የሰው ልጅ እንደ እንስሳ የሚታ*ረድበት እስር ቤት ያልተሰሙ ጉዶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии •

  • @efrem7433
    @efrem7433 Месяц назад +11

    የኤርትራ እስር ቤት ዒራዒሮ የሚባል ብሰሜናዊ ቀይ ባህር ፍልፍል ስለሙና የሚባል ቦታ ከዚ ከሶርያ የባሰ እስር ቤት አለ 😂

  • @NapollionJanot
    @NapollionJanot Месяц назад +4

    ፈጣሪ ገላገላቸው እኔ የሚገርመኝ ለንደነነዚህ. አይነት መሪዎች የሚታዘዙ. ለህዝብ ነው የቆሞነው የሚሉ ሰራዊቶች ናቸው.

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m Месяц назад +5

    የኢትዮ ጉድ ቢወጣ እኮ የሰው ልጅ ስጋ እንደ ቋንጣ ይዘለዝሉታል ምን ሩቅ ወሰዳቹ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂ😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔እደዉ ሰሞኑን ላብድነዉ የሀንን ጭካኔ ከየት አገኙት ግን ሰበአዊ አይሰማቸዉም ሡበሀንአላህ እስኪ ዱአርጉ ለወድሞቻችን ወላሂ እስርቤት ጫና የደረሰባቸዉነዉ አላህዋ ወደሀገራቸዉ በቶሎ ይዱላቸዉ

  • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
    @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ Месяц назад +1

    ምነው ስለሶርያ የምታወሩት ሀገራችን ከዚህ የባሰ አለ አይደል ኢትዮጵያ ያለውን አውሩ

  • @tsedeymengesha3794
    @tsedeymengesha3794 Месяц назад

    የራስህን አገር የአብይን እስር ቤቶች እንደ የራሽያ ካምፕ አዲስ አባባ፣ እዋሽ አርባ፣ እና ሌሎች ብዙ የማሰቃያ እስር ቤቶችን መርምሩ እስቲ ሰው ከሆናችሁ። ከአላሳድ በምንም የማይለይ የስቃይ እስር ቤቶች በእገሪቱ ውስጥ ሞልተዋል..

  • @SitraOumer-x2k
    @SitraOumer-x2k Месяц назад +1

    ላሀዉላ ወለቅዋተ ኢላ ቢላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    የሀ ከልብ አላህ ይላእነዉ ሚስቱ ሠላጣን ታማለይ ብለዋል በአዱኒዉላይ አላህ የሱንና አደራባወቹን ጉድ ያሳየን

  • @baruleAbdo
    @baruleAbdo Месяц назад +1

    በብዙሀገር አለ ማንአይቶ መግሰ ሲለቅ ነው የሚታየው ወድም

  • @tgtaddese-o1m
    @tgtaddese-o1m Месяц назад

    እንኳን እግዚአብሔር አወጣቸው
    እግዚአብሔር የታሰሩትን ይፈታል
    የኛን ማን አየ የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች

  • @fafat-b9j
    @fafat-b9j Месяц назад +1

    እናሊላሂ ወጀል ቲበዛ አላህ ያጋልጣል ለመሆኑ ሙስሊም ነው??

  • @የማመልከውአንዱንነውየምለ

    መሄድ የለበትም ነበረ እሱም ሰወቹን እንዳሰቃየው እሱም መሰቃየት ነበረበት

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኢናኢላሂወኢናኢላሂሯጁኡን 😥😥😥😥😥😥ወይኔ ጆሮየ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔እደዉ የአላህ ቻይነት ግን 😥😥😥😥😥

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 Месяц назад

      Ethiopiya ena ertiram ale andergirawond yibalal :: kezkaza weha ategeb ::

  • @فاطمهاثيوبيا-ق5د
    @فاطمهاثيوبيا-ق5د Месяц назад

    ለሀዉላ ወላ ቊወተ ኢላ ቢላህ 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭

  • @ebebayuh8411
    @ebebayuh8411 Месяц назад +1

    o my GOD

  • @SofiaAli-r7r
    @SofiaAli-r7r Месяц назад

    በምድር ላይ የከፋ ወንጀል የሰሩት መጎል የሚባሉት ነበር ግን የሶሪያ ከመጎል ይበልጣል ነዉ ያሉት

  • @SalihaTamama
    @SalihaTamama Месяц назад

    SubanAhaa ALUBKUBARAA 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ObsneeDarbina
    @ObsneeDarbina Месяц назад

    የኛንስ ማን አየብን?

