የጓሮ በር ሙሉ ፊልም Yeguaro Ber full Ethiopian film 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 41

  • @samrawitdesta5632
    @samrawitdesta5632 3 года назад +37

    ማነው እንደኔ የsodere tv ማስታወቂያ የሰለቸው

  • @አማረችእሸቴስደተኛዋነገሌ

    ከፊልሙ ይልቅ ሀበሻ ቀሚሳችሁ ደስ ይላል

  • @edantirfe8994
    @edantirfe8994 3 месяца назад

    Wow😊

  • @selihom1239
    @selihom1239 3 года назад +4

    የሀበሻ ልብሳቸው ሲያምር ባህላችንን እናስታውቃለን
    ሌላ ፊልም ላይ ቢደገም 👍

  • @milkitwo3173
    @milkitwo3173 3 года назад

    Wow betam Asgerami Film new enam Timihirti Asitelalafi new ewunati Tikatinalechi enji atibatasim yelimadibachu Thanks you

  • @ancd5125
    @ancd5125 3 года назад +1

    በጣም ደስየሚል አስተማሪ ነው

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 года назад

    👍👍👍ዋውውው በጣም አሪፍ ፊልምነው እናመሰግናለን የዶክተር አድናቂነኝ ፈጣሪ ይጠብቆት

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 года назад +4

    ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም ሀሠት የለዉም ክፋት የሴጣን ነዉ እዉነቱ መዉጣቱ ላይቀር ተንኮል ማሰብ ፈጣሪም አይወደዉ አስተማሪ ፊልም ነዉ

  • @mignotbik9257
    @mignotbik9257 3 года назад +2

    ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም እኔኮ ሚገርመኝ እኛ ሰዎች ብዙ መሰዋትነት ለከፈሉልን ሰዎች ዞረን ከጀርባ ምንወጋቸው እንደመጥቀም ጉዳታችን ሚያመዝነው ፈጣሪ ጠቃሚ መስሎ ከሚጎዳን ይጠብቀን

    • @kedus2010
      @kedus2010 3 года назад +1

      Amen ewnet new

    • @aderajewalenegueshadufolde825
      @aderajewalenegueshadufolde825 3 года назад +1

      Egziyabherm bamenew beyhuda
      Aydel betor yetewegawna yetesekelew

    • @mignotbik9257
      @mignotbik9257 3 года назад

      @@aderajewalenegueshadufolde825 ትክክል የኛ ደሞ በጣም ነው ሚያስፈራው አንዳንዴ ሳስበው ሴጣን እንካን እራሱ ሚፈራን እና ሚቀናብን ሚመስለኝ ባጥያታችን ብቻ እሱ ይቅር ሚለው ይቅር ይበለን እንጂ

  • @love-zn4zf
    @love-zn4zf 3 года назад +1

    በቂ አንደዚህ ነው የኢትዮጵያ ፍልም

  • @teklesesenbettadese3987
    @teklesesenbettadese3987 3 года назад

    ዋው ዎቅታዊ ኖው በርቱ። ዉዶች።

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 3 года назад

    አሪፍ ነው ምንም አይልም መካከል ነው👍

  • @EleniWoldet
    @EleniWoldet 6 месяцев назад

    2:11

  • @Riri-cq4rh
    @Riri-cq4rh 3 года назад +1

    Konjo film new mertocha ❤️

  • @themoveworld624
    @themoveworld624 3 года назад

    ዋውውውውውው

  • @martamulato2730
    @martamulato2730 3 года назад

    Wowwwwo. Arfi now

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 года назад +5

    ጉድ እናንተም ይሄንን ቀፋፊ ቅንድብ መሰካት ጀመራችሁ??? አቤት ከፈረንጆቹ ቅራቅቧቸውን ትታችሁ ትምህርታቸውን ብትኮርጁ ስታስጠሉ :: አሻንግሊቶች::

  • @ኤልሳቤትሰላሞን
    @ኤልሳቤትሰላሞን 3 года назад

    በጣም የቆየ ፊልም ነው ምን ድነው መደጋገም

  • @fatimahyasian2155
    @fatimahyasian2155 3 года назад

    ከሗላ የመጣ አይን አወጣ አሉ ሌላው ባከማቼው ንብረት ላይ አርፈደው መተው ሲራቀቁ ደስ አይለኝም

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 3 года назад +6

    እረ ኡኡ የቆየ ፊልም በድጋሜ ትለቃላችሁ 🙄🙄🙄😳😳😳😳

  • @mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
    @mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 3 года назад

    ፍቅር ሁሌም አሸናፊነዉ ደስይላል

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 3 года назад +2

    ውድ የሀሬ ልጆች በያለችሁበት ሰላማችሁብይብዛ በፍቅር ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስለን🇪🇹ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ጠላቶችሽ ክእግርሽ ስር ይወድቃል ሸቃሊት ነኝለቤትሱቦቸ ሻማ የሆንኩኝ በኢትዮጵያ ዊይነቴ የማለደራደር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @habibahabiba9318
    @habibahabiba9318 3 года назад

    Uwenet tikoyalech inji atibetesim

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    እረ ሼም ነዉ አድ ፊልም 1ጊዜ ብቻ ነዉ የሚታየዉ እናተ ደሞ 99ጊዜ ትለቁታላቹ አያርፉም ብላቹ ከሆነ እናርፉለን አዳዲሱን ልቀቁና ፈታ አርጉን በስራ እና በናፍቆት የደከመዉ አይምራችንን እረ ተዉ መሄጃ የላቸዉም ብላቹ አትጫወቱብን🙈🙈🙊🙊😃😃😃

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 3 года назад +2

    ይሄንን ጆፌ አሞራ የሚያስመስላችሁን ፀጉር ብትተውትስ?

    • @fatimahyasian2155
      @fatimahyasian2155 3 года назад +1

      ውይ እነሱ ለተሸከሙት እኔን ደከመኝ

  • @dhdjsjhehej3101
    @dhdjsjhehej3101 3 года назад

    ተለቋል ወይስ ገናነው ወገኖቼ

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 3 года назад +1

    ቲሽ የቆየ ፊልም ገረባችሁት

  • @netsanet5533
    @netsanet5533 3 года назад

    በቃ ምግደል መቀማት ምቀኛ መሆን በቃ ሌላ ፊልም የልም ወይጉድ

    • @ruthamesfin6466
      @ruthamesfin6466 3 года назад

      Miqegninet tenkol ye ethiopianoch new bewnet enes ekuan eritrawit honkugn

  • @zzz-tp9zu
    @zzz-tp9zu 3 года назад

    ሀይ ጋይስ

  • @የኢቶጲያልጅ
    @የኢቶጲያልጅ 3 года назад

    ሾርት ሚሞሪ ነው ያለው አብይ አህመድ መቼም አያቁትም ብላችሁ ትደጋግሙብናላችሁ አ😁👊

  • @መቅዲመቅዲ-ተ4ወ
    @መቅዲመቅዲ-ተ4ወ 3 года назад

    ቤተስብ እንሆን እህት ውንድሞች

  • @samuelmuhaba5625
    @samuelmuhaba5625 3 года назад

    ጫካ መንገድ መዝጋት ምናምን ሸኔ ናቸው እንዴ