አኩቻና አኩቺት "እዋዋን ማንንም አልሰማም" / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist | ቀጥታ ስርጭት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 июл 2022
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayohannes
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 537

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 2 года назад +60

    ወይ ሀንዬ በሳቅ ገደልሽን የኔ ማር የኔ ሰው አክባሪ እመብርሀን አንችጋ ትሁን

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +57

    ውይይሄልጅ ሲመቸኝ አቦ👍👍👍👍ሀኒዬ ሰው አክባሪፍልቅልቋ ስወድሽ እኮ እዋዋን😂

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 года назад +145

    ሀንዬ እንደሁልጊዜው ሰው አክባሪ ነሽ😍👌 ፍልቅልቅ ሆነሽ እንግዶችሽም ፍልቅልቅ እኛንም ታፍለቀልቂናለሽ😆😆ፈጣሪ መጨረሻክን ያሣምርልህ

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад +3

      wubitiye ሰብ አርጊልኝ ካላስቸገርኩሽ እማ❤❤

    • @webitemelka2283
      @webitemelka2283 2 года назад +1

      @@kiyyaatube4930 ጥሩ ነገር ካቀረባችው ምንም ችግር የለም አይከፈልበትም

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад +1

      @@webitemelka2283 ገብተሽ እይውና ሚስተካከለውንም ትነግሪኛለሽ

    • @webitemelka2283
      @webitemelka2283 2 года назад

      @@kiyyaatube4930 እሺ እህቴ👌

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад +1

      @@webitemelka2283 wubiye ❤❤❤

  • @hanamrs958
    @hanamrs958 2 года назад +32

    ሀኒቾ የኔ ሴት ምንም ስትሆኚ ያምርብሻል እንዴት እንደምወድሽ🥰🥰🥰 ሰላምሽን ያብዛው
    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏🙏

  • @almazfeleke5607
    @almazfeleke5607 2 года назад +13

    እዋዋ አኛም አያቴን የምንጠራበት መጠርያ ነው
    አንዳንድ የቤተሰባችን ሰዎች እዋዋ ትሙት ብለው ይምላሉ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስሰማህ በርታ

  • @ananaTube9529
    @ananaTube9529 2 года назад +130

    በሀገሬ ከመጣችሁ እዋዋን ማንንም አልሰማም 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 2 года назад

      Qoy ewawa malet mindinew ?

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 года назад

      እረ ፍልፍሉ😍😂😃subscribe

    • @hayatmohammed145
      @hayatmohammed145 2 года назад

      Oouiiiuuuououuuo

    • @abeltube550
      @abeltube550 2 года назад +1

      Ene rasu ewawane alsemam bagere 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 2 года назад

      @@Ghp7657 ene erase ewawan alakim

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 года назад +2

    ወይ ሀኒዬ ምርጥ ተዋናይ ነሽ የምር ምርጥ ሰው እኮነሽ የሰው ልክ ሁሌም ተወዳጅ የሰው መወደድ ግርማሽ የተሰጠሽ ፅጋ የእመቤታችን ፅሎት ላይ በሰውም ዘንድ የመወደድ ግርማን ስጪኝ ኸሰው ጋር ሰላምና ፍቅርን ስጪኝ በቃ ይሔ ፅጋ እግዚአብሔር ሰቶሻል ebsበእምነትሽ ቢገፋሽም እግዚአብሔር ደሞ አኸበረሽ ላመንሽለት ጌታ የታመነ አምላክነውና አኩቻው ፍልቅልቅ ወጣት በርታ

