አነጋጋሪው ሰለፍ! ለአማራ እናቶች ድምፅ ለመሆን ህይወቴን አሳልፌ የምሰጥበት ደረጃ ደርሻለሁ Ethiopia | EthioInfo.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 3 года назад +124

    ልክ ነሽ እኮ ቤትየ በጣም ያማል እኔ እማ ድንጋይ ነው ያደረገኝ ያሳብዳል እነሱ ምን አይነት ስሜት ውስጥ እንዳሉ አላውቅም እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @ኢትዮጵያሀገሬሠላምሽይብዛ

    ፍትህ ለአማራ እናት አባቶች ህፃናቶች 😭😭😭

    • @መርሲሞዪፍቅር
      @መርሲሞዪፍቅር 3 года назад +2

      Abo iccccc amera amera bicha atebalu mulu Hager nw yetamamau and baher bicha ayidelem le Ethiopia miskinu Hulu fit....

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 3 года назад +137

    አማራ መሆን ወንጀል አይደለም ፍትህ ፍትህ ላማራ ህዝብ በመተከል እና በወለጋ ለሚጨፍጨፉ ለንፁሀን አማራን የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው እየተካሄደ ያለው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @mestiababu311
      @mestiababu311 3 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 года назад +2

      እኔ ተሞቱትም አልሻል እርርርር ብዬ ቁጭ ብያለሁ አይኔ እራሱ ጎድጉዷል ወዬዉ ወገኔ አለቀ አማራ እየተመረጠ ተጨፈጨፈ😢😔

    • @rahelloveTube
      @rahelloveTube 3 года назад

      @@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ በጣም ወኖቻችን አለቁ አይናችን እያየ 😭😭😭😭😭

  • @ይታይሽሙጨዘገየ
    @ይታይሽሙጨዘገየ 3 года назад +91

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ አርሶ ባበላ ምን ባረገ ይገደላል ይገፋል

  • @etf5tu746
    @etf5tu746 3 года назад +109

    አይዙወሽ ቤቲየ የአማራ ተቆርቋሪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

    • @elsalikenewlminalasayechin4153
      @elsalikenewlminalasayechin4153 3 года назад

      ብትችል ደም የሚመሥል ከለር የተነከረ ነጭ ጬርቅ ለብሰውም ሆነው አሸርጠው ሠልፍ መውጧት ይችላሉ።

    • @mammam5493
      @mammam5493 3 года назад

      የማንኛውም እምነት ራቁትን አይፈቅድም ፈጣሪ እሄንን ፈተና ያመጣብን እራሳችንን እንድንጠይቅ ነው በርግጥ እየተፈፀመ ያለውነገር እራሳችንን እድንስት አደርጎናል
      አላህ ሰላሙን ያውርድልን

  • @ወንድሜየኔትዝታ
    @ወንድሜየኔትዝታ 3 года назад +152

    ራቁቷን መውጣቷ ለምንድነው የሚያሳፍረው ለዝሙት አይደለም የሚያሳፍረውን ወንጀል ለመከላከል ነው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @aliaessa9106
    @aliaessa9106 3 года назад +120

    እኔም አብሬአት ባረገዉ ደስ ይለኛል እመቤቴን ወይኔ ወገኔ አለቁብን እኮ ሀዘኔ መራራ ነዉ

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 3 года назад +1

      😭😭😭ዝምታችን አንድ አለመሆናችን ጎዳን

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 года назад +43

    ፈጣሪ ልጅሽን ይማርልሽ አይዞሽ በርቺ
    እኔ ጉራጌ ነኝ ነገር ግን በተለይ በአማራ ህዝብ የደረሰው ግፍ ሳስብ ያመኛል እቃወማለሁ አማራ ምርጥ ባገሩ የማይደራደር ህዝብ ነው አማራና ጉራጌ አገሩን ወዳድ ነው

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 3 года назад +147

    ኢንሻአሏህ አሏህ ይረዳሸ ከእውነት ሰለቆምሸ ፣ አንድም ብቻሸን ብትቆሚ አሏህ ይረዳሻአል

    • @abebamucheye2070
      @abebamucheye2070 3 года назад +2

      👍👍👍👍👍

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን ❤👐👐👐

    • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
      @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 3 года назад

      ❤❤❤

    • @ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
      @ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 3 года назад +1

      ላንቺ መሰለሽዲ ያንፋሽ አንጋላይ ለጎንደር የበላይነት ነው የምታቅራራው

    • @angleangle7960
      @angleangle7960 3 года назад +2

      @@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 ኢነረሻአሏህ ጋላ እንደ ማዳሰካረ ከጀመረ ግፅ ።እናጠፋቸዋለን አንተ የጥብ የፖቲያም ቅማለም እንሸቅ።የአንተ የጋላ ።ቲጣቂ የምትለው ከነሱ ወንድ የጓንደረ ሴት ትበልጣቸዋለይ ሰነፈ

