የ እርግዝና ምርመራ ዉጤት!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 542

  • @thut-x8r
    @thut-x8r Год назад +27

    አቤት ኮመት ዝሙት ዝሙት እናንተን ማን አየ ጨዋመሳይሁሉ አታሽሟጡ ቃልዬ ድገል ማርያም ጥላከላ ትሁንሽ እናቴ እናንተደሞ አትጨማለቁ

    • @hadrahadra6610
      @hadrahadra6610 Год назад

      ከወንጀል ሁሉ ወንጀሉ አደባባይ ያወጣ ሰው ነው እውነትዋ ከሆነ ቃል ካረገዘች ሳይጋቡ ምን ይሉታል መጨማለቅ

  • @elsabetmekuante1558
    @elsabetmekuante1558 Год назад +34

    እንኳን ደስ አለሽ ቃል ኮሜታተሮች ተረጋጉ የስውን ደስት አታጨልሙ ዝሙት ምናምን እናንተ ሁናቹህ ፈራጆች ዘማይቱን ሴት የድንግል ማሪያም ልጅ ይቅር እንዳላት አታውቁም ። እሷ ታውቃለች ሲቀጥል የትልቅ ቤተሰብ ልጅ ናት ስለዚህ እባካቹህ ምትናገሩትን እወቁ።

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ Год назад +1

      እኔም በቤተሰቦቿ በቤተክርስትያን እዳጋቦት አምናለሁ የታላቅ ፀላይ ልጅ ነች በደብ አቃለሁ ስለሷ❤

    • @tsehaiabreham1578
      @tsehaiabreham1578 Год назад

      በትክክል ፈራጁ ክርስቶስ ነው እኛማነንና ጉድፍ ይዘን የምንዞር ነን

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Год назад +367

    በመጀመሪያ ልጂ ጥሩ ነው ነገረ ግን በደዚህ አይነት አይደለም ይህ አይነት እረግዝና ዝሙት ነው ቃልይ መጀመሪያ ተጋቡ እህቴ በሀይማኖት አይፈቀድም😢 በሀሳቤ እምትስማሙ ❤👍❤ደምሩኝ

    • @ZeeZee-cm3bk
      @ZeeZee-cm3bk Год назад +16

      መጀመርያ በአላህ መቸ ያምናሉ ምን አይነት ኮመት ነዉ የምፅፉት ኒካ አረጉ አላረጉ ካፊሪ አይደሉ እዴ ካፊሪ ኒካ ታሰር ሀላል ነዉ ያላችሁ እናተ ማነዉ

    • @zewdiealebachew9954
      @zewdiealebachew9954 Год назад

      ​@@ZeeZee-cm3bk6:41 ክክክክክ
      መሀመድን. ጠይቂው. የራስዋ አሮባት የሰው ታማስላለች

    • @elizabethfromethiopia1476
      @elizabethfromethiopia1476 Год назад +31

      ​@@ZeeZee-cm3bk
      ኒካ ፊት ከ1_4 እያገባችሁ እርምጥምጦች

    • @najeu3113
      @najeu3113 Год назад

      ​@@elizabethfromethiopia1476አንቺ ጎሌ ፊት ለአንድ ትፋርሙና በየ ፔንሲዮኑ አይዳል የምትዞሩት 😅😅😅😅😅😅

    • @mabatube677
      @mabatube677 Год назад +8

      @@elizabethfromethiopia1476 በፊት ለፊት 4 መግበት ምን ስታት አለዉ እነታ አለቹ አደል እንዴ አንድ ወንድ ለአንድ ሴት ትሉና ከደር ደር በልም ምስትም እንደፈለጋቹ ምቶኑት ክክክክ

  • @ረዲከልደታ-ነ1ነ
    @ረዲከልደታ-ነ1ነ Год назад +8

    ማንም አትስሚ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ያርግልሽ ቢሆን ደስ ይላል ካሎነም ወደፊት ይሆናል ያርግልሽ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Год назад +14

