የማን ይጣፍጣል ልዩ የምግብ ማብሰል ዉድድር ከእሁድን በኢቢኤስ አቅራቢዎች ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 377

  • @turmitube4275
    @turmitube4275 4 года назад +49

    ሁላችንም በየእምነታችን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም እንዲያረግልን እንፀልይ እስቲ🙏🙏

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 4 года назад +1

      ruclips.net/video/xqJN6n4IJ74/видео.html በቅንነት እንዛመድ

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ

    ቆይ እኛ ያረብ ሀገር ሴቶች ብንውዳድር ኢትዮጵያ የምግብ ሞያ ተምረው ድግሪ የያዙትን እናሽንፍ ነበር ከውጣውጥ እስከ ኬክ ስራ ከኬክ እስከ ፈጣይር አ ሯ ተዉ ሙድ አትያዙብን😳😳😳😳

    • @abduseid9503
      @abduseid9503 4 года назад +5

      በትክክል በተለይ ሺኩርት አከታተፍ /0 / ናቸዉ በጣም የፈተናቸዉ ሴቶቹን ነጭ ሽኩርት መላጡ ነዉ እንዳይተዉት ዉድድር ነዉ እንዳይልጡት ደሞ ቢለዋ ቢለዋ እሚሀል ጥፍር ሊሰበር ሆ

    • @omuamarseada3899
      @omuamarseada3899 4 года назад +5

      የኛን እግር እጣቢ አይደርሡብንም የነሡ ሙያ ሜካፐ ተለቅልቆ መውጣት ነው

    • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
      @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 4 года назад +1

      @@abduseid9503 በትክክል ወላሂ እኛ ያረብ ሀገር ሴቶች ብለው ሲንቁን ይገርመኛል ዱቄት ብቻ

    • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
      @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 4 года назад +2

      @@omuamarseada3899 በትክክል ውዴ እኛን በድራማ ምናምን እያሳብቡ ያቋሹሹናል

    • @ሶፊሶፊ-ፀ8ኀ
      @ሶፊሶፊ-ፀ8ኀ 4 года назад +1

      ትክክክክት

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 года назад +2

    በጣሞ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @fafeyutubfafeyutub4026
    @fafeyutubfafeyutub4026 4 года назад +5

    ከመጀመርያ ጀምሬ እነትንሱ እደሚያሸንፉ አዉቄ ነበር ስደግፍ ነበር ደስስ አለኝ ለማንኛዉም ጎበዞች ናችሁ

  • @naeemhnaeemh9005
    @naeemhnaeemh9005 4 года назад +5

    ሴት አላያችሁም አንደኛ ነኝ በ10ደቂቃ ነበር ቁጭ ማረግልክ እድሜ ለናቴና ለስደት አስተምሮኛል። እረ አልበሰለም ፓስታው እንቅስቃሴዎች በጣም ደስ ይላሉ

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 2 года назад +2

    እኔ ብመጣ አንደኛ ነበርኩ ምግብ ሰርቸየ መዳሜ እግዳ ቢኖር እራሱ ማሻ አላህ ይስለም የዲክ ነው የሚሉኝ አንደኛ ጠባካ ነኝ እግሬየን አመመኝ እንጅ የምቆምበት

    • @poomypoomy5445
      @poomypoomy5445 2 года назад

      በሰላም ሀገር ይመልስሽ

  • @bekiabdisa7566
    @bekiabdisa7566 4 года назад +36

    Programu ጥሩ ነው ግን ሰንትዘር ተጠቅሞ ወደ እሳት አከባቢ መጠጋት ለ አደጋ ያጋልጣል alcohol ስላለው

  • @demamuankober6384
    @demamuankober6384 4 года назад +6

    አቤት ከአስፋው ጋር ያለችው ለዛዋ ደስ ሲል

  • @انازهره-و6ظ
    @انازهره-و6ظ 4 года назад +2

    በደቡቡ አፍሬካ እንጀራ መጋገር ውድድር ተደርጎ እንዴት ሳየው ደስ እንዳለኝ የኛዎቹ ኢትዮጵያኖች ገን ስናቋሽሽ ሳይ በጣም ነበር ያዘንኩት።

  • @yordineguse6600
    @yordineguse6600 2 года назад +2

    ናፍቂዬ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ !!!