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 3 года назад +60

    ሁሉም ነገር ያማል ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድ። የራሄልን እንባ የተመለከተ አምላክ የእኛንም እናቶች እንባ ይመልከትልን። ቤቲ አንች የሰው ህመም የሚያምሽ ብርቱና መልካም ሰው ነሽ።እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ ያሰብሽውን ነገር በመልካም እንዲያዩት እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታለም።

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 3 года назад +50

    እውነት ነው ቤቲ ያልተናገረ መፍትሄ የለውም። አማራው ወለጋና መተከል ላይ የሚደረገውን ሁኔታ ለአለም መንግስታት መጋለጥ አለበት።

  • @haymidispensary3522
    @haymidispensary3522 3 года назад +120

    ቤቴ ቆንጆ እንደዚህ ቆራጥ ሴት ነሽ ለሀገር ለወገን ተቆርቋሪ ጎበዝ ቀጥይበት

  • @eagle4452
    @eagle4452 3 года назад +77

    ስለዚ ሀሳብሽ በጣም አከብርሻለሆ አይዙሽ እኔ ከጉንሽ ነኝ 💔 💔
    እራቆትነት ባህላችን አይደለም ለሚሉሽ መግደልም ባህላችን አይደለም በያችው

  • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
    @አማራይቱኢትዮጵያዊ 3 года назад +46

    ቤቲየ የኔ ውድ የአማራው መታረድ አንጀትሽን ያንሰፈሰፈሽ አንች ብቻ ነሽ ቤቲየ

  • @Sam-hj6be
    @Sam-hj6be 3 года назад +96

    ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ በስቃይ ላይ ላሉት እውነት 😓😓😓 ያማል

  • @እማዬእወድሽአለሁ
    @እማዬእወድሽአለሁ 3 года назад +55

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ፍቅህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ምንም ለማያቁ እናትች ና አባቶች ህፃናት ፍትህ ሂወት ዋጋ አታ የአላህህህህህ አላህዬ በቃ በለንንን እፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 года назад

      😭😭😭😭😭😭

    • @Max-ek9mp
      @Max-ek9mp 3 года назад +1

      እውነትነው አንድ ቀን እግዚአብሔር አምላከ ምህረቱ ይላኩልን አሜን

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ቤቲዬ በአማራ ላይ የሚደርሰው ሞትና እንግልት አደለም እራቁት ሌላም ያስደርጋል በርች!😍

    • @akelilubezu8874
      @akelilubezu8874 3 года назад +1

      Hi my deer sister you are olise stand for the Amhra people & kippe up I'm with you & Tankyou !!!!!!

  • @blenyilma8070
    @blenyilma8070 3 года назад +79

    እኔ አማራ አይደለሁም ግን በኢትዮጵያ ውስጥ አማራ ላይ የሚደረግ የዘር ማጥፍት ይቁም እንቀወማለን

    • @edenmekonen8063
      @edenmekonen8063 3 года назад +1

      🙏🙏🙏

    • @rohobotethiopianrestaurant1935
      @rohobotethiopianrestaurant1935 3 года назад

      በርች አለቅን ያማል

    • @alulahabesha7207
      @alulahabesha7207 3 года назад

      እውነት ነው

    • @mubarkekadere7334
      @mubarkekadere7334 3 года назад +2

      ሠው መሆን በቂ ነው ነግ በኔ ማለት አለብን

    • @ahmedmuhaba4858
      @ahmedmuhaba4858 3 года назад +3

      ጤነኛ አእምሮ ያለው የአማራን ሥቃይ ይቃወማል ማኔኛውም ብሔር ተገፉተናል ቢል ውሸት እንደ አማራ ህዋሀት ጠባሣ የጣለበት የለም የግፉ ግፉ ዘሩን እንዳይተካ ብልቱን ያንኮላሹት የአማራን ህዝብ ነው

  • @raya7711
    @raya7711 3 года назад +41

    ቤቲየ እናመሰግናለን ባለሽ አቅም ድምፅ ስለሆንሽ በርች

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 года назад +64

    ዘረኝነት ይጥፋ ሁላችንም የኢትዮጵያ ልጆች ነን ይሄ ዘር ሚከፋፈለዉ ነገር በጣም ነዉ ልብ ሚነካዉ ንጹሃኖች ወገኖቻች በግፍ እያለቁ ነው እረረ ይብቃ😭😭

