Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቸሩ እኮ የቤተ ክርስትያን ልጅ ነው እውነት ቸሩ ይበዛብሻል ለሙ
ለትደር መይሆኑ ሴቶች ሴቶችዬ እሄ በሀር ከለብሽ አስወግጂሀያ ምክር ለሙስልዋ እህቴ ከትደር በፈት መደመጥ የለበት ምክር በለትደር ብትሆኝም አድምጪ ለትደርልሽ ጡሩ ምስት ለመሆን አሰብ ከላሽ የውበትሽ ሚስጥር ያንቺ መከለያሽ ሙሉ ሒጃብሽ ነው ሸሪዓው ያዘዘሽሸሪዓው ባዘዘው ከተከናነብሽ ዱርየው ይሸሻል እኳንስ ሊቀርብሽእህት አለሜ➻ነገ ዛሬ አትበይ ልበሽ ኒቃብሽን ሙሉ ሒጃብሽን የትም ብትሆኚ የሚስከብርሽን ከለካፊዎች አይን የሚጠብቅሽ ፖሮፈሌን በመከት ቤትሰብ ይሁኑ
ኑ እንደማመር ቤቴ ገብታቹ ኮሜንት አስቀምጡልኝ❤️
ተጋቡ ምንችግር አለው ለሙ በፈጠርሽ አገቢው ምንም አይበደልሽም
አብሽር ችሩየ
አቤት የሰው ልጅ ክፋቱ አስመስይ
😂😂😂😂😂አተ አማቾችህ ቤት ሂደህ እደዚህ ያደርግሀል ቸሩ እረጋ በል ግን በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ለሙየ የኔ ውድ ስወድሽ የእግዛብሄር ፍቃድ ከሆነ አትለያዩም ሁላችሁም ፀልዩ በተረፈ እወዳችኋለሁ ❤
እንዛመድ
አቅነዘነዘው
@@hannatube3952 ነይ
😛😛😛😛😛😁😁😁
@@hannatube3952 ደምሪኝ
አዱን ዳቦ"ባአንደየ"እየዋጥክ"አልዋጠኝአለ "ያለሷ" አላለም😅😅😂😁😂😂😂😂😅😅😅😂😂😂😂
ውይ ይህኛው ልጁ የታደለ በአድብ የተሞላነው👍👍👍 ኢፍሬም ደሞ ክስልክህ ቀጥ በል እባክህ
ወይኔ ያኛው ልጅ ስርዓቱ የትም የለም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ!!!
የቸሩ፡ጋደኛ፡ወይሥ፡ለሙ፡ወንድም
@@wtalife5666 ሠከን፡ሚልበልበት፡ቀን፡ናፈቀኝ
@@wtalife5666 አዎ ሲያሳዝን ሚስኪንነው
🙄🤣🤔
እካንደሰአለህ
ኤፍሬም ስወድህ ስራአትህ ደስ ይላል🙏🙏🙏🙏❤
ቸሩ አተ በእምነትህ ጠክር ያኔ እግዚአብሔር ላተ ያላት ትመጣለች ከለሚጋ አብራችሁ ብትሆኑ በጣም ደስ ይለናሌ ለተሚ ተረጂው❤️👈
ወድልጅ ሀያዕ ሢኖረዉ እንደት ያምራል ነጭ ለባሹ ማሻአላህ ነዉ ሥርዐቱ👍👍👍👌👌
ኤፍር በጣም ደስ የምል ልጅ ነዉ
እኔ ምለውከቸሩጎን ያለው እንደቀላል ጎረሰውናስንትጊዜነው ዳቦው ከአፉ አፈትልኮ የወጣውከውስጡ ሰው አለው
አረ ቸሩ ተው በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂
ለምን እች ትንሾን አታገባ ነበር ርጋ ያለች ናት ያች ተዋቄ ነኝ ተዋቄ ነኝ ብላለች እና
የኔ መልካም ቸሬ ለእማማ ዝናሽ አላለም
Era lemuya eshe bayew betam teru lej naw cheru teru lej naw betasabochesh yetebareku nachaw 💕💕💕💕🙏🏼🙏🏼🙏🏼💕💕💕
