Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አለም ኮ አስተዋይ ነች የኔ እናት❤❤❤❤
አለምዬ ትልቅ ሰው ነሽ በእውነት ቃል ትቸኩያለሽና ለመረጋጋት ሞክሪ
እንዴ ቃል መቭቷ ነው አብራ የምትኖረው እሷ ናት
በጣም❤❤
እረ እቺን ልጅ ሞራሉዋን ጠብቁላት ሴት ልጅ እኮናት
ዙሮ ህይወት ይቀጥላል ሌላ አስበሽ ይሆናል እጅ ደግመሽ ታለቅሻለሽ አያልቅበት ነው የሚሻልሽ ድርቅ አትበይ ❤❤❤❤
አለምዬ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔርን ይባርክሽ ቃል ደግሞ ተረጋጊ ሁሌ ጩኧት በእርጋታ ፊች
ቃልዬ እሱነው የሚመጥን ሽ ካለፈው ህይወት ተማሪ ጊዜሽን አጨርሺ የሴት ልጅ እድሜ ካለፈአለፈነው
መጀመሪያ ያልፈለጋት እሱ ነበር አሁን ስለመጣ መቀበል አለባት እንዴ
የለፍ ሰው ካልፈለገ ቀግድ አይሆን እድሜ እድሜ የምትሉት ነገር
🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤🥰❤
💕👏
አለምየ ትልቅ ሰው❤❤❤❤
አለሜ ጎበዝ ናት ንግግራ ርግት ያለ ከአንደበቷ የሚወጣው ቃላት ማር ነው
አሪፍ ድራማ ነው አያልቅበት አስፎገራቹ 😂😂😂
😅😅😅😅ገብቶሻል😅😅😅
አለምዬ የኔ አስተዋይ ስወድሽ እርጋታሽ አስተሳሰብ
ቃል ግን በጣም ጉረኛ ነገር ነሽ ቀልቃላ አለምዬ አስተዋይ ነሽ ተባረኪ
አይባልም ልክ ናት ውስጧን የምታቅ እሷ ናት የተጎዳች ሰው ናት
አለምዬ ትልቅ ስዉ ነሽ ክበሪልኝ❤❤❤🎉🎉
አለምዬ እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ ነሽአስተዋይ ነሽ ቃልዬ ተማሪከሷ እርጋታ
ከሁሉም አዝካር በላጩ ሡበሀን አላህአልሀምዱሊላውላኢለሀኢለላህአሏሆክበር ናቸው ብለውናል እርሡል ሡለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለምየ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል የኔ ደርባባ❤❤❤ ቃልየ እርጋታን ከእህትሽ ተማሪ የኔ ቆንጆ❤❤
ምርጥ ድራማ ነው 😂😂😂😂
ቃልዩ የእውነት ባልሽ አይልቅበት ነው ቃል እድሜሽ ቆሞ አይጠብቅሽም❤❤❤❤❤❤❤❤
አለምየ ስወድሽ❤❤❤ የኔ ልብ ቅን
ቃል ኖረችም አልኖረችም አትጠቅምም ትጥፋ ንግግርዋ በጣም ነው የሚያስጥላው ለሰው ክብር የላትም ከተዘራች አልታረመችም እድሜዋን ብታስብ ያዋጣታል
የኔ ዉዶች በጣም ነው ምዎዳችሁ ጀግኖች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️በርቱ 😍😍😍😍😍😍😍
አለምዬ የኔ አስተዋይ 🥰🥰🥰
አለምየ ግን አሥተዋይነች
ዋው በርቱ አያልቅበት መጣክ ቃል ይሻልሻል የመጀመሪያ ያገኝሸው ነው ተጋብ ሰርግ እንብላ አለምዬ ሰላምሽ ይብዛ 👌🥰
ቃል ችኩል ችኩል ስትዪ ብዙ የምታጭዉ ነገር ይኖራል እኔ አሁን እንደድሮ ብዙም አላይሽም አያልቅበትን ሳይ ነዉ ያየሁሽ እህትሽም እርግት ያለች አስተዋይ ስለዚህ ቱግቱግ አትበይ