    • @teddikebede6922
      @teddikebede6922 3 года назад +3

      አውን ነው የታየሸ ዘረኝነት የአንች እናት በቢላው ብትታረድ ዘረኛ ትያለሸ

    • @samrawittaddese2131
      @samrawittaddese2131 3 года назад +3

      አማራ በቻ መሰለ ኢትዮጵያ ላይ እሚሞተው

    • @MD-mj6gy
      @MD-mj6gy 3 года назад +2

      ትክክል

    • @ethiohabesha7069
      @ethiohabesha7069 3 года назад +1

      @@samrawittaddese2131 እና ሌላ ማነው ታዲያ ማንም እየተነሳ ሚገድለው ከአማራ ውጪ

    • @samrawittaddese2131
      @samrawittaddese2131 3 года назад +3

      @ethio habsha ልክ እንደ ስምህ ኢትዮጵያዊያን በደብቡ በኦሮሚያ በትግራይ ማን ሞትን ያልቀመሰ የሰው ዘር አለ ሁሉም ቦታ ሰው ተገልዋል ሟችም ገዳይም ኢትዮጵያዊያን ናቸው በዚህ ሰአት አማራ ብቻ አይደለም የሚሞተው መርጦ ማዘንና ዘር መቁጠር ተገቢ አይደለም ።

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 3 года назад +109

    ወላሂ ወላሂ አደርገው ነበር ኝግሩ አንች አለሽበት አይደለሁም እንጅ አንች ልጆችሽን ጥለሸ እሞታለሁ እታሰራለሀ ያልሽ ጀግና ወላሂ ከናቴ ቀጥየ ጀግናየ ነሽ

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 3 года назад

      ውሸታን፡ነው

    • @ጣይቱብጡልብልሂቷ
      @ጣይቱብጡልብልሂቷ 3 года назад

    • @abebamucheye2070
      @abebamucheye2070 3 года назад

      👍👍👍👍👍👍

    • @superplayboyplayer
      @superplayboyplayer 3 года назад +1

      ማሕተብ ሥላሠሩ ትላለች እዴ የወሎ ሙሥሊሞች ናቸው የሚጨፈጨፉት ያሉት ወሬኛ

    • @sosososo-ov4oo
      @sosososo-ov4oo 3 года назад +1

      @@superplayboyplayer ዙዙ እሷ የሞቱትን ሳይሆን እሷን የሞጎቷትን አማራወች ነው

  • @emebetmoges2436
    @emebetmoges2436 3 года назад +37

    እውነት ነው የሀገራችን ነገር ከመኖር ወደ አለመኖር እያረገን ነው 😭😭😭

  • @ውቢቷጎጃሜ
    @ውቢቷጎጃሜ 3 года назад +20

    ትክክል ቤቲየ የኔ ኩሩ ኢትዮጵያዊት😘ፈጣሪ ሀገራችንና ንፁሀንና የአማራን ህዝብ ይጠብቅልን

  • @ፍሬሚዲያ
    @ፍሬሚዲያ 3 года назад +27

    እህህህህህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😭😭😭😭😭

  • @እማዬእወድሽአለሁ
    @እማዬእወድሽአለሁ 3 года назад +18

    አላህዬ በቃ በለን የአላህ በስደትም በአገር ዉስጥም አለቀን የአማራ ህዝብ የዋህ ነዉ አላህ እዘንልን ሀዘናችን ወደ ደስታ ቀይርልን ያረብብብብብ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @myfano2708
    @myfano2708 3 года назад +86

    በኦሮሚያ ፣ወለጋ አማራ ላይ የሚደረግ የዘር ማጥፋት ይቁም❗❗
    STOP AMHARA GENOCIDE IN OROMIA,WOLEGA❗❗

  • @godislove5271
    @godislove5271 3 года назад +19

    መሲየ ጀግና ሴት አመጣሽልን ተባረኪ
    ሁሉም አማራ ነቃ ብለህ ቤቲን ስማ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 года назад +3

    ቤትየ መልካም ኢትዮጵያውያ ጀግና የእማራቱ ልጅ በርች!! ስለፍትህ የምታደርጌው ሁሉ ለአንች ደግሞ እግዚአብሔር ይቁምልሽ🙏🏾 አይዞን ፍትህ እስከምናገኝ አብርንሽ ነን!!