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 4 года назад +8

    እውነት የሁሉም ቆንጆ ጣፍጭ ይመስላል ማዎዳደር ይከብዳል ጎበዝ ናችሁ 👍🏾👏🏾👏🏾

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 2 года назад

    የምግብ ውድድሩ በጣም አሪፍ ነው ።

  • @masskaramasaye1838
    @masskaramasaye1838 4 года назад

    በትክክል manem aydersenem👌👌👌

  • @mdadi127
    @mdadi127 2 года назад +1

    ዋው ደስ ይላል

  • @ኸይረዲንኸይረዲ
    @ኸይረዲንኸይረዲ 4 года назад +5

    አይይይይይይይ ተዉላቸዉ የመዳም ቅመሞች አንድ የምሳ ብቻ የምናቀርበዉ ምርብ ተቆጥሮ አያልቅሞ የሸቃላዎች ተዉላቸዉ እኛ ነን እንጂ ጀግና

  • @hananjed4696
    @hananjed4696 4 года назад

    👍👍👍Mash alhe mash alhe setamru wow mash alhe yen maroche sewadechu uko

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 4 года назад +1

    ቆንጆ ፕሮግራም ነው የሚበረታታ ነው አዝናኝም ነው።

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 4 года назад +63

    ሳንኒታይዘር ተቀብታችው ምግብ መንካት ይደብራል መታጠብ አይሻልም

    • @amiraamurii8512
      @amiraamurii8512 4 года назад

      Ere minum kit yelewim wirdet new yihema

    • @beluyeethiopan4282
      @beluyeethiopan4282 4 года назад

      Eko

    • @habtemichaelalem1780
      @habtemichaelalem1780 4 года назад +1

      ጥሩ እይታ አለሽ ተባረኪ! ከነኩ በኋላ መታጠብ ነበረባቸው

    • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
      @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 года назад +1

      ኧረ በጣም ይደብራል ደግሞኮ እኔ ሽታውን ስጠላው

    • @keyakeya2199
      @keyakeya2199 4 года назад +3

      እሱ ብቻ አይደለም እንደገና እሳት ስር ነው የሚጠጉት የመንደድ ባህሪ አለው ያስፈራል

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 3 года назад +4

    የኔ መልካሞች እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @إيمانأحمد-ذ5م
    @إيمانأحمد-ذ5م 4 года назад +20

    በሳይኒታዘር ምግብ አትስሩ። በሳሙና መታጠብ በቂ ነው። የእራሱ የሆነ ሽታ አለው

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 4 года назад +3

    ግን ሰው ታከብራላችሁ አቤት ደስስቱሉ። በርቱ ቱናውን ግን በትንሽ ውሀ ቢያጥ.ብት ሀሪፍነበር። ሰአት ያሳል እ
    ነትሱ ሀሪፍ ነው አሰራራቸው

  • @ፊዳከአቢወኡሚኑያላህንቤት

    አገራቸነን ስላም ያድርግልን ያርብ
    በሳኡዲ አርቢያ ልሚግኙ እህት ወንድምቻችን ፍትህህህህህህ እባካቹህ አየሩ ይከፍትልን

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 4 года назад +3

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 4 года назад

      ruclips.net/video/xqJN6n4IJ74/видео.html በቅንነት እንዛመድ

  • @askme7620
    @askme7620 4 года назад

    የእጅ መታጠቢያና ውሃ ያስፈልጋችኋል( በጣም አስፈላጊ ነው) - በተረፈ ግፉበት 👍

  • @hewaithewait9859
    @hewaithewait9859 4 года назад +1

    ያምራል ዋዉዉዉዉ

  • @teofjh7107
    @teofjh7107 4 года назад +1

    He say true! the block group she work nice!