ወይ ድራማ😂😂
ውነት ለመናገር ቃልዬና አያልቅበት ብትጋቡ በጣም ጥሩነው አስቢበት ቃልዬ በስነስራት በትዳር ከጣምራችሁ ውለዱ
ጨራራራ ምን ያጫርርሻል ቃል ረጋትይም ስካር እዳይዝሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እረ እባክሽ ፌንት ወደቀ ተጎዳ እንዴ ስትገርሙ ቃልዬ ጽናቱን እጅግ አድሎሻል ከእንደነዚህ አይነት ሰዎች ጋር መዝለቅ በራሱ ትልቅ የጸጋ.ስጦታ ነው
አለም የኔ ውድ አላህ ይስጥሺ😊
መኸወመረአከጠ❤❤❤❤
አለምይ እኳንሠላምመጣሽጥሎብኝ አለምይኤ በጣም ነውምወድሽ
አያልቅበት አውቆ ነው የወደቀው😂😂😂😂😂
ፌንቱ ያምራል በጎን እንደሚወደቅ አላውቅም ነበር እጁም ትራስም አድርጓል ...kkkk
በጣም ነው የምወዳችሁ ቃል አለሜ❤❤❤❤❤
ያልሆነ ነገር አታውሩ ድራማ እየሰራችሁ እንደሆነ ያስታውቃል ቃል ደግሞ ሁሉን ነገር አታዳምቂው እንጂ አያልቅበት ጥሩ ባል ይሆንልሽ ነበር ባንቺ ማነቃቃት በእርሱ መስራት በተረፈ የአለምዬ አባባል እራሱ ይደብራል እየደጋገምሽ ወንድ ልጅ ሲጕዳ ማየት አልችልም ብሎ አባባል ሴት ልጅስ ችግር የለውም ማለት ነው😮አባባልሽን አስተካክዪ😮
Enquan dehna metash ale❤
እንደ ታልፈለገቺ ምን አራጊ ነዉ የምትያት ደግምወ ለምን ትሠራብዋት አለ አቺሁ ወላሂ ጡሩ አይደለም ለምን በአራሥዋ መወሰን አትቺልም እንደ ቃልየ አይዝወሺ የኔ ዉድ❤❤❤
ቃል የኔ ጀግና ❤ኮመተረቱ ምድር ስድ ኮመተረች ምን አገባችሁ ክልተመቻችሁ ቪዲዮዋን አትዩ አትኮምቱ ስዶች ናችሁ ቃል ትለያለች አያልቅበት አይመጥናትም እናም ምርጫዋ ነው የፈለገችውን ማግባት ሰላራሳችሁ ሳታቁ ሰለ ሰው እፍፍፍፍፍ
ትክክል❤👌👌👌
አይመጥናትም ማን ስለሆነች እሷ ? ይቺ ቀልቃላ
እየሳቀ 😂መጨረሻ ላይ 😂
😂 ቃልዬ አይዞሽ❤❤ አያልቅበት እዉነተኛ ባልሽ ይመስለኛል
አለም ስወድሽ ቃልዬ የኔ በጥባጭ ዳዊት የትሄደ❤❤❤❤
መልካም እህት ነሽ
ፍቅር በይሉኝታ አይሆንም ልክ ናት ሆሆሆሆ😢
ትንሽ ጊዜ ስጦት ከዛኛው ሳታገግም ሌላ ህይወት መጀመር ትንሽ ይከብዳታል😢
በጣም ነው የሳኩት
አረበሳቅ😅😅😅
ኮመተሮች ግን ጤነኛ ናችሁ ካልወደደችው በግድ ነውደ ደምታገባው የማያፈቅሩት ሰው ጋር መኖር በጣም ከባድ ነው ስለዚህ ስለራሷ እሷ ታውቃለች እሱነው የሚመጥንሽ እያላችሁ አታዘብዝቡ
አለምትልቅሰውነሽንፁልብነውያለሽ❤❤
አይ ሴት የሚወዳትን ሳይሆ የማይወዳትነው ሁሌ የምትወደው ቃል እረ አታርቂው በጣም አሪፍ ሰውነው
አይወዳትም
ዳዉትሰ ተወችዉ ቃልዬ ❤❤❤❤❤❤❤ ትረጋጋ ግን ፍቅሩ ተቀበይዉ ቃል❤❤❤አለምዬ የኔማርዉድድድድ
Kkkkkkkkkkkkkllkkkkkበለፈለፉ በአፍ ይጠፍ
❤❤❤ቃልይ አንድኛ ነች አተስምስልም❤❤❤❤
እውነትነው አለሚየ እናትየሆነ ባህሪነው ያለሽ
ሀይ ካመንቶች 😂ስው ታጋባላችሁ ኪኪኪኪ
አላህይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉
ቃልየ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሌ ❤❤❤❤❤❤❤ ዋው ስወዳቹ
ይሄንን ድራማ ትሰሩት የለ እንዴ 😂😂😂
ድራሙዉ እደቀጠለ ነዉ😂😂😂
ቃል አሁን የሚውድሽን ተመልካቾችሽን በእውነት በጣም እየስቀየምሽ ነው ስርአትሽን ያዢ እንድውም እድለኛነሽ የሚያፈቅርሽን በማግኝትሽ እግዛብሄርን ማመስገን ነበረብሽ ይህ እድል እግዛብሄር ያዘጋጀልሽን ፀጋ ባትገፊ ትገርምያለሽ ሴት እኮ እንደሳሙና አጥቦ ሚደፋትን ነው የምትውድ አሁን አያልቅበት ምን ያንስዋል ስርአተ ቢስ ተመልካች እንዳትቀንሽ በዚ ስርአትሽ ዳዊት እኮ የለም አይመለስም ብረድስት ግጣሙን አያጣም ሲባል አልስማሽም በቃ አያልቅበት ግጣምሽ ነው ያለ አቅምሽ ግጣም አትፈልጊ የለም ይህ ነው ልክሽ በቃ አታስቃይው ይህ ምስኪን ልጅ እንዳትከስሪ አስቢበት
ፍላጎቷ ከሆነስሆይ አረ ተው ኮሜቶች😂😂😂
ቃል እስከመቸነው እራስሽጋር የምትሆኝው በፉትም ብየሽ ነበረ የሰው ልጅ ስለተቀላመድ እውነት መስለሽ ገብተሽ ነበር ግን ባልሽ አይልቃብ ነው ❤❤❤❤❤
በቃልየ አትፍርዱ ፍቅር በሁለቱ ፍላጎት ሲሆናው
ሳህ🎉🎉
❤❤🎉🎉❤❤
ቃል የሚወድሽን ትተሽ የማይወድሽን አትፈልጊ ከን ወደቀን ጉራእያበዛሽ እራስሽን ብቻ አዋቂ የምታደርጊ ነሽ
አለምዬ አትጥፊ ውዴ❤
ሂወት ይቀጥላል ቃልዬ የሚወድሽን አግቢ😢
ትክክለኛ ባልሽ እሡ ነዉ አትቅደርደሪ ሤቶችኮ እሚወደንን አንፈልግም እሚጎዳንን እጅ
ካልፈለገች መብቷ ነው ሆይ ።
ፈገል አለ እንደቅርቡስ 😅😅😅😅😅🙈🙈🙈🙈
ምስኪን አያልቅበት የማይሆንሽን አምትመኝ ከሚመጥንሽ ጋር ሁኝ
ትክክልናት ተዋት በቃ ልቡዋ ያላትን ትከተል እደ ኮሜተሮቺ ደሞ እናተ አደላቺሁም የምኖሩላት እሱዋናት ምርጫዋን የምታቀዉ መብቱዋነዉኮ እደ
😂❤alamiye,goboz,nash
ሰው የሚሆነውን አያውቅም የማይሆነውን ግድ ያስወድደው ቃል ግዜ ሰተሽ አስቢበት ❤❤❤
ሲጀመር ያለፈው ልጅ አንችን አፍቅሮ ሳይሆን ለጥቅም ነበር የቀረበሽ ይሄኛው ግን ንፁ ፍቅርን ይዞ ነው የመጣው ድሮም እኛ ሴቶች የሚወደንን ሳይሆን የማይወን ላይ እንጠለጠላለን
ንፁህ ፍቅር መሆኑን በምን አወቅሽ😂
ከልቡ ገብታተወታለችመሠለኝ አይኮመንቶሮች😅😅😅😅@@A.w-55
ይች ቃል የምትባል ልጅ አላቅሟ እጢጥ እጢጥ ያደርጋታል ፍግ አሁን አያልቅበት እሶሺሺ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
ቃልዬ የኔናት በርቺ
አርጅተሻል። ቆመሽ እንዳትቀሪ። ውለጅ ክበጄ። በገንዘብ ደስታ አይመጣም።።።
Eradhn tebke kal teyachew amrosh ena lbesh emilewn smi kerasish gar temakeri❤❤❤❤❤❤
እንዴ ከልፈለገችሰ ሰሜቱን ከልሆንሰ አለምዬ ለምን አንቺ አታገቢዉም በሰዉ ሰያዮት ሁሉም ነገር ቀላል ነወ .
