| Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 май 2021
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 891

  • @anchinalukasa1862
    @anchinalukasa1862 3 года назад +59

    የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለፋሲካ ባአል አደርሳችሁ

  • @tizitaderese4659
    @tizitaderese4659 3 года назад +79

    ሀኒ የኔ ፈንዲሻ እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም በጤና ከነ ቤተሰብሽ አደረሰሽ 🙏🙏

  • @user-sm3et1eq6j
    @user-sm3et1eq6j 3 года назад +77

    እህዬ ሀኒቾን እያየሁ የዘጋችን መግብ በላሁ ሳይታወቀኝ አሞኛል ዱአድርጉልኝ

    • @yemserachyegetalij1707
      @yemserachyegetalij1707 3 года назад +1

      ፈጣሪ ይማርሽ

    • @user-bg3kq2vz9k
      @user-bg3kq2vz9k 3 года назад +2

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህት

    • @haymiyewerkuljigs1787
      @haymiyewerkuljigs1787 3 года назад

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ

    • @user-pe6ui5gm6o
      @user-pe6ui5gm6o 3 года назад

      አብሽሪ እህት አላህ ያሽርሽ

    • @ሂወቴ
      @ሂወቴ 3 года назад +1

      አላህ ያሽርሽ እህቴ ሰብስክራይብ። አርጊኝ ማር

  • @ethiocartoon1768
    @ethiocartoon1768 3 года назад +101

    ""ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ሃገራችንንም ሰላም ያድርግልን ሰላማችን ይብዛ ሁላችንም" sub mareg atrsu

    • @betitube7252
      @betitube7252 3 года назад +1

      በቅንነት እንደመር

    • @ngstitesfay4679
      @ngstitesfay4679 3 года назад

      @@betitube7252 የሆነ ስራ ጀምሪ ና እንደምርሽ

  • @mela79king
    @mela79king 3 года назад +71

    ሹፌሩ የቤቱን ጣጣ ይዞ የወጣ ታናሽ ወድምሽ ነው የሚመስለው 😂😂😂

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter8 3 года назад +48

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን! በዐቢይ ኃይል ወስልጣን! አሠሮ ለሰይጣን!¤አግዐዞ ለአዳም!† ሰላም!¤እምይእዜሰ! ኮነ ፍሥሐ ወሰላም!እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላምና በፍቅር አደረሳችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @centexvitamine
      @centexvitamine 3 года назад +1

      እኳን አብሮ አደረሰን

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 года назад +7

    ሃና በጣም አበዛሺው ሹፌሩ ሰው አይደለም መጀመራ ክብር ይኑራችሁ

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w 3 года назад +34

    ወይኔ ሹፌሩ ጨቅጫቃ የዚህ ቪዲዮ መጨርሻው አጓጓኝ 😊

    • @user-sr7ku5oi4e
      @user-sr7ku5oi4e 3 года назад +4

      ሹፌሩ አርቲስት ነው እንዲ ሁን ተብሎ ነው ዘመን ላይ የናፍቆት friend ነው

    • @meronhabeshawit2461
      @meronhabeshawit2461 3 года назад +1

      @@user-sr7ku5oi4e awo 👍

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 года назад

      @@user-sr7ku5oi4e
      ሹፍርናውን እና ትወናውን በአንድነት ከወነው ማለት ነው ፧

    • @user-dz1zw7ho4w
      @user-dz1zw7ho4w 3 года назад

      @@user-sr7ku5oi4e መጨርሻው ነው የናፈቀኝ

  • @solomonwolde409
    @solomonwolde409 3 года назад +27

    በፀብ ተጀምሮ በፀብ አለቀ; ፀብ ያልነካው ካሜራ ማኑ ብቻ ነው:;

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 года назад +1

      ኢትዮጵያ ያለችበትን ጊዚያዊ ብጥብጥ ነፀብራቅ ነው ።

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q 3 года назад +33

    ውድ የኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችን አደረሰን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በሱቁስል እኛ ዳንን ሀኒ ግን ድጋይ ያነሳችው ሴትዮ እዲራማላይ አይቻታለሁ ታማ ሊሆን ይችላል ስትጣሉ ግን በጣም ፈራቸ ነበር 😭

