Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አድራሻ ሳሪስ ከታር ሆቴል ፊት ለፊት
እሺ እናቴ አንድ ቀን ጎራ እላለሁ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️
አገሬ ስገባማ እመጣለሁ እስከዛው መልካም ግዜ::
አመሰግናለሁ እመጣለሁ
Amesegenalehu ejegye emtalehu enem bete saris dama gar new
ጀግና እናት ፈጣሪ አሁንም ያጠክርሽ እናቴ
ሁሌም ጠንካራ እናት ሆነሽ ለእኛ ምሳሌ ስለሆንሽን እናመሰግናለን ፣እንወድሻለን ከልጅነት ጀምሮ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትይ ሰርተሽ የሴቶች ምሳሌ ስለሆንሽን እናመሰግናለን እናቴ ፣ ናፍቀሽኛል እንወድሻለን ያንቺው ናፋቂ ዘመናዊት🥰💝😀
ለካ የሳቼው ልጅ ሆነሽ ነው እውቀት ከስነስርአት ጋር አሟልቶ የሰጠሽ የእውነት የሴት የእናትነት ምሳሌ ናችሁ እናትሽንም መድሀኒያለም እድሜ ጤና ሰጦ ያቆይለሽ የኔ ቆንጆ አስተዋይ በጣም ነው ምወድሽ እስከ እናትሽ❤❤❤🙏
አታስቀኝኝ እናት የለኝም Z ማሚዬ እናቴም እንዳንቺ ጀግና ነበረች
Yen ውድ እኔስ ብሆን እኔንጃ እናቴ እንድትለየኝ አልፈልግም ያሁሉ ነገር አስለምዳኝ ስትመለስ😢😢😢
Kaliye Amilakin bejigu amsigign yene konijo,,, enidanich edilun agignitew enatachewn menikebakeb yemifeligu sinit alu meselesh ,,, you're so lucky !!! hulem bihon desi yibelish kaliye
የን ውድ ጠንካራ እናት ቤተሰብ ሲኖርሽ ያጠነክርሻል እና እናንተም ጠንካራ እና ውብ ጨዋ ልጆች ሰለሆናችሁ እናታችሁን አክብራችሁ ተንከባክባችሁ አዝናንታችሁ ስለላካችሁልን ተባረኩ ምሮጥ የልጂ ተምሳሌት ናችሁ ውዴ💋💋
እጅግዬ እንኳን በሰላም ወደ አገርሽ ገባሽ፣ ቅብርር አድርገው ሲያንፈላስሱሽ የነበሩትን ልጆችሽንም የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃቸው የተባረከ ቤተሰብ
ማሚዬ እንኳን በሰላም ግባሽ ማን እንደ ሀገር አሜሪካ ለእናቶች ብዙም እኔም አልመክርም ሀገራችሁ ብዙ ለምዳችሃል ወጣ ገባ ኑሮው እራሱ አይገናኝም እኔም እናቴን አይታኝ እንድትሄድ ነው ያረግኩት ዶሮዎቼ ድመቴ ስትል አሳዘነችኝ ጎረቤቶቼ እድሬ ክክክክክክክ ብዙ ነበር ምክንያቷ
ማዘርዬ እንኩዋን በሰላም ለቤትዎ እበቃዎት ምርጥ እናት ኖት ረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!
ወይዘሮ እጅግ እግዚአብሔር እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እኔ የዘመናዊት ተከታታይ ስለሆንኩኝ እሷ ጋ ነው ያወቅሁሽ አሜሪካ የነበረሽን ቆይታ ባብዛኛው ተከታትያለሁ ደስ ምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ አንድ ቀን ሱቅሽ መጣለሁ ትንሽ ራቅ ቢለኝም በአካል መጥቼ እተዋወቅሻለሁ ልዮ ቦታውን በትክክል ብትነግሪኝ መልካም ነው
እጅግዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የሚያምር ሱቅ ነው ያለሽ በርቺልኝ ቡናዬን ለብርዱ ደስ ሲል👌👍👏❤️🙏
በጣም አመሰግናለሁ
እንኳን በሰላም መጣሽ ማዘር ! ያልተንዛዛ በእዉነት ጥርት ምጥን ያለ የእቃ መሸጫ በጣም ያምራል
ማማዬ እንኳን በሰላም ገባሽ የኔ ቆንጆ ምርጥና ጎበዝ ጠንካራ እናት ነሽ ደሞ ገና ነሽ የምን እጅ መስጠት😁😁😁 ብዙ ትሰሪያለሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ደስ ስትሉ እኮ ውይ እውነት ነው እንዴትዋላችሁ ይናፍቃል በወጭው አለም
በጣም አመሰግናለሁ ጤና ካለ እጅ አንሰጥም
@@ejigemoya ጤናሽን ያብዛልሽ ጉልበትሽን ይባርኮለሽ የኔ ጀግና እናት😘😘
ማማዬ የኔ ጀግና በርቺ አላህ ይጠብቅሽ ክብር ለጀግና እናቶቻችን ረጂም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Your daughters have the same voice. Such a kind and beautiful Mom. Glad you made it back home safe.
