሌለዉ : እነዚህ ሠወች(እንደ ያሬድ ያሉ) ይገርመኛል ህዝብ አስጨርሰዉ አሁንም እያወሩ አረጁ :አፋቸዉን ይዘዉ ቢቀመጡ ጥሩ ነዉ..

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Год назад

    አቶ ያሬድ የአባቶቻችሁን መሬት አይደለም ለድሃው ጭሰኛ ገበሬዎች የሰጣችሁት የሆነው አባቶቻችሁ በጉልበት የነጠቁትን መሬት ለባለቤቶቹ እንዲመለስ ነው የረዳ ሁችት
    ለዚህ ተባባሪነት ያ ትውልድ ምስጋና ይገባዋል

  • @tsegaamanuel7493
    @tsegaamanuel7493 6 лет назад +3

    yared is more of TPLF's mercenary than EPRP. Infact he was TPLF's mole within the EPRP.

  • @saramia1919
    @saramia1919 6 лет назад

    yhe. E.p.r.p ..yembalute nesa awchioci minim ayegbagnimi ...neber.. yalumi aymslegnim...neber . betami betami teru programmi new,

  • @raskassaalemseged1011
    @raskassaalemseged1011 6 лет назад +3

    ቢገባችሁ ደርግ የወያኔ መንገድ አፅጅ ያውም በራሱ ልጆች አመሰራውን የጨፈጨፈው፣ወያኔ የጠራ ሀገር ተረክቦ ግን ለአማራ ያለው ጥላቻ ገንዘብ ሲያካብት ጨመረ። መቸም አማራን አታውቁትም መቸም

  • @girmadesta3539
    @girmadesta3539 2 года назад +1

    ውሀ የማይቆጥር ህልም እናንተ ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል አንዱ ተጠያቂ ናችሁ በዛ እድሜ ለእናትህ የሚገባ እህል አይተህ አገር አፈረስክ

    • @Misneb
      @Misneb 8 месяцев назад

      ማንም ያንን ትውልድ መውቀስ የለበትም። ያ ትውልድ ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው። ሀገር ሊያፈርስ እየሞከረ ያለው ወያኔና ከወያኔ በሁዋላ የተተካው ትውልድ ነው። በጭፍን መክስስ ስህተት ነው

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 2 года назад

    YARED WHEN WILL YOU be Governor .sorry for you you didn't got your dream

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 3 года назад

    Those Eprp guys believed what they were doing, and all the politicians of their generation, including EPRP, were later found wrong.

  • @gebruhagos9707
    @gebruhagos9707 6 лет назад

    I agree with Goffer

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed3171 6 лет назад +1

    None capitalist way of developement was not chinese it was a theory of Vladmir Illich Lenin.

  • @MekonnenWolde
    @MekonnenWolde 6 лет назад

    ፡ ዱሂ ሁችቃለ ንዋቱሪገሐ ዱወትማየ ንያጲዮትኢ ።ርኑት ምለላዘለ ያጲዮትኢ

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 6 лет назад

    የኢሃፓ ሳይሆን ጥምብ ወያኔና የሻቢያ ገረድ ነበር ያሬድ ጥበቡ

  • @matsebaha2971
    @matsebaha2971 8 месяцев назад

    To start with , kero-Amara ? Isn't it un-Ethiopian sentimate? anti Tigray community , It excluded Tigrian.

  • @nojoke7683
    @nojoke7683 6 лет назад

    ሁለቱም (ጠያቂውም/ተጠያቂውም)ለውይይት በመረጃ ሳይዘጋጁ የሚዘላብዱ ወደል አህዮች ሆኑብኝ።ለምሳሌ የሐምቡርግ ቡደን የሚባል አልነበረም ።ከሆነም በርሊን ላይ ድርጅቱን ጠነሰሱት ማለት ይቻላል።ተጠያቂው ቢያንስ የክፍሉ ታደሰን( ያ ትውልድን ቢያነብ) ከመደናበሩ ይተርፍ ነበር።ለምንም ነገር ጅማሮ ቅድመ ዝግጅት ይኑረው !!!

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 6 лет назад

      የክፍሉ ታደሰን ያ ትውልድ ታሪክ የሚተቹት፡ብዙ ናቸው።

  • @eliasson3889
    @eliasson3889 6 лет назад +1

    ምን አይነት ባለጌ ነው ይሄ ሰው ! ያዛ ትውልድ ታጋይ አባል ነበርክ በእውነት? ራስ ወዳድ መሆነህን ታስታውቃለህ እንደዛ ስለሆንክ ነው ትግሉን ትተህ መፈርጠጥህ።

  • @alembekel2869
    @alembekel2869 6 лет назад +1

    EPRP IS DEAD ! Do you guys know retirement?