  • @emumiftah5819
    @emumiftah5819 3 года назад +50

    ሰውና ጭራቅ መለየት የማንችልበት ዘመን ደረስን እንደኛ ክፋት ሳይሆን እንደ አላህ አዛኝነት በየትኛውም አቅጣጫ ለሚያነቡ እናቶች እሱ ይድረስልን

  • @HayatwelloyewaHayat
    @HayatwelloyewaHayat 3 года назад +29

    መርጦ ባልተወለደ መርጦ መገደል ፍትህ ለአማራ ህዝብ ምንም የማያውቁ ንፁሀን ወገኖቻችን አማራ በመሆናቸው ብቻ እየተገደሉ እኛ ቤተሠብ ላይ እስከሚደርስ ግደታ መጠበቅ የለብንም !ቤቲዬ አንች ጠንካራ ሴት ነሽ ወደፊት ብቻ💪

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v 3 года назад +34

    ወይኔ ወገን አለቀ በተለይ ልጆች ሲገደሉ ሊያውም በስለት ማየት ያማል ያማል ግፍ የግፍ ግፍ ነው።

  • @ኢትዮጵያሀገሬሠላምሽይብዛ

    😭😭😭 እምዬ ኢትዮጵያ ሠለምሽ ይብዛልኝ

  • @Samira-b2z
    @Samira-b2z Год назад +1

    ፍትህለእማራ እናት እባቶችህፃናቶችድምፅይሆና🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @meazii2151
    @meazii2151 3 года назад +22

    ቤትዬ እውነት ነው በሕይወታችን አይተን የማናቀው የሰው ልጅ በከንቱ እንደ አገዳ ስወድቅ ለዚሁ ም ያለ በደሉ ያማል ምስኪኑ የሀገሬ ሰው😭❤

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 3 года назад +8

    ልጅሽን አግዚአብሔር ይማራት 🙌🙌🙌

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 3 года назад +46

    ቤቴዬ በርች ድምጻችን ነሽ ከጎንሽ ነን እኔም እቀላቀል ነበር ቀርብ በትሆኝ ያማራን ሞት የሚቀነስ ከሆነ የራቁቱ ሰላማዊይ ሰልፉ ምን ይገርማል የሰው ልጅ ሲፍጠር እራቁቱን እይደል እንድ እንኳን ንስ የሰውን ልጅ ሞት ለመቃወም ቀርቶ !!?? 🙏😍

  • @ethiopia.hagiry7535
    @ethiopia.hagiry7535 3 года назад +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለደጉ ወገኔ ለአማራው ህዝብ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በቃ በለን

  • @fikrehabesha5744
    @fikrehabesha5744 3 года назад +31

    ፍትህ ላማራ ህዝብ መርጦ ባልተወለደበት መርጦ መገደል

  • @ናትናኤል-አ4ቐ
    @ናትናኤል-አ4ቐ 3 года назад +12

    የኔ ጀግና ቤቲዬ በርቺ ከጎንሽ ነን የኔ መልካም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን አማራ ደም ደሜ ነው የህዝቤ ስቃይ የኔም ስቃይ ነው ፍትህ ለንጹሀን ህዝቤ

  • @seadaseada9845
    @seadaseada9845 3 года назад +15

    ፍትህ ለአማራ እፍፍፍፍፍፍፍ ጨረሱን ዘድሮ

  • @እሙአህመድእናቷንናፋቂ
    @እሙአህመድእናቷንናፋቂ 3 года назад +10

    እኔ እምለው ለቤቲሌሂም አላህ ይሄን ነገር ከማድረግሽ በፊት ያሰብሽው ይሳካ ለአለም ጆሮ ይክተተው የኒ የዋህ አላህ ይጠብቅሽ

  • @ሀዋሰይድዩቱብ
    @ሀዋሰይድዩቱብ 3 года назад +62

    ፍትህ ለመተከል

  • @betitube12
    @betitube12 3 года назад +10

    betiy weLove U
    እግዜአብሔር ይፍርዳል ::

    • @GETNET-ETH
      @GETNET-ETH 3 года назад +1

      Me also l love you

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 года назад +14

    ቢትየ የእኔ ቆንጆ እውነት ነው ፍትህ ለአማራ እናቶች ሁሌ ለቅሶ አይ ዞን ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @fufufufu4847
    @fufufufu4847 3 года назад +46

    አረ መሲ ኣሪፍ ናት ለካ
    ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያዩሃት በድምፅ ብቻ ነው እማቃት የነበረው

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 года назад +3

      አረ በጣም ምርጥ ከስነ ምግባር ጋ ፈጣሪ ይጠብቃት

    • @mahizid360
      @mahizid360 3 года назад

      አማራ ብቻ ነዉ ኢትዮጲያ ዉስጥ እየሞተ ያለዉ?

  • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ
    @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ 3 года назад +11

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ቤቲያ አማራው እራሱ ለአማራው ጠላት በሆነበት ስአት አንች ስው ሆነሽ ተገኝተሻል እግዚአብሔር ከክፋ ይጠብቅሽ

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 года назад +1

    We're demanding justice for Amhara, Banderas, Hosanna, Metekel and Orthodox Christian innocent victims!!Stand up for your right!Stand 4 the truth 👏🙌🙏God bless & protect Ethiopia/Ethiopian Orthodox churches!Long live Ethiopia/Ethiopian Orthodox churches!Justice shall prevail!!

