ለምን አንደሚመታኝ አውቃለሁ Hanna Yohannes: -ጎጂዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 ноя 2023
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayohannes
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 108

  • @soniajonathan7618
    @soniajonathan7618 9 месяцев назад +58

    አዉነት ለመናገር አንተዋወቃለን ወይ ሃና ላይ ነዉ የሚመቸዉ 💪🏽👈😍

    • @zemzemgashu2989
      @zemzemgashu2989 8 месяцев назад +3

      ነበር ግን ሉላም ደህናናት

    • @soniajonathan7618
      @soniajonathan7618 8 месяцев назад

      @@zemzemgashu2989 ያዉ የራሴ የግል አመለካከቴ ነዉ ለኔ ግን ሃና ትመቸኛለች 👈🏼

    • @bayatachnef4913
      @bayatachnef4913 8 месяцев назад +1

      Bettam

    • @SaraSara-kc8lt
      @SaraSara-kc8lt 8 месяцев назад

      በጣም

  • @issakhaile5199
    @issakhaile5199 9 месяцев назад +19

    ሰላም ሃና ፡ ኣብዛኛው ግዜ ያንቺ ድምጽ ብቻ ነው ጥሩ የሚሰማው ፡ የጥንዶች ድምጽ ዝቅ ስላለ በደንብ ኣይሰማም ፡ ስለዚህ ለወደፊቱ ቢስተካከል ጥሩ ነው ፡ በተረፈ ሃና በርቺ ፡ እግዚኣብሄር ይባርክሽ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 9 месяцев назад +9

    ሀኒየ የኔ ድንቡሽቡሽ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ይሄ ፕሮግራም ያላንች ምንም ነው እሚያምረው ባንች ብቻ የኔ ደም ♥♥💝💝😘😘💐💐
    ድል በግፍ ለሚጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 💪💪💪💚💚💚💛💛💛💛♥♥♥♥

  • @gedag5658
    @gedag5658 9 месяцев назад +22

    ሃኒ ሸንቀጥ ማለትሽ የድካምሽ ውጤት በመሆኑ እንኳን ደስ አለሽ አምሮብሻል በርቺ👍

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 8 месяцев назад

      ሀደ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cz3nu2mj4l
    @user-cz3nu2mj4l 9 месяцев назад +10

    ተመስገን። ተመስገን። ሃገሬ ሰላምሽ 💚💛❤ይመለሽ እንኳን በሰላም በሰላም መጣሽ እፍ ሁሊ ይንንሰአት በጉጉት ነበር የምጠብቀው እንዳጠፊ።

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 9 месяцев назад +10

    ❤❤❤❤❤❤ ሀንየ ቀረፃውን አስተካክሉት

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 8 месяцев назад +2

    ወይ ሀንዬ የዛሪወቹ ጋረ መድረቅ ነው ወይ ተግስትሽ ፀጋውን ያብዛልሽ🙏❤️🇪🇹🇪🇹

  • @fasikazeethiopia9554
    @fasikazeethiopia9554 8 месяцев назад +6

    እንተዋወቃለን እንች ብቻ ጠይቂ 👍👍👍 ውድድድ ነው እማረግሽ

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 8 месяцев назад +2

    ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ ነሽ ሀና ቆንጆ

  • @se5561
    @se5561 8 месяцев назад +4

    ሀንዩ አድናቂሽ ነኘ ግን ምንድን ነው እንደዚህ ያክሳሽ ይነገረን እምሮብሻል

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji 9 месяцев назад +4

    ፍልቅልቋ እንኳን ደህና መጣሽል አምሮብሻል ሃንዩ ስወድሽ ሁሌም ይመርብሽ

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u 9 месяцев назад +4

    ያአገሬ ሰው ወርቅ ነው ሲስቁ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር አገሬን ጠብቃት

  • @fekerii332
    @fekerii332 8 месяцев назад +4

    ሃንዬ ባይሽ ባይሽ የማልጠግበው ነገርስ ፍቅር ነገር ነሽ የኔ ባለማህተብ❤❤❤❤

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 9 месяцев назад +14

    ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደህና መጣሽ ይሄ ፕሮግራም በአንቺ ልክ የተሰራ ነዉ የሚመስለዉ ❤❤❤❤❤❤