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 2 года назад +26

    አንድ ነገር ለበላችሁ እውነትም ያራዲዬ ልጆች ሀኒዬ እና ኢዮቤ ሙሉ ጤና ይሰጥል

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 2 года назад +16

    በርታ በጣም አሪፍ አመለካከት ነው ያለህ እዋዋ ደግሞ በጣም ትልቅ ተጽዕኖ ፈጥሯል ህጻናት ሳይቀር 😄

  • @yenufasil7785
    @yenufasil7785 2 года назад +4

    እዮባ ምርጡ መልካም በሀሪ ትልቅ አቅም እናትህን ሀገርህን በአጠቃላይ ሰው አክባሪ ወዳጅ እና ትልቅ አቅም ያለህ ብዙ የሚጠበቅብህ ታታሪ ሰራተኛ እና የጥበብ ሰው ነህ
    በሙሉ አቅምህ ትልቅ ቦታ ላይ እንደምናይህ
    እዋዋን አልጠራጠርም
    ይመችህ ብሮ

  • @zeritutube
    @zeritutube Год назад +4

    አኩቻ የሚባለዉ ይህነወ 😘ሀንቾዬ🌻🌻🌻እካን አደረሳችሁ ዉዲ ኢትዮጵያዊን🌻🌻አዲሱ አመት የሰላም የኔና የብልፂግና ያርግልን 🌻🌻🇪🇹🇪🇹🌻🙏

  • @kedrlabso3277
    @kedrlabso3277 2 года назад +5

    አኢትዮጵያን የምቶክሉ ተክክለኘአ አራዳዎች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ እዮቤ በረታልን እራስህን ጠብቅልን እንፈልግሀለን ❤️🙏🏼

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 года назад +25

    የአራዳ ልጅ ፍቅር ነው💛💚❤️
    ዘርና ብሄር የለውም🙏
    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው 💛💚❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹⁉️

  • @merrysamsungmariy9563
    @merrysamsungmariy9563 2 года назад +18

    ያምርብሻል. ሐንቾዬ. ስታምሩ. እዋዋንንንን. .

  • @Selam12973
    @Selam12973 2 года назад +13

    ሰላም እንዴት አደራችሁ የሀንዬ ቤተሰቦች እንኳን ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ፫ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🇨🇬🇨🇬 ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ 🥰🥰🥰

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 года назад +12

    ውይ አኩቻና አኩቺት😂😂😂😂😂 አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መከራውን በቃችሁ ይበለን🙏🙏🙏

  • @kiruprodactions6547
    @kiruprodactions6547 2 года назад +7

    ይድረስ ለእዋዋ
    ያራዶቹ እናት
    የሀምታሞቹ እናት
    የድሆቹ እናት
    እባኮ
    እባኮ
    ህልም አለኝ
    ይፍቱልኝ
    ህልሜንም
    አልነግሮት
    ካወቁ
    ይወቁት
    ህልሜን
    እነዲፈቱት
    ህልሜንም
    ካወቁት
    ለማንም
    ሳይነግሩ
    እርሶ ጋር
    ያስቀሩት::
    ለህፃናት እና
    ወጣቶች!!!(ለእዋዋ አድናቂዋች)

  • @ashedene3933
    @ashedene3933 2 года назад +2

    እኛ እናታችንን እዋዋ ብለን ነዉ የምንጠራት፤ በጣም ደስ የሚል መጠሪያ ነዉ፡፡ የሚገርመዉ የሰፈራችን ህጻናት ልጆች አፋቸዉን የሚፈቱት በእሷ ስም ነዉ፤ ስለሚቀል እና ለአንደበት ጣፋጭ ስለሆነ ይመስለኛል፡፡ የናቴን ስም ለአለም ስላስተዋወክልኝ አመሰግናሉ፡፡

  • @samri9002
    @samri9002 2 года назад +17

    ሀንዬ ዛሬም እንደሁሌው አምሮብሻል 😘🥰

    • @samri9002
      @samri9002 2 года назад +1

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ🥰

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +27

    ሃንዬ እንደዚ አይነት ካራክተር ያምርብሻል 👌ጌታን

  • @amansew
    @amansew 2 года назад +12

    አረ ሀኒ ተመችቶኛል👍👍👍👍😂😂😂😂

  • @user-uu6je8gk8t
    @user-uu6je8gk8t 2 года назад +7

    እንኳን በሰላም መጣቹ ሀኒዬ በጣም ነው የምወድሽ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @tigistteka2916
    @tigistteka2916 2 года назад +6

