በድጋሚ ያገረሸው የሰደድ እሳት አድማሱን በማስፋት ላይ ይገኛል።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 22

  • @AmenMarta-cx4vd
    @AmenMarta-cx4vd 10 дней назад +2

    እግዚአብሔር ምህረት ያድርገልን እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባልን ያስፈራል😢😢😢😢

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 10 дней назад +1

    ተባረኪ ስል መለክት እግዚአብሔር ምረት አስብል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TsehayHailemaram
    @TsehayHailemaram 10 дней назад +3

    አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ ይቅር ይበለን እኛም በድለናል 🤲🤲🤲🤲😥😥😥 የተፈጥሮ አዛዥ የሆነው ዝናቡም እንዲህ ያዘንብላቸው እንፀልያለን

  • @Fikirtedebalk
    @Fikirtedebalk 10 дней назад +9

    በህልሜ ያየሁትን ልንገራቸሁ አንድ ደንጋይ ከሰማይ እየተመዘገዘገ ወደ ምድረ ይመጣል ወየዉ ጌታ ሆይ ጠፈን ሰል ድንገት ወደ ጎን ይሄዳል ከዛም ሳየው ሳተረን ፐላኔት ነዉ ከዛም አለም ሁሉ ምድረን ሁሉ ሳተረን ዉሰጥ ገብታ አየሁ ከዛ ውሰጡም እሳት ሚመሰል መብራት ይሁን እሳት አላዉቅም ግን የሚያሰፈራ ሊቃጠል እደለ ከተማ ሚመሰል ነበረ ..እናም እኔ እደህ እላለሁ በዉሰጡ ሰላሉ ሰዉቸ እደት ይወጣሉ ከዉሰጥ ሰብረዉንኳን ቢወጡ የሳተረን ቀለበት ይይዛቸዋል .ማምለጥ አይቸሉም በቃ ጌታ ሆይ እያልኩ ነቃሁ ቅድሳ እንዘጋጀ በቅረብ ወደ አባታችን እምንሄድ ይመሰለኛል አለምም በአዉሬዉ ሰረ ልትሆን ሴኮንደ ያህል ጊዜ ቀረቶታል እንበረታ ተባረኩ..

    • @BerhaneBekele-gh7iz
      @BerhaneBekele-gh7iz 10 дней назад

      Ameni geta yabertani

    • @AchamyelehTsegaye
      @AchamyelehTsegaye 10 дней назад

      የተኛህበት ፍራሽ አልቋል ቀይረው😂😂

    • @EmbabaTeame-h6o
      @EmbabaTeame-h6o 9 дней назад +1

      ልክ ነህ ኣሜን ወደኣባታችን ንሄዳለን❤❤❤

  • @AchamyelehTsegaye
    @AchamyelehTsegaye 10 дней назад

    ልጁን ሰቶናል በክብሩ ግን አትምጡበት 🎉🎉🎉የልዑል እግዚአብሔር ጉልበት የተመሰገነ ይሁን

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 10 дней назад

    አሜን እናተም ተባረኩልኝ እንቃ ወገኖች ሻሎም

  • @alemaboya4480
    @alemaboya4480 10 дней назад

    ተባረኩልን እድሜ እና ጤና ይብዛላቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 10 дней назад

    Kiber misegan le Geta le Eyesus yihune wudi ye Abate Jaginoch Tebarakuuuuu zemanechew yelamelem ....marenat Geta Eyesus hoye tolo Nahelen....❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 6 дней назад

    Tabarekeuuu 🤝🏽

  • @MekaduLemu
    @MekaduLemu 10 дней назад

    Higziaber yibarkachu wendemoch hinaneten higziaber menged adergachu mebtewu mystery newu

  • @AchamyelehTsegaye
    @AchamyelehTsegaye 10 дней назад +1

    Los Angeles LA የወደቁ መልዓክት ስያሜ ሲሆን እነሱ ሲኦልን ፈልገውት አምነው በብዙ ጥፋት ጠርተውታል ክብሩን በድለውታል ተባብረው በቅዱስ ክብሩ ላይ ተሳልቀዋል ግን አንዳችንም አልተቃወምንም እግአብሔር የማይመራ ው የማያስተዳድረው የማይጠብቀው ከተማ ብለው ክብሩን ዝቅ አድርገው ተሳልቀዋል ዜሮ ጭምር እያሉ ተሳልቀዋል ገና እሳቱ ይነዳል LA ትዋጣለች

  • @Mercy2023-mg5jj
    @Mercy2023-mg5jj 10 дней назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DorkaFikr-s9i
    @DorkaFikr-s9i 9 дней назад

    በቃ እሳቱ ይጠፋል ሰዎች ወደ እግዚአብሔር በንስሐ መመለስ አለባቸው. እግዚአብሔር ያከበሩትን ያከብራል ያዋረዱትን ያጠፋልና
    እሳቱን የማጥፋትም የማስፋትም ስልጣን ያለው ማንም አይደለም የኔ አምላክ አልፋ ኦሜጋ ያለ የሚኖር የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው ስለዚህ
    እሳቱ የዛሬ ሳምንት አይኖርም አመድ ብቻ ይኖራል
    እግዚአብሔር በቀዝቃዛ ጤዛ ውርጭ ያበርደዋል
    እናም ውሾች. ንቀታቸውን እንዳይቀጥሉ ንስሐ ይግቡ ሰልፍሽ መሆን እራስ ያስጠፋልና እግዚአብሔር በመፍራት ብዙ የወንጌል ምሁራን የገነቧትን ትልቋን አሜሪካ ትንንሽ ውሾች ባመጡት መዘዝ ማጣት የለብንም ከስህተት መመለስ ብልህነት ነው
    በቃ ይጠፋል ሰደዱ ማሳደዱን አይቀጥልም እግዚአብሔር እጁን ይሰበስባል ።

  • @workineshmengistu436
    @workineshmengistu436 10 дней назад

    ፕረዝዳንት ትራፕ እግዳ መቀበል የሰዉልጂ ተፈጥሮአዊ ነዉ ነገር ግን ፕረዝዳቱ ስደተኞችን ለማባረር ነዉ እቅዳቸዉ የሚመካ በአእግዚአብሔር ይመካ ስደተኞችን ተዋቸዉ ካልቸገረዉ ሰዉ አገሩን አይለቅም

  • @MeronAbrham-z7b
    @MeronAbrham-z7b 10 дней назад

    Saloon please telephone meleket alege

  • @apostleamarufetalagodfamil6881
    @apostleamarufetalagodfamil6881 10 дней назад

    ተውት በእግዚአብሔር ስራ ላይ እጅ ማስገባት የለባቸውም በእግዚአብሔር ላይ ስም ማንሳት የማይፈለጉ ናቸው መኖሩ ገና ያሳያል።