    • @betitube7252
      @betitube7252 3 года назад

      እኳን አብሮ አደረሠን

  • @ferahiwotassefa1617
    @ferahiwotassefa1617 3 года назад +57

    ሀኒዬ ምንድን ነው ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በጭቅጭቅ ጨረሳቹት በጣም ነው የምታሳዝኑት የምታስተላልፉት መልእክቱ ምን ይሆን አልገባኝም ግራ የገባ ነዉ።

    • @emeyusolomontessema8156
      @emeyusolomontessema8156 3 года назад

      ትክክል

    • @raheltraditionalhabeshadre6827
      @raheltraditionalhabeshadre6827 3 года назад +2

      በጣም የምያሳዝን የሰውን መብት እየነኩ በኮ ነገር ማድረግ አይገባኝም በደሀ እያላገጡ video መስራት ያሳፍራል

    • @raheltraditionalhabeshadre6827
      @raheltraditionalhabeshadre6827 3 года назад +1

      ሴትየዋን ይቅርታ አላሏትም ኢቪን ትራፊኩን በስርአት አላናገሩትም ለሹፌሩ ሪስፖክት የላቸውም

    • @flower525af4
      @flower525af4 3 года назад +1

      Ere betam asafari artistoch nachew yesew kibir yelachew min yelachew

  • @hagereemeye3024
    @hagereemeye3024 3 года назад +31

    ፀብ ባይበዛ መልካም ነበር በተረፈ ይመቻቹ ዳጊዬ የኔ ምርጥ😘😘😘

    • @elhammohammed4137
      @elhammohammed4137 3 года назад +1

      ፈተና ነው

    • @vipstar178
      @vipstar178 3 года назад

      @@elhammohammed4137 እደውባየውባየውአልሰለቸውም ይህንንወይኔበሳቅ

  • @user-zk3zi5gd6z
    @user-zk3zi5gd6z 3 года назад +12

    ይሀ ጠብ በስተጀርባው ምርጥ ፍቅር እዳለው ይገባኛን በጉጉት እጠብቅ አለሁ ሃኒ የኔ ፍቅር😍😍😍😍

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 3 года назад +43

    እስከ መጨረሻ አፈጠጥኩ ግልጽ አይደለም ቀጣይ ካለ ልቀቂ

    • @betitube7252
      @betitube7252 3 года назад

      በቅንነት እንደመር

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 3 года назад +9

    የመምህር ተስፋየ አበራን ገጠመኝ ስሙልኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች በድግል ስም

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd1963 3 года назад +25

    እኔምለዉ፡ግን፡እናንተንኳን፡ማስክ፡ብትለብሱ፡አረተዉ፡አርቲስቶቻችን፡አረተዉ፡እራስንመጠበቅ፡ለቤተሰብም፡ለሀገርምነዉ

  • @aal6235
    @aal6235 3 года назад +17

    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትሳኤ በአል በጣምነው የምታምሩት በተለይ አገታችሁላይ ያለው መስቀል በጣም ያምራል የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 года назад +20

    ሀኒቾ ምርጤ እንኳን በደና መጣሸ

  • @tigistkassaye5703
    @tigistkassaye5703 3 года назад +1

    ንፁህ እውነትም ንፁህ። በጣም ባህሪሽ ደስ ይላል የኔ የዋህ። ለየት ያለ ነው። አዝናንቶኛል ሃና በርቺ።

  • @nigistmekonen7235
    @nigistmekonen7235 3 года назад +3

    እናንተ ለሰራችሁት የኔ ነፍስ ተጨነቀች በእውነት ሹፌሩ ነው ሙዳችሁን የጠረበው

    • @user-rb5yp2qh5s
      @user-rb5yp2qh5s 3 года назад

      ሹፌሩ የሆነ ሰኞ ፍት ነው

  • @alphatube4364
    @alphatube4364 3 года назад +1

    Can't wait to see Part 2

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 3 года назад +11

    ምኑም አልገባኝ እኝኝኝኝኝ የበዛበት

  • @eeee4817
    @eeee4817 3 года назад +8

    ለምን ማስክ አትለብሱም ህዝቡን እምታስተምሩ እንደዚህ ነው?????

