አላገባም | ለአህያዬ ቤት ተከራይቼ ሰራተኛ ቀጥሬላታለሁ | ብር ካልቆጠርኩ ያመኛል | ጋርዶች አሉኝ | ሠላም - ኢትዮጵያ ከሱራፌል ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2023
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 567

  • @mulukenkidanemariam3445
    @mulukenkidanemariam3445 7 месяцев назад +342

    መስራትሽ ጥሩ ነው ግን ሁሌ ጀግነት የለም አንድ ቀን መድከም አለ እራስሽን ጠብቂ ገንዘብ መሰብሰብሽን ብቻ አታስቢ

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s 7 месяцев назад +14

      በትክክል እኔም ፀፋላታለሁ ሰዋች እዴት እደሚያስቡ አላቅም ሂወት አጭር ናት ባገኝ ነው ነገር ለራሳችንም ማድረግ ስራስራ ብቻ ከከተማ ወጣብትል ለሁለት ቀን እረፍት ዘና ከዛ መስራት እጂ ብት ታመሚ ገንዘብ አላቂ ሞት ቢመጣ ማንም ነው የሚበላው ታሳዝናለች

    • @agdr895
      @agdr895 7 месяцев назад +15

      ግዴለም እንተዋት በራሷ ስታይል ትኑር።

    • @Feker-getachew
      @Feker-getachew 7 месяцев назад +2

      እውነት ነው እያረፈች ቢሆን ጥሩ ነው

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 7 месяцев назад +4

      የሰነፍ ምክር ነጮቹ ለዚህ ነዉ ደሀ የሆኑት አድንቃት

    • @Ethio20245
      @Ethio20245 7 месяцев назад +8

      ​@@kidusefrem896""ደሃ የሆኑት " ፈገግ ያሰኛል። ለዚህ ነዋ ወደነሱ ይምንፈረጥጠው😅

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 7 месяцев назад +102

    " የሰው ሕይወት በገንዘቡ ብዛት አይደለምና ተጠንቀቁ፥ ከመጐምጀትም ሁሉ ተጠበቁ አላቸው።"
    (የሉቃስ ወንጌል 12:15)

    • @Habesha_vlog-s
      @Habesha_vlog-s 3 месяца назад

      ሉቃስ አስፈንድዶ ይብ*ህ

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 3 месяца назад

      @@Habesha_vlog-s አንተ እዚህ መጥተህ ኮሜንት ከምትፅፍ ለምን እንደለመድከው አስፈንድድው አያደርጉህም? ሰው የለመደውን ስለሆነ የሚያደርገው፡ ባለጌ ስለሆንክ ፊደሉን ሙሉውን ብትፅፈውም ችግር አልነበረውም።

  • @Ethiopiafirst21
    @Ethiopiafirst21 7 месяцев назад +95

    አጋጣሚ ሆኖ ደንበኛዬ ነች ይህን ፕሮግራም ራሱ ጠላዋን እየጠጣሁ ነው የማየው ጎበዝ ቲጂ በርቺ🙏🙏

    • @SoliyanaSol
      @SoliyanaSol 7 месяцев назад

      ስልኳን ስጭኝ

    • @joudjoud6716
      @joudjoud6716 7 месяцев назад

      ​@@SoliyanaSolasekemetalechiko

    • @bereketnuru6457
      @bereketnuru6457 7 месяцев назад

      ስራ መስራት እፈልጋለሁ ስሜ አይናለም ይባላል

    • @ethiopiaabebe5033
      @ethiopiaabebe5033 3 месяца назад

      ስልኳን ፈልጌው ነበር ካወቃችሁ

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 7 месяцев назад +62

    ጥንካሬሽ መቼ ለብዙ ስዎች ብርታት ነሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ እራስሽንም ጤነትሽንም የተመለክትሽ ጉብዝ በርቺ እህቴ🙏🏻❤️🛐

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 7 месяцев назад +96

    እጅግ ሥነ ስነስርአትህ፣ ባህላዊ አለባበስህ ኢትዮጵያ ወደ ማማዋ እንደተመለሱች ይነግረኛል። እንደናንተ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ፍቅሯ የነደፋችሁን ያብዛልን ተባረክ።

    • @ominej4055
      @ominej4055 7 месяцев назад

      የእውነተኛ ኢትዮጵያዊነት መገለጫ ምንድን ነው

    • @Jocy939
      @Jocy939 7 месяцев назад +1

      @@ominej4055
      ህዝቧን ባህሏን ፍርሃእግዚአብሄሯን አበሽነቷን መውደድ መዋደድ የቀድሞውን ለመመለስ መጣር ምልክቱ ይመስለኛል

    • @ominej4055
      @ominej4055 7 месяцев назад +2

      @@Jocy939 የቀድሞ ኢትዮጵያዊነት የሚባለው በራሱ አግላይ ነው እኮ

    • @zdkiram9830
      @zdkiram9830 6 месяцев назад

      በለበሰ ነው እንዴ

  • @user-dw1oo2zi8z
    @user-dw1oo2zi8z 7 месяцев назад +42

    ለኢትዮጵያ እንዳንቺ ዓይነት ጎበዝ ሴት ብቻ ሳይሆን ጎበዝ ሰውም ነው የሚያስፈልጋት ።ያብዛሽ ❤❤❤

  • @samuelbeh6909
    @samuelbeh6909 7 месяцев назад +59

    ገና ስጀምረው የወደድኩት ጀግና ኢትዮጵያዊት 💚💛❤ ራስን መጠበቅ ግድ ይላል የእንቅልፉን ነገር ማስተካከል አለብሽ ምግብንም በአግባቡ መጠቀም ግድ ነው