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 4 года назад +1

    ዋው ጥቁሮች ጡሩ ችሎታ አላቸው ዋውውው

  • @fifi-kp6iv
    @fifi-kp6iv 4 года назад

    Master chef

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 4 года назад

    ውይ እነሡ ለሚወዳደሩት የኔ መጨነቅ አብሬነው የተጨነኩት ያረቢ በርቱ ቀጥሉበት

  • @senoritalove6015
    @senoritalove6015 4 года назад +1

    Wow ewenti new tikuruchu achinafi nachew congera

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 4 года назад

      ruclips.net/video/xqJN6n4IJ74/видео.html በቅንነት እንዛመድ

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 года назад +1

    የ10ኛ ክፍል ማትሪክ አስመሰላቹህት እኮ ክክክክክ ጥሩ ይመስለኛል አሪፍ ነው

  • @muhammednasir3581
    @muhammednasir3581 4 года назад +2

    ናፍቆት ጥሩ ነገር አይተንብሻል

  • @kiyasilubo6111
    @kiyasilubo6111 4 года назад

    ጎበዞች በጣም ጥር ፕሮግራም ነው

  • @semutitube5377
    @semutitube5377 4 года назад +1

    ይሄን ውድድር ህዶች ቆዩሚሰሩት በኛም መጣ አሪፍ ነው

  • @lulu-vb1ko
    @lulu-vb1ko 4 года назад +15

    ሙያ ኑ ከአረብ ሀገር ሴት ተማሩ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 4 года назад

      ruclips.net/video/xqJN6n4IJ74/видео.html በቅንነት እንዛመድ

    • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
      @hiwotyemedehanialemlejefii7586 4 года назад

      እውነት ነው ማማዬ 😘😘😘

    • @hyethyethyethyet9739
      @hyethyethyethyet9739 4 года назад

      Btkkl

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 4 года назад

    በርቱልን።

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን 4 года назад +4

    ስአት አጥሩል ቢያንስ ግማሽ ስአት ቢሆን አሪፍ ነበር

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад

      የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

  • @ሀናየቅድስትማራምልጅ

    ትሱ ስወድህ የኔ የዋህ

  • @Yoosaanjamel
    @Yoosaanjamel Год назад

    Ene ye mekid aserer temechegn

  • @hiwe569
    @hiwe569 4 года назад +9

    አስተማሪ እና አዝናኝ ብለው የሚያቀርቡት ፕሮግራም እንዴት እንደሚገርመኝ 🙄 ሰው እንዴት በቲክ ቶክ ፕሮግራም ይጃጃላል ይልቅ ጠንከር አድርጉት ፕሮግራማችሁን አትንቦጫረቁ አሁን ለዚህ ፕሮግም የሚጓጓም አይጠፋም እኮ😄😄 አክቲግ እየደጋገሙ መዝናኛው ፕሮግራሙን ይጨርሱታል ከናንተ ኮልጌት ያስቀኛል 🙄 ይሄን የመሰለ መድረክ 4 ሰው ሲቦጫረቅ ወዮ እነ መሳይ ወንድሜነህን ባየንበት 🤔

    • @Tube-kr2nh
      @Tube-kr2nh 4 года назад

      ትክክል ብለሻል

  • @rahelasres4910
    @rahelasres4910 4 года назад

    Meraratu kerena migib mesrat jemerachu

  • @ሀዉለትሀበሻዊት
    @ሀዉለትሀበሻዊት 4 года назад +6

    *ውድድሩ አለም አቀፍ ነው የሚመስለው በተለይ በስተመጨረሻ ውጤት ሲነገራቸው አስተያየት ሲቀበሉ ያለው ፊታቸው ላይ ያለው ድባብ*

  • @sadasosa3350
    @sadasosa3350 2 года назад

    ምን አለ እኛን የመዳም ቅመሞች በተወዳደርን የሙያ ጥግ እናሳያቹ ነበር አስፊቲ ከሴቶቹ እናንተ ትሻላላቹ በርቱ ጥሩ ነው

  • @adontyeb8631
    @adontyeb8631 4 года назад

    yas

  • @ምህርትቃልይበልጣል
    @ምህርትቃልይበልጣል 4 года назад

    አስፋዉ ከተፋላይ ምንም አይልም👍👍👍👍👍

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df 4 года назад +2

    ራኬብ አለማየሁ ከዚህ ሾው ከለቀቀች በኋላ እሁድን በኢቢኤስ ተንበጫብጯል። ራኪ የፕሮግራሙ ድምቀት ነበረች።

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    yene asfeshi 1degna

  • @KumariKumari-wp3ig
    @KumariKumari-wp3ig 4 года назад

    በርቱ💚💚💚💜💜💜💜

  • @abebetube1172
    @abebetube1172 4 года назад +16

    ሀሀሀሀ ምነው ደግሞ ሳኒታይዘር አድርጎ ምግብ ማብሰል መጨራሻ ላይ ሊበላ ነው ሊጣል የእረ ስልጣኔ ለማነኛውም ሳኒታይዘር ተደርጎ ምግብ አይነካም