    ቲክቶክ እግዜር ይስጠው ስንት እድል ያጡ ሰዋች ወደ ሚዲያ አመጣልን አኩቻ እዋዋን ትመቸኛለህ❤❤❤

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 года назад +9

    _ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤_
    _በጣም ምርጥ ልጅ ነው_

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t 2 года назад +7

    ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ
    ስላቀረሽልን እናመሰግናለን

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 2 года назад +21

    ሰላም ለናተ ይሁን የሃንዬ ቤተሰቦች😍😍😍 ወይኔ መሳቅ እዋዋን ተመቸኝ😄😄😄

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 года назад +1

    ተባረክ የኔ ወድም ትልቅ ደረጃ ደርስህ እናየሀለን ፈጣሪ ይርዳህ

  • @ednasamuel3941
    @ednasamuel3941 2 года назад +25

    የኢዮብ እናት መዐዛ የሴት ጀግና ናት የእዮብ እዚህ መድረስ የእናቱ ውጤት ናት የሴት ጀግና

  • @yemisrachgbrwelde8053
    @yemisrachgbrwelde8053 2 года назад +6

    ሀንዬ የኔ ሳቂታ ፈታ ነው የሚያረገኝ ፕሮግራምሽ ስወድሽ እኮ

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 2 года назад +8

    🤣🤣🤣🤣ኧረ ነፈርኩ እዋዋን አኩቺት ትችያለሽ እዋዋን🤣🤣🤣❤️❤️

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 года назад

    ሀንዬ የምወድሽ እንኳን አየሁሽ ። እዋዋ ስትሉ የኔ ታናሽ እህት መናገር ስትጀምር እናታችንን የምንጠራት እታባ ሲሆን እሷ ደግሞ እዋዋ ብላ ጠራቻት አሁን በብዛት እናቴን እዋዋ እያሉ ይጠሯታል። እዮቤ በዚህ አጋጣሚ በጣም አመሰግንሃለሁኝ። እግዚአብሔር ካሰብከው በላይ ይስጥህ ።

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +11

    አኩቻ ❤❤ሃንዬ 💝ምርጥ አራዳዎች 💝💝💝💝

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 2 года назад +4

    ሀኒቾ አምሣል ምትኬን የመሠለችዉ ሠዉማነዉ በተለይ ቀደም ያሉ የሙዚቃ ክሊፖቿን የሠራችበት ሀኒቾ ጋር ያመሣሥላቸዋል

  • @sella_llamu1802
    @sella_llamu1802 2 года назад +10

    እዋዋን ትመችኛለህ አኩቻ
    አኩችትም ትመቸኛለች🥰🥰🥰

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l 2 года назад +7

    እዋዋ ትሙት የአራዳ ልጅ ይግደለን

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 2 года назад +3

    እግዝአብሄር ያስብክበት ያድርስህ እናትህንም እድሜና ጤና ይስጥልህ

  • @mebratu6321
    @mebratu6321 2 года назад +1

    ሀንየ (አኩቺት) ንፁህ ሰው ነሽ ሀይማኖትሽን አና ሀገር ወዳድ ሰው አክባሪ ኑሪ ሽ ዘመን

  • @mikiyasabossa7378
    @mikiyasabossa7378 2 года назад +6

    እዋዋን ስለ እናት የተናገርካቸው ነገር ወድጄዋለው እናቴ እኔ እወድሻለሁ

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 года назад

    ሀንየ በጣም ነው የማደቅሺ በጣም ነው የምወድሺ በጣም ጎበዝ እኮነሺ 1ኛ ነሺ በእውነት ሀንየ እግዚአብሔር የሰጠሺ ሰጦታ ነው አትጠገቢም ሁሉነገርሺ ይሰደሰታል ማለቴ ሰራሺ ድንቅ ነው በርች ሀኔየ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ከመላ ቤተሰቦችሺ ጋር ❤👍👌💃💃💃

  • @mt-2387
    @mt-2387 2 года назад

    Thanks akuchaye for your meaningful information!