በቃ ተዋት ወንድምና እህት ሁኑ ወንድምና እህትነት ይበልጣል ቃልየ መብትሽ ነው ካልወደድሽው
አልሚና ቃል ሲጨቃጨቁ የሚያስቀኝ ነገርስ😂😂😂
Xuru Dirmaa new😅
Kaleye rajim saw tifaligachi😢❤
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጅች ኑሩ 🥰🥰
ቃል፣ተረጋጊ
Kale balga tergage 😮😮
ተዋጭዉ አላለይም አይ እህት ትልቅ ሲኮንኮ❤❤❤❤
እሰይ ደግ አረግሽ ቃልየ ባለፈው ቀለበቱን ስትቀበይ ፕራክ ነውብሎየል😊😊
ቃለዬ ግፈ እንዳይሆንሽ የባለፈው ያሌባ አይመጥንሽም እንዳታስቀይሚው
ተሳዳቢዎች እናንተ በተስማችሁ ስሜት ካልሆነ የእሷ ስሜት ፍላጎት ምንም ማድረግአትችልም ቃልዬ ሁሉም የሚሆነው እእምላክ ሲፈቅድ ነው
ልታሣብደኝ፣ ልታሳብጂኝ ነዉ እንደ እምትለዉ ነገርስ ኪኪኪኪኪ
እውነትነው፡ፊቅረ፡የጋራነው
ደግማካችብሶ ደነዝ
አያልቅበት ከሥትግዜ በሀላአ እኳንሠላምመጣክ የዛኔ አንድላይ በምተመጡሣት
አለም,አገቢወ,በቃ
ዉይይ ምነለ ብትቀበይዉ አቺደሞ ጩህትሽን ቺሎ ከወደደሽ ተርጂዉ እዳይቆጭሽ ጉርኛ ነሽ አዳየየ ሂወት ይቀጥላል አትጃጃይ አይዞህ ወዱሜ ዲብ አልክኮ አይ ፈቅር😢😢
የሆነዉን ታቂዋለሽ እንዳላወቀ አትሁኚ አንቺ እሚጫወትብሽን ነዉ እምትፈልጊዉ ትክክለኛ ባልሽ እሱ ነው አያልቅበት አይዞህ ሲያሳዝን የተረገምሽ ክፉ አልዬ ግን ከልብ ትልቅ ሰዉ ነሽ
የኡንትሽንዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሷማ እንደዳዊት አይነት እረጂምና ቆንጆ ፈልጋ ነዋ
💚💛❤🤝
እሺበይዉ"ምረጥልጂነዉአትላላጭ
ይቺ ልጅ ግን ጤነኛ ናት አለምዬ ሳይብስባት ፀበል ውሸጃት
ድራማዉ የስቃለሸ
ቆይ የምትሰድቦት ምን ነካችው መብቷ ነው አልፈልግም ካለች የሚያሠድባችው ነገር እረ ተረጋጉ ፍቅር ከሁለት ሲሆነው እንጂ እሱ አበድኮ ካለ እሷውሥጥ ፍቅር ከሊለ ምትሁን ፍቅር በውዲታ እንጂ በግዲታ አይሆንም ቃልዬ እራሥሽን አዳምጪ ማንንም አትሥሚ
ላያልቅበት ክፈችለት እትጠቀሚበት
ላይክ አደኛ ነኝ❤
ተግማማይ ቃልስ አይ ገዘብ አሳበዳት ቱ😮😮😮😮ድሮ እኮ ደህና ነበርሽ 😏😏😏😏😏
አለም ኮ አስተዋይ ነች የኔ እናት❤❤❤❤
አለምዬ ትልቅ ሰው ነሽ በእውነት ቃል ትቸኩያለሽና ለመረጋጋት ሞክሪ
እንዴ ቃል መቭቷ ነው አብራ የምትኖረው እሷ ናት
በጣም❤❤
እረ እቺን ልጅ ሞራሉዋን ጠብቁላት ሴት ልጅ እኮናት
ዙሮ ህይወት ይቀጥላል ሌላ አስበሽ ይሆናል እጅ ደግመሽ ታለቅሻለሽ አያልቅበት ነው የሚሻልሽ ድርቅ አትበይ ❤❤❤❤
አለምዬ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔርን ይባርክሽ ቃል ደግሞ ተረጋጊ ሁሌ ጩኧት በእርጋታ ፊች
