ሁላችሁም ተጠርታችኋል! ማንም እንዳይቀር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 348

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 года назад +40

    ባሉሙያ ቅመሞች ናችሁ። አለምዬና ቃልዬ ኢትዪጵያ ስመጣ የናንተን ምግብ መብላት እፈልጋለሁ። ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።በርቱ፣በርቱ፣በርቱ

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +33

    ቅዱስ ገብርኤል ይራዳችሁ🙏🏾🌺♥️

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 2 года назад +25

    ወይኔ እንዴት ደስ እንደሚል ጠላው ከለር ሰላም ያድርሰን ለቅዱስ ገብርኤል ቃልዬ ፍፍልቅልቅልቅ አለሜ ቅመሞች ባለሙያዎች ናችሁ ተባረኩልን

    • @erahmaseid500
      @erahmaseid500 2 года назад

      👍👍👍👍👍

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 2 года назад

      እህቶች ቤተሰብ እንሁን

    • @BarkotTubee
      @BarkotTubee 3 месяца назад

      ​@@mitiktube7214እሺ እማደምሪሽ አለሁ አሁን አንቺምደምሪኝ ማሬ

    • @MonaMona-ir9xw
      @MonaMona-ir9xw 3 месяца назад

      ❤❤❤❤

  • @birtukantube8571
    @birtukantube8571 2 года назад +6

    ቃልየ አድምክር ልምከርሽ ስስቂ ትንሽ ቆጠብበይ ምክንያቱም በጣም ይረብሻል በተለይ በኤርፎን ለሚሠሙ ሰወች

    • @tilaun206
      @tilaun206 2 месяца назад

      አይባልም ተፈጥሮ ነዉ😢😢

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 года назад +16

    የፍቅር ቤተሠብ እስኪ እናበርታታቸው መልካምነት የሃሊና ሠላምና ደሥታ ነው💕💕💕🙏🙏🙏🙏

  • @alemabera1653
    @alemabera1653 2 года назад +2

    ትክክል ነሽ ቃል ሀይለኛ ጠላ ከሆነ እረ የከሊት ጠላ አይቀመስም ሀይለኛ ነው ብርዝ ነው ይባላል

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    ምርጦቼ ስወዳችሁ ባለሞያዎች ናችሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 2 года назад +1

    አለምየ ቃልየ ደሰ የምትሉ እህታማማቾች ናችሁ ቅዱሰ ገብርኤል ሰላሙን ፍቅሩን እንዴ ሰማይ ከዋክብት እንዴ ምድር አሸዋ ብዝዝዝዝዝዝት ይበልላችሁ አሜን(3)

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።።

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад +1

      Demerige mari🇪🇹❤

    • @timageahmed2421
      @timageahmed2421 2 года назад

      Ameen

    • @MdEt-re1rn
      @MdEt-re1rn 10 месяцев назад

      አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንያርብ❤❤❤❤❤

    • @AlainAlain-ui5gj
      @AlainAlain-ui5gj 6 месяцев назад

      አሜንአሜንአሜን

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቺሁ በጣም ነው ደሥ ይመተልት ቅዱሥ ግብርኤል ተራዳይነቱ አይለዬ👏👏👏👏👏👏

  • @እህተስላሴ-ሐ7ጸ
    @እህተስላሴ-ሐ7ጸ 2 года назад +2

    ቅዱስ ገብረኤል በበረከት ይባርካችሁ

  • @luckycharmtube7559
    @luckycharmtube7559 2 года назад +5

    🙌👏👏👏💚💛❤🕯🕯🕯🌼🌼🌼🤍🤍🤍ብስራታዊው ቅዱስ ገብሪኤል ከክፉ ይጠብቀን ቆንጆ ቆንጆውን ደስ የሚለውን ያበስረን።

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 Год назад

    እናንተ ሳቂታ የሆናችሁ ልጆች ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን መጣሁ

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +8

    አለምዬና ቃልዬ ደስየምትሉ እህትማማቾች ናችሁ:: ሳቃችህ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል🌺🌺