  • @yeglineshgetachew9355
    @yeglineshgetachew9355 7 месяцев назад +25

    በጣም አድናቂሽ ነኝ ጀግና ነሽ ታድያ በቂ እንቅልፍ መተኛት አስፈላጊ ነው

  • @bezawitmulubrehan7505
    @bezawitmulubrehan7505 7 месяцев назад +20

    በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ ከባድ አድናቆትና አክብሮት አለኝ ላንቺ እየውልሽ እህቴ እድሜሽ እየጨመረ ሲመጣ እንቅልፍ እና ምግብ በሚገባ ካልወሰድሽ ከበሽታ ለማገገም አትችይም እና አስቢበት

    • @YeabkalTeshome
      @YeabkalTeshome 7 месяцев назад +1

      ቲጂ፣በጣም ጀግና ሴት ነሽ። ግን እባክሽ;ምግብ ብይ፣እኔ እረጅም እድሜ እንድትኖሪ እና ለሴቶች፣እንዲሁም ለወንዶች ምሳሌ እንድትሆኚ እፈልጋለሁ።

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 7 месяцев назад +105

    ይቺ ልጅ ግን ሳይኮ ተጠቅታለች ያለፈው ታሪኳ ወደ ኋላ እየጎተታት ነው አሁን ሰው ንሮውን ካሻሻለ በኋላ በቂ እንቅልፍ መተኛት፣ ጤነኛ ምግብ መመገብ፡እና እራሱን መጠበቅ መዝናናት ግድ ነው ካልሰራሁ ያመኛል ማለት ለስራ ያላትን ትጋት አደንቃለሁ ግን ማንኛውም ነገር ወደ ሱስነት ካመራ ከባድ ነው ገንዘብ ነው ያስወደደኝ ብላ ስለምታምን ብቻ ለመወደድ 24hr መስራት አለብኝ ነው እምነቷ የገንዘብም; የስራም ሱስ ነው ያለባት የብረት ምጣድ ቂጣ??ሰው ተሰባሪ ነው እና ሚዛናዊ መሆን ለሁሉ ነገር መልካም ነው

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s 7 месяцев назад +1

      right ✅️

    • @kreamleulseged3154
      @kreamleulseged3154 7 месяцев назад +3

      ቲጂ ከጎዳና፣ ደጅ ከመተኛት ራሷን ጥርሷን ነክሳ የተነሳች ድንቅ የምትገርም ብረት የሆነች ፍጡር ናት።

    • @mohammedmhd8550
      @mohammedmhd8550 6 месяцев назад

      ​@@kreamleulseged3154እህቴ ጉልበትም ይከዳል

    • @kasuanteneh8028
      @kasuanteneh8028 4 месяца назад

      Wey betam. Yehiwot aredadwa yetezaba new. Balance yasfelgal
      Ende men gud new yehe hulu

  • @almazabebe7185
    @almazabebe7185 7 месяцев назад +21

    ኢትዮጵያዊነት በዚህ አይነት ሳይ ስቅስቅ ብየ አለቅሳለሁ እኔም በዚች እድሜየ ያየኋት ሀገሬ ትላንት ናፈቀኝ አንዲነቷ ተመልሶ ለማየት ያብቃ 🙏🙏🙏

  • @tinsaebihonegn1892
    @tinsaebihonegn1892 7 месяцев назад +10

    የኔ ቆንጆ ጐበዝ ደሞ አብዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የሚገርም በረከት የተሰጣቸው ድንቅ አባት ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ነው ነገሮች የተሳኩልሽ።

    • @nebiyatn8739
      @nebiyatn8739 7 месяцев назад

      የትነው አብየ ያሉት ማናቸው አባትሽ ማወቅ አፈልጋለሁ ኮታታሞች ሠይጣን አባቴ ድግምት ስትወዱ ቱ

  • @angasakokeb380
    @angasakokeb380 7 месяцев назад +6

    ሱራፌል በእውነት ነው የምልህ የኢትዮጵያ ባሕልን አለባበስ ለዓለም እያስተዋወቅህ ስለሆነ ኮራሁብህ የኛየኢትዮጵያ ባለስልጣናት በሱፍ ልብስ ከሚገሽሩ ምን የአገራችንን ባሕል አለባበስ ለብስው አገራቸውን ቢያሰተዋውቁ አረቦች እኮ የአገራቸውን አለባበስ ለብስው ነው የሚታዩት ሱሬ ተባረክ ኮራሁብህ

  • @manycell9813
    @manycell9813 7 месяцев назад +19

    ቲጂዬ እባክሽ ለራስሽ ግዜ ስጭ አንድ ቀን እኮ ሁሉም ነገር ሲቀር ይቀራል ብትታትሽ ይደንቃል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ግን ቆም ብለሽ ጤናሽን ጠብቂ ሰራተኞች ቢሆን ሰው ናቸው እረፍት ያስፈልጋቸዋል

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 7 месяцев назад +20

    በርቺ እግዚአብሔር የሰጠሽን ብርታት ያዝልቅልሽ ደግሞ ከሁሉም በላይ ጤና ነዉ ጤንነትሽን ይሰጥሽ ቆንጅዬ❤❤❤❤

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 7 месяцев назад +13

    ጀግና ❤ ሰርተህ ብላ የኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ትምህርት ነው። ወኒ ይሰጣል ዋውዋውውው 👏👏👏👏👏👏👏❤