ትናትና በጣም ነበር ያዘኩት ቸሩ ፖራንኩ ተሳክቶልሀል ለምለም እኮ በጣም ምረጥ ልጅ ናት የእውነት እንግዳ ማስተናገድ ትችላለች ቸሩ ቆፍጠን በል አትቅለብለብ አማቶችህ ቤት ነህ እ
እውነት ለመናገር ቸሩ መሳቅ መጫወት ስለሚወድ እዲ ስርአት ያለው ልጄ ነው እግዚአብሔር ሀሳብክን ይፈፅምልክ
ቸሩ ግልፅነቱን ሥወድለት ቅልብልብ አትበሉት ሌሎችንሥ የት አያቹህ ካሜራ ፊት ዝም ያለ ሁሉ ጭዋ አደለም ዉዶቼ እደዉም ዝም የሚል ሠዉ ነዉ ከባድ እደዚህ ግልፅ የሆኑ ሠዋች በልባቸዉ ተኮልም ጥላቻም የላቸዉም እደየተቢና እደ ቸርነት
ውይ የእነ ኤፍሬም እናት አቤት ደግነት ትትና እርጎ እንደጠላ የሚቀዱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቸሩዬ አስተሳሰብ በጣም ደስ ይላል እማማ ዝናሽ ቢያገኙት አልህ ወንድሜ ወንድምህ አቤት እርጋታው እውነት በጣም ደርባባ ነው ሲስቅ የአክስቴን ልጅ አስታወሰኝ እርሱን ነው የሚመስለኝ 😔😍😍😍
አልዋጥ አለኝ አለ😂😂😂😂😂😂😂እየጠቀለለ
Cheru rega bel yrega wetettt mn yawetal newu yemibalwu ? Lante yalewu enjera yishigtal enji manm aeyibelawum slezi kelb ke feqerkat tenberk kek 'xelot aedrg Egziabher yisetekal yelemnkewun. hulu🙏
በሳቅ ገደለኝ ምኑ እብድ ነው ክክክ ቀዥቃዥነው ብለው እንዳይመልሱክ እብደትህን በልክ አርገው ተው 😀😀😀😀
ግን ይትቢ አሳብሽ ብዙ ቢሆንም አብራችሁ አላማችሁ ይሳካል ቸርየ ልምክርህ አንዴ አሁን ይበቃካል ደክማሀል ፀሎት አድርግ ያንተ ከሆነች ትመጣለሽ ለእግዚአብሔር ጠይቀው በፀሎት ወንድሜ
ቤተሰብ እኮ ሥናገባ ነው የሚያከብሩን በትዳር ሥንሆን ትንሹም ትልቁም እንከባበራለን ቤተሰብ መርዳት ትዳር አይገደበኝም በኔ በኩል
ትክክል ማሬ
@@merimoia9195 እንዛመድ
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔💔💔❣️❣️❣️
stamru fkir yehonachu betsb,, ❤❤❤❤❤
እንጀራ ያለ ወጥ ይበላልዴ
ወየው😂እርጎ ናፈቀኝ😘😘😘
ቸርየ አሳዘንኸኝ ለምየ እባክሽ ከምታፈቅሪዉ የሚያፈቅርሽ በደንብ ያኖርሻል እሽ በይው
አሜሪኮ የት ነሽ ውደ
የየትቢ ቤተሰብነ ወድም ያኮራሎ ዋው ደሰ ሲሎ እግዳ አቀባበል
ቸሩ መልካም እድል ለሚ ምርጤ ልጅ ናት 😍👌
Hayeti
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔💔💔❣️
ስትበላም. ስትጠጣም ኮራበር. አማቶችህ ፍት. እየመከርኩህነው. ኳስተርነው፣አባቴየ
