ባለቤትሽ ምን ላይ ጎበዝ ነዉ ?..." Hanna Yohannes: -ጎጂዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2023
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayohannes
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 93

  • @user-cz3nu2mj4l
    @user-cz3nu2mj4l 8 месяцев назад +13

    ሰላም ሃኒቾ እንኳን ሰላም መጣሽ ቁጭ ብዬ እየጠበኩ ነበር።
    ግን ከስር የሜሄደውን ሙዚቃ አጥፊልን ፍትህ ለጆሯችን 😀😀 ሃገሪ 💚💛❤ ንፍቅቅቅቅ ብሎኛል እስኪ የናፈቀው ይከተለኝ እና ሀገሪ ሰላምሽ ይመለስ። የዛሬወ እናቴ ኪዳነምህረት በቃል ኪዳንሽ ሀገሬን ሰላም አድርጌልኝ🙏🙏🙏 አሜን።
    የተዋህዶልጆች እንኳን ለገና ፆም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር ያንድነት የድርግልን።

    • @TigistTshome
      @TigistTshome 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 8 месяцев назад +3

    ሃኒ ቆንጆ አሪፍ ነው ፕሮግራሙ ግን ሁለተኛና ሶስተኛ ለወጡት የተወሰነ ሽልማት ለሞራል ብታዘጋጂ መልካም ነው።

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 8 месяцев назад +3

    ሁላችሁም ታምራላችሁ ሀኒአለባብስሽ ሲአምር❤❤❤

  • @user-ho9vt2hw9c
    @user-ho9vt2hw9c 8 месяцев назад +5

    ሀኒቾ የኔ ፈድሻ❤❤❤❤❤❤

  • @algiyonas5304
    @algiyonas5304 8 месяцев назад +6

    ሀኒዬ ጸጉርሽ አያምርም በጣም ነው የሚያሰጠላቡሽ በጸጉርሸ ነዎ የምታም ሁለታኛ እንዳታረጊ

  • @77861022
    @77861022 8 месяцев назад +1

    ሃና ዮሃንስ በእናትሽ ፀጉርሽን አውልቀሽ ጣይው የእራስሽ ቆንጆ ነው ምን ሆነሽ ነው የተሸከምሽው እስቲ ይቅርብሽ ፀጉርሽን ተጠቀሚው በእዛ ላይ ድምፅ ጥራት ያንሰዋል ከጀርባው በጣም ያስተጋባል አስተካክሉ

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 8 месяцев назад +3

    ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 8 месяцев назад +3

    ሀኒየ የኔ ደርባባ እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤ አትጥፊ 😘😘

  • @susu21250
    @susu21250 8 месяцев назад +3

    ሐኒዬ እንኳን ደህና መጣሽልን❤❤❤❤

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 8 месяцев назад +4

    ሰላም ሰላም ሀኒቾዬ በጣምነው የምወድሽ እመቤቴ እረጂም እድሜና ጤና ትስጥሽ አገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zina5085
    @zina5085 8 месяцев назад

    ይሄ ፕሮግራም ተጀምሮ ነው ወይ ጉድ ብዙ አምልጦኛልና እኔ እኮ ሃና ወለደች እንዴ ጠፋች እያልኩ ለጒደኛዬ ማርያምን ወለድሽ እንዴ የእኔ ቆንጅዬ ስገርም ስልኬን ከነዋይፋዩ እጀላይ አስቀምጨ ብዙ ሲያመልጠኝ ዋይ ነዶ አለ😂❤❤

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 8 месяцев назад +7

    ሀንዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ እየጠፋሽ ነው ውዷ❤❤❤

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 8 месяцев назад +1

      ገኒ አንቺም ጠፍተሻል

    • @geniyearsemalej
      @geniyearsemalej 8 месяцев назад

      @@GenetGeni-ob4kb አለሁ ገኒየ እኔማ ከአመት በኋላ ተመለስኩ ውዴ❤️❤️

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 8 месяцев назад

      @@geniyearsemalej እሺ በሠላም ነው ሠብ አርጌ መጣለው

    • @geniyearsemalej
      @geniyearsemalej 8 месяцев назад +1

      @@GenetGeni-ob4kb በሠላም ነው ገኒሻዬ አመሠግናለሁ🙏

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 8 месяцев назад +4

    ሐንየ ሰላምሽ ብዝት ይበል ስላየንሽ ደስ ብሎናል❤

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 8 месяцев назад +29

    ፍትህ ጀኖሳይድ የሚፈፀምበት ለአማራ ህዝብ😢

    • @mimim9982
      @mimim9982 8 месяцев назад +1

      እረ እባካችሁ ምንም የለም ዝም ብላችሁ በዩቲዩብ በሚነግዱባችሁ ስዎች አትመሩ ለምን አትመጡም ግን ?