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 года назад +6

    የኔ ቆንጆ በርች እስቲ እግዚአብሔር ካአንች ጋር ይሁን እህቴ አይዞሽ ጋዜጠኛዋ እህታችን እራሱ በጣም እዎዳታለሁ።

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 3 года назад +11

    እህታችን ቤትየ የአማራው ህዝብ ድምፅ ስለሆንሽ እናናመግናለን ሁላችንም ከጎንሽ ነን ።

  • @mestiababu311
    @mestiababu311 3 года назад +6

    እፋ 😭😭😭😭😭😭😭😭አምላኬ ሆይ አማራ መሆን ወንጀል ነው ወይኔ ወገኔ የእነቶች የህፃናት ደም አተው ፈርድልን 😭😭😭😭😭😭ውስጤ ቅጥል እር ምን ልበል ቀን እደተደፋብን አይቀርም አተው አቅናን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @selamdagnew5048
    @selamdagnew5048 3 года назад +6

    የኔ እናት እኔም በባታዉ ብሆን እንዳችይ ሆኘ እህዝቤየ መታረድ ባሳይ

  • @habtambugalow5244
    @habtambugalow5244 3 года назад +7

    ትክክል ነሽ እኔም አብሬ በወጣሁኝ 😭😭😭😭😭 ፍትህ ፍትህፍትህ ለአማራ ህዝብ ኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 3 года назад +12

    What a brave woman I am so proud of you .
    God be with you

  • @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ

    የእኔ እናት ፈጣሪ ይርዶሽ ምን አይንኳሽ 😢😢😢😢😢😢

  • @sarakessete1494
    @sarakessete1494 3 года назад +3

    የመጨረሻ ዉሳኔ ነዉ ጀግና እሱ ብቻ ነዉ የቀረዉ ወሳኝና ቆራጥነት ነዉ በርቺ እህታችን💚💛❤

  • @eeee4817
    @eeee4817 3 года назад +22

    አረ እስከመቼ አማራ ሰው የሚሆነው እስከመቼ ነው ፍትህ ይሄ ደግሞ ታማኝ እሚሉት ሰው ትግራይ ትግራይ እያለ ይጃጃላል ከፖሮግራሙ በሆላ እንዳይገሉት ሲጃጃል

    • @anchinalu3250
      @anchinalu3250 3 года назад +1

      ትግራይ የሚለው፣። ትግራይ፣ ምድራችን፣ ህዝባችን ፣ ስለሆነ፣ ነው። አማራ ብቻውን ፣ ትግሪም ብቻውን ኢቲዬጽጵያዊ ስላልሆነ ነው። የቅማቸውን ያህል የሚተጉትን ፣ ፍቅርን አንድነትን በስራ የሚስብኩትን እባካችሁ፣ ልቀቁአቸው። ይልቅስ በእውነት በእግዚአብሔር ፊት በንስሃ እንቅርብ። የኢየሱስ ድምፅ ከሃጢያት ሁሉ ያነል። ፍትህንም፣ ይስጠናል።

    • @eeee4817
      @eeee4817 3 года назад

      @@anchinalu3250 በፍቅር አያምኑም ትግራይ ማለት የቀን ጅበ ናቸወ ሴራቸው ወዲያ ድረስ አማራን ማጥፋት ነው ብቻ ፈጣሪ የአማራን ደም በቃ ይበል ይህኔ ከትግራይ አንድሰው በግፍ ቢገደል የአለምጦርነት ይከፍታሉ የአማራዝምታ አስከመቼ አናምንእስኪሆን ነው ኢትዮጲያእምትገነባው በአማራደም የግፍሞት ከሆነ እስከወዲያኛው ይወቅር አማራ እናቶችአባቶች ወጣቶች ይቆዩ ግጠው ግጠው ለጨረሶት አገር በባዶ አማራ ይለወቅ የዋህ የዋህ ብለው ጅልአድርገውት አረፉ??????

