ባለቤትሽ ምንሽ ይጣፍጠዋል? Hanna Yohannes:

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 июн 2023
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayohannes
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 185

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Год назад +70

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

    • @moamana4253
      @moamana4253 Год назад +2

      ስላላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @laylamohammed5501
      @laylamohammed5501 Год назад +1

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @sameeragasho9596
      @sameeragasho9596 Год назад

      ሡለሏህ አለይሂ ወሰለም

    • @alamjamal3347
      @alamjamal3347 Год назад

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @sunnights6561
      @sunnights6561 Год назад +1

      አሁን እዚጋ መሀመድ ምን አመጣው??

  • @sweetnegashi747
    @sweetnegashi747 Год назад +11

    በቀን በቀን ባይሽ እማሰለችኝ ሀንየ ስወድሽ የእኔ ፍልቅልቅ እንዳች አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛልን ሰላም ለኢትዮጵያየ

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Год назад +17

    ሀንየ ዉድድ ተመስጨ ለማየት እንዲመቸኝ ስራየን ጨርሸ አየዋለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @shshehehhehehedj8379
      @shshehehhehehedj8379 Год назад

      ሀሀሀ የኔ ቢጤ እኔም ዛሬ በጠዋቱ ተነስቼ ነዉ የመን pርግራም ለማየት ብዬ ሥራዬን የጨረስኩት የኔ fድሻ ሀኒዬ ሥወድሽ እኮ❤❤❤

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d Год назад +16

    3ይሁኑ እምትሉ👍👍

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Год назад +17

    ሀንየ የመስቀልሽ ፍቅር ሊገለኝ ነው ሲያምር መስቀልሽ የኔ ቆንጆ መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው 🙏🙏🙏

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Год назад +9

    ሀኒዬ እድሜሽ ሁሉ በሳቅ ይለቅ የኔ እናት🥰🥰 ፕሮግራምሽ ደስ ይላል አቶ ሄኖክ በሳቅ🤣🤣🤣🤣

  • @user-ty2ji5ce1w
    @user-ty2ji5ce1w Год назад +14

    ማነው እንደኔ ትዳር እሚፈራ ????
    ስደት መደበቂያዩ አረኩት 😢😢😢

    • @askal6750
      @askal6750 Год назад +1

      እኔም ነኝ እውነት እስከመቸ ነው ግን😢😮

    • @user-om7bv6nl9t
      @user-om7bv6nl9t Год назад +1

      አፈሩ እህቶች እኔም ላጋባነው እግዚአብሔር ከፍቀድ 😂😂

    • @user-ty2ji5ce1w
      @user-ty2ji5ce1w Год назад

      @@user-om7bv6nl9t መልካም ጋብቻ ሆ እኔ እፈራለሁ 😂

    • @user-ty2ji5ce1w
      @user-ty2ji5ce1w Год назад

      @@askal6750 በቃ እንድፈር 😂😂

    • @Lidet-pi1nb
      @Lidet-pi1nb Год назад

      Eda lemne

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Год назад +5

    መውደድ እሚባል ምግብ አለ እንዴ? ሀኒዬ 2ኛ የሚወጡትንም አረ የሆነ ቀለል ያለ ስጦታ አዘጋጁ❤❤

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 8 месяцев назад

      የሚበላ ሳይሆን የሚጠጣ ነዉ

  • @user-zb3xv3pr2t
    @user-zb3xv3pr2t Год назад +2

    ውይ የገንዬ ባል ለየት ይላል ደስ ሲሉ እንዲህ ነው እግዚአብሔር ባርኮ ሲሰጥ❤❤❤❤ ደስ ይል ነበር ቆይታችሁ

  • @KeniLove-ww1wz
    @KeniLove-ww1wz Год назад +3

    ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ❤ስወድሽ እኮ❤❤

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 Год назад +2

    በጣም ድስ የሚሉና በሳቅ የገደሉኝ ተፎካካሪዎች ናችው በተለይ ሀኒዬ አቀራረብሽ ደስ ይላል ሁላችሁም ተባረኩ አገራችንን ስላም ያርግልን

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 Год назад +6

    😂😂😂😂ወይኔ አይኗ ሴትነቷ ደርባባነቷ ይጣፍጠኛል😂ደስ የሚለው በህላችን ዙሪያ ጥምጥም ያስኬደናል ቃላት ያስመርጠናል ግብረገብነትን ይዳብርን ተባረኩ👍🙏