  • @weynshetAyalew
    @weynshetAyalew Месяц назад

    የሀገራችንን ማን አየ

  • @Mohammed2023-s1y
    @Mohammed2023-s1y Месяц назад

    ሡቱን አየነዉ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Месяц назад

    😭😭😭

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Месяц назад

    ዋ ለራሳችን!!

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @WendetaWendeta-l7l
    @WendetaWendeta-l7l Месяц назад

    የዚህ ደጅኒ ደጋፊ ደም መጣጮች ናቸው አረመኔ አረመኔውን የሚወዱት

  • @hamidmohammed6036
    @hamidmohammed6036 Месяц назад

    لاحو لولا قوة الا بالله

  • @jemalhussen818
    @jemalhussen818 Месяц назад

    ኤርትራ አለ እንዲህ አይነት ጉድ?

  • @حسبوناللهونعملوكيل
    @حسبوناللهونعملوكيل Месяц назад +1

    አሰላማሊኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሂ

    • @ToybaT-i9s
      @ToybaT-i9s Месяц назад +1

      ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @uritakala-kp5uw
    @uritakala-kp5uw Месяц назад +2

    የባሸር አሳድ ብቻ አይደለም, የሁሉ የሙስሊም ሀገሮችም አንድ ነቸው, በጠቅላላ ሙስሊም የሚባል ሰይጣን ነው.

  • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
    @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ Месяц назад

    የአብይ ቢጋለጥ ሰርጀሪ አድርገው ደማቸው እየፈሰሰ እስርቤት አለ

  • @QazxQazx-x2o
    @QazxQazx-x2o Месяц назад

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mohammadarage1134
    @mohammadarage1134 Месяц назад

    menajebachu

  • @JsHs-oe6vx
    @JsHs-oe6vx Месяц назад

    Egziyo Egziyo Egziyo marena kirestos Egziyo

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 Месяц назад

    Astagfrullah Astagfrullah Astagfrullah Astagfrullah

  • @UaeUae123-nz6iz
    @UaeUae123-nz6iz Месяц назад

    የራሧአሮባት የሰዉ ታማሥላለች አብይሥ አሣማዉ በዳዉ ሰዉበላ

  • @eigtyk82ghir
    @eigtyk82ghir Месяц назад

    እስላም እዲነው መቼ ለሰው ያዝናሉ እናተን የሚመስሉ ነብያቹን የሚመስሉ እስላሞች እዲ ናችሁ መግደል የናተ እጅ መቁረጥ በእስላም የተፈቀደነው ማረድ ነብያቹ አራጅ አይደል ለምን ትደነቃላችሁ እናተ እዲናችሁ እስላም እዲነው የናተን እውነት የገለጠው በሻር ኒ እስላም

  • @YohansAbera
    @YohansAbera Месяц назад

    Ethiopia ale beabey ahemed

  • @Michaelabel-u6o
    @Michaelabel-u6o Месяц назад +1

    ኢትዮጵያውያን የራስህን ኣታቀውም ስለ ማንኛውም ስታወጣ ስታወራ ትርም የለውም ኢትዮጵያውያ😂😂😂😂😂😂

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m Месяц назад

    በጌታ በእየሱስ ሰም በቃ አረብ ማለት እሄ ነው እንሰሳት

  • @BizuayhuAragaw
    @BizuayhuAragaw Месяц назад +1

    ወያኔ እደዚ ያረግ ነበር አብዛኛ ኦሮሞን እቃው ላይ የሞላ አይላንድ እያሰረ ውሉም አድ ናቸው😢

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m Месяц назад

    ሙስሊም ለሙስሊም ወንድ ለወንድም ነው ትሉ የለም ለሰው አዛኝ ነው አይደል😅😅😅😅

    • @saeedDeesy2
      @saeedDeesy2 Месяц назад

      እሱሙስሊምአይደለም እደተፍራወንነበር

    • @SitraOumer-x2k
      @SitraOumer-x2k Месяц назад

      ይሄ ሙሢሊም አይደለም ሸአ ነው😢😢😢😢

    • @makyaha9777
      @makyaha9777 Месяц назад

      ታዳ ሙሥሊም ነዉደ!??ደንቆሮ ቢያንሥ ምሥሉንኮን አይቶ ሠዉ ልቡ ያዝናል ሣቁን ምን አመጣዉ መሀይምነት