ቃልዬ እሱነው የሚመጥን ሽ ካለፈው ህይወት ተማሪ ጊዜሽን አጨርሺ የሴት ልጅ እድሜ ካለፈአለፈነው
መጀመሪያ ያልፈለጋት እሱ ነበር አሁን ስለመጣ መቀበል አለባት እንዴ
የለፍ ሰው ካልፈለገ ቀግድ አይሆን እድሜ እድሜ የምትሉት ነገር
🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤🥰❤
💕👏
አለምየ ትልቅ ሰው❤❤❤❤
አለሜ ጎበዝ ናት ንግግራ ርግት ያለ ከአንደበቷ የሚወጣው ቃላት ማር ነው
አሪፍ ድራማ ነው አያልቅበት አስፎገራቹ 😂😂😂
😅😅😅😅ገብቶሻል😅😅😅
አለምዬ የኔ አስተዋይ ስወድሽ እርጋታሽ አስተሳሰብ
ቃል ግን በጣም ጉረኛ ነገር ነሽ ቀልቃላ አለምዬ አስተዋይ ነሽ ተባረኪ
አይባልም ልክ ናት ውስጧን የምታቅ እሷ ናት የተጎዳች ሰው ናት
አለምዬ ትልቅ ስዉ ነሽ ክበሪልኝ❤❤❤🎉🎉
አለምዬ እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ ነሽአስተዋይ ነሽ ቃልዬ ተማሪከሷ እርጋታ
ከሁሉም አዝካር በላጩ
ሡበሀን አላህ
አልሀምዱሊላ
ውላኢለሀኢለላህ
አሏሆክበር
ናቸው ብለውናል እርሡል ሡለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለምየ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል የኔ ደርባባ❤❤❤ ቃልየ እርጋታን ከእህትሽ ተማሪ የኔ ቆንጆ❤❤
ምርጥ ድራማ ነው 😂😂😂😂
ቃልዩ የእውነት ባልሽ አይልቅበት ነው ቃል እድሜሽ ቆሞ አይጠብቅሽም❤❤❤❤❤❤❤❤
አለምየ ስወድሽ❤❤❤ የኔ ልብ ቅን
ቃል ኖረችም አልኖረችም አትጠቅምም ትጥፋ ንግግርዋ በጣም ነው የሚያስጥላው ለሰው ክብር የላትም ከተዘራች አልታረመችም እድሜዋን ብታስብ ያዋጣታል
የኔ ዉዶች በጣም ነው ምዎዳችሁ ጀግኖች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️በርቱ 😍😍😍😍😍😍😍
አለምዬ የኔ አስተዋይ 🥰🥰🥰
አለምየ ግን አሥተዋይነች
ዋው በርቱ አያልቅበት መጣክ ቃል ይሻልሻል የመጀመሪያ ያገኝሸው ነው ተጋብ ሰርግ እንብላ አለምዬ ሰላምሽ ይብዛ 👌🥰
ቃል ችኩል ችኩል ስትዪ ብዙ የምታጭዉ ነገር ይኖራል እኔ አሁን እንደድሮ ብዙም አላይሽም አያልቅበትን ሳይ ነዉ ያየሁሽ እህትሽም እርግት ያለች አስተዋይ ስለዚህ ቱግቱግ አትበይ
ወይ ድራማ😂😂
ውነት ለመናገር ቃልዬና አያልቅበት ብትጋቡ በጣም ጥሩነው አስቢበት ቃልዬ በስነስራት በትዳር ከጣምራችሁ ውለዱ
ጨራራራ ምን ያጫርርሻል ቃል ረጋትይም ስካር እዳይዝሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እረ እባክሽ ፌንት ወደቀ ተጎዳ እንዴ ስትገርሙ ቃልዬ ጽናቱን እጅግ አድሎሻል ከእንደነዚህ አይነት ሰዎች ጋር መዝለቅ በራሱ ትልቅ የጸጋ.ስጦታ ነው