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed3171 6 лет назад

    ኣቶ ያረድ የረሳው ነገር USUAA የነበረው እቋም the right of Nations and nationalities for selfdetermination till and including secesion. ነበር ይህን እቋም የማይቀበል በ usuaa ኣመራር ሊመረጥ ኣይችልም ነበር።

  • @raskassaalemseged1011
    @raskassaalemseged1011 6 лет назад +9

    የሻእቢያ መጫወቻ የወያኔ መዛበቻ ሆነ ተማሪው ዛሬም መሀል ቆሟል ለብሄር ብሄረሰብ የሞተው አማራ ወጣት ምነው ለራሱ መቆም አቃተው? ስህተቱን ማየት ስለማይፈልግ።

    • @NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
      @NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል 6 лет назад

      ras kassa , please stop your fake history .Amara is not special than other tribs of ethiopia . if amara was wise and brave ,you wouldn't be in this condition . amara you can talk but there is no action please stop ,shut your mouth ,you guys are piece of shit .

    • @salihibrahim562
      @salihibrahim562 6 лет назад +2

      Zeramug: I don’t know who you’re but, your really don’t know who the Amhara are. Amhara are known for their hospitality regardless of their religion whether they Christian or Muslim. They love their country. They’re very patriotic people. The brought down this bloody TPLF and they will never come to power. now, the Amhara and Oromo, Afar, Somali and others need to work hand in hand in amending the constitution. Political represention need to be based on population. Thus, the so-called quotas and ethnic representation should be repelled.

    • @raskassaalemseged1011
      @raskassaalemseged1011 6 лет назад

      @@salihibrahim562 እኔ ምን አገባኝ ከ66 ጀምሮ ሚጨፈጨፍ አማራው ነው በኢትዮጵያዊ ሰበብ፣በስደት አንደኛ ነው በመፈናቀል አንደኛ ነው መሬቱን በመቀማት አንደኛ ነው አነ ሌቴናል ኮሎኔል ገናናው ሽፈራው ሶማሌን አርበድብደው ፊታቸውን ወደ ምፅዋ አዙረው ሲዋጉ መንግስቱ ዙምባቡዌ ገብቶ እንኳን እጅ አልሰጥም ብሎ ከነ ወታደሩ ሱዳን ገብቶ ሀገሩ ተመልሶ ጎርጎራ ላይ ሲኖር ወያኔ ከቤቱ ወስዳ የገደለችው። 69 አማራ ወደ ሶማሊያ ሲዘምት ወያኔ ወደ ወልቃይት መንገድ ላይ ነበር 72 አማራ ምፅዋ ላይ ሲዋደቅ ወያኔ ሙሉ ለሙሉ ወልቃይት ጠገዴን ተቆጣጠረች ከዛ ራያ መተከል ግማሽ ሸዋ እያለ ጉራፈርዳ አሰቦት ገዳም በደኖ ይቀጥላል"ጨቋኙ ብሄር" በቃኝ ራሴን ላድን"ኢትዮጵያዊ ነኝ ስላልኩ ተገደልኩ በቃኝ" አለ ቻሉት እንግዲህ። በነገርህ ላይ ሀምሌ 5 አንድ ቀን የጎንደር አማራ ሰላማዊ ሰልፍ ናት የወያኔ መንግስት ዛሬ ላለበት ደረጃ ያደረሰችው ተደጋጋሞ ኮማንድ ፖስት እንዲያውጅ ያደረገው አማራነው። ከምሬ ነው ምልህ አቶ ያሬድን ዛሬ ብትጠይቅው "ኢትዮጵያን አናውቃትም " ነው ሚልህ።

    • @NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
      @NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል 6 лет назад

      Salih Ibrahim
      i am not advocate for TPLF , EPLF ,or OLF , my friend but i question your intelligence why all these three groups had one common enemy "Amara " ? you right there are two kinds "amara" one the corrupted minilikean , haileslsiean ,and the derg the death cult flowers who Happen to speak Amharic language, but thy are not AMARA. And there are AMara by birth or race whom were killed by haileslasie , derg , now they don't have any voice ok. I am not stupid like you proof me if i am wrong .please before you open your mouth to communicate with me try to learn Ethiopian real history not fabricated false history by false historian .