  • @aymanismaelabdallah9123
    @aymanismaelabdallah9123 2 года назад +1

    ጤና ይስጥልኝ ..... መድሀኒቱ አለኝ ... በጣም ጥሩው በጣም ውጤታማ መፍትሄ ... እና ሁሉም ነገር ከክፋት ወደ እርኩሰት ይጠፋል ፣ ፎቢያዎች ፣ ቅዠቶች ፣ ራስን የማጥፋት ውስጣዊ ስሜቶች ፣ ጭንቀት ፣ ማታለል ፣ አስጸያፊ እና በሶስተኛ ወገኖች የሚፈጠሩ ድንጋጤዎችን ጨምሮ ። እኛን የሚያሠቃዩ በጣም ግትር የመንፈስ ጭንቀት . ይህ ወደ እርስዎ ትኩረት የማቀርበው አዲሱ የእግዚአብሔር ህግ ነው, በእውነቱ, ስለ ሁሉም ነገር ከዘለአለማዊው ጋር, ከዕለት ተዕለት እገዳዎች እስከ ከባድ ችግሮች ድረስ ማውራት ይችላሉ, በአንድ ቃል ውስጥ በ 360 ዲግሪ እውነተኛ ውይይት. ጸሎቱ የሚካሄደው ተንበርክኮ እና እጆችን በመገጣጠም በመጠኑ ድምፅ ከአባታችን ሆይ ሰላም ማርያም ለአብ ክብር ይሁን። (አስፈላጊ ... ዘላለማዊው ከነፍስ ጋር ስለሚገናኝ እና ግንኙነት ስለጠፋን እጃችንን አንለያይም). መጸለይ ስንጀምር በውጪ ሃይሎች ለምሳሌ ሀሳቦች፣ከማይጠቅሙ ነገሮች፣መሻገሮች እና ሌሎችም ልንረበሽ እንችላለን። በብዙ የጸሎቶች ድግግሞሾች, ሁሉም ነገር ያልፋል, ምክንያቱም አንድ ነገር ለማሰብ ብንፈልግ እንኳን, ይህን ለማድረግ የማይቻል ይሆናል. ለእግዚአብሔር ሰላምታ በማቅረብ እና "ሰላም የዘላለም አባት" በሚለው ሐረግ እንጀምራለን; … እናም ችግርህን ንገረው፣ ለእሱ ጣልቃ ገብነት ጠይቀው። ዋናው ነገር የተቀበሉትን እርዳታ መርሳት የለብዎትም. በሚሰሩበት ጊዜ እንኳን ጸሎቶች በቀን ውስጥ ብዙ ጊዜ መከናወን አለባቸው. ስለዚህ እግዚአብሔርን አትተው!
    ጸሎቶቻችሁን እያያያዝኩ ነው!
    የመስቀል ምልክት፣
    በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም።
    በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ!
    ስምህ የተመሰገነ ይሁን
    መንግሥትህ ና፣
    ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን።
    የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን
    የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን።
    ከክፉ አድነን እንጂ ወደ ፈተና እንዳንወድቅ እርዳን። ኣሜን
    ሰላም ማሪያ
    ጸጋ የሞላብሽ ሆይ ጌታ ካንተ ጋር ነው።
    አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ የማኅፀንሽ የኢየሱስ ፍሬ የተባረከ ነው።
    የኢየሱስ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ስለ እኛ ኃጢአተኞች ጸልይ።
    አሁን እና በሞታችን ሰዓት.
    ኣሜን
    ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ።
    እንደ መጀመሪያው ፣ አሁንም እና ለዘላለም እና ለዘላለም። ኣሜን.

  • @sewnetayalew5781
    @sewnetayalew5781 2 года назад +1

    ወይኔ አንየ በጣም ባለሙያ ነሺ አየያይሺ እራሱ ያስታውቃል ቃል ግን እኔጆለትሺ ስራ ላይ ታስፈሪ አለሺ ከህትሺ ተማሬ እሺ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад +3

    Wow❤️አቤት የዚህ ቤት ፍቅር ደሰ ሰትሉ በማርያም እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እህቶቼ ❤️❤️🙏

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ

    የተባረከቻችሁ ልጆች በጣም ባለሙያ ናችሁ

  • @ትዕግስትወለተስላሴ
    @ትዕግስትወለተስላሴ 2 года назад +5

    ሰላማችሁ ይብዛየኔ እቁወች እግዚአብሔር አምላክ በላም በጤና ያኑራችሁ
    ቃልና አለም ወንድማችሁ የታለ

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 2 года назад +2

    ውይ ጠላው ደስስ ሲል እጅሽ ይባረክ አልዬ በስደት አስር አመት አስቆጠርኩ ጠላ ጠጥቼ አላውቅም በጣም ያምረኛል you Tubeን አሳድጉልኝና ሀገሬ ገብቼ ጠላዬን ልጠጣ ስሞትላችሁ😅 ውዶች ስወዳችሁ በርቱልን ቅዱስ ገብረኤል በልካሙን ሁሉ ይስጣችሁ❤❤❤