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 7 месяцев назад

      በኢትዮጵያ ስራ ጠል ቄሮ ብቻ ነው ቁጭ ብሎ ድራፍት እያንቃረረ መኖር የሚፈልግ

  • @tigisttekleab858
    @tigisttekleab858 7 месяцев назад +4

    ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም የእንቅልፏን ነገር ግን አስተካክያት እንቅልፍ ለሰዉ ልጅ ወሳኝ ነገር ነዉ በርቺ ጀግኒት ብዬሻለሁ🎉

  • @user-zu1pd3vs3h
    @user-zu1pd3vs3h 7 месяцев назад +12

    ጀግና የሴት ምሳሌ ፈጣሬ ከሁሉም ይጠብቅሽ
    ለሕይወትም ቦታ ስጭ ቆም ብለሽ አስቢ ገንዘብ ትክክለኛ ደስታ እና የህሊና እረፍት አይሰጥም ።

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 7 месяцев назад +15

    ሼፍ ስንታየሁ ብዙነህ መጀመሪያ ያየሁሽ በእሁድን በኢቢኤስ ላይ ከሊያ ጋር በሰራሽው ፕሮግራም ነው፣ በጣም ከባድ ስራ ነበር፣ በአህያ ውሃ እየቀዳሽ ፣ በእንጨት ወጥ እየሰራሽ የነበረበት ፕሮራም ነው፣
    ከዛ ምርጡ ገበታ ላይም አይቼሽ ነበር፣
    ዛሬ እንደዚህ አምሮብሽ ስላየሁ ደስ ብሎኛል፣ ብታወሪም ያምርብሻል፣ ስላደረግሽው የህይወት ተሞክሮሽን ነው፣
    ግን ሼፍ ስንታየሁ ብዙነህ የተወሰነ ዕረፍት የሚያስፈልግሽ ይመስለኛል፣
    በርቺ ጀግኒት

    • @messijesus781
      @messijesus781 7 месяцев назад

      Humble advice 😍😘😍

  • @Selmawet564
    @Selmawet564 7 месяцев назад +31

    ለማነው ምትደክሚው!?
    ሟርት አይሁንብኝ እና ነገ አልጋ ላይ ወድቀሽ ምኞቴ አንድ ጉርሻ መጉረስ ነው እንዳትይ
    አንቺ ከክቡር ሰውነትሽ ይልቅ የገንዘብ ፍቅር ነው ያለብሽ መጀመሪያ እራስሽን ውደጅ

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 7 месяцев назад +5

      በትክክል እዚህ ላይ ያለውን ኮሜንቶች አንብባ ከተማረች ብልህ እላታለሁ ካልሆነ ግን ለኔ አርአያም አላደርጋትም

    • @hanahana-kr9bo
      @hanahana-kr9bo 6 месяцев назад

      ​@@rasayifat5726 እንደ እንደ ሰዉኛ ነዉ የተመከረችዉ ማን ሰደባት እመኑኚ ያለ ሰዉ ገንዝብ ባዶ ነዉ ማርያምን እን በበተሰብ አይቻዋለሁ ያዉም እራስን ከሁሉም ነገር አግልሎ የሚደክም ሰዉ መስራቷ ሃሪፍ ሆኖ ሳለ ግን ለራስም ማሰብ ጡሩ ነዉ ብቻ ግን እራሷ ታዉቃለች

    • @saudihosen8183
      @saudihosen8183 6 месяцев назад

      Tekkle​@@selamselina1321

  • @lulubeyene3806
    @lulubeyene3806 7 месяцев назад +10

    ለስራ ያለሽ ሞቲፌሽን በጣም የሚያስደንቅ ነው በርቺ ነገር ግን ህይወት አጭር ናትና የትዳር ህይወት ቤተሰብ መመስረት አስፈላጊ ነው እና እስቢበት በተለይ ለሴት ልጅ የወጣትነት እድሜ ወሳኝ ናትና

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 6 месяцев назад

      መውለድ አልችልም ብላለች ግን ለራሷ ጊዜ ቢኖራት ጥሩ ነው

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 7 месяцев назад +12

    ከብር ይልቅ እራስሽን ውደጅ
    ከብርም በላይ ፈጣሪሽን ውድጅ
    ጉብዝናሽ ደስ ይላልል ግን የምትኖሪለት
    አለማ ድካምሽ መና እንዳይሆ😢

  • @user-us4vf5hb7v
    @user-us4vf5hb7v 7 месяцев назад +49

    ጀግና ሴት ነሽ ግን ተረጋግተሽ ሰውነትሽን ጠብቂ እንዳትወድቂ 🙏😍🙏

  • @user-hf8wx7pq6d
    @user-hf8wx7pq6d 7 месяцев назад +40

    እህቴ ሳይበሉ ሳይተኙ ስራ ብቻ ጤንነት አይመስለኝም ስጋ ለባሽ ነሽኮ ጌታ ይድረስልሽ

    • @werkitumola1299
      @werkitumola1299 6 месяцев назад

      እኮ የጤና አይመስለኝም ባል ማያስወድድ ልጅ ማያስወድድ ጥሩ ምኝታ ማያስወድድ ጉድ ፈላ ነገ ስትሞት ውሾችና አህዮች ይወርሳሉ 😂

    • @meremashumet9531
      @meremashumet9531 28 дней назад

      anchi gets yidresilish woregna

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 7 месяцев назад +6

    (የማርቆስ ወንጌል ምዕ. 8)
    ----------
    35፤ ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታልና፥ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ግን ያድናታል።
    36፤ ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?
    37፤ ሰውስ ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?

