ይስሀቅ ሙሉ ፊልም Yishak full Ethiopian film 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • Yishak full Ethiopian film 2021

Комментарии • 179

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +135

    ይችን የምታነቡ ሁላ እግዚአብሔር
    እድሜና ጤና ይሰጣችሁ🙏🙏🙏

  • @gubaamba8039
    @gubaamba8039 8 месяцев назад +5

    ሚኪ እኮ እሱ ሆኖ ሌሎቹም እውነት እንዲሆኑ ያረጋቸዋል።
    ሚኪ እድሜ ከጤና ይስጥህ። ኑርልን።

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 3 года назад +72

    እስኪ የሀገራችን ሰላም የናፍቀው በላይክ

  • @abebaberhane6468
    @abebaberhane6468 5 месяцев назад +1

    Can you please increase the light? Thank you.

  • @meskishashe8811
    @meskishashe8811 3 года назад +12

    ሚካኤል ሚሊዮን ያለበት ፊልም ሁሌ ሚያሳዝንና ሚያስለቅስ ነወ ብቻ ደስ የሚል ተዋንያ ነው

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 3 года назад +33

    በዚህ ፍልም መቸም ሀብታሞች መማር አለባቸው አንድአንዶች መውለድን እንደእቃ ያዩታል ሲያምራቸው ብቻ የሚያዩት ከገንዘብ እና ሀብት መታወቅ በፍት ልጆቻችንን ከምንም በላይ ናቸው እነሱ ፈልገው ሳይሆን እኛ ፈልገን ነው ያመጣናቸው ስለዚህ በፍቅር ማሳደግ ይጠበቅብናል ሲያጠፉ በምክር ነው እንጂ ይሄ በዱላ መቀጥቀጥ መቅረት አለበት

    • @solomonassefa-sc9dy
      @solomonassefa-sc9dy 8 месяцев назад +1

      አንቺስ ከድህነትሽ ምን ተማርሽ😢😢

    • @fun-loving7625
      @fun-loving7625 8 месяцев назад

      ከድህነት መውጣት የፈለግሽ አትመስይም !

    • @masrenegatu
      @masrenegatu 7 месяцев назад +1

      Yewstuan tenagerech enji kedhnet mewtat mayfelg ale ende😮😮😅

    • @MyHeroMelseGulTigrye
      @MyHeroMelseGulTigrye 7 месяцев назад

      ​@@fun-loving7625mne malte new

  • @iammimimekonnen
    @iammimimekonnen 2 года назад +2

    Pardon me as i dont have amharic on my computer so i had to comment in English. That said, this is by far The best Ethiopian Movie i have ever came accross. deserves to win every award. The actors, the production, the entire story was made excellent..The intertitles, subtitles...name it! Love it.

  • @makimaki5249
    @makimaki5249 8 месяцев назад +2

    በደሰታ እና በልቅሶ ነው ያየሁት 😢😢❤❤ አሰተምሮኝል እዉነት ❤❤❤

  • @SintayehuaberaSintayehu
    @SintayehuaberaSintayehu 7 месяцев назад +3

    Eyhen film 2016 eyaye yale este like yegchegn....👍

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 года назад +3

    ሚኪዬ ስወድህ ባለቤትህም የትወና ብቃቷ ልዩ ነው አሁንም በእረኛዬ ድራማ ስለመጣች ደስ ብሎኛል በፍቅር ያኑራችሁ

  • @زهرةعبدالله-ع1و
    @زهرةعبدالله-ع1و 3 года назад +5

    ኡፍፍፍፍፍ ማነው እደኔ በመጨረሻ ያስለቀስው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @ዮርዲዩቱብ
    @ዮርዲዩቱብ 3 года назад +44