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 года назад +2

    እውነት ቃልና አለምዬን ባካል ባገኛቹ ደስ ይለኛል የኔቅመሞች

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад +1

    በእውነት ስወዳችሁ ሱሴ ናችሁ አለምዬ ቃልዬ ባለሙያ ናችሁ❤❤ አቤት ጣላው ከለር ሲያምር ❤ጠላ ውስጤ ነው

  • @ተመስገንአምላኬ-ወ2መ
    @ተመስገንአምላኬ-ወ2መ 2 года назад +2

    ቃል እባክሽ ሱሪ አትልበሽ ሱሪለወድ እጅለሴት አይሆንም በፈጣሪ የተጠላነዉ

    • @yordanosuae7144
      @yordanosuae7144 2 года назад

      እረ እኔም ሁሌ እላለሁ እህቷ ባለባበሷ እወድላታለሁ ቀሚስ ቁመናዋን እራሱ አሳምሯል ቃልዬ ሱሪ አርጋ በዛ ላይ ቁርጥራጭ ነገር ትለብሳለች የሚያምርበት አለ ጆኒ የሆኑት ላይ ወጣት በሷ ላይ አያምርም ቀሚስ ልብስ ስታረግግ ያምር ሁሌ ህጻን ትመስላለች ባትለብስ ይመረጣል እንደ አለም መልበስ አለባት ሱሪና ሴት ማየት አስጠልቶኛል ለራሴ

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 2 года назад

    ገብርኤል ይስጥልን የፍስ ዋጋ ያርግላችሁ
    እንደመጣን እንቆጥረዋለን

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kudusgebreil9272
    @kudusgebreil9272 2 года назад +1

    ቃልየ አለምየ ሰወዳችሁ እኮ

  • @martameja7888
    @martameja7888 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @ማርክ-ዠ3ከ
    @ማርክ-ዠ3ከ 2 года назад +2

    ታድለው እኔስ ሴት ልጅ አይወጣልኝም የእናት አባቴ ልጅ እህቴ እደኛት ጢት 2 ነን ይሄው ከሁዋም ጋር6አመት ሞላን እየተገፋፋን ነው የምንተላለፈው የሴት ጉደኛም ቢሆን ይሄው ከኔ ጥቅማቼውን ካገኙ በዋላ ዘወር ይላሉ የምር አለመታደሌ ነው መሰል ሴት ሊጅ ከህቴ ጀምሮ አልወጣልኝ ሆኑዋል እግዚያብሄር ደግሞ በሴት ልጅ ባርኮኛል ልክሰኝ ነው መሰል እኔ ጥፅባዬ ከጅብ ጋር መኖር እችላለሁ ግን በዘር በሃይማኖት አላምንም ሰውን ስወፍ ደግሞ ጥግ ድረስ ነው ግን በቃ ሴት ሊጅ አይወጣልኝም ሴት ልጅ ከናቴ ቀጥሎ አማቴ ናት ይሄው14አመት በፍቅር እየኖርን ነው

    • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
      @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 2 года назад +3

      እዳትዎደድ ሚረጋቹህ አይነጥላቹሁነው እና መፍቴሄው ከፈለግሽ ገጠመኝ ብለሽ ጊቢና እዛ ታገኝዎለሽ። መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ጊቢ ውድ እህቴ❤❤❤❤