  • @bettybekele1581
    @bettybekele1581 7 месяцев назад +15

    ሰዉ ሆኜ ሰዉን ሰዉ ለማረግ ነዉ! ❤️ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤️

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 7 месяцев назад +12

    ፈጣሪ ቀሪውን ዘመንሽ ይባርክሽ የጎደለውንም እሱ ይስጥሽ

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr 7 месяцев назад +7

    ለምን አታገባም ይሄን ያህል እየለፍች አለመውለድ ትዳር አይከለክልም እዴ ሰው ካልተዝናና ለራሱ እረፉት ከሌለ ማበድ የሚባል ነገር አለ ቢያንስ በሰራተኛ እኳን ብታሰራ ጥሩ ነው

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 7 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ግን ገንዘብ ብቻትርጉም የለዉም መብላት አለብሽ አግባት መዉለድ ቤተሰብ መመስረት ያስፈልጋል አድቀን መዉደቅ ይመጣል ❤❤❤❤ ጀግናብየሻለሁ 💪💪💪💪 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @Zemene_Tewahdo
    @Zemene_Tewahdo 7 месяцев назад +39

    ግልፅነትሽ እጅግ ይገረማል። አቡዬ መንፈስ ቅዱስ የተሰበረው ልብሽን ይጠግኑልሽ።

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 7 месяцев назад +4

      ???
      እግዚአብሄር ልቧን ቢጠግንላት ብትይ

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 7 месяцев назад +2

      መዝሙረ ዳዊት 121
      2፤ ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ
      ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 7 месяцев назад +3

      ልብን የሚጠግን እግዚኣብሔር ነው

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 7 месяцев назад +17

    አንበሳ የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ ❤በርቺ

  • @Sebli_mossie11
    @Sebli_mossie11 7 месяцев назад +21

    ለስራ ያላት ትጋት ይበረታታል ግን የምትኖርለት አላማ የለም መባከን ብቻ ነው 😢 ከጀግንነትሽ በላይ ድካምሽ ነው ጎልቶ የሚታየኝ ህይወትን ኑሪ እህቴ በዚህ ልክ ለራስ ጊዜ አለመስጠት ለዚች አጭር እድሜ ለምን በልክ አትኖሪም? ይሄ ሁሉ ከልክ ያለፈ ድካም የእግዚአብሔርን መንግስት አያወርስ ምን ይሰራል?

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s 7 месяцев назад +3

      በትክክል የልቤን ተናገርሽ እውነት ለማነው የሚደከመው ለራስ ግዜ መስጠት ለሁለት ቀን ለሶስት ቀን እረፍት ከከተማ ወጣ ብሎ ተናፍሶ መምጣት እድሜ ያረዝማል የስራ ሞራል እራሱ ይጨምራል ከባድ ነው

    • @habtamuhailu7508
      @habtamuhailu7508 7 месяцев назад +3

      she wants to build a five stat hotel, and she is living for that dream.

    • @bethelhemkifle2599
      @bethelhemkifle2599 7 месяцев назад +2

      እውነት ነው እኔ እንዳጋጣሚ ለአንድ ፕሮግራም አዘናት ነበር የሚገርመው ነገር ለ4ሰአት ብላን 8ሰአት ነው የመጣልን በዛ ለይ ስልክ አታነሳም ከአቅሟ በላይ ነው መስራት የምትፈልገው እና ፕሮግራማችንን አበላሸችው መስራቷ ጥሩ ሆነ በአቅሟ ብትሰራና እራሷን ብታዳምጥ

  • @mestawotbekele3690
    @mestawotbekele3690 7 месяцев назад +3

    ይህንን ሁሉ ምግብ እየሰራሽ ለምንድነው የማትበይው ከዚህ በኃላ ያለፈው ችግር አልፎል ስለዚህ ወደ ኖርማል ሂወት ተመለሺ እራስሽን ተመልከቺ የተሰጠን ግዜ ዛሬ ነው 👍

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 7 месяцев назад +3

    ትጅዬ ጀግና ሴት አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እራስሽን ጠብቂ 🥰

  • @msrachimsrachi9753
    @msrachimsrachi9753 7 месяцев назад +12

    ካንቺ ሕይወት የተማርኩት ተስፋ ሳይቆርጡ ጠክሮ መስራትን ጎበዝነሽ ጌታ አቅም ይሁንሽ ምግብ ብይ እራስሽን ጠብቂ ፀልይ❤

  • @tinabeke7223
    @tinabeke7223 7 месяцев назад +8

    ጥንካሬሽ ደስ ይላል ለራስሽ ግን አስቢበት ህይወት ገንዘብ ብቻ አይደለም ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @tinaeshetu6994
    @tinaeshetu6994 7 месяцев назад +4

    በጣም ያደነኩሽ አህያና ውሻሽን መንከባከብሽ።በእውነት በጣም ጎበዝ

  • @ChombeCho
    @ChombeCho 7 месяцев назад +3

    መታደል ነው ጀግና ሴት ያሳለፍሽውን ህይወት ሣትረሺ ሳታፍሪ ምርጥ ህይወትሽን ገና ፕሮግራምሽ ሳያልቅ አስተያየት መስጠት ጀመርኩ ሱሬ ምርጥ ሰው አሣየህን

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 7 месяцев назад +3

    በጣም ጀግናነሽ በጣም ጎበዝ በርች ህልምሽን ያሳካልሽ እራስሽን ግን ጠብቂ በእናትሽ ደመ ምግብ ቢያንስ በቀን አንዴኳ ለመብላት ሞክሪ በእውነት አች ለብዙ ሰው አርአያ ትሆኛለሽ እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን 🙏🙏🙏👍❤️