    ዓለም በጣም ረጋ ያለች ሴት 🙏♥️ በዚሁ ቀጥይ በት

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 6 месяцев назад +1

      ይቺ ግን ሳቋ አያምር ንግግሯ አያምር…
      👂🏾ይበጥሳል🤷🏽‍♀️

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 Год назад +25

    ያሳካልሽ ወሽት እዳይሆነ ቀል ተመልካች ሁሉም ደስ ስላለ ወሽት እዳት ናገሪ❤

  • @teshaydegefu2858
    @teshaydegefu2858 Год назад +19

    ቃልዬ መንታ ሴትና ወንድ ጤኔኛ ልጆች ተመኘሁልሽ

    • @sofiyamohammed2184
      @sofiyamohammed2184 11 месяцев назад

      መንታ ልጅ አትቺልም ምክናቱም አጭርናት እሶ

  • @ጂብሪልጀማል
    @ጂብሪልጀማል Год назад +5

    የዙሙት መፈስ የተወጋ ይሁን

  • @balqkila-by2hz
    @balqkila-by2hz Год назад +4

    የዚሙት ልጂ ደስ አይልም😢😢😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Год назад +6

    አለምዬ እንዴት እንደምወድሽ ቃልም እወድሻለሁ እህትሽ መካሪ መታደል ነው

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 Год назад +15

    ቃልየ እመብርሃን በሽልም ታውጣሽ አለምየ የኔ ደርባባ ቃልየን ተንከባከቢያት❤❤❤

  • @sadaawol-r5j
    @sadaawol-r5j 29 дней назад +1

    አላህ ቃጥታኛውን ማጋድ ይምራቹ ታሽጎበቹሃል ህዳያውን ይስጣቹ😊😊😊😊😊

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 Год назад +7

    እህቶ ግን አለም ውይ እርግት ያለች ደስስስስ እምትልልል❤

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Год назад +1

    አላምዬ ያች ሚክር በጣም ዳስ ይላል
    ቂል ያእህትሽን ሚክሪ ስም

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u Год назад +3

    ቃል መች ሰርግ በላን😂😂😂

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад +30

    ምርጥ የህክምና ባለሞያነች አቀባበሏ🙏❤😘ቃልየ ያድርግልሺ🙏❤😘የእህትሺ ምክር ትክክልናት👌

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 месяца назад +1

    የኔ ወርቅ አልዬ የኔ እህት ብትሆኚ

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ Год назад +13

    በዝሙት የተወለደልጅ አያስደስትም ቆይግን የናተ ሀይማኖት ዝሙት ስሩ ይላልደ ይሄንያክል ፍጠዛ ልጅ ቢወለድ አባት አልባ የዝሙት ልጅ ነው የሚባለው አላህ ልቦና ይስጣችሁ

    • @weynshetweyna3475
      @weynshetweyna3475 Год назад +1

      ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት አይፈቅድም ልቦና ይስጣቸው በቃሉ የሚመራ የለም😢

    • @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
      @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ Год назад +3

      እህቴ ሀይማኖታችንማ አይፈቅድም እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጠንጅ ተበላሽተላል በተቀደሰ ጋብቻ ብቻ ነው የሚፈቀደው ግን እደምታዩት ካለባበስ ጀምሮ ምንም ሀይማኖት ያለን ሁሉ አንመስልም ሰለዚህ እህት አድ ሰው ከሀይማኖት ውጭ ሲሆን ሲዘምት....ብዙ ነገር ከሀይማኖት ጋ ባታያይዩ የራሱ ድክመትጅ አስተምሮ እዳልሆነ ብትረዱ

    • @user-oq8yr9gr9
      @user-oq8yr9gr9 Год назад

      ክክክክክክክአትመኑ ተመካክረውነው ፖራክነው እነ ቶፊቅም ሳቅራሩብን ውሸትሁኗን

    • @ruyik3207
      @ruyik3207 Год назад

      ዝምታ ወርቅነዉ ዝም ማለት አችሉም ማንኛዉነገር ከሀይማኖት ጋር ይያያዛል ነገርግን ለሚገባዉ እጅ ዝምትን እደሀላል አዬቶ ለሚፈነጥዝ አደለም ብራክ ምይሁን አዉነት ወሸትም ቢሆን የተከለከለነዉ ስለዝ እዳረጉያርጉት

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Год назад +2

    ቃልዬ አለምዬ መጣቹልኝ ውዶቼ ስወዳቹ ዳዊት የተመኛቹትን እመቤቴ በቅፍቹ ታሳቅፍቹ ልጅ ጸጋ ነው ሰላማቹ ብዝት ይባልልኝ

  • @AminaAmina-sy7lg
    @AminaAmina-sy7lg Год назад +2

    ፕራክ ነው 😂😂😂😂😂

  • @ggvvv7767
    @ggvvv7767 Год назад +3

    ጎበዝ መስለሽኝ አደቅሽ ነበር ተጋታችሁ ከሆነ እሰይ ግን እየተግማማችሁ ከሆነ ጥሩ አደለም አላህን ፍሩ በማናችንም ሀይማኞት ዝሙት አይፈቀድም አላህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን በስ

