እየመጣን ነው Hanna Yohannes: ሰለሞን ቦጋለ ሳምሶን ታደሰ ቤቢ ሸዋፈራው ደሳለኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 116

  • @EthioCrypto-uu3er
    @EthioCrypto-uu3er 9 месяцев назад +14

    አርቲስቶች ከህዝብ ጋር ሲሆን ነው we love you guys 👌🥰👏🙏

  • @Hdgfdh6543
    @Hdgfdh6543 9 месяцев назад +13

    እየመጣን ነው እየመጡ ነው የአማራ ቅኔ❤

  • @fatiyahsannai973
    @fatiyahsannai973 9 месяцев назад +3

    አወ እየመጡ ነው❤❤❤ሀኒ ማር

  • @HaymidestadestaDesta
    @HaymidestadestaDesta 9 месяцев назад +6

    ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ መልካም ሐሳብነው እኛም እንጠብቃለን

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 9 месяцев назад +10

    እየመጡ ነው❤❤❤❤❤❤ ፋኖ

  • @solyanadeaalegn38
    @solyanadeaalegn38 9 месяцев назад +10

    ያማል ቅኔው😂😂

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 9 месяцев назад +7

    ቅኔው ግን እየመጡ ነው ፋኖ አዎ💪

  • @ewnetlehager9523
    @ewnetlehager9523 9 месяцев назад +6

    ለመቀበል እየተዘጋጀን ነዉ ንግስቶ❤

  • @EthioCrypto-uu3er
    @EthioCrypto-uu3er 9 месяцев назад +5

    ሀኒቾ የኔ ቆጆ ስወድሽ እኮ 💚💛❤️

  • @semira5875
    @semira5875 9 месяцев назад +24

    እየመጡ ነው ስላላችሁ ያ አህያ መንግሥት እንዳያስራችሁ 😢 ሁላሁንም በጣም የምወዳችሁ አርቲስቶች ናችሁ❤

    • @dmx3674
      @dmx3674 9 месяцев назад +3

      አዳነች አበቤ ሰምታ ደንግጣ ሆስፒታል ናት ። መጀመሪያ ሲመጡ ከተማ ውስጥ የምትሰቀለው እሷ ስለሆነች ።

    • @benyamtesema4089
      @benyamtesema4089 9 месяцев назад +1

      Thanks it’s true but all the Abiy Ahmed cronies will pay price soon

    • @Sabh-
      @Sabh- 9 месяцев назад

      ​@@dmx3674😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-ld2th3qb3l
      @user-ld2th3qb3l 8 месяцев назад +1

      ትክክል

  • @nurittadesse753
    @nurittadesse753 9 месяцев назад +2

    እየመጣን ነው ዋው ጥሩ ግጥምጥሞሽ ነው ወደ ህዝብ ሲመጣ ደግሞ ይበልጥ መጣፈጡ🙏🙏🙏💚💛❤️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @solomonledeta1480
    @solomonledeta1480 9 месяцев назад +3

    እየመጣን ነው ብትሉ ፋኖን መስሎኝ። ለማንኛውም Transition በፋኖ ይደመደማል 💪🏾💪🏾💪🏾

  • @samitemu4364
    @samitemu4364 9 месяцев назад +7

    ሃኒዬ አንቺ ያለሽበት የትም ይሁን እናመጣለን

  • @SamiGetu-xc9nk
    @SamiGetu-xc9nk 9 месяцев назад +8

    ሃና እንኳን በደህና መጣሽ እንጠብቃሻለን

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f 9 месяцев назад +3

    አረ ይመቻችሁ በእውነት አወ እየመጡ ነው❤

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 9 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በሰጣችሁት አርስት ጀግኖች

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq 9 месяцев назад +1

    ሀኒዬ ሥላየሁሽ ደሥብሎኛል እንኳን ደህና መጣችሁ😍😍😍😍

  • @ewnetlehager9523
    @ewnetlehager9523 9 месяцев назад +2

    ቅኔዉ ያማል ሀንየ❤

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 9 месяцев назад +4

    ''እየመጡ ነው።'' የሚለው ዓ/ነገር እኛ የምናውቀው የምንጠብቀውም ፋኖን ነው። እናንተ እየመጣችሁ ያላችሁት እነማን ናችሁ

    • @kristenstewart4993
      @kristenstewart4993 9 месяцев назад +3

      ቅኔ ነው እየመጡ ነው ፋኖወቺ ናቸው ግን መንግስት እያሰረ ነው እንደዛ ያለውን ሁሉ

  • @meskigenietube645
    @meskigenietube645 9 месяцев назад +1

    ሀኒ ፍቅር ባይሽ የማልጠግብሽ የኔ ውድ ደስ ብሎኛ ሰለመጣሽ በትራኒዚት ምርጥ በርቼልኝ ❤❤❤❤

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u 9 месяцев назад +3

    ይምጡና ኢትዮጵያ ሰላም ይሰጡ ❤

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j 9 месяцев назад +1

    ሃኒቾዬዬ በተስፋ እንጠብቃለን❤🎉🎉🎉

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema4089 9 месяцев назад +1

    Hanya yohnesea,we love you 😘 Thanks for doing good job to our country really ur the true daughter of Ethiopia