    • @ሉቤወሉየዋ
      @ሉቤወሉየዋ 4 года назад +1

      እኔውሀጠፍቶመሠለኝ:ክክክ

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 4 года назад

      ሀሀሀሀሀ

    • @beluyeethiopan4282
      @beluyeethiopan4282 4 года назад

      Eko

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 4 года назад +1

      ምን ችግር አለው ለእሳት ጥሩ አይደለም እንጂ ለምግብ ችግር ዬለውም ሽታው ከተመቸሽ ተቀብተሽ መብላት ይቻላል እኮ

    • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
      @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 года назад

      @@munanasir3493 ኧረ ኡፍፍፍ ሽታውኮ በጣም ነው የሚደብረው ደግሞ ያ ብቻ ሳይሆን አልኮል ስለሆነ ለጤናም ጥሩ አይመስለኝም

  • @yeshisweet3458
    @yeshisweet3458 4 года назад +1

    አስፍው ምርጤ💜

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 2 года назад

    " መጠየቅ የምትፈልገውን ቀርበህ ጠይቅ "

  • @gdhdhfvxbxhdhfhf1444
    @gdhdhfvxbxhdhfhf1444 4 года назад +2

    ሺኩራቱ አይታጠብም እደ 👌

  • @الال-ن6د
    @الال-ن6د 4 года назад +5

    የናቴ ሽሮ ትሻለኝኛለች የዚህን አይነት ምግብ በልቼ አላውቅም

  • @samerasamera2556
    @samerasamera2556 4 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል ወይ ወንዶች ምንም አትሉም

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 4 года назад

      ruclips.net/video/xqJN6n4IJ74/видео.html በቅንነት እንዛመድ

  • @Tube-kr2nh
    @Tube-kr2nh 4 года назад +6

    ምናለ ማህበረሰቡን የሚያስተምረ ነገረ ብታቀረቡ

  • @tizitayemaryamlij2709
    @tizitayemaryamlij2709 4 года назад

    ዋዉ ነው

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад

      የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

  • @selamethio9512
    @selamethio9512 4 года назад +6

    ነጭ ሊያሸንፍ ነው ብየ ጥቁር ሲል ደስ አለኝ የተንሱ ደጋፊነኝ😁😂✌

  • @munanasir3493
    @munanasir3493 4 года назад

    ኪችናቹ ሲያምር ክክክክክክክክክ ይመቻቹ

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 4 года назад +3

    የኔ ምርጫ ጥቁር ነው በርቱ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

  • @sadasosa3350
    @sadasosa3350 2 года назад

    የቱናው ዘይት መድፋት ነበረባቹ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 года назад +2

    ውድድራቹ አለም አቀፍ ነው ሚመስለው ምግቡን ጨርሳቹ ስታቀርቡ አስተያየት ስትቀበሉ ደስትላላቹ ትሱ አትኮርጅ

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
    @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 3 года назад +1

    መቅዲ የምር ቀበጥ ነሽ እኮ ናፎቆትም እደዛው ሁላታቹህልም ደስ ትሉኛላቹህ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    yene gemit nechu buden nw ashinafe

  • @ሉቤወሉየዋ
    @ሉቤወሉየዋ 4 года назад +7

    እኔምለው:ውሀጠፍቶነውእንዴ:ሥታጥቡ:አላየንም:ከሽንኩርትጀምሮ

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    እናስፋው ናቸው በበኩሌ ምክንያቱም ፓስታውንና ሶሱን ቢደባለቅ ጨው አይበዛም ነበር

  • @tejeaenley865
    @tejeaenley865 4 года назад

    Ere kehulachihum yeniw ytafital. Alisemachihum

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

  • @ሀሊማየናቷልጂ
    @ሀሊማየናቷልጂ 4 года назад +9

    ሜግብ መስራትን ለሸቃሊቲ ተውት

  • @yaltefetahilmas230
    @yaltefetahilmas230 4 года назад

    Arif naw.

