Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እስኪ ቁረአን ቢቀራበት ኢሻአላህ ይድናል የምትሉ
ኢንሸአሏህ አላህ ያግዛችሁ
የኔ ውዲ ደሞ ቆጂየ ናት ለአሏህ ብላ የማይሠማ የማያወራ ባል ማግባት ይህ ትልቅ ትአምር ነው አሏህ ጀዛሽን በዱኒያም በአኼራም ይክፈልሽ ያረብ ያረብ ያረብ
እሱም ቆንጆ ነው ተበሰቋቁሎ ነውጅ አላህ ይርዳቸው ያረብ😢
በጣም ሲያምሩ የኔ ቆንጆወች😢❤❤❤❤❤
ቁራአን ይቀራለት መፍትሄ አይጠፋም ያረቢ አላህ ያሽረዉ
ያአላህ ሊያወራ መስሎኝ ድምጽን ስሰማ ልቤ ስብር አለ
አሚን ፍቅራቸውን እስከመጨረሻ ያድርግላቸው
ከክርስትና መተሺ መናገር መስማት የማይችል አግብተሺ ሚገርም ነው አላህ አዱኒያ አኼራሺን ያሳምርልሺ ያረብ አች ጀግና ነሺ የዘመናችን ሱመያ😢😢😢እሱንም አላህ ጤናውን ይስጠው😢😢
ደምሪኝ፣ውደ🎉
ትክክል ውድ አሚን
አሚን ያረብ😢😢😢
እኔኮ ሰለምቴወችን የምወዳቸው ልባቸው ባንድ ጊዜ ሙስሊምነን ከምንለው በላይ. አማኞች።ናቸው
@@user-ii4fb4vf6v በጣም አላህ ልባቸውን ያገራላቸዋል
መርዳት ለነዚህ ነው የመዳም ቅመሞቾ ለጠገብ ትረዱ የለ አዘኑኙ
ሳህየኔዉዲእህት
😢😢😢ሳህ😢😢
አካውታቸው
Tikekel
ማሻአላህ እሚገርም የኢማን ጥግ አላህ ይጨምርልሽ 😭😭😭😭
የኔ አባት እስኪ ሩቅያ አስቀሩባት ሙስሊሞች ለሙስሊም ወድም እህቶቸችን መታገገዝ አለብን እህ
ደሚሪኝ 6:00
ትክክል😢
ቁረአንቁሩበት
ረህመተኛው ጌታ በራህመትህ ስር አኑራቸው የርዝቃቸንም በር አንተ ክፈትላቸው ያረብ ያረብ
አላሁመ አሚን እዴት እዳስለቀሱኚ የአላህ
@@user-bo2hb6rc8g በጣም አለመስማትም ሆነ የፈለጉትን መናገር አለመቻል በራሡ ትልቅ ተፅዕኖ አለው እንኳንስ ማጣት ተጨምሮበት እና ሰበብ በማድረስ እንተባበራቸው የነጋችንን አናውቀውም
أمين يرب
እባካችሁ ብዙ ተከታይ ባላቸው ዩቱበሮች ይቅረቡ ሙስሊሞች መርዳት ግደታችን ነው እባካችሁ
ደሚሪኝ 5:16
ሳህወላ
@@newid5082ደምሪኝውደ🎉
አዉ ትክክል እነዚህን ቤተሰቦቻችን መርዳት አለብን
እኔንም አለሁ አግዛለሁ❤
ልጅቱን አላማድነቅ ንፉግነት ነው ጀዛሽ አላህ ኸይር ውዷ👌
በጣም እኔብሆን ብየ ሣሥብ 😭😭ከባዲነው አላህ ትግሥቱን ሲሠጥነው አላህ ሙሉ አፋያውን ይመልሥለት በደሥታ የምናያቸውም ያዲርገን ችግራቸውን አላህ ይቀፍላቸው ያረብ
ወላሂ በጣም አለማድነቅ አይቻልም አላህ ይርዳቸዉ 😢😢
ወላሂ ጀግኒ ናት እምትሉ ላይክ አድርጉይ
ይረዱ የምትሉ በላይክ
ሩቃ ቢቀራለት ሀሪፍ ነው አላህ ያድነው አይዞን
ደሚሪኝ 5:44
Amiiiiin
ሲለቅስ አጀቴንበላኚ ቁረአን ቢቀራለት ሊለቀዉ ይቺላል ኢሽአላህ
በትክክል ውድ
የአላህ
ደሚሪኝ 5:28
Awo yikerabet aslekseg siyalkas Allah afiyawun yistew y arebbbb
😢😢😢😢
አላህ አፊያህን ይመልስልህ አላህየ ኑሮችሁን ያሳምርላችሁ በራህመቱ
ደሚሪኝ 7:01
ወደት እህቴ
የአሏህ
እሩቃ አስቀሩበት ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም
ትክክል ይቀራበት
አቡኪ እባክህ ከአሏህ ታገኛለህ ምንዳህን ሩቃ አሥቀራለት አሏህ አፍያህን ይመልሥልህ ወንድሜ እህቴ ጽናቱን ይሥጥሽ
ደሚሪኝ 9:36
Awo askerbet
አላህ ያፅናችሁ አብሽሩ ረዝቃችሁ ከአላህ ነው አላህ ሆይ አንተ ለተቸገሩ ሁሉ ማገኘትን ለታመሙ ጤንነትን ወፍቃቸው ያረብ
ደሚሪኝ 10:00
