Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

አጭር ቀሚስ ፍቀዱልን ..." Hanna Yohannes: -ጎጂዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2023
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayohannes
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes

Комментарии • 69

  • @user-cg5gf2ut2n
    @user-cg5gf2ut2n 8 месяцев назад +7

    ሀኒዬ ክላሲካሉ ይረብሻል የሚያወሩት ብዙም አይሰማም ክላሲካሉ ይቅር በተረፈ ትመቹኛላቹ❤❤❤❤

  • @user-cz3nu2mj4l
    @user-cz3nu2mj4l 8 месяцев назад +8

    ሰላም ለሃገራች እንኳን በሰላም መጣሽ ሃኒዬ ሀገሬ 💚💛❤ ሰላምሽ በዝት ይበልልኝ 🙏🙏🙏

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 8 месяцев назад +5

    ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔዉዉዉድ❤❤❤❤ ዛሬ ሁለት ስህተቶች አሉ ሙዚቃዉ ይረብሻል ሁለተኛ እነ ጌታቸዉ አይታዩም ካሜራ ማን አስተካክል

  • @enatbaba5816
    @enatbaba5816 8 месяцев назад +2

    ማሀል ላይ ያለው ክላሲካል ቢቀር ሀንዬ❤❤❤❤

  • @begrateful5112
    @begrateful5112 8 месяцев назад +1

    ሀንዬ ይሄ ፕሮግራም ብዙዎቻችን እንወደዋለን ግን የእንግዶቹን መልስ መስማት በጣም ያስቸግራል። የሆነ የሚያስተጋባ ድምፅ አለ። ሁለተኛ የስክሪኑ ከለር በጣም ስለሚለዋወጥ ፕሮግራሙን attention ሰጥቶ ለመከታተል ያዳግታል።

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 8 месяцев назад +4

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @t.gultgist.gultgis2781
    @t.gultgist.gultgis2781 8 месяцев назад +2

    ድል ለፋኖ

  • @engedaassefa498
    @engedaassefa498 8 месяцев назад +2

    Hanecho classical betam yerebeshal lwedefetu bestekakele teru new

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 8 месяцев назад +3

    ግን ድምፁን ጥራቱ በጣም ይጎለዋል አስተካክሉጂ ሀኒ ምንም ደስ አይልም አይስማም🙏

  • @hilinayoutube590
    @hilinayoutube590 8 месяцев назад +3

    እንኳን ደህና መጣሽ ከኋላ ያለው ድምፅ ትንሽ ይቀነስ ከአክብሮት ጋ

  • @hayumamu1725
    @hayumamu1725 8 месяцев назад +4

    ሀኒየ ድምፁን አስተካክሉ

  • @use1K629
    @use1K629 8 месяцев назад +1

    አክሊል ተክለወልድ ሙሽራው ሠርግ
    ሳትጠራኝ ወንድሜ እንኳን ለዚህ ክበር አበቃችሁ የጠፋ ሰው ❤ በሀኒ ቤትም አሸናፊ ሆነሃል 👌👌

  • @user-et3qm6tx1g
    @user-et3qm6tx1g 8 месяцев назад +2

    አገራችንአላህሰለምያርግልን፣አሚንንንን

  • @amhara74
    @amhara74 8 месяцев назад +1

    ሃኒቾ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤

  • @user-hb5xq5ug4w
    @user-hb5xq5ug4w 8 месяцев назад +1

    ሀኒ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ያዘጋጀሽልን ተባረኪ

  • @user-ir1ue6wp9f
    @user-ir1ue6wp9f 8 месяцев назад +2

    ኧረ የዛሬውስ ደስ አይልም ድምጹ አይታዩም ከዛ ደግሞ ቦነስ ደመላሽ 2መልሶን እኩል ናቸው ሃኒ አታዳይ😊😊

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 8 месяцев назад +1

    ደምፁን አስተካክሉ ምድነዉ ዛሬ ደግሞ ማንኛዉን እንስማ

  • @user-fe4vs1hm9l
    @user-fe4vs1hm9l 8 месяцев назад +1

    ሠው ተረጋግቶ ለመስማት ክላሲካሉን አጥፉት

  • @twbaamaraa4059
    @twbaamaraa4059 8 месяцев назад +2

    ካሜራዉ ጥራት የለዉም በተለይ እነጌች አይታዩም😊

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 8 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሀኒየ ፍልቅልቅ😍🙏