አለም የኔ ውድ አላህ ይስጥሺ😊
መኸወመረአከጠ❤❤❤❤
አለምይ እኳንሠላምመጣሽጥሎብኝ አለምይኤ በጣም ነውምወድሽ
አያልቅበት አውቆ ነው የወደቀው😂😂😂😂😂
ፌንቱ ያምራል በጎን እንደሚወደቅ አላውቅም ነበር እጁም ትራስም አድርጓል ...kkkk
በጣም ነው የምወዳችሁ ቃል አለሜ❤❤❤❤❤
ያልሆነ ነገር አታውሩ ድራማ እየሰራችሁ እንደሆነ ያስታውቃል ቃል ደግሞ ሁሉን ነገር አታዳምቂው እንጂ አያልቅበት ጥሩ ባል ይሆንልሽ ነበር ባንቺ ማነቃቃት በእርሱ መስራት በተረፈ የአለምዬ አባባል እራሱ ይደብራል እየደጋገምሽ ወንድ ልጅ ሲጕዳ ማየት አልችልም ብሎ አባባል ሴት ልጅስ ችግር የለውም ማለት ነው😮አባባልሽን አስተካክዪ😮
Enquan dehna metash ale❤
እንደ ታልፈለገቺ ምን አራጊ ነዉ የምትያት ደግምወ ለምን ትሠራብዋት አለ አቺሁ ወላሂ ጡሩ አይደለም ለምን በአራሥዋ መወሰን አትቺልም እንደ ቃልየ አይዝወሺ የኔ ዉድ❤❤❤
ቃል የኔ ጀግና ❤ኮመተረቱ ምድር ስድ ኮመተረች ምን አገባችሁ ክልተመቻችሁ ቪዲዮዋን አትዩ አትኮምቱ ስዶች ናችሁ ቃል ትለያለች አያልቅበት አይመጥናትም እናም ምርጫዋ ነው የፈለገችውን ማግባት ሰላራሳችሁ ሳታቁ ሰለ ሰው እፍፍፍፍፍ
ትክክል❤👌👌👌
አይመጥናትም ማን ስለሆነች እሷ ? ይቺ ቀልቃላ
እየሳቀ 😂መጨረሻ ላይ 😂
😂 ቃልዬ አይዞሽ❤❤ አያልቅበት እዉነተኛ ባልሽ ይመስለኛል
አለም ስወድሽ ቃልዬ የኔ በጥባጭ ዳዊት የትሄደ❤❤❤❤
መልካም እህት ነሽ
ፍቅር በይሉኝታ አይሆንም ልክ ናት ሆሆሆሆ😢
ትንሽ ጊዜ ስጦት ከዛኛው ሳታገግም ሌላ ህይወት መጀመር ትንሽ ይከብዳታል😢
በጣም ነው የሳኩት
አረበሳቅ😅😅😅
ኮመተሮች ግን ጤነኛ ናችሁ ካልወደደችው በግድ ነውደ ደምታገባው የማያፈቅሩት ሰው ጋር መኖር በጣም ከባድ ነው ስለዚህ ስለራሷ እሷ ታውቃለች እሱነው የሚመጥንሽ እያላችሁ አታዘብዝቡ
አለምትልቅሰውነሽንፁልብነውያለሽ❤❤
አይ ሴት የሚወዳትን ሳይሆ የማይወዳትነው ሁሌ የምትወደው ቃል እረ አታርቂው በጣም አሪፍ ሰውነው
አይወዳትም
ዳዉትሰ ተወችዉ ቃልዬ ❤❤❤❤❤❤❤ ትረጋጋ ግን ፍቅሩ ተቀበይዉ ቃል❤❤❤አለምዬ የኔማርዉድድድድ
Kkkkkkkkkkkkkllkkkkkበለፈለፉ በአፍ ይጠፍ
❤❤❤ቃልይ አንድኛ ነች አተስምስልም❤❤❤❤
እውነትነው አለሚየ እናትየሆነ ባህሪነው ያለሽ
ሀይ ካመንቶች 😂ስው ታጋባላችሁ ኪኪኪኪ
አላህይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉
ቃልየ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሌ ❤❤❤❤❤❤❤ ዋው ስወዳቹ
