በትዝታሽ Ethiopian film 2018 - betizetash

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 364

  • @ethopiya4260
    @ethopiya4260 6 лет назад +5

    ዋው እውነትም ትዝታ እውነተኛ ፍቅር ይታመማል እጅ አይሞትም ።ምርጥ ፊልም

  • @የችግሬደራሽእመቤቴማሪያም

    እነደት ናችሁልኝ የሀገሬ ልጆች ከ3 ቀን በሁዋላ ወደቅድሥት ሀገሬ ልገባነዉ እሥኪ በሠላም ግቢ ብላችሁ ላይክ አድርጉኝ እናንተንም ሀሣባችሁን አሟልታ በሠላም ለሀገራችሁ ታብቃችሁ እመብርሀን

    • @samiraasmar3897
      @samiraasmar3897 6 лет назад

      የችግሬ ደራሽ እመቤቴ ማሪያም ናት Amen. Selam gabiy mare angenam lazhe kane ya bekan

    • @mesemese2784
      @mesemese2784 6 лет назад +1

      የችግሬ ደራሽ እመቤቴ ማሪያም ናት በሠላም ግቢ እህቴ

    • @ሰላምየፊሽ
      @ሰላምየፊሽ 6 лет назад +1

      በሰላም ግቤ መልካም ጉዞ
      እኔም ሁለት ወር ሆነኝ ደርሸ ከመጣሁ ደርሱ መምጣት እደት ከባድ ነው እደኔ ከሆነ አትመለሱ

    • @ወሎየነኝያውምየወልድያወሎ
      @ወሎየነኝያውምየወልድያወሎ 6 лет назад

      በሰላምግቢ ማር

    • @mangalikashanthi6553
      @mangalikashanthi6553 6 лет назад

      የችግሬ ደራሽ እመቤቴ ማሪያም ናት beslamgby

  • @bayushemulugetabayushemulu1784
    @bayushemulugetabayushemulu1784 6 лет назад +1

    በጣም ደሰ የሚል ነዉ እዉነት ፍቅር እግዚአብሔር ይሰጠን ሁሉ በሱ ዘንዶ ነዉ
    ፍቅር መሰጠት ዋጋ የለውም መቀበል
    መቻል ነዉ። ከልብ ካፍቅር ፍቅር ደሰ ነዉ

  • @aberuaberumulatu2522
    @aberuaberumulatu2522 6 лет назад +70

    ምን ዋጋ አለው ፈእውነተኛ ፍቅር በፊልም እንጂ በተግባር ጠፍቷል ዛሬ ስንት ብር አለሽ ብሩ ሲያልቅ ጥሎ ውልቅ
    ለማንኛውም ደስ የሚል ፊልም ነው

    • @muluneshdesta3515
      @muluneshdesta3515 6 лет назад +1

      ክክክክክ ልክ ብለሻል ብሩ እንዳያልቅ መቆጠብ ነዋ ቅቅቅቅ

  • @ሪችአፊቃሪዊሪችአፊቃሪዊ

    ያገሪ ልጂች እንደኔ የሰው ቤት የሰለቸው አለ

    • @ሪችአፊቃሪዊሪችአፊቃሪዊ
      @ሪችአፊቃሪዊሪችአፊቃሪዊ 6 лет назад

      ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ አብሺራ ቆጂት ሁሎም ለበጉ ነው በእውነት የሰው ቤት ያልሰለቸ ምን ይሰለቻል