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 8 месяцев назад

    ሀንቾ ምርጥ ሰው ስወድሽ እኮ በቃ ድንቅ እኮ ነው የምታረጊው የኔ ፈንድሻ❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 8 месяцев назад

    ስታምሩ❤❤❤

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e 8 месяцев назад +1

    የድምፅ ጥራት ይስተካከል ሀንቾ

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r 8 месяцев назад +1

    ሀኒ የኔ ሳቂታ እንደት እንደምወድሽ. ቁምነገርን ከቀልድ ጋር. ❤

  • @almazkiros7734
    @almazkiros7734 8 месяцев назад +3

    እረ ሀኒ የድምጽ ጥራት የለውም ምንድነው ሙዚቃው???

  • @NesrdinSergafa
    @NesrdinSergafa 8 месяцев назад +1

    ዳር ላይ ያሉት አልተቀረፁም እኮ አልታዩም ካሜራው ሞባይል ነው ወይስ አልፈለጉም

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 8 месяцев назад

    ሀንዬ እጠብቃለን❤❤

  • @ashenafitadesse7161
    @ashenafitadesse7161 8 месяцев назад +1

    ምንድነው ካሜራው ሁለቱን ብቻ ነው የሚቀርፀው ነው ወይስ አትቅረፁን ብለው ነው

  • @tesfaethiopia4436
    @tesfaethiopia4436 8 месяцев назад +1

    The sound is not clear.

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 8 месяцев назад

    ሀኒየ የኔ ቆጆ ፍልቅልቅ ♥♥❤❤❤

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k 8 месяцев назад

    ሀንቾ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @user-ce9fw3pm1e
    @user-ce9fw3pm1e 8 месяцев назад

    ሀኒ አለሽ እንዴ እኔ የት ገባች እያልኩኝ ነበር ለማንኛውም ኑሪልኝ የሴቷ ጀግና ና ጠንካራ❤

  • @ethiomel3439
    @ethiomel3439 8 месяцев назад +2

    Haniye, the colour combinations is not easy to watch too much colour everywhere, it’s really disturbing ❤❤❤

  • @eghhvbnh1671
    @eghhvbnh1671 8 месяцев назад +1

    ክላሲካሉ አስተካክሉ😮😢

  • @user-vm9xt2ct2o
    @user-vm9xt2ct2o 8 месяцев назад

    ሃና ዮሃንስ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @Weyni21
    @Weyni21 8 месяцев назад

    ሰላም ያገሬ ልጆች❤❤❤

  • @melimeli6184
    @melimeli6184 8 месяцев назад

    Haneye betam new mewwdeshi❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 8 месяцев назад

    ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u 8 месяцев назад

    አገሬ ስላምሽ ናፈቀኝ❤

  • @agerebelay2409
    @agerebelay2409 8 месяцев назад

    ❤❤❤ሀንየ ሰላምሽ ይዛ

  • @user-wd5yc9gn5l
    @user-wd5yc9gn5l 8 месяцев назад +1

    ድምፁ ድራቱ ምድነው ይረብሻል😢😢

  • @ethiomel3439
    @ethiomel3439 8 месяцев назад +1

    I like you Hanicho but can’t watch this sorry ❤

  • @user-mr8uv6et8c
    @user-mr8uv6et8c 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 8 месяцев назад

    ሀንቾ🎉🎉❤❤❤❤

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 8 месяцев назад

    ሀኒቾ ሳቡሳዬ ስወድሽ❤

  • @Mittha-he3lo
    @Mittha-he3lo 8 месяцев назад

    ሀኒዬ❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 8 месяцев назад

    ሀኒቾስወድሽ እኮ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-sn7vw8sd2k
    @user-sn7vw8sd2k 8 месяцев назад +1

    Hani ere ye dimt tirat yistekakeliln betam yastegabal beteley ye tindochu pls yistekakel eniwedishalen