    • @Ty23r
      @Ty23r Год назад

      ወንድና ሴት አብሮ እያደሩ ምንም አናረግ እያሉ ሢቀደዱ አጅሬው ይፍጥርና ጉዱ ይፍላል😂😂😂

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Год назад +16

    ዋዉ እግዚአብሔር ይመስገን🥰❤❤🙏

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o Год назад +3

    ፕራንክ ይሆናል 😂😂😂ሳይጋቡ ልጅ

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 Год назад

    ሳይጋቡ ነው ያረገዘችው ተበርቸ ሰላም

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 Год назад +9

    አለም ከልባ ሴት ናት ታደላ❤❤❤

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 Год назад +2

    ቃልዬ እውን ያርግልሽ

  • @MominaEmu-Nejat-lj1uy
    @MominaEmu-Nejat-lj1uy Год назад +28

    ቃልየ እህትሽ እውነታን ነው ቀስ በይ ስትራመጅም ስትናገሪም ከሴት ልጅ ውበታ አንዱ እርጋታዋ ነው😘😘😘🙏🙏🙏

    • @T-T743
      @T-T743 Год назад

      Kes beyma hulem ena hulum sew ylatal. Gin befitsum mesmya yelatm. Ewntshn new yeset lij ergatawa new wibetwa. Enkuan erguz hona bathonm bezih meten chuhet ena sak minm des aylm.
      Ehtwa Alem besmeab mirt set behulum negrwa.

    • @Hayat-wz1bd
      @Hayat-wz1bd Год назад

      ጠፈጥሮን ምንም ማረግአይቻልም

    • @ሠሚራይማምእብራሂም
      @ሠሚራይማምእብራሂም Год назад

      ስክርይለጅነገር

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 6 месяцев назад +1

      ይቺ ግን ሳቋ አያምር ንግግሯ አያምር…
      👂🏾ይበጥሳል🤷🏽‍♀️

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    እኔ እምለው ቃል አባትሽ እናትሽ የተከበሩ ናቸው ሰርጉ ይቅር ሽማግሌ ሳይገባ ለማንኛውም እግዚአብሔር የተመኘሽውን ይስጥሽ ውዴ❤

  • @nebrethailu3041
    @nebrethailu3041 Год назад +1

    ያለ ጋብቻ የሜውልድ ልጂ ከባድ ነው ,መጂመሪያ ,ቤያንሥ ተጋብ ለቤተሠብም ክብር የለውም ,ጥሎሼ ቤሄድ እንኳን ቤሄድ ,ዴቃላ እየተባለ መሠድብ አለ ,ፀናም አልፀናም በጋብቻ ቤሆን ጥሩ ነበር

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Год назад +1

    ቃልየ የኔ ፍልቅልቅ በሠላም ወልደሽ ልጂሽን የምትስሚ ያድርግሽ

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 6 месяцев назад +1

      ይቺ ግን ሳቋ አያምር ንግግሯ አያምር…
      👂🏾ይበጥሳል🤷🏽‍♀️

  • @AsAz-i4x
    @AsAz-i4x Месяц назад

    እውነት ከሆነ ጥሩ አርገሻል ጠዋሪ ቀባሪ ያስፈልጋል እኛም ስንሽኮረመም ስንሽኮሪመም ዘጭ በለን ቀርተናል

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Год назад +13

    ያለ ጋብቻ ኤርጉዝ ነኝ ብሎ ሚዳ መውጣት አይከብዲም🤭

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ Год назад +1

    Ayzosh kaleye egzer yalew yehonal eqnetachehun kehone 😍♥️🙏

  • @smms6004
    @smms6004 Год назад +5

    አለምየ እኮ እርጋታዋን ስወደው❤❤❤

  • @Edlawit326
    @Edlawit326 Год назад +4

    መልካም እድል ቃልዪ

  • @tfghgdhhh6147
    @tfghgdhhh6147 Год назад +10

    😂😂😂😂ሁሉም ነገር በካሜራ😂😂😂😂አድብቻነዉየቀራችሁ ቅመሞችየ እድሜይስጠንጅ ብዙእናያለን😂😂😂😂😂😂አሳድገን አሳድገን ከራሳችን ይወጣሉ እደመዳም😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @nefisa70
      @nefisa70 Год назад +1

