አስፋዉ እና ልጁ ጃፒ ለመጀመሪያ ጊዜ የተወዳደሩበት አዲሱ የሱፐር ማርኬት ፍልሚያ…😁😁አዝናኝ ጨዋታ//ፋሲካን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 367

  • @tiztaye
    @tiztaye 10 месяцев назад +73

    አይ አስፊዬ ሞት ጨከነብህ 😢😢😢😢😢 ሁሌም በልባችን ነህ❤❤❤❤

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 10 месяцев назад +3

      በጣም እኔእሰካሁን እውነት አልመሰለኝአለ

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 10 месяцев назад +1

      Betam😢

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 11 месяцев назад +86

    አስፋው አባታችን ማመን እኮ ከበደኝ 😢😢😢💔💔💔💔💔

  • @FatimaFatimma-rf6yr
    @FatimaFatimma-rf6yr Год назад +142

    አዲሱ ጋዜጠኛ በርታ ነባሮቹ እዲናገር እድል ስጡ ሞራል ስጡ ድግፉት ሰምታቺኅል

  • @mlove4025
    @mlove4025 10 месяцев назад +23

    በጣም አዝኛለሁ በአስፍቲ ሞት መልካም ሰውች እረጂም እድሜ የላቸውም ምናለ ትንሽ ብትቆይ አይ ሞት ክፋቱ ስወድህኮ 😢😢😢😢😢

  • @tizezewwase-pk7fl
    @tizezewwase-pk7fl 11 месяцев назад +52

    አይ አባት እና ልጂ በቃ ሞት ክፉ ለያያቸው ኦፍፍፍፍ 😭😭😭😭

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +136

    ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ለይለተል ቀድር ይወፉቀን ዱአ አብዙ

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 Год назад +100

    የጃፒ እና የአሰፈቲ ፈቅር ይለያል ማሪያምን ሁሌ የጃፒን ሰም ሲያነሳ ፊቱላይ የሚታይ ፈቅር❤ ሺመት ኑሩ በፈቅር

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Год назад +118

    አስፊቲ ታድለክ እኩያ ልጅ እኔም እኩያ ልጅ❤ አለኝ እንዴት ለማየት እንደሚያሳሳኝ ልጆቻችንን ለቁም ነገር ያብቃልን❤❤❤

  • @misikrlekrstos1404
    @misikrlekrstos1404 Год назад +267

    ለአዲሱ ልጅ እንዲናገር እድል መከልከል መልካም አይደለም። መደማመጥና ሰው ሃሳቡን እስኪጨርስ መጠበቅ የሙያ ግዴታችሁ ነበር።

    • @rahelrahel6589
      @rahelrahel6589 Год назад +13

      የምር እኔም እያሰብኩ ነበር

    • @eyumann
      @eyumann Год назад

      Exactly I was just gone say that!!!
      Who the fuck they think they are

    • @yikeberteklu8038
      @yikeberteklu8038 Год назад +2

      👍

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Год назад +5

      እዲሱን ልጅ እድል ስጡት ይናገር ተደማመጡ

    • @የሩቅyerukyoutube
      @የሩቅyerukyoutube Год назад +5

      አወ በጣም እዚህ ላይ ሳይሆን ስቴዲዮ እድል እየሰጡት አይደለም ተረጋጉ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Год назад +47

    አቤት አቤት እደትነው እደትነው ኑሮው የተወደደው የሰውነፍስ ተወዶ ኑሮው የሚረክስበትን ግዜ ያምጣልን😢😢😢😢😢

  • @zekirahayat2384
    @zekirahayat2384 Год назад +58

    ምንድን ነው ግን ሴቶች እኛ ብቻ እናውራ ማለት ጥሩ አይደልም ከጀርብ ላሌው ስው እድል መስጠት ጥሩ ነው እድል መስጠት ጥሩ ነው

    • @getnetzemo6094
      @getnetzemo6094 Год назад

      ላጥላጥ ካርታ አረጉት

    • @zekirahayat2384
      @zekirahayat2384 Год назад +1

      @@Explorer_cities ሞትን ምን አመጣው ለልጅ እድል መስጠት ምን ችግር አለው አዲስ ስርተኛ ነው ለማንኛውም ለአንተ ወይም ለአንቺ ልብ ይስጥህ ይስጥሽ