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 7 месяцев назад +5

    ካልተኛሽ ብርካልቆጠርሽ ስልክሽ ካልጠራ እረፍት ስታረጊ ካመመሽ እሕቴ የሰላም አይመስለኝም የሰው ልጅ በቂ እረፍት በቂ እንቅልፍ ያስፈልገዋል የስነ ልቦና አማካሪ ልታገኛቸው ይገባል ትልቅ አላማ አለሽ ያንን ምታሳኪው ለራስሽ ጊዜ መስጠት አለብሽ የወደፊቱን ማየት ከፈለግሽ ቆም ብለሽ አስቢ በ3ቀን አንዴ ነው ምበላው አልሽ የጤና አደለም ጸሎት ያስፈልግሻል ወይ ጮሆ ይወጣ ወይ አዛግቶ ይወጣልሻል ሲሪየስ የሐይማኖት አባቶችን አማክሪ በተረፈ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 7 месяцев назад +2

      እረ እኔም ግራ ገብታኛለች እሷ በሷ ቤት ልክ ናት ግን በጣም ተሳስታለች ግን ምን ያደርጋል እኛ እንለፈልፋለን እሷ ኮሜንት አታነብም
      ፈጣሪ ያስባት

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 7 месяцев назад +22

    ስለማውቅሽ ከዚህም በላይ ይገባሻል የኔ መልካም🥰🥰🥰

  • @mercym1733
    @mercym1733 7 месяцев назад +9

    ይቅርታ ግን እዚህ መታቹ እሷን የምትነቅፉ ሰዎች አይደብራቹም ?? እንደዚህ ትጉ ሰው በሰነፎች ሀገር ሲግኝ ማበረታታት ሲግባን ለምን ተስፋ ማስቆረጥ ፈለጋቹ???
    እንደዚህ ደሀ የሆነው እኮ እንደሷ የሚሰራ አተን ነው::

  • @bettybekele1581
    @bettybekele1581 7 месяцев назад +10

    ሰዎች ይሄ ምግብ አለመብላት ግን ለየት ያለ energy ሳይሰጥ አይቀርም like intermittent fasting....

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 7 месяцев назад

      Be 3 ken 1 abda bicha meblat 😂😂

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ሁሉ ስላደረገልሽ ሁሉንም በአግባቡ አድርጊው ለሥራ ለእንቅልፍ እግዚአብሔርን ለማመስገን ማስቀደስ ለምግብ ጊዜ ቢኖርሽ እላለሁ ። ሥራ ሳትንቂ ሁሉንም በመስራትሽ ለብዙ ወጣቶች አርአያ ነሽ በርቺ

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 7 месяцев назад +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr 7 месяцев назад +17

    ፀበል ብትጠቀም ጥሩ ነው የህሊናም እረፉት ያስፈልጋል

  • @Tube-vt5se
    @Tube-vt5se 7 месяцев назад +12

    እና ካላገባሽ ካልወለድሽ ለማነው የምለፊው እዬ እኮ ከንቱነት ነው ነገ ብትወድቂ በቃሽ እኮ😢

    • @user-qd7ow5ws6e
      @user-qd7ow5ws6e 6 месяцев назад

      ወድና ሴትናት እደት ትታገባለች

  • @habtamuhailu7508
    @habtamuhailu7508 7 месяцев назад +12

    ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ! በርቺ

  • @louy453
    @louy453 7 месяцев назад +3

    ኣቦ ደስ ሲል እንዲህ ለፍቶ ጥሮ ግሮ እንዲህ እስከ ጥግ ሲሰከስ ደስ ሲል እንደፈለግሽ ሰክሽ ጅግና ነሽ

  • @user-yz5gh5jn3j
    @user-yz5gh5jn3j 7 месяцев назад +3

    የአላህ ቁጣ ሰዉ ሳይተኛ ሳይበላ እዴት ይኖራል መሥራትሽ ጥሩ ሆኖ ካለ እረፍት ያስፈልግሻል እህቴ❤

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 7 месяцев назад +2

    እውነተ በረሮ ስምን መላህክ ያወጣዋል 😂😂 በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ በርች ጀግኒት 👌👍💪💪

  • @jadamac7427
    @jadamac7427 7 месяцев назад +7

    የክፍለ ሀገር ልጆች ታድለዉ ከከብትጋ አድገዉ አይደክማቸዉም ተባረኪ እህቴ

    • @Sintayehu912
      @Sintayehu912 7 месяцев назад +1

      😂አሰኝቶኛል

    • @user-cz6ev1pg9s
      @user-cz6ev1pg9s 7 месяцев назад

      አር ክፍለ ሀገር በሆንሽ አይደለ አላህ ሲስራስ ጋውይ ታረገሽ

  • @soliyana6111
    @soliyana6111 7 месяцев назад +11

    I'm really proud of you dear. Keep up.