    • @aselefgeletaw4829
      @aselefgeletaw4829 2 года назад +1

      @@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ በትክክል

  • @kidestaresema6445
    @kidestaresema6445 2 года назад +1

    አቤት ዘይቱ ምነው አልዬ ግን ስወዳችሁ ሁለታችሁም ነው ደስ የምትሉኝ ስርአት አላችሁ በርቱ ደሞ አትጥፉ እሺ

    • @rabiitube1924
      @rabiitube1924 2 года назад

      ቅድስቴዬ ደምሪኝ በቅንነት ስወድሺ

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ

    ውነት ለመናገር የጠላይቱ ነገር አልገባችኝም ለመጀመሪ ያ ግዜ ኪሻው ለምን ከጋኑ እደገባ አልገባኝም በተረፈ ዋው ሙያ ብሎ ዝም በነገራችን ላይ ጠላ ገፈትካት ከሊለው ደስ አይለኝም ኪኒቶ የጠጣሁ ነው የሚመስለኝ ጠላ ግን እወዳለሁ ግን የምታቁ መልሱልኝ እሱ
    እኔ ምንም አይነት አልኮል ብጠጣ አልሰክርም ማለቴ ጤናዬ አሳሰበኝ ነርቭ ላይ ብዬ ፈራሁ ወይስ ጠንካራ ሆኖ ነው ፈጣሪ ያውቃል ዋናው ጤና

  • @EteneshEtenesh-d2y
    @EteneshEtenesh-d2y 2 дня назад

    አንኩአን አደረሳችሁ 🥰🥰🥰

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 2 года назад

    ግብዞች ናችሁ ማሮች የጎንደርን አባባል አለምየ በትክክል ተናገርሽው ቃልየ በቅርቡ አመጣለሁ ጎንደር ከቤቴ እጋብዝሻለሁ የኔ ቆንጆ

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 2 года назад

    ስለ ሁሉም ነገር

  • @user-pr5do9rw8l
    @user-pr5do9rw8l Месяц назад

    ሳቃችሁ ልዪ ነው❤❤❤❤❤

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 2 года назад

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል በጣም ቃል እየሩሣሌም እስፖንሰር ስትፈልጊ ለኔም ፈልጊልኝ ከእህትሽ ቀጥሎ እባክሽ እኔም በጣም ነው የምመኝው በጣም በጣም

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 2 года назад

    በእውነት ፀጋውን የብዘለችሁ ጎበዞች ነችሁ

  • @muluworkalli3779
    @muluworkalli3779 2 года назад +1

    በጣም ደስ ትላላቹ ስንት የማይዋድ እህተማሞች አሉ ሌላውም አራያ ናቹ

    • @user-bh5ph1bd1
      @user-bh5ph1bd1 10 месяцев назад

      እህት እኮ የእናት ተከታይ ናት እናት ማለት ናት❤❤

  • @መሲ-ዠ9የ
    @መሲ-ዠ9የ 2 года назад

    እውነትሽን ነው ዝምድና ብቻ ነው የረከሰው

  • @tigistdagne9944
    @tigistdagne9944 2 года назад +1

    ትክክል ነው

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 2 года назад

    አለምዪ ጠላሽን ላኪልን

  • @melaimelai8610
    @melaimelai8610 2 года назад

    ዋው የኔምርጦች ልዩእኮናችሁ በለሞያ አደኞችናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልኝ

  • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
    @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 года назад

    ማሻላህ አልየና ቃልይ በጣም ታምራላቹው የምሰሮት በሰካ ያርግላቹው በርቱ ኣላህ የግ ዛቹወ

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 2 года назад

    ተባረኩ አይለያችሁ

  • @edeneyeredahwyelemegziabhe3390
    @edeneyeredahwyelemegziabhe3390 2 года назад

    ቅዱስገብርኤል ይጠብቃችው

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 2 года назад

    ዉይ ስታምሩ ቃልዬ አለምዬ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +13

    *_አይ ምግብ አሰራር ጥሩ ነበረ እኔ የሰለቸኝ ዘይቱ ጠፍቶ በቅቤ ሁሌ እየሰራን የምንበላው ነገር ነው ስልችት የአለኝ 😂😂😂😋😋😋 በዘይት መስራት ናፈቀኝ 😋😂 ሁሌ ቅቤ ሁኖ 😂ግን ሙያችሁ የሚገርም ነው ጥሩ ጥሩ ሼፎች ናችሁ አ ጠላ አጠማመቅ ልዩ ነው የኢትዮጵያ ውበት ብዙ ነው ልዩነታችን ኩራታችን ኩራታችን አንድነታችን አንድነታችን መተሳሰባችን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ወደ ቤት ጎራ በሉ እንግዳ ሁኑ ክቡር ነው እንግዳ 💚💛❤️🥰😍ቤተሰብ ሁኑ_*

    • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
      @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 года назад +1