    • @yese7783
      @yese7783 Год назад

      ​@@Explorer_citiesክክክክክእረመልስፐ

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n Год назад +1

      አረ አይባልም

    • @redietet2569
      @redietet2569 Год назад

      2geze lemawerat mokero sayasewrut sekeru ene kefagn yemer 😊

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 Год назад +47

    በመሸ ሻ ሞት አስፊቲ ቆንጅዬ ልጅ አለው ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 Год назад +8

    አስፌቲ እግዚአብሔር አምላክ ዘርህን ያብዛልህ ልጅህን በስስት ነው የምታየው እግዚአብሔር ይጠብቅልህ 🙏🙏🙏

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 Год назад +28

    አስፉቲ ምርጥ ሰው ከልጅህ እንኳን በሰላም ተገናኘህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 10 месяцев назад +6

    ጃፒ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ😢😢😢አስፊቲ ነፍስ ይማር😢😢😢😢

  • @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
    @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ Год назад +11

    ወላጆች እረጅም እድሜ 😢😢 ልጀ ሢሉ ኡሚ ናፈቀችኝ ሥደተኛዋ የኔ ሆደ ባሻ አሥፍቲዬ😭😭😭አለቀሥኩ ኡፍ

  • @zekiyashikur7581
    @zekiyashikur7581 Год назад +49

    ጃፒ እባክህ ውለድና አስፊቲን በልጅ አንበሽብሸው...የኔ የዋህ ታምራላችሁ 🥰🥰🥰

    • @hananm1530
      @hananm1530 Год назад +3

      Weldali eko

    • @askme7620
      @askme7620 Год назад +6

      ልጅ መውለድ እንቁላል መጣል አደረጋችሁት እንዴ ?!? እረ ትንሽ እናስብ ። ያቺም ተነስታ እባክህ ውለድ ያም ተነስቶ ልጅ በልጅ አድርገው የምታሳድጉለት አትመስሉም ። እህቴ 120 ሚሊዮን ሕዝብ ገብተናል ። መውለድ ማንም ይችላል ማሰብ ያለብን ልጁ እንዴት ያድጋል ነው - ልጅ በእድሉ ያድጋል የሚለው የሰነፍ አስተሳሰብ አያዋጣም ! ተወለዶም እሳት ነው የሚሆነው ።
      መልካም የፋሲካ በዓል 🙏

    • @ያባቴወሪቅቾ0000
      @ያባቴወሪቅቾ0000 Год назад +5

      ዎልዶወል የልጅ አባትነው አስፈው አያትሆኖወል።

    • @የመነኗ
      @የመነኗ Год назад

      ​@@hananm1530 የልጁን ልጅ ያሳየን😂😂😂ይሄ ነው የቀረው

    • @bezaadinew2704
      @bezaadinew2704 Год назад

      ጃፒ ሴት ልጅ አለችው

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Год назад +12

    አስፊቲ፡ከልጂህጋር፡ለመጀመሪያ፡አየሁክ፡ፈጣሪ፡ያብዛልህ፡❤❤❤

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Год назад +36

    እኔ የታዘብኩት ደሀው እንዴት ነው የሚኖረው ወይ ሀገሬ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Год назад +36

    ምንድነው መቅደስ ተረጋጊ ምናምን የምትሉት እየተጫወተች አይደል በቃ ፈታ ትበል እንዴ ውድድር እኮ ነው እንደ እድሜሽ ሁኚ ምናምን አረ ምንድነው ዝም ብሎ ሰው ላይ መፍረድ