    • @عموبيلال
      @عموبيلال 6 лет назад

      ራሂማ ፍቅረ ራሂማ ፍቅረ አለሁ ከሰውቤት የሚወጣ ተገኘ እንዴ

    • @samiraasmar3897
      @samiraasmar3897 6 лет назад

      ራሂማ ፍቅረ ራሂማ ፍቅረ mane ya lasheltwea alea

    • @ሰላምየፊሽ
      @ሰላምየፊሽ 6 лет назад

      አለን

    • @fozya9578
      @fozya9578 6 лет назад

      እረ እህትዋ ምርርር ብሎኛል አላህ ይድረስልን አልቄሼም አይአጣልኝ። 40 ቀን እድሌ ያከራትተኝ ይዞል

  • @አሚርእንድሪስ
    @አሚርእንድሪስ 6 лет назад +5

    ቀጥሉበት ቆጆ ትምህርት ነው ልብ ላለው /ልብ የለለው ልብ ይበል

  • @ፍቅርያሸንፋልፍቅር-ቨ3ረ

    ፍቅር ያሸንፋል ደስ ይላል

  • @tonycell8946
    @tonycell8946 5 лет назад +1

    ወይ በጣም ያምራል አሣለቀሣኛ በእውነት ትምህርት አዘልነው እናመሠግናለን

  • @ሠላምየቴዲአፍሮአድናቂፍቅ

    በጣም አሳዛኝ፡ፊልምነዉ፡ወይ ፍቅርን በፊልም፡ብቻ፡አይቼዉ፡ሞነን፡ብየ፡ቀረሁ፡

  • @Ms-dz3dq
    @Ms-dz3dq 6 лет назад +2

    ሄኒዬ ስወድህ እኮ ከአንተ ብዙ እጠብቃለው ገና የኔ ጀግና ብዬሀለው እደነገርከኝ ምርጥ ስራ ነው የሰራህው በርታልኝ እስከማገኝህ ድረስ ትናፍቀኛለህ ፈጣሪ በሰላም ያገናኘን በርታልኝ ህልምህ ይሳካ ዘንድ ምኞቴ ነው wededdddddd
    ትዙ ምርጥ ልጅ አሪፍ አድርገሽ ሰርተሺዋል መቆየት ባለመቻልሽ ልላ ስታገቢ ተናድጄ ነበር ግን ለአንቺ የተፃፈው እሱ ሆነና አገናኛቹ አጨራረሱንም ወድጄዋለው በርቺልኝ ሶደሬ ፊልሙን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን፣፣
    የሄኒ ጉዋደኛ የከፈለው መሰዋትነት ወድጄዋለው ጉዋደኛ ማለት እዲ ነው የሞተው ግን እንኳን ሞተ ለማለት ይከብዳል ትዝታን ሊደፍራት በመሞከሩ አናዶኝ ነበር ብቻ ምርጥ ፊልም ነው

  • @tiurnesh2228
    @tiurnesh2228 6 лет назад +1

    ደሥ ይላል ግን ይህን አይነት ፍቅር በፊልም ብቻ ነው!የበአሉ ትዝታ በሠው ሀገር ልብን ያሸብራል

  • @sosesose3144
    @sosesose3144 6 лет назад +6

    ፍቅር ማለት እደዚ ነው እውነትም ፍቅር ያሽንፋል

  • @gebrayelgebrayel1370
    @gebrayelgebrayel1370 6 лет назад

    በጣም ደስ ይላል ደሣለኝ ሀይሉ ጥሩ ሰው ስወደው አመሰግናለው በርቱ

  • @mobileshop8158
    @mobileshop8158 6 лет назад +1

    አቤት ፍቅር በፊልም ቢቸ ሆኖ ቀረ እለቸዋልው የአገሬ ልጅች

  • @harinamulueberhan8151
    @harinamulueberhan8151 6 лет назад +14

    i am from eritrea i like this film betam yamral 😘😘

  • @kidesteshetu3968
    @kidesteshetu3968 6 лет назад

    በጣም ደስ የሚል ፊልምነው ያስለቅሣል 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zenebechderbe7995
    @zenebechderbe7995 6 лет назад

    ዋዉዉዉዉ የፍቅር መቃብሩ እልብ፡ ዉስጥ ነው በእዉነት፡ ቃላት የለኝም ብየ እንደ ምገልፀዉ በአጠቃላይ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በእንባ ነው የጨረስኩት

