ባለቤቴ የሚወደው ብልት ? Hanna Yohannes:

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 сен 2023
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayohannes
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 51

  • @user-oi6vb9ni6j
    @user-oi6vb9ni6j 10 месяцев назад +19

    ግን ሀኒ ሽልማቱን ብር ብታረጉት ጥሩ ነበረ

  • @user-ys7xs8mc4f
    @user-ys7xs8mc4f 10 месяцев назад +3

    ሐኒ " ባለ ማህተቧ እንኳን አደርሰሽ❤❤❤

  • @user-tc8tt3zw9h
    @user-tc8tt3zw9h 10 месяцев назад +2

    ሀንዬ የኔ ድንቡሽ ስወድሽ ❤ውፍረት ቀንስሻል😮ባትቀንሽም ያንች ውፍረት በጣም ነው የሚያምርብሽ !

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 10 месяцев назад +3

    ሀኒየ ዘንድሮ አድስ አመትን አላከበርንምኮ😢😢 ወንድሞቻችን ህፃናት ሳይቀሩ እየተደበደቡ እየተሠቃዩብን ነው 😭😭😭😭😭😭

  • @rabitube5961
    @rabitube5961 10 месяцев назад +3

    ሰላም ለሀገራችን ሠላም ለተገፍው ህዝብ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ለ2016 በሰላም አደረሳችሁ

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 10 месяцев назад +3

    😢😢😢😢😢😢ሀገራችን ሰላሙ ተመልሶልን ሁላችንም ያሰብነዉን ያሳካልን ፈጣሪ

  • @user-ir1ue6wp9f
    @user-ir1ue6wp9f 10 месяцев назад +1

    እውነቶ ነው ቆንጆ በግ አለ ልስልስ ያለ 😊

  • @KeniLove-ww1wz
    @KeniLove-ww1wz 10 месяцев назад +4

    የመዳም ቅመሞችዬ እንኳን አዳረሰችው መልካም አዲስ አመት እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እኛም ወዳ ሀገራችን ያምንመለስበት ዘመን ያድርግልን። ❤

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 10 месяцев назад

      የራሴ ቅመም በይ እንዴ የማዳም ህይወት ማጣፈጫ ቅመም ሁነሺ ትቀሪያለሺ እንዴ ??? በጣም እናደዳለሁ የማዳም ቅመም ስትል በጥሩ ቃላት እራሳችሁን ግለጽ ነገ ማዳም የአንች ሰራተኛ ትሆናለች ከፍ ዝቅ ማለት ያለ ነው

  • @user-qb7ly6et3h
    @user-qb7ly6et3h 10 месяцев назад +4

    ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ በአሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት ዘረኝነት የሚጠፋበት ፍቅር የሚሰፍንበት ጦርነት ብን ብሎ የሚጠፋበት ያድርግልን🥰🥰🥰

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p 10 месяцев назад +1

    ሀኒየ ስወድሽ❤

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 10 месяцев назад +2

    መቋደሻ አያቁም የአድሳባ ሴቶች 😂😂😂😂😂😂 ወንዱ አወቀው😂😂😂😂😂

  • @user-bq8kp8rc5x
    @user-bq8kp8rc5x 10 месяцев назад +1

    መሲ እና ባሎ ሲያምርሩ አሸናፊወች❤

  • @dinknesh3268
    @dinknesh3268 10 месяцев назад +1

    መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ❤❤❤
    በስደት ያለነውንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን🙏
    በአል በስደት በጣም ያስጠላል😢 ሀገሬ ናፈቀኝ😢😢

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 10 месяцев назад +2

    እኛ የመረረን መከራ ያበላን የአገራችን ሰላም ማጣት ከስደት ጋራ ጭንቀት ገደለን በስደት አማራ እያለቀ ነው ወዴትን እንጩህ እረ የሆነ ነገር ፍጠሩ በህብረት መንግስትን አወግዙ ባይሰማም 😢 እኔ ቤተሰብ እንኳ ብዙ አለቁ ፈጣሪ ይድረስልን 😢

  • @hayiba8581
    @hayiba8581 10 месяцев назад +1

    ሀኒዬ የኔ ድንቡሽ ስወድሽ እንተዋወቃለን ወይ ላይ ለምን አትቀርቢም 😢 አዲሱ ዓመት የፍቅር የሰላም የሰላም ያድርግልን ስደት ላይ ያለን ደግሞ የእረፍት እንጀራ አላህ ይስጠን 2016 ሰላም ፍቅር ብቻ ይሁን ወላሂ ሁሌም ጦርነት ሰልችቶናል 😢😢😢