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg Год назад

      እናት እኮ ናት

    • @lidujesuse910
      @lidujesuse910 Год назад +4

      @@yarsamyaligneg እናት ደስተኛ መሆን የለባትም

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Год назад +1

      እዚህ ፈራጅ የሚሆኑት እኮ ከሷ እድሜ ትላልቆች ናቸው ምን አረገያቸው ሚስኪን

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Год назад

      ​@@lidujesuse910 setin lije machen limidacho new

    • @lidujesuse910
      @lidujesuse910 Год назад +2

      @@mashaallhsss3479 የምር አበዙት ደሞ ገና ወጣት ናት ሲቀጥል ስራዋን እየሰራች ነው እኛን ዘና ለማድረግ ነው ሴት ስለሆነች ነው እንጂ ይሄኔ ወንድ ብትሆን ማንም አይናገርም

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n Год назад +25

    ሁላቹም ደስ ስትሉ መቅዲ እናትሽ ደስ ይላሉ

  • @baatirishefara6280
    @baatirishefara6280 Год назад +10

    አስፍቲ ቢያሸንፍ ደስ ይለኝ ነበር የኔ አባት🥺🥺🥺🥺

  • @fatuma381
    @fatuma381 10 месяцев назад +10

    ሞት ክፍ አይ አስፍዬ. ምንም ይረሳል እኔ ያዘንኩት. ለብቸኛ ልጅህ ሶብሩን አላህ ይስጠው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rehima4916
    @rehima4916 Год назад +49

    የኔ አባት ለምነው ቶለ ሚከፋህ አስፍየ😢

  • @አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና

    አስፋው መሽሻ ምርጥ ሰው

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 11 месяцев назад +24

    አስፍቲ አንተን ማጣት እንዴት ከባድ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ
    @ፋፊነኝየልጄናፋቂ Год назад +12

    አስፍዬ የኔ ሆድ ቡቡ አይዞህ እኩያ ልጅህን ይዘህ😢😢😢😢❤❤❤🎉

  • @ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን
    @ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን 10 месяцев назад +19

    ሁሉም ልጄ ስል የለቅሰል አውን ግን ሞት አለየየችሁ 😢😢😢😢😢 የኔ አባት 😢😢

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 10 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @SelamZeriye
      @SelamZeriye 19 дней назад

      😢😢😢​@@SamreaMama

  • @hawatube4864
    @hawatube4864 10 месяцев назад +8

    😢😢😢😢😢😢 ጃፒ አላህ ሶብር ይስጥህ

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 Год назад +5

    የአስፍቲ ለልጅ ያለው ፍቅር ይለያል

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    አስፊትዬ የኔ አባት ታድለክ ጋደኛ አባት በቃ ሁሉ ነገር የሚሆንክ እኩያ ልጅ አለክ በዛ ላይ የልጅ ልጅ ያሳየክ ልጅ አለክ 😘😘😘ዘና አደረጋቹኝ 😅😅😅ካሜራ ማኖቹ አብረዉ ዙጥ ዙጥ አሉ እኮ 😁😁😁😁

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 10 месяцев назад +3

    አስፍሽ ነፍስክን በአፀደ ገነት ይኑረው😢😢😢😢😢😢

  • @banchibirhanu7158
    @banchibirhanu7158 Год назад +16

    የኔ ሆደባሻ አስፍቲ እንኳን ደስ አለህ ከልጅህ ጋር አብረህ ስለዋልክ❤❤❤

  • @fanayezewdu8697
    @fanayezewdu8697 Год назад +4

    መቅዲ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን አደረሰሽ እስከ እናትሽና እስከ ቤተሰቦችሽ ኡፍ ስወድሽ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Год назад +6

    አስፊት ሆደባሻ😭❤ ጃፒ walekame to eto🎉መቅዲ የ ebs ድምቀት❤
    ወይ የአስፔዛው ውድነት እማማማሀገሬ ኑሮሺ ሂዶ ሂዶ የትይሆንመድረሻው?😥