  • @mazaeshetie762
    @mazaeshetie762 4 года назад

    ዋውውው በጣም ደስስስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው ያላአያችሁ እዩት

  • @zeyinebaseid7697
    @zeyinebaseid7697 6 лет назад +1

    ያሳዝናልብቻ አላህእድህአይነትግስያላቸውንወድሞቺአብልን።

  • @Ms-dz3dq
    @Ms-dz3dq 6 лет назад +71

    አንዳንድ ኮመንት ሰጪዎች ግርም ትሉኛላቹ መኮመት ያለባቹ ስለፊልሙ ብቻ ነው ምድነው ሰው ሀገር ሰለቸኝ ሰው ቤት መረረኝ ሀገሬ ልገባ ነው ላይክ ግጩኝ ምንጥሴ ቅብርጥሴ እያላቹ ምትቀባጥሩት የእናንተ ሂወት ከፊልሙ ጋር ምን አገናኘው እረ ጎበዝ እያሰብን ኢሄ fb አይደለም አስተያየት መስጠት ካለባቹ ስላያቹት ፊልም ብቻ ነው መሆን ያለበት እንዴ ምድነው ስረአት ማጣት እነሱ እኮ ስለፊልሙ የተሰጠውን አስተያየት ያያሉ ማዳም ቤት ሰለቸኝ ቆረጠኝ ፈለጠኝ እያልሽ እየኮመትሽ ስለፊልሙ ጥሩነት በየት በኩል ይወቁት ሆ እረ እያሰብን ።

    • @mamalove7045
      @mamalove7045 6 лет назад +1

      Kkkkkkk

    • @alemtefera8909
      @alemtefera8909 6 лет назад +1

      Ms ፎዚ ng የቤቢ እህት እውነትነው

    • @hanatsegaye3149
      @hanatsegaye3149 6 лет назад +1

      ክክክክክክክ

    • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
      @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 6 лет назад

      Ms ፎዚ ng የቤቢ እህት Anchim eko selefilmu mnm asteyayet alsetesh endawum memhr honeshiw arefsh enji

    • @Ms-dz3dq
      @Ms-dz3dq 6 лет назад

      MAME HEWETE NESHE መጀመሪያ ከታች የሰጠሁትን ሁሉ አንብቢ ስለፊልሙ ከመናገርሽ በፊት

  • @atsedelebanon9882
    @atsedelebanon9882 6 лет назад

    ዋው እንድ አይነት ሴቶች አለን አንድን ሰው ማንገዱን ስሳሳት የምንመልሰው ትግስትስ አለን የልጆች መጎዳት ምን ያህል እንረዳለን አጎቴ በጣም እናመሰግነለን በጣም ደስ ይላል ዋውዋው

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 6 лет назад +21

    ይሄንን ፊልም ትልቅ ትምህርት ኣለው ልጅ ወልዶ የተለያየ ሰው መመለስ እና መገናኘት ኣይቀርም

  • @hananjimmakarim2724
    @hananjimmakarim2724 6 лет назад +2

    Omg fiqir dasi yemil siqAy new😪💔move bexam arif new sintayo siyasazin bechaa sodare move thanks so much

  • @ميمياثيوبيا-ل9ي
    @ميمياثيوبيا-ل9ي 6 лет назад +1

    በጣም፡አስተማሪ፡ፊልም፡አንደኛ፡ብዬዋለው

  • @አሚርእንድሪስ
    @አሚርእንድሪስ 6 лет назад +22

    በህይወቴ የሚያሥፈራኝ ነገር ቢኖር ከወለዱ ቡሀላ መለያየት

  • @almazalsa7611
    @almazalsa7611 6 лет назад

    የፍቅር ምርኮኛ ነኝ እስኪ በፊልም ብቻ አይሁን በተግባርም ማሳየት ሞክሩ ውንዶችይ። ደስስስስ ይላል እኔም ከስደት ጋር ፍቅር አዙሮ ሊደፋኝ ነው እፍፍፍፍፍፍፍፍ እስኪ መላ በሉኝ

  • @ዛሬምተመስገንነው
    @ዛሬምተመስገንነው 6 лет назад +11

    በጣም ያሳዝናል ፍቅር ምን አለ እንደ ፊልም ተመልሷ ቢመጣ

  • @zeyinebayimer7731
    @zeyinebayimer7731 6 лет назад +2

    wooow sitebikew yeneberew filim arif new dawit alemayehu saladenikih alalifim

  • @sarahasrasash912
    @sarahasrasash912 6 лет назад +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @የጌታነኝ-ገ6ሠ
    @የጌታነኝ-ገ6ሠ 6 лет назад +2