      ክክክ የእዉተት ከቅቤዉ ዘይቱ ይሻላል እያልክ እንዳይሆን ደንበጫ

    • @birtukantube8571
      @birtukantube8571 2 года назад

      😂😂🤣

    • @rabiitube1924
      @rabiitube1924 2 года назад

      ክክክክክ ደምርኝ በቅነት ወድም

    • @rabiitube1924
      @rabiitube1924 2 года назад

      @@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ ይመስላል ደምርኝ እህት በቅነት

    • @rabiitube1924
      @rabiitube1924 2 года назад

      @@birtukantube8571 እህት ደምሪኝ በቅነት

  • @Ail-ox6zv
    @Ail-ox6zv 2 года назад +2

    ሥታምሩ አለምየ ምርጥ እህት

  • @macaellemaco3218
    @macaellemaco3218 2 года назад +4

    ደስ የምትሉ ፍልቅልቆች😍😍😍😍😍

  • @samirayosif4073
    @samirayosif4073 2 года назад

    ቃልየሥወድሽየኔሣቂታ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад

    ደስ ስትሉ አለምዬ ባለሞያ ነሽ

  • @tilaun206
    @tilaun206 2 месяца назад

    የኔ እናት ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @queenfatoma2554
    @queenfatoma2554 2 года назад

    ሠላም ሁለት ፍልቅልቅ ዝምድና ነው የረከሠው አል አለምየ ትክክል

  • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
    @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 года назад

    ቃልይ ማሻላህ ታምራላቹ

  • @BarkotTubee
    @BarkotTubee 3 месяца назад

    ቃል እዬ እንኳን አደረሰሽ ደምሪኝ እማደምሪሽ አለሁ ማሬ❤❤❤

  • @hhadia9590
    @hhadia9590 2 года назад

    ወይ ደሥሥሥ ሥትሉ ቃልና አለም ❤️❤️❤️❤️

  • @woinshethailu2242
    @woinshethailu2242 2 года назад

    ቃልዩ ስትስቄ ስታምሪግን ቢላው ምንያክላል

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 2 года назад

    በጣም ባለሙያ ናችሁ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ወንድማችሁ የት ሄደ እረ ናፈቀኝ አቅርቡት

  • @hamiyoutube8902
    @hamiyoutube8902 2 года назад +6

    __ሰላም ሰላም የቃል ቤተሰብ አቤት ባልትና አለምዬ እና ቃልዬ፡ጎበዞች_

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 года назад

    ቃልዬ..ስወድሽ..የኔ..ፍልቅልቅ

  • @alemayanoo4667
    @alemayanoo4667 2 года назад

    yene wedoche balemuya eko nachu bertu sewedachu eko yal lek new nurelegn 😘😘

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 2 года назад +2

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ የተባረከ ይሆን ሲደርስ በርቀት እንበላለን

  • @nebiyathailu5259
    @nebiyathailu5259 2 года назад +1

    አለም ከለሩ በጣም ያምራል እንዴት ነው ከዚ ጠላ ጋር መገናኘት የምንችለው please Inform

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 2 года назад

    እኳናደርሳችሁ

  • @beti5918
    @beti5918 2 года назад

    ቃልዬ ያምራል

  • @אלמיטווודאגו
    @אלמיטווודאגו 2 года назад

    እግዝአብሕር ይድርግልሽ ሰው ይመኛል እግዝአብሕር ያሳካል እንኔም እንደዝህ ነበር ምኞቴ ተሰክቶልኝ እኖራለሁ

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 2 года назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ ቃልዬ አልዬ: የተባረከ ማዕድ ይሁንላቹ! ባለሙያ ናቹ በጣም ካሮቱ በቢላ ጥሩ ነው እንደ እናቶቻችን ዘመን ይሄ መፋቂያ የካሮቱን ንጥረ ነገሩን ብዙ እንጥለዋለን ነጮች አብዛኛውን ግዜ በደንብ አጥበው ድንቹንም ካሮቱንም የሚመገቡት

    • @biliseetube2622
      @biliseetube2622 2 года назад +1

      Mati naafi tayyii please en

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 2 года назад

      @@biliseetube2622 ነይ ወዴ ቤተሰብ እንሁን

    • @ENTube-vi5km
      @ENTube-vi5km 2 года назад

      @@mitiktube7214እሺ መልካም ነገር ስሪበት አንችም ጎረ በይ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 года назад