Thank you so much and yeah they do
እንኩዋን በሰላም ገባሽ:: ከእንግዲህ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ!!!
ወደ እናት ሀገሮት እንኳን ደህና ገቡ 💐 የሚገርም ነው የመጨረሻ ልጆዎት ድምፅዋ እንደ እህቶችዋ ነው ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርክሎት
የኔ እናት እንካን በሰላም ገባሽ ደስ ስትሉ እንጀራ እና ሽሮዬ ናፍቃኛለች ሱቁም ያምራል ሀገሬ ስገባ እመጣለው
እኳን ደህና መጣሽ ወ/ሮ እጅግ በጣም ነበር የናፈቅሽን ግን ሱቅሽን ባቀው ና ብገዛሽ ደስ ይለኛል በትክክል አድራሻሽን ብትልኪልኝ በተረፈ ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤️❤️❤️
ደርባባዋ ወይዘሮ ኢትዮጵያዊነትን ባንቺ ውስጥ አያለሁ ተባረኪ እህቴ አንድ ቀን አይሻለሁ
ማሚ እንኳን በሰላም ወደ ቤተዎት ገቡ፣ እስከ ልጆቸዎትእድሜ ጤና ይስጠዎት፣ቡናው ያስቀናል፣
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
እንኳን በሰላም ለአገርሽ አበቃሽ የእነ ሜሉ እናት ክረምቱ ገፋ እስኪልልሽ እንኳን ከልጆችሽ ጋር ብትቆይ ጥሩ ነበር♥ የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ በእዉነት መድኀንያለም ዘመንሽን ሁሉ ይባርከዉ ♥♥♥♥
እንኳን በሠላም ገባሽ ማሚ የምትደነቂ ነሽ
ማዘርዬ እንዴት ደስ እንደምትሉ ዘመኖት ይባረክ 🙌🙌🙌
እጅግዬ እንኳን ሰላም ገባሽ ወደ ቅድስት ሀግርሽ
በጣም ጐበዝ እናት በርቺ እድሜ ይስጥሽ እድሜ ቁጥር ነው ታስታውቂያለሽ ጐበዝ ሴት ነሽ ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ በጣም ነው የምወዳችሁ ለካ እንዲህ አይነት እናት ወልዳችሁ ነው ።
ማዘር ደስ የምትሉ ቤተሠቦቾናችሁ እግዚሀብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ነገር
የቃልዬ እናት እንኳን በሰላም መጡ፡ ትንሽ አይቆዩም ነበር በጣም ነበር የምታምሩ ፡፡ሱቆ የት አከባቢ ነው ፡፡
እንክዋን በሰላም ገቡ ማዘርዬ 🥰❤️ሱቁ ሳሪስ ምኑ ጋር ነው ?
እንኳን በሰላም ገቡ ማዘርዬ
ውይ ምነው ጨክነሽ ሄድሽ እናቶች እኮ መገናኘት ጥሩ ሆኖ ስትሄዱ በጣም ነው የሚደብረው አንዳንዴ ምነው ባያስለምዱን እንላለን ለማንኛውም እንኳን ለሀገርሽ በሰላም አደረሰሽ በተረፈ ምርጥ እናት ነሽ እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ ማምዬ እሜቤቴ ካንቺ ትሁን ታታሪ እናት
እንኳን በሰላም ገባሽ, ልጆችሽ, እንዴት, ለቀቁሽ, ከነልጆችሽ, እድሜና ይስጣችሁ
እንኳን በሰላም ገባሽ ማማዬ ሳሪሰ አሰፋልት ደር የሱቁ ስም ማን ይባላል ሰፈሬ ሰለሆነ
የልጆችሽ ድምፃቸው በጣም ይመሳሰላል።
እንኳን በደህና ተመለሽ ማሚዬ።እኔም ቫኬሽን መጥቼ አዲስአበባ ነኝ በጣም ነው የሚበርደው አልቻልነውም።
እጅግዬ ተመለሽ ብስማም ትናፍቂናለሽ ምንም በዚ ባይሽ አሜሪካን ስትሆኚ አጠገቤ ያለሽ ያህል ነበር የሚሰማኝ እንዳትጠፊ አደራ በጣም ነው ምወድሽ እንክዋን በሰላም ገባሽ .:: አይ እነሜላት ጉዳቸው በጣም ከባድ ነው እኔንም ቅር ብሎኛል እነሱ ደሞ ተላምደሽ ስደት መጥፎነቱ ይሄ ነው :: እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ❤️🙏🏽
ጀግና ጎበዝ ሴቶች ደስ ይሉኛል ጥሩም የተባረኩ ልጆች ሰቶታል ክብር ሁሉ ለኢትዮጵያ እናቶች ። እንኳንም ወደ ኢትዮጵያ በሰላም ገቡ እጅግዬ።