ዋው ስታምሩ አስቀናችውኝ ቸሩዬ እንኳን ደስ አለክ አማቾችክ ቤት በመጋበዝክ
እባኪሺ ተረጂወ ለምለም
ብሉ ምን ይጨመር ወይኔ ጓደኛክ ሥነ ሥርአቱ ፐ 💘💘💘😘💝💝💝
ቸሩ ቆፍጠን በል አትጃጃል ወንድ ልጅ እንደዚህ ሲሆን ያስጠላል ስነስርአት ይኖሩክ ምንም ቢሆን ቤተሰቦችዋ ቤት ነው ያለከው እንደዚ ሲሆን ይስጥልኝ ወንድ ልጅ ኮስተር ሲል ነው የሚያምርበት 😡😡😡
ቸሩየ ያሳካልህ የኔ የዋህ ለሙየ ደግሞ ያሰብሽው ሁሉ ያሳካልሽ ብዙ ሀላፊነት ብኑርም ያቸንም ህይወት አትርሽ ማማየ ሁሉም ግዜ አለው የሚከፉ ልጅ አይደለም አብራችሁ ብትሁኑ በጣም ስኪታማ እደምትሆኑ አምናለሁ እውዳችሆለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እረ ጎደኛህ ከመልኩ ከፀባዩ እዴት አባቱነው የሚያምረው 😂😂😂😂😂😂😂😂
እርግጠኛ ነኝ ለሚ ከሱ ጓደኛው ስቧታል
cheruye maryamn endet feta yalkew liji nek dessss setilu hulachum Ayeleyachu ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለምለም በእውነት ቸሩን የመሰለ ወንድ ገፍተሽ አንዱን ድንፈፍ አሮጊት ስትገትች ትኖሪያ አለሽ
ክክክክ
እረ ምንበውጣት ህህህ ይሄ እደህፃልጀ ስታሮሩጥ እምቱለው ሆ ሽማግሌ ብገትት አይሻልም😂😂
ጓደኛህ ማኛነዉ የተረጋጋ 😍😍😍 አንተ ቸኮይ ነህ😉😉
ውይ አበላል
በርታ ወንድሜ ሁለት አማራጪ አለህ ምክናያቱም እሷን ባታገኝ ቤተሰብ እያፍራህ ነዉ ማለቲ የሚድያ በርታ ኪሳራ የለብህም እ ክክ!!👍
ወይኔ የጓደኛህ ስረአት ሲያምር❤
Seyamer dagemo legu
ተወድጃለሁ😄😄አላለም ምስኪን ቸርዬ😃
Dasi setilu ❤😍😍😍😘
የለሚ ቤተሠቦች ስወዳቹህ ለመጣው ሰው ሁሉ ፈገግታቸው እድሜና ጤና ይስጣቹህ
chera Benathe Gwadenhene Leqeqebene😜😜😜😜😜😜😜yemere Gene Eregatawe Dese Sile Waw
Yene enate edmena tena yesteshi engeda tekebaye egzabiher yewodali ewnte dessss yemilut enate nachew❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
ግን ቸሩዬ ከመች ቤት ታህዱ እደዚህ አይበላም ግን እኔ ለረሴ በጠም ነው እማበላዉ ግን ቀስ አረግህ ብላ 😁😁😁😁😁
ቸርየ ዋው ስታምሩ በተለኝ ምርጥ ጓድኛ አለክ ከመልኩም እርጋታው
ዋት ተቀመሰ አበቃ
ቸሩን ማግኘት መታደል ነው በሀላ እዳይነድሽ ለሚ
የእዉነት አንድ በሉኝ የፍሬምን ወድጀዉ ልሙት ነዉ😥💖💖💖💖💖💞💞💞💞
ዋዉ ቸሩ ይመችህ እሳ ያንተ ናት አትፍራ ማንም አይወስዳትም የትንቢ የቸሩ ሚስት ነሽ እቲ እሽ በይ ውይ