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 11 месяцев назад +12

    አስፋው ነፍስ ይማር😢

  • @thomasgselassie1856
    @thomasgselassie1856 10 месяцев назад +1

    ኣስፊቲ ነብስህን በኣፀደ ገነት የኑረው ሞት ላንተ ኣይገባም መልካም ሰው ነህ የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፍ ኣንተ ኣላጨበጨብክም ኣዝነሃል የእውነት ሰው ነህ ።ሁሌም እንወድሃለን ለልጅህና ለቤተሰቦችህ መፅናናቱን ይሰጣቸው።

  • @hggff9535
    @hggff9535 Год назад +26

    እውነት በመቅድላይ ለምፈርዱ ልብ ይስጠን ምንም አላደረገችም 😢ተጫዋች ስለሆነች ነው

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 6 месяцев назад +1

      She's So Disgusting🤮🤮🤮

  • @ኡሚሃያቲ-ሸ4ጰ
    @ኡሚሃያቲ-ሸ4ጰ 10 месяцев назад

    ኡፍ እኔ ባየሁክ ቀጥር እማለቅሥ አሥፍዬ ጃፒ ፈጣሪ ያአፅናአክ

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 10 месяцев назад +1

    ልጁን፡እግዛብሔር፡ፅናቱን፡ይሥጠው

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Год назад +13

    ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በስደት ያላችሁ በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤ውዶችየ ሰላም ሁኑ

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 10 месяцев назад +1

    አሰፍዬ ነብሰህ በሰላም ትረፍ ጃፒዬ ፅናቱን ይሰጥህ የኔ ዉድ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 10 месяцев назад +2

    አይ አስፊቲ ከልጁጋ ያለው ፍቅር😢

  • @semharabebe6282
    @semharabebe6282 Год назад +7

    Abat ena lji ❤❤❤ rejim edme ystachi

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Год назад +8

    አስፊቲ አዝናናኝ ❤❤

  • @EmebetMohammed-zy9uc
    @EmebetMohammed-zy9uc 2 месяца назад

    😢የመቅድየእናትስታምር

  • @EAC8536
    @EAC8536 Год назад +5

    የሉላ❤ ደጋፊ ነበርኩ አልተሳካም አዝኜለሁ!!!

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 Год назад +6

    ሉላየ እርጋታሽን ስወድልሽ😊 ደርባባ😊

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 Год назад +6

    መቅድኮ ፍቅርናት የኔ ዉብ

  • @birtukanbirra8731
    @birtukanbirra8731 Год назад +6

    አስፍቲ እና ጃፒ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 10 месяцев назад +1

    "በምድር ላይ እያለ ለሠራዉ ደግነት
    ክፋት ተንኮል የለዉ አድራጎቱ የእዉነት
    ተብሎ የሚወሳዉ ለወገኑ አኩሪ
    ቢገኝ መድሀኒት ነዉየአፅሙ ስብርባሪ
    ሞት እንኳን ጨክኖ ወስዶ ከሚያስቀር
    ምናለ ደጋጉን ዳግመኛ ቢፈጥር"😢
    😢😢

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 10 месяцев назад

    አስፊቲ የኔ ጌታ አፈሩን ያቅልልህ ያለህ እየመሰለኝ እኮ ነው😢😢😢😢

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 10 месяцев назад +2

    አስፊቲ 😭😭😭 ጃፒ አላህ መፀናናትን ይስጥህ

  • @hiwothailemariam6066
    @hiwothailemariam6066 Год назад +10

    መቅዲ የውድድሩ ድምቀት ናት😍

  • @semutub7343
    @semutub7343 10 месяцев назад +1

    አስፍየ የኔ አባት ኡፍፍ😢😢😢😢😢😢😢 ልጂህ እዴት ሁኖ ይሆን 😢😢

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 10 месяцев назад +1

    አሰፍዬ አንተን ማጣት 😢😢😢😢😢ከባድ ነው😢😢😢😭😭😭😭😭😭

  • @mitu-hn9kf
    @mitu-hn9kf Год назад +3

    አስፊቲ አንዱን ልጅክን ሺ ያርግልህ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 10 месяцев назад +1