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t 9 месяцев назад +6

    ሰላም ሃና ዮሐንስ ጎጂየ እንኳን በሰላም መጣሸ የኔ ቆንጆ በርች

  • @fefeb4298
    @fefeb4298 9 месяцев назад +2

    My favorite word እየመጡ ነዉ

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t 9 месяцев назад +4

    ሃንዬ❤❤❤

  • @fairozhamed6227
    @fairozhamed6227 9 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 9 месяцев назад +3

    ሀኒ መጀመርያ ስለሰላም ድምፅ ሁኝ ቲያትሩ ይቆየን

    • @jassemalmas
      @jassemalmas 9 месяцев назад +4

      አር ቤተሠብ አ ,አ ላይ አሁን እኳን ዲምፀ ልትሆን በርሱ እራሱ እዳያስሯት ፈራሁ

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 9 месяцев назад +3

    ላይክ አለማድረግ ንፉግነት ነዉ

  • @hiareg-oz3ot
    @hiareg-oz3ot 9 месяцев назад +2

    Feilme penat geze ker ebwdachialn ❤❤❤❤❤❤

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 9 месяцев назад +1

    ኑሩልን❤❤❤❤

  • @betitube12
    @betitube12 9 месяцев назад +2

    ሀኒየ ፍልቅልቋ በጣ ም ጥሩ ነው

  • @belayenshabebe4667
    @belayenshabebe4667 9 месяцев назад +2

    ሀኒቾ የኔ ቆጀሰወድሸእኦ💚💛❤

  • @jemijemi9375
    @jemijemi9375 9 месяцев назад +1

    ሀንዬእንኳንሰላምመጣሽ፣ኢትዮጵያሀገራችንንሰላምያድርግልን

  • @user-jt6zq9yz3c
    @user-jt6zq9yz3c 9 месяцев назад +2

    እንደየስሩሹ ተጠቃቅ ስሞኑኒ እያመጡ ነዉ በመለት እየሰሩ ነዉ ሰገጤ መንግስት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 7 месяцев назад

    እውይ በጣም ደስ ይላል እንጠብቃለን.❤️🙏🏾

  • @mrphone3235
    @mrphone3235 9 месяцев назад +4

    ሀኒ ፍኖዎች መሆን አለበት

  • @FikerEthiopianfamily
    @FikerEthiopianfamily 9 месяцев назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፋኖ እየመጣ ነው💪💪💪

  • @Gggg-gq4kh
    @Gggg-gq4kh 9 месяцев назад +2

    እዬመጡ ነው እዬመጡ ነው❤❤❤❤

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema4089 9 месяцев назад +1

    Yea, yea they are coming soon Fano,fanoooooooo!!!!!!!!!!

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 9 месяцев назад +2

    ያማል ቅኔው ሀኒቾ እየመጡ ነው😮

  • @saraadamu4359
    @saraadamu4359 8 месяцев назад

    ሃኒዬ የምወድሽ እህቴ መልካም ስራ ይሁንልሽ ❤❤❤

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d 9 месяцев назад +1

    ሀኒ ምነሸነው ጠፋሽ 😢😢😢😢😢😢

  • @aisha913
    @aisha913 8 месяцев назад

    እንጠብቃለን

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f 9 месяцев назад +2

    ሀንየ ተ ናፈቀሻል ❤

  • @HananKsa-lj2mj
    @HananKsa-lj2mj 9 месяцев назад +1

    ሀንቹ ቅኔዉ ያማል

  • @adutesfaye2565
    @adutesfaye2565 9 месяцев назад +1

    ሐሙስ ስንት ሰአት ነው ሐንቾ

  • @hayatmohammed6250
    @hayatmohammed6250 9 месяцев назад +1

    💪💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍እየመጣነውአማራ👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 9 месяцев назад +1

    ሀንየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 9 месяцев назад +1

    እየመጣ ነው ስትይ ሀኒአሳቅሽኛ እነዚህ ገልትወች እዳያስሯችሁ ፈረቸነበር ግንቴያቴርነው ❤❤❤

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 9 месяцев назад +3

    ሐኒዬ.ሠላምነሽ.የኔ.ውድ
    በናትሽ.ድራማ.አሰሪኝ
    እባክሽኝ.ተባበሪኝ.ተዋናይ
    መሆን.እፈልጋለው😂😂😂❤❤❤😂

  • @teshomesisay6482
    @teshomesisay6482 9 месяцев назад +1

    ምነዉ ጠፋሽ አሰሩሽ እንደ

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 9 месяцев назад +1

    ሃንዬዬዬዬ

  • @meskiabyot
    @meskiabyot 9 месяцев назад

    መልካም እድል ወደፊት

  • @nursespage2016
    @nursespage2016 9 месяцев назад +1

    Awo bekirbu yimetalu

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w 9 месяцев назад +2

    ሀኒቾ ስውት❤❤
    ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 9 месяцев назад

    ሀኒየ 🙏😍😍😍ሁላችሁንም🙏😍

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 9 месяцев назад

    እንደ ሴት እሻሺ ያሰረው ሰውዬ 😮ሀኒቾስወድሽ ❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 9 месяцев назад

    ሀኒቾ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g 7 месяцев назад

    የት

  • @user-eq4ue3ih2o
    @user-eq4ue3ih2o 9 месяцев назад

    solomon bogale, shewaferawin ena samsonin interview argiachew

  • @sarazebene854
    @sarazebene854 9 месяцев назад

    Please came Dubai ❤❤❤

  • @user-io1xd1uh2z
    @user-io1xd1uh2z 9 месяцев назад +1

  • @user-uw2rr7qh3v
    @user-uw2rr7qh3v 9 месяцев назад

    ሀኒየ ❤❤❤ ልዩ ነነሺኮ

  • @matilove3643
    @matilove3643 9 месяцев назад +2

    እግዚእብሔር ይምጣ ጅራፉን ይዞ ለዚ ደነዝ መንግስት

  • @Yemryam
    @Yemryam 9 месяцев назад

    💚💛❤👍👍👍

  • @myhopeGod
    @myhopeGod 9 месяцев назад

    ሀንቾ ቂሊጦ እደይወረውሩሺ 😢😢😢😢❤❤

  • @user-sg7ue4or4nJerry
    @user-sg7ue4or4nJerry 8 месяцев назад

    Hanan fano,❤❤❤❤🇧🇯

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-eb3rc3ju5b
    @user-eb3rc3ju5b 9 месяцев назад

    Yene fker hanye seedshe

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 9 месяцев назад

    ሰላም ለዚህ ቤት

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @dmx3674
    @dmx3674 9 месяцев назад +1

    እየመጡ ነው ሰምታ አዳነች ሆስፒታል ናት ። በዚህ ሰዕት የአዲስ አበባ ሆስፒታል ፈርታ ፣ መቀሌ አይደር ሆስፖቲኣል ትገኛለች።

  • @betiyealemayehu
    @betiyealemayehu 8 месяцев назад

    Esit wede lela hager nu kfila agerat malet new Dire Dewa nu

  • @user-zz9uv8ky3h
    @user-zz9uv8ky3h 9 месяцев назад

    ኑቶሎ ሀንየየኔውድ

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 9 месяцев назад

    ሀንዬ❤እየመጡ ነው😂🥰🥰

  • @user-ok1in4iu2e
    @user-ok1in4iu2e 9 месяцев назад

    እረተው እዳታሳስሮት😂😂

  • @asrathaile1226
    @asrathaile1226 9 месяцев назад +1

    እየመጡ ነው እየመጡ ነው አርቲስቶች ይቀጥላል እነ ፋኖ እየመጡ ነው💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @SamraSamra-mu5jj
    @SamraSamra-mu5jj 9 месяцев назад

    💚💛❤

  • @zehara5680
    @zehara5680 9 месяцев назад +1

    ሀኒ እርጉዝ ነኝ ብለሽ ወለድኩ ብለሽ ሳትነግሪን ቀረሽ

    • @Tsehay6773
      @Tsehay6773 9 месяцев назад

      ኧረ አደለችም ለማስታወቂያ ነው የሰራችው❤

  • @rraarraa7089
    @rraarraa7089 9 месяцев назад

    ንዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እየመጡነው.አንዮ.ያማል.ቅኔው😅😅😅😅😅😅😅

  • @LebesiEgeta
    @LebesiEgeta 9 месяцев назад

    እዚሁ አይደላችሁም እንደ ? ከየት ተነስታችሁ የት ትመጣላችሁ?? ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም:: ይሄ 'እ የመጣን ነው' የሚለው የዘንድሮ መሪ ቃል ነው እንደ? ከሆነስ መሪ ቃሉ ለአንድ ወገን ብቻ ነው የሚሰራው?
    ፊደል የቆጠረውም, መሀይሙም, አዝማሪውም, ቀሱም...... መድረሻቸውን በውል ባያውቁም ጉዞ ከጀመሩ ሰንብቷል:: መድረስ እንደ መነ ሳት ስለማይቀል ደጋግማችሁ አስቡበት:: ጉዞ ላይ እድሜአችሁን እን ዳትጨርሱ::