አሚንያርብ፣ደምሪኝ🎉
አሚንንንንንንን ያረብ🤲
እፍፍፍፍ አላህ የምሰማበትና የምታወራበትን አፍህን እንና ጆሮህን ይክፈትልህ ላላህ ሚሳነው የለም 😢😢😢😢
ደሚሪኝ 9:08
ቆይ እነታ ልተደምጡነዉ ልትመሩነዉ ወይስ በየቦተዉ ደምሪኝ አራ ይደብራል
አሚንአላህአፍይርገዉ
አሚንንንንንንንንያረቢ
ሱብሀን አላህ ማሻአላህ ኢማንሽ ሙሉ ነው አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ለሁላችንም አቂባችንን ያሳምርልን
ደሚሪኝ 11:36
በህክምና ጆሮላይ የሚገጠም ኤርፎን ይታዘዝለታል ከዚያ መስማት ይችላል፡። ተዋጥቶለይ መገዛት ይቻላል።
እናግዛቸው በአላህ ተሠባሥበን
@@Rehima-tk4upትክክልእናስታዉስ
እስኪ ቅመሞችየ እንርዳቸዉ ባአላህ
ዬትነዉ የሚገኘዉ አጎቴ እደሱነዉ አይሰማም አይናገርም በምልክትነዉ
ጎበዞች ቅን እኮ ነን እንባያ ፈሰሰ
😢😢😢😢😢😢😢😢አስባችሁታል ስሜታችንን መናገር ሳንችል ስንቀር
Anijeteni belagni😢😢😢
Aweii welyii
💔💔💔💔💔💔💔
🥲🥲
በጣም😢😢😢😢😢
ያሱበሀን አሏህ ይገርማል ጀግና ነሽ አብሽሪ ያልፋል የማያልፍ የለም ይች አለም ፈተና ያልፋል
ወይኔ መራቤቴ ጎረቤቴናት አላህ አፊያ ያድረግሺ ያድርግለሺ
ደሚሪኝ 7:47
@@user-ym8dm3zz4o ok
እባከቹ ሚበር ቲቭ ለይ ይቅረቡ ቡዙ ተከታይ አለቸው በጣም እገዛ የስፈልገቸዋል
ትክክል አሜሪካ ያሉ ወንዲም እህቶች አሉ በጣም የሚረድ ሚንበርን የሚከታተሉ
Mamebr tve Akrebachew ebakachu
ማሻአላህ፡ሙስሊሙ ሊረዳቸዉ ይገባል
ደሚሪኝ 7:57
በጣም ትክክል
በጣም ወላሂ
አላህ አፍያ ያድርግህ አንቺ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ አላህ ይጨምርልሽ።
ደሚሪኝ 7:33
ከአሏህ ተስፋ አይቆረጥም እሩቃ አስቀሩበት አሏህ መስሚያዉንም አፉንም ይክፈትለት እሱ ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ ነዉና
ደሚሪኝ 6:11
ያረብ
Ehete allah bedunyam beakheram jenten yewefkesh lesum allah mulu afyawun uesetew yareb
ጀዘክ አሏህ ኸይር ሀቂቃ ወድማችን አላህ ይጨምርልህ መሰሎችህን ያብዛልን የሰዉ ችግር የሚረዳ የሚረዳ ሰበቡን የሚደርስ ወድም ማገኘት በራሱ መታደልነዉ አላህ ይጠብቅህ
የኔመንገድላይ ይቅርቡበሶፊያ እምትሎ
አብሽሪ እህት ቁረአን ይቀራበት ሙስልም ግደታችን ነው አንድ የሙዚቃ የድራማ ሰሪ ቢሆን በሚሊዮን ነው የሚረዳው ትልልቅ ዩቶብ በሮች አብስ ሙስልሞች ወላህ ግደታችሁ ነው ነገ ያስጠይቀናል
ሙስሊም ክርስቲያኑ ፍራንክ ጫዋታ ይወዳል ቁም ነገሩን ማን ይመልከተው
ሡባሀን አላህ የሠዉ ልጂ የሚገጥመዉን አያቅም እና ክፉን ያርቅልን ያረብ እንርዳቸዉ አላህም ያግዛቸሁ አብሹሩ ለከይር ነዉ ያልፋል
ያረብ እረዝቃቸዉ ያረብ
ደሚሪኝ 9:22 9:23
ሱባሃን አላህ እጅግ ጠካራ ናት አላህ አፊያህን ይመልስልህ ወንድማችን
ያረብ እስኪ ምን ተማርን የኛወቹ ልጆች?ብዙነዉ የተማርኩት በበኩሌ 🥰ኢሽአሏህ አላህ ያግራልን
በጣም ወላሂ የበላያችነንጁ የበታችነን አናይም ሱብሀን አሏ ሰርተን ለበላን እናማራን አላህ ይረዝቃቸው
ሱበሀን አላህ የሷን ጀግነን አለማደነቅ አይቻልም አላህ ያሰብሺው ሁላ ያሳካልሺ የኔ ጀግና እሱንም አላህ አፊያውን ይመልሰለት ያረብ