  • @madi2644
    @madi2644 8 месяцев назад

    ሠላምናችሁ

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t 8 месяцев назад

    ሰላም 🎉❤❤🎉

  • @ethiomel3439
    @ethiomel3439 8 месяцев назад +1

    And the music behind while you guys talking is really annoying

  • @bereketmeles-jc1yu
    @bereketmeles-jc1yu 8 месяцев назад

    ♥️🌻🤙

  • @user-fe4vs1hm9l
    @user-fe4vs1hm9l 8 месяцев назад +1

    አባይ የመለው ጋ ያለው እስኪሪን ድምፅም አለው ሰለሚቀያየር አቴንሽን ይስርቃል አያረጋጋም እና አሰተካክሉ

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 8 месяцев назад

    ያልጋዎን ቦታ ማነው ሚይዘው 😂እኔ ራሱ አልጋው አይበቃኝምኮ ባሌ ሲናደድ😂

  • @dhdhsbsbsb3558
    @dhdhsbsbsb3558 8 месяцев назад

    Hana siwodish❤❤❤🎉🎉🎉😂

  • @HanaBeyene-qc1rq
    @HanaBeyene-qc1rq 8 месяцев назад +1

    muzkaw Mendnw

  • @mentahlechekole100
    @mentahlechekole100 8 месяцев назад +1

    Sounds so poor, you guys work on that.

  • @user-dk6yq3zp2y
    @user-dk6yq3zp2y 8 месяцев назад +2

    አቤት ይቺ ኩርፊያ እሁሉም ሴቶችጋር አለች😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-hn9sn9wu3n
      @user-hn9sn9wu3n 8 месяцев назад +1

      😂😂😂 ስያባብልን ደስ ስለ ሚለን እኮ ነው😍

    • @user-dk6yq3zp2y
      @user-dk6yq3zp2y 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @hiwot6050
    @hiwot6050 8 месяцев назад

    ሰላላማችሁ ይብዛ የ ሃግሬ ልጆች

  • @user-zh8sq8kr5r
    @user-zh8sq8kr5r 8 месяцев назад

    ሀና እህቱ በህታችን እሙ አማካኝነት በራሱ ዮቱቨ አማካይ እሰካሁን 392000 ብር ሰብስባለች አንችም ከአሶ ላይ ወሰጅና አንችም የተቻለሽን እንድታሰባስቢ በስላሴ ስም እንጠይቃለን ስለዚህ በደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ የሚገኙ ይውይን አምባ ተከስተ በርሀን ቅድስት ስላሴ ህንፃ አሰሪ ኮሜቴ ነው በድጋሚ ስለ ቅድስት ስላሴ ብለሽ

  • @asishotube5687
    @asishotube5687 8 месяцев назад +1

    ኧረ ምነው አባይ? 17 ዓመት ከቆዩት በጣም መማር ያለብን ነገር አለ ብለን ስናስብ ደግሞ እናንተ ከእነሱ ካመራ ታጠፋላችሁ??
    ምን አጠፉ,ባልየው በጭራሽ እኮ አልተታየም!!!...it is not fair yelelochu eyetaye yenesu aytayim,,ene gech min atefu..or ye camera etret alebachihu ende

  • @entertainerstv1848
    @entertainerstv1848 8 месяцев назад +1

    SECOND

  • @user-hy3yw8ph6i
    @user-hy3yw8ph6i 8 месяцев назад

    ዉይ ሸም ነዉ ግን ከebs ኮርጀሺ ትሰሪያለሺ?😂

    • @HayatHayat-zc8hf
      @HayatHayat-zc8hf 8 месяцев назад

      በቃ የአብይን ፕርፌይል ያደረጋችው በቅናት ማበዳችው ነው። ያኔ ከመከላከያ ጎን ሥትሆን እንዳልሠገዳችው ምድረ የሌባ ልጅ ሁሉ ደሞ ebsም ቢሆን እሧ ነች የጀመረችው ወረኛ ካድሬ

    • @bereket1709
      @bereket1709 8 месяцев назад

      Menagsbash

    • @user-hy3yw8ph6i
      @user-hy3yw8ph6i 8 месяцев назад

      @@bereket1709 ምንም አያገባኝም ግን ከምትኮርጅ ለምን የራሷን አይዳ አትፈጥርም በጣም ሸም ነዉ ከምር

    • @makeiawerkenh9671
      @makeiawerkenh9671 8 месяцев назад

      ጅል እዛ እምሰራው እሶ ነበረች እኮ ደግሞስ ምን አገባሽ 😡😡👎👎👎👎