      ያሣፍራል አላህ ሙሥተአን ሢጋቡ አልታየ

    • @fatmaksaksa7304
      @fatmaksaksa7304 Год назад +4

      ኧረ እንድህስ ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅርብን በዝሙት ለመውለድ እንድህ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት 😢😢😢😢

    • @alemdemise1242
      @alemdemise1242 Год назад

      አዉ አልጋለይ ያለዉንም ለምን አያሳዪንም😂😂😂

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Год назад

      ​@@alemdemise1242እሱነዉ፣የቀራቸው 😢😂😅ግን፣ፓራክ፣እነዳየሁን፣ዮቱብ፣መሸቀያ፣ይመስለኛል ፡ሳስበዉ🤔😅

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ Год назад +3

    አይይይ ወዴት እየሄድን ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን☝️

    • @nefisa70
      @nefisa70 Год назад +2

      እኔ የማሥባት ሀይማኖነተኛ እንደነበረች ነው ሥታወራም ታዳ እንዴት ነው ቤተሰብ ሣይድር እንዲህ መሆን ቤተሰብ ሣይነገር አለም የሚያሣዩት

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 Год назад

      ​@@nefisa70እኔም ገርሞኛል

  • @selamgebreab-yx2kf
    @selamgebreab-yx2kf 5 месяцев назад

    እግዛብሄር ይርዳሽ

  • @haymitesh2622
    @haymitesh2622 11 месяцев назад

    ዋዉ ቃልዩ ተመስገን

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 Месяц назад

    Mastawokiya new

  • @JhhHh-lm6mu
    @JhhHh-lm6mu Год назад +4

    ልጅ ፀጋነው ወልዶ መሳምን ያክ የሚያስደስትነገር የለም ግን ሰማኒያ ቢኖራቸው ጥሩነው ያለኒካ የሚወለድ ልጅ ጡሩ አይደለም❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ድራማ

  • @fuzyaadem7656
    @fuzyaadem7656 Год назад

    ብትጋቡ ቃልዬ አሪፍ ነበር

  • @يارب-ظ6ذ
    @يارب-ظ6ذ 8 месяцев назад

    አለምየ እርጋታሽ ቀጥይበት እና ቃል ምንድነዉ የሚሰራዉ አልተጋባንም እግዝና ምንምን ትያለሽ አግብተሽ ከሆነ እኛን ጥርጣሬ ዉስጥ አታስገቢን ንገሪን እዉነትን ለተመልካች ክብር ሊኖርሽ ይገባል

  • @ኡምሰልማን-ኀ3ጠ
    @ኡምሰልማን-ኀ3ጠ Год назад +4

    እንዴት በዝሙት ለተወለደ ማሻ አላህ ትላላችሁ ማፈሪያ ሁላ😢

    • @wollokocha
      @wollokocha Год назад

      መሀይምነት ነዋ😂

    • @ZeeZee-cm3bk
      @ZeeZee-cm3bk Год назад

      ማሻ አላህ ማሐታቸዉ ትክክል አይደለም እኔ ጥያቄ አለኝ እኒህ ሰወች ካፊሪ ናቸዉ ቢጋቡ በነሱ ሀይማኖት መሠረት ሀላል ነዉ እኛ ማሻ አላህ ማለት ይቻላል ተጋቡም አልተጋቡም በአላህ ሰለማያምኑ ሀላል አይደለም ዝብላችሁ አኮምቱ

    • @fhfty9680
      @fhfty9680 Год назад

      ​@@ZeeZee-cm3bk እኔም ገርሞኛል ማሻላህ የሚባልበትን ባታ አለማወቅ

  • @awethagos7331
    @awethagos7331 7 месяцев назад

    congratulation kaly❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 Год назад

    ስላም ነው እንኳን ደህና መጥሽ እህታችን

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we Год назад +8

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ እያላችሁ የምፅፉ በየትኛዉ ሀይማኖት ነዉ ከጋብቻ በፊት ዉለዱ የሚለዉ ወንጀሏ የራሷ ነዉ እኛን ማን ፈራጂ አደረን