የአሏህ አሏህ ብርታቱን ይስጥሽከችግር በሗላ ድሎት አለየዱኒያ ችግሯም ደስታውም አጭር ነትሞት በለለው ጀነት ያኑራችሁ
አላህዬ አተ አይቸግርህምና አፊያዉን መልስለት😢😢😢
ያርብብብአሚን
አሚን
በጧትም በማታ አላህ ከናተጋይሁ መሸአላ በርች የኔእህት ባቋምሽ እምጰኒ ያድርግሽ እሱንም አፊያውን ይመልስለት ያረብ😢
ጀግና ነሽ አላህ እርዝቃችሁን ይክፈትላችሁ
አላህ ሙሉአፊያውን ይመልሰለት የኔ ጀግና እህት አላህ መልካምስራሺን ይቀበልሽ አንች ጀግናነሽ
ስበሀናላህ አጅብ ጀግናዋ ሱመያ አላህ ይጨምርልሺ ሩቃ ቢቀራበት ይለቀዋል
አላህ ኸይር ያሰማን ያረብ በራህመቱ ያረብ
ያአላህየ እርዚቃቸዉን ክፈትላቸዉ
አላህ ሱብሀነሁተአላ ችግራቹን ያቅልልላቹ ሙሉአፍያቹሁን ይመልስላቹ ያረብ አላህ ፅናቱን ይስጣቹ
ደሚሪኝ 8:54
ደምሪኝውደ
ሚስኪን ደሞ አይን አይንዋን ያያታል ኡፍፍፍ አላህ አፊያህን ይመልስልህ
ደሚሪኝ 11:10
አላህ ፅናቱን ይሰጥሸ አይዞሸ እህቴ አላህ ዘንድ ትልቅ አጅር ይከፈልሻል ኢንሻአላህ አላህ ጤናው ይመልሰለት አላህ ሁሉም ማድረግ የሚችል ነውና
ደሚሪኝ 8:36
@@user-ym8dm3zz4o😡😡😬😏😏😏
እስኪ ሩቃ ሞክሩለት 🎉🎉🎉🎉
ትክክል፣ደምሪኝ🎉ውደ
አሪፍ ነበር ሩቃ ቢሞክር
አው
ከባድ ነው በእርዳታ በርካው የለውም ቢያንስ ህክምና ዶሮው ቢያገኘ
እነሱን ከአላህ በታች የርዚቃቸው መክፈቻ ሥበብ የሚሆን ሰው ያሥፈልጋቸዋል ሶሻል ሚድያ የምትጠቀሙ ሸር አርጉላቸው ምን አልባት የገዘብ አቅሙ ያላቸው አዛኝ የሆኑ የአላህ ባሮች ጋ ከደረሰ ከጎናቸው ሊሆኑ ይችላሉ
እመኑኝ ጅን ነው ሳይሰለቹ ቢቀሩለት ይለቀዋል
ነውወዶቆነው አለቺኮ ቁረአንቢቀራ ይለቀዋል
ጎበዝ ነሽ ቆንጆ ነሽ የመዳም ቅመሞች ይረዱ እነዝህ ናቸው የሚታገዙት አስታዋይ ነሽ ጎበዝ እችን እህት እናግዛት ቅመሙ ሁላ ንቁ ኮሜንት ጻፉ ኮሜንታችን ይሰማ ከፍተኛ ሚድያ ይቅርቡልን ፍትህ ቲክቶክም ይቅርቡ እንገዛቸው ቤትም መኦናም ይሟላላቸው
የኔ ወርቅ ማርነሽ አላህ ሪዚቃችውን ያብዛላችው❤
አላህ ይርዳችሁ እህቴ አብሺሪ አላህ እርዝቃችሁን ይክፈትላችሁ በለን አቅም እንገዛቸው
ደሚሪኝ 12:07
ያረቢ አላህ ያላሰባችሁትን እርዚቅ ይክፈትላችሁ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ጠንካራ ነሽ እህቴ ስታለቅስ አለቀስ አህ ያረቢ ጤናህን ይስጥህ አላህ ኸይሩን ይምረጥላችሁ
አብሽሪ አብሽሩ እረዳታለን አካውት ካላቸው 😭❤❤
እህቴ በጣም ጀግና ነሺ የዘመኟ ሱምያ ብየሺ አለ የዱናን ምቾት ሳትመርጪ ለአሄራሺ አስበሺ በዛ ላይ ሰለምቴ ነሺ አላህ ይሄን ሰምቶ ጤናውን ይመልስልህ አችንም እርሜስን ያርዝመው ደስ የሚለ እንዱና ይስጣችሁ
አልሀምድሊላህ አለ ነኢመተል እስላም
ደሚሪኝ 9:47
ስልካቸውን ወይም በትልልቅ ሚድያ አቅርቧቸው መርዳት የምንፈልግ አንጠፋም
የዘመኔ ጀግና ሱመያ አንች ነሽ አላህ ርዝቃችሁን ይክፈትላችሁ እስላማዊ ግደታችነው ሁላችንም ልንረዳቸው ይገባል ያጀመአ
ማሻአላህ ተበረካ አራህማን ምንኛ የተደልሽ ነሽአቡኪ እባክህ ሚንበር ሚዲያ ይቅረቡ እዛ ብዙ ተከታታዮች አሉ ጥሩ እገዛ ይደርግላችኋል
የሙሀመድኡመቶችይመለከተናልእንተባበር
አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አላህአፉያዉንይመልስለትያረብአብሺሪ እህታችንአላህያልታስበዉንሪዚቅይርዝቃችሁ አላህእዱኒያንአኸይራሺንያሳምረልሺ ሱባሀንአላህ ምንእንደሚመጣብንአናቅም አይእዱኒያአላህይጠብቀን ቁራአንአስቀሪበት እህታችን