እንኮን በሰላም ገብ የሜሎ እናት💐💐👏👏❤️❤️
ማዘርዬ እንኳን ለ ቤትሽ አበቃሽ ምርጥ እናት በድጋሚ ስላገኝውሽ ደስ ብሎኛል በርችልኝ ምርጥ እናት ነሽ 🥰😘
እንኳን ደህና መጣሽ ማሚ። መጥቼ ጎበኝሻለሁ። ሳሪስ የት አካባቢ ነው የድርጅቱ ስምስ ማን ይላልል
እንኳን በሰለም ገባሽ ማሚ መልካም ጊዜን ተመኘሁልሽ❤❤🙏🙏
እንኳንም ለቤትሽ አበቃሽ፡፡ መልካም ሴት ጥሩ እናት ነሽ
ደስስ ምትሉ እናት እንኳን ስላም ገባችሁ እርጅም እድሜና ጤናን ተመኜንላችሁ
እኳን በሰላም ገባሽ ለአገርሽ 🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤
አመሰግናለሁ በጣም
ጨዋ፣ ምርጥ ፣ደርባባ እናት ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ዘመንሽ ይባረክ ለኔም እናቴ ነሽ ቃልን በጣም እወዳታለሁ እንደ እህቴ ነው የማያት በርቱ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ልጅ
ወይኔ ልክ የራሴ እናት ተመልሳ የሄደች ያክል ነዉ የተሰማኝ😅እንኳን በሰላም ገቡ ማዘር ዛሬ የናንተን ቪዲዮ ስናይ ነበር የዋልነዉ🥰
የኛ ውድ ከነልጆችሽ እርጋታሽ እንዴት እንደምወድሽ እድሜ ከጤናጋር❤
ደስ የሚሉ እናት ማሻ አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጦት
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም ገባሽ የአስተዋይ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን በረችልኝ 💚💛❤️❤️💪😘🙏🙏🙏🙏
እጅግዬ እንኳን በሠላም ወደ ሀገርሽ መጣሽ
የሜሉ እናት እንኳን በሰላም ተመለስሽ ማን እንደሀገር እንኳን ከቀሪ ልጆችሽ በሰላም አገናኘሽ
እማማ እጅግዬ እንኳን በሰላም ለአገርሽ አበቃሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏
አሜን
እንኳን በሰላም ገባሽ ዩልጅሽ ድምፅ ከዘመናዊት ጋር በጣም ይመሳሰላ መልካም የስራ ግዜ ይሁንልሽ እጅግ በጣም ደስ የምትዬ እናት ነሽ ❤️
እንኳን ሰላም ገባሽ ማሚ💐
እንኳን ደና ቆያችሁኝ
ወይኔ ሽሮዬ በጣም ደስ ይላል ማን ህንደ ሀገር ህንኳን በሰላም ገባሽ እህታችን መተን ህናይሻለን ህድሜና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ
እንኳን በሰላም ገባሽ እናታችን💚💛❤ እኔም እናቴን ለማምጣት ፈልጌ ነበር እንድታርሰኝ ምን ያክል ጊዜ ወሰደብሸ ኘሮሰሱ እባክሽ አሳውቂኝ እኔም ለሞከር አስቤ ነው
እንኳን በሠላም ወደ ሐገርሽ ተመለስሽ እህቴ! ሱቅሽ ሰፊ ነው በጣም ደስ ይላል። ሁሉም ንግድ በአሁኑ ጊዜ በጣም ቀዝቅዟል እኔም ቤቴል የሚባለው ሰፈር ልብስ ቤት አለኝ ሥራው በጣም ሞቷል፤ አንቺ ሁለቱንም ስላየሽ እስኪ ልምድ አካፍይኝ ከቤት ዕቃና ከልብስ የቱ ይንቀሳቀሳል?
ሰለም ለዚ ቤት ሰለምሽ ይብዛ እማኮ እንኳን ሰለም ገበሽ ፈጠሪ በሰለም ለገራችን የብቀን ሁለችንንም ሰለም ፍቅር ለኢትዮጵያ💚💛💕
እንኳን በሰላም ገባሽ እናቴ ቤተሰብን በሰላም አገኘሻቸው!!
እንኳን ደህና መጡ ማዘር!!
የእናትነት ሞገስ ያለሽ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ
የሱቁን ቦታው ንገሪኝ ምርዬዬዬዬዬ ደስ የምትይ ልጅ ማማ እጅግ ❤️❤️ ከጠየኩ በኋላ አየሑት አድራሻቹን እሺ 🙏
enkuan be selam wede hagereshi gebashi mamiye 💐💐💐❤❤❤
Enkuan Dehna koyachehugn
እንኳን በሰላም መጣሽ ማዘር !!!!!!!!!!!!