    • @radethuae9724
      @radethuae9724 8 месяцев назад +5

      @@mimim9982
      ምን እየተካሄደ እንደሆነ እኛነን የምናቀው አንተ ጠላት ነህ ስለኛ አይመለከትህም

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 8 месяцев назад

      ​​@@mimim9982ante ema desetegna neh ye Amhara hizeb eyetechefechefe new👈

    • @user-ok9bt1bh1g
      @user-ok9bt1bh1g 8 месяцев назад

      ​@@mimim9982
      ኧር ተውጅ ምንም የለም ስትሉ አታፍሩም አብይ እስካልሞተ ድርስ ሀገር ሰላም አይሆንም

    • @user-ol9gh2km9g
      @user-ol9gh2km9g 8 месяцев назад

      ​@@mimim9982አረ ምንም የለ አልክ አተ የአብይ አሽከር አሽቃባጭ እሚያልቀው ህዝብ ሰው አልመሰለህም

  • @t.gultgist.gultgis2781
    @t.gultgist.gultgis2781 8 месяцев назад +2

    ዛሬ ድምፅ አደኛ

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j 8 месяцев назад +2

    ሃኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ደርባባየ❤

  • @workyefekeru
    @workyefekeru 8 месяцев назад +2

    ስወድሽ እኮ ሀንዬ

  • @bereketmeles-jc1yu
    @bereketmeles-jc1yu 8 месяцев назад +2

    Hanaye betam des tlnalesh

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 8 месяцев назад +2

    ሃንዬ ስወድሽ

  • @rehimaseidhailu7670
    @rehimaseidhailu7670 8 месяцев назад +3

    ሀኒ የኔቆንጆ ❤❤❤❤ስውድሽ ወላሂ

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 8 месяцев назад +4

    ሀኑና ኢትዮጵያ ስመጣ ባሌጋ ምጣት ፍልጋለሁ ግንኮ ምንም አንተዋወቅም 😅❤❤

  • @hanahani8692
    @hanahani8692 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት አገራችን ሰላም ያድርግልን በ

  • @adiamtesfa5647
    @adiamtesfa5647 8 месяцев назад +1

    Sound system is so poor.

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 8 месяцев назад

    ሐኒዬ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ

  • @user-uu5kr7vk5f
    @user-uu5kr7vk5f 8 месяцев назад +2

    ሰወዳት ጠንኮራ ደስ ስትለኝ ሀኒ እኔም እዳንች ልሆን አባ

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r 8 месяцев назад +2

    ሀኒ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ እንደት እንደምወድሽ. ❤ ምንጊዜም ሳቂታ

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 8 месяцев назад

      በጣም ማሪያምን በሷነዉ ድምቅ የሚለዉ

  • @worke7270
    @worke7270 8 месяцев назад +1

    You deserve more than EBS on this show
    Keep going , never give up

  • @MesfenMesfen-in3id
    @MesfenMesfen-in3id 8 месяцев назад +1

    ውይ ሀኒቾዬ እንዴት እንደ ማደቅሽ ብታዪ ትለይብኛለሽ

  • @user-ok9bt1bh1g
    @user-ok9bt1bh1g 8 месяцев назад +4

    27 በእኔ እድሜ እኔ ስወለድ የተጋቡ ይሄው እኔም የአንድ ልጅ እናት ሆኛለሁ ስደት እመላለሳለሁ

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t 8 месяцев назад +1

    Wooooow🎉

  • @ritaarsema8191
    @ritaarsema8191 8 месяцев назад

    እሰይ ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤

  • @ethiopawit3448
    @ethiopawit3448 8 месяцев назад +1

    ሀኒቾ ምነው ጠፋሽ ?ስላየሁሸ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 8 месяцев назад

    ምንሆኖነዉና ምንፈልጎነው ይለያያል ለወደፊት የማያሻማጥያቄ አቅርቢ

  • @temramuhamed
    @temramuhamed 8 месяцев назад

    Haniye swedshi Betam and ken kesdet mels Ezihh weber lay emetalehu ❤❤❤

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @user-gx1pc5nz7i
    @user-gx1pc5nz7i 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FikerTesafy-cu2zk
    @FikerTesafy-cu2zk 8 месяцев назад +1

    ሀንዪየኔቆንጆ

  • @Swungne
    @Swungne 6 месяцев назад

    ካሜራው መቀየር አለበት ድምፅ ራሱ ያስተጋባል

  • @tigestmekonen7297
    @tigestmekonen7297 8 месяцев назад

    አሪፍ ፕሮግራም ነው ግን የድምፅ ጥራት

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 8 месяцев назад

    Enaa hanechoon baxam nw miwadhat yena qonjoo❤❤❤

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 8 месяцев назад

    ሃንዬ ቆንጆ

  • @t.gultgist.gultgis2781
    @t.gultgist.gultgis2781 8 месяцев назад +1

    ድምፅ ጥራት አስተካክላቹሀል ደቂቃ አታስረዝሙ

  • @nigistfikere7148
    @nigistfikere7148 8 месяцев назад

    💚💚💛💛❤❤ሐኒ.ቆንጆ.