አላህ ከችግር ያውጣችሁ አንች ጀግናነሽ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ አላህ አፊያውን ይመልስለት
የአልላህ ሲያሳዝን ደሞኮ ተጊዜ በሓላ እንደዚሕ የሆነዉ አብሺሩ
ደሚሪኝ 8:19
አላህ ያስደስታቹ በአፍያ ውዶቼ አብሽሩ
ወድሜአላህአፍያህንይመልስልህህህ
ኢናሊላህ ወኢናኢለሂራጂኡን አሏህ አፊያዉን ይመልስለት አሏህ ያስችልሽ ያረብ በራህመቱ ኢሻአሏህ
አሏህ አፊያ ያዲርግሽ ያረቢ
ደሚሪኝ 10:39
ያርብ ያሰሚዱአ ያርብ አለሚን ልብንም ጁሮውንም ብርሐን አድርግለት የአላሕ ምን ይሳንሐል ሰልጣኑ በአንተ እጂ ነው የአላሕ
የኔ ኢባ ይርገፍ አይዟቹ እባካቹ የማዳም ቅመሞች እባካቹ እንርዳቸው
አላህ በእዝነቱ ኑሯችሁን ያሥተካክልላችሁ ሥበቡን ይፍጠርላችሁደግሞ ቆጅዬ ናት የኔ እህት አይዙሺ ሁሉም ያልፋል
ሱበሀናላህ አችንም ውድ ጀነቱን አላህ ሱበሀነወታአሏህ ያበሽርሽ
አላህ ይረዝቃችሁ ያረብ
ሰይጣይ ነዉ የያዘዉ
አላህ ጀዛሽንይክፈልሽውዴ ድኒያሁሉምያልፋል
ደሚሪኝ 11:21
በጣም ያዛዝናል አላህ ጆሮህን አላህ ይመልሥሎህ ጥሩ ሚሥት ሰቶሀል
በምን እናግኛቸዉ እደት እንርዳቸዉ የምትሉ ቪደወዉን እስከመጨረሻ እዩት መጨረሻ ላይ ሁሉም አለ👈🏿👈🏿👈🏿👈🏿
አልሃምዱሊላህ ወሏሂ ሁሉ ተሞልቶለት የማያመሠግን ሥቱ ነው ያሥለቅሣል ሡበሀን አሏህ አሏህ ይርዳችሁ ጀግና ነሽ ማሠብ ለአኺራ ነው
ቁጥራቸውን በአላህ እርዳችው ይችን ቸግናሤት
ያጆሮ ሰመአ አሌ ታበብረን እንግዘለት
ይህን ሰምተው ሩቃ ቤቶች ሊላህ ብለው ካልቀሩበት እመኑኝ ሆድ አደር ናቸው
አረብሐገር ያለሽ እሕቱ በመጀመሪያ መርዳት ያለባት ይሕን ወድሟን ነበር
የኔምስኪን
በዲኑ አላህ ያፅናሽ ማሻኦ አላህ ጀግና ነሽ ለባለቤትሽም አላህ አፍያውን ይመልስለት።❤❤❤
አሚንንን❤❤
ቁረአን አስቀሩበት
ማሻአህ ደሞኮ ቆጆ ናት ሁለታቼውም. ቆጆዎች ናችሁ ወድሜ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ
እስልምና ከመቀበሏ በላይ የስነ ልቦና ጥንካሬዋ ያስገርማል
ማሽአላህ ጎበዝናሽ😢😢 አላህሰበቡን ያስገኚለት
ኡፍፍፍፍ ሱብሀን አላህ ጀዛሺን ይክፈለዉ ወንድማችንንም አላህ ያድነዉ
አላህ አፊያህን ይመልስልህ የኔወንድም
ደሚሪኝ 10:57
ውንድምእቶቸ በአላህ እንርዳቸው እሷከውሰነችው ውሳኔ እኛ ከምናውጣት ሽርፍራፌ እስቲ እንየው እባካችሁ
አላህ አፍያ ያርግልሽ አብሽሪ አላህ ሚወደዉ ሰው ነው ሚፈትነዉ
ደሚሪኝ 10:11
ደሚሪኝ 10:22
ያትነሸው። በአላህ። 😭😭😭😭-
አድስ አበባ ናት
በምነውየምትገኘው
አላህይገዛችሁ
ጀግናሴት በራሷ የምትተማመን ማሻአላህ ነሽ
የኔዎ ጄግና ነሽ ወላሂ አላህ ይጨምርልሽ
ሱብሀን አላህ ሰለምቴወችኮ የምወዳችሁ በምክንያት ነው የኔማር አላህ ያበርታሽ
😢😢😢😢ኢንሻአላህ ሩቃቢቀራበት ይለቀዋል የኔወንድም አላህ ሙሉአፊያህን ይመልስልህ አታልቅስ😢
አይዞሽ እህት ትክክለኛውን መግድ ነው የያሽው ዲኒያ ፈተና ስለሆነ እብሽር እሱንም አላህ ያሽረው
ያረብ ጀዛሽን ይክፈልሽ ይህንን ተአምር መያዝሽ እድለች ን ኛ ነሽ አላህ ይጨም ርሽ አላህ ይርዳሽ
ያረብ አላህየ አድነው ያጀመአ መርዳት አለበት
ሱበሀንአሏህ😢ያረብ አላህየ አፊዉን መልስለት
አላህ የበለጠ ኢማን ይስጥሽ እሡንም አላህ በራህመቱ ይዳብሠውበተሠቦችሽንም አላህ ይምራልሽ ያረብያረቢ ኢማናችንን ያጠንክርልን
ኡመት ሙሀመዲ ግደታችን ይመስለኛል እሱ ሞራሉ ተጎዲቷል በጣም አላህ አፍያ ያዲርገዉ