    የቆየም ቢሆን ያላየነው እንይ ያያቹ ዝም በማለት ተባበሩን 😎😎😎😎😎

  • @ashenafihailemariam123
    @ashenafihailemariam123 7 месяцев назад

    ጥሩ መልዕክት የምትጠራጠረው ከመፍራት አሊያም ራስ ወዳድ ከመሆን አንጻር ነው።እምነት ለዘላለም ትኑር።

  • @amaremulatu863
    @amaremulatu863 3 года назад +14

    እናትዬዋ ምርጥ ተዋንያን ነች

  • @zadeshiferaw8506
    @zadeshiferaw8506 3 года назад +5

    ደሰ የሚል ፊልም በሳቅና በባ ጨረሰኩት

  • @ለምስጋናአበቃኝመዳኔ
    @ለምስጋናአበቃኝመዳኔ 6 месяцев назад

    ዋዉ እሚገርም ነዉ ብዙወች እንደሚታነፁበት ተስፋ አለኝ

  • @lideyabelachiew5816
    @lideyabelachiew5816 3 года назад +2

    Betam konjo astemari film new betam ljto Gobez nat lalam aserot betam gobez edelj hona yemtaerawa

  • @muhamedebrahim8777
    @muhamedebrahim8777 3 года назад +13

    ያምራል የወደዳችህት ላይክ

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur4943 3 года назад +3

    Turu new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan

  • @zewdigeb7067
    @zewdigeb7067 3 года назад +4

    በጣም ኣስተማሪ ፈልም ነው I like it ♥👍👌

  • @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ
    @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ 3 года назад +8

    የቆየ ነዉ ግን ያላያቹ እዮት አሪፍ ፊልም ነዉ👍👍👍

  • @samieyo8689
    @samieyo8689 3 года назад +7

    ትልቅ ትምህርት የሚያስተምር ፊልም ነው

  • @atakltikidanie1746
    @atakltikidanie1746 3 года назад +2

    Love this actor the best

  • @negatube217
    @negatube217 3 года назад +16

    የቆየ ቢሆንም ሀሪፍ ነው

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 3 года назад

      እረ የቆየ አይደለም

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 3 года назад +5

    በማለቁ በጣም ተናድጃለው

  • @zinashgitachew848
    @zinashgitachew848 3 года назад +10

    ዋው ቃል የለኝም

  • @hope821
    @hope821 2 года назад +1

    አይ ፊልም እናተ ስሩጂ አቦ ❤️ደስ የሚል 😢

  • @hirutephrem8418
    @hirutephrem8418 3 года назад

    እንዲህ ደስ የሚል የቤተሰብ ፊልም አሳዩን እንጂ ሚካኤል በርታ

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 3 года назад +2

    Family Is Best

  • @desetabadi6738
    @desetabadi6738 3 года назад +1

    Yemayselech arif film

  • @ሀሴትዘማዶት
    @ሀሴትዘማዶት 3 года назад +2

    አሰተማሪ ጥሩ ፊልም መሸለም አለበት

  • @ma4111
    @ma4111 2 года назад

    Wow the best Movie ever

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 3 года назад +4

    ግሩም ነው።። እውነት እውነት ይሸታል።።።

  • @jelalusherif
    @jelalusherif 8 месяцев назад

    በጣምአስተማሪነው፡እራሴን፡ለማየት፡ሞክርያለሁ!!!...

  • @abushabi196
    @abushabi196 3 года назад +4

    Thank You Sodere Tv

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 года назад +4

    ጥሩ ፊልም ነበር እስክሪኑ ላይ የሚፃፍው እንግሊዘኛ ቦግ እልም እያለ አላሳየኝ አለ

  • @blenngusse1737
    @blenngusse1737 3 года назад +1

    des YEMLI FILM NEW TNXS HULUTUNM ARTISTOCH EWEDACHEWOLEHU

  • @astertube5406
    @astertube5406 3 года назад +1

    ምርጥ ፌልም

  • @comtoworshipjesus1937
    @comtoworshipjesus1937 3 года назад +1

    😥😥😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥ena kali yelagn betam alekesikugn 😭😭😭