  • @tgmengistu2019
    @tgmengistu2019 2 года назад +1

    ወይኔ በጣም መንደሬ የሚያስጠላ ልጅ ይመስለኝ ነበር 😳በግን አሁን የተገላቢጦሽ ነው የሆነብኝ ደስ የሚል ልጅ ነው እርጋታው ጨዋታው የሚገርም ነው ❤

  • @migameskhun8039
    @migameskhun8039 Год назад +1

    This young man is amazing in born artist... berta ewawan

  • @estifanosabi2654
    @estifanosabi2654 2 года назад

    ዋውው ጀግና ነው ደግሞ ውስጡ ጥበብ እንዳለ ያስታውቃል በርቺ አኩቻ ...አኩቺት ስላቀረብሽልን እናመስግናለን

  • @eyobablack2537
    @eyobablack2537 2 года назад +1

    ኣኩቻየ በጣም ነው ምንወድህ እዋዋን ሃኒየም በጣም ነው ምንወድሽ እዋዋን በጣም ኑሩልን♥️♥️

  • @migameskhun8039
    @migameskhun8039 Год назад

    Ewnetegna ye arada lej new.. endet des yilal...you will be one of the best entertainer in the near future... amazing interview... berta..I love you man. Please accept my appreciation from Canada.

  • @user-ox4hy6dc1s
    @user-ox4hy6dc1s 2 года назад +2

    በጣም ታምራላችሁ ሀኒዬ

  • @tube3507
    @tube3507 2 года назад +6

    😃😃😃😃🙄🙄✍️እኔም የመዳም ቅመም 👉ከ11 አመት ሸቅል በኋላ ✍️15 ቀን ቀረኝ ሀገሬ ልገባ ኢን ሻ አላህ ሀገሬ ልገባ ነው በይ እድታቀርቢኝ ሰምተሻል እናዘዛለሁ ከቤትሽ መጥቼ

  • @mebaprint3906
    @mebaprint3906 2 года назад +1

    Wow wow wow ሀኒ በልዩ አቀራረብ መተሻል እዋዋን ተመችቶኛል። በርቺ ሀኒ

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 2 года назад +4

    ተመቸሽኝ የምር ሐንዬ ምርጥዬ ነሽ

  • @Newton514
    @Newton514 2 года назад +4

    እዋዋን አኩቻ ምርጥ የአራዳ ልጅ ነው

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 2 года назад +1

    አሜን ተባረክ

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 2 года назад

    ሀንቾ የኔ መልካም ሴት የምትወጃት ኪዳነ ምህረት ዕድሜና ጤና አብዝታ ትስጥሽ ልጅሽን ሺ ታድርገው ሀገሩንና ቤተሰቡን የሚጠቅም ታድርግልሽ እናቴ ኪዳነ ምህረት

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j 2 года назад +6

    ማሻአላህ ቁም ነገር ከፋጋግታ ጋ እንዴት እንደማረብህ የበለጣ ትልቅ ደረጀ የድርስህ ጀግናው

  • @warkamedia
    @warkamedia 2 года назад

    ድሮ ህፃናት አንባ ነበር ልጆችን የሚያበቃው አሁን ደሞ ህፃናትን ወጣቶች ደስ ይላል

  • @hannamellesse5771
    @hannamellesse5771 2 года назад

    Hani mokshe, good job as always 🌹👏

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 года назад

    ሀንቾዬ ስወድሽ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጂሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ ያሳድግልሽ

  • @amsalkendo7778
    @amsalkendo7778 2 года назад +13

    ሀንየ ሰውድሸ እኔም ሀገር ሰመጣ ዩተረቢ እድታረጌኝ ከሰድት መልሰ የመጣ ሰው አቅረቢልን አንድ ሰው 😍😍

  • @hasna5336
    @hasna5336 2 года назад +1

    የታለ ሊንኩ እዮባ ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነህ ሀኒ ደሞ የኔ ድንቡሸ