እስኪ ቁረአን ቢቀራበት ኢሻአላህ ይድናል የምትሉ
ኢንሸአሏህ አላህ ያግዛችሁ
የኔ ውዲ ደሞ ቆጂየ ናት ለአሏህ ብላ የማይሠማ የማያወራ ባል ማግባት ይህ ትልቅ ትአምር ነው አሏህ ጀዛሽን በዱኒያም በአኼራም ይክፈልሽ ያረብ ያረብ ያረብ
እሱም ቆንጆ ነው ተበሰቋቁሎ ነውጅ አላህ ይርዳቸው ያረብ😢
በጣም ሲያምሩ የኔ ቆንጆወች😢❤❤❤❤❤
ቁራአን ይቀራለት መፍትሄ አይጠፋም ያረቢ አላህ ያሽረዉ
ያአላህ ሊያወራ መስሎኝ ድምጽን ስሰማ ልቤ ስብር አለ
አሚን ፍቅራቸውን እስከመጨረሻ ያድርግላቸው
ከክርስትና መተሺ መናገር መስማት የማይችል አግብተሺ ሚገርም ነው አላህ አዱኒያ አኼራሺን ያሳምርልሺ ያረብ አች ጀግና ነሺ የዘመናችን ሱመያ😢😢😢እሱንም አላህ ጤናውን ይስጠው😢😢
ደምሪኝ፣ውደ🎉
ትክክል ውድ አሚን
አሚን ያረብ😢😢😢
እኔኮ ሰለምቴወችን የምወዳቸው ልባቸው ባንድ ጊዜ ሙስሊምነን ከምንለው በላይ. አማኞች።ናቸው
@@user-ii4fb4vf6v በጣም አላህ ልባቸውን ያገራላቸዋል
መርዳት ለነዚህ ነው የመዳም ቅመሞቾ ለጠገብ ትረዱ የለ አዘኑኙ
ሳህየኔዉዲእህት
😢😢😢ሳህ😢😢
አካውታቸው
Tikekel
ማሻአላህ እሚገርም የኢማን ጥግ አላህ ይጨምርልሽ 😭😭😭😭
የኔ አባት እስኪ ሩቅያ አስቀሩባት ሙስሊሞች ለሙስሊም ወድም እህቶቸችን መታገገዝ አለብን እህ
ደሚሪኝ 6:00
ትክክል😢
ቁረአንቁሩበት
ረህመተኛው ጌታ በራህመትህ ስር አኑራቸው የርዝቃቸንም በር አንተ ክፈትላቸው ያረብ ያረብ
አላሁመ አሚን እዴት እዳስለቀሱኚ የአላህ
@@user-bo2hb6rc8g በጣም አለመስማትም ሆነ የፈለጉትን መናገር አለመቻል በራሡ ትልቅ ተፅዕኖ አለው እንኳንስ ማጣት ተጨምሮበት እና ሰበብ በማድረስ እንተባበራቸው የነጋችንን አናውቀውም
أمين يرب
እባካችሁ ብዙ ተከታይ ባላቸው ዩቱበሮች ይቅረቡ ሙስሊሞች መርዳት ግደታችን ነው እባካችሁ
ደሚሪኝ 5:16
ሳህወላ
@@newid5082ደምሪኝውደ🎉
አዉ ትክክል እነዚህን ቤተሰቦቻችን መርዳት አለብን
እኔንም አለሁ አግዛለሁ❤
ልጅቱን አላማድነቅ ንፉግነት ነው ጀዛሽ አላህ ኸይር ውዷ👌
በጣም እኔብሆን ብየ ሣሥብ 😭😭ከባዲነው አላህ ትግሥቱን ሲሠጥነው አላህ ሙሉ አፋያውን ይመልሥለት በደሥታ የምናያቸውም ያዲርገን ችግራቸውን አላህ ይቀፍላቸው ያረብ
ወላሂ በጣም አለማድነቅ አይቻልም አላህ ይርዳቸዉ 😢😢
ወላሂ ጀግኒ ናት እምትሉ ላይክ አድርጉይ
ይረዱ የምትሉ በላይክ
ሩቃ ቢቀራለት ሀሪፍ ነው አላህ ያድነው አይዞን
ደሚሪኝ 5:44
Amiiiiin
ሲለቅስ አጀቴንበላኚ ቁረአን ቢቀራለት ሊለቀዉ ይቺላል ኢሽአላህ
በትክክል ውድ
የአላህ
ደሚሪኝ 5:28
Awo yikerabet aslekseg siyalkas Allah afiyawun yistew y arebbbb
😢😢😢😢
አላህ አፊያህን ይመልስልህ አላህየ ኑሮችሁን ያሳምርላችሁ በራህመቱ
ደሚሪኝ 7:01
ወደት እህቴ
የአሏህ
እሩቃ አስቀሩበት ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም
ትክክል ይቀራበት
አቡኪ እባክህ ከአሏህ ታገኛለህ ምንዳህን ሩቃ አሥቀራለት አሏህ አፍያህን ይመልሥልህ ወንድሜ እህቴ ጽናቱን ይሥጥሽ
ደሚሪኝ 9:36
Awo askerbet
አላህ ያፅናችሁ አብሽሩ ረዝቃችሁ ከአላህ ነው አላህ ሆይ አንተ ለተቸገሩ ሁሉ ማገኘትን ለታመሙ ጤንነትን ወፍቃቸው ያረብ
ደሚሪኝ 10:00
አሚንያርብ፣ደምሪኝ🎉
አሚንንንንንንን ያረብ🤲