ወላሂ ቸሩ በሳቅ ገደልከኝ ክክክ 😁😁😁🤗 አቤት መቅለብለብ አማትህን እንኳ አትፈራም 😁😊🙆😜😜
እኔ በማያገባኝ አፈርኩ ተሳቀቄ ልሞት😂😂😂😂😂
አይ ዳቧችን ትልልቅ ነው😂😂😂😂😂😂
Cheruye giwadegnah yetrgaga Zim Yale nw
ዋውውውውው ታምራላችሁ ቸሩየ እኔ ከለሙ ጋር ብትጋቡ ደስ ይላል
@@wtalife5666 መለት
@@wtalife5666 ክክክክክ
ችርየ የኔ ዉድ ፍቅር እኮ ነህ ስወድህ ለሙ አንችም እሽ በይዉ 🥰🥰🥰🥰🥰
Neche yelebeshew serat temar kesu
እዴት እደ ምታሥቅ ግን ቸሩ🤣🤣🤣🤣🤣
ውይ ከቀይ ለባሹና ከየትቢ መሀል የተቀመጠው ልጅ ስርአቱን ወደድኩት እፍፍፍ እረጋ ያለ አደበት ለማንኛውም ወደድኩት ሳይመስለኝ ቸሩ ደግሞ በጣም ጡዝ ጡዝ አትበል ትንሽ ቆፍጠን ብለህ ወንድ ምሰል ሴት ነኝ የወዶች ባህሪ ደስ የሚለን ኮስተር ቆፍጠን እረጋና ኮራ ያለ ሲሆን ነው።
Chur omg you cirz 🤦♂️🤦♂️🙊🙊🙊🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙉🙉🙉😢😢
Tenena neh gen betam telflfaleh wesah
Ara Charuye sewdki uko yamir Lamuti yena konjo setmur 😀😀😀😀😀
እውነትም ነው ልጅቱ የማትወድክ የሆክ ቀዠቃዣ ነገር ነህ ለካ ወይ እኔማ ብሆን ቤቴ ድርሽ አላደርግህም
የተቢ ትወድሀለችኮ ቸርዬ ግን የፈራችው ልጅ ነው ለትዳር ብቁ አይደለም ብላነው ደሞም ምትወደድ ፀባየሸጋ ነህ አምላክ በፍቅር ቢያጣምራቹና ብናይ
ለሙ ቲማቲም ነው የምታረግህ ያላቅምህ አትጠራራ ጠርሙሷን አፈፍ አረገች ኮ 😀😀ወይ ለሙ
ቸሩዬ አንተማ በተክሊል ነው ምታገባው😍
ፍታ ያለ አማች😂 እኔም እዳተ አይነት ቤተሰቦቼን የሚቀርብ ባል ነው የምፈልገው😋
የተንቢዬ የምትወደጂ በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ እወድሻለሁ
ኤፍሬም እደት ነው የሚበላው ዘጋኝ 🤒🤒🤒🤒
መልካም እለተ ሠንበት ይሁንላችሁ ይህን የምትመለከቱ ሁሉ💚💛❤️
Ameeeeen(3)yene wuddddd
አሜንአሜን
እንዛመድ እህት
@@mulatatube8456 እንዛመድ
ወላሂ በሳቅ ቸሩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ከነሡው ሁኖ ቆፈጠን ብያለሁ ይላን ለማን ነው ቆፈጠን ያልከው 😂😂😂😂😘
😁😁😁😁😂😂😂😂
😆😆😆
ሰላም እንዴት ናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ💚💚💛💛💒💒💜💜💓💓
ቹሩዬ እረጋ በል የምን ፈጠን ፈጠን እርጋታን ተጓደኛህ ተማር ማሻ አላህ ጓደኛህ እረጋ ያለ ወድ ደስስስ ይለኛል
ቸሩ ምንም አይወጣለትም በርቺ እህቴ ተባረኩ