  • @ኤልሳቤትሰላሞን
    @ኤልሳቤትሰላሞን 3 года назад +2

    በጣም አሪፍ ፈልም ነበር

  • @universitytutorial21
    @universitytutorial21 3 года назад +5

    የፍቅር ሙዚቃ እሚመቸው ካለ የኔን video ማየት ትችላላችሁ selame shows....,

  • @fiyoforina2428
    @fiyoforina2428 3 года назад

    Mirt movie new thanku 👌

  • @betty4950
    @betty4950 3 года назад +2

    Yabede film new betam temrebetalehu waw

  • @azizamohammad18
    @azizamohammad18 3 года назад +2

    ዋዉ ሀሪፍ ነዉ

  • @alhabethiohab3665
    @alhabethiohab3665 3 года назад +2

    ምርጥ ነበር እናመሰግናለን
    ክበሩልን

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 8 месяцев назад

    ያበደ ነው ተባረኩሁ

  • @ኤረይዓይኒአባይኪይደፈን

    እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም 😭😭😭😭😭😭 በጣም ደስ የሚል ፊልም

  • @ΚεμπέντεΣάλο
    @ΚεμπέντεΣάλο 3 года назад

    ere unat bhon ferawu
    Yemir alekesku
    🙏🙏🙏🙏

  • @Betelhem439
    @Betelhem439 7 месяцев назад

    wow ❤ anehager eko miki andegna nw❤❤❤

  • @Tadeumer9768
    @Tadeumer9768 9 месяцев назад

    Wow betam megaremi sera new le 3gna geza nw yayewuet

  • @breethio4233
    @breethio4233 3 года назад +5

    betame aref felme new

  • @gashutitube1221
    @gashutitube1221 3 года назад +3

    wow wow wow wow ❤❤💖💖✔✔

  • @rahma1438
    @rahma1438 3 года назад +1

    ያምራል

  • @yohanneszewide
    @yohanneszewide 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @selamawitsisay5641
    @selamawitsisay5641 3 года назад +3

    Miku sewedaw iko mert Etiyopiyawi

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 3 года назад +1

    I Am Bother For Any Humans Jest Respect & Peace

  • @abenitabenit2700
    @abenitabenit2700 3 года назад +2

    ፓርት ቱቱ እንጠብቅ ? ያምራል 👏👏👏👏👏👏

  • @ያፊዩቱብቻናል
    @ያፊዩቱብቻናል 3 года назад

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 года назад +3

    አሪፍ ነው በርቱ

  • @mestawettubetube7132
    @mestawettubetube7132 3 года назад +1

    ግዜዬ አሳዘነኝ በጣም ካለ ምክንያት የረዘመ ፊልም በቃ እናትየው the drama queen ስትመናቀር አለቀ

  • @wulitatsegaye3385
    @wulitatsegaye3385 3 года назад

    በመጨረቫ፡ያለው፡መዝሙር፡ምን፡ይባላል፡ስሙ? የሚያቅ፡ይንገረኝ።አመሰግናለው።

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ወይነ ወንድ እኮ መጠበቅ ምባል ነገር አልፈጠረበትም እንዳትሞት ብቻ ፈራዉ አስለቀሰችኝ

  • @ትርሃስየድንግልባርያ
    @ትርሃስየድንግልባርያ 3 года назад +2

    ዋውውውው

  • @sarazeleke5090
    @sarazeleke5090 3 года назад +2

    Besemam 2 ken aselekesachewegn kemer mert new

  • @laeketadesse350
    @laeketadesse350 Год назад

    delighting more than comedy, meaningful more than what we see, lovely morethan just fun!

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 3 года назад +1

    Me Too I Am Selfish

  • @SolomonYosef-j8e
    @SolomonYosef-j8e 8 месяцев назад

    Mirt abatachew new shibetamu ewnetam alew manim Des aylewim yabekalet hiwet lay yalefe sew sigeba

  • @fanosleta3500
    @fanosleta3500 3 года назад +1

    በጣመ አረፈ ነዉ እናምሰግናለዉ

  • @ghgh1237
    @ghgh1237 3 года назад +1

    ልጂቱ ደስ ትላለች

  • @abititeddy1610
    @abititeddy1610 3 года назад +1

    Zafanu batem yamral 🥰

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 3 года назад

    አሪፍ ኣስተማሪም ነው ያልወደድኩት ፓርት ግን እናትን ያህል ነገር ወጣቱአ ብሎ መጥራት ስላቅ ነው ነገ ሁሉም ይቅጥላል ምን ያስተምራል እናት ላይ ማላገጥ ት ሽ!!!!