እፍፍፍፍ አላህ የምሰማበትና የምታወራበትን አፍህን እንና ጆሮህን ይክፈትልህ ላላህ ሚሳነው የለም 😢😢😢😢
ደሚሪኝ 9:08
ቆይ እነታ ልተደምጡነዉ ልትመሩነዉ ወይስ በየቦተዉ ደምሪኝ አራ ይደብራል
አሚንአላህአፍይርገዉ
አሚንንንንንንንንያረቢ
ሱብሀን አላህ ማሻአላህ ኢማንሽ ሙሉ ነው አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ለሁላችንም አቂባችንን ያሳምርልን
ደሚሪኝ 11:36
በህክምና ጆሮላይ የሚገጠም ኤርፎን ይታዘዝለታል ከዚያ መስማት ይችላል፡። ተዋጥቶለይ መገዛት ይቻላል።
እናግዛቸው በአላህ ተሠባሥበን
@@Rehima-tk4upትክክልእናስታዉስ
እስኪ ቅመሞችየ እንርዳቸዉ ባአላህ
ዬትነዉ የሚገኘዉ አጎቴ እደሱነዉ አይሰማም አይናገርም በምልክትነዉ
ጎበዞች ቅን እኮ ነን እንባያ ፈሰሰ
😢😢😢😢😢😢😢😢አስባችሁታል ስሜታችንን መናገር ሳንችል ስንቀር
Anijeteni belagni😢😢😢
Aweii welyii
💔💔💔💔💔💔💔
🥲🥲
በጣም😢😢😢😢😢
ያሱበሀን አሏህ ይገርማል ጀግና ነሽ አብሽሪ ያልፋል የማያልፍ የለም ይች አለም ፈተና ያልፋል
ወይኔ መራቤቴ ጎረቤቴናት አላህ አፊያ ያድረግሺ ያድርግለሺ
ደሚሪኝ 7:47
@@user-ym8dm3zz4o ok
እባከቹ ሚበር ቲቭ ለይ ይቅረቡ ቡዙ ተከታይ አለቸው በጣም እገዛ የስፈልገቸዋል
ትክክል አሜሪካ ያሉ ወንዲም እህቶች አሉ በጣም የሚረድ ሚንበርን የሚከታተሉ
Mamebr tve Akrebachew ebakachu
ማሻአላህ፡ሙስሊሙ ሊረዳቸዉ ይገባል
ደሚሪኝ 7:57
በጣም ትክክል
በጣም ወላሂ
አላህ አፍያ ያድርግህ አንቺ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ አላህ ይጨምርልሽ።
ደሚሪኝ 7:33
ከአሏህ ተስፋ አይቆረጥም እሩቃ አስቀሩበት አሏህ መስሚያዉንም አፉንም ይክፈትለት እሱ ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ ነዉና
ደሚሪኝ 6:11
ያረብ
Ehete allah bedunyam beakheram jenten yewefkesh lesum allah mulu afyawun uesetew yareb
ጀዘክ አሏህ ኸይር ሀቂቃ ወድማችን አላህ ይጨምርልህ መሰሎችህን ያብዛልን የሰዉ ችግር የሚረዳ የሚረዳ ሰበቡን የሚደርስ ወድም ማገኘት በራሱ መታደልነዉ አላህ ይጠብቅህ
የኔመንገድላይ ይቅርቡበሶፊያ እምትሎ
አብሽሪ እህት ቁረአን ይቀራበት ሙስልም ግደታችን ነው አንድ የሙዚቃ የድራማ ሰሪ ቢሆን በሚሊዮን ነው የሚረዳው ትልልቅ ዩቶብ በሮች አብስ ሙስልሞች ወላህ ግደታችሁ ነው ነገ ያስጠይቀናል
ሙስሊም ክርስቲያኑ ፍራንክ ጫዋታ ይወዳል ቁም ነገሩን ማን ይመልከተው
ሡባሀን አላህ የሠዉ ልጂ የሚገጥመዉን አያቅም እና ክፉን ያርቅልን ያረብ እንርዳቸዉ አላህም ያግዛቸሁ አብሹሩ ለከይር ነዉ ያልፋል
ያረብ እረዝቃቸዉ ያረብ
ደሚሪኝ 9:22 9:23
ሱባሃን አላህ እጅግ ጠካራ ናት
አላህ አፊያህን ይመልስልህ ወንድማችን
ያረብ እስኪ ምን ተማርን የኛወቹ ልጆች?ብዙነዉ የተማርኩት በበኩሌ 🥰ኢሽአሏህ አላህ ያግራልን
በጣም ወላሂ የበላያችነንጁ የበታችነን አናይም ሱብሀን አሏ ሰርተን ለበላን እናማራን አላህ ይረዝቃቸው
ሱበሀን አላህ የሷን ጀግነን አለማደነቅ አይቻልም አላህ ያሰብሺው ሁላ ያሳካልሺ የኔ ጀግና
እሱንም አላህ አፊያውን ይመልሰለት ያረብ
የአሏህ አሏህ ብርታቱን ይስጥሽ
ከችግር በሗላ ድሎት አለ
የዱኒያ ችግሯም ደስታውም አጭር ነት