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 10 месяцев назад

    ሁላችሁም_ደሥ ትላላችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ::
    ደጋግማችሁ ውለዱ ተባረኩ::

  • @jumana5232
    @jumana5232 10 месяцев назад

    እውነት ነው

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 10 месяцев назад

    ስታምሩ

  • @s3s3aas6
    @s3s3aas6 10 месяцев назад

    ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን አደረሰሽ በጣም ደስ ብሎኛል ስላዬሁሽ❤❤❤

  • @user-ch4ou8by5e
    @user-ch4ou8by5e 10 месяцев назад +1

    ሀኒዬ እንወድሻለን

  • @user-hb5xq5ug4w
    @user-hb5xq5ug4w 10 месяцев назад

    Happy new year hanny

  • @wwxx5699
    @wwxx5699 10 месяцев назад +2

    አዲስ አመት ሲመጣ በጣም ይከፋኛል 💔

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 10 месяцев назад

    ሃንዬ እንኩዋን አደረሰሽ ለአዲሱ ዓመት 🌻🌻ምርጥ ጥንዶች ናቸው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🥰

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 10 месяцев назад

    እንኳን አደረሰሽ ሐኒዬ ለዋዘማ መልካም አድስ አመት በዓል ይሁንላችሁ ሀገራችን ሰላም ፈቅርና አድነት ያደርገዉ ቸሮ መድኃኔ ዓለም

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 10 месяцев назад

    ሀኒዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የደስታ ያደርግልን እምዬ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ትንሳኤሽን ያሳያን መልካም በአል❤❤❤

  • @embetigermaa524
    @embetigermaa524 10 месяцев назад +1

    Hancho yen filekileki Enkwani adereseshi ediumi malauu yeagere ezibi enkwani aderesachu besideti yalau wedi eheti wedimoche enkwani aderesachuu ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹agerchin selami yebizaleni

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 10 месяцев назад

    አንደኛ

  • @shawit557
    @shawit557 10 месяцев назад +1

    Enkon aderasachu melkam adiss amet🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @tigistmelaku3702
    @tigistmelaku3702 10 месяцев назад +1

    እውነት ነው የመጀመሪያ በባዶ ሆድ ፊጦ ፍትፍት ነው እናታችን ምታጎርሰን

  • @zenatsaid265
    @zenatsaid265 10 месяцев назад +1

    ሀኒ ስስቴ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewaye5256
    @shewaye5256 10 месяцев назад

    ሀኒዬ❤❤❤

  • @ffas4661
    @ffas4661 10 месяцев назад

    ዋው እኔ ሁሌተኛ

  • @habtuberhe3902
    @habtuberhe3902 10 месяцев назад +1

    ሐንቾ

  • @masreshazeleke6320
    @masreshazeleke6320 8 месяцев назад

    አንጀት ነው የሚባለው

  • @madi2644
    @madi2644 10 месяцев назад

    ሰላምናችሁ

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b 10 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @user-tz2bi6dc8t
    @user-tz2bi6dc8t 10 месяцев назад +1

    ቆጅዬበግአለች😂😂😂😂

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 10 месяцев назад

    ሀኔችማረ❤❤❤❤❤

  • @martaseyoum6186
    @martaseyoum6186 10 месяцев назад

    Weyen Wendime 😂❤❤❤Hanicho 🎉🎉

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 10 месяцев назад

    Honcho yene wed hulem destegna hugni melkam addis amet yehunlen 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fjdj2994
    @fjdj2994 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @sarasara-ld1bg
    @sarasara-ld1bg 10 месяцев назад

    Wowooo ye sifra siwiche

  • @lidu329
    @lidu329 10 месяцев назад

    Haniye tefash beselam new

  • @embetigermaa524
    @embetigermaa524 9 месяцев назад

    Eree Hancho tefitalechi beselami new

  • @sartt3754
    @sartt3754 10 месяцев назад +4

    ፊፊኔ
    እነ ሁሉ ኬኛ. እጪ. መደረዘረኛ. ምን. የመስላል. ሴታሴት ቶፋ

  • @asterhaile1788
    @asterhaile1788 10 месяцев назад +1

    መቆደሻ

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p 10 месяцев назад

    የአድስ አመት በባዶ ሆዳችን ፌጦ ነው የምንቀምሰው

  • @MeriMTube
    @MeriMTube 10 месяцев назад

    ሠላምፈቅርአዱነትእድገትለሀገራቺን
    በቅንነትፍሮፋሎንበመጫንወደቤቴጎራበሉ