ይሄንን ድራማ ትሰሩት የለ እንዴ 😂😂😂
ድራሙዉ እደቀጠለ ነዉ😂😂😂
ቃል አሁን የሚውድሽን ተመልካቾችሽን በእውነት በጣም እየስቀየምሽ ነው ስርአትሽን ያዢ እንድውም እድለኛነሽ የሚያፈቅርሽን በማግኝትሽ እግዛብሄርን ማመስገን ነበረብሽ ይህ እድል እግዛብሄር ያዘጋጀልሽን ፀጋ ባትገፊ ትገርምያለሽ ሴት እኮ እንደሳሙና አጥቦ ሚደፋትን ነው የምትውድ አሁን አያልቅበት ምን ያንስዋል ስርአተ ቢስ ተመልካች እንዳትቀንሽ በዚ ስርአትሽ ዳዊት እኮ የለም አይመለስም ብረድስት ግጣሙን አያጣም ሲባል አልስማሽም በቃ አያልቅበት ግጣምሽ ነው ያለ አቅምሽ ግጣም አትፈልጊ የለም ይህ ነው ልክሽ በቃ አታስቃይው ይህ ምስኪን ልጅ እንዳትከስሪ አስቢበት
ፍላጎቷ ከሆነስሆይ አረ ተው ኮሜቶች😂😂😂
ቃል እስከመቸነው እራስሽጋር የምትሆኝው በፉትም ብየሽ ነበረ የሰው ልጅ ስለተቀላመድ እውነት መስለሽ ገብተሽ ነበር ግን ባልሽ አይልቃብ ነው ❤❤❤❤❤
በቃልየ አትፍርዱ ፍቅር በሁለቱ ፍላጎት ሲሆናው
ሳህ🎉🎉
❤❤🎉🎉❤❤
ቃል የሚወድሽን ትተሽ የማይወድሽን አትፈልጊ ከን ወደቀን ጉራእያበዛሽ እራስሽን ብቻ አዋቂ የምታደርጊ ነሽ
አለምዬ አትጥፊ ውዴ❤
ሂወት ይቀጥላል ቃልዬ የሚወድሽን አግቢ😢
ትክክለኛ ባልሽ እሡ ነዉ አትቅደርደሪ ሤቶችኮ እሚወደንን አንፈልግም እሚጎዳንን እጅ
ካልፈለገች መብቷ ነው ሆይ ።
ፈገል አለ እንደቅርቡስ 😅😅😅😅😅🙈🙈🙈🙈
ምስኪን አያልቅበት የማይሆንሽን አምትመኝ ከሚመጥንሽ ጋር ሁኝ
ትክክልናት ተዋት በቃ ልቡዋ ያላትን ትከተል እደ ኮሜተሮቺ ደሞ እናተ አደላቺሁም የምኖሩላት እሱዋናት ምርጫዋን የምታቀዉ መብቱዋነዉኮ እደ
😂❤alamiye,goboz,nash
ሰው የሚሆነውን አያውቅም የማይሆነውን ግድ ያስወድደው ቃል ግዜ ሰተሽ አስቢበት ❤❤❤
ሲጀመር ያለፈው ልጅ አንችን አፍቅሮ ሳይሆን ለጥቅም ነበር የቀረበሽ ይሄኛው ግን ንፁ ፍቅርን ይዞ ነው የመጣው ድሮም እኛ ሴቶች የሚወደንን ሳይሆን የማይወን ላይ እንጠለጠላለን
ንፁህ ፍቅር መሆኑን በምን አወቅሽ😂
ከልቡ ገብታተወታለችመሠለኝ አይኮመንቶሮች😅😅😅😅@@A.w-55
ይች ቃል የምትባል ልጅ አላቅሟ እጢጥ እጢጥ ያደርጋታል ፍግ አሁን አያልቅበት እሶሺሺ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
ቃልዬ የኔናት በርቺ
አርጅተሻል። ቆመሽ እንዳትቀሪ። ውለጅ ክበጄ። በገንዘብ ደስታ አይመጣም።።።
Eradhn tebke kal teyachew amrosh ena lbesh emilewn smi kerasish gar temakeri❤❤❤❤❤❤
እንዴ ከልፈለገችሰ ሰሜቱን ከልሆንሰ አለምዬ ለምን አንቺ አታገቢዉም በሰዉ ሰያዮት ሁሉም ነገር ቀላል ነወ .