  • @libenahmed
    @libenahmed 3 года назад +1

    Would like this movie 🎬 wow special events in the first quarter of the most important things that you can get it done with a lot of the time good 👍

  • @DaniDani-rw3do
    @DaniDani-rw3do 7 месяцев назад

    😢😢በእባ ጨርስኩት

  • @betty4950
    @betty4950 3 года назад +1

    Betam tetewnal kalatu melktu

  • @seasea3347
    @seasea3347 3 года назад

    Wow yamirale

  • @comtoworshipjesus1937
    @comtoworshipjesus1937 3 года назад

    Ye abat fikir eko 😭😭😭😭

  • @lakechgirum131
    @lakechgirum131 3 года назад +6

    ይኸ ፊልም ቁጥር 2 ያስፈልገዋል

  • @hjgfnbggf1731
    @hjgfnbggf1731 3 года назад

    ካለፈ በኃላ ከምናስብ አስቀድሞ ማሰብን የሚቀድመውን ማስቀደምን እንድንችል ማስተዋል ይርዳን

  • @luelprogaming44
    @luelprogaming44 3 года назад

    Betam gobez

  • @abenitabenit2700
    @abenitabenit2700 3 года назад

    አንደኛ

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 3 года назад +1

    Any Things Is Have Search & Reason Some Time Reason Starte From Search

  • @abizeeotc
    @abizeeotc 3 года назад +15

    የተዋሕዶ ልጆች ኑ ወደ ቤቴ

  • @mhadedameen2715
    @mhadedameen2715 3 года назад +2

    Macrsh ly aslakesny wow beautiful girl

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 3 года назад +1

    Yes Some Women Is Difficult

  • @habhabshi7157
    @habhabshi7157 3 года назад +1

    ሙዚቃው ውስጥ ይነካል የነገን ማን ያውቃል።

  • @እታገወይንየአርሴማ
    @እታገወይንየአርሴማ 3 года назад

    አሪፍ ነው ግን መጨረሻው ምን ይሆን

  • @mekiditafes3181
    @mekiditafes3181 3 года назад

    ኤጭ መጨረሻዉ ያስጠላል

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 3 года назад +1

    እንደ እዲስ እየደገሙ ማውጣት ማታለል አስፈላጊ አይደለም ፊልሙን በጣምነው የምወደው 2021 ከ ማለት በትክክሉ ቢሆንጥሩ ነው ያየው ሰው እንደገናም ቢያየው የሚወደው ስለሆነ ግን ስለለመደባችሁ ምንም አይደል

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 3 года назад

    wow

  • @ShopShop-iw4tk
    @ShopShop-iw4tk 3 года назад

    ግን ድና መታ አንዴ እንኳን አባዬ ብላ ጠረታው ቢያልቅ ጥሩ ነበረ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    በለዉ ግብተ ልክ ልሆን ነዉ ፍቅር ልታደስ ነዉ ባልሽ መቶ እንዳይገላቹ ከሁለት አንዳቹን

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    የድሮ ፍቅራቹን ልታድሱት ይመስለኛል መጨረሻዉ ክክክክ

  • @ketsebamareyameenate28
    @ketsebamareyameenate28 3 года назад

    ክብር አለኝ

  • @MahelatZewdu
    @MahelatZewdu 6 месяцев назад

    ልክ መኝታ ክፍሏ ሲገባ ፊልሙን አቆምኩት መግባት የነበረበት ወንድልጇ ነበር ደራሲው ለሱ ሊፈቅድለት አያገባም

  • @Tsion25
    @Tsion25 8 месяцев назад

    እንባዬ ለራሴ ነው ለማንነቴ ለከንቱነቴ😭😭😭😭😭

  • @bezawittamirati5021
    @bezawittamirati5021 3 года назад +3

    አስለቃሱኝ

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 3 года назад +1

    First Listen Your Family

  • @sanasana2561
    @sanasana2561 3 года назад +2

    እረ፣የታየነው፣የምታሳዩን

  • @makimaki4545
    @makimaki4545 3 года назад

    Ye sweye bageta bewwtatenetu men yahel hubetam nebri sewedew

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 3 года назад +5

    ሚካኤል።። ናርዶስ።።። መላው ክሩ።።። የተዋጣ ነው።።።