  • @solf2000
    @solf2000 7 месяцев назад +4

    ስራ ወዳድ - ጀግና፤ ስርአት አክባሪና ጥንቅቅ ያለች፤ እስካሁን የመጣችበትን የሕይወቷን መንገድ በኩራትና በእውነት ያካፈለች። ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ተመኘን።

  • @onelove1703
    @onelove1703 7 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር ያበርታሽ ግን የእንቅልፉ ነገር ተጋነነ ስራሽን ስሪ እንቅልፍሽንም ተኚ የእንቅልፍ መዛባት እካ ጥሩ አይደለም

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk 7 месяцев назад +46

    ገንዘብ መውደድ የሃጢያት ሁሉ ስር ነው ገንዘብ ካልቆጠርሽ ካመመሽ ገንዘብ ጌታሽ ነው ማለት ነው😢
    “ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ማንም የለም፤ ወይም አንዱን ይጠላል ሁለተኛውንም ይወዳል፤ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል፤ ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም።”
    - ማቴዎስ 6፥24

    • @fikrsewdseekogtayebrkseden4450
      @fikrsewdseekogtayebrkseden4450 7 месяцев назад +3

      በትክክል ወንድሜ ገንዘብ የሀፅያት ስር ነው እሳ ገንዘብ ነው ጌታዋ ገንዘብ ህይወት አይቀጥልም ጌታ ብቻ ህይወት ነው ቲክቶከሮች ወሬ ብቻ ናቸው

    • @fikrsewdseekogtayebrkseden4450
      @fikrsewdseekogtayebrkseden4450 7 месяцев назад +1

      በትክክል ወንድሜ ገንዘብ የሀፅያት ስር ነው እሳ ገንዘብ ነው ጌታዋ ገንዘብ ህይወት አይቀጥልም ጌታ ብቻ ህይወት ነው ቲክቶከሮች ወሬ ብቻ ናቸው

  • @Mr885552
    @Mr885552 7 месяцев назад +1

    ጀግና ሴት እድሜ ከጤና ይስጥሽ!:: ሁሌም አንቺን ሳስብ ስስት የሌለባትን እናቴ እና አያቴን አስባለሁ!::
    ተባረኬ አንቺ መልካም ሴት::

  • @user-lp7un5ub7y
    @user-lp7un5ub7y 7 месяцев назад +14

    ዋው እጅግ ግሩም ❤❤❤

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 7 месяцев назад +3

    ቲጂ እውነት ብላለች ትንሽ ነገር አትወድም .በበረከተ የተሞላሽ ያርግሽ.🙏🙏🙏

  • @nebilabdu6150
    @nebilabdu6150 6 месяцев назад +1

    ውይይይይይይ....ህይወትን ግን እንዲህ አክብዶ ማየት አይከብድም አልሀምዱሊላህ ለዱኒያ ቦታ የለኝም

  • @user-oi8ii6ez1z
    @user-oi8ii6ez1z 7 месяцев назад +1

    You are brave women teaching our people hardwork pays 💪👏🙌. Don't sit and wait for money.

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 7 месяцев назад +2

    Betame yemadenekat tenkara set cheger yemayebegerat Egzihabeher yemeteseriwe Hulu yebarekeleshe yebezuwoche enate yaregeshe❤❤❤

  • @almazali4784
    @almazali4784 7 месяцев назад +2

    እቺ ሴት ጀግና ሴት ናት በርቺልን እህታችን👍👍🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nazrawitedros5028
    @nazrawitedros5028 7 месяцев назад +7

    ሰው ልጅ 2 ሰኣት ሰርቶ 22 ሰኣት ማረፍ ነበረበት ግን የኣለማችን ስርኣተ ብዝበዛ ሆነ በተለያየ ምክንያት 8 ሰኣት እንድንሰራ ሆነ 😊
    ያንቺ ደግሞ የባሰ ነው ራስሽ በራስሽ እየተበዘበዝሽ ነሽ ,ስራ ጥሩ ነው ግን በልኩ ሲሆን ኣሪፍ ነው ለጤንነታችን ( የሰው ልጅ ገንዘብ ሊሰበስብ ግዜውን ያቃጥላል ከሞተ በሁዋላ የተሰበሰበውን የሚበላው ግን ያልደከመ ያልሰራ ወራሽ ነው። ሞኝ ኣትሁኝ እህቴ ንእግዚአብሔር የሰጠሽ ገላ ተንከባከቢው ኣሳርፊው ዘና ፈታ በይ ።

    • @mamilove-fz3fd
      @mamilove-fz3fd 7 месяцев назад

      2 ሰአት ምነው አላነሰም

    • @nazrawitedros5028
      @nazrawitedros5028 7 месяцев назад

      @@mamilove-fz3fd ለመኖር ከሆነ በቂ ነው ,ለስግብግብ ሰው ሃብት ለማጋበስ ግን ኣይበቃም ,ለነገ ለማስቀመጥ ነው ሰው ፍዳውን የሚያየው , ክፋት መነሻው ለነገ ብለህ ስትሰራ ነው።

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 7 месяцев назад +12

    እግዚአብሔር ያሰብሽበት ያድርስሽ❤

  • @Dearfamily28
    @Dearfamily28 7 месяцев назад +1

    Wow Egzyabher yibarkachu It smell Ethiopia today ❤❤❤

  • @netsanetlemma3296
    @netsanetlemma3296 7 месяцев назад +10

    አይ እህቴ ጉልበት ያልቃል ራስሽን ጠብቂ

  • @ElhamKeder
    @ElhamKeder 6 месяцев назад +2

    ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁሉም ሲበሉ ሲጠጡ👏👏👏👏

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Месяц назад

    ትጂዬ ተባረክልን ጀግና ሴት ደግነትሽና ጀግንነሽ ለኔ ተመችቶኛል ነገር ግን አንዳንዴ ለእራስሽም ለሰራቶሽም እረፍት ስቺ አንቺም እረፍት የኔ እናት❤❤❤👌

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    ብርታትሽ ጽናትሽ ደስ ይላል ።
    የረዱሽ አይዞሽ ያሉሽን ሰዎች እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣቸው አንቺም በርቺ ጎበዝ ነሽ ድምጽሽን ስሰማው በቃ ድምጼ እንደዚህ ነው ብሎ መተው ምግብ አለመመገብ እረፍት አለማድረግ እንቅልፍ አለመተኛት እናም ገንዘብ መውደድ ...
    እባክሽ እንደ አንቺ አይነት ጠንካራ ሰው ያስፈልገናል ቢያንስ በቀን አንዴ መመገብ ብትችዪ እና እንቅልፍ መተኛት ብትችዪ ???