    በጣም ያምራል ግን እደዚ አይነት ፍቅር የለም ምክንያቱም ጥቅም ፈላጊ ነው የበዛው ፍቅር ማማን አልቻልኩም በውስጤ ቢኖርም

  • @eysuseselamnew2484
    @eysuseselamnew2484 6 лет назад +1

    ጥሩ ትምህርት ይሰጣል ።

  • @sosomesud7640
    @sosomesud7640 6 лет назад +1

    True love never die it,s only get stronger with time!!!

  • @hiywotnegasa4979
    @hiywotnegasa4979 6 лет назад +1

    ኦ አምላኬ በጣም አስተማሪና ልብ የሚነካ ፊልም ነዉ የሆነ ነገሬን አስታወሰኝ

  • @ሀናማርያምግርማሀናማርያም

    በጣም ያምራል ስንትዬ ይመችህ ኡፍ ብቃት😍😍😍😍😍😍

  • @ልጅነትዉበቴ
    @ልጅነትዉበቴ 5 лет назад +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እንደዉ ፍቅር ሆይ ፊልም ላይ ብቻ ሳይሆን በአካልም ብቅ በል በሞቴ አሪፍ ነዉ💖💖💖💖👌

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 6 лет назад +22

    ሶደሬ ሚለውም ተደመረ ደስ አይልም ዋው አረንጓዴ ቢጫ ቀይ

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    ምናለ ፍቅር በፊልም ብቻ ባይሆን

  • @rahmamasri8663
    @rahmamasri8663 6 лет назад

    ዋው ምርጥነው ግን በጣም እያለቀስኩ ነው የጨርስኩት

  • @nahwom5858
    @nahwom5858 6 лет назад +1

    ምርጥ ፍልም ዋአው ፍቅር ተስፍ አይቁርጥም

  • @መሢነኝወሎየዋየዱባይዋዘና

    በጣምደሥይላልምናለእነትቢሆን

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 6 лет назад +2

    በጣም ያምራል ግን ጎደኛው የታሰረው አብሮ ማሳለፍነበረበር ዱርየ፡ ስመለስ እኮ እደነሱ፡ ቃልኪዳን የለም ማለትም ለፍቅር ይሞታሉ ለኔምፈልጉልኝ እደዚህ አይነት አፍቃሪ

  • @shahamsham3502
    @shahamsham3502 6 лет назад

    በጣም ደስስስስስስ የሚል።ነው።

  • @betamasitemarenew3793
    @betamasitemarenew3793 6 лет назад

    ዋው እውነትም ትዝታ ነው ።

  • @naniababa5925
    @naniababa5925 6 лет назад

    ዋው ያምራል ምን አለ እውነተኛ አፍቃሪ ብነር ግን በፊልም ነው እምናየው

  • @bekalechhabetamo3446
    @bekalechhabetamo3446 6 лет назад

    በጣም ደስ ይላን አስለቀስኝ

  • @helen-xw2mm
    @helen-xw2mm 6 лет назад

    አራ ወይኔ እንዴ ዛሬ አልቅሼ አላቅም😭😭😭 በጣም ደስ ይላል

  • @yalemworkhailemariam4675
    @yalemworkhailemariam4675 6 лет назад

    ዋውውውው ምርጥ ፍልም

  • @enenegn8811
    @enenegn8811 6 лет назад +1

    የትዝታን ድምፅ መቀየር ቢቻል አሪፍ ነበር።

  • @tiringoyearsemaaneng1549
    @tiringoyearsemaaneng1549 6 лет назад +1

    Bexam dasi yilal Enameseginalen

  • @bettyfikru9956
    @bettyfikru9956 6 лет назад

    ምርጥ ምርጥ

  • @አዩጌታለኔሁልግዜመልከምነ

    መጨራሸዉ፡ደስ፡ይለል

  • @begappygodisplan8220
    @begappygodisplan8220 6 лет назад +1

    Am Eritrea but I born marse btamie general film tru sela fikre waga sekfel ewdhalhuu