  • @mesiayele9909
    @mesiayele9909 3 года назад +4

    በእርግጠኝነት ሹፌሩ ዘመን ድራማል ሰርተዋል

    • @haymanotassefa2625
      @haymanotassefa2625 3 года назад +1

      እውነት ነው ዘመን ድራማ ላይ ሹፌር ነበር

    • @mesiayele9909
      @mesiayele9909 3 года назад

      @@haymanotassefa2625 ልኬ ነሺ

  • @fekirtube5518
    @fekirtube5518 3 года назад +1

    በስመ ስላሴ እኔም ሳቅም ድንጋጤም ተቀላቀለብኝ ከምንም በላይ ፍፁምዬ በጣም ነው ያሳቅሽኝ በርቱ የእኔ ውዶች ሀኒዬ የእኔ መልካም ሰው

  • @user-zc4py1si2k
    @user-zc4py1si2k 3 года назад +38

    መጨረሻ ውን ማየት የናፈቀው

    • @ssaa266
      @ssaa266 3 года назад +1

      እኔ እራሱ

  • @user-bg4db8cs7x
    @user-bg4db8cs7x 3 года назад

    እንኳን ደረሰሽ ሀኒዬ መልካም በዓል ይሁንላችሁ😘😘😘

  • @emuhabeshawit3779
    @emuhabeshawit3779 3 года назад +6

    መጨረሻው ምንን ይሆን ሀኒ የኔ ቆንጆ ውጭ ላይ ማስክ እንደት አትለብሱም ሰው ከእናንተ ትምህርት እንድወስድ

  • @user-ro7ij1fu4u
    @user-ro7ij1fu4u 3 года назад +2

    Nstuh betam gobez nechi yeferese mender ale alechi frashe betachi yemilewn wow good nstuh

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i 3 года назад +25

    የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደርሳችሁ😍 ምንም አልገባኝም የሰራችሁት

    • @samifasil9165
      @samifasil9165 3 года назад +1

      እንዲገባህ እስከመጨረሻው ማየት ነው

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 года назад +7

    ወይ ያገሬ ሰው ትግስት ርቆት እንዴት ነጭናጫ ሆኗል አምላክ ሆይ ታረቀን እኛንም አስጨነቃቹን ሴት ሲበዛ ጎመን ጠነዛ ነው ነገሩ

  • @selamewitmayttewan482
    @selamewitmayttewan482 3 года назад +1

    የኔ እናቶች ሀኒየ እፅ ደግም በጣም ነው የምወዳቹሁ

  • @bettyyared4606
    @bettyyared4606 3 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ ሀኒቾ part2 ቶሎ ልቀቂልን ❤️❤️

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 3 года назад +7

    ሀንየ ሥጠብቅሺ በጉጉት

  • @nigistmekonen7235
    @nigistmekonen7235 3 года назад +5

    ሀንየ እንኳን አደረሳችሁ ሹፌሩ ግን መጥኔ

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 3 года назад +2

    ሀኒ የምታቀርቢልን ግሩም ፕሮግራም አንደኛ እህቴ እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-nk4qv4wx6f
    @user-nk4qv4wx6f 3 года назад +1