    • @hanahana1960
      @hanahana1960 Год назад +2

      ጌታን አንድ ጎረቤታችን ሙስሊም ናት ወልዳ ወንዝ ዉስጥ ጠለቹ "ቡዙ ሙስሊሞች እኔ ማውቃቸው አርግዞ የሶረዱት "ከየትኛም እምነት አሉ እኮ የሰማዉት ሳይሆን በአይኔ ያየዉትነው

    • @yarsmylijenije5454
      @yarsmylijenije5454 Год назад

      ​@@hanahana1960tkekle nashe ehty ❤❤

    • @HayathHyath
      @HayathHyath 24 дня назад

      ትክክል ነሽ የኔም ባል ሙስሊም ነው በኔላይ ሲማግጥ ዲቃላ ወልዶል ምስሊምም ክርስታንም ፈጣሪቸውን እማይፈሩ አሉ ከደዝህ አይነት አላህ ይጠብቀን

  • @martamarta2774
    @martamarta2774 Год назад +5

    🤣🤣 ሰዉ ለሰዉ ድራማ ሀረጋቸው😅

  • @zinashshiferaw4210
    @zinashshiferaw4210 Год назад

    Egizabheri ewinati yadrgawi yen konjo❤❤❤

  • @KerimaYesuf
    @KerimaYesuf 3 дня назад

    ሳይጋቡ እርግዝና 😮😮😮😮😮😮

  • @HanaHana-vk1bl
    @HanaHana-vk1bl Год назад +23

    ሳትጋቡ ነው እዴ አረገዝኩ የምትይ
    ጓደኛ ቢኖርሽም በስራት መሆን ነው ያለበት
    ትዳር ክቡር ነው ምኝታውም ንፁህ ነው ይላል እና ቃሉ 😢

    • @Gere.emun.
      @Gere.emun. Год назад

      ኤጭ

    • @alimahatta4886
      @alimahatta4886 Год назад

      Gira yegabagni nagar

    • @tsedaletsedale8993
      @tsedaletsedale8993 Год назад +2

      ሲጀመር መች አርግዛ መሰለሽ የኢትዩብ መሸቀያ ነው እንጂ

    • @HanaHana-vk1bl
      @HanaHana-vk1bl Год назад

      @@tsedaletsedale8993 እኛንም መቼም መጫወቻ አድርገውናል ብዙ መስራት እና መማር እያለብን እነሱን ስናይ እየዋልን ለተመልካች ክብር የሌላቸው

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Год назад

      ምን ታውቂያለሽ አትቀባጥሪ። ወስነው ከሆነ አብረው ለመኖር በቃ መብታቸው ነው።

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 Год назад +5

    እዴ ምን ጉድ ነው እረግዝና እርግዝና እያልሽ የምታወሪ አታፍሬም ግን ቃልየ እዴ ሳያገቡ መውለድ ነውር አደለም እዴ ምንድን ትምህርት ነው እያስተላለፍሽ ያለሽው ዝሙትን ሳያገቡ መውለድን እያበረታታሽ ማለት ነው ኧረ አትጨማለቁ እዴ ለምን ካሚራውን ሆድሽ ወስጥ ከተሽ ለምን ልጆን አታሳይንም ይህ ነው የቀረሽ የምን መግማማት ነው የጭ

  • @Mes355
    @Mes355 Год назад +1

    ቃል እመቤቴ ማርያም እውነት ታደርግልሽ መጨረሻ አልሰማንም ❤😅

  • @tesfaneshabuyeabuye5006
    @tesfaneshabuyeabuye5006 Год назад

    ያኔ ውድ ቃልዬ ይሁንልሽ❤🎉

  • @MariamMariam-d8i
    @MariamMariam-d8i 14 дней назад

    አበረታቱኚአደሰጀማረነኚ🎉🎉

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Месяц назад +1

    HIv ኤድስ ከቾምሴ ወይም ከርግዝና ❤ በፊት

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 Год назад +3

    እግዛብሔር ይርዳሽ ውዴ❤❤❤❤

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Год назад +6

    100%ፕራክነው ማስታወቂያ እየሰሩነው😂😂😂

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj Год назад

      @MariyamEnate-21 በተገኘው አጋጣሚ መሸቀልነው ኪኪኪኪ

    • @genetkonjo
      @genetkonjo Год назад

      ​@MariyamEnate-21ስራማ ቢሆን ባልከፋ ጉድና ውሸቶች ይፈጠራሉ😂😂😂😂

  • @dtj4424
    @dtj4424 Год назад

    ቃል በጣም ነዉ የምወድሽ ግን ኤረጋ በይ

  • @almazliben3803
    @almazliben3803 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰የኔ ማር ቃልዩ እንካን ደስ አለሽ