  • @kalsdjdh6499
    @kalsdjdh6499 6 лет назад +2

    ዋው ደስ ይላል

  • @fikerhabeshawit9252
    @fikerhabeshawit9252 6 лет назад

    #ዋው ወድጄዋለው💕💕💕💕

  • @fatmaabdulaziz6912
    @fatmaabdulaziz6912 6 лет назад +1

    Woooow des seil😍😍😍

  • @baha8389
    @baha8389 5 лет назад

    መጨረሻውደስየሚልነው

  • @zemezemhamed9111
    @zemezemhamed9111 6 лет назад

    ደስ ሚል ፊልም ያላያችሁ እዪት

  • @nahorka844
    @nahorka844 6 лет назад

    wow wow best film betam yameral bertulen

  • @baha8389
    @baha8389 5 лет назад

    በጣምያሳዝናል

  • @ጎደሊያስA
    @ጎደሊያስA 6 лет назад

    እውነትም ደስ የሚል ፍቅት

  • @h.t7004
    @h.t7004 6 лет назад

    ርህሱ በትዝታሽ ነው እኔ ደሞ ሌላ መስሎኝ ላየው ነበረ በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @mssalamsalam8848
    @mssalamsalam8848 4 года назад

    ዋው ነው በጣም ይገርማል

  • @ስለሁሉነገርእግዚኣብሄርይ

    አሪፍ ነው በጣም አስተማሪ ነው በርቱ

  • @waelalarja9346
    @waelalarja9346 6 лет назад +2

    Gena bezu enetebekalen sitayew bream gobeziii

  • @ህያብየፍቅርሰው
    @ህያብየፍቅርሰው 6 лет назад +1

    Betam arif

  • @እማብርቱክድሺደግፎአቆመኝ

    በጣም ያምራል

  • @loveyoumom1434
    @loveyoumom1434 6 лет назад +12

    አስለቀሳቹኝ ግን ፍቅር በ ፊልም ብቻ ሁኖ ቅረ

  • @muller19961
    @muller19961 6 лет назад +2

    ወይኔ በጣም ያስለቅሳል ?

  • @kalabeabebe2708
    @kalabeabebe2708 6 лет назад +162

    ደስ ይላል ከዚ በፌት አይቺዋለው እስቲ አብይን የምትወዱ ላይክ ግጩት

  • @hasanlion8773
    @hasanlion8773 6 лет назад

    ደስ ይላል ያላየ ይየው

  • @አባይየእስራኤልአባይየእስ

    ደስ ይላል ግን ምንዋጋ አለው ፍቅር የሚሉት በፊልም እንጂ በተግባር የለ

    • @merryjene8077
      @merryjene8077 6 лет назад

      አባይ የእስራኤል አባይ የእስራኤል ኡ.... አረ እውነተኛ ፍቅር በፊልም ብቻ አይደለም እኛ እውነተኛ ስንሁ ፍቅር አሊ ግነ እኛ ሰዎች የፍቅር ትርጓሜ አይገባም ብቻ በፊልም አናላ ግነ ለምን?

    • @tsehayyemikaaellijnegnorth3737
      @tsehayyemikaaellijnegnorth3737 6 лет назад

      አባይ የእስራኤል አባይ የእስራኤል mar Enda Egzabher Feqad Ale Ena Hawun Ba FB Wadejale Ena Ba Teklel Tagabtenal

  • @selamgualtgray4506
    @selamgualtgray4506 6 лет назад

    ደስ ይላል ትልቅ ትምህርት አለው በርቹ ያአገሬ ልጆች

  • @molymolymolly2693
    @molymolymolly2693 6 лет назад

    Abo yimechachehu yahager lijoche eth lezelialem tenur betam asitematiy filim new fikire yashenifal hulachinim enideh ayinet fikir yisiten