    ሀና በጣም ነው እምወደሽ 💕💕💕💕

  • @user-yb9sz6is2v
    @user-yb9sz6is2v 3 года назад +2

    ሀንዬ ስጠብቀው ነበር ይህን ቭዲዎ አሁን ነው የደርስኝ

  • @Tube-tl7el
    @Tube-tl7el 3 года назад +21

    ሀኒቾ ጥሎብኝ ስወድሽ እህቴ ❤ ።ሹፌሩ ግን ከሱ ጭቅጭቅ የኢትዮጵያ ኑሮ ውድነት ሳይሻል አይቀርም 😂😂😂 ።

    • @hindekty4757
      @hindekty4757 3 года назад

      😂😂😂

    • @azebgirma4599
      @azebgirma4599 3 года назад

      😂😂😂😂

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 года назад +1

      ውዱ ኑሮ እንዲረክስ መልካም የኢኮኖሚስት ሹፌር ያስፈልጋል ። 🤔

    • @yeshitube8383
      @yeshitube8383 3 года назад

      ክክክክክክክ

  • @user-ge8db7yv5l
    @user-ge8db7yv5l 3 года назад +4

    አቤት መሀተብ በስማም ድምቀት ሲያምር

  • @meshegechmekonen7472
    @meshegechmekonen7472 3 года назад +19

    I don't like how they kept recording and bothering the lady that was sitting with the guy...you can tell she didn't have the clue instead of apologizing and leaving they kept bothering her.. she just wanted to be left alone...you can tell she was under lots of stress...that was so disturbing to watch.

  • @nahommiku4038
    @nahommiku4038 3 года назад

    Set beza ware beza

  • @kokibmobile5653
    @kokibmobile5653 3 года назад +1

    ሀኒዬ የኔ ምርጥ😍

  • @user-cw4yu5gj4k
    @user-cw4yu5gj4k 3 года назад

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውዶች

  • @fikramsaluamharic85
    @fikramsaluamharic85 3 года назад +1

    ስወድሽ ሃኒዬ❤❤❤

  • @የEthiopia
    @የEthiopia 3 года назад +13

    ማስክ ማድረግ የፋራ ሆኖ ቀረ አይደል? ኧረ በፈጣሪ ሀላፊነት ይሰማቹህ

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 года назад +1

    መጨረሻችሁ ናፈቀኝ

  • @hareggeda7758
    @hareggeda7758 3 года назад +1

    ምኑም ደስ የማይል በጣም የወረደ ዝግጅት ነው የምታደርጉት ነገር ወይ አያስተምር ዝም ብሎ የንትርክ የበዛበት

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 3 года назад

    እንኳን አደረሰሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 3 года назад +8

    ሀኒቾ አንበሳ ነሽ ማሪያምን በጣም ነው የምወድሽ

  • @user-tb9td6xv8x
    @user-tb9td6xv8x 3 года назад

    ምንድነው ደስ የሚል ነገር የለውም ሀንዬ እንወዳቸዋለን ጥል

  • @user-bg4qd1yj9o
    @user-bg4qd1yj9o 3 года назад +10

    አይይይ ኮሜንቶች መጨረሻውን ሳታዮ ሰው አትሳደቡ ተዋናይ መሆናቸውን አትዘንጉ በስተጀርባው መልካምነገር አለው

  • @user-yh3bb3gu8z
    @user-yh3bb3gu8z 3 года назад +1

    ቦታ ለማያዝ ነው ሰወችየ

  • @hanaasnake7085
    @hanaasnake7085 3 года назад

    በስማም ይገርማል😄😄

  • @sofitedyene5653
    @sofitedyene5653 3 года назад

    በጣም ነው ያዝናናችሁኝ በሳቅ ምትኩኝ ዉይ ሹፌሩ ዉይ አገበገበኝ

  • @betelhemtadesse2689
    @betelhemtadesse2689 3 года назад +4

    ሰላም የጎጂዬ ዮቱብ ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ የተሰጣቸው ቻሌንጅ ፈተና አለው ሹፌሩ ሀና ታውቀዋለች ተዋናይ ነው ዘመን ድራማ ላይ የናፍቆት ጋደኛ ሆኖ የሰራው ሹፌር ነው ለማንኛውም መጨረሻውን መጠበቅ ነው ሰላማቹ ይብዛ ።

    • @bezasisay644
      @bezasisay644 3 года назад

      ፕራክ ክ ይመስላል

  • @merisaud6140
    @merisaud6140 3 года назад +1

    ሃንቾየ ውድድድኮ

  • @samirataibah3766
    @samirataibah3766 3 года назад

    Woow to much people's home 38 great family🤙

  • @serkalemgetachewgetachew4170
    @serkalemgetachewgetachew4170 3 года назад

    መጨረሻው ናፈቀኝ

  • @user-wk2ox6wl8f
    @user-wk2ox6wl8f 3 года назад +2

    ሹፊሩና ንፁህ አሣዘኑኝ ሀኒቾ የሴት ቆራጥ ሥወድሽ

  • @mekdesertban6418
    @mekdesertban6418 3 года назад +3

    እንኳን ደህና መጣሽ ሐኒየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 года назад +1

      መቅዲዬ ደምሪኝ እማዬ

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 3 года назад +5

    Honcho whatever you do.I love it .Including your argument!!!