    • @alganesh-xe4yb
      @alganesh-xe4yb 7 месяцев назад

      Betam gobez nat gn leman bla nw mtlefaw? Ye tena nw gn ?

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw 7 месяцев назад +44

    she needs to be educated on health- work balance and working without rest and 7 hours of sleep is fast track to disease and early death.

    • @alemayehushanko6857
      @alemayehushanko6857 7 месяцев назад +4

      tell that to Elon musk

    • @Anuoluwapo70X7
      @Anuoluwapo70X7 7 месяцев назад +3

      Words of wisdom💞

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s 7 месяцев назад +1

      I agree 👍 💯

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 7 месяцев назад

      @@alemayehushanko6857😂😂 in Englishh
      He is right she need to get rest at least 8/hrs sleep a day sleep 🛌

    • @habtomgebre1523
      @habtomgebre1523 7 месяцев назад

      i am working 16 hours aday i dont see any problem from canada keep going

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 7 месяцев назад +2

    ዋው ጀግኒት ስወድሽ እግዚአብሔር ጤናን ይስጥሽ ወልደሽ ሳሚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hafman5628
    @hafman5628 7 месяцев назад +7

    ጀግና ናት አቦ ተመቸሺኝ

  • @emebetlemma4589
    @emebetlemma4589 7 месяцев назад +2

    ጠንካራ ሴት እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @SA-oc2kw
    @SA-oc2kw 7 месяцев назад +2

    What an inspiration!

  • @lovepeaceethiohabesha3855
    @lovepeaceethiohabesha3855 7 месяцев назад +4

    Yene fikir des sitil hulem yemtisechiw atichi ytirefish
    Yhen comment yemtanebut Medhanialem Ybarkachu ❤

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 7 месяцев назад +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ እህታችን ግን ለራስሽ አስቢ ገንዘብ ጉልበት አይሆንሽም ብቻሽን ከሆንሽ ላንድ ለራስሽ እራስሽን ሳትጎጂ ብትሰሪ ጥሩነው የኔ ቆንጆ ❤

  • @fantaagede6865
    @fantaagede6865 7 месяцев назад +3

    በጣም አደናቂሽ ነኝ ካሁን በፊት በEBS ቀርበሽ አይቸሽ ነበር በርች ግን እሂ ሁሉ ድካም ለማንነው ልጅ መውለድ አለብሽ አንችን እሚያስጠራ💕👋

  • @Drunk-Fly
    @Drunk-Fly 7 месяцев назад +5

    An amazing woman 💥👍💥

  • @user-it2nn1en4h
    @user-it2nn1en4h 7 месяцев назад +3

    ምን አደረገች ደቼ በልታ ብር ስለብትሰራ ጎበዝ ጀግናዬ

  • @tizitahaile4938
    @tizitahaile4938 6 месяцев назад

    እህቴ ጉልበት ያልቃል , እድሜንም ይቀጫል ሁሉንም ነገር በመጠኑ አድርጊው, ዋናው ፈጣሪን አመስግኚ , ተዝናኚ, ተደሰቺ እግዚአብሔር በቀጣዩ ህይወትሽ ይረዳሻል ::😀
    መልካም እድል❤️

  • @Feker-getachew
    @Feker-getachew 7 месяцев назад +1

    ebs ላይም አይቺሽ ተደንቂ ነበር ጀግና ነሽ እድሜ እና ጤና ይስጣሽ

  • @selomeaklilu2189
    @selomeaklilu2189 7 месяцев назад +3

    ቲጂ አምሮባት በማየቴ ደስ ብሎኛል በርቺ

  • @user-kn5gh5hi2g
    @user-kn5gh5hi2g 7 месяцев назад +3

    በርቺ ቲጂ ጀግና ግን ሴት ልጅ ነሽ በዕድሜ መተላለፍ አለ ቤተሰብ መስርተሽም ሀሳብሽን ማሳካት ትችያለሽ።
    በኔ በኩል ሮቦት ብዬሻለው🎉🎉

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg 7 месяцев назад

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @msrak4498
    @msrak4498 7 месяцев назад +2

    የኔ,,ጀግና ካንቺ,,ብዙ,,እንማራለን,,በርቺ❤❤❤❤

  • @muluyemuluue2735
    @muluyemuluue2735 7 месяцев назад +5

    በቀን ቢያንስ 4---6 ሰአት መተኛት አለብሽ ነብሴ

  • @msrachimsrachi9753
    @msrachimsrachi9753 7 месяцев назад +21

    እየሱስ የዘላለም ህይወት ይሰጣል

  • @user-nn4ej8mf9g
    @user-nn4ej8mf9g 7 месяцев назад +51

    ስላላገባች ነዉ ስኬታማ የሆነችሁ::ባል ማለት ወደ ኃላ ጎታች::