  • @rahwateklay1013
    @rahwateklay1013 6 лет назад

    Betam arif film new 😘😘

  • @iloveyouethiopias3495
    @iloveyouethiopias3495 6 лет назад

    betam dess emil film now & so thanks

  • @saadvidal5501
    @saadvidal5501 6 лет назад +1

    Merte yefiker film new arfe arfe lekekulen a

  • @rtyu1172
    @rtyu1172 6 лет назад +1

    Wow betam des yilali

  • @ቢኒየማርያምልጅ
    @ቢኒየማርያምልጅ 6 лет назад +6

    ምርጥ ፍልም ፡ i am Eri

  • @የትምንጉሴየትምንጉሴ

    ዋው በጣም አስተማሪ ነው ግን ፍቅር በፊልም ብቻ ነው

  • @HaniHani-lr3cj
    @HaniHani-lr3cj 6 лет назад +3

    አይ Ethiopian film abzagaw tmssay new ለምሳሌ ይሄ ፊልምና። ኮኮባችን filmአነንድ አይነት ታሪክ ነው ያለው። ብዙ ያልተሰራበት አሳብ እያለ አንድን ሃሳብ መደጋገም ጥረለ አይደለም ይሄንን ጉዳይ
    ጄ ቲቪ እሪሞት ሊያየው ይገባል
    እስኪ የሚስማማ ካላ እጅ ወደላይ

  • @itech6939
    @itech6939 6 лет назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል

    • @itech6939
      @itech6939 6 лет назад

      ዋው በጣምምም ያምራል

  • @hawireta3445
    @hawireta3445 6 лет назад +1

    betam desi yilal fkr be film telyeyitew endami digame enda migengn !!be ewunim endi bihone ewunet fkerut gar enda menor yemiasdesit ngr yelam ..gin yelalan sew hiwot seyi nekekah.....

  • @taigstgalgalu5941
    @taigstgalgalu5941 6 лет назад

    አሪፋ ነው

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 6 лет назад

    እነመሠግናለን አርፍ ነው

  • @sandybouzahra8669
    @sandybouzahra8669 6 лет назад +2

    ይህን ፊልም ሳይ ከልቤ አለቀስኩ ከፍቅሪ ጋር ባሁን ስአት ተለያይተናል ፍቅሬ እወድሃልው

  • @HH-te3et
    @HH-te3et 6 лет назад

    wawww arif film

  • @selamselam6670
    @selamselam6670 6 лет назад

    ምርጥ ፊልም ግን ፍቅር በፊልም ብቻ ነዉ

  • @egzabhurmelikam8142
    @egzabhurmelikam8142 6 лет назад +1

    Ewnet betam new yelkeskt fiker menal bderam becha bayehuen

  • @mambaba8869
    @mambaba8869 6 лет назад +2

    Batem arif new

  • @hayugh1573
    @hayugh1573 6 лет назад +1

    wey eyalekesku new yayewet😢😢😢😢

  • @ተዋህዶሀይማኖቴየጥን-ፐ6ተ

    ለሾፈው ምርጥ ነው

  • @rahmaseid7774
    @rahmaseid7774 6 лет назад

    ዋው ሀሪፍ ፊልም ነው

  • @shassen2353
    @shassen2353 6 лет назад +1

    Harifa now BetAm desi yilila gen ewenategn fakire behuno gez yelemi.

  • @mkalmkal9057
    @mkalmkal9057 6 лет назад

    ዋው

  • @ማርሀበሻ
    @ማርሀበሻ 6 лет назад

    ውይ ፍቅር ደጉ

  • @ቅድስትሀበሻዌት
    @ቅድስትሀበሻዌት 6 лет назад

    ልየው ኣሪፍ ነው ጋይሶች እስኬ ቶሎ ቶሎ ልይ እምዩ አገሬ ልሄድ ነው እዛ ደሞ እደመዳም ቤት ዋይፍ አይገኝም

  • @yegidiaradamiki3580
    @yegidiaradamiki3580 6 лет назад +4

    I like this film's

  • @alemalem1373
    @alemalem1373 6 лет назад

    ፍቅር በፊልም ነው በተግባር ዜሮ

  • @የቅድስገወርጊስወዳጅ

    አርፍ ነው ይመቻቹህ