    ሞት የፈጣሪ ትእዛዝ ቢሆንም ግን የአስፋውን መቀበል አቃተኝ ብ💔😭🙆

  • @addisw1713
    @addisw1713 Год назад +11

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርቲ የመቅዲ እናትና ጃፒ እንኳን በደና መጣቹ❤❤

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Год назад +6

    እፍሽዬ እንደኔ ሆደ ባሻ 😢😢😢😢

  • @zahraeshetu7182
    @zahraeshetu7182 11 месяцев назад +3

    አይ አሥፍው ቀልደኛ ተጨዋች ነበርክ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @yarsamyaligneg
    @yarsamyaligneg Год назад +11

    እፉ እኔ ከሁሉም ይልቅ የአሥፍሽ ለቀሱ ነዉ የታየኝ♥❤❤❤

  • @Betsi_ethio
    @Betsi_ethio Год назад +23

    እንኳን አደረሳችሁ ጃፒ እባክህ ላስቴ አግባና ልጅ በልጅ አድርገው

  • @Kanzy-u6r
    @Kanzy-u6r 3 месяца назад

    ኢቢ ኤሦቹ ይመቻቺሁ

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ

    የኔ ወርቅ አስፍቲና ጃፒ ❤❤❤

  • @haymeblack3896
    @haymeblack3896 Год назад +7

    Mekedeye yene mar❤❤

  • @bontugutama7828
    @bontugutama7828 11 месяцев назад +2

    Ayi asfaw lijihin allah birtatun yistew enjii kabad fikir new emtsataw yeneberee

  • @ccu3907
    @ccu3907 Год назад +3

    ወንድ ከወንድ ጋር ሴት ከሴት ጋር ነው መወዳደር ያለበት ምክንያቱም በተለይ ግሮሰሪ ለሴቶች ነው የሚሆነው

  • @zedwelega
    @zedwelega Год назад +5

    Asfye 👍👏👏👏😍😍😍😍😍

  • @MeduBalcha
    @MeduBalcha 10 месяцев назад +2

    አስፊዬ ነፍስ ይማር 😭😭😭😭

  • @hggff9535
    @hggff9535 Год назад +5

    በስመአብ ምነው ሀገራችን እኛ ድሀወቹ እንድትነው የሚኖርው በስምአብ

  • @Abay487
    @Abay487 Год назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @lolokkokk731
    @lolokkokk731 10 месяцев назад

    Ufffffff 😥😥😢😢😥 yêne cawa abete Asifsha 💔💔💔💔💔💔

  • @ስደተኛዋነኝ-በ2መ
    @ስደተኛዋነኝ-በ2መ 10 месяцев назад +1

    አይ አስፍዬ 💔😭😭😭

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 10 месяцев назад +2

    አሥፈው መሸሻ ሞት ክፈ ይህንን የዋህ ልጂህን ጥለሀው ሄድክ ውነት ያዛዝናል ጃቢ አይዛህ ጥክር በል ይህንን እናትም አባትም የሆነየሆነ አባትህን አጣሀው

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Год назад +3

    አስፊቲ እኳንደስአለህ ቻፒ እኳንበሰላም ወዳገርገባህ

  • @HikmaHikma-gm9mb
    @HikmaHikma-gm9mb 11 месяцев назад +3

    አስፊቲዬ ዬኛ ሁዴ ባሻ ማመን አቃተንኮ😢😢😢

    • @alahamdulilahalakulihal
      @alahamdulilahalakulihal 11 месяцев назад

      አንችም እንዴኔ እያየሽ ነዉዴ😢😢 ልጁ ምን ይበቃዉ ይሆን አሁን😢

    • @HikmaHikma-gm9mb
      @HikmaHikma-gm9mb 11 месяцев назад

      @@alahamdulilahalakulihal ገና እንደተለቀቀ አይቸው ነበር አሁንም ድጋሜ እያየሁት ኡፍፍ አላውቅም ብቻ አላህ ሶብሩን ይስጠው