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 6 лет назад +1

      Ras Kassa Alem Seged አማራ አማራ ሆኖ ስለማያውቅ፡ነዋ። አማራ ዘመዱ ጎረቤቱ የቅርብ የሆነው ሰው እንጂ ብሄሩ ሆኖ ስለማያውቅ።

  • @assefaduressa5598
    @assefaduressa5598 6 лет назад

    Teru interview

  • @alg7524
    @alg7524 2 года назад

    ያሬድ
    ፓርላማ ለመግባት መሥፈርቱ መመረጥ ብቻ ነው። ባላባት፣ ባለመሬት መሆን አይጠይቅም። የ66ቱ አም ለውጥ ዕውን የሆነው ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ደንብ የማስከበር እርምጃ ባለመውሰዳቸው ነው።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l Год назад

      Haile selassie denb yalaskeberut feudalochu le ametse seletenesu..parlamawin reject seladeregu new !! Reject yaderegut hone bilew abiot lemasnesat telatoch yaderegut new yebalal..

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 5 лет назад

    Until the derg hijacked the movement, It was pure, innocent, nationalistic and revolutionary movement. Once the military took over everything was destroyed. But now after Abiy and after MEDEMER!we need to be careful not to let our Ethnicity (Amara, Oromo, Tigre...blablabla..) destroy our country Ethiopia! I dont like this interviewer!.Great guest terrible interviewer!!

  • @sam44ire
    @sam44ire 2 года назад

    Hypocrat go 2 woyane hell

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 4 года назад

    እኔ የምለው የኢትዮጵያ ሕዝብ እስከመቼ ነው በውሸት የሚጠቀጠቀው። ጃንሆይ የወረዱት በአብዮት ሳይሆን በወታደራዊ መንግስት ግልበጣ ነው። ጃንሆይን ማስወገድ በሕዝቡ አዕምሮ ኖሮ አያውቅም።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l Год назад

      Tikikil..gilbetaw yemetaw ke zeregnoch ena tebaboch new yebalal..enji ye janhoy astedader be meret gudayim teramaj neber..lemakefafel memerya yaweta mengist neber..ya hulu girgir tirmis yehonew be hizb telat behonu tebaboch new yebalal..

    • @RasEthiopia.
      @RasEthiopia. Год назад

      @@Anson..23-s2l የትኛው ኢትዬጵያዊ ነው ፍልስጤም የሚያሰለጥነው? የትኛው ኢትዬጵያዊ ነው አውሮፕላን ጠልፎ ዐረብ አገር የሚሄደው? የትኛ ኢትዬጵያዊ ነው የተከበረውን የሰው አስክሬን አደባባይ የሚያሰጣ?

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l Год назад

      @@RasEthiopia. ye hager afrash abaloch neberu beteley amerarochu....yemyasazinew hagerachewn ke telat gar honew yaferesut Ethiopiawyan wetatoch...

  • @onedrop33
    @onedrop33 2 года назад

    Yard is dead man walking. He is a lier.

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 Год назад

    Yared is fake amhara that all one has to know about him

  • @solomonezezew7948
    @solomonezezew7948 6 лет назад +3

    I don't think you all don't have any vision. I believe TPLF, EPLF and OLF were playing ethnic base rules and became successful.

    • @cheguevara5751
      @cheguevara5751 6 лет назад

      There is big difference between EPLF and TPLF, OLF. because EPLF is not ethnic based movement. It's national movement with nine different ethnic groups together under one Eritrean citizenship. In fact EPLF became successful because of that. So EPRP (ehapa) failed not because it was national movement but because it was weak movement top to bottom. Also if ethnic politics is great for success how come the biggest ethnic group Oromo unable to win despite fighting for half a century?

    • @yonisabrha8887
      @yonisabrha8887 5 лет назад +1

      Che Guevara
      He might be right ethnic based organization is usually strong cos there is strong ego esp if you put another ethnic group as enemy
      Eplf is almost tigrigna
      In regard to oromo oromo are not ethnic based society they are clan based society
      The clans they had trust issue between them they even had conflict
      Between them
      Dont compare oromo with tigrigna
      And the amhara are neither clan nor ethnic they passed those levels
      They just coincider themselves as ethiopian and ethiopian alone

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 6 лет назад

    ልክ እንደ አባቶቹ ታሪክን አጣምሞ የነብርሃነ መስቀል ረዳን የነ ጥላሁን ግዛውን የነ ደር ተስፋይ ደበሳይን ወዘተ በአጠቃላይ የእነዝያ
    ጀግናች አይበገሬ የትግራይ ልጆች ስም ለመጥራት የተፀየፈ በጣም እጅግ በጣም የበከተ በራዥ ከሃዲ መዥገር ደደብ ነው ? በሂወቴ እደዚህ አይነት ከብት ታሪክን ሳያውቅ የሚበርዝ ሰው አላየሁም እልም ያለ ደንቆሮ ለቁንጅና ውድድር እንጂ ለፖሎቲካ የማይሆን ጠብደል አህያ ነው ? ምናለ ካላወቅክ ዝም ብትል ? የገደል ማሚቶ ይሻላሃል ፡፡