    በጣም ታምራላችሁ አሁንም ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ

    እረ ተይ ቃል በሴኮዱ😀😀😀😀😀😀አትበይ እደለም ሁኝ 😜😜😜😜😜

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 года назад +2

    የኔ ፍልቅልቆች ሥታምሩ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 года назад

    አይ ደስ ስትሉ ቃልየ አይ ሣቅ 💕💕💕💕

  • @hanabirhan9334
    @hanabirhan9334 Год назад

    ደስ ትላላችሁ❤❤❤

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 2 года назад +1

    ቃልዬ የኔ ሳቅታ በጣም ነው የምታምሩት እድመና ጠና ይስጣቹ😍😍😍

    • @rabiitube1924
      @rabiitube1924 2 года назад

      ሀኔ ደምሪኝ በቅነት ደምሬሻለሁ

  • @etemanchidessie4478
    @etemanchidessie4478 2 года назад

    ፓ ጠላው ሲያምር ❤❤❤❤❤

  • @ሳአዳኢንተርናሽናልቱዩብ

    ቃልየ ሳቅሺን ቀነሰ አድረጊ ማረየ

  • @hasna5336
    @hasna5336 2 года назад

    ስወዳችሁ አለምየ ያንች ቤት ነው ውዴ ያምራ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    ዋውውውውው ባለሞያወች ያምራል የናቴ ቤት ናፈቀኝ አይ አተ ስደት

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 2 года назад

    እናመሰግን፣አለን

  • @meratwondesne1971
    @meratwondesne1971 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉barthu

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 2 года назад

    ወ/ሮ ቃል ዝም ብለው አይሳቁ ምንድነው ዝም ብሎ መንተክተክ

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 2 года назад

    ቃል እና አለምዬ እወዳችኋለሁ በርቱ ጠንካሮች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ZahraZahra-jy9cj
    @ZahraZahra-jy9cj 2 года назад

    Endew Sewedachuh Be Allah Des Selu telek Bota Deresuleny

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад

    ሁለታችሁም ባለሞያዎች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏🏾

  • @adanechwakjira5497
    @adanechwakjira5497 2 года назад

    Alemeyea ,,,hulu negeresh desse yelal ,,

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 2 года назад

    ደስ የምትሉ እህትናማቾች ናቸሁ።

  • @laylasayeed4460
    @laylasayeed4460 2 года назад

    ዋዉ ደስ ይለል ሁሌም እንዲህ እያሰራቹ ኑ

  • @አልሃም
    @አልሃም 3 месяца назад

    ወይኔ የልጅቷ አሳስቅ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaharz611
    @zaharz611 2 года назад +1

    ጎበዞች

  • @dfdf-li3sj
    @dfdf-li3sj 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል ግን ቃልየ የቤት ልብስ እና የዉጪ ልብስ ምረጪ በጅንስ ሱሪ ወይም በለበስሽዉ አይነት ጫማ ወጥአይሰራም

  • @kananelofxlempe6914
    @kananelofxlempe6914 2 года назад

    qaliye well came

  • @woinshethailu2242
    @woinshethailu2242 2 года назад +1

    ስታምሩ ጎበዞች

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 2 года назад

    I am coming i am on my way ok

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 2 года назад

    Where is your brother?

  • @mohammedk3370
    @mohammedk3370 2 года назад +2

    አለምየ፣ቃልየ፣እንዴት፣ናቺሑ፣ቅድሥ፣ገብርኤል፣ዪጠብቃቺሑ፣አሣባቺሑን፣ሑሉ፣ዪሙላላቺሑ

    • @rabiitube1924
      @rabiitube1924 2 года назад

      ወድም ደምርኝ በቅነት

  • @weleteiyesus3658
    @weleteiyesus3658 2 года назад

    ደስ ስትሉ 🌺🌺

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад

    የኔ ማሮቼ ሰወዳችሁ መላአኩ ይጠብቃችሁ ማሮቼ ❤️❤️🙏

  • @ሩሐማለማ
    @ሩሐማለማ 2 года назад

    እሰይ ስታምሩ የእኔ ውቦች

  • @ዚዚዚዙዙዙ
    @ዚዚዚዙዙዙ 2 года назад

    ቃልየ አለምየ ሰላምነዉ ቃልየሞያተማሪእሺ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 года назад +2

    የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ😊😊😊

  • @ዜድነኝግድየለሿ
    @ዜድነኝግድየለሿ 2 года назад

    በርቱ 💞💞💞

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 2 года назад +2

    በርቱ ውዴ❤❤