  • @shamarashed8317
    @shamarashed8317 Год назад +2

    እንተዋወቃል ግን ባች ብቻ ነው የሚያምርው❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Год назад +2

    ስታምሩ ሳቃችሁ ደስ ይላል❤❤❤

  • @asteramaha733
    @asteramaha733 Год назад +3

    ሀኒዬ በጣም ነው የምዎድሽ አንድ ባላችሁት ነገር እስማማለው እኔም በግንቦት ወር ነው የተወለድኩት ደመ መራራ ነኝ በመልካም የተናገርኩት ነገር ይገንብኛል ሰዎች ነገሮቼን በሙሉ ያገኑብኛል ያከብዱብኛል

    • @ekarmenderrssi4290
      @ekarmenderrssi4290 Год назад

      ልክ እንደኔ በግንቦት ወር ባልወለድም መልካም ነገር ነው ብዬ ያሠብኩት ተጠምዝዞ እራሴው ላይ ነገር ሆኖ ይመጣብኛል

    • @mamilove-fz3fd
      @mamilove-fz3fd Год назад +1

      እ ከወርም አለውደ እኔ ግንቦት ነው የተወለድኩት ከምር ትንሹ ነገር ይገንብኛል

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Год назад

    ሐኒቾ በጣም ደስ የሚል የሚያዝናና የሚያስተምር ነው

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Год назад +1

    ሀናዬ የኔ መልካም ሰወድሽ ❤️🙏🙏

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣሺ ሃኒ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ph7nd9dw2z
    @user-ph7nd9dw2z Год назад +2

    ሀንየ ሁሌ ሳይሽ ደስ ትይኛለሽ❤❤❤❤

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t Год назад +2

    Woooooow🎉

  • @user-gx1pc5nz7i
    @user-gx1pc5nz7i Год назад +9

    እኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት የምጠብቀው ፖሮግራም 🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘

  • @rahelterefe8367
    @rahelterefe8367 Год назад

    ሀኒቾ በርቺ።።አድናቂሽ ነኝ

  • @seadatube9888
    @seadatube9888 Год назад +1

    እንኳን ሰላም መጣሽ ሀኒዬዬ🎉🎉❤❤

  • @user-bj2bo9jg1k
    @user-bj2bo9jg1k Год назад +1

    ሀኒቾየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 Год назад

    ❤❤❤❤❤ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ዉድድድድድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤

  • @zabibamohammed9855
    @zabibamohammed9855 Год назад

    Musheallh

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Год назад +1

    ሃኒቾዬ እንኳን ሰላም መጣችሁልን❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад

    እንካን ደህና መጣሺ ሀንየ የኔፍልቅልቅ❤❤

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b Год назад

    ሀናየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤

  • @AsterBelete-kj6nq
    @AsterBelete-kj6nq Год назад

    አሀንዬ እንኮን ደህና መጣሽልኝ

  • @hab1221
    @hab1221 Год назад +2

    ሀኒቾየ የኔ ድንቡሽቡሽ

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh Год назад +1

    አህለን ሀንቾ ዋው በጣም ደስ ይሚሉ ጥዶች ናቸው መልካም ትዳር ዘመን አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ

  • @user-sh1kd1zl3n
    @user-sh1kd1zl3n Год назад

    ሃኒ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ❤

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Год назад +2

    የእውነት አይኟ ልዩነው፡ማህተባቹሁ፡በተለይ

  • @user-hq1lp2eq5t
    @user-hq1lp2eq5t Год назад +1

    የሴቶቹ እርጋታና አይናፋርነት. በዚህ ዘመን ተብሎ የሚደነቅነው ❤

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 Год назад

    ሃኒየ የኔ ፍልቅልቅ መዓተብሽ ሲያምር❤

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Год назад

    ጎጂዬ የኔውድ❤❤❤❤

  • @AmmanuelHailu
    @AmmanuelHailu Год назад

    እነስኳን ደህና መጣሽ ሀንዬ

  • @birtutamagn3982
    @birtutamagn3982 Год назад

    Haniye, you are the best❤

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 Год назад

    ሀንቾ የምትወጅው የምንወደው ፕሮግራም ስለጀመርሽ በጣም ደስ ብሎናል የኔ ፍልቅልቅ ኑርሊኝ የኔ ቆንጆ

  • @jadisuyymudeer489
    @jadisuyymudeer489 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Год назад +1

    ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ የተዋህዶ ማህተም ብየሻለው ተምሳሌት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @beza5202
    @beza5202 Год назад

    አለባስ ሲል የኔ ትዝ አለ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Год назад

    የዛሬው ይለያል ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤❤❤

  • @fahadbd6659
    @fahadbd6659 Год назад

    ሀና የኔ❤❤❤❤❤

  • @webalumfeqadi2066
    @webalumfeqadi2066 Год назад

    እሁድን ሢደርስ ሀንዬ ነች ትዝዝ እምትለኝ

  • @rhthe4706
    @rhthe4706 Год назад +1

    💚💛❤

  • @Ermias-pe7qz
    @Ermias-pe7qz Год назад

    አኒቾ እናመሰገናለን ፈጣሪ ከነሙሉ ቤተሰብሽ እድሜና ከጤናጋር ይሰጥልን ኤርሚ እና ኤልሲ

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 Год назад

    ሐኒዬ ማንም አይጠላም ከሰጣን በስተቀር ሐኒዬ ኑርልኝ

  • @sebilasefwe5423
    @sebilasefwe5423 Год назад

    ሀንቾ ፍልቅልቅ ያንች ብቻ ሳቅ በቂነው ስታዝናኚን❤❤❤❤❤

  • @youtubechanal6014
    @youtubechanal6014 Год назад +1

    ሀንቾ❤

  • @hiwotwondifraw8828
    @hiwotwondifraw8828 Год назад +1

    ሐንቾዬ መጣሽልኝ የእኔ ፍልቅልቅ ዉድድድ ነዉ የማረግሽ

  • @user-jv1qq4vn8y
    @user-jv1qq4vn8y Год назад

    እንተዋወቃለን እማምረው በሀና ይዋንስ ነው ሳቋን በጣም ነው እምወድላት ❤❤❤❤❤

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Год назад

    ሃንየ በጣም እውድሻለው አድናቂሽ ነኝ ነገር ግን ይሄን ፕሮግራምሽ ድሮም ዘድሮም አልወደውም ይሄ የኔ የግል አሰተያየት ነው ቅር እደማይልሽ ተስፋ አረጋለው ከዚህ በተሻለ አስተማሪ ፕሮግራም ይዘሽ እድትመጪ እመኛለው ቻዎ

  • @kidistmetreya7082
    @kidistmetreya7082 Год назад

    ❤❤❤💋haniye

  • @user-qm3hl3ic1b
    @user-qm3hl3ic1b Год назад

    ሀንየ እዴት እደምወድሽ የኔ እቁ ልዩ❤

  • @alemwosendesta
    @alemwosendesta Год назад +1

    ሀኒ ስወድሽ ሳቅሽ ይጋባል

  • @nigistfikere7148
    @nigistfikere7148 Год назад

    ሐኒ ምርጥ❤❤❤❤

  • @user-ji3zp9qd4r
    @user-ji3zp9qd4r Год назад

    ሀኒየ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Год назад +10

    እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ፈንድሻ ሐኒዬ አንዳንድ ጥያቄዎች ግን 😂😂እኔ ምንሽ ይጣፍጠዋል ብባልዳቦዬ ደግሞ ሌላ አስቡ አሏቹሕ 😂😂ድፎ ዳቦ ነው ባለሞያ ነኝ 🙄

  • @user-mv3wf7qc5z
    @user-mv3wf7qc5z Год назад

    ሀንየ የኔ ልእልት ሁለየም ሣቂ

  • @user-dk6yq3zp2y
    @user-dk6yq3zp2y Год назад

    ሀንቾ❤❤❤❤❤

  • @fffhggf7gf334
    @fffhggf7gf334 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @donaqueeny6601
    @donaqueeny6601 Год назад +1

    Gen yemsatefutn egdoch hulunm betshelmu des yilal

  • @seadi_rimi
    @seadi_rimi Год назад +1

    ፍልቅልቅየ

  • @user-wy9ll8zb9c
    @user-wy9ll8zb9c Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sizerahmed3498
    @sizerahmed3498 Год назад