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yk3jh3jr4v
    @user-yk3jh3jr4v 8 месяцев назад

    😘😘❤

  • @hayathadush9972
    @hayathadush9972 8 месяцев назад

    Haniye Betam des yilala sira mejamershe gin Yene Konjo yebetu decore yirebeshal 😮😮😮

  • @alemitu1962
    @alemitu1962 8 месяцев назад

    Hanniyee qonjoo❤❤

  • @aaaarrrssss3829
    @aaaarrrssss3829 8 месяцев назад

    አሰማ

  • @TigistTshome
    @TigistTshome 8 месяцев назад

    ሰላም ሀኒቾ የኔ ፈንድሻ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 8 месяцев назад

    ሀኒየ😅😍😍

  • @user-nk6bw2ub2b
    @user-nk6bw2ub2b 8 месяцев назад

    Gan zare ayewat yihen midiy haniyee bxam baxm new miwadsh

  • @hayumamu1725
    @hayumamu1725 8 месяцев назад

    ሀኒየ ድምፁን አስተካክሉ

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 8 месяцев назад

    😊😊❤ውድ

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 8 месяцев назад

    በጥያቄሽ አትገግሜአድጊዜከተመለሰዸግግምአትበይ

  • @workyefekeru
    @workyefekeru 8 месяцев назад

    ሀንሄ

  • @AbayneshAbabu
    @AbayneshAbabu 8 месяцев назад

    አሜዚግ

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 8 месяцев назад

    የትኛው ስራ ላይ?

  • @Weyni21
    @Weyni21 8 месяцев назад

    ሰላም እንዴት ናችሁ
    አመሻችሁ

  • @Meron447
    @Meron447 8 месяцев назад

    የድምፅ ጥራት የለውም ፕሮግራሙ ለምን

  • @mehbubapayeur1994
    @mehbubapayeur1994 8 месяцев назад

    የድምፅ ችግር አለ

  • @HananKsa-lj2mj
    @HananKsa-lj2mj 8 месяцев назад

    ሀንየ የኔፈድሻ

  • @user-ys3bi4ki6l
    @user-ys3bi4ki6l 7 месяцев назад

    የሆነ የምረብሽ ድምፅ አለ ለሁተኛ አስተካክሉ

  • @elsaalemuethiopia
    @elsaalemuethiopia 8 месяцев назад

    ❤❤❤😊😊😊😅😅😅❤❤❤

  • @Swungne
    @Swungne 6 месяцев назад

    Hanay kamrawu rekowali

  • @bereketmeles-jc1yu
    @bereketmeles-jc1yu 8 месяцев назад

    ♥️♥️🌻🌻🇪🇷🇪🇷🤙🤙

  • @bettybreaep
    @bettybreaep 8 месяцев назад +2

    ሀኒ ይሄ ስራ የተፈጠረው ለአንቺ ብቻ እስኪመስለኝ ድረስ በጣም ነው ሚያምርብሽ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍👍

    • @user-oe2vd5qp8s
      @user-oe2vd5qp8s 8 месяцев назад

      አታካብጅ ሉላም ቆንጆ አደርጋ እየሰራችው ነው

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 8 месяцев назад

    ፀዸጉርሽይደብራል

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 8 месяцев назад

    የሰው ፕሮግራም ወስዶ መሥራት ይቻላል ወይ ?

  • @user-pc1tj2nk3e
    @user-pc1tj2nk3e 8 месяцев назад

    አጠያየቅሸ ግራ ያጋበአል

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube 8 месяцев назад

    😂😂😂

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b 8 месяцев назад

    ሀኒ ስወድሺ ምነው ግን ሳቅ ቀንሰሻል እንደ ድሮው አትስቂም እኔም ተስደት መልስ ከው ባለቤቴ ጋራ ኢንሻአላህ እመጣለሁ

    • @MariaMaria-ez3vo
      @MariaMaria-ez3vo 8 месяцев назад +5

      ውዴ በወገኗ ላይ የሚደርሰውን መከራ እና ስቃይ እያየች እንዴት ደስተኛ ትሁን ብለሽ ነው😢😢 ይህን መከራ እግዚአብሔር በቃችሁ ብሎ ሁላችንም በደስታ እድንኖር ይርዳን😢😢

  • @Swungne
    @Swungne 6 месяцев назад

    Trabrera beyakrebwu kamrawun

  • @hayutube222
    @hayutube222 8 месяцев назад

    ታሰረሻል ሲባል ነበረ እኳን ውሸት ሆነሀኒቾ❤

  • @user-lv3gx9gz5t
    @user-lv3gx9gz5t 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tsyx8334
    @tsyx8334 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