ሞት በለለው ጀነት ያኑራችሁ
አላህዬ አተ አይቸግርህምና አፊያዉን መልስለት😢😢😢
ያርብብብአሚን
አሚን
በጧትም በማታ አላህ ከናተጋይሁ መሸአላ በርች የኔእህት ባቋምሽ እምጰኒ ያድርግሽ እሱንም አፊያውን ይመልስለት ያረብ😢
ጀግና ነሽ አላህ እርዝቃችሁን ይክፈትላችሁ
አላህ ሙሉአፊያውን ይመልሰለት የኔ ጀግና እህት አላህ መልካምስራሺን ይቀበልሽ አንች ጀግናነሽ
ስበሀናላህ አጅብ ጀግናዋ ሱመያ አላህ ይጨምርልሺ ሩቃ ቢቀራበት ይለቀዋል
አላህ ኸይር ያሰማን ያረብ በራህመቱ ያረብ
ያአላህየ እርዚቃቸዉን ክፈትላቸዉ
አላህ ሱብሀነሁተአላ ችግራቹን ያቅልልላቹ ሙሉአፍያቹሁን ይመልስላቹ ያረብ አላህ ፅናቱን ይስጣቹ
ደሚሪኝ 8:54
ደምሪኝውደ
ሚስኪን ደሞ አይን አይንዋን ያያታል ኡፍፍፍ አላህ አፊያህን ይመልስልህ
ደሚሪኝ 11:10
አላህ ፅናቱን ይሰጥሸ አይዞሸ እህቴ አላህ ዘንድ ትልቅ አጅር ይከፈልሻል ኢንሻአላህ አላህ ጤናው ይመልሰለት አላህ ሁሉም ማድረግ የሚችል ነውና
ደሚሪኝ 8:36
@@user-ym8dm3zz4o😡😡😬😏😏😏
እስኪ ሩቃ ሞክሩለት 🎉🎉🎉🎉
ትክክል፣ደምሪኝ🎉ውደ
አሪፍ ነበር ሩቃ ቢሞክር
አው
ከባድ ነው በእርዳታ በርካው የለውም ቢያንስ ህክምና ዶሮው ቢያገኘ
እነሱን ከአላህ በታች የርዚቃቸው መክፈቻ ሥበብ የሚሆን ሰው ያሥፈልጋቸዋል ሶሻል ሚድያ የምትጠቀሙ ሸር አርጉላቸው ምን አልባት የገዘብ አቅሙ ያላቸው አዛኝ የሆኑ የአላህ ባሮች ጋ ከደረሰ ከጎናቸው ሊሆኑ ይችላሉ
እመኑኝ ጅን ነው ሳይሰለቹ ቢቀሩለት ይለቀዋል
ነውወዶቆነው አለቺኮ ቁረአንቢቀራ ይለቀዋል
ጎበዝ ነሽ ቆንጆ ነሽ የመዳም ቅመሞች ይረዱ እነዝህ ናቸው የሚታገዙት አስታዋይ ነሽ ጎበዝ እችን እህት እናግዛት ቅመሙ ሁላ ንቁ ኮሜንት ጻፉ ኮሜንታችን ይሰማ ከፍተኛ ሚድያ ይቅርቡልን ፍትህ ቲክቶክም ይቅርቡ እንገዛቸው ቤትም መኦናም ይሟላላቸው
የኔ ወርቅ ማርነሽ አላህ ሪዚቃችውን ያብዛላችው❤
አላህ ይርዳችሁ እህቴ አብሺሪ አላህ እርዝቃችሁን ይክፈትላችሁ በለን አቅም እንገዛቸው
ደሚሪኝ 12:07
ያረቢ አላህ ያላሰባችሁትን እርዚቅ ይክፈትላችሁ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ጠንካራ ነሽ እህቴ ስታለቅስ አለቀስ አህ ያረቢ ጤናህን ይስጥህ አላህ ኸይሩን ይምረጥላችሁ
አብሽሪ አብሽሩ እረዳታለን አካውት ካላቸው 😭❤❤
እህቴ በጣም ጀግና ነሺ የዘመኟ ሱምያ ብየሺ አለ የዱናን ምቾት ሳትመርጪ ለአሄራሺ አስበሺ በዛ ላይ ሰለምቴ ነሺ አላህ ይሄን ሰምቶ ጤናውን ይመልስልህ አችንም እርሜስን ያርዝመው ደስ የሚለ እንዱና ይስጣችሁ
አልሀምድሊላህ አለ ነኢመተል እስላም
ደሚሪኝ 9:47
ስልካቸውን ወይም በትልልቅ ሚድያ አቅርቧቸው መርዳት የምንፈልግ አንጠፋም
የዘመኔ ጀግና ሱመያ አንች ነሽ አላህ ርዝቃችሁን ይክፈትላችሁ እስላማዊ ግደታችነው ሁላችንም ልንረዳቸው ይገባል ያጀመአ
ማሻአላህ ተበረካ አራህማን ምንኛ የተደልሽ ነሽ
አቡኪ እባክህ ሚንበር ሚዲያ ይቅረቡ እዛ ብዙ ተከታታዮች አሉ ጥሩ እገዛ ይደርግላችኋል
የሙሀመድኡመቶችይመለከተናልእንተባበር
አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አላህአፉያዉንይመልስለትያረብአብሺሪ እህታችንአላህያልታስበዉንሪዚቅይርዝቃችሁ አላህእዱኒያንአኸይራሺንያሳምረልሺ ሱባሀንአላህ ምንእንደሚመጣብንአናቅም አይእዱኒያአላህይጠብቀን ቁራአንአስቀሪበት እህታችን