    ሀኒ ምርጥ❤❤

  • @app4835
    @app4835 Год назад

    ሀኒ💋💋💋🌹❤️

  • @user-mu2ni4ek2x
    @user-mu2ni4ek2x Год назад

    35:36 minute ባልየው ሚስቱን የገለጸበት መንገድ wow❤❤😊

  • @vinnivinni9708
    @vinnivinni9708 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamyalo9741
    @salamyalo9741 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-rc5wf5fm7v
    @user-rc5wf5fm7v Год назад

    Handy shi Amet nuri ❤❤❤❤❤❤

  • @konjitaliwolie4736
    @konjitaliwolie4736 Год назад

    ሀኒ በፕሮግራምሽ ለምን ዲያስፖራዎችን አትጋብዥም? ብዙ ጊዜ በተለይ በበአል ሰሞን አብረው ስለሚመጡ ማስታወቂያ አዘጋጅተሽ ተመዝግበው ፕሮግራም ይዘው እንዲጠየቁ ይህ ፕሮግራም ቢዘጋጅ ደስ የሚል ይመስለኛል💚
    ከሁሉ በፊት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🏾

  • @aynalemzewde7775
    @aynalemzewde7775 Год назад +1

    Hanye swedsh

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Год назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Год назад

    ሀኒቾ እንተዋወቃለን ወይ ጀመርሽደ በዚህ❤

  • @shshehehhehehedj8379
    @shshehehhehehedj8379 Год назад

    አድርቅ አባ ቶሎቶሎ አዉራ ሀኒ ጥያቄሽን ጀምሪ

  • @bettymaya
    @bettymaya Год назад

    Yene maroche sente ena heni nurulge

  • @zahrahmohemd3204
    @zahrahmohemd3204 10 месяцев назад

    ሀና ከዚህጋ ቦነሱ ያሻማል ወይከሰውነቷ ወይ ከምሰራው ምግብ ነው የሚባል ግልፅ አደለም ቦነሱ ጋ

  • @adulov3304
    @adulov3304 Год назад

    መቼ ነው ፕሮግራሙ

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Год назад +1

    እስቲስቲውሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ማለት በጣም ወደጭኗ ሲገባ እስቲእስቲው።

  • @stanemare4429
    @stanemare4429 Год назад

    ስጦታ ሊሰጥ ቃል ሲገባ እኔ ለምን አስለቀሰኝ የምር

  • @tfghgdhhh6147
    @tfghgdhhh6147 Год назад +2

    መስቀላቸዉሲያምርርርርር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Год назад

    ለመጀመሪያ ጊዜ በሀና ይሀንስ ቤት ስኩምት ሚስቱቹ አይናፉረነታቸዉ እረጋታቸዉ ደሰ ይላል ባሉችም ደሰ ትላላችሆ ሀንዬ የኔ ድቡሺቡሺ ይሂ ዳሌ ያቺ ብቻ ነዉ ?😋😂

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 Год назад

    ሀኒየ ሁሉምባችያምራንየኔ ፈናሻ 💞👌👌👌👌💞💞

  • @emebetemebet4357
    @emebetemebet4357 Год назад +2

    ሐ ኒ ቾ ዬ የ ኔ ማ ይ ❤ ድ ው ድ ው ኑሪልኝ

  • @sinteteshome6678
    @sinteteshome6678 Год назад

    የ3ኛው ጥያቄ ግን ከባድ ነው 😂😅

  • @emebetemebet1075
    @emebetemebet1075 Год назад +1

    ሀኒ ዛሬ ወደሆነ ግሩፕ ግን አዳልተሻል ቦነስ ላይ

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Год назад

    ❤🥰❤🥰❤🥰🙏🙏🙏

  • @user-lf5yf5ek2b
    @user-lf5yf5ek2b Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Год назад +7

    የማዳም.ቅመሞችዬ.ጭንቀት
    አስቸገረኝ.እኮ.እንቅልፍ.አልተኛም
    የጭንቀት.መፍትሔው.ንገሩኝ
    እስቲህ.ቀንሙሉ.ባዶቤት.ለብቻዬ.ነው.የማሳልፈው.ማዳሞቼ.ስራ.
    ስለምሔዱ.ባዶቤት.በጣም.ይጨንቀኛል.ምን.ማድረግ.አለብኝ.ምክር
    ስጡኝ