እዚቤት ያለው በረከት እኔንም ይድረሰኝ እማ እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁላችው ደሞ ቁጭብላ የምትቀርፀው ንግግሯ ገራሚነው በየመሃሉ እየሳኩ ነው የተመለከትኩት በተረፈ አገሬ ስገባ የቤት እቃ የምገዛው ከእጅግዬ ሱቅ ነው ካልተወደደ
ማማየ እንኳን በሰላም ሀገርሽ ገባሽ ይመችሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ
የእቃ አቀማመጡ ጽድት ያለ በጣም ያምራል ሳሪስ ምኑ ጋ ነው ስሙስ ማን ይባላል መጥተን እንድንገዛ
ውይ ማዘርዬ ምነው በክረምት ሜልዬ እንዴት እንደሚደብርሽ እኔም ቀምሻታለሁ ማዘር ስትመለስ በጣም ደብሮኝ ነበር ማዘር እንኩዋን በሰላም አገሮት ገቡ
ውይ ማሚዬ ቃልዬ አዝናለች እንኳን ደህና መጣሽልን
እንኳን በሰላም ገባሽ
እንኳን ደህና መጡ እጅጌ ሱቁ የት አካባቢ ነው ያምራል
የኔ፣መልካም፣እህት፣እናታችን፣እንኳን፣ደና፣ገቡልን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ደስ፣ይላል፣ያቆይልን፣ረጅም፣እድሜ፣ከጤናጋር፣ያድልልን
እጅግ ሙያ እኔም ሀገሬ ስመጣ እጎበኝሻለሁ
እንኳን በሰላም ገባሽ ተመስገን የሶቁን አድራሻ ንገራኝ ቤተሰቦች እንዴጕበኞ በተለይ ይአበሻ ቀሚስ ጠይቂ ነበር ከዘመናዊውት ጋር የጕደር ቀሚስ ዘመናዊት ይለበሰችዉን ግን አልመለሰችልኝም እባክሽ መልሰ እጠበቃለሁኝ መልካም ስራ
ሳሪስ ከታር ሆቴል ፊት ለፊት ነው ሱቁ የሀበሻው ከፈለግሽ ትዛዝ እንቀበላለን
ማዘርዬ እንኳን ሰላም ገቡ
የኔ ውድ እናት እንኳን በስላም መጡ 😍😍😍😍😍
ስላም የኔ ጎበዝ የእነ ሜሉ እናት ጠንካራ ሴት መሆን መታድል ነው ። ሳሪስ ምኑጋ ነው ሱቁ ልጎብኝዎት እፈልጋለሁ።ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁ።
አማዬ አንካን በሰላም ወደ ወብ ሀገርዎ በሰላም ተምለሱ 💞💞💞
እንኳዋን በሰላም ለቤትሽ አበቃሽ እጅግ።
እንኳንም በሰላም ገቡ በጣም ደስ ይላል ማን እንደ ሀገር 😁😍😍😍
Selam selam mameye yene enat egzabher yimsgen enkuan dehna gebash kaleye meleye ayzowachu 🥰🥰
ውይ ስወድሽ የኔ ጨዋ እናት መጥቼ አይሻለሁ ❤
እንኳን በሰላም ገባሽ ማዘርዬ 🙏ማዘር ሽሮ በርበሬ ብታዘጋጁና ብትልኩልን ምክንያቱም አንቺን ስለምናምን
እንኳን በሰላም ገባሽ መልካም የስራ ዘመን
አልሀምዱሊላህ እንኳን በሰላም መጡ ውድ እናታችን
እናትዬ እንኳን በሰላም ሀገሮት ተመለሱ
እንኳን ደሕና መጣሽ ማሚዬ ዘመናዊት ።
እጁጌ ምርጥ ሰው ለትንሹም ለትልቁም ያላት አክብሮት ይገርመኛል እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
እንኳን በሰላም ገባሽ ማምዬ
እናታችን ጀግና በርች የሰረሚክ ብረድስቶች አሉሾይ
አለ አዎ ባለ 3 እና ባለ 5
እንኳን በሠላም ወደ ውዲቷ አገራችን በሠላም ገባሽ የኛ ባለሞያ
💐💐💐እንኳን በሰላም ተመለስሽ እጅግ።💐💐💐
Welcome home mom I wish u long life love u😍
እንኳን ደህና መጣሽ ወ/ሮ እጅግ
ወይኔ ዘመናዊት እና ሜላት አሳዘናችሁኝ ማሚየ እንኳን ደህና መጣሽ
ጎበዝ ነሽ ማርያምን ሞራልሽ ብቻ ይበቃል አድናቂሽ ነኝ ገና ነሽ አላረጀሽም ሺ አመት ኑሪ
እንኳን ላገርሽ መሬት አበቃወት ማዘርየ እኔስ የዘመናዊት እንክብካቤ አይተው ይመለሳሉ ብየ አላሰብኩም