የምር ቸሩ ተረጋጋ ታዉ😂😂😂ወንድ ወንድ ምሰል ቆፍጠን በል😁😁
Kkkkkkkkkkk kahun buhala ba sament sament limta alalem cheru la efrem miskin nw wollah cheru😢😢😢🙏🏼
Charu gin yikirta adirgilgin yehonk kashkash lij nenk eski raga bal yemir gowadagakin iyaw enawut betam nw eragataw das yemil
ማሻአላህ የለምለም ቤተሰቦችልዩናቸው ወላሂ የመጣውቢመጣ ፊታቸው ፈገግታውብቻ ያጠግባል አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ማ ማየ
ቸሩ ረጋ በል ወንድ ልጅ ትንሽ ቆፍጠን ሲል ደስ ይለኛል በዛ ላይ የቤተክርስቲያን ልጅ ነኝ አልክ
ቆፍጠንአላልኩምደ ይላታል 😂😂😂😂😂😂
Efiye Gini ywodi maye nhi swodki Costra wodi zimiteya wodi bxami naw dasi ymilyi
ወንድ ወንድ ምሰል እኛ ሴቶች ቆፍጠን ያለ ወንድ ነው የምንወደው
Ewwwy deredeg lemu eko yene copy nat welahi lemu sewedesh eko❤️❤️😂😂😇😂
ምናለ የሚደንን ብንከተል እኛ እምንወደውን ስንከተል ብዙ መስእዋት ያስከፍለናል እሚወደንን ብንከተል ቅስማችን ባልተስበረ ስንታችን ነን የሚወድንን ያጣንው የምንወደውን ስንከተል ተይ ቡሀላ ይቆጭሻል ተቢየ ሲርቅሽ ነው ምታውቂው 😢
😂😂😂😂👈በሳቅ ነው ምትገድለኝ አለማፈርክ ለሚ እናት አዩክ ሀሀሀሀሀ
ኧረ አንተ እረጋ በል ወይ አንተ ለምትቅለበለበው እኔ ተሸማቅቂ ሞትሁ ኧረ ሰከን በል ወይ የወንድ ልጅ እንዲህ አይነት ክልብልብ አልወድም😀
ግን በግድ ፍቅር ያስጠላል
_ቸሩ እንደጓደኛህ እርግት በል አበድ አትበል 😄😄😄ወጥ የለምደ ደረቅ እንጀራ እንደያቃችሁ_
እኔምለው አገራችንም ተበላሸ ለምግብ ክብር የለን እየበሉ ስልክ መጎርጎር ጉድ
Wowwwww cheru yameral
ደሰትላላችሁ ያምስብር ዳቦ አሳቀኘ ባደየ ጎረሡት ክክክክ😁😁👍😘
አግቢው ሲበዛብሽ ነው ወላ ስለምወጅው ትሰድቢዋለሽ ،😀
ወይኔ እሮጎ የለሙ እናት በጣም ምርጥ እናት ናቸው
Nachi yelabase efiram naw zim yilal
ወይኔ ቸሩ ባንዴ አንድ ዳቦ ዋጥኮ እረሼም ነው😂😝
ግን. ምን. ያረጋል. ታምሩ ነበር
Way keber yelehn sensreat yelehm eferet yelehm mergagat yembal yelehm endet bela new anten yemtwedew 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
ኧረ ቸሩ ቀስ በል ካማቾችህ ቤት ሂደህ ክክክክ
Wow Yamaha 🙏🙏👍