በቃ ተዋት ወንድምና እህት ሁኑ ወንድምና እህትነት ይበልጣል ቃልየ መብትሽ ነው ካልወደድሽው
አልሚና ቃል ሲጨቃጨቁ የሚያስቀኝ ነገርስ😂😂😂
Xuru Dirmaa new😅
Kaleye rajim saw tifaligachi😢❤
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጅች ኑሩ 🥰🥰
ቃል፣ተረጋጊ
Kale balga tergage 😮😮
ተዋጭዉ አላለይም አይ እህት ትልቅ ሲኮንኮ❤❤❤❤
እሰይ ደግ አረግሽ ቃልየ ባለፈው ቀለበቱን ስትቀበይ ፕራክ ነውብሎየል😊😊
ቃለዬ ግፈ እንዳይሆንሽ የባለፈው ያሌባ አይመጥንሽም እንዳታስቀይሚው
ተሳዳቢዎች እናንተ በተስማችሁ ስሜት ካልሆነ የእሷ ስሜት ፍላጎት ምንም ማድረግአትችልም ቃልዬ ሁሉም የሚሆነው እእምላክ ሲፈቅድ ነው
ልታሣብደኝ፣ ልታሳብጂኝ ነዉ እንደ እምትለዉ ነገርስ ኪኪኪኪኪ
እውነትነው፡ፊቅረ፡የጋራነው
ደግማካችብሶ ደነዝ
አያልቅበት ከሥትግዜ በሀላአ እኳንሠላምመጣክ የዛኔ አንድላይ በምተመጡሣት
አለም,አገቢወ,በቃ
ዉይይ ምነለ ብትቀበይዉ አቺደሞ ጩህትሽን ቺሎ ከወደደሽ ተርጂዉ እዳይቆጭሽ ጉርኛ ነሽ አዳየየ ሂወት ይቀጥላል አትጃጃይ አይዞህ ወዱሜ ዲብ አልክኮ አይ ፈቅር😢😢
የሆነዉን ታቂዋለሽ እንዳላወቀ አትሁኚ አንቺ እሚጫወትብሽን ነዉ እምትፈልጊዉ ትክክለኛ ባልሽ እሱ ነው አያልቅበት አይዞህ ሲያሳዝን የተረገምሽ ክፉ አልዬ ግን ከልብ ትልቅ ሰዉ ነሽ
የኡንትሽንዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሷማ እንደዳዊት አይነት እረጂምና ቆንጆ ፈልጋ ነዋ
💚💛❤🤝
እሺበይዉ"ምረጥልጂነዉአትላላጭ
ይቺ ልጅ ግን ጤነኛ ናት አለምዬ ሳይብስባት ፀበል ውሸጃት
ድራማዉ የስቃለሸ
ቆይ የምትሰድቦት ምን ነካችው መብቷ ነው አልፈልግም ካለች የሚያሠድባችው ነገር እረ ተረጋጉ ፍቅር ከሁለት ሲሆነው እንጂ እሱ አበድኮ ካለ እሷውሥጥ ፍቅር ከሊለ ምትሁን ፍቅር በውዲታ እንጂ በግዲታ አይሆንም ቃልዬ እራሥሽን አዳምጪ ማንንም አትሥሚ
ላያልቅበት ክፈችለት እትጠቀሚበት
ላይክ አደኛ ነኝ❤
ተግማማይ ቃልስ አይ ገዘብ አሳበዳት ቱ😮😮😮😮
ድሮ እኮ ደህና ነበርሽ 😏😏😏😏😏