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад

      የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

    • @zinatzz4792
      @zinatzz4792 4 года назад +1

      ዋውው ደስ ይላል መቅድየ በጣም ነው የምወድሽ

  • @ጀሚላ-ዀ1ሐ
    @ጀሚላ-ዀ1ሐ 4 года назад +3

    አስፊቲ አሳዘከኝ እሽ እሽ 😂😂😂😂

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 4 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @yahoalfalah8688
    @yahoalfalah8688 4 года назад +1

    ተንሱ ጎበዝ ነው

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 года назад +2

    አይ ፈተና ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር እራሱ ፈተና ነው??????????

  • @እሙቃል7
    @እሙቃል7 4 года назад

    እረ ኡኡኡ የተላጠው ሽንኩር ሳይታጠብ ገረደፊት ክክክክ በተረፈ ደስ ትላላችሁ

  • @wubitbelay7069
    @wubitbelay7069 4 года назад

    Enen gabizugn ene lsralachihu

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 года назад +9

    ብሮኮሊውን የፈላ ውሃ ውስጥ ቢርጉት
    ይበስል ንበር

  • @namename2997
    @namename2997 4 года назад

    Siyasazinu yalem akefe wedidre ymeselal

  • @tgabout930
    @tgabout930 4 года назад

    በርቱ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад

      የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 года назад +8

    ትሱ ይኮርጃል
    😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 4 года назад

    እረ በታም ጥሩ ነዉ በእውነት

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd1963 4 года назад

    እንኳን ደናመጣች

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 4 года назад

      ruclips.net/video/xqJN6n4IJ74/видео.html በቅንነት እንዛመድ

  • @አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ

    ይህ አስተማሪ ነው እያላችሁ ነው🙄
    ሽንኩርት አልታጠበም ብሮክሊው አልታጠበም
    ፓስታው አልበሰለም አይ ሙያ🤔ጨው የበዛው ሳኒታይዘሩ ነው እስከነ ስተታችሁ በርቱ

    • @ነፊሣሠማንቱዩብነፊሳቱዩብ
      @ነፊሣሠማንቱዩብነፊሳቱዩብ 4 года назад +2

      ኧረ ገጠር እራሡ የማይሠራው ነው የሠሩት

    • @አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ
      @አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ 4 года назад +1

      @@ነፊሣሠማንቱዩብነፊሳቱዩብ ትክክል ሳኒታይዘር ተጠቅመው ወደ ጋዝ መቅረብ የለባቸውም ይህ እራሱ ትልቅ ስህተት ነው አሁን እነሱ ሲጠቀሙ አይተው ሌላ ሰው እንደ እነሱ ማድረጋቸው አይቀርም

    • @انااثيوبيبلاديالحبشيه
      @انااثيوبيبلاديالحبشيه 4 года назад +2

      በሳኒ ታይዘር እጂ ሥለነኩት ለዛ እደሆነ ያላጠቡት አይ ይደብራል

    • @አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ
      @አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ 4 года назад

      @@انااثيوبيبلاديالحبشيه ሳኒታይዘሩ አልኮል ነው ወደ እሳት ከቀረቡ ያቃጥላቸዋል እንግዲ ለምግብ ማጠብያም እየተጠቀሙበት ማለት ነው🙉

    • @meseretmamuyem4354
      @meseretmamuyem4354 4 года назад

      Mejemeriya atebew new wed sera ymigebut

  • @amiraamurii8512
    @amiraamurii8512 4 года назад

    Abush tebiyew minim ayimechegnim

  • @dolardolar7473
    @dolardolar7473 2 года назад

    ወይ አስፋው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Lyu858
    @Lyu858 Год назад