አላህ ከችግር ያውጣችሁ አንች ጀግናነሽ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ አላህ አፊያውን ይመልስለት
የአልላህ ሲያሳዝን ደሞኮ ተጊዜ በሓላ እንደዚሕ የሆነዉ አብሺሩ
ደሚሪኝ 8:19
አላህ ያስደስታቹ በአፍያ ውዶቼ አብሽሩ
ወድሜአላህአፍያህንይመልስልህህህ
ኢናሊላህ ወኢናኢለሂራጂኡን አሏህ አፊያዉን ይመልስለት አሏህ ያስችልሽ ያረብ በራህመቱ ኢሻአሏህ
አሏህ አፊያ ያዲርግሽ ያረቢ
ደሚሪኝ 10:39
ያርብ ያሰሚዱአ ያርብ አለሚን ልብንም ጁሮውንም ብርሐን አድርግለት የአላሕ ምን ይሳንሐል ሰልጣኑ በአንተ እጂ ነው የአላሕ
የኔ ኢባ ይርገፍ አይዟቹ እባካቹ የማዳም ቅመሞች እባካቹ እንርዳቸው
አላህ በእዝነቱ ኑሯችሁን ያሥተካክልላችሁ ሥበቡን ይፍጠርላችሁ
ደግሞ ቆጅዬ ናት የኔ እህት አይዙሺ ሁሉም ያልፋል
ሱበሀናላህ አችንም ውድ ጀነቱን አላህ ሱበሀነወታአሏህ ያበሽርሽ
አላህ ይረዝቃችሁ ያረብ
ሰይጣይ ነዉ የያዘዉ
አላህ ጀዛሽንይክፈልሽውዴ ድኒያሁሉምያልፋል
ደሚሪኝ 11:21
በጣም ያዛዝናል አላህ ጆሮህን አላህ ይመልሥሎህ ጥሩ ሚሥት ሰቶሀል
በምን እናግኛቸዉ እደት እንርዳቸዉ የምትሉ ቪደወዉን እስከመጨረሻ እዩት መጨረሻ ላይ ሁሉም አለ👈🏿👈🏿👈🏿👈🏿
አልሃምዱሊላህ ወሏሂ ሁሉ ተሞልቶለት የማያመሠግን ሥቱ ነው ያሥለቅሣል ሡበሀን አሏህ አሏህ ይርዳችሁ ጀግና ነሽ ማሠብ ለአኺራ ነው
ቁጥራቸውን በአላህ እርዳችው ይችን ቸግናሤት
ያጆሮ ሰመአ አሌ ታበብረን እንግዘለት
ይህን ሰምተው ሩቃ ቤቶች ሊላህ ብለው ካልቀሩበት እመኑኝ ሆድ አደር ናቸው
አረብሐገር ያለሽ እሕቱ በመጀመሪያ መርዳት ያለባት ይሕን ወድሟን ነበር
የኔምስኪን
በዲኑ አላህ ያፅናሽ ማሻኦ አላህ ጀግና ነሽ ለባለቤትሽም አላህ አፍያውን ይመልስለት።❤❤❤
አሚንንን❤❤
ቁረአን አስቀሩበት
ማሻአህ ደሞኮ ቆጆ ናት ሁለታቼውም. ቆጆዎች ናችሁ ወድሜ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ
እስልምና ከመቀበሏ በላይ የስነ ልቦና ጥንካሬዋ ያስገርማል
ማሽአላህ ጎበዝናሽ😢😢 አላህሰበቡን ያስገኚለት
ኡፍፍፍፍ ሱብሀን አላህ ጀዛሺን ይክፈለዉ ወንድማችንንም አላህ ያድነዉ
አላህ አፊያህን ይመልስልህ የኔወንድም
ደሚሪኝ 10:57
ውንድምእቶቸ በአላህ እንርዳቸው እሷከውሰነችው ውሳኔ እኛ ከምናውጣት ሽርፍራፌ እስቲ እንየው እባካችሁ
አላህ አፍያ ያርግልሽ አብሽሪ አላህ ሚወደዉ ሰው ነው ሚፈትነዉ
ደሚሪኝ 10:11
ደሚሪኝ 10:22
ያትነሸው። በአላህ። 😭😭😭😭-
አድስ አበባ ናት
በምነውየምትገኘው
አላህይገዛችሁ
ጀግናሴት በራሷ የምትተማመን ማሻአላህ ነሽ
የኔዎ ጄግና ነሽ ወላሂ አላህ ይጨምርልሽ
ሱብሀን አላህ ሰለምቴወችኮ የምወዳችሁ በምክንያት ነው የኔማር አላህ ያበርታሽ
😢😢😢😢ኢንሻአላህ ሩቃቢቀራበት ይለቀዋል የኔወንድም አላህ ሙሉአፊያህን ይመልስልህ አታልቅስ😢
አይዞሽ እህት ትክክለኛውን መግድ ነው የያሽው ዲኒያ ፈተና ስለሆነ እብሽር እሱንም አላህ ያሽረው
ያረብ ጀዛሽን ይክፈልሽ ይህንን ተአምር መያዝሽ እድለች ን ኛ ነሽ አላህ ይጨም ርሽ አላህ ይርዳሽ
ያረብ አላህየ አድነው ያጀመአ መርዳት አለበት
ሱበሀንአሏህ😢ያረብ አላህየ አፊዉን መልስለት
አላህ የበለጠ ኢማን ይስጥሽ እሡንም አላህ በራህመቱ ይዳብሠው
በተሠቦችሽንም አላህ ይምራልሽ ያረብ
ያረቢ ኢማናችንን ያጠንክርልን
ኡመት ሙሀመዲ ግደታችን ይመስለኛል እሱ ሞራሉ ተጎዲቷል በጣም አላህ አፍያ ያዲርገዉ