Thanks god you arrive safe you are an amazing mon god bless you and keep you safe always 💕💕💕💕💕
አህያ በወለደች በአመቷ ታርፋለች ይባላል ማዘርዬ እረፊ ይበቃሻል ልጆችሽ ይስሩ አትድከሚ😘
የኔ ውድ እንኩዋን በሰላም ግባሽ በጣም ደስ ትላላችሁ ማንደጃው ይትካል ዋናው ፍቅር ነው 😂
እሺ እንተካለን
ወይኔ ሳሪስ አመስት አመት ኖሬበታለሁ በጣም ሚመች ሰፍር ነው እግዛብሄር ካለ እናት አገሬ ስመለስ እመጣለሁ ሱቃቹም እጎበኛለሁ በርቱ እናታችን
ማምዬ እንኩዋን ሰላም ገቡ እንኩዋን እመቤቴ ለቤትዎ አበቃችዎት ማን እንደ አገር ሁሉም የሚያምረው በቦታው ነው ቡናውም ቁርሱም ሁሉም ሲያምር እድሜ ከጤና ይስጥዎት እናቴ
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
💞💞💞💞💞💞💞እንኳን በሰላም መጣሽ 💗💗💗💗💗💗
አድራሻ ሳሪስ ከታር ሆቴል ፊት ለፊት
እሺ እናቴ አንድ ቀን ጎራ እላለሁ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️
አገሬ ስገባማ እመጣለሁ እስከዛው መልካም ግዜ::
አመሰግናለሁ እመጣለሁ
Amesegenalehu ejegye emtalehu enem bete saris dama gar new
ጀግና እናት ፈጣሪ አሁንም ያጠክርሽ እናቴ
ሁሌም ጠንካራ እናት ሆነሽ ለእኛ ምሳሌ ስለሆንሽን እናመሰግናለን ፣እንወድሻለን ከልጅነት ጀምሮ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትይ ሰርተሽ የሴቶች ምሳሌ ስለሆንሽን እናመሰግናለን እናቴ ፣ ናፍቀሽኛል እንወድሻለን ያንቺው ናፋቂ ዘመናዊት🥰💝😀
ለካ የሳቼው ልጅ ሆነሽ ነው እውቀት ከስነስርአት ጋር አሟልቶ የሰጠሽ የእውነት የሴት የእናትነት ምሳሌ ናችሁ እናትሽንም መድሀኒያለም እድሜ ጤና ሰጦ ያቆይለሽ የኔ ቆንጆ አስተዋይ በጣም ነው ምወድሽ እስከ እናትሽ❤❤❤🙏
አታስቀኝኝ እናት የለኝም Z ማሚዬ እናቴም እንዳንቺ ጀግና ነበረች
Yen ውድ እኔስ ብሆን እኔንጃ እናቴ እንድትለየኝ አልፈልግም ያሁሉ ነገር አስለምዳኝ ስትመለስ😢😢😢
Kaliye Amilakin bejigu amsigign yene konijo,,, enidanich edilun agignitew enatachewn menikebakeb yemifeligu sinit alu meselesh ,,, you're so lucky !!! hulem bihon desi yibelish kaliye
የን ውድ ጠንካራ እናት ቤተሰብ ሲኖርሽ ያጠነክርሻል እና እናንተም ጠንካራ እና ውብ ጨዋ ልጆች ሰለሆናችሁ እናታችሁን አክብራችሁ ተንከባክባችሁ አዝናንታችሁ ስለላካችሁልን ተባረኩ ምሮጥ የልጂ ተምሳሌት ናችሁ ውዴ💋💋
እጅግዬ እንኳን በሰላም ወደ አገርሽ ገባሽ፣ ቅብርር አድርገው ሲያንፈላስሱሽ የነበሩትን ልጆችሽንም የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃቸው የተባረከ ቤተሰብ
ማሚዬ እንኳን በሰላም ግባሽ ማን እንደ ሀገር አሜሪካ ለእናቶች ብዙም እኔም አልመክርም ሀገራችሁ ብዙ ለምዳችሃል ወጣ ገባ ኑሮው እራሱ አይገናኝም እኔም እናቴን አይታኝ እንድትሄድ ነው ያረግኩት ዶሮዎቼ ድመቴ ስትል አሳዘነችኝ ጎረቤቶቼ እድሬ ክክክክክክክ ብዙ ነበር ምክንያቷ
ማዘርዬ እንኩዋን በሰላም ለቤትዎ እበቃዎት ምርጥ እናት ኖት ረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!