  • @beettube1521
    @beettube1521 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀንዬ እንኳን አደርሰችሁ ውድድድድድድ

  • @menberufiseha869
    @menberufiseha869 3 года назад +3

    ምርጦቹ

  • @beletetube_
    @beletetube_ 3 года назад +3

    ይቻለም ለመልካም ሠዎች አልሆነችም
    ይልቁንስ መልካም የፍሲካ በዓል

  • @jjtube6395
    @jjtube6395 3 года назад

    Ufff haniye #1

  • @user-im7ny1sz8l
    @user-im7ny1sz8l 2 года назад

    ሹፌሩ ልሳንህ ይዘጋ ዘአጂ ነወ ምናለ ዝም ብትል

  • @user-ux9ms5uo8s
    @user-ux9ms5uo8s 3 года назад

    ሀንየ የኔ መልካም ተባረኩልኝ

  • @user-ck9se7vv2f
    @user-ck9se7vv2f 3 года назад +3

    ሹፌሩም ከእነሱ ጋር ነው ድሬማኮ ነው ደስ ስሉ😀😂😍

  • @mplazamplaza2033
    @mplazamplaza2033 3 года назад

    ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ ስወዳችሁ እኮ ሁላችሁንም አረ መጨረሻዉን ይለቀቅልን👌💘

  • @tube-cy4bz
    @tube-cy4bz 3 года назад +4

    ውይኔ በናንተ ጠቭ የኔ ሰውነት አለቀ ማርያምን አሁን ተፈነካከቱ እያልኩ ፓርት 2 ግን ይፍጠንልን ያጒጒል ሀንቾ የኔ ፍልቅልቅ ንፁህየ አሳዘነችኝ ዳጊ ግን የምታቀው ነገር ያለ ይመስላል በተረፈ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትሳኤ ባአል በሰላም አደረሳችሁ

    • @ሂወቴ
      @ሂወቴ 3 года назад

      እንዳመር። ፍቃድሽ ከሆነ ሀይ በይኝ እመልሳለሁ አብረን እንደግ

  • @user-xv5ou9gs6x
    @user-xv5ou9gs6x 3 года назад +1

    ሀናዬስታምሩ ዳጊዬ የኔ መልካም ስወዳችሁ

  • @emaneyasin2164
    @emaneyasin2164 3 года назад

    የኔ ማሮች ስወዳቹ

  • @user-rf6eb8vl4q
    @user-rf6eb8vl4q 3 года назад

    እኳን አደረሳችሁ ሀኒ

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 3 года назад +1

    ሀንቾ አንቺ ምርጥ ሠው ነሽ ነገር ግን ነገሮችን በፍቅር ማሣለፍ አለብሽ ኢትዬ ውሥጥ ፍቅር ትህትና መሠማት ያሥፈልጋል እያንዳንዳ ነገር ታሥተምራለች /መጥፎ ታረጋለች ሌላው ማሥክ አለማረጋችሁ በጣም ያሣዝናል ለኮረና ለኮረና ምንም ትኩረት አልሠጣችሁም ያሣፉራል ከናንተ ትልቅ ነገር ነው የሚጠበቀው

  • @SofiaSofia-jp4ku
    @SofiaSofia-jp4ku 3 года назад +1

    Mindenew yadurye meatt minem respect mibal neger yelem anegager hula sedeb besmam ethiopia

  • @Nana-dc8up
    @Nana-dc8up 3 года назад +5

    We need more video of this Hanichoye ወይ ጉድ this is the reality of Ethiopia 😂😂😂😂 thank you hanichoye

  • @nimomohammed7533
    @nimomohammed7533 3 года назад

    Gera gebagn......