    • @alahamdulilahalakulihal
      @alahamdulilahalakulihal 11 месяцев назад +1

      @@HikmaHikma-gm9mb እኔ ገና አየሁት ልክ አባቴ ያጣሁ ጊዜ የተሠማኝ ሥሜት ነዉ የተሠማኝ አባቴ እንድህ ነበርን ፍቅራችን አሁን በስደት ተቃጠልኩኝ ሣላየዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ ይህ የአላህ ዉሣኔ ነዉ

    • @HikmaHikma-gm9mb
      @HikmaHikma-gm9mb 11 месяцев назад

      @@alahamdulilahalakulihal የኔ ውድ ከባድ ነው አብሽሪ አላህ ይሶብርሽ

    • @add9654
      @add9654 10 месяцев назад

      ​@alahamdulኡፍፍፍፍፍፍ ሞት ሁሌ አድስ ጥሩ ስው አይቆይilahalakulihal

  • @SaraHoh-k3s
    @SaraHoh-k3s 10 месяцев назад +3

    ሂወት ታስጠላለች የእውነት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Me.me1239
    @Me.me1239 7 месяцев назад

    We miss you asifiti

  • @FetiyaSherif-o6x
    @FetiyaSherif-o6x 10 месяцев назад

    ወይ አስፍቲ 😢 የልጁ ነገር አይችልም ነበር የኔ ሆደ ቡቡ 😢😢

  • @halimab609
    @halimab609 Год назад +1

    ኧረ መቅዲ በሳቅ ገደልሽኝ ክክ በጣም አዝናኝ ነው

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 10 месяцев назад

    አሰፊቲ ሀዘን እንዳለብህ ያሰታውቅ ነበር

  • @AlemTefera-v9e
    @AlemTefera-v9e 10 месяцев назад

    አሰፍየሞትነጠቀብን❤❤❤❤❤❤

  • @FoziyaHussen-z6c
    @FoziyaHussen-z6c 7 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭 japi ena asfiti azazanung wolahi😭😭😭😭

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 10 месяцев назад

    Mekdes debesay family congratulations 🍾

  • @masateta6700
    @masateta6700 Год назад +7

    ❤️❤እካ ን አበርዎ አድርስን

  • @metadesmekonenmkiyaa
    @metadesmekonenmkiyaa Год назад

    ሉላዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 10 месяцев назад

    የናስፊቲ ጉሩፔ ተዳክሞል ነበር አስፊቲ ተናፋ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Год назад +7

    ታምራላችሁ

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Год назад +2

    ደስ ትላላችው❤❤❤ነገር ግን የኑሮ ውድነት በጣም ነው የደነገጥኩት????? ዋጋው አይቀመስም????????

  • @Sukkuunegn
    @Sukkuunegn 11 месяцев назад +1

    Asfiti 😢😭😭😭💔😭😭😭

  • @peace2all51
    @peace2all51 10 месяцев назад

    የመቅደስ እናት ግን ዋሽተዋል ደጋግሜ ሰማሁት መልሱን አላወቁትም አስፋውችተንከሲስ ያለውን ማለት ነው

  • @Nura_Mohammed
    @Nura_Mohammed 10 месяцев назад +1

    አስፊዬ 😭😭😭😭

  • @astercailler8709
    @astercailler8709 Год назад +2

    Enkane abro adersen melkam beale

  • @meazamoges9893
    @meazamoges9893 Год назад +4

    ምን ገዝተው ነው 17'200 ብር😢😢😢በስመአብ ወይ ሀገሬ

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 10 месяцев назад

    የኔአባትአስፊቲ😢😢😢😢

  • @Sophie-g8t
    @Sophie-g8t 10 месяцев назад

    ጎበዞች

  • @GudCux
    @GudCux 10 месяцев назад

    አስፊቲ😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍ

  • @zaheratube6776
    @zaheratube6776 10 месяцев назад

    ኣስፍየ የebc ድምቀትኮ ነበርክ 😢😢

  • @kalkidanasnake5395
    @kalkidanasnake5395 Год назад +1

    ለአዲሱ ልጅ የሰጣችውት ቦታ ደስ አይልም