ወይዘሮ እጅግ እግዚአብሔር እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እኔ የዘመናዊት ተከታታይ ስለሆንኩኝ እሷ ጋ ነው ያወቅሁሽ አሜሪካ የነበረሽን ቆይታ ባብዛኛው ተከታትያለሁ ደስ ምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ አንድ ቀን ሱቅሽ መጣለሁ ትንሽ ራቅ ቢለኝም በአካል መጥቼ እተዋወቅሻለሁ ልዮ ቦታውን በትክክል ብትነግሪኝ መልካም ነው
እጅግዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የሚያምር ሱቅ ነው ያለሽ በርቺልኝ ቡናዬን ለብርዱ ደስ ሲል👌👍👏❤️🙏
በጣም አመሰግናለሁ
እንኳን በሰላም መጣሽ ማዘር ! ያልተንዛዛ በእዉነት ጥርት ምጥን ያለ የእቃ መሸጫ በጣም ያምራል
በጣም አመሰግናለሁ
ማማዬ እንኳን በሰላም ገባሽ የኔ ቆንጆ ምርጥና ጎበዝ ጠንካራ እናት ነሽ ደሞ ገና ነሽ የምን እጅ መስጠት😁😁😁 ብዙ ትሰሪያለሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ደስ ስትሉ እኮ ውይ እውነት ነው እንዴትዋላችሁ ይናፍቃል በወጭው አለም
በጣም አመሰግናለሁ ጤና ካለ እጅ አንሰጥም
@@ejigemoya ጤናሽን ያብዛልሽ ጉልበትሽን ይባርኮለሽ የኔ ጀግና እናት😘😘
ማማዬ የኔ ጀግና በርቺ አላህ ይጠብቅሽ ክብር ለጀግና እናቶቻችን ረጂም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Your daughters have the same voice. Such a kind and beautiful Mom. Glad you made it back home safe.
Thank you so much and yeah they do
እንኩዋን በሰላም ገባሽ:: ከእንግዲህ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ!!!
ወደ እናት ሀገሮት እንኳን ደህና ገቡ
💐 የሚገርም ነው የመጨረሻ ልጆዎት ድምፅዋ እንደ እህቶችዋ ነው ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርክሎት
የኔ እናት እንካን በሰላም ገባሽ ደስ ስትሉ እንጀራ እና ሽሮዬ ናፍቃኛለች ሱቁም ያምራል ሀገሬ ስገባ እመጣለው
እኳን ደህና መጣሽ ወ/ሮ እጅግ በጣም ነበር የናፈቅሽን ግን ሱቅሽን ባቀው ና ብገዛሽ ደስ ይለኛል በትክክል አድራሻሽን ብትልኪልኝ በተረፈ ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤️❤️❤️
ደርባባዋ ወይዘሮ ኢትዮጵያዊነትን ባንቺ ውስጥ አያለሁ ተባረኪ እህቴ አንድ ቀን አይሻለሁ
ማሚ እንኳን በሰላም ወደ ቤተዎት ገቡ፣ እስከ ልጆቸዎት
እድሜ ጤና ይስጠዎት፣ቡናው ያስቀናል፣
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
እንኳን በሰላም ለአገርሽ አበቃሽ የእነ ሜሉ እናት ክረምቱ ገፋ እስኪልልሽ እንኳን ከልጆችሽ ጋር ብትቆይ ጥሩ ነበር♥ የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ በእዉነት መድኀንያለም ዘመንሽን ሁሉ ይባርከዉ ♥♥♥♥
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
እንኳን በሠላም ገባሽ ማሚ የምትደነቂ ነሽ
ማዘርዬ እንዴት ደስ እንደምትሉ ዘመኖት ይባረክ 🙌🙌🙌
እጅግዬ እንኳን ሰላም ገባሽ ወደ ቅድስት ሀግርሽ
በጣም ጐበዝ እናት በርቺ እድሜ ይስጥሽ እድሜ ቁጥር ነው ታስታውቂያለሽ ጐበዝ ሴት ነሽ ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ በጣም ነው የምወዳችሁ ለካ እንዲህ አይነት እናት ወልዳችሁ ነው ።
በጣም አመሰግናለሁ
ማዘር ደስ የምትሉ ቤተሠቦቾናችሁ እግዚሀብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ነገር
የቃልዬ እናት እንኳን በሰላም መጡ፡ ትንሽ አይቆዩም ነበር በጣም ነበር የምታምሩ ፡፡ሱቆ የት አከባቢ ነው ፡፡
እንክዋን በሰላም ገቡ ማዘርዬ 🥰❤️ሱቁ ሳሪስ ምኑ ጋር ነው ?