  • @Sabit33
    @Sabit33 Год назад +12

    አልሀምዱሊሏህ ሙስሊም ላረገኝ. አሏህ. ዝሙትን እንድርቅ ላስጠነቀቀኝ. አሏህ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊሏህ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Год назад

      እምነትን ምን አመጠው ገለቱ

    • @hawanurye4977
      @hawanurye4977 Год назад

      ​@@fasikawande3558ድቃላ የምወልዱት እናተ ሰለሆናችሁ ነዋ እምነቱን ያመጣዉማ ሆሆሆ አሁን የኸ ምኑነዉ የማይገባዉ

    • @baetaab5226
      @baetaab5226 Год назад

      ግም አታብዙት ኢጭ አናጋሪ ሁላ

    • @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
      @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ Год назад

      ማነዉ በክርስቲያን ይፈቀዳል ያለሽ ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ በኛ አይለካም የኛ እንቁ ሀይማኖት እኛ ሀጢያትን ተለማምደን ስለሰራን ይፈቅዳል ማለት አይደለም ገባሽ

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 Месяц назад

      ኣንቺ ቆሻሻ ዝሙት በእናንተ ኣይብስም ተከናንባችህ ብዙ የምትሰሩት ጉድ እድሜ ለዩትዩብ ኣጋክጣል ሴት በማገጠች ሀይማኖት ምንኣባሽ ያርግሽ

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 Год назад +1

    ግን እዉነትዋ ነዉ

  • @AaAa-o2w9b
    @AaAa-o2w9b 2 месяца назад

    በያምርም አያሳጠላም😂❤❤

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q Год назад +9

    ማሻአላህ አላህእውነት ያርግልሺቃልየ ምስኪን አታስቢ አይዞሺ❤❤❤

    • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
      @እራቢነኝቢትሙሀመድ Год назад +5

      😮😢 ከልብ የሰው ከልብ ነሽ ማሻአላህ የሚባልበትን ቦታ የማትለይይ ከልብ

    • @amina-r5k9q
      @amina-r5k9q Год назад

      @@እራቢነኝቢትሙሀመድ 😍👍👍

    • @amina-r5k9q
      @amina-r5k9q Год назад

      @@እራቢነኝቢትሙሀመድ ስድብ ጡሩአደለም ግንአመሰግናለሁ

    • @wollokocha
      @wollokocha Год назад +2

      ጂል 🤔ቅድሚያ ምን ላይ ማሻ እ አላህ እንደሚባል ባወቅሽ ጥሩ ነበር

    • @nefisahassen6020
      @nefisahassen6020 Год назад +2

      ጅልማሻአላየሚባልበትቦታእወቂ👎👎👎👎👎👎

  • @ሀድያይመርyoutube
    @ሀድያይመርyoutube Год назад +5

    እዚጋ ማሻ አላህ አትበሉ ይህኮ ዝሙት ነው ።።።።።

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 Год назад +1

    አለምዬ እኮ እናት ነች ኡፍፍፍ እህት ማለት 100%

  • @dghgge5300
    @dghgge5300 2 месяца назад

    Yeman new😮😮😮

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 Год назад +1

    የአጭር ሴት ዳቦ ይጣፍጣል ሲሉ ሰምቻለሁ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Год назад

      ዳቦ ዳቦ ነው ዝም ብለ ጋጥ አጭሮች ራሳቸው ለማፅናና ነው ይጣፍጣል ሚሉት😂

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ

    የኛወቹ ዝም ማለት አትችሉም በናተ የተነሳ አላህን ታስድባላችሁ ያን ምርጥ አዛኝ ሩህሩህ የሁኑትን ነብይ ታስድብላችሁ ኮሜት እያነበብኩ ነበር የኛውቹ ጨርሳችሁ እምትሳደቡት አላህን ፍሩ የነሱ ሀይማኖት ሌላ የኛ ሌላ መብታቸው ነው ምን አገባችሁ