    • @selamasefa6649
      @selamasefa6649 3 года назад

      ማን ተጃጃሉልን አላችሁ አማሮች መች የዋዛ ሆናችሁ እና ከናንተ ይብስ ገዳይ አለ እንዴ

  • @eeee4817
    @eeee4817 3 года назад +11

    እንዳቺ አይነት 10የአማራሴት ቢኗሩ አማራ አይሞትም ነበር

  • @nardostesfaye6981
    @nardostesfaye6981 3 года назад +11

    አር ኦ ለአማራ እንት አባት ህጻናት ለሚታርዶት ፍትህ ያጣ ጮሆት😭😭😭

  • @serkaserka9008
    @serkaserka9008 3 года назад +10

    ጀግና ናት ቤቲ እውነተኛ ሰው ናት

  • @romanfreed9745
    @romanfreed9745 3 года назад +7

    ጭንቀትሽን እረዳለሁ እናትየ ግን ለአማራ ህዝብም በግፍ ለሚገደሉት የሰው ፍጥረታት ቤታችንን ዘግተን ከልባችን ለእ/ር እንጩህ እናልቅስ እሱ ብቻ ነው መፍትሔያችን

    • @makim3975
      @makim3975 3 года назад +1

      መፀለይ ዋናው ነገር ቢሆንም ከመፀለይ ባለፈ ማድረግ ያለብን ነገር ማድረግ አለብን‼️‼️

    • @ፍቅርያሸንፋል-ዀ2ዘ
      @ፍቅርያሸንፋል-ዀ2ዘ 3 года назад

      አደንዛዥ አትሁኑ
      ካገር ወተሽ የተሠደደሽ ሂወትሽን ለመቀየር ነዉ
      ሥለዚህ ለአማራ ህዝብም ፆለት ብቻ ሣይሆን በተግባር መሥራትም ያሥፈልጋል እህቴ?

  • @ማስቴ
    @ማስቴ 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ቤቲዬ የእውነት ሰው ነሽ
    ፍትህ አማራ በመሆናቸው ለሚገደሉ ህጻናት እናቶች😭😭😭😭😭😭

  • @belayenshegebera6072
    @belayenshegebera6072 3 года назад +21

    ቤትዬ ደሜ የኔ እህት በርቺ ስለእውነት በምናየው ነገር በጣም ታመናል ከጎንሽ ነን

  • @ጉራብቻ-ኰ5ጨ
    @ጉራብቻ-ኰ5ጨ 3 года назад +12

    ፈልገው ባልተወለዱ ዘር ማጥፋት ምን ይሉታል ማርያም ያሳዝናል ሚስኪኑ ወገኔ እኮ አለቀ የእውነት አምላክ ይታረቀን ያማል

  • @amharaethiopia4854
    @amharaethiopia4854 3 года назад +8

    I wish we have more people like you who stand with the victims

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 3 года назад +2

    ፍትህ በግፍ ለሚታረዱት ለአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 3 года назад +9

    ምን እንደምልሽ አላዉቅም ተባረኪ እዲሜ ይስጥሽ ሚዲያዉም ተባረኩ

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 3 года назад +1

    ፍትህ ለአማራ እናቶች አባቶች ህፃናት አዛውንቶች መርጣቹሁ ለምትጮሁት ምነው አማራ ሰው አይደለም

  • @lahelenamanore9362
    @lahelenamanore9362 3 года назад +6

    ቤትዬ በርች በአብይ አመድ እና ሸመልስ አብዴሴ የኦሮሞ ብልጽግና ኦነግ አማራን እየጨፈጨፈ ነው ድምጽ ሁኚ😭😭😭😭🙏

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 3 года назад +5

    ሽመልስ አብዲሳ እና አብይ ናቸው አማራውን የገደሉት ያሳዝናል😭

    • @gshygegg391
      @gshygegg391 3 года назад

      የትያየህ

    • @wollodesie2116
      @wollodesie2116 3 года назад +1

      @@gshygegg391 ልታስተባብል ነው? አንተም አንዱ አራጅ ነህ ይህንን ልትክድ ከፈለክ።

  • @ahmedmuhaba4858
    @ahmedmuhaba4858 3 года назад +7

    የደም ጎረፉ እሚዘንብበት ኦሮሚያ የአላህ ቁጣ ይውረድበት አላህ በዳዮችን የጃቸውን ይሥጣቸው ይሄንምድር ዘር አይብቀልበት

  • @weynsetdesale5556
    @weynsetdesale5556 3 года назад +9

    ፍትህ ለአማራ የአማራ ደም እንደጉርፍ ፈሠሠ ዋዋዋ ይይይይ የሠሚ ያለሕ

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ፀ6ዠ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ፀ6ዠ 3 года назад +6

    ቤቲዬ የአማራ ጀግና ደሜ ለአማራ አለች ከምትባል ተቆርቋሪ አንዷ እና ግንባር ቀደም ሚና እየተጫወተች ያለች የደብረ ማርቆስ ጀግና ነች
    ቤቴዬ እመብረሃንንን ከጠላት ሁሉ ትከልልሽሽሽ ከፊት ትምራሽ ከጎን ትደግፍሽ ምነው ብችል እና መጥቼ ለወገኔ ድምፅ በሆንኩ