እንኳን በሰላም ገቡ ማዘርዬ
ውይ ምነው ጨክነሽ ሄድሽ እናቶች እኮ መገናኘት ጥሩ ሆኖ ስትሄዱ በጣም ነው የሚደብረው አንዳንዴ ምነው ባያስለምዱን እንላለን ለማንኛውም እንኳን ለሀገርሽ በሰላም አደረሰሽ በተረፈ ምርጥ እናት ነሽ እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ ማምዬ እሜቤቴ ካንቺ ትሁን ታታሪ እናት
እንኳን በሰላም ገባሽ, ልጆችሽ, እንዴት, ለቀቁሽ, ከነልጆችሽ, እድሜና ይስጣችሁ
እንኳን በሰላም ገባሽ ማማዬ ሳሪሰ አሰፋልት ደር የሱቁ ስም ማን ይባላል ሰፈሬ ሰለሆነ
የልጆችሽ ድምፃቸው በጣም ይመሳሰላል።
እንኳን በደህና ተመለሽ ማሚዬ።እኔም ቫኬሽን መጥቼ አዲስአበባ ነኝ በጣም ነው የሚበርደው አልቻልነውም።
እጅግዬ ተመለሽ ብስማም ትናፍቂናለሽ ምንም በዚ ባይሽ አሜሪካን ስትሆኚ አጠገቤ ያለሽ ያህል ነበር የሚሰማኝ እንዳትጠፊ አደራ በጣም ነው ምወድሽ እንክዋን በሰላም ገባሽ .:: አይ እነሜላት ጉዳቸው በጣም ከባድ ነው እኔንም ቅር ብሎኛል እነሱ ደሞ ተላምደሽ ስደት መጥፎነቱ ይሄ ነው :: እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ❤️🙏🏽
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ጀግና ጎበዝ ሴቶች ደስ ይሉኛል ጥሩም የተባረኩ ልጆች ሰቶታል ክብር ሁሉ ለኢትዮጵያ እናቶች ። እንኳንም ወደ ኢትዮጵያ በሰላም ገቡ እጅግዬ።
እንኮን በሰላም ገብ የሜሎ እናት💐💐👏👏❤️❤️
ማዘርዬ እንኳን ለ ቤትሽ አበቃሽ ምርጥ እናት በድጋሚ ስላገኝውሽ ደስ ብሎኛል በርችልኝ ምርጥ እናት ነሽ 🥰😘
እንኳን ደህና መጣሽ ማሚ። መጥቼ ጎበኝሻለሁ። ሳሪስ የት አካባቢ ነው የድርጅቱ ስምስ ማን ይላልል
እንኳን በሰለም ገባሽ ማሚ መልካም ጊዜን ተመኘሁልሽ❤❤🙏🙏
እንኳንም ለቤትሽ አበቃሽ፡፡ መልካም ሴት ጥሩ እናት ነሽ
ደስስ ምትሉ እናት እንኳን ስላም ገባችሁ እርጅም እድሜና ጤናን ተመኜንላችሁ
እኳን በሰላም ገባሽ ለአገርሽ 🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤
አመሰግናለሁ በጣም
ጨዋ፣ ምርጥ ፣ደርባባ እናት ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ዘመንሽ ይባረክ ለኔም እናቴ ነሽ ቃልን በጣም እወዳታለሁ እንደ እህቴ ነው የማያት በርቱ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ልጅ
ወይኔ ልክ የራሴ እናት ተመልሳ የሄደች ያክል ነዉ የተሰማኝ😅እንኳን በሰላም ገቡ ማዘር ዛሬ የናንተን ቪዲዮ ስናይ ነበር የዋልነዉ🥰
የኛ ውድ ከነልጆችሽ እርጋታሽ እንዴት እንደምወድሽ እድሜ ከጤናጋር❤
ደስ የሚሉ እናት ማሻ አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጦት
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም ገባሽ የአስተዋይ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን በረችልኝ 💚💛❤️❤️💪😘🙏🙏🙏🙏
እጅግዬ እንኳን በሠላም ወደ ሀገርሽ መጣሽ
የሜሉ እናት እንኳን በሰላም ተመለስሽ ማን እንደሀገር እንኳን ከቀሪ ልጆችሽ በሰላም አገናኘሽ
እማማ እጅግዬ እንኳን በሰላም ለአገርሽ አበቃሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏
አሜን
እንኳን በሰላም ገባሽ ዩልጅሽ ድምፅ ከዘመናዊት ጋር በጣም ይመሳሰላ መልካም የስራ ግዜ ይሁንልሽ እጅግ በጣም ደስ የምትዬ እናት ነሽ ❤️
እንኳን ሰላም ገባሽ ማሚ💐
እንኳን ደና ቆያችሁኝ
ወይኔ ሽሮዬ በጣም ደስ ይላል ማን ህንደ ሀገር ህንኳን በሰላም ገባሽ እህታችን መተን ህናይሻለን ህድሜና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ
እንኳን በሰላም ገባሽ እናታችን💚💛❤ እኔም እናቴን ለማምጣት ፈልጌ ነበር እንድታርሰኝ ምን ያክል ጊዜ ወሰደብሸ ኘሮሰሱ እባክሽ አሳውቂኝ እኔም ለሞከር አስቤ ነው
እንኳን በሠላም ወደ ሐገርሽ ተመለስሽ እህቴ! ሱቅሽ ሰፊ ነው በጣም ደስ ይላል። ሁሉም ንግድ በአሁኑ ጊዜ በጣም ቀዝቅዟል እኔም ቤቴል የሚባለው ሰፈር ልብስ ቤት አለኝ ሥራው በጣም ሞቷል፤ አንቺ ሁለቱንም ስላየሽ እስኪ ልምድ አካፍይኝ ከቤት ዕቃና ከልብስ የቱ ይንቀሳቀሳል?