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 9 месяцев назад +1

    እየመጡ ነው ሚለው ነገር ለአብይ አስፈሪ ሁኑዋል ሀንዬ እንዳያስሩብን የኔ ውድ ስንቱ ወጣት ታሰረ ይሄ ፈሪ መሪ የግዜ ጉዳይ ነው የአማራ ህዝብም ነፃ ይወጣል

  • @hagegjajsh7108
    @hagegjajsh7108 9 месяцев назад

    Hani kesteshal

  • @abt1292
    @abt1292 9 месяцев назад +2

    ፋኖ እየመጣ ነዉ አራት ኪሎ💪🏼💪🏼🥰

  • @yohasethio7669
    @yohasethio7669 9 месяцев назад

    ሀገር ጭንቀት ላይ ናት ለምን ስለ እውነቱ አታወሩም። ሰውን ለምን. ለማደንዘዝ ታስባላችሁ።
    እናንተ እምተውቋት እና እኛ ዩምናውቃት ኢትዮጵያ የተለያየች ናት? ሰው እንዴት በዚህ ጊዜ ስለ ቲያትር ያወራል።

  • @solyanadeaalegn38
    @solyanadeaalegn38 9 месяцев назад

    Haniye tefteshal

  • @nigistfikere7148
    @nigistfikere7148 9 месяцев назад

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @Yetebebsewu
    @Yetebebsewu 9 месяцев назад

    kegonder newu wyes ke bharedare newu

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 9 месяцев назад

    ሐንቾ አንቺ ትቺዬለሽ

  • @user-qt5fn2bx4e
    @user-qt5fn2bx4e 9 месяцев назад +2

    የምን ቲያትር ነው አገር እየወደመ ትሳስ 4 እስከመኖርሽ እርግጠኛ ነሽ?? ለምን ለአገር ለወገን አጮሁም???

    • @jassemalmas
      @jassemalmas 9 месяцев назад

      አር ወገን እደት ነወ ዲምፀ የሚሆኑት ለመገደል ለመታሠር ነውደ?

    • @jassemalmas
      @jassemalmas 9 месяцев назад +1

      ዲምፀ አያስፈልገው የአማራ ህዝብ ሲሰማ ቆይቷል አሁን ደግሞ በዱአው በፀሎቱ በክንዱ ያርጋግጣል

    • @user-ze6vi4jw1d
      @user-ze6vi4jw1d 9 месяцев назад

      አቺስራሽን አቁመሻን የነሱም ስራቸውንእሚሰሩት አገርሰላም ሆነች ችግርውስጥሆነች ማንኛውምሰው ስራውንእደሚሰራውእነሱም ለመኖርመስራትአለባቸው😢😢😢😢😢

  • @ethiopiatekdem7201
    @ethiopiatekdem7201 9 месяцев назад

    well come😂

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 9 месяцев назад

    ፋኖ ሆናችሁ እንደምትመጡ እተማመናለሁ💪💪💪💪💪💪
    አዎ እየመጡ ነው

  • @kirubel565
    @kirubel565 9 месяцев назад

    Kiru tube

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 9 месяцев назад

    መን ሆኖ ነው ሻሽ ያረገው የተገለባበጠ ግዜ ባካቹ ለትውልዱ አስቡለት ከናንተ ምን ይማሩ ሻሽ ላደረገው ሰውዬ

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 9 месяцев назад

    የአማራን ሞት ሳትቃወሙ በአገራችን ታላቁ ብሔር አማራ ነው ለዚህ ድምፅ ሳትሆኑ የእናተን ኮተት የሚያይ የለም የበአዲንን ለማስቀጠል ነው ፀዲ ባንክ የበአዲን ነው የአማራን አይወክልም

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r 9 месяцев назад

    ሀንዮ እየመጡ ነው ስቃይ ፋኖ ፍኖ ነው ብየ በሩጫ ልደፍ ነበር. ለታላቁ ህዝብ አማራ ድምፅ ሁኑ. ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ስንት በጭንቅ በማለቅላይ ያለ ህዝብ ቲያትር እሚያየው

  • @zainabalain6298
    @zainabalain6298 9 месяцев назад

    ሀንየ ❤❤

  • @user-ob8ro4iw9u
    @user-ob8ro4iw9u 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 9 месяцев назад

    ❤❤❤