  • @sehenyee
    @sehenyee 2 года назад +11

    ሰላምን ለእናተ ይሁን በያለንበት የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለዬን እትዮጵያ። ሀገራቺን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 2 года назад +1

    ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @foziyayimer5667
    @foziyayimer5667 2 года назад +5

    እውነት ነው ቲክቶክ በቁም ነገር ሰዋች ሲሞላ ደስ ይላል

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 2 года назад

    ደስ ስትሉሉሉሉ😍❤️በማርያም

  • @getnetminale8352
    @getnetminale8352 2 года назад

    Ewawan, Haniye!! Top Session!!

  • @meazamohammed4933
    @meazamohammed4933 2 года назад +4

    የኔ ሃኒ ምርጥ አክቲንግ❤

  • @ensratube
    @ensratube 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሐንዬ እኳን ደህና መጣቹ እዋዋን ይመችክ 😅😅👍👍👍👍💚💛💝

  • @betyethio3650
    @betyethio3650 2 года назад +1

    Akuchoye Egzabher abzito yibarkih. Ewnet new ya Ethiopia enatoch ya key Tikur honew fitachew tezigoruro bizu mesewat kaflew new yasadegun . Welagochachin be Hiywot eskalulin enasdasitachew eninkebakebachew. Kibir meseweat lekefalu Betesabochachin yihunilin💚💛❤

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 2 года назад +1

    2አራዶች ትለያላቹ ሀኒቾዬ ስወድሽ የኔ ፋንዲሻ❤😘

  • @user-rq8kg1lt5u
    @user-rq8kg1lt5u 2 года назад +1

    ሀኒቾ በጣም የማደንቅሽ ሴት ነሽ በርቺ

  • @chuna869
    @chuna869 2 года назад

    Haniye betam enamesegnalen tru sew new yakerebshilin akucha ewawam maninm alsemam

  • @addisnet21
    @addisnet21 2 года назад +1

    ተመችሽኝ እውነትም ተዋናይ ነሽ🙌

  • @kalkidan1973
    @kalkidan1973 2 года назад

    ሀኒቾ ትችያለሽ የምር እዋዋን ፈገግታ ጭረሽብኛል😁😁😍 አኩቻ በርታ 😍

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 года назад +2

    ደስ ስትሉ ሀኒቾ😁

  • @chd44444
    @chd44444 Год назад

    እዋዋን ሀንዬ በጣም ነው እምወድሺ😘😘

  • @wondetonetube4210
    @wondetonetube4210 2 года назад +2

    እዋዋን ጀግና ነህ ሌላ አኩቻ ነው ዛሬ ያስተዋወቃችሁን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤

  • @kasahungary3985
    @kasahungary3985 2 года назад

    እዮባ በርታልን፡፡ ሀኒቾም በርቺልን

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 года назад

    ሀኒ ምርጥ ሠው ሁሉን አክባሪ ሠላምሽ ይብዛ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ🙏🙏🙏🙇

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea208 2 года назад

    እዋዋን በጣም ነው የምወድህ አኩቻዬዬዬ ❤️😍❤️❤️ እዮብዬንንንም በጣም ነው የወደድኩት አንደኛ የአራድዬዬዬ ልጅ 😍❤️😍❤️👏🙏👍👏👏😍❤️

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 2 года назад

    wey aniy menm bitog yamirbshal demo eco seritshewal 👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹wawe Egizhabhar yetbkishe eyoba Egizhabhar yelbihen meshat yefsemlh 🙏🙏🙏berta 👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @htr5862
    @htr5862 2 года назад +1

    ክክክክክክክክ የረ ገደልሽኝ ሀሀሀሀሀሀ ተባረኩ በርቱ

  • @emu1322
    @emu1322 2 года назад

    Wow እንዴት ደስ የሚል የተረጋጋ ልጅ አይወሰድብክ ወንድሜ

  • @abeltube550
    @abeltube550 2 года назад

    😍😍😍😍😍😍😍 huneye maryam ke lejua gar tetebkese tebareki hulem sak ayleyse 😍😍

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 2 года назад

    ማርያምን ሀኒ እደዛሬ ስቄ አላውቅም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @aromatube143
    @aromatube143 2 года назад