ሰለም ለዚ ቤት ሰለምሽ ይብዛ እማኮ እንኳን ሰለም ገበሽ ፈጠሪ በሰለም ለገራችን የብቀን ሁለችንንም ሰለም ፍቅር ለኢትዮጵያ💚💛💕
እንኳን በሰላም ገባሽ እናቴ ቤተሰብን በሰላም አገኘሻቸው!!
እንኳን ደህና መጡ ማዘር!!
እንኳን ደና ቆያችሁኝ
የእናትነት ሞገስ ያለሽ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ
የሱቁን ቦታው ንገሪኝ ምርዬዬዬዬዬ ደስ የምትይ ልጅ ማማ እጅግ ❤️❤️ ከጠየኩ በኋላ አየሑት አድራሻቹን እሺ 🙏
enkuan be selam wede hagereshi gebashi mamiye 💐💐💐❤❤❤
Enkuan Dehna koyachehugn
እንኳን በሰላም መጣሽ ማዘር !!!!!!!!!!!!
እዚቤት ያለው በረከት እኔንም ይድረሰኝ እማ እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁላችው ደሞ ቁጭብላ የምትቀርፀው ንግግሯ ገራሚነው በየመሃሉ እየሳኩ ነው የተመለከትኩት በተረፈ አገሬ ስገባ የቤት እቃ የምገዛው ከእጅግዬ ሱቅ ነው ካልተወደደ
ማማየ እንኳን በሰላም ሀገርሽ ገባሽ ይመችሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ
የእቃ አቀማመጡ ጽድት ያለ በጣም ያምራል ሳሪስ ምኑ ጋ ነው ስሙስ ማን ይባላል መጥተን እንድንገዛ
ውይ ማዘርዬ ምነው በክረምት ሜልዬ እንዴት እንደሚደብርሽ እኔም ቀምሻታለሁ ማዘር ስትመለስ በጣም ደብሮኝ ነበር ማዘር እንኩዋን በሰላም አገሮት ገቡ
ውይ ማሚዬ ቃልዬ አዝናለች እንኳን ደህና መጣሽልን
እንኳን በሰላም ገባሽ
እንኳን ደህና መጡ እጅጌ ሱቁ የት አካባቢ ነው ያምራል
የኔ፣መልካም፣እህት፣እናታችን፣እንኳን፣ደና፣ገቡልን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ደስ፣ይላል፣ያቆይልን፣ረጅም፣እድሜ፣ከጤናጋር፣ያድልልን
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
እጅግ ሙያ እኔም ሀገሬ ስመጣ እጎበኝሻለሁ
እንኳን በሰላም ገባሽ ተመስገን የሶቁን አድራሻ ንገራኝ ቤተሰቦች እንዴጕበኞ በተለይ ይአበሻ ቀሚስ ጠይቂ ነበር ከዘመናዊውት ጋር የጕደር ቀሚስ ዘመናዊት ይለበሰችዉን ግን አልመለሰችልኝም እባክሽ መልሰ እጠበቃለሁኝ መልካም ስራ
ሳሪስ ከታር ሆቴል ፊት ለፊት ነው ሱቁ የሀበሻው ከፈለግሽ ትዛዝ እንቀበላለን
ማዘርዬ እንኳን ሰላም ገቡ
የኔ ውድ እናት እንኳን በስላም መጡ 😍😍😍😍😍
እንኳን ደና ቆያችሁኝ
ስላም የኔ ጎበዝ የእነ ሜሉ እናት ጠንካራ ሴት መሆን መታድል ነው ። ሳሪስ ምኑጋ ነው ሱቁ ልጎብኝዎት እፈልጋለሁ።ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁ።
አማዬ አንካን በሰላም ወደ ወብ ሀገርዎ በሰላም ተምለሱ 💞💞💞
እንኳዋን በሰላም ለቤትሽ አበቃሽ እጅግ።
አሜን
እንኳንም በሰላም ገቡ በጣም ደስ ይላል ማን እንደ ሀገር 😁😍😍😍
Selam selam mameye yene enat egzabher yimsgen enkuan dehna gebash kaleye meleye ayzowachu 🥰🥰
ውይ ስወድሽ የኔ ጨዋ እናት መጥቼ አይሻለሁ ❤
እንኳን በሰላም ገባሽ ማዘርዬ 🙏
ማዘር ሽሮ በርበሬ ብታዘጋጁና ብትልኩልን ምክንያቱም አንቺን ስለምናምን