ቸሩ ምነው ቡታጅራ ዳቦ ምትለው አታስፈራራና ሆ በቃ ኑሮ ውድ ነው ቆጥበህ ብላ ቡታጅራ ይሻሌል እንዳውም ከሌላ ከተማ😒😂😂😂😂
ቻሩዬ ስወደክ ወይኔ በሰቅ ሞኩኝ ይማቺክ
ቸሩ እኮ የቤተ ክርስትያን ልጅ ነው እውነት ቸሩ ይበዛብሻል ለሙ
ለትደር መይሆኑ ሴቶች ሴቶችዬ እሄ በሀር ከለብሽ አስወግጂ
ሀያ ምክር ለሙስልዋ እህቴ ከትደር በፈት መደመጥ የለበት ምክር በለትደር ብትሆኝም አድምጪ ለትደርልሽ ጡሩ ምስት ለመሆን አሰብ ከላሽ
የውበትሽ ሚስጥር ያንቺ መከለያሽ ሙሉ ሒጃብሽ ነው ሸሪዓው ያዘዘሽ
ሸሪዓው ባዘዘው ከተከናነብሽ ዱርየው ይሸሻል እኳንስ ሊቀርብሽእህት አለሜ
➻ነገ ዛሬ አትበይ ልበሽ ኒቃብሽን ሙሉ ሒጃብሽን የትም ብትሆኚ የሚስከብርሽን ከለካፊዎች አይን የሚጠብቅሽ ፖሮፈሌን በመከት ቤትሰብ ይሁኑ
ኑ እንደማመር ቤቴ ገብታቹ ኮሜንት አስቀምጡልኝ❤️
ተጋቡ ምንችግር አለው ለሙ በፈጠርሽ አገቢው ምንም አይበደልሽም
አብሽር ችሩየ
አቤት የሰው ልጅ ክፋቱ አስመስይ
😂😂😂😂😂አተ አማቾችህ ቤት ሂደህ እደዚህ ያደርግሀል ቸሩ እረጋ በል ግን በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ለሙየ የኔ ውድ ስወድሽ የእግዛብሄር ፍቃድ ከሆነ አትለያዩም ሁላችሁም ፀልዩ በተረፈ እወዳችኋለሁ ❤
እንዛመድ
አቅነዘነዘው
@@hannatube3952 ነይ
😛😛😛😛😛😁😁😁
@@hannatube3952 ደምሪኝ
አዱን ዳቦ"ባአንደየ"እየዋጥክ"አልዋጠኝአለ "ያለሷ" አላለም😅😅😂😁😂😂😂😂😅😅😅😂😂😂😂
ውይ ይህኛው ልጁ የታደለ በአድብ የተሞላነው👍👍👍 ኢፍሬም ደሞ ክስልክህ ቀጥ በል እባክህ
ወይኔ ያኛው ልጅ ስርዓቱ የትም የለም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ!!!
የቸሩ፡ጋደኛ፡ወይሥ፡ለሙ፡ወንድም
@@wtalife5666 ሠከን፡ሚልበልበት፡ቀን፡ናፈቀኝ
@@wtalife5666
አዎ ሲያሳዝን ሚስኪንነው
🙄🤣🤔
እካንደሰአለህ
ኤፍሬም ስወድህ ስራአትህ ደስ ይላል🙏🙏🙏🙏❤
ቸሩ አተ በእምነትህ ጠክር ያኔ እግዚአብሔር ላተ ያላት ትመጣለች ከለሚጋ አብራችሁ ብትሆኑ በጣም ደስ ይለናሌ ለተሚ ተረጂው❤️👈
እንዛመድ
ወድልጅ ሀያዕ ሢኖረዉ እንደት ያምራል ነጭ ለባሹ ማሻአላህ ነዉ ሥርዐቱ👍👍👍👌👌
ኤፍር በጣም ደስ የምል ልጅ ነዉ
እንዛመድ
እኔ ምለውከቸሩጎን ያለው እንደቀላል ጎረሰውናስንትጊዜነው ዳቦው ከአፉ አፈትልኮ የወጣውከውስጡ ሰው አለው
አረ ቸሩ ተው በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂
ለምን እች ትንሾን አታገባ ነበር ርጋ ያለች ናት ያች ተዋቄ ነኝ ተዋቄ ነኝ ብላለች እና
የኔ መልካም ቸሬ ለእማማ ዝናሽ አላለም