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 9 месяцев назад +1

      Wolhi lula setakerbw des ayelgnm

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 8 месяцев назад +3

    ሀኒየ እንደት አምሮብሻል ደግሞ ጠፋሽብን😢😍😍😍

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l 8 месяцев назад +3

    ማሻአላህ ሙሥሊሞቺ ሂጃባቺሁ የታየኝ

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t 9 месяцев назад +6

    ሀኒየ የቀበሌ ፅጉር አያምርብሽም በእራስሽ ፅጉር አጊጭ የእራስሽ ነዉ ዉበትሽ

  • @user-ox4hy6dc1s
    @user-ox4hy6dc1s 8 месяцев назад +4

    እንኳን ደህና መጣሺ ሀኒዬ

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 9 месяцев назад +6

    ሀኒቾ። ሦሥና ሥትይ ሠዉለሠዉ። ትዝአለኝ 😂

  • @tibafactori4334
    @tibafactori4334 9 месяцев назад +4

    ደስ ሲሉ❤❤😂😂

  • @smdn13
    @smdn13 8 месяцев назад +3

    ሐኒ ተባረኪ

  • @user-vk4wn1nq7q
    @user-vk4wn1nq7q 9 месяцев назад +3

    ሀኒዬ ናፍቅሽኝ እኮ የእኔ ደቡሽቡሽዬ እወድሽ አክብርሽ አለሁ❤❤❤❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 8 месяцев назад +2

    ሀኒቾ ሸቀጥያልሽበትን ሚስጥት ሹክበይኝ😂😂😂 ተይወገን ለወገንደራሽነው

  • @YMW7777
    @YMW7777 8 месяцев назад +1

    ይሄንን show ፣ ሃና ነች በደንብ host ማድረጉን የምታውቅበት፣፣ አድናቂሽ ነኝ

  • @smms6004
    @smms6004 9 месяцев назад +4

    ሀኒቾየየየ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤

  • @aminaammina
    @aminaammina 9 месяцев назад +4

    ሀኒ ተናፍቀሻል❤❤❤❤❤

  • @edenkidane1154
    @edenkidane1154 8 месяцев назад +1

    እንታዋወቃለን መደብ ብሃና ነዉ የምያምረው

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 9 месяцев назад +2

    የመሀሎ ግን ሆድ ይፍጅዉ የምትል የመሰለኝል ግን ተረደታዋለች አይዞሸ ፈጣሪ አለ

  • @sojoog8h702
    @sojoog8h702 9 месяцев назад +3

    ሀንየ የኔ እህት በጣም ነው ምወድሼ❤❤❤❤

  • @user-tg1dn5js2v
    @user-tg1dn5js2v 9 месяцев назад +2

    ከከከከከከከከከ የኔ ቢጤ እኔም በማላውቀው ስልክ መልክት አደርግና ሲደውሉ እጀናጀን ነበር ድምፄም አይታለፍ ነበር ያምር ነበር የዛሬን አያድርገው እና

  • @sjjsijejeejei8327
    @sjjsijejeejei8327 9 месяцев назад +4

    እረ ጠፍተሽ ነበር እኮ ❤❤❤

  • @KeniLove-ww1wz
    @KeniLove-ww1wz 9 месяцев назад +3

    ሀኒቾ እንኳን ደህና መጣሽ 🥰🥰😍

  • @betitube12
    @betitube12 8 месяцев назад +2

    ሀኒየ ፕሮግራምን አንች አቅርቢው❤❤❤❤ግርማ ሞግስ ይባላል ለውንድ ለሴትስ…
    ድርባባነቷ

  • @user-sh1kd1zl3n
    @user-sh1kd1zl3n 9 месяцев назад +5

    ሃኒ እረ ጠፍሽብን እኮ❤

  • @MohamedSss-xv4ow
    @MohamedSss-xv4ow 9 месяцев назад +2

    ተመግፍት መገፍት ጡት ነው ጎበዝ የሆነ ስው በገዛ ስራው ሲመጣ ድስ ይለኛል አብሽሪ

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 3 месяца назад

    ሃኒዬ የኔደርባባ ፍልቅልቅ ሁሉ ነገር ያምርብሻል❤❤❤❤❤

  • @hayatmohammed6250
    @hayatmohammed6250 8 месяцев назад +2

    ነጀባ❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 8 месяцев назад

    ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🥰

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p 9 месяцев назад +2

    ሀኒየ❤❤❤❤ ስወድሽ

  • @user-rd2tt4nc3e
    @user-rd2tt4nc3e 9 месяцев назад +2

    ስለምንስ ተገናኛችም ወይኔ ሆደ ቆሰለ😂😂😂😂

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w 8 месяцев назад +1

    ሀኒቾ ስወድሽ❤❤❤

  • @wollo1630
    @wollo1630 9 месяцев назад +4

    ሐኒ ጠፋሺ አኳን በሠላም መጣሺ🌷

  • @dancyasefa4669
    @dancyasefa4669 9 месяцев назад +3

    አኒ ጠፍተሻል በሰላም ነው

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 8 месяцев назад

    ሀንዬ ኢትዮጵያ ስመጣ ባሌን ይዠማ እመጣለሁ በጣምኮነው ምወድሺ የኔ ፍድሻ❤❤

  • @zehara53o
    @zehara53o 7 месяцев назад

    ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ የምወድሽስ ነገር 😂😂😂

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 8 месяцев назад

    ሀኒቾዬ የኔውድ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ch4ou8by5e
    @user-ch4ou8by5e 8 месяцев назад +2