    • @zainahahmed7051
      @zainahahmed7051 Год назад

      ስለሀይማኖትሽ ተማሪ ነው የምልሽ ከዛ ትደሠቻለሽ

    • @user-my8wv1io1w
      @user-my8wv1io1w Год назад

      ቁርአን ቅሪ ውዴ

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Год назад +3

      ፀሎት አርጌ እኔ እንደዛ ብቻይ እየዋልኩ አሁን ደህናነኝ በእምነቴ እየጠነከርኩ ነው በደምቢ ፀሎት አርጌ ተምህርቶች አድምጪ ከዛ ለውጠአለ ብቻሽ እዳልሆንሽ ይገባሻል እግዚአብሕር ካችጋ ነው ጭቀቱ ጥፍት ይላል በእውነት 🙏🥰🥰

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Год назад +1

      ክርስትያን ከሆንሽ ጸሎት አድረጊ መዝሙር አዳምጭ አጋፔ ዘ ኦሮቶዶክስ ቻናል ሰርች አድረጊ በየቀን ህይወትሽን የሚቀይር የእግዚአብሔርን ቃል ትሰሚያለሽ እኔም እንዳችሁ በጣም ይጨንቀኝ ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ሰላምነኝ አይዞሽ ማማዬ

    • @ekarmenderrssi4290
      @ekarmenderrssi4290 Год назад +1

      በእምነትሽ ጸልዪ መንፈሳዊ ትምህርቶችን አዘውትሪ

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 Год назад +1

    ሀንቾ በዚህ ውድድር ነገረኛ ብዬሻለሁ🤣🤣🤣

  • @user-ir1ue6wp9f
    @user-ir1ue6wp9f Год назад

    ወይኔ ሄኖክ አሳቀኝ😂

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 Год назад +2

    ወይኔ ያኛው ሰውዬ ግን እውነትም ያስፈራል ኮስታራ ነው እኔ ብሆን አላገባውም ውይ ውይ ፈራለሁ

    • @tigigetu3792
      @tigigetu3792 Год назад

      @@Ermias-pe7qz ክክክክክክክ አዎ የሰውን ልጅ ግንባሩን አይቶ መጥፎ ነው ጥሩ ነው ማለት አይቻልም ልቡ መልካም ይሆናል

    • @Ermias-pe7qz
      @Ermias-pe7qz Год назад

      ቲጂዬ አመሰግናለው ሰለ አሰተያየትሽ ውስጤ ፍቅር ነው

    • @Ermias-pe7qz
      @Ermias-pe7qz Год назад +1

      የሚገርምሽ ባለቤቴ ከሰው እደመግባባቷ ሰትኮሳተር አንዳድ ሰዎች ይፈራታል እኔደሞ እወድላታለው

    • @lubabaendris1485
      @lubabaendris1485 Год назад

      የሚገርምሽ እኔ ሰዎች ዝም ብለው የሚፈረኝ አይነት ልጅ ነኝ ነገር ግን ከተቀራረብን ከማንኛውም ሰው ጋር ተግባብቼ ተስማምቼ ተጫውቼ የምኖር ሰው ነኝ ከላይ ግን አስፈራለሁ

    • @tigigetu3792
      @tigigetu3792 Год назад

      @@lubabaendris1485 ብዙውን ጊዜ እንደዚህ አይነት ሰዎች ቀረብ ብለው ሲያዩአቸው በጣም ምስኪን ናቸው ሰውን በፊቱ አይቶ እንዲህ ነው ማለት አይቻልም

  • @metasebiaashebir4314
    @metasebiaashebir4314 Год назад

    እውነት ነው ኤልሲ ፍቅር ናት የኔ የዋህ እሩህሩህ ደግ ናት

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @frekassaye141
    @frekassaye141 Год назад

    ሀና የዛሬው ላይ በጣም ወገንተኛ ሆነሻል ቦነስ ላይ እነ ሄኖክ እንዲያቀንፉ ፈልገሻል በጣም ነውር ነው

  • @twbaamaraa4059
    @twbaamaraa4059 Год назад

    መዉደድ ማለት ምን ማለት ነዉ

  • @MMm-ff4bc
    @MMm-ff4bc Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад

    መውደድ የሚባል ምግብ አለ እንዴ 😅ኤረ እኔ አላውቅም ደስ የሚሉ ባለ ትዳሮች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🥰

    • @helenyismaw3979
      @helenyismaw3979 Год назад +1

      መውደድ ሚባል መጠጥ መሰለኝ 😂

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Год назад +1

      ​@@helenyismaw3979መጠጥ ኬኔቶ ቀሪቦ