Era lemuya eshe bayew betam teru lej naw cheru teru lej naw betasabochesh yetebareku nachaw 💕💕💕💕🙏🏼🙏🏼🙏🏼💕💕💕
ትናትና በጣም ነበር ያዘኩት ቸሩ ፖራንኩ ተሳክቶልሀል ለምለም እኮ በጣም ምረጥ ልጅ ናት የእውነት እንግዳ ማስተናገድ ትችላለች ቸሩ ቆፍጠን በል አትቅለብለብ አማቶችህ ቤት ነህ እ
እውነት ለመናገር ቸሩ መሳቅ መጫወት ስለሚወድ እዲ ስርአት ያለው ልጄ ነው እግዚአብሔር ሀሳብክን ይፈፅምልክ
ቸሩ ግልፅነቱን ሥወድለት ቅልብልብ አትበሉት ሌሎችንሥ የት አያቹህ ካሜራ ፊት ዝም ያለ ሁሉ ጭዋ አደለም ዉዶቼ እደዉም ዝም የሚል ሠዉ ነዉ ከባድ እደዚህ ግልፅ የሆኑ ሠዋች በልባቸዉ ተኮልም ጥላቻም የላቸዉም እደየተቢና እደ ቸርነት
ውይ የእነ ኤፍሬም እናት አቤት ደግነት ትትና እርጎ እንደጠላ የሚቀዱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቸሩዬ አስተሳሰብ በጣም ደስ ይላል እማማ ዝናሽ ቢያገኙት አልህ ወንድሜ ወንድምህ አቤት እርጋታው እውነት በጣም ደርባባ ነው ሲስቅ የአክስቴን ልጅ አስታወሰኝ እርሱን ነው የሚመስለኝ 😔😍😍😍
አልዋጥ አለኝ አለ😂😂😂😂😂😂😂እየጠቀለለ
Cheru rega bel yrega wetettt mn yawetal newu yemibalwu ? Lante yalewu enjera yishigtal enji manm aeyibelawum slezi kelb ke feqerkat tenberk kek 'xelot aedrg Egziabher yisetekal yelemnkewun. hulu🙏
በሳቅ ገደለኝ ምኑ እብድ ነው ክክክ ቀዥቃዥነው ብለው እንዳይመልሱክ እብደትህን በልክ አርገው ተው 😀😀😀😀
ግን ይትቢ አሳብሽ ብዙ ቢሆንም አብራችሁ አላማችሁ ይሳካል ቸርየ ልምክርህ አንዴ አሁን ይበቃካል ደክማሀል ፀሎት አድርግ ያንተ ከሆነች ትመጣለሽ ለእግዚአብሔር ጠይቀው በፀሎት ወንድሜ
ቤተሰብ እኮ ሥናገባ ነው የሚያከብሩን በትዳር ሥንሆን ትንሹም ትልቁም እንከባበራለን ቤተሰብ መርዳት ትዳር አይገደበኝም በኔ በኩል
ትክክል ማሬ
@@merimoia9195 እንዛመድ
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔💔💔❣️❣️❣️
stamru fkir yehonachu betsb,, ❤❤❤❤❤
እንጀራ ያለ ወጥ ይበላልዴ
ወየው😂እርጎ ናፈቀኝ😘😘😘
ቸርየ አሳዘንኸኝ ለምየ እባክሽ ከምታፈቅሪዉ የሚያፈቅርሽ በደንብ ያኖርሻል እሽ በይው
አሜሪኮ የት ነሽ ውደ
የየትቢ ቤተሰብነ ወድም ያኮራሎ ዋው ደሰ ሲሎ እግዳ አቀባበል
ቸሩ መልካም እድል ለሚ ምርጤ ልጅ ናት 😍👌
Hayeti
ኑ እንደማመር ቤቴ ገብታቹ ኮሜንት አስቀምጡልኝ❤️