    እኛ የመዳም ቅመሞች ብንሆን በ20 ደቂቃ አራት አምስት ምግብ እንሠራ ነበር❤❤

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 4 года назад +1

    የተለየ አሰራር ጠብቄ ነበረ ሁለት አንድ አይነት እኔን አወዳድሩኝ በማርያም 🙏🙏

  • @mesiyenatuwa3611
    @mesiyenatuwa3611 4 года назад +1

    ከውጭ የተኮረጀ ነው እሄ ፕሮግራም

  • @emnetemnet8067
    @emnetemnet8067 4 года назад +2

    Be 20 dekika shinkurt ènkuwan aybesilm lene

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад

      የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 4 года назад

    አቡሽ አከታተፍ ዋው ነው አስፊቲ ነጭ ሽንኩርቱዋ ላይ ዋው ነው ክክክክክ ሴቶችዬ ይመቻቹ አሪፍ ነው

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 4 года назад

      ruclips.net/video/xqJN6n4IJ74/видео.html በቅንነት እንዛመድ

  • @zakariamorgan1045
    @zakariamorgan1045 4 года назад

    💋💋💋❤❤❤

  • @mansour2602
    @mansour2602 4 года назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ናዝሬትኢትዮጵያ
    @ናዝሬትኢትዮጵያ 4 года назад +5

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች 🙏🙏🙏🙏ሰላም ለሀገራችንሁ
    ኢትዮጵያ 💚💛❤️
    ኑ ቤተሠብ ይሁኑ ❤️❤️❤️

  • @amiraamurii8512
    @amiraamurii8512 4 года назад

    Tuuu anduwa set shinkurt layi brokoly😃😃😃😃😃

  • @hawamuhamed8550
    @hawamuhamed8550 4 года назад +2

    ምርጡች እንካን ደህና መጣችሁ

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 4 года назад

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 4 года назад

      ruclips.net/video/xqJN6n4IJ74/видео.html በቅንነት እንዛመድ

  • @cgh478
    @cgh478 4 года назад +2

    ናፍቆት ግን ወላሂ አያያዞ በጣም ፍጥነት አላት

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 4 года назад +6

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን በዓለ ዕርገት በሰላም አደረሳችሁ!! የእለተ ሰንበትን ድንቅ የቅዳሴ ትምህርት ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይከታተሉ!!!
    👇👇👇👇👇👇👇👇
    ruclips.net/video/cnMKGxjDMkM/видео.html

    • @lulitaifetaif7
      @lulitaifetaif7 4 года назад

      ኢቢኤሶች ታዘብናቹ እኛ ሙስሊሞች የኘን የአረፋ በአል አላዘጋጃቹም የናንተን ግን ቡሄ ደብረታቦር ምን ይቀራቹሀል ገና ላልደረሰው በአል ሽር ጉዳቹ
      እናንተ ብቻ ሳትሀሰኑ እነዛ ቅዳሜን ከሰአት አቀራቢዎችም ያቺ አፀደ ናት መናምን ሁላቹም ሙሰሊም ጠሎች ናቹ። እኘም ኢትዮጲያውያን ነን ወደዳቹም ጠላቹ ደሞ የሚከፈላቹ። ብር የሙስሊሙ ነው የሚያመዘነው የሄንን ታውቃላቹ??????

  • @maryamaali1414
    @maryamaali1414 2 года назад

    ሽኩር ሣይታጠብ እጃቸውንም በኬሚካል አቅመው ሣይታጠቡ አላህ ይሥትር

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 года назад +1

    ደግሞ ፓስታ ይቺን ነገር ለኛ ተውልን ግን እሩጫው ዘና ያደርገል

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 4 года назад +2

    እንደዚህ አሂነት ስራ ለእኛ ሽቃላሆች ብስጥን እጅ ተሚያስቆረጥም ምግብ ነበር ስርተን የምናበላችው ሙያማ ጨህቅ ነው. ሽንኩርቱ አልታጠብ ዝንብሎሆ ክትፋችው ጨመራችውት አይ ሙያ

  • @zinatzz4792
    @zinatzz4792 4 года назад +2

    ማሮቸ ውይይይይ አረ የት ነው የማያችሁ ባካል😍😍😍😍😍

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 4 года назад +1

      ruclips.net/video/xqJN6n4IJ74/видео.html በቅንነት እንዛመድ

  • @bbbyyy1587
    @bbbyyy1587 4 года назад +1

    ውይ ይህ ጥፍር እዳውን አየ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад

      የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html