    ስናፍቅሽ መጣሽ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 9 месяцев назад +2

    ሀኒቾ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nursespage2016
    @nursespage2016 8 месяцев назад

    Berchi Hannye

  • @netsib.1923
    @netsib.1923 9 месяцев назад +1

    Haneye, sheneket beleshal, yene konjo

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 9 месяцев назад +1

    ሀኒየ

  • @bereketmeles-jc1yu
    @bereketmeles-jc1yu 8 месяцев назад

    Henaye

  • @salembeyene6239
    @salembeyene6239 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene7155 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤

  • @tibafactori4334
    @tibafactori4334 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 9 месяцев назад +3

    ሀኒቾ.ፕሊስ.ስልክ.ቁጥርሽን.
    ላኪልኝ..በናትሽ.ሀኒቾ.ተባበሪኝ
    ❤❤❤ከጭንቀት.ታውጪኛለሽ
    ብዬ.አስባለው

  • @user-zq2qo4dd9q
    @user-zq2qo4dd9q 8 месяцев назад +1

    አይ ሀኒየ እንተዋወቃለን ፕሮግራም ባንች ብቻ ይብቃ ውድድድ

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k 9 месяцев назад +2

    ሀኒቾ ጠፍሽ

  • @mihertmamo8888
    @mihertmamo8888 9 месяцев назад +2

    Hanicho yene wudi sewodeshi

  • @tsehayworknehchanal4496
    @tsehayworknehchanal4496 8 месяцев назад +1

    ሀኒቾ ስወድሽ እንተዋወቃለን ባንች ያምራል

  • @mihertmamo8888
    @mihertmamo8888 9 месяцев назад +2

    ❤😂 fata new yemitadergegni

  • @zakiyafalaqa921
    @zakiyafalaqa921 9 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l 8 месяцев назад +1

    አጀቲን በለሺ ው የኔውድ አድሁኖ ሺያርገው ባልሺን ቅን ልብ አለሺ

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 9 месяцев назад +2

    💚💛❤️
    💚💛❤️
    💚💛❤️
    💚💛❤️
    💚💛❤️
    💚💛❤️

  • @user-gx1pc5nz7i
    @user-gx1pc5nz7i 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emutube2300
    @emutube2300 8 месяцев назад +2

    መሀከለኛው ግን ገገማ ነገር ነው 😅

  • @fatimasa2919
    @fatimasa2919 8 месяцев назад +1

    hanco Swadeshi yene konjo ❤ alve somchi

  • @user-fq6wf2fw5k
    @user-fq6wf2fw5k 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ yet tefteshi new

  • @user-mr8uv6et8c
    @user-mr8uv6et8c 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mos9964
    @mos9964 8 месяцев назад +2

    ላይክ አድርጋት ❤❤

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 9 месяцев назад +1

    ሀኔች ነጥብ የሜይዝ የለሽም እዴ በመልሰ ትደናበራላችው

  • @shewalemayteko5301
    @shewalemayteko5301 8 месяцев назад

    Hanna where you been

  • @lebanonbeirut3273
    @lebanonbeirut3273 8 месяцев назад +1

    እማታለው🙄በዚ ዘመን

  • @EthioCrypto-uu3er
    @EthioCrypto-uu3er 8 месяцев назад

    Eskindir abbaa haaqqaa nujjiiraadhuu siiciinaa jiirraa 👑🥰🥰🥰👌💪💪💪🙏🙏🙏

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube 8 месяцев назад

    ሞላ ሞላ ድንቡሽ ቡሽ ያለ ገለ ስርገድ ይላል ስትስቅ....ሃንዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ

  • @neza1152
    @neza1152 9 месяцев назад +1

    ዛሬ አራተኛነኝ

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 8 месяцев назад

    Gerum set ytbarkech btam balwn trdwlch esu yhechen teru sew endytat ymker Hanney

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w 8 месяцев назад

    አቤትየቦነሱ መልሳቸው ሲያስቅ😅😅😅😅😅

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 8 месяцев назад

    እንዴዴዴዴ ለምን ትመታታለህ አረረረረ በማርያምምምም

  • @onelove-zs7xu
    @onelove-zs7xu 8 месяцев назад

    እግሯን ወገቧን ትላላችሁ ለዚህም ነዉ በጅልባብና በኒቃብ ተዋቡ የምንባለዉ ሰዉ ምን ላይ እንደሆነ የሚያየዉ ግልፅ ነዉ የሙስሊም እህቶች ከሰዉነታችን አንድም አካል ከባል ዉጭ ማየት አይቻልም እባካችሁ በጅልባብና በኒቃብ ተሰተሩ

  • @Swungne
    @Swungne 6 месяцев назад

    ሀናዬ ሰብሰክራይብ አድርጊያለው ቡዙ መስተካከል ያለበት ነገር አለ በተለይ በቀረፃ ዙሬያ

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 8 месяцев назад

    ምን ይመስላል መታታለዉ
    ሴት ህናት ናት ሴት ህህት ናት
    ሃትመታም።

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 9 месяцев назад +1

    ሠብሰብ ስንል እንደውላለን አላለም 😅😅😅😅

    • @hawamohammed6515
      @hawamohammed6515 9 месяцев назад

      😂😂😂

    • @SdfgSaff
      @SdfgSaff 8 месяцев назад +1

      ክክክክወላሂ እኔም ሠምቻለሁ እንዲህ የሚያረጉ

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 8 месяцев назад

      @@SdfgSaff 😆😆😆🙈🙈

  • @user-jk9ix4hs9w
    @user-jk9ix4hs9w 8 месяцев назад +1

    ግንአይሙስሊም መሆንመታደለው እዬቸውማ በለሂጃቦችን ወላሂ ሲያምሩውበትሲለካ ኢስላምነውለካ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 8 месяцев назад

      እርባክሽ😊

    • @user-jk9ix4hs9w
      @user-jk9ix4hs9w 8 месяцев назад

      @@ruhamabarkot4802 ምንርባክሽ አለው እደምታያቸውናቸው

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e 8 месяцев назад

      ኮተት 😂

  • @gedag5658
    @gedag5658 9 месяцев назад +3

    ክብር ለሴቶች💃ጥያቄ ሲጠየቅ ሴቶች ለምን ይወጣሉ🤔ወንዶችን አስወጡ ሴቶች በክብር ይቀመጡ እባካችሁ😐

    • @cocoaberaham627
      @cocoaberaham627 9 месяцев назад

      የሴቶች እኩልነት ይባል የለ

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 8 месяцев назад

    ሃናየ ያንችን ምንሽን አነሚያዩልሽ የትረጋገጠ ነው

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 8 месяцев назад +3

    እማታለው ያልከው ባል ያምሀል በይ የኔ እህት ዛሬ የመታሽ ነገ ደግሞ

  • @abrhamtadele6125
    @abrhamtadele6125 8 месяцев назад +2

    ኧረ የእኔ ቤተሰቦች አያ ጎበዜ እግዚአብሄር ይይልህ ነው የሚሉ አያ ጎበዜ ነበሩ ያጋቧቸው 😂 ግን አያ ጎበዜ ደግሞ ሁለት ሱፍ ተገዝቶላቸዋል 😂 😂 ሰው እንዴት 50 ሙሉ ይታዘንባቸዋል
    በእርሳቸው ምክንያት ሰው ማጋባት እፈራለሁ 😂

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 8 месяцев назад +1

    ወንድ ልሽ ወሸታም ነው

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 8 месяцев назад +1

    ተይ ሃና ሃበሻ ሆኖ የማይማታ ወንድማ አልጫ ነው

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 8 месяцев назад +1

    አረ የሃበሻ ሴት አንደአህያ ካልተቀጠቀጠች አትቀናም ወንዶች ሞኝ አትሁኑ ካልቀጠቀጣችሁ አምድ ሞኝነው የምትቆጥራችሁ ስትወጡም ስትገቡም በየሰበቡ ቸብ ማድረግ ነው አንጅ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 8 месяцев назад +1

      አራግፋህ ትሄዳለች ስቀይር ትኖራለህ አሁን ብዙዉ ከኔጀምሮ ጣጢት ነን 😅

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 8 месяцев назад +1

      እንከፍ እድሜ ልክሕን እሴት ስትቀይር ትኖራሉህ እንጂ ማን የተመታ ይቀመጣል እኔ ብሞት አልቀመጥም ከሞታኝ

  • @efremwoldu4513
    @efremwoldu4513 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤

  • @hayathayat6918
    @hayathayat6918 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