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔💔💔❣️
ስትበላም. ስትጠጣም ኮራበር. አማቶችህ ፍት. እየመከርኩህነው. ኳስተርነው፣አባቴየ
ዋው ስታምሩ አስቀናችውኝ ቸሩዬ እንኳን ደስ አለክ አማቾችክ ቤት በመጋበዝክ
እባኪሺ ተረጂወ ለምለም
ብሉ ምን ይጨመር ወይኔ ጓደኛክ ሥነ ሥርአቱ ፐ 💘💘💘😘💝💝💝
ቸሩ ቆፍጠን በል አትጃጃል ወንድ ልጅ እንደዚህ ሲሆን ያስጠላል ስነስርአት ይኖሩክ ምንም ቢሆን ቤተሰቦችዋ ቤት ነው ያለከው እንደዚ ሲሆን ይስጥልኝ ወንድ ልጅ ኮስተር ሲል ነው የሚያምርበት 😡😡😡
ቸሩየ ያሳካልህ የኔ የዋህ ለሙየ ደግሞ ያሰብሽው ሁሉ ያሳካልሽ ብዙ ሀላፊነት ብኑርም ያቸንም ህይወት አትርሽ ማማየ ሁሉም ግዜ አለው የሚከፉ ልጅ አይደለም አብራችሁ ብትሁኑ በጣም ስኪታማ እደምትሆኑ አምናለሁ እውዳችሆለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እረ ጎደኛህ ከመልኩ ከፀባዩ እዴት አባቱነው የሚያምረው 😂😂😂😂😂😂😂😂
እርግጠኛ ነኝ ለሚ ከሱ ጓደኛው ስቧታል
cheruye maryamn endet feta yalkew liji nek dessss setilu hulachum Ayeleyachu ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለምለም በእውነት ቸሩን የመሰለ ወንድ ገፍተሽ አንዱን ድንፈፍ አሮጊት ስትገትች ትኖሪያ አለሽ
እንዛመድ
ክክክክ
እረ ምንበውጣት ህህህ ይሄ እደህፃልጀ ስታሮሩጥ እምቱለው ሆ ሽማግሌ ብገትት አይሻልም😂😂
ጓደኛህ ማኛነዉ የተረጋጋ 😍😍😍 አንተ ቸኮይ ነህ😉😉
ውይ አበላል
በርታ ወንድሜ ሁለት አማራጪ አለህ ምክናያቱም እሷን ባታገኝ ቤተሰብ እያፍራህ ነዉ ማለቲ የሚድያ በርታ ኪሳራ የለብህም እ ክክ!!👍
ወይኔ የጓደኛህ ስረአት ሲያምር❤
Seyamer dagemo legu
ተወድጃለሁ😄😄አላለም ምስኪን ቸርዬ😃
Dasi setilu ❤😍😍😍😘
የለሚ ቤተሠቦች ስወዳቹህ ለመጣው ሰው ሁሉ ፈገግታቸው እድሜና ጤና ይስጣቹህ
chera Benathe Gwadenhene Leqeqebene😜😜😜😜😜😜😜yemere Gene Eregatawe Dese Sile Waw
Yene enate edmena tena yesteshi engeda tekebaye egzabiher yewodali ewnte dessss yemilut enate nachew❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
ግን ቸሩዬ ከመች ቤት ታህዱ እደዚህ አይበላም ግን እኔ ለረሴ በጠም ነው እማበላዉ ግን ቀስ አረግህ ብላ 😁😁😁😁😁
ቸርየ ዋው ስታምሩ በተለኝ ምርጥ ጓድኛ አለክ ከመልኩም እርጋታው
ዋት ተቀመሰ አበቃ
ቸሩን ማግኘት መታደል ነው
በሀላ እዳይነድሽ ለሚ