"ስሞሸር ጉልበታቸውን መሳም ተመኝቼ ነበር" ይለናል ኮሜዲያን፣ ቴክኒሻን እና የፈርኒቸር ባለሙያ ሆኖ ያለፈው ጃሚ ሱልጣን |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 22

  • @EthiopianAccount16
    @EthiopianAccount16 2 месяца назад +10

    ማሻአላህ ጃሚ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ኡመር ነኝ ቅዳሜ ቤተል ያገኘከኝ

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 2 месяца назад +4

    ማሻ አሏህ አሏህ ጥሩ ደረጃ ያድርስክ እናትህ እና አባትህ አሏህ ጀነተል ፍርዶስን ይፍቃቸው

  • @assajod5093
    @assajod5093 2 месяца назад +5

    ማሽ አላህ አላህ የጨምርልህ እርዝቅህንም አላህ ያስፋልህ ወድሜ

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy 2 месяца назад +5

    ውነትም መወዳ ትልት ትት ነው በርቱ አላህ አመስጋኝ ባሪያወች ያድርገን አሚን ወንድማችን ስሰራ መነፀር ብትጠቀም ሀሪፍ ይሆናል ለአይንህ

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 месяца назад +3

    ማሻ አላህ በርታ

  • @AbabaAbaaab
    @AbabaAbaaab 2 месяца назад

    ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ

  • @sefamohamed2647
    @sefamohamed2647 2 месяца назад

    ማሻአላህ ጃሚያችን

  • @behryaal
    @behryaal 2 месяца назад +4

    ማሻ አላህ ሪዝቅህ እልህ ያስፉዉ

  • @obseabasimal3
    @obseabasimal3 2 месяца назад +5

    SubhanAllah I can stop crying 😂😂😂😂😂 I always thought this brother like careless just leave I don’t know what to say but Mashaa Allah I am proud of him I used to see him at somi tube ❤❤❤❤❤

  • @sara-ip8db2do5d
    @sara-ip8db2do5d 2 месяца назад +3

    ኢን ሻ አላህ ጀዛ ኩሙላህ🎉🎉🎉

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ይህን ልጅ በጣም ማስታውሰው ሊስትሮ ጠራጊ ሆኖ የሰራው ከአንድ ወፍራም ወንድማችን ስለ አላህን ማመስግን በሰራው ስራ ነው።

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 2 месяца назад

    አሰላሙ ዓሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ወንድሜ ምኞትህን ሁሉ አላህ ያሳካልህ ሪዝቅህን ያብዛልህ ለሞቱብን ቤተሰቦቻችን አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ጀናቱል ፍርዶወሰን ይወፍቃቻወ አሚን አላሁማ አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 2 месяца назад +3

    የአላህ በርህን እንካ ሰላሜን መስ ያልከው አረሳውም

  • @oromia11790
    @oromia11790 2 месяца назад +4

    Inshaa Allah

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 20 дней назад

    ማሻአላህ ወድማችን የት ነው ማቀው እያልኩ ነበር ቤተል አይቼህ ይሆና አላህ ያግዝህ

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 2 месяца назад +4

    አይ አተ ያለህበት ድራማ ያስቀኛል ምናለ ሶሚወች ብትቀጥሉበት የድሮዉን

  • @MunibaHeyredin
    @MunibaHeyredin 2 месяца назад +2

    Allah sebrun ysth😢😢😢

  • @MunibaHeyredin
    @MunibaHeyredin 2 месяца назад +2

    Inshallah

  • @AHUNUNU
    @AHUNUNU 2 месяца назад

    ማሻአላህ

  • @Jamiandabukifunnyvidos
    @Jamiandabukifunnyvidos 2 месяца назад +2

    Ewedehalhu wed wenedema

  • @Jamiandabukifunnyvidos
    @Jamiandabukifunnyvidos 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤😂😂

  • @AbiYus-h8r
    @AbiYus-h8r 2 месяца назад

    Yhen lij swedew