    የገመና እና የሰውለሰው ትዝታችን ሀና ዮሃንስ ክበሪልን

  • @beniamgenanaw7598
    @beniamgenanaw7598 2 года назад +1

    ሀኒ እንዲህ አይነት ልጆችን እያቀረብሽ እያበረታታሽ ነው ቀጥይበት ከልምድሽ የተነሳ ለሙያቸው ምን ያህል መስዋዕት መክፈል እንዳለበትና እንዴት ችግር ተቋቁመው ማለፍ እንዳለባቸው የምትመክሪያቸው ምክር ደስ ይላል ።ሀኒዬ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ።እዮብ አኩቻን ብራንድ አድርጎታል ቀጥልበት አኩቻ ዱርዬ የሚመስል ነገር ግን ቁም ነገረኛ ልጅ ነው ።እውነት አራዳ ማለት አኩቻ ነው። በርታ በርታ በርታ በርታ ።

  • @maki4428
    @maki4428 2 года назад

    በጣምምም ምርጥልጂ እዎውዬን ይመችህአባቴ ትልቅ ቦታ ደረሰህ እደምናይህ ተሰፋለኝ

  • @qamuti1
    @qamuti1 2 года назад +1

    ወይኔ ሀንዬ በሰቅ ሞትኩ😄😃😂

  • @ementmelses5505
    @ementmelses5505 2 года назад

    ሀኒዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ የኔ መልካም እዮቤ በርታ አንተ በጣም ጠካራ ልጅ ነክ

  • @mekiasiraj7194
    @mekiasiraj7194 2 года назад

    አኩችት ተመችታኛለች😂😂😂😂😂😂😍😍💚💛❤️

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 2 года назад

    ወይኔ ሃንዬ ኑሪልኝ ስራሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @endeshchekol6280
    @endeshchekol6280 2 года назад

    ወንድሜ በርታ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад

    ሃንዬ ዋዉ አምሮብሻል እኔ ቴክቶክ ማየት ስለማልወድ አላውቀውም ልጁን

  • @omsalihaden615
    @omsalihaden615 2 года назад +10

    ሀዬቴ ሁለገብ እኮናት ሀይን የምቶድ ብቻ👍👍👍👍👍👍

  • @negaselam5811
    @negaselam5811 2 года назад

    በጣም እኮ ነው ምወደሺ ሰው አክባሪ ነሽ የእኔ ፍልቅልቅ

  • @sonyahussain4640
    @sonyahussain4640 2 года назад

    የኔ ዉድ ሀናየ ሁሉም ያምርብሻል ስወድሺሺሺሺሺሺ

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 2 года назад

    ኡኡፍፍ አምላኬ ድረስ አኩችት እረ ልቤ በሳቅ ሞትኩ ሀንዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በ እውነት ችለሽበታል 👍👍❤️❤️❤️ሀገሬ ሳቅሽ ናፈቀኝ እግዚአብሔር ሰላም አውርድልን 🙏🙏🙏

  • @serkalemgetachew2121
    @serkalemgetachew2121 2 года назад

    አኒዬ የኔ ቆንጆ ደስ ያላል

  • @tt4141
    @tt4141 2 года назад

    ወይኔ በሳቅ እዋዋን ማነንም አልሰማም😂😂😂😂😂😂😂

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 2 года назад

    ሀኒዬ ከሁሉ ፍልቅልቅ የምተይ የኔ ፍልቅል እመብርሀን ትጠብቅሽ

  • @belaymelesse8894
    @belaymelesse8894 2 года назад

    Well done 👍🏾

  • @izon3614
    @izon3614 2 года назад

    ኧረ ሀኒቾ አኩቺት ተመችቶኛል 😂😂😂