  • @መልከማሪያም
    @መልከማሪያም 3 года назад

    ከዚህ በላይ ህመም ፣ከዚህ በላይ ቤት አልባነት፣ ከዚህ በላይ ወገን የለሽነት፣ከዚህ በላይ ወኪል አልባነት ፣ ከዚህ በላይ ባዶነት ፣ ከዚህ በላይ ባዶ እርቃንን መቅረት ፈፅሞ የትም የለም !! አማራ ሀገሬ እያለ ሀገር አልባ ሆነ።😢😢☝🏽

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 3 года назад +6

    እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን የኔ አስተዋይ ልባችን ደምቶ ቁጭ ብለናል በቦታው ስላልተገኘን እንጅ እኛም ሟች ነበርን

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 3 года назад +2

    ቤትየ የኔእህት እውነትሽን ነው እየሆነ ያለው ነገር ልብ ይሰብራል እግዚአብሄር ያያል ፍርዱንም ይሰጣል አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ቀን አለው፡፡

  • @ethiopianamahara
    @ethiopianamahara 3 года назад +4

    አዎ የኛ ጀግና በርችልን የአማራዎች ሞት እጅግ ያማል ።

  • @edenmekonen8063
    @edenmekonen8063 3 года назад +6

    መሲ እናመሰግናለን 🙏 ቤቲዬን ስላቀረብሽልን

  • @Enkutatash77
    @Enkutatash77 3 года назад +3

    ያገሬ ልጅ ቤትዬ ጀግና እንደው አማራ ግን ምንድን ነው ያፈዘዘን የሌላውን ሳንነፍቅ ለህዝባችን መጮህ ያቃተን 💔

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    ቤቴዬ ጀግን ነሽ ማርያምን የአማራ ዳስቦራ አፈር ብሉ ነገ እናቴን ልይ ብላችሁ የምትመጡበት ቦታ አይኖራችሁም። ከጎኗ ሆናችሁ ለወገናችሁ ድምፅ ሁኑ የአማራ ደም በከቱ ፈሰሰ እግዚአብሔር ይፈርዳል ወገኔ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @maryamawittarekegn1423
    @maryamawittarekegn1423 3 года назад +11

    ቤቲዬ ትለያለሽ አንች የአንችን እንዲህ መንሰፍስፍ እይቶ መድሃኒአለም ይድረስለት ለዚህ ሚስኪን አማራ

  • @ፊደላዊት
    @ፊደላዊት 3 года назад

    እህታችን ቤቴልሔም ተባረኪ ፈጣሪ ይርዳሽ አጠገብሽ ብሆን አብሬሽ ለመዉጣት አንዴም አላስብበትም ነበር ግን አንቺ ከጀመርሽዉ ሌሎች ሀገሮችም ላይ እንደሚደረግ ተስፋ አደርጋለሁ በርችልን ጀግኒት።

  • @teddyakey
    @teddyakey 3 года назад +5

    GOD BLESS ETHIOPIAN🙏🙏🙏

  • @selamleamara2025
    @selamleamara2025 3 года назад +2

    የአማራ ደም ገና የኢትዮጵያን መከራ ያበዛዋል😭30 አመት ሙሉ ሲገደል የኖረ አማራው እያለ አሁን ደግሞ ልጇን ከፊቷ ላይ በካራ እየገዘገዙ ያረዱባት የአማራ እናት እንባ ገና
    የኢትዮጵያን ምድር ሲኦል ያደርጋታል ሁሉም መከራን ይቀምሳል ነጮች አማራን አይሰሙትም ድሮ ኢትዮጵያ መጠን ሳለ ገርፎ ያባረረን አማራ ነው ብለው ስለሚያምኑ።

  • @amharaethiopia4854
    @amharaethiopia4854 3 года назад +3

    Thank you so much for being voice for the voiceless Amhara.

  • @foziyamohammed3110
    @foziyamohammed3110 3 года назад

    የኔ ጀግና ሚንው አችጋ በሁንኩ ኑሮ አቸጋአ ነን የኔ ውድ አማራ ማልት ትልቅ ህዝብ ነው ይህ አይገባውም በቃ ይበለን

  • @abenetamare7045
    @abenetamare7045 3 года назад +4

    ፈትህ ለአማራ ህዝብ

  • @sofiyaolpidris7335
    @sofiyaolpidris7335 3 года назад

    እናመሰግናለን ቤቲ እንዳንድ ኢትይጵያዊት ለሚታረዱት ወገኖች ድምጽ ለመሆን በዚህ ደረጃ ምሰዋትነቴ ለመክፈል በመነሳትሽ ክብር የሚገባሽ ጀግናነሽ