  • @AsneeShow21
    @AsneeShow21 Год назад

    Wudoche sabecureb argugn pls

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 Год назад +7

    ኮመንታተሮች ግን ምቀኝነት ነው እራስሽን ፍትሺ አዳሜ 😂😂

    • @hadrahadra6610
      @hadrahadra6610 Год назад

      በወንጀል አቀናም እሺ አታሽቃብጪ

  • @nomo6793
    @nomo6793 Год назад +1

    ሣቃችሁ ደሥ ሢል እህትነት❤❤❤❤❤

  • @ekram2819
    @ekram2819 Год назад +6

    አኡዙቢላህ በዝሙት ልጂ ባይወለድስ 😳😳😳😳😳

  • @melekamufamilies6740
    @melekamufamilies6740 Год назад

    Comment yemsetu sewochi teregagu rasachihun lemayet mokeru megabat serg medeges velo melbes aydelm

  • @birtukanbekele5555
    @birtukanbekele5555 11 месяцев назад

    ቀል ተረጋጊ አትቾኪይ😊😊❤

  • @ዘረኝነትይዉደም
    @ዘረኝነትይዉደም Год назад

    ትወልዳለች ደርሳለች ስንል ገና ምርመራ ጉድ አላህ ይርዳሽ

  • @ህልምአለኝ-ወ1ሠ
    @ህልምአለኝ-ወ1ሠ Год назад +2

    አይይይ ካፊሮች ዝሙት ብሪቅ አረጋችሁትኮ

    • @HanaTel-g4y
      @HanaTel-g4y Год назад +1

      Dedeb enate 4agbtachihu yemtgmamut liwum zemedachihun 😅😅😅arebochi Edale zmutegna adelu banaqachihu yegna hayimanot zmut ayfeqdm

  • @abayneshteshome9676
    @abayneshteshome9676 Год назад

    ደሰ ትላላችኹ ባኽላችንን አታበላሹ ያለሰማኒያ ያለጋብቻ የሚወለድ ልጅ ጥሩ አይደለም አሰቡበት

  • @Martha71
    @Martha71 Год назад

    ቃል በጣም አበዛሽው እህትሽን አታሟርችብኝ አልሻት ባልሽን ደሞ ገና ከመምጣቱ መንከባከብ አለብህ እያልሽ ማስፈራራት ምንድነው አንቺ እደብ በይ ከመናገርሽ በፊት ያስቀይማል ወይስ አያስቀይምም ብለሽ አስቢ !!!!! በእውነት ይደብራል !!!!!!

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Год назад +1

    ፈጣሪ ይጣቹ ግን ንግግርሽን አስተካክይ አንተ አታስፈልግም አይባልም እሱም እኮ አባት ነው ፈጣሪ ከሰጣቹ 🙄🫣

  • @chaltuuhuseenormoo4193
    @chaltuuhuseenormoo4193 11 месяцев назад

    Mashaa alaah

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Год назад

    ሳይጋቡ ሁለት ፍቅረኛሞች አይልም ግንኙነት እርግዝና አብረው መኖር በምነታችን አይፈቀድም ቃል ከጋብቻ በፊት የሚፈጸም ግንኙነት ዝሙትነው በጋባቱ መልካምነው

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Год назад +3

    ቃልዬ መልካም እድል ቀጣዩ ቪድዮ ያጎጎል ❤❤❤

  • @samiramir6719
    @samiramir6719 Год назад

    ፍልማቺ ይምራል

  • @መሬምከድሪ
    @መሬምከድሪ Год назад

    አግብተሻል። እዴ

  • @hanonmera8092
    @hanonmera8092 Год назад

    Congratulations 🎊 😊

  • @rahealraheal1881
    @rahealraheal1881 Год назад +6

    መቼ ተጋባቹና ነው እግዝኣብሄር ይርዳኝ የምትይው ወሬ 😒 በክርስትና ዝሙት ትልቅ ሃጥያት ነው።

  • @ganettegigi6594
    @ganettegigi6594 Год назад +14

    አረ ኮሜንተሮች ልጅ እኮ ያስፈልገተል 😢 እናተ እንደ ምተስቡ እኮ ላይሆን ይችላል ሞራሏን አትንኩ እንጂ😢

  • @karemak-ot2mo
    @karemak-ot2mo Год назад

    ማሪገዝሽ ጥሩ ሆኖእያለ መጀመሪያ ቤቤተሰብ መጋባብት ነበረባችሁ እኔ በሀይማኖቱ ደካማ ሰው አልወድም

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 Год назад

    እዉነት ያርገዉ

  • @sarkalmketemaa9331
    @sarkalmketemaa9331 Год назад

    Naganyii waqayoo iddoo jirtan maratii isiin haa bayyatuu jiraa jirtuu jabesisii jabiduu tenyaa itii fufii bayee Namati tolaaa Amen Amen Amen Amen