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 года назад

    ትንሣኤውን በፀብ አሣለፋችሁት አይዟችሁ እንኳን አደረሣችሁ

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 3 года назад +6

    እረ በስማም ሹፌሩ ግን ጤነኛ ነው እንኳን የእናንተን የኔንም ነርቨ በጠሰው ሀንየ አሳዘንሽኝ

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 3 года назад

    ወዬዬዬዬዬ ሾፌሩ ነጭናጫ ነው እኔ እንደዚህ አይነት ሰው አልወድም ቱቱቱ

  • @serkilamwolloyewa9550
    @serkilamwolloyewa9550 3 года назад +1

    ምርጦቸ

  • @emu8244
    @emu8244 3 года назад +1

    4ታቹ ተደርድራቹ ዋው ያንገታቹ መሃተብ ሲያስቀና

  • @user-ry3sf1vf7m
    @user-ry3sf1vf7m 3 года назад +1

    በስምአብ የጎን ውጋት የሆነ ሹፌር ነው ለማንኛውም እንኳን አደረሳችሁ ሀንቾ

    • @user-bg3kq2vz9k
      @user-bg3kq2vz9k 3 года назад +1

      የራሳቸው ሰው ነው ለትወና ድምቀት ነው

  • @user-ps3jl3ck2v
    @user-ps3jl3ck2v 3 года назад

    እንካን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ

  • @user-un8qp7wh7h
    @user-un8qp7wh7h 3 года назад

    fitari hagerachin selam yargelen

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 года назад

    ፍቅር ሢበዛ ወደ መጨቃጨቅ ስለሚሄድ ነው ዋናው ተግባቡ ወረዱበት እኮ ሹፌሩን

  • @user-zp2yq2xd8c
    @user-zp2yq2xd8c 3 года назад +6

    ሀንየ የኔ ቅመም

  • @meronhabeshawit2461
    @meronhabeshawit2461 3 года назад +1

    Ere hanu zare leyet yale mirte chaweta nw yametashw 👍😍

  • @sofitedyene5653
    @sofitedyene5653 3 года назад

    ሀንዬ ምንም ብታደርጊ በጣም ያምርብሻል የኔ ቆጆ

  • @elsayimenu5512
    @elsayimenu5512 3 года назад +1

    በጣም ቀላል ነው

  • @selamawitdesalgenselamawit591
    @selamawitdesalgenselamawit591 3 года назад +2

    እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በጣም የሚገርም ነው ሀኒዬ አንደኛ አምታታችሁን እኮ ውይ ጓጉቼ ጓጉቼ መጨረሻው ግን ሲያምር እውነትም ሀኒዬ ሰርተሽዋል በተለይ ዱላ ይዞ የሮጠው ልቤን ነው ሁለት የከፈለው በድንጋጤ በተለይ የሹፉሩ ነገር አቃጣይ ብቻ ሁሉም ዋው ነው💪💪💪💞💞💞👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dr9er2wq2i
    @user-dr9er2wq2i 3 года назад

    ሀኒቾዬ በጣም ደስ የሚል ነው አሁን ድረስ ሳየው ስቄም አላባራ ❤❤❤❤❤❤

  • @emaneyasin2164
    @emaneyasin2164 3 года назад

    ilove you so much haneyeee yene dinbushibush

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 3 года назад +7

    ወይኔ ሃኒቾ በሳቅ ፈነዳሁ መጨረሻው ምን ይሆን ዝም ብየ ሳስብ ግን ንፁሄን ፕራንክም እያደረጓት ነው

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 3 года назад

    ውድድድሀኒዬዬዬ

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 года назад +2

    ውይ ሹፌሩ ግን ፀባይ የለውም ታክሲውን ትቶ ቧክሰኛ መሆን አለበት

  • @senayitfisha8965
    @senayitfisha8965 3 года назад

    ውይ ሹፌሩ ፀባይ የለውም ሀንየ

  • @neimneim9539
    @neimneim9539 3 года назад +1

    kkkkkkkkkkkkkkkእኔ በሳቅ ነው የገደላችሁኝ ይመቻችሁ ሀንየ የኔ ሀይለኛ

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs 3 года назад

    I love it!!! 🤣🤣🤣