    • @hayatmohamed8193
      @hayatmohamed8193 7 месяцев назад

      😂😂

    • @TihitnaAragaw
      @TihitnaAragaw 7 месяцев назад +6

      ሴትዮ በአንቺ ሜዳ ጎል ለማስቆጠር ያህል በህይወቴ የማቃቸው ሁሉም ሴቶች ሀብት በሀብት ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን ለባሎቻቸው ላብ። ሲጀመር ደሞ ፍቃዳችን ወደባሎቻችን አድረገን ብንተጋ እንኳን ለወረቀት ህይወታቸውን አሳልፈው የመስጠት ስጦታ ተሰቷቸዋል። ባልሽን ልታግዥው የታሰበው አንቺን ነው ሴትዮ ስለዚ ለቤታችሁ አለማደግ የእርሶ አስር ጣት አለበት። አትስሪ አይደለም ሀላፊነት ውሰጂ!!!እኔ ባሌ እና ሁለት ልጆች አሉኝ ከመውለዴ በፊት በሳምንት 60 ሰአት እየሰራሁ የቤቴን ነገር ሳላጓድል ባሌን I love you ሙጭጭ እያልኩ አሳልፌአለሁ አሁን ሙሉ ሰአቴ ባሌ ማበርታት ልጆቼን ማስጠናት ራሴን መጠበቅ ነው። ጎበዝ ነኛ I know እና እልሻለሁ እህቴዋ ሳቅሽ ስለወደድኩሽና ችግርሽ ስለገባኝ ይህን ድል አርገሽ እንድታልፊ ስለምፈልግ ነው በርችልኝ
      ወንዶች ከተንከባከቡት የውሳኔ ሰው ናቸው ሴቶች ደሞ መለኞችችች ናቸው አብረው ከሰሩ ሚሊዮን የልጃቸው ስም ነው ባንካቸውንማ ተይኝ
      መልካም ቀን።

    • @zuriashzure3388
      @zuriashzure3388 7 месяцев назад +1

      😂😂

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 7 месяцев назад +2

      በልጆችሽ መታደስሽና ልጆችሽን በባልሽ ምክንያት አይደል ያገኘሽው የንች ይበልጣል እኮ ከሷ እሷ እኮ ብር ብር ብር ብቻ ነው ሙሉ የሚያደርጋት የሚመስላት ተሳስታለች

    • @aminat4274
      @aminat4274 7 месяцев назад

      የኔም አሳብነው

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤ ጉበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ የምር ለካ ጀግና እንስት ሴቶች አሉ ተባረኪ እግዛብሄር ይጠብቅሽ ግን ቲጂዬ ሴትነትሽን በጊዜው ተጠቀሚበት አዎስራ ክብረ ነው ስራ ያስከብራል በርም ቤትም መኪና ሁሉም ያስፈልጋል ያ ደሞ አለሽ አሁን የቀርሽ ሴት ልጅ ትማራለች ትመረቃለች ስራ ትይዛለች በስተመጨረሻም ታገባለች ስለዚ ሴትነትሽ ተጠቀሚበት ጀግንቲ❤❤❤❤❤❤

  • @user-sh5tu8bi1e
    @user-sh5tu8bi1e 7 месяцев назад +9

    ቲጂዬ የኔ ጀግና ❤

  • @user-vm8uu3it9v
    @user-vm8uu3it9v 7 месяцев назад +2

    በእውነት በጣም ጠንካራ ነሽ ጎበዝ ግን አግቢ ውለጅ የአይንሽ ማረፍያ የሚሆን ቡኋላ ይቆጭሻል የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Tadseb
      @Tadseb 4 месяца назад

      መሀን ነኝ ብላ ተናግራለች ኢቢኤስ ቲቢ ውሎ ፕሮግራም ላይ

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m 7 месяцев назад +9

    ተባረኪ የጥንት የጥዋት በሀልና ጨዋነታችን እንዲመለስ ከሚጥሩ ደጋግ ኢትዮጵያውያን መካከል ግንባር ቀደምነሸ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ።

  • @yourdanosteklemaryam9093
    @yourdanosteklemaryam9093 7 месяцев назад

    ሱራፌል ዛሬ ነው ያየሁት ጎበዝ ልጅ ነክ እጅግ በጣም ነው ዝግጅት ክብ የወደድኩት እግዚአብሔርን ያበርታክ ተባረክ ወንድሜ

  • @Misguun
    @Misguun 5 месяцев назад

    ጀግና ልጅ ነሽ ለዚህ ትውልድ ትልቅ ምሳሌ ነሽ ሰማይ ነው ወሰንሽ በርቺ በባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ባለቤት ትሆኛለሽ ጀግና

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 7 месяцев назад +2

    እኔም እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 7 месяцев назад +1

    Abet alebabes host betam new yemiyamrebeh very special luv it 👌🏾

  • @maregneshyirdasho8986
    @maregneshyirdasho8986 7 месяцев назад +4

    እህት አለም ለራስሽ ጊዜ ስጭ ሰርተሽ ካልበላሽ ካልተዝናናሽ ብሩ ምንም ረይሰራም ግድ የሌሽም ለራስሽ ጊዜ ስጭ

  • @gazee-abc
    @gazee-abc 7 месяцев назад +16

    አቤት መግቢያዉን እንዴት ወደድኩት __ animation ❤❤❤

  • @ChombeCho
    @ChombeCho 7 месяцев назад +3

    ኢትዮጵያዊ ሆነሽ ባንቺ ኮርቼብሻለሁ ውለጂ አንቺን የወደድሺውን አግቢ ብርሽን ሳይሆን አንቺ የወደድሽውን ፈጣሪ ይስጥሽ በርቺ ቁጥብ ሁኚ መነገር የሚገባውን ብቻ ተናገሪ ካፒታል ምናምን ........ዝም ።መልካምዘመን ይሁንልሽ።

    • @hayatkoo463
      @hayatkoo463 7 месяцев назад +1

      መሀን ነኝ ብላለች 😢