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃምቢቸናልጅ Год назад +24

    በዝሙት የተፈፀመ የሚወለድ ህፃን ያለ ክርስትታ እምነት ወይ ሀገሬ እደነዚህ ያሉ ህዝቦች ጋ እየኖርን ሰላም ሊሰፍን የመጨረሻ ው ዘመን ሴቱ ወድ ይሆናል ወዱ ሴት ይሆናል ሙዚቃ ይስፋፋል ዝሙት ይሰራል ቃል ነብዩ ስልላሁ አለይሂ ወሰለም ሙስሊሞች አላህን ፍሩ አተ በሰማኒያ እንኳን ቢወለድ ማሻአላህ አይባልም

    • @Hayat-wz1bd
      @Hayat-wz1bd Год назад

      ሁሉንም ማሽአላህ ሙዚቃዉንም ዝሙቱንም 😢😢😢

    • @HanaTel-g4y
      @HanaTel-g4y Год назад

      4magbatm zmut new 😅😅

    • @IslamicdaawaQuran
      @IslamicdaawaQuran Год назад +1

      ​@@HanaTel-g4yዉሽማ መያዝሰ እንዴት ነዉ በእኛ እኮ 4 ያምየገቡት ቤተሰቦቿን ጠይቀዉ እናት አበቷን ዘመዶቿን ጠይቆ በፊቃደኝናት ነዉ የምየገቡት እናንተ አለቹ አይደል እንዴ ቦይ ፊሬንድ ገራል ፍሬንድ በትዳር መመገጥ ዉሽማ መያዝ ለስሙ በለትዳር በዉጭ ለጤ አሯ ታዉን ክፉ ተነግረቹ አተነግሩን

    • @HanaTel-g4y
      @HanaTel-g4y Год назад

      @@IslamicdaawaQuran esuma ayfeqedm kegabcha befit gen hayimanotchin ayfeqdm lemnserawu hatyat enteyeqalen yenate arebochi shermutochi adelu mistu efoq hona esu teachi yemimagt kkkk

    • @HanaTel-g4y
      @HanaTel-g4y Год назад

      @@IslamicdaawaQuran yemigermegna hayimanotchihu Adel 4agbu yemil yagot lji zemed yemifeqd

  • @edenalemayehu6818
    @edenalemayehu6818 Год назад

    Kaleye lemendnew wedewala yemtayew yedebkshew ngere ale demo atechekuye

  • @sophiakhalil3951
    @sophiakhalil3951 Год назад

    አለምየ ቃልየ ስወዳችሁ ሁሌም ሳቁ ❤❤❤❤❤

  • @SenayitTakle
    @SenayitTakle Год назад +1

    Congratulations🎉🎉

  • @selamawitkassa381
    @selamawitkassa381 Год назад

    እህቶቼ ረጃጅም ናቸዉ ብለሸ ነበረ አንድአይነት ናቹ ቁመት

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 Год назад

    .ባለኮሜቶች.ቅናትነዉ.ለምን.ዝም.አትሉምየሰዉ.ደስታ.አትፈልጉም.ቃልየ❤❤❤❤❤አንዳንድ.ማሰብ.ተስኗቸዉ.የፃፈትን.ኮመት.አታንብቢ.አልየ.ዉድድ.ወድእህታቹህ.ከዱባይ.እነ.አባቢ.ደናናቸዉ❤❤❤❤❤

    • @nefisa70
      @nefisa70 Год назад

      እኛ ዝሙት እንቃወማለን ሢጋቡእሥካላየን ድረሥ

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 Год назад

      ​@@nefisa70ትክክል ዝሙትነው

    • @lily1437
      @lily1437 Год назад

      አግዚአብሔር ይመስገን ደህና ናቸው ❤❤❤

  • @sayedhadiya2457
    @sayedhadiya2457 Год назад

    ብራክነው

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 Год назад +2

    ምንደነው ዝም ብለሸ የምትሰቂሁ ወይ ጉደ 😂😂😂😂