  • @ዮርዳኖስወለተጻድቅ
    @ዮርዳኖስወለተጻድቅ 3 года назад +24

    እሬቁት ባይዎጣም እኮ አሁን እራሱ ደምፅ ሆነሻል

    • @abebamucheye2070
      @abebamucheye2070 3 года назад

      👌👌👌👌👌👌

    • @Tsedi20112
      @Tsedi20112 3 года назад

      ድምፁን የፈለገችው ለአውሮፓ ለፈረንጆች ነው እንጂ በአማርኛ አይደለም

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 3 года назад

      @@Tsedi20112 አውሮፓ ምን መፍቴ ይሰጣል እራቆትነት ምንም መፍቴ አይሰጥም ቸሩ እግዚአብሔር አምላካችን ብቻ ፍርድ ይስጥልን እንጂ🙏🙏🙏🙏

  • @eyerusalem5879
    @eyerusalem5879 3 года назад +2

    የእውነት አማራ ነሽ። ጀግና ቤቲ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 года назад +4

    ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ በግፍ ለተጨፈጨፉት የአማራው ወገኖቼ😭😭😭😭😭😭

  • @tigistadane2617
    @tigistadane2617 3 года назад +1

    ቤቲዬ አስገረሚ ሰዉ ነሽ ጌታ ኢየሡስ በደሙ ይሸፍንሽ ሠዉ የዘራዉን ያንኑ ያጭዳል ይላል የዘሩትን በልጅ ልጆቻቸዉ ያገኙታል ፍትህ ከ ሠ ማ ይ እንጠብቃለን

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 3 года назад +14

    STOP GENOCIDE AMHRA

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 3 года назад

    ያማራ እናቶች እናቶቻችን ናቸው የማራ አባቶች አባቶቻችን ናቸው የትግራይም የኦሮሞም እናት አባቶችም እንደዘዋ እግዚያብሄር ለኢትዬጻያ ሰላም ይስጠን ፍቅር ይስጠን

  • @ፀሀይነኝቤተሰብአፍቃሪ
    @ፀሀይነኝቤተሰብአፍቃሪ 3 года назад +10

    ቤትየ የአንች የተለየ ነው ፍትህ ለአማራ💔💔💔😭😭😭😭💔😭

  • @bilenasfawasfawbilen9965
    @bilenasfawasfawbilen9965 3 года назад

    እውነት ነው አሁምን ዋጋ እየከፈለ ያለው አማራ ነው ፍትህ ለአማራው ቤቲ ለምስኪን ወገን ድምጽ ስልሆንሽ እናከብርሻለን

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 3 года назад +6

    ትግሬዎች መሬት ለመሬት እየተንከባለሉ ሰሙዋቸው ብለሽ ባታደንቂያቸው ደስ ይለኛል ምክንያቱም እነሱ አላማቸው ሐገርን ለማፍረስ ነው ። ጎበዞች ግን አይደሉም አረመኔዎች እና ጥቅማቸው ስለተነካ ነው ።

    • @alemethiopiawittube4604
      @alemethiopiawittube4604 3 года назад +1

      ውሸትም ይሁን እውነት ድምጻቸውን ዓለም ሰምቶታል አንድ እንሁን ነው መልክቷ

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 3 года назад

    በርች ቤቴየ ኢትዮጵያ ሙተን የምንወርሳት መንግስተ ሰማያት አይደለችም ሌሎቹ ብሔሮች እንድትፈርሰ ከፈረዱባት አማራ ብቻውን እሰከዚህ ድረስ መሰእዋት ከፍሎን

  • @tigesttesfawe5744
    @tigesttesfawe5744 3 года назад +6

    ፍትህ በወለጋ ያለው የዘር ማጥፋት 💔💔💔💔💔💔

  • @medesdesainj4659
    @medesdesainj4659 3 года назад

    ፍትሕበግፍተሳዶለሚታረዱንፀሐንየአማራሕዝብ

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 3 года назад +290

    አማራ መሆን ወንጀል አይደለም ፍትህ ፍትህ ላማራ ህዝብ በመተከል እና በወለጋ ለሚጨፍጨፉ ለንፁሀን አማራን የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው እየተካሄደበት ያለው። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 3 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 года назад

      👌👌👌👌

    • @ፀሐይፍቅርተሥላሴ
      @ፀሐይፍቅርተሥላሴ 3 года назад +1

      ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭

    • @i_love_chips_
      @i_love_chips_ 3 года назад +2

      Yes it is true 👍all this is TPLF flat never forgotten in my life

    • @tsadkanabrha109
      @tsadkanabrha109 3 года назад +2

      አፈር ብሉና የትግራይ ነገር ውሽት ነው ትላለች አማራ አይደለም እንዴ ቪዲዩ እየስሩ እየገደሉ ግደል እየከተታቹሁ ትግራይ ውሽት ነው ትላለች ይቺ ደደብ